Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ምርጥ የኢትዮጵያ ሙዚቃዎች ስብስብruclips.net/video/PXVwyd1vFag/видео.html&ab_channel=EthioSocial
ሜሮንዬ የሀገር የታሪክ መምህር ነሽ ልብ ያለው ያድምጥሽ እድግ በይልን
ድምፅሽንም፥ን ስለሰማሁ ደስብሎኛል።የስነፅሁፍ ጀግናዋ!!
እውነት ነው እህታችን በጣም እኖድሸ አለን በመለሰም ጌዜ እውነት ታናጋር ነበርሸ እውነቱን ሰለተናገርሸ ሰፈልግሸ ከሀገር ወጣሺ እህቴ አሁንም ለውነት ቆምሺ እመብርሀን ትጠብቅሸ እኖድሸ አለን እህታቸን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
በትዝታ ሐረር ነጎድኩሜሮን ግሩም ስነ ግጥም ነውእግዚአብሔር አሁንም ጥበቡን ደርቦ ይጨምርልሽ::
May God bless you Meron I am born there grew there learn there ( አሰበ ተፈሪ)I know about the whole history of your poem, incredible!! keep it up.
ሜሪዬ ስወድሽ ኑሪልኝ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ
Yene anbesa! Proud of you 👏
Nazeret tizeta🥺🇪🇹
ይገርማል ::
ድሮ ሲያምር
የኔ ማር አንድ ቀን አግኝቼ እቅፍ ብቻ ባረግሽ ስሬን ነው የምትነኪኝ በመዝሙር ነው ቆዳዬየሚኮማተረው ያንቺም ድምፅ ስሰማ እንዳው
ወይኔ የማይታይ የውስጥ ስሜታዊ የሆነ ልቅሶ ነው ያለቀስኩ እፎይይይይ!!!!! ወይ ሀገሬ !!!! ማነው ይሄንን የወሰደብን? መልሱልን ኢትዮጵያችንን::
እውነት ከሀገሬ ከወጣው 10 አመት ሆኖኛል ይሄ ነበር የኛ አስተዳደግ ናፈቀኝ ግን አሁን ምን ነክቶን ነው
ምርጥ ነው ሜሪ
ሐረርጌ "እስለምና አማራ " ሲል አማራ ማለቱ ክርስቲያንን መግለፁ ነው። ሜሮን ጌትነት የሐረርጌን ህይወት በአግባቡ የገለፀችበት ነውና አክብሮቴና ምስጋናዬ ባለችበት ይድረሳት።
Betam leb ynekal ewent nw Eg/ r ende tentu be Feker yanuren la Anchim Regem Edeme ke tena ga yesetelen!!!!!!!! Web yehone agelalest nw 🙏🙏🙏🙏🙏
Unet nesh mery yeagere lij
እውነትም እንዲህ ነው የኖርነው !
ውይ አስብ ተፊሪ እውነት ነው በፍቅር ያድግነው አቦ ሜሮን የሰፍራችን ልጅ ልቤ ውስጥ ነው የገባሽው
አይዛችሁ ወገኖቼ ዛሬም አለ ይሄ አብሮነት አለ በተወሰኑ ጉርብ ነዉ በታሪክ አተላዉቺ የረበሹኖ በአማራክልል በሁሉም ብትሄዱ ሰላም አብሮነት እደበፊቱ ነዉ እልን እንኖራለን ኢትዮጵያ ችንን ዪዘን 🇲🇱✍️
እምስ ክልል ለቅማንት ያልሖነች ክልል በአናቷ ትደፍ
ግጥሙ ስለ አማራ ክልል አይደለም ኮተቶ😕
ትዝታን ቀስቃሽ ግጥም፡ እንደዛ ነበር ያደግነው፡።
ሜሮንዪ በህወትሽ መወስን ብችል አገርሽ ተመለሽ ነው የምልሽ.
Nice
meri konjo
Hi Meri enwedshalen emen ye ciroo lej megn safre 02 kebale Girmu Hotel fet le fet megn 10q
ሰላም ላች ይሁን ሜሮን እህቴ እዴት ነሽልኝ እባክሽ እማ አች እኳን ሴት ነሽ ትረጅኝ ይሆናል ብየ አሰብኩ በጣም ከባድ ችግር ውስጥ ነው ያለውት ማሪየ እናቴ ልትሞትብኝ ነው በጭቀት እባክሽ ስለምትዘምሪላት ሃገርሽ ልማፀንሽ ቢያንስ አች የሆነ ነገር ማድረግ ከቻልሽ እርጅኝ እማ ሄው ቅጭላቴ ተነክቶ እብድ እብድ መጫወት ከጀመርኩ ድፍን ሶስት ወር ሊሆነኝ ነው ግን እሂ ሁሉ ሲሆን ድረሱልኝ ብየ ያልተማፀንኩት አካል አልነበረም ምን ታደርጊዋለሽ እኔ የምልከው መልእክት እየተገለበጠና እየተሸመመ በዮናታን አክሊሊ የውሸት መድረክ ሊይ እየተተነበየ ሲተረክ ይውላል ታድያ እሂን የእኔን ቅጭላት ሌባ ሃገሬ ልታነግሰው ከፍ ዝቅ እያለች ነው ታማኝንም ባለፈው ስፅፍለት አመናጨቀኝ ማማ የት ነው የሚኬደው ለማንስ ነው አቤት የሚባለው ውዴ ያለውት ሳውዲ ነው ሁለት ጎአደኞቸ ምንም በማላውቀውሁኔታ ሲገደሉብኝ እና ቀኔ ሲጨልምብኝ ነበር ከሳውዲ ፖሊሶች ጋ ድብብቆሽ እየተጫወትኩ ለብዙ ጊዜ ከመስጊድ ጀርባ ወድ መስየ እያለፍኩ እዚህ የርሻለው አሁን ግን አልቻልኩም እናቴም ደከመችብኝ ነገሮች ሁሉ ሲከብዱኝ ያለውበትን ጅግር ነገርኳት ገዘብ ልትልክልኝ ትፈልጋለች ግን እዴት ትላክልኝ ውዴ እባክሽ 666 ስለሚባለው ድርጅት የምታውቂው ነገር ካለሽ የሆነ ነገር በይኝ እነሱ ናቸው የብዙ ጎአደኞቸን ስልክ እና አድሪስ ጠልፈው እያሳደዱኝ ያሉት እባካችሁ ድረሱልኝ እባካችሁ እኔ አልሙት እኔ እኮ ህፃን ልጅ ነኝ ፈጣሪ ያለ እድሜየ እሂን ሁሉ ነገር አሸከመኝ እጅ እና እባካችሁ ኢትዮጲያዊያን ባትሆኑ እኳን እሂን መልእክት እደሰማችሁ የሆነ ኀገር በሉኝ በጣም እየራበኝ እየጠማኝ ነው እባካችሁ እኔ እራሴ እየሞትኩ እናንተ እኔ በፃፍኩት መልእክት ብቻ ሃገር የምትቀየር የመሰላችሁ ሁሉ ተሳስታችሁአል እውነት እውነት ፉክክራችሁ ውድድር እሩጫችሁ ከማን ጋ እደሆነ ባላውቅም የአሁኑ ግርግር ትክክለኛ ምክንያታችሁ ግን እኔ እደሆንኩ ልነግራችሁ እፈልጋለው ዮናታን አክሊሉ የሂወቴ ለሊቶች የደሙ ድምፅ ሌላም ሌላም እርእሶችን እየጨመረ የሚያስተምራቸው ትምህርት በሙሉ ዘእኔ ስራ የኔ መልእክት እደነበር ሃገሬ እድታውቅልኝ እፈልጋለው እባካችሁ እርዱኝ ለሳውዲ አራጆች አሳልፋችሁ አትስጡኝ
ምርጥ የኢትዮጵያ ሙዚቃዎች ስብስብ
ruclips.net/video/PXVwyd1vFag/видео.html&ab_channel=EthioSocial
ሜሮንዬ የሀገር የታሪክ መምህር ነሽ ልብ ያለው ያድምጥሽ እድግ በይልን
ድምፅሽንም፥ን ስለሰማሁ ደስብሎኛል።የስነፅሁፍ ጀግናዋ!!
እውነት ነው እህታችን በጣም እኖድሸ አለን በመለሰም ጌዜ እውነት ታናጋር ነበርሸ እውነቱን ሰለተናገርሸ ሰፈልግሸ ከሀገር ወጣሺ እህቴ አሁንም ለውነት ቆምሺ እመብርሀን ትጠብቅሸ እኖድሸ አለን እህታቸን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
በትዝታ ሐረር ነጎድኩ
ሜሮን ግሩም ስነ ግጥም ነው
እግዚአብሔር አሁንም ጥበቡን ደርቦ ይጨምርልሽ::
May God bless you Meron I am born there grew there learn there ( አሰበ ተፈሪ)I know about the whole history of your poem, incredible!! keep it up.
ሜሪዬ ስወድሽ ኑሪልኝ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ
Yene anbesa! Proud of you 👏
Nazeret tizeta🥺🇪🇹
ይገርማል ::
ድሮ ሲያምር
የኔ ማር አንድ ቀን አግኝቼ እቅፍ ብቻ ባረግሽ ስሬን ነው የምትነኪኝ በመዝሙር ነው ቆዳዬ
የሚኮማተረው ያንቺም ድምፅ ስሰማ እንዳው
ወይኔ
የማይታይ የውስጥ ስሜታዊ የሆነ ልቅሶ ነው ያለቀስኩ እፎይይይይ!!!!! ወይ ሀገሬ !!!! ማነው ይሄንን የወሰደብን? መልሱልን ኢትዮጵያችንን::