Selam doctor ehten muketuabechemere kutr hule erasun sita yemadafek ayent ena sewnetua Hulu yalemenkesakes trsicha yelemekefet simet alew ena wedeneberechbet lememelesm 5 ena keziya belay tkoyalech ena please 🙏🏼🙏🏼 mefthewn @@Dr.SeifeWorku
Sile Hiv yeteyazu Sewoch eski siraln.Abzagnaw gize search sareg sile kidme tinkake bicha new miyaworut keteyazu behuala min min mareg endalebachew mikr ayinagerum ya demo yibasnu betam yaschenkal
እውቀትህን ከልብህ በቀናነት ስለምታካፍለን እናመሰግናለን የመጪው ትውልድ ምርጥ አርአያ ዶክተር ነህ ቀጥልበት ዶክተርዬ አሏህ ረዥም እድሜ እና ጤና ይስጥህ
የኛ ትሁትና ቅን ዶክተር ባለህበት አላህ ይብቅልን አገላለጵ👌👌👌
አመሰግናለሁ
@@Dr.SeifeWorku ተው ዶክተር እርዳኚ ወድሜ አልድን አለ እጁን አያመውም ግን ዝም ብሎ ይቀጠቀጣል መጉረስ አቃተው ረ መፍትሄሄ በእግዜአብሔር ሀሳቡ ገደለኚ መላ እዳለህ
አድራሻውን ወስደሽ አናግሪው እግዚአብሔር ይማርልሽ 😢@@ጎዶልያስ-567
የሃገራችን ምርጥ ዶክተር ኢናመስግናለን የምትወዱ ብቻ ❤
አመሰግናለሁ
ደምሪኝ ዉዴ🎉🎉🎉
ዶክተር እባክህንእኔ እግሪን ወስጥ የሚሂዲብኝነገረአለባክህንእረዳኝ😢😢😢@@Dr.SeifeWorku
Selam doctor ehten muketuabechemere kutr hule erasun sita yemadafek ayent ena sewnetua Hulu yalemenkesakes trsicha yelemekefet simet alew ena wedeneberechbet lememelesm 5 ena keziya belay tkoyalech ena please 🙏🏼🙏🏼 mefthewn @@Dr.SeifeWorku
4:07
እንኳን ደህና መጣህ ከኢ/ያ ምርጥ ከሚባሉት የማደንቅህ ዶክተር ነህ
አላህይጠብቅልን።ዶ/ር❤❤❤
እግዚአብሔር ይስጥልን እናመሰግናለን
Enamsegnalne D. r🙏
ፈጣሪ ይባርክክ በሚገባን ነው ምታስረዳይ❤❤
ምርጥ ዶክተር በውቀትህ አሏህያግስህ
አመሰግናለሁ
በጣም እናመሰግናለን ተባረክ
በመጀመርያ እንኳን ለአዲ አመት. አደረሰ. ዶክተር. ስለምታብራራ መንስሄና. መፍትሄ. ከልብ. አመሰግናለሁ ኑርልን
ፈጣሪ ይባርክህ🙏
ማሻ አላህ
Thank u
የማልጠግበው ሰው
እግዚአብሔር እድሜህን ያሪዝምልን ዶክተሪዬ
እናመሰግናለን ዶክተር
betam betam enamsgnaln
አላህ ይጠብቅህ ዶክተር❤❤❤❤
Thank you dr
ሰላም ጤና ይስጥልኝ ዶክተር
እህቴ እግሯን በጣም ያማታል ከና ባስራወቹ እድሜ ውስጥ ነች እባክህን ታነበብከው እህቴን ታዴግልኝ
10xs dr
Thank you Dr Sefie it’s very helpful
Glad it was helpful!
ማሻ አሏህ❤❤❤❤
እናመሰግናለን🙏
God bless you
ኧረልሞትነው ጉልበቴን በጣምነውየሚሰማኝ አይስደት የስራህን😢😢😢😢😢😢
Dr e/r yistih betamm amogn betam eyetesekayewu neber ahun tinshi kelelegn
አንኮን፡ደነመጠ፡አናመሰግናለኖ🎉
Galatoomi Dr
እናመሰግናለን 🙏
ዉድ ወንድማችን ግልፅና አጭር ስለሆነዉ የህክምና ንግግርህ በጣም እናመሰግንሀለን።እናከብርሀለን በርታልን።
ዶ/ከተርሠላምነህወይ🌺🌺🌺🌺👍👍👍👍👍
ሰላም ዶክተርዬ እግሪን ያመኛል ጠዋት ከቅልፌ ተነስቼ ስቆሞ በጣም ያመኛል ለሁለት ደቃቂ ያህል ዉስጥ እግሪን
Amesegenalwe❤❤
እናመስግናልን ❤
ስለ ጭንቀት ወይም ድብርት ልዩነታቸው እና መገለጫው መፍትሄው እባክህ ንገረን
❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
😊ማሻ አላህ😍
እኮን ደህና መጣህ ዶክተር
አመሰግናለሁ
Selam Doctor
ሰላም
Wel come dr
ሰለም ዶክታር እኔኢጄን
ዶክተር ፊቴ በጣም ተበላሸ😢😢😢 በምታጠበው ሰዓት ይላጣል የሆነ ነገር በልኝ ዶክተር😢 በዓላህ
❤❤❤
ሠላም ለዚህቤት
🙏🙏🙏
በቃ ትለያለክ አላአህ ይጠብቅህ
Dokter benate yetato betatefi echemadedal yeyjoche mn aynte kerim ltekem sera ebzabgnal leza newu mndnewu betam yasasebegna melsek etebkalewu benatek atlefegn
☝️🙏
👍👍👍👍👍
👍👍👍👍👍👍👍
🙏🙏🙏🥰
🎉🎉🎉❤❤
ዶክተር ክፉ አይንካህ ዘመንክ ይርዘም አንድ ጥያቄ የእሪ በሽታ ይገላል😢ታላቅ ወንድሜ እሪ አለበት ሲነሳበት ያዙኝ ልቀቁኝ ይላል ህክምና ሲሄድ የመጨረሻ ደረጃ ላይ ነው ከዚህ የተሻለ መድሀኒት የለም በምግብ ተቆጣጠረው ይሉታል እሱ ሲሻለው እምታገኘው ጫት ኒራ ጥሬስጋ ስር ነው በጣም ተቸገርን 😢
Please make a video about bunion Dr🎉
ዶክተር morinzhi neo ጥክሙን እና አጠቃቀሙን ብዘረዝርልን እባክህ🙏
ክበርልን ዶክተርየ❤❤🎉🎉
አመሰግናለሁ
አንቴ ሙቪ አሰቂ
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
ሰላም ዶክተር የታፋ መላላጥ መፍትሄ ምንድነው
Sile Hiv yeteyazu Sewoch eski siraln.Abzagnaw gize search sareg sile kidme tinkake bicha new miyaworut keteyazu behuala min min mareg endalebachew mikr ayinagerum ya demo yibasnu betam yaschenkal
ወድሜ ኢግሬ ያነነጋር ጋብቶበት አላወጠም አላ በማፊ ስከፍታ ህማሙ ይቀንሰል ስደፈን ያማነል
ጉልበት ካመመ ምን ላድርግ
አድራሻክን እንዴት ማግኘት እንችላለን በጌታ
እኔ የረበሸኝ የጀርባ እመም ነበር አሁን ወደጉልበቴ ወርዶ በጣም የህምም ስሜት እየተሰማኝነው ምትለኛህ ዶክተር 😢😢😢
መታየት አለበት ከዚህ በፊት የወገብ ህመምን በተመለከተ መረጃ አቅርቤያለሁ
ደክተር ሰላም እደነህ ወድሜ አምላህ መተ ምን ማተ ነው
የጥፈር ፈገጥ እንዴት ነዉ የሚጠፋው ❤❤
ሰላም ዶክተር height growth supplement ስለዚህ ሰፕለመንት ቪዲዮ ስራልን ጎንዮሽ ጉዳትም ካለው ትክክለኛ ይሰራል አይሰራም ሚለውን ሙሉ ቪዲዮ ስራልን ❤❤
ዶክተር በሀይለኛ ማይግሪን ተሠቃየሁ የአፍንጫ ሳይነስ እና የተቆረጠ የመንጋጋ ጥርስ አለኝ ምናልባት እእነዚህጋር ተጋግዞ መሰለኝ ማይግሬኑ በረታብኝ ልሞትነው . ህክምና አላገኝም በሰውቤት ነኝ . ማስታገሻ ለመውሰድ እርግዝና ተፈጥሯል . ኧረ ምን ልሁን?
Laki
የወረ አበባዬ መቷል ከኒን ሰተው አምስት ቀን ተጠቀሚ አለችኝ ደኩተሯ አይፈሰኝም
ቁጡርህን እንዴት መግኛት ይታለል😢😢😢😢
ቪዲዮው ላይ አለ
Tikeshaye bizu gize yamengal gulbetem sihen qua qua yilal yegulbet xuchaye ina tafaye yizilal andi bota 10 deqiqa rasu meqom yikebdenyan chigiru min yihun docter ?
እናመሰግናለን ዶክተር እኔ ቆዳዬ ወዛማ ነው እና ብጉር ያስቸግረኛል የትኛውን ሳሙና ና ምን መቀባት እንዳለብኝ ግራ ገብቶኛል መልስ ስጠኝ እባክህ 🙏🙏🙏
ዶክተር እህቴ በዚህ በሺታ እየተሰቃየች ነው ህክምና ጀምራለች
ሰላም ዶክተር
ባለፈው የጡት ህመም ማስታገሻ ብለህ ያስቀመጥከው መዳኒት 3 ናቸው ግድ ሶስቱንም መውሰድ አለብኝ ??
እባክ ትንሽ ህመም ስለተሰማኝ ነው
Betam new yem wadik bro tiyake aleg lalit seh tega betam yafinegal nefas yatiregal men laderg?😢mela belg pls
ይቅርታ ግልፅ አልሆነልኝም
ሠላም ዶክተር እኳን አደረሠክ ከመላው ቤተሠብክ የኔ ችግር በጣም የእግሮቼ በጣም ነው የሚበርደን ማቋቋም እሥኪያቅተኝ ድረሥ የጆቼም ጣቶች እደዛው ነው ያው የአረብ አገር ብርድ ካገረችን ለየት ቢልም እኔግን ባም ነው መቋቋም ምቸገረው እባክ ምክኒያቱን ንገረኝ በጣነው ሀሣብ የያዘኝ
ቅዝቃዜ መኖር ብቻውን የበሽታ ምልክት አይደለም፣ በጣም የተለየ ከሆነ እና የቆዳ መቀየር ካለው ታይቶ መዳኒት ይሰጣል
@@Dr.SeifeWorku እሺ አመሠግናለው ሥለመለሥክልኝ
እ@@Dr.SeifeWorku ሰላም ዶር እኔ እራሱ በጣም እግሬና አገቴ የእጅ ጣት ይበርደኛል
ሠላም ዶክተር በፈጠረህ መልስልኝ ጨንቆኛል ወንድሜ ልቡ በጣም ይመታል እንቅልፍ አያስተኛውም መጨረሻ ሀኪም ሂዶ ሲመረመር ልብህ ከቦታው ትን ወደ ጎን ተዛብቶል አሉት መፍትሄው ምድነው በመድሀኒት ወደ ነበረበት ቦታ ይመለስ ይሆን?በእናትህ መልስልኝ በጣም ጭንቅ ላይ ነኝ ደግሞ እደምትመልስልኝም ተስፋ አለኝ እባክህን አይተህ እዳትጨክንብኝ እየጠበኩህ ነው😭😭😭😭😭😭😭
ምርጥዬ እናመሰግናለን ደሞ አቀራረብ ዶክተር ቢቻ ሳትሆን ጥሩ ጋዜጠኛም ይወጣካል።
ሠላም ዶክተር እኔ በተደጋጋሚ ግራጄን ከባድ ቁርጥማን ያመኛል ምን ማረግ አለብኝ ወደህክምና ለመኸድ አይመቸኝም እዳታልፈኝ መልስልኝ አመሠግናለሁ❤❤❤
Doctor እኔ ምግብ ከበላው በሀላ ቶሎ digest አያደርግ በጨጋራዬ ላይ ዝብሎ ይቀመጣል
ትንሽ ትንሽ ያቅለሸልሸኛል
በተለይ ስጋ አይስማማኝም
በጣም ባይሆንም ያጋሳኛል
Ena mn medicine lewesede....
ዶክተር አብዛኛውን በህክምና ነርቭ እና ሪይ ተብያለሁ ነገር ግን የአመጋግብ ዘይቬዎችን ንገረኝ
እስኪ ቁጥርህን
እኔመሀፀኔላይ እብጠት አለ
ዶክተር እንኳን ለአድሱ አመት ለ2017 በሰላም በጤና አደረሰህ አደረሳችሁ ከነቤተሰብህ ዶክተር አንድ ጥያቄ ልጠይቅህ ፀጉሬ በጣም ይነቃቀላል ያለሁት ስደትነው ውሀቸው ይሁን ምኑ ይሁን አላቅም ውሀው ጨው ነው ግን መቀየሪያ ፊሊተር ተደርጎበታል እና ጨው ጠፍቶ ኖርማል ነው የምታጠብበት ሳሙና ይሁን የምን እጥረት ይሁን አላቅም እና ብነግረኝ ብየነበረ
አበት,እጀነ,እቀ,ሰህዘበት,እቀጠቅጥል,የምነ,ሚልክት,ነዉ
ሰላም ኮክተር ሰይፍ እኔ ትርፍ አጀት አስወጥቸ ነበር በቀኝ ጎኔ አሁን ላይ በግራየ ያመኛል ድጋሜ ይከሰታል ማለት ነው ? ያለሁት ስደት ላይ ነው ድጋሜ ለመታየት አቅሜ ስለማይችል ነው ብታብራራልኝ
ሰላምንዶክተር።እኔጉልበቴን።ያመኛልዬዴመቆጣጠር
ዶክርየ እኔ ቡዙግዚ ስለምቆም እዴዜህ ያመኛል ምን የሻለኛል 😢😢😢❤❤❤❤
Enem 😢
ሰላም ዶክተር hairgrowth ተጠቅሜ ነበር ግን ፊቴ ላይ ፀጉር ወጣብኝ እና ምን ላርግ ዶክተር እባክህ እርዳኝ
እረ ደክተር ተዉ መፍትሄ ካለህ ንገረኝ ወገቤን ያቃጥለኛል ምክንያቱ ምንድን ነው ስራ ስስራ እና እንቅስቃሴ ሳደርግ አያቃጥለኝም ቁጭ ስል ያቃጥለኛል ???
ሪህ ምንድ ነው?
ሰላም ዶክተርዬ እኔ ሳምንት ሆነኝ ጀርባዬ በጣም ያሳክከኛል ነገር ግን የሚያሳክከኝ ቦታ ግራ ይገባኛል ከላይ ሳይሆን ዉስጥ በኩል ነዉ የሚያሳክከኝ ምንድን ነዉ
የት እደምናገኝህ ብትነግረን
ቪዲዮው ላይ ባለው ቁጥር ይደውሉ
የተረከዝመድረቅ መዳንት
ዶክተር ሰላም ነህ ጉልበቴ ላይ የህማም ስሜት ይሰማኛል ነገር ግን ህማሙ የሚሰማኝ ቁጭ በድጋግ ስል ብቻ ነው ብዙ ጊዜ ሰቆም በጣም ያምኛል የጀመረኝ አራት ወር ሆኖታል እኔ እኔ እድሜ 28 ነው ያን ያክል ክብደትም የለኝም ምን ሊሆን ይችላል ዶክተር
እባክህ መፍትሄ ካለህ ንገረን እናቴ በቀኟ በኩል ትከሻዋ ላይ ማለትም አንገቷና ትከሻዋ መሀል ላይ እና በቀኟ ከጀርባዋ ወገቧ አካባቢ ሀይለኛ ዉጋት ይወጋታል አየር በደንብ መሳብም አትችልም ከግል እስከ መንግስት ሀኪም ቤት ሄደን ምንም የለብሽ ይሏታል እና መፍትሄ እባክህ🙏🙏🙏
እረ ዶክተር እኔ የሚያምኝ የተለየ ነው ቅዛቃዜ በነካኝ ቁጥር እግሬ ያብጣል ያመኛል ለዚህ በሽታ ልትነገረኝ ትችላላህ ዶክተር
ዶክተር ሠይፈ አህሌን ሁለት ቀን ሆነኝ ደርቴላይ ጀርባየ ጡቴ አካባቢ እደ አቡብ ዉሃ ይዟል ሳንቲም ሣንቲም መስሎ በጣም ይጠዘጥዛል ገናአልፈነዳም
እብጠቱ ከውስጥ ከሆነ የ አልትራሳውንድ ምርመራ ይደረግ
@@Dr.SeifeWorku ከላይነዉ ቆዳየ ላይ
ቀጥማት ማለትም
ማጅራት,ጡንቻና የወገብ ቁርጥማትን ማከም ይቻላል ወይ?
Deter peles Teper endet Aderge Mebekel yechalal