Balageru meirt ባላገሩ ምርጥ |ተወዳዳሪዎች ወደ ካምፕ ለመግባት የሚያደርጉት አስገራሚ ፉክክር| ተወዳዳሪ ቅዱስ ዜና| ሚያዝያ 16 2014 ዓ/ም

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 31 янв 2025

Комментарии • 1,2 тыс.

  • @ማርቲጎጅዬ
    @ማርቲጎጅዬ 2 года назад +474

    እንደዚህ አይነት ህፃናትን ስናይ የነገዋ ኢትዮጵያ በርታ ትታየኛለች እደግልን❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹

    • @CHEFYABUABEL
      @CHEFYABUABEL 2 года назад +6

    • @khadijahussein7630
      @khadijahussein7630 2 года назад +11

      እውነት ነው በጣም አስለቀስኝ

    • @kidstseyoum2021
      @kidstseyoum2021 2 года назад +8

      እነሡ እስኪደርሱ ሀገር መጠበቅ ከቻልን ነዋ ፈጣሪ ከዚህ ጨለማ ያሻግረን

    • @Abametu
      @Abametu 2 года назад +6

      Min ayinet..tadagi..new?!!! Kidusee...Egziabher yibarkih...sirah...simeten...fetinotal...ante...yewunet kistet..neh...lemnwedat hager .yeteseteh wud sitotawa neh...Ewedihalew!!!..

    • @wesgternhotel1093
      @wesgternhotel1093 2 года назад +5

      የኔ አባታ የኔ እንባ ይፍሰስ የእናተ አይቶ ፈጣሬ ይማረን

  • @yonasbishaw4408
    @yonasbishaw4408 2 года назад +357

    ቅዱስ አንተ ልዩ ነህ እመብርሃን ትጠብቅህ አንተ 12 ዓመትህ ለኢትዮጵያ አለቀስክ ሌላኛው በ60 ዓመቱ ኢትዮጵያን ሊያፈርስ ይታገላል ቅዱስዬ እድግ በልልኝ

    • @tiruyeyilma8482
      @tiruyeyilma8482 2 года назад +4

      እውነት ነው በዚህ እድሜው ሲያለቅስ የ60 እና 70ባወቹ ህልማቸው ኢትዮጵያ ን ማፍረስ ነው እስኪ ከቅዱስ ተማሩ

    • @IChangedMyName_123
      @IChangedMyName_123 2 года назад +1

      Ewnet new 😭😭😭😭😭😭

    • @mermeri4100
      @mermeri4100 2 года назад +2

      Yee 60 ametochu emaa Ethiopian eyaslekesewat new.

  • @GAna-iw5ww
    @GAna-iw5ww 2 года назад +192

    ውይ ቅዱስዬ የእውነት አስለቀሰኝ፤ አምላክ ሆይ ለእነዚህ ህፃናት ብለህ ሃገራችንን ሰላሟን መልስልን!

    • @zedgetahun9763
      @zedgetahun9763 2 года назад +3

      Amen Amen Amen 🙏

    • @eskedartessema6318
      @eskedartessema6318 2 года назад

      አሜሜሜሜን እኔም የራበኝ የጠማኝ ይሄ ነው በየቤቱ ስንትልጅ እዳለ ነው በዚህ አይነት...!!

    • @zbhshszhhzv6044
      @zbhshszhhzv6044 2 года назад +1

      በጣም ጉበዝ ልጀ ነዉ አሣዳኪክ ይባራክ

    • @almthehayekebrete3873
      @almthehayekebrete3873 2 года назад

      Amen Amen

    • @MegabayMegaby
      @MegabayMegaby Месяц назад

      አሜንንንንን❤❤❤

  • @habesha2965
    @habesha2965 2 года назад +117

    ይህንን አይነት ህፃን ሳይ ኢትዮጵያ እውነት አንዳለች አረጋግጣለሁ ። ከዚ ልጅ ግለሰቦች አይደለም እኔንም ጨምሮ መላው የሀገራችን ልጆች መማር አለብን🙏🙏 እንወድሃለን እናከብርሃለን❤❤❤

  • @alexlesemie970
    @alexlesemie970 2 года назад +178

    አይዶል ላይ ያለቀስሁበት የመጀመሪያ ውድድር ፈጣሪ በክብር ያሳድግህ ሌላ ቃል የለኝም 💚💛❤️💪

  • @yeshiworkberihun168
    @yeshiworkberihun168 2 года назад +5

    አይድል ላይ ለመጀመሪያ ጊዜ ያስለቀሰኝ ተወዳዳሪ ቅዱሴ የኢትዮጵያ አምላክ ለናንተ ሲል የኢትዮጵያን ትንሳኤ ያቅርበው ተባረክ

  • @assefakessito7436
    @assefakessito7436 2 года назад +164

    ፈጣሪ አሳዳጎህ ሀገርህን ለማሳደግ ያብቃህ። እንደ አንተ ዓይነቱን ፈጣሪ ካበዛልን ኢትዮጵያ ወደ ክብሯ ትመለሳለች። አንተን ወልደው በሀገር ፍቅር ያሳደጉህ ቤተሰቦችህ ይባረኩ።

  • @selamlehagere7692
    @selamlehagere7692 2 года назад +166

    ወይ ቅዱስዬ በምን ቃላት ልግለፅህ የኔ ጌታ 😘❤😘 በሀገር ፍቅር የተገመደ ወይም የተሰራ ማንነት ያለህ ፍፁም ልዩ ልጅ ነህ , እድግ በልልን ውድ ልጃችን 🇪🇹❤😘

    • @tingisttingist3642
      @tingisttingist3642 2 года назад +4

      ኢትዮጵያ💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤😭😭

    • @molaserebe2431
      @molaserebe2431 2 года назад +3

      ቅዱስ እግዚአብሔር ያሳድግህ እኔ ገና ስትጀምረው ነው እንባየ መቋጣጠር ያቃተይ በጣም ነው ያስለቀስከይ እዴት በዚህ እድሜ ኢትዮጵያ ግልጥ አርገህ እዳየኀት ህመሟ ያስለቀስከይ ያተድምጮ እየሰማሁ ይቅርና ኮሚት የተፃፈ እያነበብኩ ንባየ ይፈሳል የሚገርም ነው

  • @dessalegnmuche3096
    @dessalegnmuche3096 2 года назад +53

    የነገ ኢትዮጵያን ተስፍ የሚያሳይ ከውስጥ የሆነ ስሜት የታየበት ገራሚ ኩነት ነው በርታ ቅዱስ።

  • @ayufan3
    @ayufan3 2 года назад +145

    ለማየት ቸኩዬ ነበር
    ከጥላሁን ገሰሰ ቀጥሎ የሃገር ጉዳይ ያስነባው ብላቴና ቅዱስዬ

  • @ስደትመምህሬ-ቸ4ነ
    @ስደትመምህሬ-ቸ4ነ 2 года назад +4

    ሙዚቃ. አልወድም. ነበር. ግን. እየመላለስኩ ነው. እያነባሁ የሰማሁ😓😓😓😓

  • @emuyebaba2743
    @emuyebaba2743 2 года назад +56

    ዳኛው በጣም ምስጋና ይገባሃል "ቅዱሴን ለብቻው እናሰልጥን" በማለትህ
    እንዲህ ነው ለሃገር ለወገን መቆም እናመሰግናለን

  • @derejedandita3468
    @derejedandita3468 2 года назад +30

    እንባዬን መቆጣጠር አቃተኝ ኢትዮጲያ አንቺ እኮ ልዩ ነሽ ቅዱስ እውነትም ቅዱስ ነህ ለኢትዮጲያ ተባረክልኝ እደግልኝ እንዳንተ ያሉትን ፈጣሪ ያቆይልን።

  • @khadijahussein7630
    @khadijahussein7630 2 года назад +237

    ቅዱስዬ አላህ ያሳድግህ እድግ በልልን አንተ በ12 አመትህ ለኢትዮጵያ ታለቅሳለህ ሌላው በ80 አመቱ ኢትዮጽያን ለማፍረስ ይሮጣል መራራ ከዝህ ህፃን ልጅ ብማር ጥሩ ነበር

  • @ፍዘርሉሲ
    @ፍዘርሉሲ 4 месяца назад +7

    እኔ እንባየን መቆጣጠር አልቻልኩም ስቱ አገር ሻጭ ሆዳም በተፈጠረበት ዘመን ይህ ህፃን ልጅ ከየት መጣ እኔ እንጃ ፈጣሪ ይጠብቅህ ገረመኝ የአሁኑ ትውልድ አገሩን ቀርቶ አያቱን አያቅም ልጁ ለእኔ ታምር ነው።

  • @nahomeyene2633
    @nahomeyene2633 2 года назад +60

    እባክህ አምላኬ ሆይ ለነዚህ ህፃናት ስትል የመሪዎችን ልብ አራርተህ ኢትዮጵያችንን አንድ አድርግልን እንባቸውን እንባችንን አብስልን እባክህ በቃ በለን ቅዱሴ ምርር ብዬ እንዳለቅስ አረከኝ የኔ ውድ እደግ !!!!

    • @sebletadesse2030
      @sebletadesse2030 2 года назад +1

      ቅዱስ የአኢትዮጵያ ልጅ እውነተኛ ህፃን ቸሩ ጌታ ኢተዮጵያዊ መልኩን ነብር ዥንጉርጉርነቱን ሊለውጥ አይችልም የተባለው የህይወት ቃል በተግባር ያሳየኸን ነህና ተባረክ የሀገር ፍቅርህን ያፅናልህ በበረከት ያሳድግህ።

  • @woldehab7008
    @woldehab7008 2 года назад +47

    This kid is the face and hope of Ethiopia. May the almighty God give him the strength and wisdom to stand-up for Ethiopia.

  • @mvab3252
    @mvab3252 2 года назад +86

    wOw it’s so powerful 🇪🇹🙏 #ኢትዮጵያ ሲባል ግን የሆነ #ምትሀት አለ :: #ቅድስ 🎉 በርታ ተተኪ ትውልዳችን 🇪🇹💯💪🏽

    • @1hagerachin
      @1hagerachin 2 года назад +2

      Exactly, I wish everyone can experience this feeling. It is really hard to explain. Everytime I hear the name Ethiopia, I get goosebumps and my tears are pouring. What a mysterious nation

    • @mvab3252
      @mvab3252 2 года назад +2

      @@1hagerachin 🇪🇹💯🙏

    • @nigisthaileyeadanechelije120
      @nigisthaileyeadanechelije120 2 года назад +1

      Egzhabeher Yasadghe Tebarke Yene Konjoo

  • @SuSu-ch8np
    @SuSu-ch8np 2 года назад +1

    በጣም ደሰ እምትል ለወደፊት ለሀገር ተስፋ የሚደረግብህ ልጅ ነህ አላህ ያሣድግህ
    እውነት ደጋግሜ ነው ያየሁት እኩል እያለቀስኩኝ ።

  • @sabina4973
    @sabina4973 2 года назад +65

    እግዚአብሔር አምላክ ትልቅ ቦታ ያድርስህ የኢትዮጵያ ትንሣኤ ያቅርብልን

  • @tenagnegashe2941
    @tenagnegashe2941 2 года назад +69

    ይህ ህፃን ድንግል የላከችው ትንሹ መላክ ነው ! ሰው !! እናንተን በሳት እዬለበላባችሁ ነው የፈጣሪ ስጦታ ነው በርታልን የኢትዮጵያ ስጦታ አንበሳዬ!! ቅዱስዬ💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️🙏🙏🙏

  • @ethiosolution8105
    @ethiosolution8105 2 года назад +101

    💚🧡❤️🙏የኢትዮጵያ የዉስጥም የዉጭም ጠላቶች የዚህ ልጅ አምላክ ያጥፋችሁ

  • @zerihunbelete3072
    @zerihunbelete3072 2 года назад +8

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤❤ገና በኢትዮጵያዊነት የሚንገበገብ ትውልድ ይመጣል!!!! ዘረኛ ጉዱ ፈላ

  • @ቲጂየእናቷ
    @ቲጂየእናቷ 2 года назад +39

    እረውው ውይይይ አስለቀሰኝ ፈጣሪ ያሳድግህ የኔ ውድድድድድ ♥️❤️❤️❤️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️የኔ እንባ ይፍሰስ 😭😭😭😭😭😘😘😘😘 እፍፍፍ መቼም እንዳትለዩት እውነት ባላገሩ ቡዙ ልጆች አውጦል ቅዱስ እውነት ድምጹ በጣም ነው ሚያምር ሲያዜም ልብ ይነካል አሰልጥኑት አሳድጉት ትልቅ ሙዚቀኛ ነው ሚሆነው አደራ ባላገሩ ♥️🙏🏿♥️

  • @GiruEnewari
    @GiruEnewari 2 года назад +64

    ወይኔ ቅዱስዬ ምን አይነት አስተዳደግ ነው ያሳደጉህ ቤተሰቦችህ። ተባረክልኝ። አልቅሰህ አስለቀስከኝ😭 አንተን ሳይ የሀገሬ ተስፋ ታየኝ💚💛❤🇪🇹ትንሽዬው ቴዲና ጥላሁን ገሰሰ ነህ😘

  • @ياسرالشحي-ذ7ط
    @ياسرالشحي-ذ7ط 2 года назад +20

    ያንተ እንባ ሳይ ላገሬ ላልቅስ ብዬ ነው የገባሁ ሲጀምር ሰንደቃላማች ሳይ እንባ ይቀድመኛል ፈጣሪ ለነዚ ህፃናቶች ሲል ሰላም ያምጣልን እኔ ላልቅስልህ ወንድሜ እፍ እባክ አምላኬ መርዝ መርዝ ሰዎችን አስወግድልን እንደኛ ሀፂያት ሳይሆን እንዳተ ቸርነት

  • @shewayebekele7393
    @shewayebekele7393 Год назад +1

    ይህ ልጅ የእውነት የኢትዮጵያ ችግር የተሰማው ልጅ ነው አይዞህ።

  • @enanimitikubedada350
    @enanimitikubedada350 2 года назад +101

    እውነት ነው ሀገር እያለን ሀገር ናፈቀን 😭
    ዕንባዬ መቆጣጠር አቃተኝ ... ልብ ይነካል... ቃል ያሳጣል... እደግ እግዚአብሔር ያሳድግህ የኢትዮጵያን ንጋት ለማየት ያብቃህ! ያብቃን 🙏

    • @medi9725
      @medi9725 2 года назад +4

      እኔም ውድ 😭😭😭

    • @mtom1547
      @mtom1547 2 года назад +3

      ፈጣሪ ከሰዉ ቡዳዎች ይጠብቅህ በእዉነት ምክንያቱም ሀገራችን ሳይሆን የሀገራችን ሰዉ በጣም ከባድነዉ ደህና ሰዉ አይወጣብሽ የተባለች ነዉ የሚመሰለኝ በእዉነት እና ፈጣሪ በጥበቡ ያሳድግህ ከፍ ያለ ቦታ ደረሰህ ለማየት ያብቃን!!!!!

    • @ጎጃምሀገሬአላህይጠብቅሽ
      @ጎጃምሀገሬአላህይጠብቅሽ 2 года назад

      😥😥😥😥

  • @gebrebariaw4212
    @gebrebariaw4212 2 года назад +29

    I am just overwhelmed to see a young person for the Love of his country. We have a hope for Ethiopia 🇪🇹! Thank you 🙏🏽

  • @ሀሊማመሀመድ-ተ6ዘ
    @ሀሊማመሀመድ-ተ6ዘ 2 года назад +35

    ክብር እና ምስጋና ለቤተሰቦችህ ቅዱሴ እዳተ አይነቱን ሀገር ወዳዱን ያብዛልን አስለቀስከኝ

  • @toybamuhammed9064
    @toybamuhammed9064 2 года назад +1

    አላህ ሆይ የዚህን ህፃን ስሜት አይተህ የደነዞችን ሸር አክሽፍልንና ሀገራችንን ሰላም አድርግልን

  • @gurshaa1994
    @gurshaa1994 2 года назад +7

    እግዚአብሔር ያሳድግህ ቅዱስዬ ቤተሰቦችህም እንዲህ አድርገው ስላሳደጉህ ክብርና ምስጋና ይድረሳችሁ
    እየዘፈነ በሀገር ፍቅር እንባው እንዲህ ሲወርድ ያየሁት ጋሽ ጥላሁንን ነው ቅዱስ አንተ ሁለተኛ ነህ እደግ ተባረክ ለእኛ ለትልልቆቹ አስተማሪ አነቃቂ ነህ እንባዬን ልቆጣጠረው አልቻልኩም ጥንካሬህንም ወድጄዎለሁ ስሜትህ ቢያስችግርህም ዋጥ አድርገህ ቀጠልክ ጀግና ነህ
    🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️ ባላገሩም ፕሮግራማችሁ ግሩም ነው ቅዱስንም በሙዚቃው ለማስተማር ያሰባችሁት ግሩም ነው

  • @shimelisdinsa2512
    @shimelisdinsa2512 2 года назад +9

    ምን ያህል በህፃናት አእምሮ ውስጥ መባላታችን ተፅዕኖ እንዳሳደረ ማሳያ ነው። ድንቅ ልጅ

  • @truneshtesema6944
    @truneshtesema6944 2 года назад +28

    ቅዱስ ስምን መልአክ ያወጣዋል እግዚአብሔር ከሁሉ ነገር ይጠብቅህ ፣ልዩ ልጅ ነህ።

  • @ዜድስደተኛዋ-ጐ1የ
    @ዜድስደተኛዋ-ጐ1የ 2 года назад +2

    እየደጋገምኩ አየሁህ አትጠገብም እድግ በል እንባዬን መቆጣጠር አቃተኝ አንተ የነገዋ ኢትዮጵያ ተስፋ ነህ❤️❤️❤️

  • @yigezubestyoutub4113
    @yigezubestyoutub4113 2 года назад +6

    ቅዱስ እመብርሃን ትጠብቅህ አንተ 12 ዓመትህ ለኢትዮጵያ አለቀስክ ሌላኛው በ60 ዓመቱ ኢትዮጵያን ሊያፈርስ ይታገላል ቅዱስዬ እድግ በልልኝ

  • @temesgenyeshanew9883
    @temesgenyeshanew9883 2 года назад +70

    ኢትዮጵያውያን ወላጆች በሙሉ ልጆቻችሁን ስለ ሃገር መልካም እና ጥሩ ነገሮችን እያስተማራችሁ ካሳደጋችሁ በእርግጠኝነት በአዲሱ ትውልድ ኢትዮጵያ ከፍ ብላ የምትመጣበት ጊዜ ይመጣል::እግዚአብሄር አብዝቶ እድሜ እና ጤና ይስጥህ ያሳድግህ::❤️❤️❤️

  • @janejone3301
    @janejone3301 2 года назад +3

    የኔ ጌት እግዚአብሔር ያሳድግህ የነገዋ ኢትዮጵያችን ተረካቢ ነህና በፅናት አቆይቶ ያሳድግህ ተባረክ

  • @nikotekabe5702
    @nikotekabe5702 2 года назад +1

    ተባረክ የኔ የሃገር ተስፋ እኛ በዘር እየተባላን ህጻናትን አሰቃየን እባካችሁ ውድ ኢትዮጵያውያን ይብቃን የዝህ ህጻን እንባ ያስማማን

  • @Ismaeldo
    @Ismaeldo 2 года назад +6

    ቃላት የለኝም ፈጣሪ ይባርክህ እንደ አንተ አይነት ሀገሬ ኢትዮጵያ ስላላት ኮራሁብህ በርታ

  • @kebebushabebe839
    @kebebushabebe839 2 года назад +11

    ውይ ቅዱስዬ የኔ ጌታ 😭😭😭😭 ምን ላድርግሕ ተስፋችን እናተ ናችሁ ለናተ ሲል ፈጣሪ ሐገራችንን ይጠብቅልን ትልቅ ልብ ትልቅ ፍቅር ይታየኛል አንተ ውስጥ በርታ ልጄ 😭😭😭😭💚💛❤💚💛❤

  • @elipaper8762
    @elipaper8762 2 года назад +15

    This kid will be a king of Ethiopian music
    May God bless you, I see my beloved country Ethiopia through this child ❤❤❤

  • @bellotv27
    @bellotv27 2 года назад +8

    ፈጣሪ ያሳድግህ እንደዚ በሀገር ፍቅር የወደቀ ልጅ ማየት መታደል ነው😍❤ አስለቀስከኝ🙏🙏 ባላገሩ ቲቪ👍🙏🙏🙏

  • @Abawtes
    @Abawtes 2 года назад +25

    the first time i heard this music from Teddy Afro I cried, and now when this boy playing it, I cry. May the passion and feeling of this boy spread over the heart and sprit of we all Ethiopians.

  • @hibestessayas104
    @hibestessayas104 2 года назад +7

    Kidusye!!! You made me crying & goosebumps all over my body...! You're anointed...💚💛❤️🙏🏽🙏🏽🙏🏽
    May God bless you!!

  • @hiwotehiwote3594
    @hiwotehiwote3594 2 года назад +26

    ቅዱስዬ እንደስምህ ቅዱስ ነህ ፈጣሪ ሰላምህን ያብዛልን ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @solmak2457
    @solmak2457 2 года назад

    አላስታውስም ግ ን የሆነ መጸሀፍ አንብቤ ነበር አንድ ስው ሚውልደው ሌላ ስው ያልኖረውን ዕድሜ ለመኖር ነው ሚል ነበር እና ቅዱስ ያኔ አንድ ጅግ ና ያባት አርበኛ ለሀገር ብሎ የተስዋ ውን አድሜ ለምኖር የትፈጠረ ምርጥ ኢትዮጲዊ አርበኛ ነህ በጣም አመስኝሃለሁ ፡፡ እደግልን ብቻ ማለት ፈልጋልሁ

  • @yohannisdinku4383
    @yohannisdinku4383 2 года назад +25

    ፈጣሪ ያሳድግህ ምነው ሁሉም እንዳንተ የሀገሩ ፍቅር ቢገባው ፈጣሪ ይጠብቅህ እውነትም ቅዱስ👌👌👌🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-li3bg8yt7m
    @user-li3bg8yt7m 2 года назад

    አሥተያዬታችሑ ሁሉ ያንሥበታል ይኸ መገለጫ የለዉም እፁብ እፁብ ድንቅ የእግዚአብሔር
    ተሠጥኦ እድግ በልልኝ የኒ እንቁ

  • @litzprotacio5708
    @litzprotacio5708 2 года назад +47

    ሶፌ ተባረክ ከመቀመጫክ ተነስተክ ነው ያጨበጨብክለት ክብር ይስጥክ ሶፌየ

  • @tigistbalew8913
    @tigistbalew8913 2 года назад

    የኔ አብሮ ማልቀስ የኔ ጌታ እደግልን የኢትዮጵያ ትንሳኤ በናንተ በታዳጊዎች እምባ ተመልሶ ያምጣልን

  • @sofyabm2178
    @sofyabm2178 2 года назад +33

    ልጆች በመጫወቻ ሰአታቸው እንዲህ የሀገር ነገር ወጥሮ እንዲይዛቸው ምታስጨንቁ ባለስልጣናት የኢትዮዽያ አምላክ ይፍረድባችው ኢትዮዽያ ነይ😢😢😢

  • @emebetmelese1544
    @emebetmelese1544 2 года назад

    ምንም ቃላት የለኝም ምን ልበልህ አንተን የወለደች እናት ምንኛ ታደለች ተባረክልኝ

  • @beyonkab7865
    @beyonkab7865 2 года назад +23

    Omg this little boy has a stunning voice,big heart & his level of understanding about his country love,unity,& patriotic what can we say God bless you! and I hope the current backward politician will learn something from the children!

    • @Abawtes
      @Abawtes 2 года назад +1

      TRUE! a big lesson for primitive politicians!

  • @sara-sq4fe
    @sara-sq4fe 2 года назад +1

    ባንተ እንባ ቅዱዬ ኢትዮጵያን አየኋት የእናቶችን እንባ አሰብኩ አንተ እንዲህ ስቃይ ያነቀህ እናቶች እንዴት ይሆኑ የኢትዮጵያ አምላክ ትልቅ ያድርስህ

  • @solomondemissiea1230
    @solomondemissiea1230 2 года назад +23

    WHAT LOVE FOR THE MOTHERLAND IS ALL ABOUT !!!!! Salute the little KIDUS !!!!

  • @እውነትሁሌምእውነትነው

    እግዚአብሔር ይባርክህ ሌላ ምንይባላል ተባረክ እመቤቴ ድንግል ማርያም ትከተልህ ቤተሠቦችህን እግዚአብሔር ይባርክልህ🙏🙏🙏

  • @solianasoliana4052
    @solianasoliana4052 2 года назад +14

    ሙዚቃው እንደወጣ ለቀናት ደጋግሜ እየሰማሁ ነበር ጭንቀቴን የኢትዮጵያዬዬን ፍርሀት ብሶት በለቅሶ የምወጣበት የነበረው ቅዱስዬ ዛሬ እንደገና ያንሰ መንፈስ በበአል መለስክብኝ 😭😭😭

  • @mesnekohuledawit2546
    @mesnekohuledawit2546 2 года назад +3

    ❤️❤️❤️❤️❤️❤️ቅዱስ አንተ ነኸ የባላሩ የኢትዮዽያ ኮከብ ምንም ቃላት የለኝም አንተ ውስጥ ያለውን የሀገር ፍቅር ሁላችንም ውስጥ ይጋባብን🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️

  • @emubekl46
    @emubekl46 2 года назад +8

    የኢትዮጵያ. ፈጣሪ. ቸሩ እግዚአብሔር. ጥላ ከለላ ይህንን በፍቅር በሞገስ ያሳድግህ የኔ ጀግና

  • @FatumaSeid-d7m
    @FatumaSeid-d7m Месяц назад +1

    ጎበዝህፃንነጭወረቀትአላህያሣድግህ

  • @ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ዘ7ፈ

    በፈጣሪ ስም ጨረሼ ማየትም ሆነ መስማት አቃተኝ እራሴን መቆጣጠር ሁላ ነው ያቃተኚ እኔ የአረብ ሀገር ሰራተኛ ነኝ ያገሬ ናፍቆት እና ህመም በውጤ እያለ ይህ ብላቴና ይህን ያህል ስሜታዊይ ሆኖ ሳይ የኢትዮ ልጅ መሆኔን ሳይ በቃ ምን ብየ ልናገር እናንተ ጨርሱት ኢትዮጵያዊያን ብቻ በጠቅላላው እድግ በልልን በመልካም ስነ ምግባር ኢትዮጵያዊነት ምን እንደ ሆን አሳውቀው ላሳደኩህ ቤተሰቦችሁ ብሎም ለመምህሮችህ ታላቅ ምስጋ አቀርባለሁ ኡፍፍፍፍፍፍ ደስታ ለቅሶ ተደበላለቀብብ

  • @bayoushtegegne2880
    @bayoushtegegne2880 2 года назад +8

    ቅዱስ እንደ ስምህ የኢትዮጵያ የተሰጠህ ቅዱስ ነህ። እግዚአብሔር ያሳድግህ።

  • @mebratl.abraha5022
    @mebratl.abraha5022 2 года назад +11

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 አይዞህ ልጄ❤ አገራችንን የሰጠን እግዚአብሔር ነዉና ማንም አያፈርሳትም! ዉድድ ነዉ የምናደርግህ🥰🥰🥰🥰🥰👍

  • @abeabe8301
    @abeabe8301 2 года назад +7

    I cried the beginning to the end. Wow!! This boy is unbelievable!! God bless him!! ❤️❤️❤️

  • @astertefera9167
    @astertefera9167 2 года назад +12

    ወይ ቅዱስ እንዳንተ አይነቶችን ያብዛልን :: እንባ በእንባ አደረከን ያለቀስክላት ኢትዮዽያን በደስታ አግኛት እኛንም እንድናይ ያድለን እደግልን ::

  • @fatumdoha1875
    @fatumdoha1875 2 года назад +6

    የሚገርም ልጅ ነው ከልቡ ተፈጥሯል እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ ፈጣሪ ኢትዮጵያን ይባርክ

  • @rozasebru103
    @rozasebru103 2 года назад +2

    ቅድስ እድግ በልልኝ እግዚአብሔር ትልቅ ቦታ ያድርስህ በጣም የሚትገርም ልጅ ነህ እኔ እያለቀስኩ ነው የሰማውት ዋው ተባረክ🙏🏾🙏🏾🙏🏾🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @hailemariamayalew8096
    @hailemariamayalew8096 2 года назад +5

    አንተ ትክክለኛ የአባቶቻችን ልጅ እንጅ የዘመኑ ልጅ አይደለህም እግዚአብሔር ያሳድግህ።ኢትዮጵያን እንዳከበርካት ክበርልኝ

  • @malefiaabebe4389
    @malefiaabebe4389 2 года назад +4

    ውይ ልጄ የኔ ልዑል የኛ ሀጢያት ላንተ እንባ እኛስ ብናለቅስ ይገባናል እድግ እድግ እድግ በልልኝ ልጄ እንኳንም ተወለድክ እውነትም ቅዱስ እኔስ ልማዴ ነው ማልቀስ አንትን እያለቀስ ማየት ደግሞ እንዴት ከባድ ነው ፀጋው ይብዛልህ ቅዱሴ እንኳን ተወለድክ

  • @michalehailu6439
    @michalehailu6439 2 года назад +2

    fetari Hagerachn selam yadrglen 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹

  • @yemisrachyohannes962
    @yemisrachyohannes962 2 года назад +46

    መራራ ጉዳና ባለበት አገር እንዲህ ለኢትዮጲያ የሚያነባ ትውልድ ማየቴ እጅግ አድርጌ እግዚአብሔርን አመስግናለሁ!! ትውልዱ ኢትዮጵያን ከፍ ያድርግ!!

  • @kiyakiya7156
    @kiyakiya7156 2 года назад

    በስመአም የሀገሩ ፍቅር በዚ እድሜው ምንኛ መታደል ነው በማርያም አቦ ያሳድግህ❤❤❤❤❤❤❤💚💛❤

  • @tirumidiya3815
    @tirumidiya3815 2 года назад +15

    ዉይ በባለ ሀገሩ ዉድድር ያለቀስኩበት የመጀመሪያ ጊዜ በዚህ ልጅ እድግ በል ቅዱስ

  • @zkebede8763
    @zkebede8763 2 года назад +1

    እግዛብሄር ይባርክ እድግ በልልን የሀገራችን ህፃናት ፈረደባቸው እንዲህ እያዬ ስያድጉ እባክህአምላክ ስለነዚ ህፃናት ስትል ማረን 🙏🙏💚💛❤️🙏🙏🙏🙏

  • @tibkaabate6068
    @tibkaabate6068 2 года назад +3

    አብርሽ ልክ ናችሁ የአድዋ ጊዜ እንጂ የአሁን ትውልድ ላይ እንዲህ አይነት ልጅ ማየታችን ሰለነገዋ ኢትዮጵያ ተሰፋ እናረጋለን

  • @እግዚአብሔርፍቅርነውሚዲያ

    የኔ ጣፍጭ እንባዬ ይረገፍልህ ከፋዎች እንዲህ ያስለቅሱናል ግን ድል አድራጊው አምላካችን እግዚአብሔር ያችን የምንናፋቃትን ኢትዮጵያን ያሳየናል የትንሳኤዎ ተረካቢዎች ህፃናት እደግልን

  • @mandefrodesta8618
    @mandefrodesta8618 2 года назад +6

    እኔንም አስለቀሰኝ፤ ፈጣሪ የእኛን ክፋት ሳይሆን ስለህፃናት ብለህ ሃገራችንን በምህረትህ ጎብኛት!!!🙏

  • @Eteiopishahshdgd-rl3vn
    @Eteiopishahshdgd-rl3vn Год назад +1

    አገራችንንስላምያርጋትወድሜበጣምጎበዝ ነህ

  • @habihabesheya1128
    @habihabesheya1128 2 года назад +19

    አልቅስህ አስለቀስከኝ 😭እግዚአብሔር ያሳድግህ ሌላ ምን ይባላል እውነት ኢትዮጵያ የምታደሙ ስወች የዚህ ልጅ እንባ ብቻ ይፍረድባችሁ አቦ

  • @ga3775
    @ga3775 2 года назад +1

    ቅዱስ ገደልከን እኮ ምን እንላለን እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ እማማ ኢትዮጵያ እግዚአብሔር ያስብሽ እግዚአብሔር ሆይ ለነዚህ ህጻናት ስትል ይቅር በለን ሶፊ ዛሬ ውስጤን ነው የበላኝ ቃላት አጥተህ ቆመህ በአክብሮት የስጠህው አስተያየት እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ሁላችሁም ተባረኩ

  • @eskedartessema6318
    @eskedartessema6318 2 года назад +7

    ይህ ልጅ በ ሀገር ስሜት ውስጡ በጣም ተነክቷል💔💔😭😭😭😭😭 እናቴን አስታወሰኝክኝ ትክክል አብርሀም የዛንግዜ ያለ ነው የሚመስለው:: እንዴት አርገህ አስቀመጥከው:: በጣም ጥሩ ሀሳብ ነው ለብቻው ቢሰራ
    እኔም የናቴን ስራ አለ ጋሽ ጥላሁን የ ተጫወተው ግጥም እና ዜማ የናቴ ነው ስ ለሀገር:: አብርሀም
    ይህ ልጅ ቢጫወተው ደስ ይለኝ ነበር. ...!! በ ደምና በ ስጋው ውስጥ ነው የሀገር ፍቅር የገባው አብርሀም:: አንተም ከዚህ በፊት በሰራህው ስራህ ውስጥ አስገብተህዋል ከ ስንት ግዜ በሇላ ተለቆ ሰማሁት መንግስት አፍኖት የነበረው ስራህ ውስጥ:: ደስታዬ ለመግለፅ እቸገራለሁ!!

  • @meselechfeyessa1226
    @meselechfeyessa1226 2 года назад

    ቅዱስ 💚💛❤🙏የኔልጅ እንዴት ልግለፅህ😭😭😭😭😭የኔልጅ አንተ በዝች ጢኒጥ እድሜክ ኢትዮጵያን እንዲህ ስትገልፅ ት😭😭😭ምንልበልህ ፈጣሪ ከፍታ ላይ ያስቀምጥ🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰👏👏👏👏👏👏

  • @girmatube551
    @girmatube551 2 года назад +11

    Big respect to the 3 Judges 🙏. So human, professional and matures personality 💚💛❤️

  • @dir204
    @dir204 2 года назад

    እውነትም እንደስምህ ቅዱስስስስስስ የተቀደስህ ተባረክክክክ እደግ♥♥♥♥♥♥♥♥♥ ከዘር የፀዳ ቤተሰብ ያሳደጉህም ይባረኩ

  • @almazshibeshi6132
    @almazshibeshi6132 2 года назад +6

    ጌታ ትልቅ ቦታ ያድርስህ በአንተ እድሜ ለእምዬ ኢትዮጵያ እንደዚህ ያለህን ፍቅር ማየት ልብ ይሰብራል እኔንም ስሜት ውስጥ ከተተኝ እደግ ተመንደግ ልጄ ክፉ አይንካህ ለኢትዮጵያ ተስፋ ነህ የአንተ አይነቱን ህፃናት ያብዛልን ::

  • @hanabehani8082
    @hanabehani8082 2 года назад

    ቃላት የለኝም እደግልኝ ! ኢትዮጵያ እናት ሀገሬ ለልጆቻቸው. ስትል አምላከ እስራኤል አለው ይበላት

  • @joinmezgebu9490
    @joinmezgebu9490 2 года назад +11

    ጀግና ልጅ በጥበብ ያሳድግህ በጣም ትለያለህ❤❤❤❤🙏🙏🙏

    • @wesgternhotel1093
      @wesgternhotel1093 2 года назад

      ፈጣሬ ስለእፃናቱ ብለክ ኢትዮጵያን አስባት

  • @zemaryam
    @zemaryam 2 года назад

    የኔ ቆጆዎ እድግ በል ክብር ለወላጆችህ አንተን ላሳደጉ ቤተሰቦችህ በጣም አከብራለው

  • @hananaliebrahim6250
    @hananaliebrahim6250 2 года назад +16

    ቅደሥየ ፈጣሪ ያሣድግህ ሌላ ምንም ቃል የለንም ለአንተ ሢል ሀገራችንን ሠላም ያድርግልን

  • @rohimamohamed5620
    @rohimamohamed5620 Год назад +1

    የኔጌታ በተስ አለቀስኩ የምሬን ነው ወላሂ አላህ ያሳድግህ የኔጌታ

  • @user-rc3qe8lb4x
    @user-rc3qe8lb4x 2 года назад +4

    የሚገርም የሚገርም ታዳጊ ወጣት ኢትዮጵያውያችን በዘመናት ሁሉ ማህፅነ ለምልም ናት ይሄ ወጣት አንድ ነው እግዚያብሄር ሞገስ ይብዛለት::

  • @ኢክራምሰይድ-ወ4ቸ
    @ኢክራምሰይድ-ወ4ቸ 2 года назад

    በጣም ነው ያለቀስኩት የሙዚቃ አድናቂ አይደለሁም ግን ስለሀገሩ ስሜታዊይ ሲሆን አስለቀሰኝ

  • @ኢትዮጵያዊነትኩራት
    @ኢትዮጵያዊነትኩራት 2 года назад +12

    ኢትዮጵያዬዬ እህህህህ መድሀኔዓለም እባክህ እርዳህ እህህህ

  • @getnetalemu1708
    @getnetalemu1708 2 года назад

    እግዚአብሔር አምላክ ያሳድግህ በርታ እንድህ ያሉ የሀገር ፍቅር ያለው ሰው ነው የጠፋው እና ቅዱሴ እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @ማሂነኝየአፄዎቹ
    @ማሂነኝየአፄዎቹ 2 года назад +5

    ስምን መልዓክ ያወጣዋል አሉ ዕውነትም ቅዱስ በጣም ልዩ ነህ እግዚአብሔር ያሳድግህ የኔ ውድ ❤

  • @emumistr7760
    @emumistr7760 2 года назад

    የኔ ልዩ ምንም ማለት አልችልም ምርጥ የኢትዮጲያ ልጂ እደግ ተመደግ ብዙ ነገር ተምሬ አለሁ ከአንተ ልጂ ቅዱስ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤👌👌👌👌👌👌👌

  • @alemadugna6691
    @alemadugna6691 2 года назад +11

    እግዝአብሔር ያሳድግህ የሁላችንንም እምባ ነው መድረክላይ ያፈሰስከው

  • @selamawitzewdu4341
    @selamawitzewdu4341 2 года назад

    በስመአም የዚህን ልጅ ሀገር መውደድ ማልቀስ በዚህ እድሜ በእውነት ልዩ አስተዳደግ ነው በመጀመሪያ መመስገ ያለባቸው ቤተስቦቹ ናቸው ደግሜ ደጋግሜ ባየሁት ቁጥር በጣም አለቅሳለውም እጸልያለው ምናል ለነዚህ ህጻናት ብሎ ሀገሬን ቢምርልኝ ብዬ እላለሁ እኔም ያቺን የድሮዋን ኢትዮጵያ በርበሬ ሲፈጭ እስኪ ለጎረቤቶቼ መጀመሪያ ይቅመሱ እየተባለ የምንሰጣጥበት እንጀራ እኛ ቤት ከሌለ ከዛኝው ቤት አምጥተን እምንበላው ጤፍ ቢያልቅ ስታሰፈጪ እወስዳለው ተባብለን ያሳደጉን ጡት የጎረቤታችንን ጠብተን ያደግንበት ሀገር መንገድ ላይ ጥፋት ስናጠፋ እንደ ልጆቻቸው የሚቀጡን ያቺ ትናፍቀኛለች በእውነት ይመለስልን ዘንድ እኛ አብዝቶ መጸለይ እና ጎረቤታችንን ማክበር መውደድ ይጠበቅብናል በግድ ፍቅር እንዲመጣ ቡና ጠጡ ምሳ ባይኖርም እንጀራ በበርበሬም ተካፍሎ መብላት እውነት በመጠጋጋት እንመልሳት ውዷን ሀገራችንን በእግዚአብሔር

  • @elizabethketema7740
    @elizabethketema7740 2 года назад +4

    የቅዱስ አገር ወዳድነት ደግሞም የዳኞች መልካምነት የኛ የተመልካቾች በስሜቱ መነካት ብቻ ሁሉ ውስጥ ይነካል!