Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ለምን ገንዘባችንን አይመልስልንም
ሚዲያውም እኮ ለሀብታም እንጂ ለደሀ አይልም።ይህንን ሰው/ሀዋርያ አጭበርብረሃል ብላችሁ እየጠየቃችሁት ነው መልሱ አጠገበም አላሳመነም።ጥያቄ አለኝ ፦ ለምን ጠቅላይ ሚኒስተሩንስ መቼ ነው ኑፁሃንን መግደልና ማስገደል የምታቆመው ብላችሁ ጠይቁልኝ።ሞትን ያውም በሚዘገንን ሁኔታ መቼነው የሚቆመው። ጠይቁ አለበለዚያ እግዚአብሔር ይጠይቃችኋል።
ለመሆኑ ሚድያዎች ደሀውን ያገለገሉበት ዘመን እንደአሁን በሀገራችን አይተው ያውቃሉ? ጥሩ ጅማሬን ማበረታታት ይገባል። የእድሜ ልክ ተቺ አንሁን።የጠ/ሚሩን መልካም ድርጊት አስተውለውት ያውቃሉን?? ለምንስ ብዙ አጥፊና ገዳይ በበዛበት ሐገር እሳቸውን ለሁሉ ጥፋት መወንጀል ተፈለገ???
ለምን ገንዘባችንን አይመልስልንም
ሚዲያውም እኮ ለሀብታም እንጂ ለደሀ አይልም።
ይህንን ሰው/ሀዋርያ አጭበርብረሃል ብላችሁ እየጠየቃችሁት ነው መልሱ አጠገበም አላሳመነም።
ጥያቄ አለኝ ፦
ለምን ጠቅላይ ሚኒስተሩንስ መቼ ነው ኑፁሃንን መግደልና ማስገደል የምታቆመው ብላችሁ ጠይቁልኝ።
ሞትን ያውም በሚዘገንን ሁኔታ መቼነው የሚቆመው። ጠይቁ አለበለዚያ እግዚአብሔር ይጠይቃችኋል።
ለመሆኑ ሚድያዎች ደሀውን ያገለገሉበት ዘመን እንደአሁን በሀገራችን አይተው ያውቃሉ? ጥሩ ጅማሬን ማበረታታት ይገባል። የእድሜ ልክ ተቺ አንሁን።የጠ/ሚሩን መልካም ድርጊት አስተውለውት ያውቃሉን?? ለምንስ ብዙ አጥፊና ገዳይ በበዛበት ሐገር እሳቸውን ለሁሉ ጥፋት መወንጀል ተፈለገ???