#ክርስቶስን_የጎተተችው_አሳፋሪዋ_አርቲስት

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 19 авг 2024
  • / @kalkernmedia
    #Ethiopia #ShitayeMedia #negashbedada #nahootv #ethyopiannews #artis tv
    #ነጋሽበዳዳ #ኢትዮጵያ #pp #tigray #amhara #oromiya
    በፍፁም የሀሰት ስራ አንሰራም፡፡ እባክዎን ሰብስክራይብ በማድረግ እውነትን ይከተሉ፡፡
    እውነት ይነግሳል!!!

Комментарии • 148

  • @tigi_habeshawit
    @tigi_habeshawit 2 месяца назад +68

    ወደዱም ጠሉም የተዋረዱት የቀለሉት በጨለማ የተዋጡት እነሱ እንጂ ኢየሱስ አይደለም እሱማ ቢገባቸው እነሱንም የፈጠራቸው አልፋና ኦሜጋ ዘላለም ያለና የሚኖር እሱ ነበር ግን ምን ያደርጋል የዲያቢሎሰ የግብር ልጆች ሆኑና እዚህ ላይ ደርሰው እየጠፉ እያጠፉ ይገኛሉ ከኛ የሚጠበቀው በሐይማኖት መፅናት አራያ ትክክል ነህ ነገ ወደኛ መምጣቱ አይቀርም

    • @fasikamesfun7232
      @fasikamesfun7232 2 месяца назад

      ናይ ብሓቂ ኣሜንንንንንንንንንን😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @ZulayekaMystafa-fc7xl
      @ZulayekaMystafa-fc7xl 2 месяца назад

      ዉዴ,እሱስ,ፉጥረ,እጂ,ፈጣሪ,ኣይደለም,

    • @alyayasenshewmolo3632
      @alyayasenshewmolo3632 2 месяца назад +1

      😂😂😂😂😂😂

    • @MirafAsrat-mf8fl
      @MirafAsrat-mf8fl 2 месяца назад

      @@ZulayekaMystafa-fc7xl አንቺ ያ ሰላሳ ሚስት የሚያማግጥ ሰው መሀመድ ተብዬ አምላኪ አፈድደሽ ስገጂለት የአንቺ አላህ ሞቶ አፈር ሆኗል አለቀ ጌታሽ እየሱስ ብቻነው ።

  • @rahelakilelu4994
    @rahelakilelu4994 2 месяца назад +27

    እግዚአብሔር ሆይ እባክህ ቶሎ ና እኔማ ልቤን ሁሉ ያመኛል እምሰማው ሁሉ

  • @user-ho1fu8vu6s
    @user-ho1fu8vu6s 2 месяца назад +16

    ክርስቶስ ክብር የባህርዩ ነው ብናከብረው ክብር የሚጨመርለት ባናከብረው የሚጎድልበት አይደለም እርሱ በባህርዩ ድንቅ መካር ኃያል አምላክ ነው። እኛም ሀገር አንዳንድ ደናቁርት እንደ አህያ የተጫኑትን ወጥተው ስላወሩ ባገኙት እውቅና መልሰው ያከበራቸውን ህብረተሰብ በባህሉና በእምነቱ የሚሳለቁ በእውነት እነዚህ የሀገር ጠላቶች በፍጹምምምምምም ዝምምምምም ሊባሉ አይገባምምምምም

  • @selamleethiopia3423
    @selamleethiopia3423 2 месяца назад +26

    እኔም ይሄ የኢቢኤስ ፕሮግራም እጅግ ያስፈራኛል። ብትጠነቀቁ መልካም ነው።

  • @user-gi5ei6mh2y
    @user-gi5ei6mh2y 2 месяца назад +16

    የመጨረሻው ዘመን ይህንን ሁሉ አስቀያሚ ነገሮችን ያሳየናል እባክህ ጌታሆይ ቶሎና

  • @abab-ql9zo
    @abab-ql9zo 2 месяца назад +10

    እዉነት ነዉ አርአያ ወንድማችን አሁን አዋርድ ሳይሆን አዋራጅ ነዉ ለኛ ኢትዮጵያዊያን 😭😭😭💔💔💔የወለደች ያገባች የሴትነት የእናትነት ክብሯን የማትጠብቅ በብር የምታመልክ ሁላ እያሳፈሩን ነዉ የማንም ነጫጭባ ጭራ እየተከተሉ ባህልን የሚያጠፉ በዝተዋል

  • @user-hx5ye1gs3q
    @user-hx5ye1gs3q 2 месяца назад +4

    😢😢😢 ኦ ኣምላኸይ ዝገብርዎ ኣይፈልጡን እዮም ይቅረ በለሎም

  • @selamleethiopia3423
    @selamleethiopia3423 2 месяца назад +19

    ይህቺ የክርስቶስን ምስል እንዲህ መሬት ለመሬት የጎተተች ሴት መጨረሻዋን እንጃ።

  • @abab-ql9zo
    @abab-ql9zo 2 месяца назад +5

    ለቲሻ እህታችን ሁሌም እንዳኮራሽን ነዉ እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርከዉ 🤲🤲🤲🤲❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @yehezbalem7474
    @yehezbalem7474 2 месяца назад +13

    ሌላ ቦታ ላይ አይቼው በጣም አዘንኩኝ፣
    ኮመንቶችን ገብቼ ሳነብ አብዛኛው ሰው አልተረዳውም፣ የተረዱበት መንገድ ልጅትዋ የክርስቶስን ምስል እንዲጎተት የፈለገች ሳይሆን ክርስቶስን ፕሮሞት ማድረግ የፈለገች ብቻ መስሎአቸው ብዙ ሙገሳ ጽፈውላታል፣
    ባለቅስ ደስ ይለኝ ነበር፣ ዘንድሮ የምናየው ሁሉ የሚያስለቅስ ነው፣ እግዚአብሔር ብርታቱን ይስጠን ብቻ!

  • @mekidelawitsindu9736
    @mekidelawitsindu9736 2 месяца назад +7

    ማራናታ ጌታ እየሱስ ሆይ ቶሎ ና
    😥😥😥😥

  • @mahedermariyam933
    @mahedermariyam933 2 месяца назад +4

    እዉነትም አዋርድ የሰዉ ልጅ ሰለጠንኩ ብሎ የተዋረደበት ዘመን።

  • @abinetmulugeta9438
    @abinetmulugeta9438 2 месяца назад +3

    በመጀመሪያ ነገር ልጆች አሰሱንም ገሱንም ማየት የለባቸውም እኛ ሀገር እኮ ልጆች ቁጭ ብለው ቃና የሚያዩበት ሀገር ነው እኔ በምኖርባት ሀገር የልጆች ኘሮግራም 1ሰአተ ላይ ያልቃል ኘሮግራምት መርጦ ለልጆቻችን መስጠት የኛ ፋንታ ነው

  • @LawayishiAkililu
    @LawayishiAkililu 2 месяца назад +5

    እግዚኦ ማርሃርነ ክርስቶስ አቤቱ ጌታ ሆይ ቶሎ ና 😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @user-hr5gx3gm7p
    @user-hr5gx3gm7p 2 месяца назад +1

    ሎቱ ስብሐት ወአኮቴት አምላክነ አስከሬንሽ ይጎተት አንቺ ሰይጣን

  • @amenadmasu1922
    @amenadmasu1922 2 месяца назад +4

    ትክክልህ ነህ አርዓያ በተለይ ለእኛ ጤናውን በአግባቡ የማይከታተል ማህበረሠብ ባለበት ጉዳይ ላይ ሳይታሰብ አደገኛነቱ የበዛ ነው ለልጆቻችንም ክፉ ልምምድ ነው Ebs"ይህንን እና እንተዋወቃለን ወይ የሚሉ ኘሮግራሞች ቢቀሩስ???????

  • @user-zt7qr9px3t
    @user-zt7qr9px3t 2 месяца назад +2

    እግዚያብሄር እሥዋ ሥላዋረደችዉ የሚዋረድ እሥዋ ሥለናቀችዉ የሚናቅ ጌታ አይደለም ግን በሀገሩ ክርሥቲያኖች ካሉ መጠየቅ አለባት እዉነት መዳህኒአለም እደዚ አችንም እየተጎተትሽ ያሣየን ደግሞ አይቀርም 😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @mixawonjimixa1795
    @mixawonjimixa1795 2 месяца назад

    እግዚአብሔር ያክብርህ

  • @user-we8je5jb4d
    @user-we8je5jb4d 2 месяца назад +6

    ወንድሜ EBS የሰው ምክር አልሰማ ብሏል ተዋቸው፣ ግን ደሞ ሰው ሊወዳደር የሚሔደት እራሳቸው ጥፋተኞች ናቸው፣

  • @user-ig5de1ue2c
    @user-ig5de1ue2c 2 месяца назад +1

    ማራናታ ጊታሆይ ቶሉና ማርኝ እግዜአብሔር ይጠብቅን

  • @user-wc2vy3om6n
    @user-wc2vy3om6n 2 месяца назад +2

    እውነት ነው ይሄ የሚያቃጥል ነገር አደገኛ ነገር ነዉ በተለይ ጨጓራ ላለበት መቅረት ያለበት ነገር ነው

  • @saramekonen6760
    @saramekonen6760 2 месяца назад +1

    እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድማችን ❤❤❤

  • @Santaanaaaa
    @Santaanaaaa 2 месяца назад +1

    Lik aladeregechim gn esua yihenin asiba aymeslegnim eyesusin lemasayet asiba yimeslegnal

  • @meseledebo
    @meseledebo 2 месяца назад

    እግዚአብሔር አማላክ ለንሰሀ ሞት ያብቃን ወንድማችን እድሜ ከጤናጋር የድልልን ለኢቤሶች ማስተዋልን ይስጥልን

  • @Hana-3838
    @Hana-3838 2 месяца назад +1

    😭😭😭😭💔💔💔ፍረድ ወይ ውረድ ጌታ ኡፍ እግዚአብሔር ይመሥገን የምለው አጣሑ ለኢቢየሥ

  • @ethioethio8898
    @ethioethio8898 2 месяца назад +2

    እረእግዚአብሄር አይዋረድም የሰው ልጅ ሀሳብ ነው እየተዋረደያለው

  • @user-qp6ow2pp6q
    @user-qp6ow2pp6q 2 месяца назад +2

    እዉነት ነዉ አርያ 😢😢😢😢

  • @tsigeyirgaw2604
    @tsigeyirgaw2604 2 месяца назад

    ለዚህ ሥራዋ እግዚአብሔር ሳይሆን ሰይጣን ራሱ ነው የሚቀጣት።

  • @AbebashAseffa-cr3ol
    @AbebashAseffa-cr3ol 2 месяца назад

    እውነት ነው እንደው ጨዋታ ቢቀየር ልጆች ቤት ውስጥ ለመሞከር እያስቸገሩን ነው መልካም አስተማሪ ነገሮች ቢቀርቡ መልካም ይሆናል ።

  • @luliyagebrehiwot2112
    @luliyagebrehiwot2112 2 месяца назад +1

    ኢትዮጵያ ውስጥና ይህን ቀጥቅጠን እንገለዋለን በውቀቱ ስዮም ከዚህ በፊት የደረሰበትን እናቃለን

  • @alelengazmra769
    @alelengazmra769 2 месяца назад +2

    አርያችን እንኩዋን ደና መጣህ ጠፍህ

  • @BiniamTesfay-ke5hq
    @BiniamTesfay-ke5hq 2 месяца назад

    Egziabiher yrdatal😢😢😢😢

  • @ZinishBihanu-mm2ft
    @ZinishBihanu-mm2ft 2 месяца назад

    እግዚኦ መሃርነ ክርስቶስ ልቦና ይስጠን

  • @danielteshome6708
    @danielteshome6708 2 месяца назад +1

    ሎቱ ስብሐት እግዚአብሔር ይቅር ይበለን አረ ምን አይነት ነገር ነው የምናየው ፈጣሪ ይታረቀን ሌላ ምን ይባላል ወዳጄ

  • @mobiznz2842
    @mobiznz2842 2 месяца назад +1

    አመላካችን አይዋረድም ፈጣሪ ነውና!

  • @fasikamesfun7232
    @fasikamesfun7232 2 месяца назад

    እዝጊኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦ ምሓረና ክርስቶስ እዝጊኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦ ጌታየ ኣቤት ድፍረት😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @Netsi729
    @Netsi729 2 месяца назад +2

    እባክህን የ13አመት ሴት ልጄ የebsን ቃጠሎ ልወዳደር ና ልሸለም እያለችኝ ነው ጨጓራሽን ያምሻል ይቅርብሽ እያልኩ ነው ።በደንብ ንገሩልን ።ከኮዬ ነው።

  • @Hameremedia21
    @Hameremedia21 2 месяца назад +3

    ይሄንን ቪዲዮ አይቻለው እኔ የመሰለኝ ክርስቶስን ከፍ የምተደርግ መስሎኝ ነበረ 😭😭😭

    • @user-Pe8hf2bp5q
      @user-Pe8hf2bp5q 2 месяца назад +1

      ምስሉን መሬት ለይ እየጎተተች ምንኑን ከፍ አደረገችው እየሱስም አለ የሚያደርጉት አያውቁም እና አባት ሆይ ይቅር በላቸው ያለው እንግዲህ እንዲህ በአጋንት ለተያዙትን ሰዎች ነው

  • @mahiteshome5641
    @mahiteshome5641 2 месяца назад +1

    የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ አይዘበትበትም 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @Robely-v9b
    @Robely-v9b 2 месяца назад +2

    እረ ነገር አብርድ የሚያቃጥል ነገር በልቶ የሞት ወይም ፓራላይዝድ የሆነ አለ? ባይሆን ወተት ከጎን አርጉላቸው ይሻላል። ባይሆን የህክምና ባለሙያ አስተያየት ቢሰጡበት።

  • @selamawitzoeb880
    @selamawitzoeb880 2 месяца назад

    በትክክል ሁለቱም የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቴአትር እንቁ አርቲስቶች ኮርተንባችኋል።

  • @selamwondimu5568
    @selamwondimu5568 2 месяца назад

    EBS watch your program. Do for the good of the people.

  • @user-qp6ow2pp6q
    @user-qp6ow2pp6q 2 месяца назад +2

    በስላሴ ስም 😢😢😢😢😢

  • @Maybeyom
    @Maybeyom 2 месяца назад +1

    በጣም ታሳፍራለህ ግን ለምን እንዲህ አይነት ...😔😔

  • @abebayehuyigzaw
    @abebayehuyigzaw 2 месяца назад +1

    እኔ የገረመኝ ነገር ሌሎች የውጪ ሰዎች እየሱስ ክርስቶስን ለማክበር የለበሰችውን ልብስ እንዳይታይ እየጠቀለሉ አነሱባት ብለው እየተነጋገሩ ነው እኛ አገር ደግሞ በተገላቢጦሰሀ ሆነ የቱ ነው ትክክል

    • @misrakmisu2750
      @misrakmisu2750 2 месяца назад

      Ehte Eysus Kirstosen miwedute ema yimotuletal lesemu kibren yisetalu setyowa gen niketone new yasaychew enji meret lay ategotetewem neber astwey

  • @HabasiKarita
    @HabasiKarita 2 месяца назад

    አየ አምላካችን ትእግስቱ አቤቱ ይቅር በለን ❤❤በደላችን አሁንስ በዛ❤❤

    • @HabasiKarita
      @HabasiKarita 2 месяца назад

      😢😅😅😅😅😅

  • @tshayeashagrea2691
    @tshayeashagrea2691 2 месяца назад +1

    አይቼ በጣም አለቀስኩ

  • @user-lu3ye8wh4n
    @user-lu3ye8wh4n 2 месяца назад

    😢😢😢😢😢መጨረሻው ዘመን እግዚአብሔር ልቦና ይስጣት

    • @kedejaa
      @kedejaa 2 месяца назад

      ምን አድርጋ ነው

  • @HilinaMuluEmati
    @HilinaMuluEmati 2 месяца назад

    ይቅር ይበልልሾ😢😢😢😢😢😢

  • @SofiaJemal-rk1sf
    @SofiaJemal-rk1sf 2 месяца назад +1

    እቺ የተረገመች ጌታ ሆይ ቶሎ ና

  • @yrgg1047
    @yrgg1047 2 месяца назад

    teru temarta new egzbiher yesateln wendame 🤲🤲🤲👏👏👏❤❤❤🙏🙏🙏

  • @mercimy4486
    @mercimy4486 2 месяца назад

    Letish mearey Congratulations ❤❤❤❤❤

  • @user-ye3sg9ft3z
    @user-ye3sg9ft3z 2 месяца назад

    አቤቱ ማርን ክርስቶስ

  • @HtB3
    @HtB3 2 месяца назад

    Esuam be seol tegotetalech. Sebhat le Ab le Wold le Menfeskidus zarem zewoterm amen

  • @sarahbay3607
    @sarahbay3607 2 месяца назад +1

    ችግሩ ኣንሰማም እያየን እንተዋቸዋለን ማስተዋል የምትባልቀውስ የምታደርገው ይመስለኛል ስራ ከተሰጣት

  • @SurprisedFox-kb9ry
    @SurprisedFox-kb9ry 2 месяца назад

    እድሜይስጥህ አረያ ወንድሜ

  • @user-jr3gw2ou3l
    @user-jr3gw2ou3l 2 месяца назад +1

    Eyesus lezelalem tekebro yeminor amlak new elfe alaf melaekt kedus kedus eyalu yemisegdulet fetret hulu yemigezalet lezelalem tekebro teferto eyetemeleke eyetewedese yeminor amlak new manem ersun mawared masanes ayechelem weyew leza sew

  • @yohan7782
    @yohan7782 2 месяца назад +1

    ወይዘሮ እዬዬ እንክዋን ደህና መጡ. ልጅቷ ካንተ የበለጠ ክርስቲያን ናት አታለቃቅስ

  • @KidiMar-ji5hj
    @KidiMar-ji5hj 2 месяца назад

    የጥልቁ መንፈስ ያዘዛትን ነው

  • @YowhinMulu
    @YowhinMulu 2 месяца назад

    Ere ykr ybelegn ene yemeselegn fetari akbra meslogn amen alku god please forgive me😢

  • @selamwondimu5568
    @selamwondimu5568 2 месяца назад

    Award ስትሉ እንዳትዋረዱ።

  • @mypage6706
    @mypage6706 2 месяца назад

    Yemejemerya gize new yayehut yihen program bizum alwededkutim bizu tichit yibezawal .

  • @user-pe7xy9ym5e
    @user-pe7xy9ym5e 2 месяца назад

    ነገ ያገኙታል😢😢ንፋስ ስያቦናቸዉ😢

  • @lamrotagegne2512
    @lamrotagegne2512 2 месяца назад +2

    እኔ ግን የሚገርመኝ ነገር ለማሳመር ብለን ክርስቶስን ለማዋረድ? አልፋና ኦሜጋ ይዋረዳል ?እባካችሁ እኛ ራሱ ለምንናገረው እንጠንቀቅ እነርሱን ሱ የራሳቸው ጉዳይ አንተ የምታራግበው ተጠንቀቅ

  • @MessiKali
    @MessiKali 2 месяца назад

    Inen yakeberuygn yikebaralu yenakuyignim yinakalu biluwal abete iyesus bekalu be igiziyabiher zed tixeyikalech😢😢

  • @user-xz1xz9fg9j
    @user-xz1xz9fg9j 2 месяца назад

    ማንም ክርስቶስን ማዋረድአይችሌልም ለራሱ ይዋረዳል እንጅ አባባ
    ላቹን አርሙ ልታዋርድ ሞከረች በሉእንጂ በቀጥታ አዋረደች ማለት አትችሉም

  • @Kfkftaznabfikri
    @Kfkftaznabfikri 2 месяца назад

    😢😢😢😢😢 ጌታ ሆይ

  • @MentesnotKetib
    @MentesnotKetib 2 месяца назад

    Enamesegnalen

  • @user-gf3es3wi9i
    @user-gf3es3wi9i 2 месяца назад

    በሰርግዋ ጌታችን መዳኒታችን የጎተተችው ልክ የተራበ ጂብ እስከ ዋሻው እያሰቃየ ይጎትታት !!

  • @edneasafat3201
    @edneasafat3201 2 месяца назад +1

    ሰላም ቤተሰቦች❤❤

  • @DageDage-bz2vv
    @DageDage-bz2vv 2 месяца назад

    አሜን😢😢😢😢😢

  • @Lensaabrish
    @Lensaabrish 2 месяца назад

    Inema ahun ahun motin temegnwu betam new miysferwu yemir minyewu minisemawu hulu

  • @yemisrachkebede9500
    @yemisrachkebede9500 2 месяца назад +1

    ፈራጅ አግዚአብሔር ብቻ ነው

  • @diboraethiopia.793
    @diboraethiopia.793 2 месяца назад +1

    አዋርድ ማንን ነው የሚያዋርዱ

  • @FasikakassawKassaw
    @FasikakassawKassaw 2 месяца назад

    አቤቱ ይቅር በለን😭😭😭😭😭

  • @MirafAsrat-mf8fl
    @MirafAsrat-mf8fl 2 месяца назад

    ይቅር ይበለን

  • @aberashalando1523
    @aberashalando1523 2 месяца назад

    Egzeabher bezagyem yedrsal

  • @tsehaygirma6953
    @tsehaygirma6953 2 месяца назад

    ባትወለድ ይሻላት ነበረ የሱ ትግስት ግን ይገርማል መጨረሻ ላይ ዋጋዋን የሚሰጣት ቦታ ስላለው ነው ስትታይ ሰው ግን መንፈሰ ርኩስ በገሃድ

  • @terezagetachew-mv3nj
    @terezagetachew-mv3nj 2 месяца назад

    እኔ የክርስቶስ ከቁጣው ይልቅ ፍቅሩ ያስፈራኛል😭😭😭💔💔💔

  • @DanielTilahun-or7vc
    @DanielTilahun-or7vc 2 месяца назад

    አንድ መረጃ ላይ እንዳየሁት ከሆነ ይህች ሴት ክርስቶስን ማንቋሸሽ ሳይሆን ማሳየት ማጉላት መመስከር ነው የፈለገችው

  • @sabaalemu5082
    @sabaalemu5082 2 месяца назад

    እየሱስ ፉቱ እንደ ጸሀይ እግሮቹ እንደ ጋለ ነሀስ በወገቡ የወርቅ ቀበቶ ሌላም ሌላም መግለጽ የሚከብድ ታላቅ አምላክ እንጂ ይሄ ምንድነው አረ ቀሎ ስለመጣ አይቅለልብን

  • @user-yh4no7ok2x
    @user-yh4no7ok2x 2 месяца назад

    Ok😊😊

  • @ayeleashagire9514
    @ayeleashagire9514 2 месяца назад +1

    ይህ የማቃጠል ፕሮግራሞ ቀጥታ ከአሜሪካ ፋየር ከሚል የተወሰደ ሲሆን አዛ ላይ ግን ሳይንሳዊ በሆነ የሚቀርበዉ።

  • @user-pp2fy2vj3q
    @user-pp2fy2vj3q 2 месяца назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ZulayekaMystafa-fc7xl
    @ZulayekaMystafa-fc7xl 2 месяца назад +1

    ክረስቶስ,ስእል,ነዉ,እዴ,በሷ,ልብስ,ምጎተተዉ,

  • @user-fi2bn3bp6k
    @user-fi2bn3bp6k 2 месяца назад

    ወይኔ ንጉሱ ዝምታህ እኔ ግን ማርያምን ፈራው

  • @RANE-ETIO65
    @RANE-ETIO65 2 месяца назад

    ጌታዬን እርሷ ባታከብረው እርሱ ለዘለአለም በአብ ቀኝ ከብሯል!

  • @kewunkassa
    @kewunkassa 2 месяца назад

    በማርያም 😭

  • @LiyalaJawer
    @LiyalaJawer Месяц назад

    Lebona yestsh

  • @user-qp6ow2pp6q
    @user-qp6ow2pp6q 2 месяца назад +1

    😥😥😥😥😥😥

  • @MohammedAli-cd9go
    @MohammedAli-cd9go 2 месяца назад +1

    ምነው? ወንድሜ ። የነአለማየሁ (በስንቱ) ፕሮግራም ምኑ ተመችቶህ ነው ? ያደነካቸው ። የቤተሰብን ክብር የሚነሣ ባህልን የሚበርዝ ኢትዮጵያዊነትን የሚያራክስ መሆኑን ልብ አላልክም ? ወይስ ; ሌላ ይዞህ።

  • @AbelPro42
    @AbelPro42 2 месяца назад

    Bro

  • @Ewinettiketinalech.
    @Ewinettiketinalech. 2 месяца назад

    Erisu bebharew kibur new

  • @user-se2vb6qv6w
    @user-se2vb6qv6w 2 месяца назад

    ena ante yemkr agelglot mitsetew yegnawochum endigotitut new?

  • @user-lq4xm6yy1s
    @user-lq4xm6yy1s 2 месяца назад

    😢😢😢

  • @chalichali4121
    @chalichali4121 2 месяца назад

    😢😢

  • @ayelechmulatu3543
    @ayelechmulatu3543 2 месяца назад +1

    🥰🥰🥰❤❤❤💛💛💛💚💚💚😭

  • @iNDIANMOVIECRUSH
    @iNDIANMOVIECRUSH 2 месяца назад

    ategemama mnm yalekew tergum yelewem dedeb mnm sataweq atawera agule le eyeta belek bezu afeken atekefet diqala

  • @user-pe7xy9ym5e
    @user-pe7xy9ym5e 2 месяца назад

    😭😭😭😭😭😭

  • @user-qp6ow2pp6q
    @user-qp6ow2pp6q 2 месяца назад

    👍👍👍👍👍👍✅✅✅✅