ኢትዮጵያን አያስነኩም የተባሉት አዲሶቹ 5የጦር ጀቶች | አየር ሀይልን አስፈሪ አደረጉት | Semonigna

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 15 сен 2024

Комментарии • 93

  • @haileasfaw2818
    @haileasfaw2818 2 года назад +10

    ከእግዚአብሔር ጋር ሆነንና በእርሱ ተምነን አየር ኃይልን ማዘመን የግድ ነው እግዚአብሔር ኢትዮጵያንና ሕዝቦችዋን ያድን ከጠላቶቻችን ከበባና የተንኮል ሥራ ያድነን

  • @husentirfu3454
    @husentirfu3454 2 года назад +17

    ሀገሪ እንደዚህ ትልቅ ተቁአም ስትገነባ ልቤ በኩራት ይሞላል በተለይ የአየር ሀይላችን የሀገር መከላከያ ሰራዊትን ከዕግረኛ እስከ መካናይዝድ እንዲሁም ባሀር ሀይላችን ሰላም ከፈለክ የጦር ሀይልህን ክንደ ብርቱ ማድረግ ነው

  • @abdumersa-q7v
    @abdumersa-q7v 14 дней назад

    ድል ለኢትዮጵያ።

  • @yesufahmed9154
    @yesufahmed9154 2 года назад +2

    አንተ ስትዘግብ ከዋናው ከምንጩ ስለሚመስል በጣም ደስ ይላል
    ሁልግዜም በርታልን

  • @kindihunalemayhu4753
    @kindihunalemayhu4753 2 года назад +2

    ቻናላቹሁ በጣም ነዉ ሚመቸኝ በርቱ አገራችን ከዚህ በበለጠ ተጠናክራ ለማየት ያብቃን ጠላትም ይቃጠል

  • @yinu4987
    @yinu4987 2 года назад +3

    መልካም ነገር አሰማህን ያርግልን አብዲ መሐመድ

  • @shewafeleke3566
    @shewafeleke3566 2 года назад

    አሜን ብለናል፡ይሁንልን ይብዛልን ኢትዮጲያችን በሁሉምነገር ትክበር ሙሉ ትሁንልን ሁሌም ይህ እንዲሆን ፀሎታችን ነው!!!፡፡

  • @dawitzemen9398
    @dawitzemen9398 2 года назад +3

    የጦርነት ታሪክ ኖርንበት.....ውስጤን የራበው ሰላምና ዳቦ ነው...

  • @tesfayeado2737
    @tesfayeado2737 2 года назад +5

    It's time for us not to be humiliated any more. Thanks God our country is still survived even if more pressure is against us. God bless Ethiopia and Ethiopians !!!

  • @user-jl4hx3xb4w
    @user-jl4hx3xb4w 2 года назад +6

    ኢትዮጵያ ትቅደም 💚💛❤ በወያኔ ዘመን ሀገራችነ ተጎድታ ነበረ እስኪ አሁን አቅሟን ትገንባ ወያኔም በቅርብ ቀን እደሚጠፋ ተስፋ አለን ወያኔ የሀገር እንቅፋትነው

  • @yeshiwasalmaw1282
    @yeshiwasalmaw1282 Год назад

    We proud Ethiopian air force continew your strength

  • @wessenmaquanent5637
    @wessenmaquanent5637 Год назад

    እናመሰግናለን

  • @yeshiwasalmaw1282
    @yeshiwasalmaw1282 Год назад

    በርቱልን ኢትዮጵያን በጋራ በአንድነት እንከላከል

  • @kibretyimer9289
    @kibretyimer9289 2 года назад +3

    Wow!!
    it is best we are highly proud of Ethiopian Air Force. (EAF).

  • @fasilendale562
    @fasilendale562 2 года назад

    Great!

  • @muktarhebo9929
    @muktarhebo9929 День назад

    I Love My Country.... Must we need like d/t Jets

  • @yemanlegesse5228
    @yemanlegesse5228 2 года назад +2

    ድል ለአገሬ

  • @setegnaweke7767
    @setegnaweke7767 2 года назад +1

    Thaks to God . It s incredible.

  • @beletelove356
    @beletelove356 2 года назад

    ምርጥ ዘገባ

  • @yosephmetekia200
    @yosephmetekia200 2 года назад

    ክብር ለ ሀገራችን ለ እማማ ኢትዮጵያ!!!

  • @mulunehyadeta4521
    @mulunehyadeta4521 2 года назад +3

    Good job

  • @AbdulhakimYusuf-t4x
    @AbdulhakimYusuf-t4x 8 дней назад

    good

  • @sisaybeze5031
    @sisaybeze5031 2 дня назад

    ሳንጨብጠው አጠገብከን ።

  • @YazewButuji
    @YazewButuji День назад

    ገና ስላልገባ ንብረት ማውራት ምን የሚሉት ነው ሊቀርም ይችላል ፣

  • @AbdulhakimYusuf-t4x
    @AbdulhakimYusuf-t4x 8 дней назад

    ❤❤❤❤❤❤

  • @Ashebire-z7l
    @Ashebire-z7l 23 часа назад

    Jaabaadhaa leenceta keenya

  • @Ewnetu-l5z
    @Ewnetu-l5z 2 года назад

    I like your way of expression, specially language wise

  • @awelyasin9291
    @awelyasin9291 2 года назад

    Egypt has the latest warplane Rafael and euro fighter

  • @meleseyeseraw2999
    @meleseyeseraw2999 2 года назад

    ያምራል

  • @mulugetahun6146
    @mulugetahun6146 2 года назад

    That is good made it n keep it up

  • @truthprevail8939
    @truthprevail8939 2 года назад +1

    በቅርቡ ታዋቂ ግለሰቦች የኢትዮጵያ አየር ሃይልን ጎብኝተውታል ። ባናየውም ስላጓጓን የምታውቁትን ያህል በእንደዚህ ባለ አቀራረብ አዘጋጅታችሁ አቅርቡልን ።

  • @SaidHassen-c1m
    @SaidHassen-c1m 9 дней назад

    IwanderEthophian'Airforce::

  • @yonasaraya2402
    @yonasaraya2402 2 года назад +1

    bebidir new sinde gezitachu hizbu bitabelut ayshalim wey zendro

  • @fikreadonay8374
    @fikreadonay8374 2 года назад +1

    ሚስኪን እስኪ የራስክን ወሬ ከ 6ወር በኋላ ደግመህ ስማው።

  • @mansoraljdhkb61
    @mansoraljdhkb61 2 года назад +1

    ሰላም አንበሳው

  • @liyouhanif2097
    @liyouhanif2097 2 года назад +1

    ሰሞንኛ ሚዲያ በምኞት ገደልከን

  • @זמנואלנה
    @זמנואלנה Год назад

    ምታሳየን እኮ የውጪ ሚጎችን ነው

  • @nebyatyohannes1033
    @nebyatyohannes1033 2 года назад

    Ere kelde F16 Turk erasu yelatem lela demo Su57 ere atekelde su57 eko malte betam the letest yetbale ke F22 Raptor gar yemewdader nw

  • @amitvaknin8843
    @amitvaknin8843 2 года назад

  • @ethiowisdom7721
    @ethiowisdom7721 2 года назад +1

    ሀ/ስላሴ የዛሬ 50 አመት የገዙትን ጀት የምትጠቀም አገር ምን አይነት አየርሃይል ልትገነባ ትመኛለህ

  • @Atifra1532
    @Atifra1532 2 года назад

    እስራኤልና ዮክሬን የተጠቀሙት የአየርና ሚሳኤል መቃወሚያ ሮቦት መሰል ራዳር
    ማሽን ግብጽ ጋ ካለ ችግር ነው

  • @27MULU
    @27MULU 2 года назад

    ጉራ ብቻ በመጀመርያ ሶስት ግዜ በቀን መብላት ኣለብህ ስንዴ እየለመንክ ስለ ጦርት ታወራለህ በባዶ ሆድ እኮ ጀግንነት የለም ወይ ኣፍሪካዊ በሁለት ነገር ትሞታለህ በረሃብ እና በጦርነት ወንድምህ በመግደል ደሞ ትኮራለህ ድንጋይ ራስ

  • @wubeshif8356
    @wubeshif8356 2 года назад

    Be F-16 & SU-57 mirt mircha new bezih esmamalehu

  • @eliasfisseha8554
    @eliasfisseha8554 2 года назад

    F-16 and Su-57 are unrealistic target. F-16 is very risky. The US is known by not providing spare part. SU- 57 even the russian's have not used it in Ukrain war. Su-35, Mig-35 and the chines made are realistic target.

  • @YGG803
    @YGG803 2 года назад

    አትዋሽ

  • @continan
    @continan 2 года назад

    አሜሪካን ጀት መግዛት መጫወቻ መሆን ነው።የአየር ኃይሉ አዛዦችም አያረጉትም።

  • @jegnawzewdie5393
    @jegnawzewdie5393 2 года назад +2

    ሰሞንኛ ከዚህ በኋላ ይኸን የሚያህል ውሸት ከናንተ ከሰማሁ Block. አንድ አገር አምስት አይነት ተዋጊ ጀት በአንድ ጊዜ አይገዛም። ገበያ ፈላጊ UTuber አትሁኑ፣ አትርከሱ። ውሸት አትዘግቡ።

  • @munir798
    @munir798 2 года назад +1

    How are you all my family

  • @lovemusic2023
    @lovemusic2023 2 года назад

    Ethiopian yemayasinekat Egiziabiher Bicha Newu. Yetor gagata ayadinim!!!

  • @ashenafitesfaya3455
    @ashenafitesfaya3455 2 года назад

    Wshetam ehadig aydel enda su27 yametaw.

  • @naimahhabasha9309
    @naimahhabasha9309 2 года назад

    Tirunew gin SU57 russia enkuan besifat altetekemechiwem rather su 35 is the best

  • @mulukenmuluken3069
    @mulukenmuluken3069 2 года назад

    ምንጭ ከየት

  • @lijalemdagne6364
    @lijalemdagne6364 2 года назад

    ማን ነገረክ

  • @ኢትዮጵያ-አ3ተ
    @ኢትዮጵያ-አ3ተ 2 года назад

    መቸ ነዉ ሚመጣ ቆየ

  • @tenkerzekasanches2738
    @tenkerzekasanches2738 2 года назад

    ኢትዬጽያችን እስካሁን ላለመፍረሶ ምክንያት የዛ የታላቅ አምሀራ ማህበረሰብ ታጋሽነት ነዉ ከዚህ በሆላ ታጋሽነቱ ከቀጠለ ግን እሱም ኢትዬጽያም ይጠፋሉ::

  • @awelyasin9291
    @awelyasin9291 2 года назад

    Kkkkk su 57 gena ko new inventory wust yalgeba new 5th generation new

  • @mesfingirma770
    @mesfingirma770 2 года назад

    ኧረ ተው ⁉️

  • @negashdemissie412
    @negashdemissie412 2 года назад

    የሰው ልጅ ጭንቅላቱን ለበጎ ነገር ካላሰራ መሳሪያ ዋጋ የለውም፡፡ ዩክራየንን ተመልከት

  • @altayezekariyas9243
    @altayezekariyas9243 2 года назад

    u can start the video at 3:30 u will thank me

  • @sheferawgetahun3361
    @sheferawgetahun3361 2 года назад

    ኢቲዮጲያን የማያስነኩ ትላለህዴ ሱዳን 70 ኪሜ እስኩር ወራለች ሚዲያዎች እፈሩ

  • @continan
    @continan 2 года назад

    ኤፍ 16 ሱ 27ን አይበልጥም።

  • @ethiowisdom7721
    @ethiowisdom7721 2 года назад +3

    ግብፅ 1200 የጦር አይሮፕላኖች አሏት
    ኬንያ ከ 270 በላይ አላት
    ኢትዮጵያ ከ 25 የማይበልጥ ነው ያላት
    *** ማንን ታጃጅላላችሁ?

    • @asefehgebriel5147
      @asefehgebriel5147 2 года назад +1

      እጅግ እጅግ እጅግ ተሳስተሃል!!!

  • @user-hk1ty2uv5m
    @user-hk1ty2uv5m 2 года назад

    🤙🤙

  • @wubeshif8356
    @wubeshif8356 2 года назад

    Lemehonu Andim Mirab Sirit Yehone Jet ale? kkkk ke Russia sirit wuchi Yealemachinin jetoch Fetesh madreg kkkkkkkkkkk

  • @kiparamobkama9901
    @kiparamobkama9901 2 года назад +1

    ወሬ፤በጀት ቢሆን ኖሮ፤በቃ አልጨርሰው፤አትቀደድ እሺ

  • @fewazseidahmed8762
    @fewazseidahmed8762 2 года назад +1

    😄😄😄ኢትዮጵያ sukoyan su-57 አረ ሕዝቤን አትበጥረቅበት እንኩአን ኢትዮጵያ ራሽያም በሰፊው ለመታጠቅ ታቃስታለች

  • @tarekegntadele9337
    @tarekegntadele9337 Месяц назад

    በሰሜን ድንበሩን ያሰከበረ ነው ሰሜኑ ኢትዮጵያ አይደለችም የውሻ ልጅ

  • @mulukenmuluken3069
    @mulukenmuluken3069 2 года назад +2

    ሁሉ ውሸት ነው እኔ ጉግል ላይ ገብቸ ቸክ አድርጊያለሁ ሁሉም ውሸት ነው ስታቀርብ በመረጃ ይሁን ለሌላ ጊዜ

  • @dopeman1356
    @dopeman1356 2 года назад

    እዛ ሄደክ ደስኩር ዘረኝነት ሳይፈርስ እንደዚህ አይነት የመንደር ወሬክን ለመንደርተኞች ንገራቸው ለስሙ ወጣት ነክ ሆዳም አማራም ልትሆን ትችላለክ ብትችል ዘረኛውን አብይ ማውገዝ ካልቻልክ ዝም በል አልያ ፍኖንና ትክክለኛውን አማራ እያዘናጋክ መሆኑን አተርሳ አንተም ጠላት ነክ::

  • @Solo-yy6dw
    @Solo-yy6dw 2 года назад

    አንተ ማሀይም እሱ ደሞ መጣጭ ኩላሊት ሻጭ

  • @atoaddisselassy8185
    @atoaddisselassy8185 2 года назад +1

    ye Gala Air force?????

  • @endrisseid6347
    @endrisseid6347 2 года назад +2

    ቀደዳ 1 ኢትዮጵያ በዘመኗ mig 29 jet ኖሯት አያውቅም ያሏት mig 21 mig 23 su 27
    ቀደዳ 2 ኢትዮጵያ su 57 እና su 35 mig 35 በቅርቡ ልታስገባ ነው ብለህናል በየትኛው በጀቷ ነው ይንን ዘመናዊ የጦር ጄት የምትገዛው ሀብታም የአረብ ሀገራቶች ይህንን ጀት መግዛት ኢኮኖሚያችንን ይነካዋል በሚል እስካሁን ለመግዛት አልደፈሩም ታዲያ ኢትዮጵያ በምኗ ነው የምትገዛው

  • @henoktedla6323
    @henoktedla6323 2 года назад +1

    ሀሳቡ መልካም ነበር እውነት ቢሆን......
    Plz እንደ fresh you tuber ዝርዝር መረጃ የሌለው ዜና ይዛቹ ባትመጡ መልካም ነው በናንተ አያምርም......??
    መቼ? በስንት? ምን ያህል? የሚባል ነገር አለ!!

  • @Atifra1532
    @Atifra1532 2 года назад

    ዘር ፖለቲካ ከተቀየረ ከዚ የባሰ ይኖረናል

    • @Ewnetu-l5z
      @Ewnetu-l5z 2 года назад

      አዎ ይቀየራል ጠብቅ ዋናው ትዕግስት ነው

  • @mikking9432
    @mikking9432 2 года назад

    ወሬውን እኮ እየፈጠርሽ ነው አዘጋጁ ገን አቀራረብሽ ደስ ስለሚል እንሰማሻለን ቀፍይበት

  • @Solo-yy6dw
    @Solo-yy6dw 2 года назад

    የአማራ መጨፍጨፊያ

  • @habtamuabera5945
    @habtamuabera5945 2 года назад

    ቱሪ ናፋችሁን አትንፉ
    ለዛ ነዋ ሱዳን 40 km የገባቺው

  • @addismekonnen3038
    @addismekonnen3038 2 года назад

    ወሬ ብቻ

  • @ኣሎኒኣብሰመረ11
    @ኣሎኒኣብሰመረ11 2 года назад

    ክክክክክክ አረ ባክህ እንዚህን የሩስያ አርማቸውን የለጠፉ ጀቶች በህልም ነው የኛ ብለህ ምትደሶክረው ? ሌላ ሰው እንዳይሰማህ ኢትዮጵያ እንደዚህ አይነ ጀቶች አላስገባችም አትዋሽ። ምኞት ከሆነ ይቻላል።

    • @asefehgebriel5147
      @asefehgebriel5147 2 года назад +1

      ባለ ራዕዩ የተናገረውኮ ላንተ ለኢትዮጵያና ለኢትዮጵያውያን ጠላት ሳይሆን ለራሱና ተስፋ ላላት አገሩ፣ እንዲሁም ለአገር ወዳድ ዜጎች ነው።

  • @bogyalewseyedu7692
    @bogyalewseyedu7692 2 года назад

    ነው እንዴ የብልጽግና ካድሬ መሆንክን ተረድቻለሁ አንተስ ብትበጠረቅ አይፈረድብህም ካባትህ የለመድከውን ነው

  • @AbdulhakimYusuf-t4x
    @AbdulhakimYusuf-t4x 8 дней назад

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @mestawethailu6241
    @mestawethailu6241 3 дня назад

    ❤❤❤❤