አለምን ጉድ ያስባሉት የሀውቲ ታጣቂዎች ያልተነገረው የጀርባ ታሪካቸው እነማናቸው

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 17 фев 2024
  • This channel is the place to find different mysteries about nature, humans, animals and worldwide events. With daily videos packed with funny, scary, crazy and sometimes sad information’s that you have never heard of.
    For business inquiries please contact- abelbirhanubaye21@email.com
    ይህ ቻናል በአለማችን ላይ አስደናቂና አስገራሚ የሆኑ ተፈጥሮዎች፣ ሰዎች፣ እንሳዎችና አነጋጋሪ ሁነቶች የሚዳሰሱበት ሲሆን፤ በየእለቱ በሚለቀቁት ቪዲዮዎች በትክክለኛ መረጃ ላይ የተመሰረቱ አስቂኝ፣ አስፈሪ፣ አስደናቂና አንዳንዴም አሳዛኝ እውነታዎችን የምታገኙበት የ አቤል ብርሃኑ (የወይኟ ልጅ) 2ኛ ቻናል ነው፤
    ለጥያቄዎቻችሁ- በ abelbirhanubaye21@gmail.com አግኙን
    FOLLOW ME:
    ✭ Instagram: / abelbirhanu
    ✭ Facebook page: / abelbirhanu21
    ✭ Telegram: t.me/abe11
    ✭ Tik Tok: / abelbirhanu
    ✭ Twitter: / abelbirhanu21
    ✭ Download App: bit.ly/3ca4XQ3
    Abel Bihanu የወይኗ ልጅ
  • РазвлеченияРазвлечения

Комментарии • 174

  • @dubaisatwa4019
    @dubaisatwa4019 5 месяцев назад +117

    የፍልስጤን ቁስል ያቆሰላቸው ትክክለኛ ወንድማማችነትን ያሳዩን ጀግኖች!!!🎉

    • @gashualex4913
      @gashualex4913 5 месяцев назад

      ደን ቆሮ

    • @unkn5033
      @unkn5033 5 месяцев назад

      ​@@gashualex4913 ደንቆሮማ አንተ ነህ ደንቆሮ የደንቆሮ ልጅ!

    • @yakovisrael5000
      @yakovisrael5000 5 месяцев назад

      ቅዘናም እስላም

    • @MameIluu-tl5rx
      @MameIluu-tl5rx 5 месяцев назад

      Ye diqala lij ​@@gashualex4913

    • @MameIluu-tl5rx
      @MameIluu-tl5rx 5 месяцев назад

      Dastard​😂 ye yahuda wosha@@yakovisrael5000

  • @Hxjg-qv2qh
    @Hxjg-qv2qh 5 месяцев назад +16

    የኢሥላም ልጆች ለማንም አይሁድ አያጎበድድም አተራመሡት

  • @rabiabinty9022
    @rabiabinty9022 5 месяцев назад +36

    የኢስላም ጀግኖች ናቸው❤👑

    • @oromia4k417
      @oromia4k417 4 месяца назад

      No እነሱ እስላም አይደለሁም 😮እስላም ጠል ናቹ

  • @fathiyameka9496
    @fathiyameka9496 5 месяцев назад +23

    ጀግና ናቸው አላህ ይጠብቃቸው 🎉🎉

  • @seadahussenali68
    @seadahussenali68 5 месяцев назад +9

    ❤❤❤አቤላ,ስወዳቸው,ጀግኖችናቸው,ደሞቸ

  • @user-yc5pz7cx3b
    @user-yc5pz7cx3b 5 месяцев назад +22

    ጀግና ናቸው 👍👍🌹🌹🌹🌹

  • @jni57j3
    @jni57j3 4 месяца назад +6

    ኣላህ ይጠብቃቹ ሁቲ ጅግኖች❤❤❤

  • @unkn5033
    @unkn5033 5 месяцев назад +14

    ሀውቲ የጀግና ጥግ አከበርኳቸው የምር 👏👏👏👏👏👏👏

  • @kon1067
    @kon1067 5 месяцев назад +34

    ጀግና ብያቸዋለሁ❤❤❤

    • @heedssjeedss8369
      @heedssjeedss8369 5 месяцев назад +2

      😂😂😂 ጀግና አታቁም የመኒዎች ለጨት እና ሲጋራ ነው ጀግንነታቸው

    • @kon1067
      @kon1067 5 месяцев назад

      @@heedssjeedss8369 ለዛ ነዋ አለም የተጨነቀችው ክክክክ

    • @unkn5033
      @unkn5033 5 месяцев назад

      ​@@heedssjeedss8369 ለዛ ነዋ እንደዛ ሚያንበጫብጩሽ😂😂
      ይሄኔኮ ፋኖ ሆነሽ ነው ስለየመን ምታወሪው😂😂😂😂😂

  • @user-ll7uv4oc6t
    @user-ll7uv4oc6t 5 месяцев назад +25

    አቤል ስለ ሁቲዎች አመሰራረት እንዲሁም ተሰሚነት ጀግንነትና ብሎም ተፅዕኖ ፈጣሪነትና ትክክለኛ ወንድማማችነትን ገራሚና ምናባዊ መልኩ አስደምጠህናል እናመሰግናለን ፈጣሪ ከተበዳዬች ጎን ነዉና ፍትህ ለተበዳዬች💚❤💚❤💚❤💚

    • @user-jl9ty6gs4b
      @user-jl9ty6gs4b 5 месяцев назад +1

      አህያ ሀዉቲ እሥላም ያዋረደ የሺዔ አንጃ ነው የ ሜካ እየሄድክ የምትስመው ጠጠር ጣኦት ድንጋይ የእነርሱ አንጃ ለ22 ዓመት ሽንት ቤት ቀብረው ስፀዳዱቤት የነበረ ከምርኮ የተመለሰ አር ነው😂😂😂😂
      ሂድና ኡስታዝህን ጠይቅ ስለ ሀውቲ ሺዔ አንትጃ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @unkn5033
      @unkn5033 5 месяцев назад

      ​@@user-jl9ty6gs4b ተረትህን ሂድና ለልጆችህ ንገራቸው ጅል

    • @yakovisrael5000
      @yakovisrael5000 5 месяцев назад

      ስለመበደል የማውራት ሞራን የላችውም እናንተ ገዳዮች የሰውን አንገት በመቅላት እና በመግደል እንፀድቃለን ብላችው የምታስቡ ሰይጣንን እስላሞች አሕዛቦች

    • @DhfDhfggx
      @DhfDhfggx 4 месяца назад

      @@user-jl9ty6gs4b
      እናንተ ካሃዲያኖች ሆይ!! በቁጭታችሁ ሙቱ😉እኛ ሙስሊሞች ልንከፋፈል እንችላለን የጋራ ጠላታችንን ግን አብረን በአንድነት እንዋጋለን😊ይህ ደግሞ ከ አሏህ የተሰጠን ፀጋ ነው☺️

  • @laelahaelolah155
    @laelahaelolah155 4 месяца назад +3

    ማሻኣላህ ኣላህ ይጠብቃቸው ኣላህ ያጠንክራቸው❤

  • @Oromtitti5581
    @Oromtitti5581 5 месяцев назад +14

    በኛ ላይ ሚደርስ ነገር ካለ ለጋዛ ህጻናት ግድያ😢የሚከፈል ትሿዋ መስዋት ነች ሳልበላ ልደር ልዋል😢❤ሁቲዎች አላህ ያበርቴጠታቹ❤

  • @hageraethiopia513
    @hageraethiopia513 5 месяцев назад +11

    በንቀት አይን ነበር የሚያዬዋቸው እንዲህ ሊያርበደብዷቸው ጀግንነት እንዲሕ❤🎉

  • @AbebaShambel-hl4zk
    @AbebaShambel-hl4zk 5 месяцев назад +15

    የመን ሁለተኛ ሀገሬ በጣም ምርጥ ህዝብ በዛ ላይ ደግሞ አብዛኞቹ የሀበሻ ቅልቅል ናቸው እናም ቆራጥ ጀግና ናቸው በአፍቸው ሲጋራ ይዘው ነው ኢላማ የሚማሩት ሲጋራውን በጥይት ለመምታት ማለት ነው የሚገርሙ ህዝቦች ናቸው ለኢትዮጲያን ግን ያላቸው ክብር ፍቅር ይለያል የመን ሰላምሽን ያሰማን

  • @TracyPeter-ls3rh
    @TracyPeter-ls3rh 5 месяцев назад +8

    በርታልን❤❤❤

  • @amenasaeed495
    @amenasaeed495 5 месяцев назад +9

    የመን ጀግና ❤❤❤

  • @user-wc5yv3sl2m
    @user-wc5yv3sl2m 5 месяцев назад +2

    Alahu akber

  • @4gmobile593
    @4gmobile593 5 месяцев назад +5

    አቤሎ ሰላምከ ይበዛ❤❤❤❤

  • @zinetseid3478
    @zinetseid3478 5 месяцев назад +5

    መሻአለህ❤🇾🇪🇾🇪🇾🇪🇾🇪❤💪💪💪

  • @ishraqaphone299
    @ishraqaphone299 5 месяцев назад +11

    ድለ ፍልስጤም🇵🇸✊🇾🇪

  • @Hablen_tube
    @Hablen_tube 5 месяцев назад +7

    ይሄን coment የምታዩ በሙሉ የ እኔንም ስራ ገብታችሁ አበረታቱኝ አቤላ የሰራህልን ታሪክ በጣም ነው የወደድኩት

  • @user-er6xl3fh4p
    @user-er6xl3fh4p 5 месяцев назад +1

    ጀገና ሙሥሌም ወውች🎉❤

  • @nurumuhamed8130
    @nurumuhamed8130 5 месяцев назад +1

    ጀግኖች ኣላህ ከናተጋረ ይሁን

  • @LyfhSghfg
    @LyfhSghfg 4 месяца назад +1

    ጀግኖችይባረኩ

  • @LIJ_NAHOM_21
    @LIJ_NAHOM_21 5 месяцев назад +1

    ለፍልስጤም በሚያረጉላት ነገር ጀግኖች ናቸው

  • @user-hw2et5xg3x
    @user-hw2et5xg3x 5 месяцев назад +3

    አላህ ይጠብቃቸው እውነትም ጀግና ❤❤❤❤❤

  • @astertakluu
    @astertakluu 5 месяцев назад +3

    ሰላም ❤️❤️

  • @Ethiofxstrategy
    @Ethiofxstrategy 5 месяцев назад +2

    አቤላ ይመችሽ
    እስኪ በኛም ታሪክ ስራ ሳይታተቅ ያሸነፈውው ህዝብ 🙏🫡

  • @user-bv7hg6ky8b
    @user-bv7hg6ky8b 5 месяцев назад +3

    ፍትህለፊልስቴም

  • @aeshimohammed9684
    @aeshimohammed9684 5 месяцев назад +3

    ኢሲራኤል በፈሊሲጢሙች ላይ የምታደራገውን ግፍ ኢሲትምታቁም ነው አንጂ ኢሲራኤል እሲከምተጠፋ አላሉም

  • @abdulkerimhussen3214
    @abdulkerimhussen3214 5 месяцев назад +7

    ሁቲዎቹን አላህ ታላቅ ያድርጋችሁ አላህ አክበር

    • @heedssjeedss8369
      @heedssjeedss8369 5 месяцев назад +1

      መቼም ታላቅ አይሆኑም😂😂😂😂😂 ጫት እና ሲጋራ ያደነዘዛቸው ሰው መኖናቸውን እረስተውት እደፍየል የሚነሩ ፍጡሮች እኮ ናቸው አዳዴ ያሳዝኑኛል በተለይ ህጻኖቶቹ 😢😢😢😢 ደሞ ለሰው ያዝናሉ አይይይ

  • @RiVomedia2030
    @RiVomedia2030 5 месяцев назад

    ህሊና ስኖርክ ከተበደይ ጎን ትሰለፈልክ እውናትን ተናግሮ መሞት ይሸለል ሀዉቲ አለህ ያግዘቹ❤❤☪️☪️☪️

  • @Habeshaboy2155
    @Habeshaboy2155 5 месяцев назад +13

    ሀውቲ ሳይሆን ሁቲ ነው አቤላ

    • @rozazouba7538
      @rozazouba7538 5 месяцев назад +1

      arboci eko haweti newe miluti aletsasteme lik newe ena nene huti minelewe

    • @haadhajiruu3494
      @haadhajiruu3494 4 месяца назад

      ወይም አሰረላ ይባላሉ ጀግና ናቸው ግን ምን ያደርጋል ኑሮ አስወድደው ስራ አሳጡን

    • @Chuchu-sd5bd
      @Chuchu-sd5bd 4 месяца назад

      አቤት አርመህ ሞተሀል ሁቲን ሂድና ሩዋንዳ ጠይቅ የየመኑ ግን ሀውቲ ነው የሚባሉት እሺ ወንድሜ

    • @Chuchu-sd5bd
      @Chuchu-sd5bd 4 месяца назад

      አቤት አርመህ ሞተሀል ሁቲን ሩዋንዳ ሄደህ ፈልግ የየመኖቹ ግን ሀውቲ ነው የሚባሉት ሳታውቁ አታርሙ

  • @HaftamuMengestu30-kk8hh
    @HaftamuMengestu30-kk8hh 5 месяцев назад +6

    ቀላል ይዋጋሉ ፍራቻ የሚባል የለም ከአሮቦች አደኛ ናቸው

  • @nuredinseid-iz1po
    @nuredinseid-iz1po 5 месяцев назад +2

    Betam wededikachewu jegina nachew

  • @Topgoals2345
    @Topgoals2345 5 месяцев назад +1

    ለፍትህ የታገሉ የቁርጥ ቀን ጀግኖች ናቸው ። እናመሠግናለን

  • @RahimaJemal-ss9vf
    @RahimaJemal-ss9vf 5 месяцев назад +2

    🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸❤️❤️❤️

  • @SofiosmanYesuf
    @SofiosmanYesuf 5 месяцев назад +1

    አቤል አንተ እኮ ትለያለህ በቲክቶክ ስለዚህ በአረብ ተዘግቦ አይቸ አቤል በሰራው ስል ነበር እኮ ወላሂ🎉❤

  • @zeynebayinga4214
    @zeynebayinga4214 5 месяцев назад +2

    አቤሎ አከብርሀለሁ

  • @user-on7xr5mo2v
    @user-on7xr5mo2v 5 месяцев назад

    አቤላ ይምችህ

  • @3TOybaYemer
    @3TOybaYemer 4 месяца назад

    አላህቅዋዉንአጓናጥፋቸዉለተበደሉትምበደላቸዉንመልስላቸዉ

  • @user-qd7bi3fh3t
    @user-qd7bi3fh3t 5 месяцев назад +2

    የመኖች እኮ ጅግና ናችው ማሻ አላህ በሀይማኖታችው በሀገራችው አይደራደሩም❤❤❤❤ ሀማስ ስላም ከልሆነ ይሄ ጦረነት ካልቆመ አለም በኖሮ ውድነት ትጭናነቃለች ገና ጦረነት ይቁምምምም

    • @user-in5pl7bj9i
      @user-in5pl7bj9i 5 месяцев назад

      ሰተፈረሰ የትነበሩ ነፈዝ😂😂

    • @user-jx5bb4bv6
      @user-jx5bb4bv6 4 месяца назад

      ​@@user-in5pl7bj9i፣እርሥበርሣቸውነውያፈረሧት፣ሌላሐገርገብቶአደለም

  • @BORENA50
    @BORENA50 5 месяцев назад +1

    አቤል ዉጭ ዉጩን ብቻ ነዉ እምትዘግበዉ ለምን ??
    ስለሀገራችን ወቅታዊ ሁኔታስ ለምን አታሰማንም ነዉ መረጃዉ የለህም ??

  • @user-vt1yo8yz8c
    @user-vt1yo8yz8c 4 месяца назад

    Love you yemennn

  • @husnishifa4175
    @husnishifa4175 3 месяца назад +1

    Jegenaanachew howty 😮

  • @saved1580
    @saved1580 5 месяцев назад +1

    ሮሜ 2
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ¹⁰ ነገር ግን በጎ ሥራ ለሚያደርጉ ሁሉ ምስጋናና ክብር ሰላምም ይሆንላቸዋል፥ አስቀድሞ ለአይሁዳዊ ደግሞም ለግሪክ ሰው።
    ¹¹ እግዚአብሔር ለሰው ፊት አያዳላምና።
    ¹² ያለ ሕግ ኃጢአት ያደረጉ ሁሉ ያለ ሕግ ደግሞ ይጠፋሉና፤ ሕግም ሳላቸው ኃጢአት ያደረጉ ሁሉ በሕግ ይፈረድባቸዋል፤
    ¹³ በእግዚአብሔር ፊት ሕግን የሚያደርጉት ይጸድቃሉ እንጂ ሕግን የሚሰሙ ጻድቃን አይደሉምና።

  • @jelaludelil8276
    @jelaludelil8276 5 месяцев назад

    አላህ ታላቅ ነው ድል እሱ ለመረጠው ለወደደው ኢስላም

  • @ethiopiahagere2057
    @ethiopiahagere2057 5 месяцев назад

    Do a Korowai tribe documentary abela🙏

  • @EsamMedia-gk8mh
    @EsamMedia-gk8mh 5 месяцев назад

    የ መን ጀግንነቷን ዓለም ይመሰክርላታል ግዜ ቢጥላትም እሷ ወድቃ አቶድቅም ሑቲ ጅግና

  • @hanihasen
    @hanihasen 5 месяцев назад

    ልጅ አቤላ የወኗል ልጅ❤❤❤❤❤

  • @user-xn1gi7gc3s
    @user-xn1gi7gc3s 5 месяцев назад +1

    የሁቲ ታጣቂ ና ኢስራኢል ኢራን አሜሪካ አንድ ናቸዉ አላህ ሱብሀነ ወተአላ የስራቸዉን ይስጣቸዉ የመጨረሻይቱ ቀን ስትቃረብ ሽአና አይሁዳ የሙስሊም ፊትና ናቸዉ ተነግሮናል ቃል የተገባልን የቃልኪዳኒቱ ቀንና ሰአት ስትደርስ የጃቸዉን ያገኛሉ

  • @mubarekaj772
    @mubarekaj772 5 месяцев назад +2

    ❤❤❤

  • @3TOybaYemer
    @3TOybaYemer 4 месяца назад

    ያረብአላህፈረጃህንለፍልስጤም

  • @user-id9mo5xw7k
    @user-id9mo5xw7k 4 месяца назад

    ሀዊቴወች ❤❤❤💪💪💪💪💪ለጨቋኝ አይመቹም

  • @YOHANS238
    @YOHANS238 5 месяцев назад +1

    Abela hula selemetadersen merega bexam
    enamesgegenalen santa claus (yegena abate) tarikawe amexaxhune video beseraln des yelenal

  • @user-re4qv3eg2i
    @user-re4qv3eg2i 4 месяца назад +1

    ሙጃሂዲኖች ናቸው !!!

  • @user-mx2bi5nd3d
    @user-mx2bi5nd3d 5 месяцев назад

    Proud of Awuti

  • @NuryeArbisea
    @NuryeArbisea 4 месяца назад

    እኔ የምኖረው ከነዚሁ ግዛት ውስጥ ነኝ ከምንም በላይ ጀግኖችና አንድነት ያላቸው ናቸው በተለይ ጠላትን እንዴት ማጥቃት እንዳለባቸው ተወያይተው ከጨረሱ በሗላ ሚስጥር የምትባል ነገር አትወጣም ሲተገብሩት እንጂ

  • @KhalidAbuRomeokiya-md8kx
    @KhalidAbuRomeokiya-md8kx 4 месяца назад

    ጭቆና ሲበዛ ጀግና ይፈጠራል ። ይሄው ነው ምንም አዲስ ነገር የለም ።

  • @addisubest5725
    @addisubest5725 4 месяца назад

    አንዳንዴ ነፃነትህን የምታገኘው በጉልበት ነው።

  • @user-zc5cv2jg5s
    @user-zc5cv2jg5s 5 месяцев назад +1

    አቤል በፊት በቀን አንድ ትለቅ ነበር አሁን ምነዉ ዘገየህ

  • @dawitbewket7761
    @dawitbewket7761 5 месяцев назад

    Ere Abel demtih mndn new bezum ende befitu des ayilem

  • @ephremdaniel7902
    @ephremdaniel7902 5 месяцев назад

    Abel aydelem

  • @seidkemal1457
    @seidkemal1457 5 месяцев назад

    ጀግናናናና

  • @FrezerEndalkachew
    @FrezerEndalkachew 5 месяцев назад

    aye eslam ale binyamin natanyaw emenug bekirbu ytefalu

  • @AbitiBachore-le6ht
    @AbitiBachore-le6ht 5 месяцев назад

    abel hulem be fikr new video chin mayew yimech

  • @FeriyaMommed-qz1vi
    @FeriyaMommed-qz1vi 5 месяцев назад +2

    እንዴት ነህ አቤል ቪድዮህን እየጠበኩ ነበር

    • @maymrobi
      @maymrobi 5 месяцев назад +1

      እስኪ እኔንም ተቀላቀሉ

    • @FeriyaMommed-qz1vi
      @FeriyaMommed-qz1vi 5 месяцев назад

      @@maymrobi ተቀላቅያለሁ

    • @maymrobi
      @maymrobi 5 месяцев назад +1

      @@FeriyaMommed-qz1vi
      eshi wude

    • @heedssjeedss8369
      @heedssjeedss8369 5 месяцев назад

      ​@@FeriyaMommed-qz1viእኔም ተቀላቀልሁክ ጥሩ ነገር እደምሰራ ተስፋ አለን

  • @user-mc5ti9rb5t
    @user-mc5ti9rb5t 5 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤

  • @abdurazakahmed7300
    @abdurazakahmed7300 5 месяцев назад +1

    Del lechekunoche ansarellah

  • @gjhhjvug7852
    @gjhhjvug7852 5 месяцев назад

    ❤❤

  • @newtongpt
    @newtongpt 5 месяцев назад +1

    🎉ልኡልእባላለውአዲስዩትዪበርነኘእናላስቸግርስልክግዛልኝቸግሮኘል

  • @LyfhSghfg
    @LyfhSghfg 4 месяца назад

    አላህኢስላምጋርነው

  • @user-hr4fi2bg1g
    @user-hr4fi2bg1g 5 месяцев назад +1

    laka yeham ale batem triue naw

  • @BozoBozo-wj5be
    @BozoBozo-wj5be 5 месяцев назад +1

    ❤😢😢😢❤

  • @user-ld4os4ll4q
    @user-ld4os4ll4q 5 месяцев назад +1

    የሽርጥ ለባሽ ፈሪየለዉም

  • @oumerseid8712
    @oumerseid8712 3 месяца назад

    ye islam jegnoch allah yitebkachew islam endh new behaymanotu ayderaderm allahu akber(allah talak new)

  • @user-jx5bb4bv6
    @user-jx5bb4bv6 4 месяца назад

    ሑቲወችኮ፣ሽአወችናቸው፣ፍልሥጤሕደሞ፣የሡናተከታይናት፣

  • @redwalmefta7199
    @redwalmefta7199 5 месяцев назад

    🥰☝️

  • @user-wc2pe3cq5l
    @user-wc2pe3cq5l 5 месяцев назад +1

    ጀግና አበሳ ናቸው ይለያሉ ግባር ቀደም ተሙሥሊም አሜርካንን የደፈሩ ፊለፊት የተዋጉ ጀግኖች ናቸው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂❤❤❤❤❤❤

  • @user-ph8du4tr7g
    @user-ph8du4tr7g 5 месяцев назад

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Blue1editz
    @Blue1editz 5 месяцев назад

    🎉

  • @yoha_junior
    @yoha_junior 5 месяцев назад

    1

  • @nonamemm841
    @nonamemm841 5 месяцев назад +1

    First

  • @Golf8417
    @Golf8417 5 месяцев назад

    ጉንፈን ይዞሸል እንዴ😂

  • @LyfhSghfg
    @LyfhSghfg 4 месяца назад +1

    ፈጣሪሙስሊምጋርነውሙስሊምያሸንፍ

    • @user-tw7to7qb
      @user-tw7to7qb 4 месяца назад

      ❤️🇪🇷✊🏽✊🏽 ❤️🇪🇹free Palestine🇵🇸

  • @Biniam_Kelbesa
    @Biniam_Kelbesa 5 месяцев назад +1

    You have flu. Right?

  • @Amannegasi-uo1tg
    @Amannegasi-uo1tg 5 месяцев назад

    Abt 😅😅😅😅

  • @user-kj3jn4lq6i
    @user-kj3jn4lq6i 4 месяца назад

    ሃውቲ ቃጣይ ሳኡዲ ና ዱባይ ማማታት አለበቻው ጃግና የጦር ጣበብት የሞለባት ሃውቲ ይማቻው

  • @Miskiya-fj7vv
    @Miskiya-fj7vv 4 месяца назад

    ገባኝ

  • @fatumahugeira1799
    @fatumahugeira1799 5 месяцев назад +1

    Huti not hawti

  • @MichaelMiki-yz2vt
    @MichaelMiki-yz2vt 5 месяцев назад

    Hawti ena ye tigray hzb buzu miyamesaslachuw negere ale bamenubeti wedehala aylum

  • @user-jl9ty6gs4b
    @user-jl9ty6gs4b 5 месяцев назад +2

    ሀውቲ ማለት ቀንደኛ የሺዔ አንጃ የእሥላም ጠላት ነው የኛ ሙስሊሞች ደነዞች ስለሆነ አላህ ስም ስጠራ ሀዉቲ እሥላም ይመስላችሁዋል 😂😂😂😂😂😂
    የዝህ ሺዔ አንጃ ሜካን ወረው Hajar Al - Aswad ማርከው ሜካን አፍርሰው ቀራዔን አቃጥለው ሜካ መዲና ስፀዳዱቤት ከርመው 30'000ሀጃጆችን ገድለው ዘምዘም ምንጭ ደማቸው ረጭተው እሥላሞች መምስሙትን ጠጠር ድንጋይ ወደ ደማስቆ ወስደው 22 ዓመታት ሽንትቤት ስፀዳዱበት ከርመው ለሜካ ገዥዎች የመለሱ ናቸው😂😂😂😂😂😂
    ሌላው የመሀመድ ቤተሰቦችን ዘሮችን ለወሬ ነጋሪሳያስቀሩ የጨፈጨፉ እማም ሁሴይን የገደሉ የሙስሊም ቁጥር 1 ጠላቶች ናቸው

    • @WolloCheffaaRoobit
      @WolloCheffaaRoobit 5 месяцев назад

      ህህህ አልቀረብህም ፐፐፐ የአቂዳ ልዩነት እንጅ እስላም ናቸው 👎🏼ቀዳዳ

  • @user-jo9xm8kb6r
    @user-jo9xm8kb6r 5 месяцев назад +1

    ሁቲ ትላቸዋለች ሰውዲ ምን ያድርጋል አጥፍተው ጠፊ ናቸው ። ሳውዲ አጥብቃ ትዋጋቸዋለች ። እግዚአብሔር ለአለም ሁሉ ሰላምን ይላክልን አሜን።

  • @SgtgSgtgw
    @SgtgSgtgw 4 месяца назад

    ሀውቲ ሳይሆን ሑቲ ነው

  • @fzad7909
    @fzad7909 5 месяцев назад +1

    Free Palestine inshallah they win

  • @gazazgnkamiso5118
    @gazazgnkamiso5118 5 месяцев назад

    🎉🎉🎉 Ethiopia ❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹✅🤛🤘🔒

  • @oromia4k417
    @oromia4k417 4 месяца назад

    ሁቲ ፀር ሙስልም ነች እራንም ቱርክም ፀር እስላም ናቹ

  • @dinieabdela1967
    @dinieabdela1967 5 месяцев назад

    Hero hutiy

  • @user-kp5cy7ly1d
    @user-kp5cy7ly1d 5 месяцев назад

    Ante wsha ethiopan keybahr alat endi ahya

  • @adonaydimartini6130
    @adonaydimartini6130 5 месяцев назад

    አቤል አትዋሽ ኢትዮጲያ የምትገኚበት አትበል የት አለች ባህር አላት ኢትዮጲያ ወይስ ዶክተር አቢ ነው የላከክ ዝም ብለክ ስራህን ስራ