የኢትዮጵያንና የሌሎችን ሀገራት አስደንጋጭ ድብቅ መረጃዎችን ያጋለጠው ሰውና መረጃዎቹ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 30 июн 2024
  • This channel is the place to find different mysteries about nature, humans, animals and worldwide events. With daily videos packed with funny, scary, crazy and sometimes sad information’s that you have never heard of.
    For business inquiries please contact- abelbirhanubaye21@email.com
    ይህ ቻናል በአለማችን ላይ አስደናቂና አስገራሚ የሆኑ ተፈጥሮዎች፣ ሰዎች፣ እንሳዎችና አነጋጋሪ ሁነቶች የሚዳሰሱበት ሲሆን፤ በየእለቱ በሚለቀቁት ቪዲዮዎች በትክክለኛ መረጃ ላይ የተመሰረቱ አስቂኝ፣ አስፈሪ፣ አስደናቂና አንዳንዴም አሳዛኝ እውነታዎችን የምታገኙበት የ አቤል ብርሃኑ (የወይኟ ልጅ) 2ኛ ቻናል ነው፤
    ለጥያቄዎቻችሁ- በ abelbirhanubaye21@gmail.com አግኙን
    FOLLOW ME:
    ✭ Instagram: / abelbirhanu
    ✭ Facebook page: / abelbirhanu21
    ✭ Telegram: t.me/abe11
    ✭ Tik Tok: / abelbirhanu
    ✭ Twitter: / abelbirhanu21
    ✭ Download App: bit.ly/3ca4XQ3
    Abel Bihanu የወይኗ ልጅ
  • РазвлеченияРазвлечения

Комментарии • 116

  • @aynyeyemariyamlgi1459
    @aynyeyemariyamlgi1459 27 дней назад +20

    ጀግናችን እንኳን ደህና መጣህ♥️♥️♥️

  • @Zeynebidris-xn5uv
    @Zeynebidris-xn5uv 26 дней назад +23

    እናውቃለን ብንናገር እናልቃለን ባሶች ላይ በየጥጋጥጉ ፈንጂ እያስቀመጡ እዛም ጠሽ እዚም ጠሽ እያለ ሲያሳቅቀን ነበር ህዝባችን መቼም አይገባውም ለወንበራቸው በዘር በሀይማኖት እያባሉን ይቀጥላሉ 😢😢😢

  • @bemnethailu1663
    @bemnethailu1663 22 дня назад +10

    አቤላ እጅግ በጣም አመሰገናሀለው ስለ ኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ የአባቶች መከፋፈል የተጀመረው መች እንደሆነ ገና አሁን አወቁ በጣም ያሳዝናል😢

  • @Abyssiniannews7
    @Abyssiniannews7 27 дней назад +9

    ጀግና ነዉ። ዕዉቅ ማለት ይሄ ነዉ።

  • @MuhAli-wf1ys
    @MuhAli-wf1ys 27 дней назад +10

    ጀግና ነው ❤

  • @user-lh4yo5dc8l
    @user-lh4yo5dc8l 27 дней назад +9

    አቤል ትለያለህ ❤❤❤❤

  • @sarayousef2021
    @sarayousef2021 27 дней назад +8

    እናመሰግናለን

  • @selmoneshetubetamekonjonew2830
    @selmoneshetubetamekonjonew2830 26 дней назад +5

    ጀግና ናችሁ

  • @guregna2127
    @guregna2127 27 дней назад +7

    አቤላ ዩቱብ እንድጀምር ትልቅ ታምሳሌት የሆንከኝ ወንድሜ Let's go ወደ 1M Subscriber 😎😎😎

  • @Movie.0953
    @Movie.0953 24 дня назад +3

    እንኳን ደስ ያለህ አቤላ for 1M🎉🎉🎉

  • @mohammedjilo3904
    @mohammedjilo3904 27 дней назад +5

    ጀግና ❤❤❤❤❤❤
    ❤❤❤❤❤
    ❤❤❤❤
    ❤❤❤
    ❤❤

  • @6Sky6
    @6Sky6 26 дней назад +4

    ጀግናና ፍትሓዊ

  • @user-dm1wi6jd7s
    @user-dm1wi6jd7s 15 дней назад +4

    ክቡር መለዜናዊ አልከው ሰው በላው ፋሺቱ በለው

  • @temesgenmoges889
    @temesgenmoges889 27 дней назад +7

    You are the best abelo

  • @gashawmolla9949
    @gashawmolla9949 26 дней назад +2

    እናመሰግናለን አቤል

  • @diretutor
    @diretutor 15 дней назад +2

    ፈጣሪ ይባርክህ!! ይጠብቅህምም!!

  • @yeglieamare8358
    @yeglieamare8358 27 дней назад +4

    ❤❤❤❤አቤላ

  • @hiwotmasresha9822
    @hiwotmasresha9822 День назад

    ኑርልን አቤላ❤❤❤

  • @martinoslo6760
    @martinoslo6760 27 дней назад +4

    Abela dnk lij abaye woooooooddddd new madergeh

  • @halom3886
    @halom3886 27 дней назад +12

    ጀግና ነው

  • @BirtukandiroWagii
    @BirtukandiroWagii 27 дней назад +5

    Tawhidoo koo✝️✝️✝️✝️✝️ ❤❤❤❤😢

  • @user-jn8ym6fo4w
    @user-jn8ym6fo4w 27 дней назад +4

    Greatest boy abe🙏🙏

  • @AwolMohamedAwolWollommm
    @AwolMohamedAwolWollommm 27 дней назад +3

    Thank you Juliyan

  • @neba1034
    @neba1034 26 дней назад +30

    በናታችሁ 10k አስገቡኝ እባካችሁ አግዙኝ

    • @sol1921
      @sol1921 15 дней назад +2

      ንተጋገሽ ተባብረን እንደግ

  • @AwolMohamedAwolWollommm
    @AwolMohamedAwolWollommm 27 дней назад +11

    لاحول ولا قوة الا بالله العلي العظيم

  • @user-db2pm5yw8p
    @user-db2pm5yw8p 17 дней назад +2

    ❤❤❤❤❤aweni agerachini magachuti nechochi nachw

  • @lulsegedayalew8510
    @lulsegedayalew8510 7 дней назад +1

    ጀግና የጀግና ዘር

  • @jeannettealemayo9307
    @jeannettealemayo9307 26 дней назад +2

    ናምስግናኣልን ኣቢሎ

  • @blesskidona
    @blesskidona 15 дней назад +1

    Very interesting 👌 good job Abel!!

  • @asnakeshewaseyasib2284
    @asnakeshewaseyasib2284 27 дней назад +7

    ቀጣይ ጉብኝትህ ላይ ጀርመን የኦሹትስን ካምፕ አስጎብኘን።

  • @amareseyoumWeldasnbet-r2k
    @amareseyoumWeldasnbet-r2k 27 дней назад +3

    ይገርማል

  • @nagariteriba2203
    @nagariteriba2203 18 дней назад +1

    I am very happy to hear that he back home.

  • @MareKassa
    @MareKassa 27 дней назад +8

    በእስር ቆይቶ ቅርብ ግዜ ተፈቷል

  • @abatubisac5419
    @abatubisac5419 27 дней назад +3

    Hero man

  • @ሠኑ
    @ሠኑ 15 дней назад +2

    ጀግና ነው። አሜሪካ ግን የአለም ካንሰር

  • @user-lx5iv8ji2tHomeboy
    @user-lx5iv8ji2tHomeboy 16 дней назад +1

    እዉነተኛ ጀግና ነህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-by8qr3kg6m
    @user-by8qr3kg6m 27 дней назад +2

    998k 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 congra

  • @WwAa-bh9ov
    @WwAa-bh9ov 21 день назад +2

    አቀራረብ ለዛህ ድምፅህ ቁምነገር አዘልነቱ👌🎉🎉🎉

  • @asteregouale9288
    @asteregouale9288 17 дней назад +1

    Very Interesting 🤨

  • @amirdinku3926
    @amirdinku3926 26 дней назад +2

    Let’s go1M

  • @jujucanal2165
    @jujucanal2165 12 дней назад +1

    ይመቸው ጀግና

  • @Befike_React
    @Befike_React 27 дней назад +3

    man አበረታቱ አዲስ ጀማራነኝአበረታቱኝ❤❤❤

  • @prensmame
    @prensmame 27 дней назад +2

    Abela👏👏

  • @Mshawaab
    @Mshawaab 27 дней назад +42

    እዳው አተ አቤል ስውድህ እኮ አቀራርብ ትጠላሰችሁ አላህ በያለህበት ይጠብቀህ ወድዋ እችን ኮመት የምተሰነቡ ያልታሰበ እጀራ❤❤❤

    • @Befike_React
      @Befike_React 27 дней назад +3

      man አበረታቱ አዲስ ጀማራነኝአበረታቱኝ❤❤❤

    • @AkliluKibret
      @AkliluKibret 26 дней назад +1

      😅😊😊😊

    • @HonelignLebego
      @HonelignLebego 26 дней назад

      ደምሬሀለሁ መልስ​@@Befike_React

  • @user-ve1iw1oo7f
    @user-ve1iw1oo7f 25 дней назад +2

    በህወት አለንደ

  • @user-qv1uy8xc5z
    @user-qv1uy8xc5z 11 дней назад +1

    Werada Akatari

  • @galoogalaan1078
    @galoogalaan1078 День назад

    What a brilliant men

  • @TibebuKejela-md5mz
    @TibebuKejela-md5mz 27 дней назад +2

    super hero

  • @mamemelese3054
    @mamemelese3054 22 дня назад +2

    ባለውለታችን ነው

  • @ZdKebede
    @ZdKebede 22 дня назад +5

    ህውሀት ማለት ኢትዮጵያን ያመሰቃቀለ ድርጅት 😢😢😢

    • @kidistabraham8059
      @kidistabraham8059 14 дней назад

      Thanks to god you have the perfect government now keep up the good work Dr.Aby🙏🏿🙏🏿❤️

  • @Kunfeyekun4807
    @Kunfeyekun4807 27 дней назад +15

    አሜሪካ የአለም ካንሰር ናት

  • @biniyamgirma6479
    @biniyamgirma6479 27 дней назад +3

    ክቡር ያልካትን... የሳይኰሎጂ ሊቅ ነህ

  • @Aqlisya198
    @Aqlisya198 21 день назад +1

    Hero salute

  • @AbayeneshGwold-rj3md
    @AbayeneshGwold-rj3md 9 дней назад +1

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @delayi-rahwa
    @delayi-rahwa 26 дней назад +3

    Biniam Grmay

  • @Chrisyoutube4484
    @Chrisyoutube4484 26 дней назад +1

    ጀግና ነዉ 😊

  • @fikirtemamotessmafikirtema7490
    @fikirtemamotessmafikirtema7490 15 дней назад +1

    Hi abela esti monako heddddd

  • @yabkalyab-fs6hv
    @yabkalyab-fs6hv 27 дней назад +3

    abel sentlest

  • @AwolMohamedAwolWollommm
    @AwolMohamedAwolWollommm 27 дней назад +3

    حسبي الله ونعم الوكيل

  • @user-dm1wi6jd7s
    @user-dm1wi6jd7s 15 дней назад +2

    ክቡር አበዛህ የሡ ፍርፋሪ ለቃቃሚ ነህ መሰል

  • @JesusJesus-e5d
    @JesusJesus-e5d 27 дней назад +2

    🎉❤❤

  • @DanDev-vo8el
    @DanDev-vo8el 27 дней назад +2

    👍

  • @naodtube2
    @naodtube2 20 дней назад +2

    happy birthday my favorite RUclipsr Abel from your best subscriber Abenezer(naodtube)🙏

  • @tegegnekebede5896
    @tegegnekebede5896 27 дней назад +2

    Hero for ever ,Julian Assange

  • @Barbarose_skbbr
    @Barbarose_skbbr 27 дней назад +5

    ጁንታው ነፍስህን አይማረው ✌️
    እዛታክሲ ውስጥ አ/አ ዩኒቨርስቲ ትማር የነበረችና ልትመረቅ 2 ቀን ብቻ የቀረታ ሴት ሕይወቷ አልፏል 😭

    • @user-co7yy8zq4c
      @user-co7yy8zq4c 26 дней назад

      😢ለማይረባ ወንበር ነፍስ ይማር

    • @HolyAdane
      @HolyAdane 26 дней назад

      Esey deg aderege 💪

  • @AbdiHasen-oz3ef
    @AbdiHasen-oz3ef 27 дней назад +1

    ❤❤❤❤❤

  • @BozoBozo-wj5be
    @BozoBozo-wj5be 27 дней назад +2

    ❤❤❤😢

  • @rodas6053
    @rodas6053 27 дней назад +2

    jegna

  • @MareKassa
    @MareKassa 27 дней назад +4

    የአሜሪካ መንግስት ሮቦት ነው

  • @rahelbelete9283
    @rahelbelete9283 15 дней назад +1

    እጏዚአብገሄር ዬስጥልን

  • @yabugamer6066
    @yabugamer6066 8 дней назад +1

    እውነት ትቀጥናለች እንጂ አትበጠስም የሚባለው አባባል እውነት ነውና እንጠንቀቅ !
    አቤል ብርሃኑ በእውነት ጀግና ነህ ። ዝግጅትህ ሁሉ ውሸት ይመስለኝ አሁን ግን ... ።

  • @MohammedDamu
    @MohammedDamu 27 дней назад +2

    Jagnanow

  • @b.tyoutube8191
    @b.tyoutube8191 27 дней назад +2

    ጀግና ነው ግን አለማችን በድብቅ ቆሻሽነቷን ማሳይቱ ቱ እሱን ባረገኝ አይ

  • @Mashquke
    @Mashquke 13 дней назад +3

    ክቡር ጠቅላይ ሞት የጠቀለለውን ጭራቅ አንቱ ብለህ በክብር በመጥራትህ Reject ተደርገሀል

  • @SamApp-jq4jp
    @SamApp-jq4jp 26 дней назад +1

    😂😂😂

  • @sirnessacheru5229
    @sirnessacheru5229 14 дней назад +1

    a

  • @noahmueze4130
    @noahmueze4130 27 дней назад +3

    በቃ ዊክሊክስ የሚያጋራው መረጃ እውነት ነው ብለህ ነው የምታስበው ወይም ኣሜሪካ እንደነ ያማማቶ ያሉት ጉቶ የሚያስተላልፉት መረጃ እውነት ነው ብለህ ካሰብክ እያሳቅከን ነው

  • @TaherJemal
    @TaherJemal День назад +1

    የኣለማችን አሸባሪ አገር መሆናን ግልጽ አድርጎ ለአለም ሚስጥራቸውን አሰጣው. በኢራቅ ሲቢላን የፈጸሙት አዘግናኝ እልቂት ጆነሳይድ ሳትጠየቅ ታለፈች. ኣፍሪካ እየመጣች የሰው ልጆች ተጣባቂ ሁና መቅረባ የሚያስገርም ነው. ውርደትና ውድቀት ነዚች ክፉ አገር

  • @gebregziabheraberash4121
    @gebregziabheraberash4121 27 дней назад +2

    EMEYE KEDESTE ORTODOX TEWAHEDO NEKETOO BEBOTAWE YENORE YELEME ...10Q ABELOO

  • @abeselomtesfaye3
    @abeselomtesfaye3 27 дней назад +2

    Please came LIVE for 1,000,000 Subscriber... LIKE this comment If you gais went that

  • @AshenfAyele-d8x
    @AshenfAyele-d8x 3 дня назад

    አግዲስሙ፡አሜሪካ፡ሰለሰው፡መብት፡ትጨነቃለች፡ብላችሁ፡የምተደሰኩሩ፡ሙህርነን፡የምትሉ፡ከንቱወች።

  • @user-cp6qv3jm6f
    @user-cp6qv3jm6f 17 дней назад +4

    ሀይ ወያኔ ነብስህ ሲኦል ትግባ መለስ

    • @kidistabraham8059
      @kidistabraham8059 14 дней назад

      I don’t think it is a good thing to blame someone who is dead and can’t defend himself but I am glad Dr . Aby is here because he is the best

  • @michaelwoldemariam2899
    @michaelwoldemariam2899 5 дней назад

    We know all this nothing new. Why don't you report about your country ethiopia situation.

  • @user-qv1uy8xc5z
    @user-qv1uy8xc5z 11 дней назад +2

    Don’t say yetekebru Melese zenawi mother fouuker

  • @pilubaby3256
    @pilubaby3256 26 дней назад +3

    የቆየ እጅእጅ የሚል ወሬ አታምጣ አዲስ ነገር መስራት ይሻላላል

    • @user-fh8fr7gv3r
      @user-fh8fr7gv3r 24 дня назад +2

      ስለ ኢትዮጵያ እውነት ሲወራ አትወዱም ቸርቻሪዎች

    • @bemnethailu1663
      @bemnethailu1663 22 дня назад

      አትወውም እንግዲህ የዋጡት አለዋጥ ካላቸወ ቅራሪ እነሰጣቸዋለን 😅
      በእውነት ጉድ መቸም ተደብቆ አየቀርም በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ሐይማኖት እማ እያሳዘነን ነው ያለው አቢይ ብቻውነ አይደለም መከራዋን እያበላተ ያለው አሁን ገና እውነትን ተጋለጠ በአውነት ያማል 😢​@@user-fh8fr7gv3r

  • @rahmaabdurahman2539
    @rahmaabdurahman2539 27 дней назад +5

    🇺🇲🇺🇲🇺🇲🇺🇲የተንኮል እና የወራሪ የጨፍጫፊ የአረመኔ ጥጓ የውሸት ዲሞክራሲ ሀገር 🤔መጥፌችሁ ❤ይ ቅረብ🤲❤

  • @menenmesfin9034
    @menenmesfin9034 27 дней назад +4

    በአለማችን እንዲህ አይነት የእውነት ሰው ቢበዙ እንዴት ጥሩ ነበር

  • @user-fs5em1ko3e
    @user-fs5em1ko3e 27 дней назад +3

    እኛ ምን አገባን

    • @prensmame
      @prensmame 27 дней назад +4

      @@user-fs5em1ko3e ውጣ ማን አስገደደህ

    • @user-um6cm8er6k
      @user-um6cm8er6k 27 дней назад

      ምን ማለት ነዉ?? from Where are you??

  • @user-le8mk5sb1r
    @user-le8mk5sb1r 27 дней назад +3

    እኔን የሚገርመኝ ግን እንደው ሰው ያምነኛል ብለህ መተርተርህን ነው በምንአይነቱ ሳሙና ቢታጠብ ይሆን የቆሸሸው ልቦናህ የሚፀዳው ግን? ቀዳዳ

  • @Haregi849
    @Haregi849 27 дней назад +3

    ጀግና ነው

  • @HonelignLebego
    @HonelignLebego 26 дней назад +2

    ጉዞ ወደ ሁለት ሚሊዮን

  • @mimi-16
    @mimi-16 8 дней назад +1

    ጀግና ነው