አራስነቴን ሳልጨርስ ሌላ ልጅ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 26 окт 2024

Комментарии • 656

  • @omygadweeee
    @omygadweeee 5 месяцев назад +221

    በናታችሁ እነዝህን ልጆች እናሳድጋቸው በማሪያም ስወዳቸው❤❤❤❤❤

    • @ethiotube01
      @ethiotube01 5 месяцев назад

      Tole

    • @MaaanjJopnj-pg2bu
      @MaaanjJopnj-pg2bu 5 месяцев назад

    • @Rahma-z8p5i
      @Rahma-z8p5i 4 месяца назад +1

      አዋታችሁ መኪና ቤት ግዙላቸው አረባገር ያላችሁ ልጆች ጎበዝ ናችሁ እኮ

    • @medynigusse5562
      @medynigusse5562 4 месяца назад

      Eshi wesiden ensadegachiwu ahun yetrgezwen yakatetal

    • @አልፈለቅሚድያ
      @አልፈለቅሚድያ 4 месяца назад

      ​@@Rahma-z8p5iክክክክክክክክክ በሳቅ ወየዉ እዉነትም ያስብላል ጉድኮ ነዉ

  • @cequa4067
    @cequa4067 5 месяцев назад +50

    አረብ አገር ያላችሁ እህቶቼ አላህ ይጠብቃችሁ በያላችሁበት ራሳችሁንም ጠብቁ እነዚህ ልጆችንም❤ አበረታዋቸው አንድ አረብ የታመመችዋ እህታችንን ከፍላ ኦፕሬሽን አስደረጋቻት በገንዘብ በጣም ቁጭ ብላ ስታጎርሳት ሳይ ኣላህ ለሁሉም እህቶቼ እንዲህ አይነት አለቃ እንዲህ አይነት ሰው ከጎናቸው ስጣቸው ብዬ ዱአ አደረኩኝ እቺን መዳን ሁላችሁም በያላችሁበት ላሰሪዎቻችሁ አሳዩ አንዳንዶቹ አውጥቶ ይጥላሉ ታመምኩኝ ስትል እቺ ግን ኃላፊነቱ ወስደው ቁጭ ብላ❤ አሳ ከመቻት መደነቅ አለባት❤

  • @cequa4067
    @cequa4067 5 месяцев назад +72

    እኔ እኮ ወንዶቹ የልባቸው ካደረሱ በኋላ ምን እሷ ላይ ታፈጣለህ እንዴ ለምን አንተ አልተጠነቀቅህም እሷ ስለምታጠባ ታብሌት መውሰድ የለባትም እኔም የሁለተኛ ልጄ እንደዚህ ቶሎ ያረገዝኩት እንደገና ደግሞ አብረው የአድጋሉቢሆን ❤እሳ እንደውም ቆንጆ ነበር ልጅ አላህ ነው የሚያሳድገው እናንተ ናችሁ እንዴ ልጅ ሲመጣ ርስቁን ይዞ ነው የሚመጣው❤❤ እንደውም አብሮ ያድጎ ነበር❤❤❤ አላህ ይጠብቃችሁ እናንተንም ልጃችሁንም❤❤❤❤❤❤❤ we love you 💘

  • @YutYutt-x8f
    @YutYutt-x8f 5 месяцев назад +67

    አይከፈልበት ምን ችግር አለ እናሳድጋቸው ላይክ ሰብ አድርጓቸው

  • @lijfasikatube1322
    @lijfasikatube1322 5 месяцев назад +39

    ወይኔ በጣም ተሳቀቀ እኮ ግንኮ ቢመጣም የእግዚአብሔር ስጦታ ነው አሜን ብሎ መቀበል ነው ደግሞ ምርጥ ባል አለሽ አብረው ያድጋሉ❤❤❤

  • @AmenaA-xsቡታጀራ
    @AmenaA-xsቡታጀራ 5 месяцев назад +60

    የመቱወዳቸወ ላይክ አረገቸወ ልጀ የፈጣሪ ስጦታነው አላህ የስጣቹ ሁለተኛ ልጀ🌹🌹👍👍👍

  • @ከድራቲዩብ
    @ከድራቲዩብ 5 месяцев назад +96

    እዉኘት ቢሆንም ምንም ችግር የለዉም እቤት መቀመጥሽ አልቀር አብረዉ ያድጋሉ መታደል ነዉ አታካብዱ ፈጣሪን ፍሩ ልጂ ፀጋ ነዉ

    • @እናቴህይወቴ-ከ2ነ
      @እናቴህይወቴ-ከ2ነ 5 месяцев назад +1

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @madinaseid7937
      @madinaseid7937 5 месяцев назад +4

      አይ ግን እሄ አባባል ከባደ ነው እናትየቱ ትጎዳል በጣም ስላየሁት ነው

    • @SGg-k6l
      @SGg-k6l 5 месяцев назад +3

      እቤት መሆን በቂ አይደለም አንድ ልጅ ራሱ ሁለት ሰዉ ያስፈልጋል እንቅልፍ የለም ከባድ ነዉ 😂😂😂

    • @ነጁጉራጌዋ
      @ነጁጉራጌዋ 3 месяца назад

      ልጅ ዝብሎ ይወለዳል እንዴ ስት ነገር ያስፈልገዋል የኢትዮ ኑሮ እኮ ከባድ ነዉ

    • @Samitrghh
      @Samitrghh 2 месяца назад

      ባንዳ ማነው? ኤርትራን አስገብቶ ሱማሌን አስገብቶ ህዝብን ንፁሀን የገደለ ጦርነት ደግፎ ኖ ሞር እያለ የአሜሪካ መንግስትን መከራውን ያሳየ የቅርብ ጊዜ ትዝታ ዲሽታ ጊኔ ጦርነት ምን ያደርጋል ሰው ይበላል ወድም ወድሙን አይግደል ሲል የተቃወመ ማነው የአንበሳውን ድርሻ የያዘ ማነው ተበድላቹ ቢሆን ችግር የለውም እንደአሁኑ እንደ ውሻ ታይታቹ ሆኖ ቢሆን ችግር የለም ማዳበሪያ ተከልክላቹ ቢሆን ንብረታቹ ተነጥቃቹ እንዳትማሩ ተደርጋቹ ቢሆን ችግር የለም ኑሮ ተወዶባቹ ቢሆን በአ 4አመት 700ሺ አማራ ሞቶባቹ ቢሆን በጅምላ ተገላቹ በማንነታቹ ከስራ ተባራቹ ከውጭ እዳትገቡ እዳትወጡ ተደርጋቹ ቢሆን ችግር የለም እንዳሁኑ አብይ እደሚደርገው ሻሸመኔ ወለጋ ቡራዮ አሪሲ በጅምላ ተገላቹ ቢሆን ችግር የለም እኩል አብሮ አአ ጎንደር ወሎ ጎጃም ስራ ሰርቶ የሚኖር ወድማቹሁን ትግራዋይ አሳደዳቹት እስቲ ንገረኝ በምን እራሳችንን እናሳምን 60ሺ ሰው መሰዋት ከፍሎ ከደርግ ነፃ ያወጣህን ወያኔ የካዳቹ እናተ ኮ ናቹሁ መላኩ ተፈራ የግዜር ታናሽ ወድም የዛሬን ማርልኝ ሁለተኛ አሎልድም እዳላላቹ ወንድ ልጅ ማሳደግ ብርቅ እዳሎነባቹ ከ10 ሚሌን አማራ 50 ሚሌን እድትገቡ ያደረገ ወያኔ 27 አመት ሙሉ ለኢትዮዺያ ሲለፋ የነበረውን ወያኔ ሰላማቹሁን አስጠብቆ እንድትማሩ እድታርሱ በየሀገሩ ተዘዋውራቹ እድትሰሩ አባይን የገደበ ባቡር ኮንዶሚኔም መንገድ ሆስቢታል ጤና ጣቢያ የገነባ በምስጋና ፈንታ ለኢትዮዺያም ለራሱ ህዝብም ምቀኛ የሆነውን ሻብያ ሱዳንን ጅቡቲን ቻድን ኢትዮዺያ የወጋ ለጎረቤቶቹ ጠንቅ የሆነ የየሀገሩን ተቃዋሚ እያስገባ ጭካኔ እያስተማረ ለአፍሪካ ችግር የሆነውን ሻብያ አስገብታቹ አዘረፋቹ ንፁሀን እንዲገል አደረጋቹ ታዲያ እናተ እነማናቹ? ሀገር ስትፈርስ የተባበራቹ የባንዳ ጥግ ትግራይ ይጥፋ እንጂ እዳው ገብስ ነው ያላቹ ሞኞች ነገን ማየት ያቃታቹ አንድ እንኮን ይጥፋ የተማረው ዘፋኙ ገበሬው ሼኩ ሆ ብላቹ የተነሳቹት አሁንም ጌዜ አላቹ ወደራሳቹ ተመለሱ ጀግና አይፎክርም ጀግና በመርህ ይመራል ጀግና ነገን ያስባል ጀግና የቤር ቤረሰቡችን ያከብራል ጀግና እግዛቤርን ይፈራል ጀግና ሰባዊነትን ያስቀድማል እየለመንን አይደለም እውነቱን እያሳወቅን ነው

  • @TerefechdemisedawAna
    @TerefechdemisedawAna 4 месяца назад +25

    ልጁ ተጨነቀ ሲያዝን 😢😢 የኔን ህወት አስታወሳቹኙ😢በ13 ፡አመቴ ሳረግዝ የጨነኝ ጭንቀት ከጎደኞቼ እደበቅ ነበር ጌታ ስንት ቀናትን አሳለፈኝ😢ዛሬ ግን ልጄ ትልቅ ሰው ሁና ትምር ጫርሳ ስራ ይዛለች ክብር ለጌታ ይሁን በተለይ በልጅነት ልጅ እናት ከለላቹ በጣም ይከብዳል እናት ለዘላለም ትኑር የሚትሉ❤❤❤❤

  • @እምየኢትዮጵያ-ተ6ቨ
    @እምየኢትዮጵያ-ተ6ቨ 5 месяцев назад +18

    ወይኔ ዮናስ እንደት እንዳሳቀኝ 😂😂😂😂😂😂 ያዉ ግን ቢሆንም ጥሩ ነበር ልጆች የእግዚአብሔር ስጦታዎች ናቸዉ ❤

  • @سلام-ح2ج
    @سلام-ح2ج 5 месяцев назад +114

    ፁልት ኣደሩግለኝ ሓብይበ ወንድሜ በሰላም
    ወድ ሃግር እደገባ🙏😢

    • @ግእዝቲዮብ
      @ግእዝቲዮብ 5 месяцев назад

      በሰላም ለሀገሩ ያቦቃልሽ

    • @zindzind3952
      @zindzind3952 5 месяцев назад

      አላህለሀርሽ ያብቃሽ🎉

    • @medifentaw7513
      @medifentaw7513 5 месяцев назад +1

      አላህ በሰላም ያስገባው የኔ እህት አይዞሺ

    • @Biba-y9z
      @Biba-y9z 5 месяцев назад

      እግዚአብሔር በስላም ያስገባው

    • @rakrkv7423
      @rakrkv7423 5 месяцев назад

      በሰላም ይግባልሽ

  • @AmiryimamAdem-lv8fu
    @AmiryimamAdem-lv8fu 5 месяцев назад +17

    የኔ አባት ሲያሳዝን እግዚአብሔር ያሳድግላችሁ

  • @አላህወኪል-ፀ2ወ
    @አላህወኪል-ፀ2ወ 5 месяцев назад +257

    ጥሩ ነው አብረው ያድጋሉ ደሞ እድሜ ለባለሽ መከባከብ አደኛ ነው እደዚ አይነት ባል በየ አመት መውለድ ነው😄

    • @mulu5
      @mulu5 5 месяцев назад +2

      😂😂😂😂

    • @saraaalotaibi3803
      @saraaalotaibi3803 5 месяцев назад +1

      😅😅😅😅😅😅😅😂😂😂😂🎉❤❤❤

    • @ASH-zk4tf
      @ASH-zk4tf 5 месяцев назад +1

      😅😅😅😅😅😅😅😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @zindzind3952
      @zindzind3952 5 месяцев назад

      😁😁😁😁

    • @shawaye5579
      @shawaye5579 5 месяцев назад

      😂😂😂😂😂

  • @yeshumethiolove275
    @yeshumethiolove275 5 месяцев назад +32

    ሰላም የምወዳቹ❤❤ የዮ አሳሳቅ የግርምት😂 ከመጣም አንድ ልጅ ከማሳደግ ሁለቱን ማሳደግ ጥሩ ነው አይዞኝ ዮ😅❤

  • @zdtube5093
    @zdtube5093 5 месяцев назад +73

    ዛሬ የመጀመሪያ ኮማች ነኝ እናም ልጅ የፈጣሪ ስጦታ ነው ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ ልጃችሁን አላህ ያሳድግላችሁ ❤❤❤

  • @ሀዊነኝእርግባበራሶአለምኖ

    የምር ይህልጂ ሲከፋው ማየት አልፈልጌም የኔ አባት እርጋ ያለ ደስ የሚል ማንነትነው ያለው

  • @እማእወድሻለሁመኖርሽያኖረ
    @እማእወድሻለሁመኖርሽያኖረ 5 месяцев назад +48

    😂😂😂ኪድና ማሂን ያስታወሰ አርግዣለሁ ስትለው አልነካሁሽም ያለው 😂😂😂 ዮ ካልነካህ አልነካሁም በል😂😂😂ወየሁ

  • @SamsungA-od5ez
    @SamsungA-od5ez 5 месяцев назад +5

    ጀግናባል❤❤❤❤❤ስወዲህ ልዩነህ 😊😊😊😊😊😊ቀጥልበትፀባይህን ይሄንኮሜት ታነበብከዉ ,ትግስተኛ አፈቁጥብ ቆፋታና💪💪

  • @hellenhellen728
    @hellenhellen728 5 месяцев назад +12

    በስማም ቆሌውንነው የገፈፍሽው ደሞ ምርጥ ባል አለሽ ቢሆንም ያኖርሻል❤❤❤❤❤❤❤

  • @Fanes-r1t
    @Fanes-r1t 5 месяцев назад +76

    ዬኔ ውዶች❤እነኝህን ጥንዶች ዬሚወድ

    • @Samitrghh
      @Samitrghh 4 месяца назад

      በምራብም በምስራቅም በደቡብም በሰሜንም ያለ ውድ ወገኔ ሀገራችንን ከፋፍሎ እርስበርስ እያዋጋ የሚገዛ ከጣሊን የከፋ በጥቁር ጠሊያን ተይዛለች አአ መሀል በረሀብ በቀን 103 ሰው ይሞታል ወጣት እየታፈሰ በጦርነት ይሞታል ጎረቤት አስሮ የከሌ ዘር ነው የጠቆመ ብሎ ያጣላል ባል ወይ ሚስት አስሮ እሷናት የጠቆመች እሱ ነው የጠቆመ ብሎ ሰው እርስ በርሱ እዳይተማመን አድርጓል ልክ እደኢሳያስ ኮሬ ነጌኛ አብይ ያቋቋመው ቡድን ከህፃን እስካዋቂ ይታገታል ታግቶ ቤተሰብ ገንዘብ ይጠየቃል ይገደላል ይታሰራል ታስሮ ይሰቃያል ይህ ቡድን የመኪና ሹፌሮችን ማለትም እሪድ የሚሰሩትን መኪናቸውን ዘርፎ ይገላል ቤት ለቤት እየዞረ የደንብ ልብስ ለብሶ ይገላል ይዘርፋል በሆስቢታል ታዋቂ ሰዉችን ይገላል አጫሉን አቶ በንቴ ኦርጌሳ ስመኘው ገዛኢ አንባቸው ሰአረ አሳምንው ወዘተ በእስርቤት በመርዝ ይገላል ታዋቂ ሙሁራን ን ያስራል ጀዋር በቀለ ገርባን ክርስቲያን አስሮ ያሰቃያል በኦረምያ የኦሮሞ ቤር በቀን 230 ሰው ይሞታል ለዛውም ወጣት የተማረ አምራች በአማራ የአማራ ህዝብ በግፍ እየሞተ ነው ትግራይን ከኤርትራ ከአማራ አፋርን ከሱማሌ ከጅብቲ ኦሮሞን ከአማራ ከሲዳማ ከጋቤላ ከቤንሻጉል አማራን ከሱዳን ጋንቤላን ከደቡብ ሱዳን እያዋጋ ትግራይን ከአማራ እያዋጋ ነው ለሱዳንም ለኤርትራም ከፍሎ መሳሪያ ሰቶ ነው መሬት የሚሶርረው በትግራይ አማራን መስሎ ወይ ጥላቻ ሰብኮ ወይ በገንዘብ ባንዳ ፈልጎ ይገል እና አማራ ገደለ ይላል በኦሮምያም እደዛ የገባ ሰሞን በስቴዴም ቦንብ አፈንድቶ በ ቡራዮ ጋሞዉችን በሻሸመኔ በአሪሲ በወለጋ ገሎ ጨፍጭፎ በኦላ ማለትም በሸኔ በወያኔ ያላክካል የኦሮሞ ህዝብ እንደ ጭራቅ እንዲታይ ያደርጋል ታዲያ አትነሳሞይ አትነሳሞይ እዬ ባዲራ ያንተ አይደለሞይ🎉😂❤

  • @meram123
    @meram123 5 месяцев назад +41

    😂😂😂😂ልጅ በልጅነት ነው ድገሜ

    • @azeb4321
      @azeb4321 5 месяцев назад +1

      ደሚሪኝ ውዴ

    • @meram123
      @meram123 5 месяцев назад

      @@azeb4321 እሸ

  • @SaraNew-fo6je
    @SaraNew-fo6je 5 месяцев назад +34

    አልነካውሽም አትላትም ወይ ቅዱስና ማኒ እንዲህ ስትለው

    • @እናትሀገር-ኈ3መ
      @እናትሀገር-ኈ3መ 5 месяцев назад

      ትዝ አሉኝ ወላሂ😂😂😂😂😂😂

    • @SaraSara-kc8lt
      @SaraSara-kc8lt 5 месяцев назад +1

      እኮ አልደረስኩብሽም አለ ኪድ😂😂😂

  • @sarabya4574
    @sarabya4574 4 месяца назад +11

    ሀገሬ መግባት ከምወደው ሰውጋ መኖረ በጣም ናፍቆኝል በፅሎታቺሁ አስቡኝ

  • @GsfDds-zg8wu
    @GsfDds-zg8wu 5 месяцев назад +41

    ዝም ማለት ይጠቅማል የሆነ ቃል ካፍህ ቢወጣ ኖሮ ህዝቤ እየቆራረጠ በ tik tok የዛሬ ወንድ እዩልኝ እያለ መሳለቂያ ነበር ሚያደርጉት so enwoddachewlen

    • @asnaasna6404
      @asnaasna6404 5 месяцев назад

      😂😂😂😂

    • @yasewchu
      @yasewchu 5 месяцев назад

      እውነት ነው 😂😂

    • @Biba-y9z
      @Biba-y9z 5 месяцев назад

      እኮ

    • @FoziaFOZia-h9b
      @FoziaFOZia-h9b 5 месяцев назад

      በጣምወላሂ

    • @rakrkv7423
      @rakrkv7423 5 месяцев назад

      😂😂😂😂

  • @HMm-h8c
    @HMm-h8c 2 месяца назад +1

    ማነው እዴኔ እኔዚሕን ልጆች የሚወዳቸው የመዳም ቅመሞች እዴዚሕ እሚከባከብ ባል ይሥጠን🙏 🤲🤲🤲🤲ጉሉ አሚን 🤲🤲🤲

  • @EyobAdal-v6i
    @EyobAdal-v6i 5 месяцев назад +8

    ተጫወችበት ገና ለገና ልጂ ይዐወዳል ብለሽ❤❤

  • @Alemtube-fr7nj
    @Alemtube-fr7nj 5 месяцев назад +14

    እስክትመጣ ጠብቂያት አላለም አረ በሳቅ ሞትኩኝ 😂😂😂😂

    • @atti13
      @atti13 5 месяцев назад

      ሜሪ😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @Mimiye-s5n
    @Mimiye-s5n 5 месяцев назад +4

    ስወደችሁ❤ ደግሞ 100K ገብታችሁ ለማየት ጎግቼአለሁ

  • @ዚዛነኝየአባቴታናሽእህት
    @ዚዛነኝየአባቴታናሽእህት 5 месяцев назад +25

    ይኔ ቆጆ እደዚህ ያለባል ስለሠጠሽ እድለኛ ነሽ ባናት ባናቱ ውለጅ

    • @buze-y7s
      @buze-y7s 3 месяца назад

      ይሻላል 😂😂😂😂

  • @ElsiabetAL
    @ElsiabetAL 5 месяцев назад +10

    Lijioch ye egziabher setota nachew yimta❤❤❤

  • @UnicellDoughman-ue1tx
    @UnicellDoughman-ue1tx 5 месяцев назад +2

    ኧረ ይኒ ትክክል ነው ቢቢየ መጀመሪ ይደግላቹሁ ጥክር ይበል ይኒ ደግሞ ጠቀቅ በል በምኒ እንኳን ቸለል ብትል አተ መጠቀቅ አለብህ ቀስ እያላቹሁ በቅድ ትወልዳላቹሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ
    @ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ 5 месяцев назад +3

    እደት እዳሳዘነኝ ልጂመምጣቱ ጠልቶ ሳይሆን ልጁሳይጠነክር በሚልነው የደነገጠው

  • @ልደትዬእናቴ
    @ልደትዬእናቴ 5 месяцев назад +2

    እኔ እሱ ያሳዝነኛል የሆነ ሚስኪን ልጅ ነው በእውነት ቢሆንም ጥሩ ነው አብረው ያድጋሉ ልጅ በልጂነት ነው አታስቡ ልጅ ሲመጣ የራሱ የሆነ የዘውት የሚመጡት አለ ስለዚህ አታስጨንቂው መልካም ባል አለሽ ❤

  • @AdineDani-vn4me
    @AdineDani-vn4me 5 месяцев назад +2

    ልጅ የፈጣሪ ስጦታነው ስለዚህ ችግር የለውም ወገባችሁን ጠበቅ አርጋችሁ መስራትነው❤❤❤

  • @حياةأحمد-س8ي
    @حياةأحمد-س8ي 5 месяцев назад +3

    ምንችግርአለውልጅየእግዚአብሔርስጦታነው❤❤❤

  • @MedhanitAbrar-zx6wn
    @MedhanitAbrar-zx6wn 5 месяцев назад +3

    emyወንዶች ሁለተኛ ልጅ በጣም ይፈራሉ ቢደንግጥ አትፍረጅበት አንቺኝ ጠንካራ ሁኚ ❤❤❤❤

  • @medifentaw7513
    @medifentaw7513 5 месяцев назад +12

    ወዶች ግን አይናችሁ እስከሚዞር ትደሰቱና ስናረግዝ እምደነግጡት ነገር😂

    • @zindzind3952
      @zindzind3952 5 месяцев назад

      😁😁😁😁

    • @madinafuj6125
      @madinafuj6125 5 месяцев назад

      😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @GgGg-zi5mg
      @GgGg-zi5mg 5 месяцев назад

      😂😂😂😂

    • @ebrahit55
      @ebrahit55 5 месяцев назад

      😂😂🤣🤣

    • @grbu1121
      @grbu1121 5 месяцев назад

      Kkkkk

  • @user-xo1hs99
    @user-xo1hs99 5 месяцев назад +7

    ግን እደኔ ይደብራል ነውር እንደዚህ ያለ ነገር ለሚድያ አትልቀቁ ምክነያቱም ባልና ሚስት ናችሁ አይደል ስለዚህ ለምን እደዚህ መባል አስፈለገው ለተመልካች ክብር ይኑራችሁ

    • @medifentaw7513
      @medifentaw7513 5 месяцев назад

      ምን ችግር አለው አካባጂ😂

    • @user-xo1hs99
      @user-xo1hs99 5 месяцев назад

      @@medifentaw7513 እረ ችግር አለው ሸም ነው

  • @mubarek781
    @mubarek781 5 месяцев назад +14

    እሷስ ብትሉ አልመጠችም አለለችም እሱም ጠብቂያት ክክክክ በሰቅ ጉድ

    • @yasewchu
      @yasewchu 5 месяцев назад

      ግን ማናት እሷ😂😂😂😂

    • @ያአላህበሪያናኝ
      @ያአላህበሪያናኝ 5 месяцев назад

      መናት

    • @mubarek781
      @mubarek781 5 месяцев назад

      @@yasewchu እኔጃ እኔ እሷ አይደል የጠኋት ኪኪኪ

    • @mubarek781
      @mubarek781 5 месяцев назад

      @@ያአላህበሪያናኝ ክክክ

  • @BezaZegeye-e9w
    @BezaZegeye-e9w 5 месяцев назад +30

    አልመጣችም 😂😂😂ጠብቃታ አላለም 😊😊😊😊

  • @Selia214
    @Selia214 2 месяца назад

    አሪፍ ነው አብረያድጋሉ ፈጣሪ ነውአብረያድጋሉፈጣሪይባረከቹ ❤❤❤❤❤❤

  • @fatimaethio2277
    @fatimaethio2277 5 месяцев назад +10

    እሱ የጨነቀዉ እኔም ጨንቆኝ ነበር ይወለድ ለቤተሰብ እንሰጣለን ይላል ብየ ነበር😂

  • @BfTty-id2xy
    @BfTty-id2xy 5 месяцев назад +21

    እስክትመጣ ጠብቂያት አለ ዮኒ😂😂😜😂😂

  • @Yeshi-iy2cj
    @Yeshi-iy2cj 5 месяцев назад +5

    ለጅኮ ፀጋ ነው ከቢቢጋር ያደጋሉ ልጀ በልጅነት ነው ደስ የላል❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @samiramusama-m4q
    @samiramusama-m4q 5 месяцев назад +21

    ክክክክክ ጣቢቅያት አለላም

  • @ٱممعاذ-ذ2ح
    @ٱممعاذ-ذ2ح 5 месяцев назад +4

    ወንዶች ከአንድ በላይ ልጅ አይፈልጉም መሰል ሁለተኛ አረገዝን ሲሏቼው ድንግጥ ይላሉ 🤔🙆ዋ ለራሴ😅ወይኔ ሰው በአንድ ጊዜ ሶስት አራት መንታ ልጅ ያሳድጋል አንተ ለሁለተኛ ልጅ ገና ከ 9 ወር በኋላ ለሚወለድ እንደዚህ ሌንቦጭህን ትጥላለህ 😮🤔🙆ማን ንካት አለህ ልጅ መውለድን ከፈራህ 😊እንደሰለቼው ያስታውቃል በዚህኛው ልጅ እናም አግጅው ተመርሯል

  • @safaiaalyami6678
    @safaiaalyami6678 5 месяцев назад +7

    እውነትም ቢሆን ችገር ዬለውም ጥሩ ባል አለሽ

  • @ثرياثريا2
    @ثرياثريا2 3 месяца назад

    እህት እለም ብትችይ ነገሩን እውነት ብታረጊው እና ሁለቱን ብታሳዲጊ ከጉዳቱ ጥቅሙ ይበልጣል እስቢበት❤❤❤

  • @Hawa-qg4lm
    @Hawa-qg4lm 5 месяцев назад +9

    ሰላም ቤተሰብ. የኔ ውዶች ስወዳችሁ 🎉❤ ቅመሞች የርፍት እጀራ ።ይስጣችሁ

  • @مكهالخالدي
    @مكهالخالدي 5 месяцев назад +3

    ❤❤❤😅😂ባልናሚስትማሽአላህደስስትሉ❤ምርጥጥዶችናቸዉ

  • @AmiryimamAdem-lv8fu
    @AmiryimamAdem-lv8fu 5 месяцев назад +9

    ወይኔ ፕራንክ ውጤቱን እንቅልፌን አጥቼ መጠበቄ

  • @gezanatube6559
    @gezanatube6559 5 месяцев назад +8

    እውነት ነው የዳይፐሩ 450
    የወተቱ 1040
    የዋፕሱ 90
    የልብሱ ከሺ በላይ ሁሉም ብቻ ልጅ ማሳደግ ከባድ ነው በዝህ ፕራንክ ተዩ ኡሙየ

  • @Tiruye.Muluken
    @Tiruye.Muluken 5 месяцев назад +3

    ማነወ የባል ተብየወን ፌት ክመጀመርያወ እሰቀመጭርሻወ እያየ በመሳቅ የጭርሰ😂😂😂😂👍👍👍👉

  • @ZuzuRaya-r4f
    @ZuzuRaya-r4f Месяц назад

    ሴቶች ሁትልጅ በአንዴ ማሳደግ እግዚአብሄርን በጣም ብዙ ጥቅም አለው ለአንዱ በአንድላይ ያድጋሉ ለአንዱ የምትለፊውን ለሁለቱም የምትለፊው አንድነው

  • @seaditesema5125
    @seaditesema5125 3 месяца назад

    እኔ ግን መታ ከወለድኩ ትንሽ ልቆይ እችላለሁ አድ ከሄነ ግን ድጋሜ ቶሎ እወልዳለሁ አሁን ከ አራት ወር ወዳ የመጀመርያ ልጀ እቅድ ነው

  • @mariam3292
    @mariam3292 5 месяцев назад +8

    መምጣት ነበረባት እና ጠብቄታአ አላለም እረ በሳቅ

  • @زمزمزمز
    @زمزمزمز 5 месяцев назад +2

    እኔ ሙስሊም ነኝ ግን በጣም ነው የምወዳችሁ ሰነስራ አት አላችሁ ፕራክ ቢቀር ምን ትላላችሁ እናተ

  • @አልፈለቅሚድያ
    @አልፈለቅሚድያ 4 месяца назад +1

    ምርጥ ጥንዶች ናቼዉ በርቱ❤❤❤

  • @የጠፋውልጅ
    @የጠፋውልጅ 5 месяцев назад +8

    *_ልጆች ልጆች የእግዚአብሔር ስጦታዎች ናቸው እንደውም ባንድ ታሳድጊያለሽ ዮ ግን ካሜራ ዝጊ ያልከው ለምን ነው እ እልቅስ ወለድ ወለድ አርጉ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉_*

    • @Samitrghh
      @Samitrghh 5 месяцев назад

      አብይ ማለት በህልም አለም የሚኖር በቃ ጠቅላይ ሚኒስተር መሆን ብቻ የሚፈልግ የጠቅላይ ሚኒስተር ስራ ምን እደሆነ የማያውቅ ከእውቀት ነፃ ከልጅነቱ ጀምሮ ሲያአልም የኖረ በሳይኳለጂ የተጎዳ እሱ ጠቅላይ ሚኒስትርነቱን ከሚጣ ሙሉ የኢትዮዺያ ህዝብ ቢጠፋ የሚመርጥ ካአለስልጣን መኖር አይችልም በቁሙ ይሞታላ አይምሮ ተጎድቷል ስለዛ የተጠራጠረውን ሁሉ ይገላል ስለዚ ስራ የሚመስለው ᎈቶ መነሳት በየቡታው መታየት እዲጨበጨብለት መፈለግ እሱ ያለው ገና 7 አመት እድሜው ላይ ነው የቆመው ይህን ችግሩንየማያውቅ ሰው ይቃወመዋል የቅርብ ሰው ካለው ሀኪንቤት ቢወስደው ከውስጥ ምንጮች እንደሰማነው ሁሉንም ሰው ይጠራጠራል ይደነግጣል ተብሏል ለ ሊቱን ሲዞር ነው የሚድረው ግን ከዚ በላይ ሀገሪቷ ሳትፈርስ ከስልጣኑ አንስቶ ሀኪም እዲየየው ማድረግ ነው😅

  • @selmejons5098
    @selmejons5098 5 месяцев назад +2

    አይ ወንዶችዬ ከኛ ጋር ለሊትዋን ሰትደሰቱ አደነግጡም አረገዝን ሰንል ግን የምደነግጡት ነገር ይገርመኛል

  • @ነኝኮመንትአንባቢ
    @ነኝኮመንትአንባቢ 5 месяцев назад +11

    ቆይ ምን አስደነገጠህ ልጅ የፈጣሪ ስጦታ ነው እንዴት እንደደነገጠ

  • @emuyeemuye6731
    @emuyeemuye6731 5 месяцев назад +2

    😂😂😂😂😂😂😂 ኤሚ ዮን ቆሌውን ገፈፍሽው እኮ ተይግን መልሱን አትችይውም😂😂😂😂😂😂😂😂😂🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ቤቲ-አ
    @ቤቲ-አ 4 месяца назад +1

    አምላኬ ሆይ እውነት እኔም ግን ከለው ሀገር ተመልሸ ትዳሬን ይዠ የውነት ልጅ ወልጀ እቅፍ አደርግ ይሆን 😢😢😢

  • @fahedali632
    @fahedali632 5 месяцев назад +16

    እዮ በጣም ተገላቷል በቤቢ አሁንደሞ ትንሽ ሳያርፈ ሌላ ልጂ አታስደግጪው

  • @ጓልመቐለ-የ2ቘ
    @ጓልመቐለ-የ2ቘ 4 месяца назад +1

    እህቴ በይ ተጠንቀቂ ልብሽን እንዳይሰበር ፊቱ በጣም ያስፈራል።በስምኣብ

  • @addisabateneh5475
    @addisabateneh5475 2 месяца назад

    እንዴ ጠብቂያታ........ አባቡልህ ደስ ነው የሚለው ኦኦኦ ጠብቂያት ጠብቂያት ትመጣለች🤣🤣🤣🤣

  • @meuse69
    @meuse69 5 месяцев назад +1

    እምኑ ተይው በናትሽ በዚህ አይቀለድም ውይ ዮኒ አሳዘነኝ ግራ አጋባሽው እኮ ❤❤❤❤❤በጣም ከምወዳችሁ ተከታያችሁ አንዶ ነኝ

  • @heywotsiyoum5016
    @heywotsiyoum5016 5 месяцев назад +6

    Konjo nwe aberewe yadegalu❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏

  • @ወሎየዋነኝየናቴናፋቂweloye
    @ወሎየዋነኝየናቴናፋቂweloye 5 месяцев назад +1

    እሰይ ውለጅ ልጅ በረከት ነው የሚያድገው ፈጣሪ አንጅ ሰው አይደለም

  • @እግዚያብሄርእረኛዬነዉ
    @እግዚያብሄርእረኛዬነዉ 5 месяцев назад +2

    አረ ዪዎኒ በጣም ደንግጧል ማርያምን 😂😂😂😂😂

  • @maryzaenhaset3139
    @maryzaenhaset3139 3 месяца назад

    እህት አለም ብትችይ ነገሩን እውነት ብታረጊው እና ሁለቱን ብታሳድጊ ከጉዳቱ ጥቅሙ ይበልጣል።አስቢበት።

  • @DubaiUae-f7d
    @DubaiUae-f7d 5 месяцев назад +2

    እናሳድጋቸው
    እኔ በሁለት ስልክ ነው ስብስክራብ ያርኳቸው

  • @SHambelTesfaye-t3q
    @SHambelTesfaye-t3q 4 месяца назад +2

    ሁለተኛ መድሀኒት ሳትወስድ እዳነካ እንዲህ ከመሳቀቅ የኔ ወንድም ቻለሁ

  • @KidestSeyoum
    @KidestSeyoum 5 месяцев назад +19

    ልጅፀጋጋጋ ነው በቃ::

  • @derasnmokil6741
    @derasnmokil6741 5 месяцев назад +16

    ጠብቃት አላለም ሆ መጀመራ አትጠነቀቅም ነበር እዴ😂😂

    • @Maron-gk3pc
      @Maron-gk3pc 5 месяцев назад

      Esu naw eswa nat yamitexanqeqaw??

  • @kakajqj1215
    @kakajqj1215 5 месяцев назад +3

    ምን ችግር አለው እድሜ ለባልሽ 🥰 ወይም እኔ አሳድገው አለሁ ስጡኝ😂 🥰

  • @Zippo915thZippo91th
    @Zippo915thZippo91th 5 месяцев назад +3

    እኔምለው ወዶችግን አረገዝንስንላቸው ለምድነው የሚቆጡት ከንፍስአልመጣ ሎጅከጠሉ እኛጋአለመድረስ

  • @الحمدالله-ك5و6س
    @الحمدالله-ك5و6س 5 месяцев назад +2

    አይ ተመካክረዉ ቢሆን ጡሩ ነዉ ኑሮ ወድነቱ ነዉ እኮ አትፍረዱበት በልጅ

  • @TgistWalle
    @TgistWalle 2 дня назад

    ኦ አወ እነ ኪድና ማይ አስታሳቹሕን ኪድ አልነካሑሽም ብሎል አተም ዮ ካልነካሕ አልነካዉም በል በተረፈ በጣም እወዳቹሐለዉ ዉዉዉዉዉዉዉዉዉድድድድድድድድድድ ከልቤ ይመቻቹ😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @AyaGirma-r3c
    @AyaGirma-r3c 2 месяца назад

    😂😂😂ግን ሜሪ ማናት ?ስውዳችሁ እኮ❤❤❤❤

  • @እናትዩቱብmothertube
    @እናትዩቱብmothertube 4 месяца назад

    አላህ ያሳድግላችሁ ምርጦች 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤

  • @TesfaBelay-q1i
    @TesfaBelay-q1i 4 месяца назад +1

    ,ልጂ ፀጋ ነው ሁለቱንም በአንድ ታሳድጊለሽ

  • @tb463
    @tb463 5 месяцев назад +2

    ማናት ያልመጣችዉ ግን ጠብቂያት አላለም😂😂😂

  • @user-dn4yr5oo8j
    @user-dn4yr5oo8j 3 месяца назад +1

    በጊዜው ደስተኛ ትደስተውሆኖ ልጂ ሲባሉ ይጮሃሉ ሚስት ላይ በጣም እኮ ነው ወንዶች የሚያናድዱት እናንተ ግን ጠነኛ ልጁ ይስጣችሁ እንጂ እንዲያውም ጥሩ ነው ሳይቆዩ

  • @fatimaa9853
    @fatimaa9853 5 месяцев назад +1

    እረ ካተ አልጠብቅም አረገስኩ ስትልህ ደስ ልልህ ይገባን ወይኔ የኔ ውድ ባል ወላህ ያውም በስደት በወለድኩ 7ወሪ ቀረብኘ ብለው ደስ ነው ያለው ግን ከ3ቀን ቡሆላ ቤሪደ መጣ ወላህ ይናተን ድንጋጤ ሳይ የባል ደስታ ትዝ የለኘን አይ ስደት ልጃችን 6አመቶ በስደት ታስሪ

    • @SGg-k6l
      @SGg-k6l 5 месяцев назад

      አረ ባክሽ እና ገና ህፃን ነዉኮ የታቀፈችዉ

    • @fatimaa9853
      @fatimaa9853 5 месяцев назад

      @@SGg-k6l እና ህፃን ቢሆን ከመጣ ያላህ ሱጦታ ነው እሶ 9ወር አርግዛ በሞትና በመኖር መካከል ሁና ልወልድ ምን አስደነገጠው እድህ እኮ ልጀ እጋይመጣ ብሎ ከፈራ ለብቻው መተኘት አለመድረስ ነው ህፀን ነውና እዳልወልድ ብሎ ግንኙነት ትቱ ከሆነ ነው ህፀን ነው ብየ መቸ ተገነኘሁሽ የት መጣ መለት የምችለው እሽ

  • @hiwotloha9070
    @hiwotloha9070 3 месяца назад

    እስክትመጣ ጠብቂያታ😂ተመቸኝ ዮዮ😂

  • @menbiasalfa.a
    @menbiasalfa.a 4 месяца назад

    አሥጨነቅሽው እኮ ልወጣ ነው አለ 😅😅ሚስኪን ክክክክክክክክክክ ከክላስ ወቶ ወደሳሎን ሰራሽለት ፕራንኩን 😅😅

  • @mihret-hh7ny
    @mihret-hh7ny 4 месяца назад

    በጣም እድለኛ ነሽ ደስ ይበልሽ በረከት ነው አንድ ላይ ያድጋሉ የኔ እንደዛ ናቸው ያደጉልኝ

  • @ليكي-ن3د
    @ليكي-ن3د 2 месяца назад

    ልጅ የፈጣሪ ስጦታ ነው

  • @ثرياثريا2
    @ثرياثريا2 3 месяца назад

    ፀጋ ባል ሶቶሻል ማሻኣላህ ተባራካላህ ❤❤❤❤

  • @Rahma-y4z
    @Rahma-y4z 5 месяцев назад +1

    ኧረ ዮኒ በሣቅ ገደልከኝ እስክትመጣ ጠብቂያት አላለም😂😂😂

  • @ToybaUmer-kh4hh
    @ToybaUmer-kh4hh 5 месяцев назад +3

    ጠብቂያት እሰከትመጣ አላለም😂😂😂

  • @ZainabZeynu
    @ZainabZeynu 4 месяца назад

    ምንም ማከበድ አያስፈልግም እኔ በአምስት ወር ነው ሁለተኛ ልጄን እርጉዝ መሆኔን ያወኩት የአድ አመት የአድ ወር ልዩነት ነው የለቸው እንኳን ተወለዱልኝ አሁን ሰያቸው እደት ደስ እደሚለኝ አሁን ደግሞ መንታ ብስጠኝ አላህሄየ ምን ይሰነዋል

  • @zed9651
    @zed9651 5 месяцев назад +16

    እስክትመጣ ጠብቂያት አላለም😂😂😂

  • @rimyoutube9063
    @rimyoutube9063 5 месяцев назад +3

    እንዴ ኬዲ አልነካሁሽም አትላም😂😂

  • @LamlamAl
    @LamlamAl 5 месяцев назад +1

    ከሆነ ጥሩ ነው አብረው ያድጋሉ ልጅ የፈጣሪ ስጦታ ነው

  • @youtoub4589
    @youtoub4589 5 месяцев назад +3

    ዉደ አሁን እንዳታረግዥ ጥንቃቄ አድርጊ መርፌ መጠቀም አለብሽ ልጅሽ ቢያንስ ሁለት አመት እስኪሆነዉ

    • @yashi9994
      @yashi9994 5 месяцев назад +1

      መርፌው ይጎዳል እኮ እህቶቼ

    • @youtoub4589
      @youtoub4589 5 месяцев назад

      @@yashi9994 ኪኒኑ ይብሳል ብየ ነዉ እሱ እማህፀን ዉስጥ ይቆጠራል ብዙ ሰዉ ታሞ አይቻለሁ ወሬግን ወንዶች መርፌ መጠቀም ይችላሉ እሙባል ሰምቻለሁ

    • @ሰአዳእናሙባ
      @ሰአዳእናሙባ 5 месяцев назад

      እረ እኔ ጥያቄ አለኝ በአላህ ሳኢድ ላይ መርፌ ተወግቶ 7ቀን መቆየት አለብን ያለዛ አይሰራም አሉ ግን እዉነት ነዉ እደ

    • @youtoub4589
      @youtoub4589 5 месяцев назад

      @@ሰአዳእናሙባ ዉሸት ነዉ ጋደኛየ አምስት አመት ሙሉ እየተጠቀመች ነዉ ኢጃዛ ስመጣ ሂዳ ትወጋለች

    • @yashi9994
      @yashi9994 5 месяцев назад

      @@ሰአዳእናሙባ ውሸት ነው መቆየት አያስፈልግም ግን በርፌው ይጎዳል እና ተጓዳኝ በሽታ ያመጣል በራሴ ስላየሑት ይከብዳል

  • @mekyaseyd5721
    @mekyaseyd5721 5 месяцев назад +6

    ጠብቂት አላለም እርቀትህን ጠብቀህ አተኛም😂😂😂😂

  • @እማናፍቀሺኛል78
    @እማናፍቀሺኛል78 5 месяцев назад +1

    😂😂😂😂ዮኒ አባትነት አልቻለም በቃ😂😂😂😂ሰርተሻል ስራዉን❤❤❤

  • @TigestBegna6
    @TigestBegna6 5 месяцев назад +7

    ተጫወቺበት የስራሽን ይስጥሽ እደው ጉደኛ የሆንሽ❤😂

  • @SaraSara-kc8lt
    @SaraSara-kc8lt 5 месяцев назад +1

    ❤❤❤❤❤❤እመቤቴ ታሳድግላቹ