ጭርት እና ቋቁቻ የሚመስሉ የቆዳ ችግሮች | የጭርት እና ቋቁቻ መዳኒቶች | Dr. Seife || ዶ/ር ሰይፈ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 17 сен 2024

Комментарии • 609

  • @ateeakapptube5393
    @ateeakapptube5393 2 года назад +69

    ወላሂ ስሜቱ በጣም ከባድ ነው ለመግለጽ ለራሱ ይከብዳል
    🌹 አቱ አዛኝ ነቢይ
    🌹አንቱ የሁሉ በላጭ
    🌹አንቱ የፍቅር ተምሳሌት
    🌹አንቱ የአደም ልጆች የበላይ ፈርጥ
    🌹አንቱ የሚስኪኖች አባት
    🌹አንቱ የወጀለኛ አማላጅ
    🌹አንቱ የአላህ ወዳጅ
    🌹አንቱ የዕዝነት ነቢ
    🌹አንቱ ያለም ብረሀን
    🌹አንቱ የነብያት መደምደሚያ
    የአላህ ሰላት ና ሰላም በአቱላይ ይሁን ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያረሱለላህ🌹🌹ፖሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብይሁኑ✍️

  • @user-yn3pl7sv3r
    @user-yn3pl7sv3r 2 года назад +20

    ብዙ ነገሮችን በአጭር ደቂቃ በሚገባን መልኩ የማስረዳት ችሎታ አለህ ለኔ 1ኛ ነክ👌💯

  • @enuyebekele1133
    @enuyebekele1133 2 года назад +21

    የጋን መብራት ሳትሆን ዕውቀትህን ሳትሰስት ስለምታጋራን ጤና ከረጅም ዕድሜ ጋር ይስጥህ ዶክተር መልካም ሰው ነህ፡፡

    • @tsihon4330
      @tsihon4330 2 года назад

      አዲስ አመትን አንድ ላይ ቤተሰብ ሆነን እናሳልፍ👇👇👇
      ruclips.net/channel/UCZ5MYIFzEJRTqxNymsqWidQ

  • @gelilagetachew556
    @gelilagetachew556 2 года назад +68

    በጣም የማከብርህ እድሜ ከጤና ጋር ተመኘዉ ዶክተር ክፋ አይንካህ

    • @Dr.SeifeWorku
      @Dr.SeifeWorku  2 года назад +6

      አመሰግናለሁ

    • @tsihon4330
      @tsihon4330 2 года назад +1

      አዲስ አመትን አንድ ላይ ቤተሰብ ሆነን እናሳልፍ👇👇👇
      ruclips.net/channel/UCZ5MYIFzEJRTqxNymsqWidQ

    • @ፋጢማኢትዮፕያ
      @ፋጢማኢትዮፕያ 2 года назад +1

      ዶክተር በጣም አመሠግን አለሁ እዉቀትን ይጨምርልህ እኔ እጄ በጣም ያሣከኝ እና ዉሀ ይይዞ ሣፈርጠዉ ይለጋል በጣም ያሣካል እና ምን እደሆን አላዉቅም

    • @ፋጢማኢትዮፕያ
      @ፋጢማኢትዮፕያ 2 года назад +1

      ምን ማድረግ አለብኝ

    • @salaamzabeel7510
      @salaamzabeel7510 2 года назад

      @@Dr.SeifeWorku Dr kukucha mibalewe albge 🥺🥺🥺🥺

  • @Ayall12
    @Ayall12 2 года назад +6

    ዶክተር እናመሰግናለን በጣም ጠቃሚ መልእክቶችን ስለምታሳውቀን እራሳችንን እንድንጠብቅ ይረዳናል

  • @romiegebreselassie3108
    @romiegebreselassie3108 2 года назад +6

    አንተ መልካም ሰው ተባረክልኝ❤🙏

    • @tsihon4330
      @tsihon4330 2 года назад

      አዲስ አመትን አንድ ላይ ቤተሰብ ሆነን እናሳልፍ👇👇👇
      ruclips.net/channel/UCZ5MYIFzEJRTqxNymsqWidQ

  • @user-wj5rt6ek8n
    @user-wj5rt6ek8n 2 года назад +15

    ዶክተር የሁል ጊዜ ተከታይህ ነኝ እዳታልፈኝ የግንባር ያንገት የአይን ስር መሸብሸብ ሚያጠፋ ክሬም ካለ ብትነግርኝ ደስ ይለኛል እኔ መጀመሪያ ቡጉር ነበርብኝ ለብጉር የተቀባሁት ክሬም ነው ይሁሉ ችግር ያመጣብኝ ስደትም ሙቀቱም ተደራርቦብኝ ነው እድሜዬ ደርሶ አይደለም መፍትሄ ካለ ንገርኝ ወይም ቭድዮ ስራልን የብዙዎቻችን ችግር ስለሆነ ከይቅርታ ጋ

    • @Dr.SeifeWorku
      @Dr.SeifeWorku  2 года назад +8

      እሺ ቪዲዮ እሰራለሁ።

    • @user-vo6of6xx2f
      @user-vo6of6xx2f 2 года назад +1

      እኔም አለው ያለ እድሜ 🥺

  • @zelekashlulseged9795
    @zelekashlulseged9795 2 года назад +6

    ሰላም ዶ/ር በጣም ግልጽ ማብራሪያ ስለምትሰጠን እናመሰግናለን ፣ የኔ ጥያቄ በቆዳዬ በተለይ ጡት ስር የሚወጡ ጥቋቁር ነገሮች መፍትሔ ብትነገረን አንዳንድ ሰው ላይ ፊትም ላይ ይወጣል።

  • @እናቴናልጄለኔጥንካሬዬብር

    ዶክተር በጣም እናመሰግናለን እውቀቱን ከዚህም በላይ ያብዛልህ የቋቁቻ መድሀኒቱን ከኮሜት ስር ብታስቀምጥልን እደኔ በቋቁቻ የተቸገረ ሰው እዳለ እርግጠኛ ነኝ ካ10 አመት በላይ ሆነኝ

  • @ስደተኘዋነኝ
    @ስደተኘዋነኝ 2 года назад +7

    ዶክተር እዉነት እግዚአብሔር አምላክ ጥበብን ያብዛልህ እዉቀትን ከዝህ በላይ ይግለጽልህ።
    በጣም ብዙ ነገር እዉቀት አግቻለሁ ።

    • @Dr.SeifeWorku
      @Dr.SeifeWorku  2 года назад

      አመሰግናለሁ

    • @የእታግዬልጅ
      @የእታግዬልጅ 2 года назад +1

      @@Dr.SeifeWorku ሠላም ላንተ ይሁን ለጮቅ የምሆን ነገር ብትነግረኝ

    • @tsihon4330
      @tsihon4330 2 года назад

      አዲስ አመትን አንድ ላይ ቤተሰብ ሆነን እናሳልፍ👇👇👇
      ruclips.net/channel/UCZ5MYIFzEJRTqxNymsqWidQ

  • @serkalemserkalem4867
    @serkalemserkalem4867 2 года назад +3

    አተን አለማድነቅ ነፉግነት ነዉ እጅግ በጣም እናመሰግናለን🙏😍

  • @tebabe
    @tebabe 2 года назад +19

    2015🌻 ሰላም ብቻ ያድርግልን አሚን በሉ🤲
    እናመሰግናለን ዶክተር 👍👍🌹🌹🌹

  • @user-gd7if1sy6c
    @user-gd7if1sy6c 2 года назад +3

    በጣም ስፈልገው የነበረ ትምህርት ነው አናመሰግናለን ዶክተር 🙏

  • @rittaabuanzeh1202
    @rittaabuanzeh1202 2 года назад +2

    እናመሠግናለን ዶክተር ተባረክ እ/ር ያገግሎት ዘመንክን ይባርክል

  • @ivomobile7846
    @ivomobile7846 2 года назад +1

    እንኳን ደህና መጣህ ዶ/ር ሰለምሰጠን መርጃ እናመሰግናለን 🙏 ማርያምን ዶክተር ሲያሳሰበኝ የነብር ነገር ነው ያነሳህልኝ ከልቤ አመሰግናለሁ🙏🥰ካመት በፊት አጄ ላይ እደማሳከክ አድርጎ ጀምሮኝ ነበር ከተወሰነ ጊዜ በዋላ ጠፋ ከዛ እንደገና ማሳከክ ጀመር ብዙም ሰፊ አይደለም የሚቀባ መዳኒት ካለ ብትነግር ዶ/ርየ አመሰግናለው🥰

  • @ስደተኛዋብላቴናነኝየድንግ

    እንኮን ደህና መጣህልን ዶክተርዬ እናመሠግናለን👏❤️

  • @yedingilmeriyamlijnegn4442
    @yedingilmeriyamlijnegn4442 2 года назад +1

    Enameseginalen Doktorachin wandimachin enwedalen tebark egzabher ermena ka xena yi xabiqiq Berta 🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @ledyaethiopiayoucome8287
    @ledyaethiopiayoucome8287 2 года назад +1

    دكتور ሁሌም እየተከታተልኩህ ነው በጣም እናመስግናለን እንድሜና ጤና ይስጥህ በርታ

  • @salihatube8511
    @salihatube8511 2 года назад +4

    ዶክተርዬ ምርጥ ትምህርት ነው በርታልኝ

  • @mesi16-91
    @mesi16-91 2 года назад +2

    በጣም አከብርሀለው ስለምታካፍለን መልካም ነገሮች እናመሰግናለን😇🙏

  • @mamishatube2301
    @mamishatube2301 2 года назад +1

    ዶክተር በጣም ጥሩ ትምህርትነው አንተም አገላለጽህ በጣም ምቹና ውብነው አድሜ ከጤናጋ እመኝልሃለሁ

  • @kaftanewemail395
    @kaftanewemail395 2 года назад +2

    እንኳን አደረሠህመርጥ የጤና መምህራችን❤

    • @madinamadina953
      @madinamadina953 2 года назад

      እኔ የቆዳ በሼታ ይዞኛል ሠዉነቴን ሁሉ ወረረዉ ምን ይሻላል ዶክተር

  • @desalegnAlemu-sr1et
    @desalegnAlemu-sr1et 3 месяца назад

    እናመሰግናለን ጥሩ መረጃ ነው ያገኘነው የበለጠ ጠይቆ ለመረዳት መደወል ይቻላል

  • @kidusyemariyamlej4310
    @kidusyemariyamlej4310 2 года назад +3

    እግዚአብሔር ያክብርህ እድሜ ፀጋውን ያብዛልህ ወንድማችን

    • @Dr.SeifeWorku
      @Dr.SeifeWorku  2 года назад +1

      አመሰግናለሁ

    • @RabiaEndris-uu5xq
      @RabiaEndris-uu5xq Месяц назад

      የቆዳበሽታነበረብኝ ካሁንበፊትታክሜ ነበርግንአሁንእየሠፋመጣ ምንላድርግ ዶክተር ምክርስጠኝ

  • @zeynabsurur9455
    @zeynabsurur9455 2 года назад +1

    እናመሰግናለን ዶክተር

    • @zeynabsurur9455
      @zeynabsurur9455 2 года назад

      ዶክተር እኔ ፀጉሬ ጫፉ ደረቅነው ሳበጥረው በጣም ይሰባበራል ካላስቸገርኩህ መፍቴ ካለህ

  • @tgistlove5653
    @tgistlove5653 2 года назад +1

    እንኳን ደናመጣህ እናመሰግን አለን ዶ/ር

  • @wubityedemufireenegh5601
    @wubityedemufireenegh5601 2 года назад +1

    በጣም ግራምና ጠቃም ነገር ነዉ ኢናመስግናለን ተባርክልን ሃገራችን ሰላም ያድርግልን ኢትዮጵያዊን በሙሉ ኢንኩዋን ለዘመኑ ማብቂያ ለዘመኑ መቨረሻ በሰላም አደረሳቹ አድሱ አመት ከሃዘን ከለቅሶ ከጦርነት ሃጋረችን የታርፍበት ይሁንልን

  • @belayneshamare4137
    @belayneshamare4137 2 года назад +1

    Thanks dr 🙏🙏🙏

  • @nebamako1155
    @nebamako1155 Год назад +18

    እኔ የ10ኛ ክፍል ተማሪ ነኝ ዶክተር መሆን ነው ምፈልገው ።ዶክተር ተማሪ እያለህ ስንት ሠአት ነበር የምታጠናው? እኔም እንዳንተ ዶክተር እንድሆን ደሞም ከበፊቱ ፍላጎቴ ጨምሯል። ፈጣሪ ካለ አንተን ተክቼ እኔ ሰራለው።አመሠግናለው!!!!!!

    • @Dagi379
      @Dagi379 9 месяцев назад +1

      fetari yrdak

    • @almazgeze5465
      @almazgeze5465 9 месяцев назад

      😂😂😂😂❤❤❤

    • @ALHID0921
      @ALHID0921 3 месяца назад +1

      ባላማህ ያድርስህ

    • @MadinaMohammed-ir1ff
      @MadinaMohammed-ir1ff 3 месяца назад

      ይሳካል ዋናው መጠከር ነወ

  • @lemlemmelese1247
    @lemlemmelese1247 2 года назад +1

    በጣም ጠቃሚ ትምህርት አግኝቻለው አመሰግናለው በርታ።

  • @mebirtaedise373
    @mebirtaedise373 2 года назад +1

    በጣም እማከብርህ ሰው። እድሜ ከጤና ጋር ተመኘሁልክ

  • @ethiopia4083
    @ethiopia4083 2 года назад +1

    እናመሰግናለን ዶክተር ከዚህ ጋር አያይዘህ ስለ ሽታ ስለሚባለው የቆዳ ችግር ብትነግረን ደስ ይለናል

  • @ansuwar9444
    @ansuwar9444 2 года назад +1

    ሁለተኛውና መጨረሻ አላይ የጠቀስከው አሁለታ ወጥቶብኛል ዛሬ ሳየው ሰፍቷል ዶ/ር እናመሰግናለን ስንት ቦታ ፈልጌ ያጣሁትን ነው የተናገርከኝ!

  • @MakkahT-k4l
    @MakkahT-k4l 2 месяца назад

    ጀዛከላህ ዶክተርዬ❤

  • @meseretbekolo4425
    @meseretbekolo4425 2 года назад +1

    ረጂም ዕድሜና ጤና ይስጥህ 🙏🙏

  • @happya-r4i
    @happya-r4i 2 года назад

    በእውነት በብዙ ተባረክ ዘመንህ ይባረክ

  • @yeneneshgirma2343
    @yeneneshgirma2343 2 года назад +3

    ምርጥ ትምህርት በርታ ዶክተር እናመሠግናለን

    • @tsihon4330
      @tsihon4330 2 года назад

      አዲስ አመትን አንድ ላይ ቤተሰብ ሆነን እናሳልፍ👇👇👇
      ruclips.net/channel/UCZ5MYIFzEJRTqxNymsqWidQ

    • @sinitutashele6556
      @sinitutashele6556 2 года назад

      ዶ/ር ስፉ እናመሰግናለን
      እኔ ግን ጥያቄ አሌኝ
      ቋቁች አለብኝ
      የዛሬ አንድ አመት በአፈት መኃዳንት ሰጣቃም ጠፈቶ ነበር አሁን ተመልሶ መጣብኝ
      ምን አይናት መኃዳንት ልጣቃም

  • @firezerteshome9005
    @firezerteshome9005 2 года назад +1

    አቦ እግዚአብሔር ይባርክህ ዶክተር:: በጣም ጥሩ መረጃ ነው የሰጠህኝ:: አመሰግናለው::

    • @tsihon4330
      @tsihon4330 2 года назад

      አዲስ አመትን አንድ ላይ ቤተሰብ ሆነን እናሳልፍ! Melkam addis amet yehunlachu👇👇👇
      ruclips.net/channel/UCZ5MYIFzEJRTqxNymsqWidQ

  • @meridyamohammed9162
    @meridyamohammed9162 2 года назад +1

    ዶክተር በርታ

  • @nuhaminhailemaryam7970
    @nuhaminhailemaryam7970 2 года назад

    ሰላም ሐኪም ሰይፈ የምታቀርበው ሁሉ በጣም ጠቃሚ ነጥቦች ናቸው አንድ ነገር መላ እንድትለኝ እፈልጋለሁ ፊቴ ላይ ማዲያት ከወጣ አንድ ዓመት ይሆነዋል እና በጣም ከመሳቀቄ የተነሳ ሁልጊዜ ማስክ እየተጠቀምኩ ነው ምክንያቱም ሰዎች ሁሉ ስለሚጠይቁኝ እባክህን መታከም እፈልጋለሁ አመሠግናለሁ ።

    • @Dr.SeifeWorku
      @Dr.SeifeWorku  2 года назад

      ከዚህ በፊት ቪዲዮ ሰርቻለሁ፣ ይመለከቱት፣

  • @danatefera7313
    @danatefera7313 2 года назад +1

    እናመሰግናለን ዶክተር !!

  • @asdfjkm4435
    @asdfjkm4435 2 года назад +1

    ዘመንህ ይባረክ ዶክተር በጣም አመሰግናለሁ ብዙ ነገር መገንዘብ ችያለሁ፡፡

  • @user-rg3nb3rq3i
    @user-rg3nb3rq3i 2 года назад +2

    እናመሰግናለን ወድማችን

  • @haymannotlema7757
    @haymannotlema7757 2 года назад

    በጣም እናመሰግናለን ዶክተር እግዝያብሄርአምላክ
    እድሜናጤናይስጥልን መልካም ምሽት

  • @sofiyamohammed2796
    @sofiyamohammed2796 2 года назад

    እድሜና ጤና ተመኝሁ ዶክተር

  • @Tefetawit.12.21
    @Tefetawit.12.21 2 года назад

    እጅግ በጣም አድርጌ አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን

  • @dejenworku3675
    @dejenworku3675 2 года назад +1

    ጥሩ አስተማሪ ስለሆነ በርታልን !

  • @zebibatube2750
    @zebibatube2750 2 года назад

    ዶ/ር ሰይፈ በመጀመሪያ አድናቂህ ነኝ ስራህን በጣም ነዉ ምወድልህ በመቀጠል ጥያቄ ነበረኝ እኔ ለረዥም አመት ሁለቱም ወስጥ እግሬ ልክ እሾህ እደወጋኝ አይንት እመምና ትናንሽ ነጠብጣብ አለብኝ አብዛሀኛወቹ አያሙም አዳዶቹ ያማል መስኤዉና መፈትሄዉን ተባበረኝ

  • @betty2411
    @betty2411 2 года назад +1

    Doctor ebakeh seteykeh bezu gezeye new ayne ser yabtal yetekural mn larg

  • @zaynabomer9131
    @zaynabomer9131 2 года назад +1

    ፈጣሪእረጂም እድሜ ይስጥህ ዶክተር

  • @Zetsion
    @Zetsion 2 года назад +1

    እናመሰግናለን ዶ/ር

  • @birtukanabebe3854
    @birtukanabebe3854 2 года назад +2

    Thanks Doc for your important advice 👍

    • @tsihon4330
      @tsihon4330 2 года назад

      አዲስ አመትን አንድ ላይ ቤተሰብ ሆነን እናሳልፍ👇👇👇
      ruclips.net/channel/UCZ5MYIFzEJRTqxNymsqWidQ

  • @bkentertainment5293
    @bkentertainment5293 2 года назад

    ዶክ በጣም ነው የምከታተልህ የማከብርህ በባለፈው ኮሜንት ላይ ጥያቄ ጠዬን ስለመለስክል አመሰግናለሁ ተባረክልኝ ክፉ አይንካህ።

  • @barkotbarni2445
    @barkotbarni2445 2 года назад +1

    እናመሰግናለን!!!

  • @martaabuhay7874
    @martaabuhay7874 11 месяцев назад

    በጣም እናመሰግናለን ጥያቄ ሆኖ የነበረነዉ የተመለሠልን ተባረክልን

  • @ale1980
    @ale1980 2 года назад +1

    እድሜ ይስጥልን🙏🙏🙏

  • @eeee6411
    @eeee6411 2 года назад

    ዶክተር እዳተአይነት መልካም ሰው አላየሁም እስታሁን ጀዛካላህከይር በጣም እነመሰግናለን

  • @user-qx6gv4sw7k
    @user-qx6gv4sw7k Год назад

    በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው እናመሰግናለን ❤️❤️

  • @Mube2423
    @Mube2423 2 года назад

    Batam enameseginlen Dr tabaraki 🙏
    enem batam new fagasi miyaschagiragn

  • @aishaethio5551
    @aishaethio5551 2 года назад

    ዶክተር የምር በጣም ጠቃሚ እና አሥፈላጊ ነተውየምነግርን እናመሠግናለን

  • @rorororo7967
    @rorororo7967 2 года назад +1

    ሰላም ይብዛ ዶክተር እኔ ያስቸገረን ማድያት ነው ።

  • @tenshasinaweletweled8632
    @tenshasinaweletweled8632 2 года назад

    በጣም ነው የማከብርህ የምወድህ ክበርልኝ ወንድሜ ጀግና

  • @teyoutube3552
    @teyoutube3552 2 года назад

    Betam enamesegenalen egezaber yesetek

  • @nunusha5654
    @nunusha5654 2 года назад

    አመሰግናለሁ ዶክተር እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @hiwothaile5662
    @hiwothaile5662 2 года назад +3

    Dr can you please advise us about severe eczema on babies

  • @asniethiopia9085
    @asniethiopia9085 2 года назад +1

    amesegenalewe Dr 🙏🙏🙏❤

  • @user-xu4ko9vl9v
    @user-xu4ko9vl9v 2 года назад +1

    ዶክተር እግዚአብሔር እድሜና ጸጋ ይስጥህ 😘😘 እኔ አረብ ሀገር ነው ያለሁት እና ከ4 ወር በኋላ ልወልድ እመጣለሁ የት ነው የማገኚህ😍😍

  • @kalidhassen3077
    @kalidhassen3077 2 года назад

    ዶክተር በጣም አናመሰግናለን

  • @mesegani317
    @mesegani317 2 года назад

    Thatis an astonishing and gripping. I didn't know that way.
    Uncountable blessings Dr. Seife!!!

  • @amenenbakom1874
    @amenenbakom1874 Год назад

    ጌታ ይባርክህ ዘመንህ ይባረክ

  • @hyaitr8929
    @hyaitr8929 2 года назад

    በጣም ጎበዝ ዶክተር ነህ አላህ ይጨምርሌህ

  • @madeenadubai6201H
    @madeenadubai6201H 11 месяцев назад

    በጣም እናመሠግናለን

  • @haylu8198
    @haylu8198 2 года назад +1

    ዶክተር እናመሰግን አለን

  • @merrysol9233
    @merrysol9233 2 года назад

    Enameseginalen docroryee

  • @ሊሊየራሷዋንግስትስለሰውግ

    ሰላም እንካን አደረሳችሁ ዶ/ር የኛ ውንድሜ ፈጣሪ ይጣበቃህ 🙏

    • @Dr.SeifeWorku
      @Dr.SeifeWorku  2 года назад

      አመሰግናለሁ

    • @radyakhairoaldeen8436
      @radyakhairoaldeen8436 2 года назад +1

      @@Dr.SeifeWorku ስልክ ቁጥርህን ብሰጠኝ በዋስተፕ ለወራለህ Please

    • @tsihon4330
      @tsihon4330 2 года назад

      አዲስ አመትን አንድ ላይ ቤተሰብ ሆነን እናሳልፍ👇👇👇
      ruclips.net/channel/UCZ5MYIFzEJRTqxNymsqWidQ

    • @moosabiethopia1175
      @moosabiethopia1175 2 года назад

      @@Dr.SeifeWorku የግራ ጡቴ በጣም እያመመኝ ነዉ ሀኪም ቤት ስሄድ ምንም የለብሽም ይሉኛል

  • @sofiyasofiya9399
    @sofiyasofiya9399 2 года назад +2

    ሰለም እንኳን ደነ መጣክ ለምትሰጣን ትምህርት ከልብ እነማሰግነልን ጀዘክ አለህ ኽይር የኔ ጥየቄ ወንድማች ዶክር ሰይፉ ስለ ክንታሮት ቪዲዮ ስራልን የዛሬ አማት ኢትዮ ገብቼ በበሃል እክምነ ዶክታር ሁለት አስወጥቼ አንድ ትንሽ ይቃራል ባማዲኒት የሚጣፈ ነው የሚወጣ ሰይሆን ብሎኝ ቀጣሮ ሰቶኝ እኔ ደግሞ ተማልሻ ሰሌድ ስዳት ተማለስኩኝ ሁለቱ ሲወጣ ቦታ ሲለቅ ትንሿ አደገች ለማፃዳዳት ስቃማጥ ብዙ ደም ይፈሰኛል እሄ ነገር ችግር የማጣብኛል ዶክታር እባክህ ማልስልኝ ብዙ ደም ስለ ሚፈሳኝ ነኝ

  • @የአንድአምላክልጅነኝ

    በጣም እናመሰግናለን ዶክተር

  • @emuyenatalignegn
    @emuyenatalignegn 2 года назад +1

    ሰላም ዶክተር እንኳን ደና መጣህ ፈጣሪ እውቀትህን ይጨምርልህ✅👌

  • @flagotchalachew1123
    @flagotchalachew1123 2 года назад

    Akerarebeh lesew bemigeba meleku new betam des yelal....10x

  • @silas8349
    @silas8349 2 года назад

    ዋው በጣም የምትመሰገን ክቡር ሰው በርታልን

  • @tamiruhame6333
    @tamiruhame6333 2 года назад

    ዶክትር እንናመሰግናለን ተባረክ

  • @TBCJ
    @TBCJ 2 года назад

    Thank you 🙌🏽❤️D/r Seife❤️

  • @saratesfayesaratesfaye5420
    @saratesfayesaratesfaye5420 2 года назад

    Enamesgenalen Doctor ejig teqami nager new yemitaqerbln selamik yebza

  • @marysnite2894
    @marysnite2894 2 года назад

    Enamsagnaln doctarya

  • @user-yn3pl7sv3r
    @user-yn3pl7sv3r 2 года назад +2

    ዶክተር ሰይፉ እናመሰግናለን🌹🌹🌹

  • @user-kn6lh4bc7h
    @user-kn6lh4bc7h 2 года назад

    ለምትሰጠን መልካም ምክሮች ከልብ እናመሰግናለን ዶክተር

  • @user-uh7fz2qu8s
    @user-uh7fz2qu8s 7 месяцев назад

    ብዙ ነገር ነው የረዳህኝ

  • @ashumulu5948
    @ashumulu5948 2 года назад

    Tanks Dr. For your informative presentation.l have been struggle with psoriasis for the last 7 years. so would u please post something about it.i will gladly wait.

  • @user-ln2me7yx4j
    @user-ln2me7yx4j 2 года назад

    እድሜና ጤና ይስጥልን ዶክተር 🙏

  • @fatumatraekegn140
    @fatumatraekegn140 2 года назад

    እናመሠግናለን ዶክተር ሠላምህ ይብዛ

  • @meseretgirma3411
    @meseretgirma3411 2 года назад

    Enamsgenlen Dr egzabera yebark ❤️❤️❤️❤️

  • @user-vi2fc2zw4m
    @user-vi2fc2zw4m 12 дней назад

    thank u dr🎉

  • @saidabazir8255
    @saidabazir8255 2 года назад

    ወንድም እናመሰግናለን ፈጣሪ ይጠብቅህ💕💕💕💕💕

  • @esetederbew8445
    @esetederbew8445 2 года назад

    Dnk sew neh bertaln Enamesegnalen

  • @kidistwubshet8614
    @kidistwubshet8614 6 месяцев назад

    Dr say something abut psoriasis autoimmune skin disease

  • @4gmobile593
    @4gmobile593 2 года назад

    በጣም ነው የማመሰግነው ዶክተራ

  • @user-iu7cu4vw8y
    @user-iu7cu4vw8y 2 года назад +3

    ዛሬ ጥያቀን መለስክልኝ። ትልቅ አክቢሮት ለ ዶክተር❤❤❤

    • @Dr.SeifeWorku
      @Dr.SeifeWorku  2 года назад

      አመሰግናለሁ

    • @ethiopia7697
      @ethiopia7697 Год назад

      ​@@Dr.SeifeWorkuእባክህን ዶክተር ቁጥርህን አስቀምጥልኝ ላክርህ ካየኸው አሁኑኑ መልስልኝ 😢😢

  • @fayikamuhammed8536
    @fayikamuhammed8536 2 года назад +2

    Hi Dr,we are very lucky to have such kind of Dr,thanks for your great advice and lectures.Dr would you please recommend me which gynaecologist is best in Addis, just who knows about የማህፀን እጢ ?Thanks a lot .

    • @tsihon4330
      @tsihon4330 2 года назад

      አዲስ አመትን አንድ ላይ ቤተሰብ ሆነን እናሳልፍ👇👇👇
      ruclips.net/channel/UCZ5MYIFzEJRTqxNymsqWidQ

  • @znbeznbe3821
    @znbeznbe3821 2 года назад +1

    ሰላም ዶክተር እንኳን ደህና መጣህ ስለ ምክርክ በጣም እናመስግናለን ዘመንህን ይባረክልን🙏👍👍

    • @Dr.SeifeWorku
      @Dr.SeifeWorku  2 года назад +1

      አመሰግናለሁ

    • @tsihon4330
      @tsihon4330 2 года назад

      አዲስ አመትን አንድ ላይ ቤተሰብ ሆነን እናሳልፍ👇👇👇
      ruclips.net/channel/UCZ5MYIFzEJRTqxNymsqWidQ

  • @ZudaybaJmai
    @ZudaybaJmai Год назад

    እናመሰግናለን