Это видео недоступно.
Сожалеем об этом.

MK TV || ዐውደ መጻሕፍት || “የነገረ ክርስቶስ“ መጽሐፍ ዓላማን አስመልክቶ የተደረገ ወይይት ክፍል - ፩

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 13 июл 2024
  • Subscribe and share www.youtube.co....
    www.youtube.co....
    #MKTV #MahibereKidusan #EOTCMK
    / eotcmkidusan

Комментарии • 119

  • @roomiki95
    @roomiki95 16 дней назад

    መምህር ዘበነንም እነ ዲያቆን ያረጋል ብዙ መምህርን ይባላል እያሉን ነው ❤❤❤❤

  • @zainabhabshy1906
    @zainabhabshy1906 28 дней назад +1

    ቃለ ህይወት ያሠማልን በድሜ በፀጋ ያቆይልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-xz4ty7ys7p
    @user-xz4ty7ys7p Месяц назад +6

    ተመስገን አምላከ ቅዱሳን

  • @2016dileale
    @2016dileale Месяц назад +4

    What ever the case, i am orthodox w/c is the best, Church of #God

  • @mesretasfaw464
    @mesretasfaw464 Месяц назад +4

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባቶቻችን

  • @vjgu7406
    @vjgu7406 Месяц назад +4

    በእውነት ግሩምነው ለአሳቾች ቦታ የለንም ቃለ ሕይወትን ያሰማልን አባቶቻችን ያገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክላችሁ እደናተ አይነቶችን ያብዛልን ፡ማሕበረ ቅዱሳንን ያስፋልን በርቱን እግዚአብሔር ይስጥልን✝️✝️✝️

    • @habeshanmovies
      @habeshanmovies Месяц назад +1

      ሃይማኖተ አበው ምዕራፍ 35 ቁጥሩ 2
      ክርስቶስ ማለት ፈጣሪና ፍጡር አንድ አካል አንድ ባህሪይ በመሆን አንድ ሆነ ማለት ነው።
      ይሄን ትምህርት የሚቃረን በሙሉ ኑፋቄ ነው አለቀ መምህር ገብረ መድህን እንየው እና መምህር በትረማርያም ስለመለኮቱ አምላክ እንለዋለን ስለ ሰውነቱ ፍጡር እንለዋለን ያሉትን ሊቃውንት በሃይማኖተ አበው አስደግፈው
      ዛሬ ማንም መቶ ከቤተክርስቲያኗ የወጣ ትምህርት አይሰብክም።

    • @vjgu7406
      @vjgu7406 Месяц назад

      ​@@habeshanmoviesበእውነት ግራ ተጋባን እኛም እግዚአብሔር ማተዋሉን ይስጠን 😢ትክክል የኔታ ገብረ መድህን እንየው እኔም አያይሁት ነበር የተናገሩትንም ኑፋቄ ሲሉ አይሁት !!

    • @myhb1219
      @myhb1219 Месяц назад

      @@vjgu7406 ye hulum hasab 1nd new ehet atecheneki yaw zem blo tenesto abatoch yemiteqemuten ayebalem maletu nw cheger yametaw

    • @wegene2056
      @wegene2056 Месяц назад

      ምንም መቸገር አያስፈልግውም፡፡ ለመጽደቅ ሊቅ መሆን አይጠበቅብንም መምህራኑ ይጨነቁበት፡፡

    • @yikunuamlakteshome4241
      @yikunuamlakteshome4241 16 дней назад

      Hulum mawok alebet,What do you mean,

  • @olderisgoodworldisbad9070
    @olderisgoodworldisbad9070 Месяц назад +4

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @solomonbefkadumr
    @solomonbefkadumr Месяц назад +2

    በጣም ደስ የሚል መርሐ ግብር ነበር። እጅግ ብዙ ትምህርት አግኝተንበታል። እግዚአብሔር ይባርካችሁ ። ቀጣዩን ክፍል በጉጉት እንጠብቃለን።

  • @EndalewGebire-vo4jd
    @EndalewGebire-vo4jd Месяц назад +9

    ለኔ መጽሐፉ ብዙ ነገር እንዳውቅ አድርጎኛል ያላነበባችሁ እንድታነቡት እጋብዛለው ለወሬኛዎች ቦታ የለንም ጥያቄ ካለም በቀጣይ ህትመት እዲስተካከል መጠየቅ አለብን እንጂ በጎራ መነታረክ ጥቅም የለውም!

    • @InnocentSakura-nc2gz
      @InnocentSakura-nc2gz Месяц назад +2

      ትክክለኛ ሐሳብ የበሰልክ ነህ ለቤተ ክርስቲያን የሚያስብ እንዲህ ይላል።

    • @habeshanmovies
      @habeshanmovies Месяц назад +1

      ሃይማኖተ አበው ምዕራፍ 35 ቁጥሩ 2
      ክርስቶስ ማለት ፈጣሪና ፍጡር አንድ አካል አንድ ባህሪይ በመሆን አንድ ሆነ ማለት ነው።
      ይሄን ትምህርት የሚቃረን በሙሉ ኑፋቄ ነው አለቀ መምህር ገብረ መድህን እንየው እና መምህር በትረማርያም ስለመለኮቱ አምላክ እንለዋለን ስለ ሰውነቱ ፍጡር እንለዋለን ያሉትን ሊቃውንት በሃይማኖተ አበው አስደግፈው
      ዛሬ ማንም መቶ ከቤተክርስቲያኗ የወጣ ትምህርት አይሰብክም።

    • @EndalewGebire-vo4jd
      @EndalewGebire-vo4jd Месяц назад

      ቆይተህ ሁለት ባህርይ እንዳትል ተጠንቀቅ ?

    • @nigussolomon6871
      @nigussolomon6871 29 дней назад +1

      sint br gezahew wendme SintNew?

    • @yikunuamlakteshome4241
      @yikunuamlakteshome4241 16 дней назад

      Is one composite nature of christ created or uncreated ?

  • @TigsetAsefa
    @TigsetAsefa Месяц назад +3

    ቃልህይወት ያሰማልን

  • @sdgs6877
    @sdgs6877 Месяц назад +3

    አሜንንንን አሜንንን አሜንንን አሜንን አሜንን❤❤❤❤❤❤😘😘😘😘😘

  • @Fekertube16
    @Fekertube16 Месяц назад +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባቶቻችን

  • @henaorth
    @henaorth Месяц назад +11

    አንደ ማህበር ለቤተክርስቲያን የምትሰሩትን ሥራ አለማድነቅ አይቻልም:: በእንደዚህ አይነት ጊዜ ግን ስማችሁን ለመደገፍ ከምታደርጉት ጥረት ይልቅ ቁ'ርጥ ያለ እና ሚዛናዊ ልባችንን የሚያሳርፍ ቤተክርስትያናዊ ምላሽ ነው የሚያስፈልገው

    • @InnocentSakura-nc2gz
      @InnocentSakura-nc2gz Месяц назад +2

      እነሱ ያሉትን ነው የጻፍነው ተባልክኮ ሄደህ video መመልከት ነው። መምህር ገብረ መድኅንን ራሳቸውን ስልጠናዎች እንዲህ ጥሩ መምህር እንዲሆኑ ያደረጋቸውን ተቋምን የምንፍቅና አራማጅ ነው ብለው የሚጮሁት፤በዚያ video ላይ ራሳቸው ቁጭ ብለው አልነበር ሌሎች ሲናገሩ የዚያን ሰዓት የት ነበሩ አይ ትክክል አይደለም አይሉም ነበር፤ወይስ በአዲስ አደረጃጀት የራሳቸውን ሌላ ምንፍቅና እያስኬዱ ይሆን?

    • @user-en7zt6sc6w
      @user-en7zt6sc6w Месяц назад

      ይህ መልስ አይደለም ትምህርቱ ልክ ነው ወይስ አይደለም ነው ጉዳዩ ደግሞ እነሱ ሳይጠየቁ በስማቸው መጽሐፍ አይታተምም ነውር ነው​@@InnocentSakura-nc2gz

    • @wendwosenhailu5161
      @wendwosenhailu5161 Месяц назад

      መስማት የምትፈልገውን ነው እንዴ የምትጠብቀው አለቃ?በጥሞና መከታተል ነው።ለእውቀት ማድመጥ ስንጀምር መልስም እናገኛለን።

    • @SmegnatMarelign
      @SmegnatMarelign Месяц назад

      በደንብ ስሙ እንጂ ወገን ለጀሮአችሁ የተመቻችሁን ብቻ እየሰማችሁ አትሳሳት
      የገለጹት ነገር ምንም ችግር የለበትም

  • @LalaSehekuri-pd1cw
    @LalaSehekuri-pd1cw Месяц назад +1

    አሜን ቃልሒወት ያሰማልን አባቶቻችን

  • @febenwelatmedim8016
    @febenwelatmedim8016 Месяц назад +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን ❤❤❤❤❤

  • @user-jq6rl5mw8p
    @user-jq6rl5mw8p Месяц назад +1

    ቃለሂወት ያሰማልን ❤❤❤❤❤❤❤

  • @FikerteAsres
    @FikerteAsres Месяц назад +4

    በጣም እናመሰግናለን እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመናቹን ይባርክልን 🙏🙏🙏

  • @haimanotmekedese9006
    @haimanotmekedese9006 Месяц назад

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @senaithailuwondimu4672
    @senaithailuwondimu4672 27 дней назад

    ቃለ ህይትወት ያሰማልን

  • @PostiveImprovement-gs2yo
    @PostiveImprovement-gs2yo Месяц назад

    የልብ ሰዎች! keep it up.

  • @letsee3616
    @letsee3616 Месяц назад +2

    አጏጊው ላይ ዘጋኸን ጋዜጣው😂😂😂😂 ማህበረቅድርሳን የምንፍቅና መዶሻ በርቱ❤❤❤

  • @kifletesfaye5809
    @kifletesfaye5809 Месяц назад +2

    ማብራሪያው በሰማያን ዘንድ ስለዝግጅቱ ሂደት ለሚነሱ ጥያቄዎች በቂ ምላሽ ሰጥቷል።
    ከመታተሙ በፊት እንድናየው አልተጋበዝንም ለሚሉ መምህራን መልስ ተሰጥቷል።
    በቀጥይ በአስተምሮ ዙሪያ የሊቃውንቱን ሃሳብ እንሰማለን። እስከዚያው ያልታረሙ ንግግሮች ነቀፋወችን ብንተዋቸው መልካም ነው። የነገረ ክርስቶን አስተምሮ ለመረዳት መጻህፍትን ማንበብ፣ መራቀቅ ፣ ለቂ መሆን ብቻ አይበቃም ከሁሉም በላይ እምነት እንጅ!!

  • @HabeshaEthiopia-v8d
    @HabeshaEthiopia-v8d Месяц назад +6

    በሥጋው ፍጡር መሆኑን ከካዳችሁ የለየለት የአውጣኬን ኑፋቄ በስውር እያስተማራችሁ ነው። የቀራችሁ ሃይማኖተ አበው ስሕተት ነው ማለት ነበር። የዶግማ ማስተማሪያ ትውፊትን ካልተቀበላችሁ''መጸሐፍ ቅዱስ ብቻ'' የሚለውን የፕሮቴስታንትን ትምህርት እንደምታስተምሩ ነው የገባኝ

    • @InnocentSakura-nc2gz
      @InnocentSakura-nc2gz Месяц назад

      አንተም ክርስቶስ ፍጡር ካልክ ንስጥሮሳዊ ነህ።

    • @InnocentSakura-nc2gz
      @InnocentSakura-nc2gz Месяц назад

      አንተም ክርስቶስ በሥጋ ፍጡር ካልክ ንስጥሮሳዊ ነህ።

    • @habeshanmovies
      @habeshanmovies Месяц назад +3

      ​​@@InnocentSakura-nc2gzሃይማኖተ አበው 35፥2 ክርስቶስ ማለት ፈጣሪና ፍጡር አንድ አካል አንድ ባህሪ ነው።

    • @myhb1219
      @myhb1219 Месяц назад

      @@InnocentSakura-nc2gz kerstos frtur meche ale ere tew

    • @user-kt2qs2zo5n
      @user-kt2qs2zo5n Месяц назад

      🖊ክርስቶስ የሥሉስ አካል #የቅድስት_ሥላሴን አንዲት #ባሕርይ በአካለ ወልድ በኩል ከወረሰ በኋላ - ከወረሰው #መለኮታዊ_ባሕርይ ተነጥሎ የዕሩቅ ብእሲነት መደብ የለውም !! ፍጡርነቱን አለቀቀም ብሎ በሥጋው ፍጡር ነው ማለት ክርስቶስን በሥጋ መደብ ዕሩቅ ብእሲ ነው እንደማለት ነው!! [ይኼ በገሃድ ያልተገለጠ ክርስቶስን የሚያብል መንፈስ ተሸክሟል]

  • @alemefetere233
    @alemefetere233 Месяц назад +3

    ስለ መጽሐፉ ማብራሪያ መስጠት ያለባቸው ጸሐፊዎቹ ናቸው እንጂ ኤዲቶሪያል ቦርድ ስለ ኅትመቱ ጥራት ነው መነጋገር ካለበትም። እነዚህ ታላላቅ መምህራን በጻፉት መጽሐፍ ላይ የእናንተ መብራሪያ መስጠት ድፍረትም ነውርም ነው።

    • @tube-jy4jx
      @tube-jy4jx Месяц назад

      አይ አላማወቅ ድንቁርናችሁ😂 ሙሉ ባለቤትነቱ የማኅበሩ ነው እነሱን መጠየቅም አይጠበቅበትም እኮ ህጋዊ መብት አለው ዱዝ ነገር

  • @Tewahedo16
    @Tewahedo16 Месяц назад +3

    ለምንድነው እዛ እዛ ከመርገጥ ስህተት ከሆነ ተሳስተናል የማትሉት ? ኑፋቄ ከሆነ ደግሞ "በሙቀጥሉት ህትመት ይስተካከላል። የሰራችሁት ስራ ስህተት ካልሆነ ደግሞ
    " አልተሳሳትንም " በማለት ለምን አትመልሱም ? ዋናውን ጉዳዩን ትታችሁ የማህበሩን ኢሜጅ በመጠበቅ ፕሮግራሙን ጨረሳችሁት።

  • @genetbelew8964
    @genetbelew8964 Месяц назад +3

    ይ መጻፍ ትክክል ከሆነ ሀይማኖት አበዉ ትክክል አይደለም ማለት ነው አልገባኝም ልገባኝ አልቻለም አንድን የቤተክርስቲያን ትምህርት ንገሩን 😢😢😢

  • @MitkuYenet-mo9nd
    @MitkuYenet-mo9nd Месяц назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን!
    ግን ከሀገር ውጭ ያለን ሰዎች ይህንን መጽሐፍት ወይም ሌሎችንም አዳዲስ መጻሕፍትን እንዴት ነው ማግኘት የምንችለው?

  • @Abel377
    @Abel377 Месяц назад +6

    ካፈርኩ አይመልሰኝ። የክህደት መጸሐፋችሁን ለማጽደቅ እንዲህ ወርዳችሁ ለየላችሁ። ያ የምንወደውና ለተሃድሶ መናፍቃን መዶሻ የነበረው ማህበር ክህደት ውስጥ ገብቶ እንደማየት ያለ የሚያሳዝንን ነገር የለም። ለስማችሁ እንጂ ለትምህርተ ክርስትና የምትቆሙበትን ጊዜ ለማየት እጓጓለሁ። እግዚአብሔር ቤተክርስቲያን ይጠብቅ።

    • @InnocentSakura-nc2gz
      @InnocentSakura-nc2gz Месяц назад +1

      እነሱ ያሉትን ነው የጻፍነው ተባልክኮ ሄደህ video መመልከት ነው። መምህር ገብረ መድኅን እንዲህ ጥሩ መምህር እንዲሆኑ ያደረጋቸውን ተቋም የምንፍቅና አራማጅ የሚሉት፤ ቁጭ ብለው አልነበር የዚያ ሰዓት የት ነበሩ አይ ትክክል አይደለም አይሉም ነበር፤ወይስ በአዲስ አደረጃጀት የራሳቸውን ሌላ ምንፍቅና እያስኬዱ ነው?

    • @user-kt2qs2zo5n
      @user-kt2qs2zo5n Месяц назад

      🖊ክርስቶስ የሥሉስ አካል #የቅድስት_ሥላሴን አንዲት #ባሕርይ በአካለ ወልድ በኩል ከወረሰ በኋላ - ከወረሰው #መለኮታዊ_ባሕርይ ተነጥሎ የዕሩቅ ብእሲነት መደብ የለውም !! ፍጡርነቱን አለቀቀም ብሎ በሥጋው ፍጡር ነው ማለት ክርስቶስን በሥጋ መደብ ዕሩቅ ብእሲ ነው እንደማለት ነው!! [ይኼ በገሃድ ያልተገለጠ ክርስቶስን የሚያብል መንፈስ ተሸክሟል]

  • @saronmulg1253
    @saronmulg1253 Месяц назад

    ❤❤❤❤❤❤

  • @Japy-dj6uq
    @Japy-dj6uq Месяц назад

    ❤🙏🙏🙏⛪

  • @zetrewengel
    @zetrewengel Месяц назад

    ወንድሞች እንዴት ናችሁ ከተቻለ የቪዲዮ ሊንክ አስቀምጡልን የዛሬ ሰባት አመት የተናገሩት ነው የተባለውን

  • @yisaktadese8837
    @yisaktadese8837 Месяц назад

    ቃልይወት ያሰማን

  • @Japy-dj6uq
    @Japy-dj6uq Месяц назад

    ♥️🙏🙏🙏⛪

  • @habeshanmovies
    @habeshanmovies Месяц назад +3

    ሃይማኖተ አበው ምዕራፍ 35 ቁጥሩ 2
    ክርስቶስ ማለት ፈጣሪና ፍጡር አንድ አካል አንድ ባህሪይ በመሆን አንድ ሆነ ማለት ነው።
    ይሄን ትምህርት የሚቃረን በሙሉ ኑፋቄ ነው አለቀ መምህር ገብረ መድህን እንየው እና መምህር በትረማርያም ስለመለኮቱ አምላክ እንለዋለን ስለ ሰውነቱ ፍጡር እንለዋለን ያሉትን ሊቃውንት በሃይማኖተ አበው አስደግፈው
    ዛሬ ማንም መቶ ከቤተክርስቲያኗ የወጣ ትምህርት አይሰብክም።

    • @abebawmulat
      @abebawmulat Месяц назад

      እናያለና እንግዲህ😂
      ከዚህ በኋላ ክርስቶስ በሰጋው ፍጡር ነው እላለሁ ካለክ መጨረሻህ እንደ አባቶችህ አርዮስ እና ንስጥሮስ ይሆናል። ውጉዝ ከመ አርዮስ ወ ንስጥሮስ ብለናል።

    • @habeshanmovies
      @habeshanmovies Месяц назад

      @@abebawmulat ለእንዳንተ አይነቱ መሃይማን አይደለም ሃይማኖተ አበው የተረት መፅሐፍ አይመከርም መጀመሪያ ፊደል ቁጠር ብሮ

    • @PlRATE
      @PlRATE 18 дней назад

      ለምን ምዕራፉን ሙሉ አታነበውም አንድ ጥቅስ ይዞ የሚከራከረው መናፍቅ ነው። የጠቀስከው ቁጥር ላይ በግልፅ አንድ አካል አንድ ባህርይ እያለ ሌላ አላማ ከሌለህ ስጋና መለኮቱን ነጥሎ ፍጡር ማለት ለምን አስፈለገ? እዛው ቀጥር 2 ላይእና 3 ላይ
      "አለም ሳይፈጠር የነበረ ለዘለዓለሙ የሚኖር ያለውን ሁሉ የፈጠረ እርሱ ነውና ስለርሱ ስንናገር ያልተፈጠረ ነው እንላለን። ሰው ነው ያልነውም ስለ እኛ ባደረገው ተዋህዶ ደካማ ባህሪያችንን ስለተዋህደ ነው" ከተዋህዶ በኋላ መነጣጠል ግልፅ ምንፍቅና ነው። በግልፅ ቁጥር 6 ደግሞ "እርሱ ሰው በሆነ ጊዜ እግዚአብሔር በሰጋ እንደታየ በስራው ጌትነቱን ገለጠ" እያለ ስጋው መለኮቱ እንዲህ ነው ማለት የካቶሊክን ሁለት ባህርይ ኑፋቄ ማራመድ ነው።

  • @user-en7zt6sc6w
    @user-en7zt6sc6w Месяц назад +2

    ምንም አይነት ማብራሪያ አያስፈልግም ማስተካከያ ይደረግ!!!

  • @kasahunwelela2787
    @kasahunwelela2787 Месяц назад +2

    ቆይ መምህራኑ አይሳሳቱም ማለት ነው ? ነው ወይስ ሃይማኖት አበው ስህተት አለው ?

  • @Yorilua
    @Yorilua Месяц назад +9

    ያሳዝናል ነገረ ክርስቶስን በሚያክል ትምህርት ላይ እንደዚህ አይነት ለ ልዮነት እና ጭቅጭቅ የሚጋብዝ ጥንቃቄ ይጎደለው እና ወቅቱን ያልዋጃ ስራ በመስራታችሁ አዝናለው:: በዚህ በነገረ ክርስቶስ አንዳንድ እርሶች ላይ ወጣቶች በሚከራከሩበት ጊዜ መሀበረ ቅዱሳን በሁለት ፅንፍ የቆሙትን የሚያቀራርብ ትልቅ የውይይት እናየምክክር መርሀ ግብር አዘጋጅቶ እፎይ እንላለን ብየ ሳስብ እናንተው ቤንዚን አርከፍካፊ ሆናችሁ አረፋችሁት:: ግር ያላችሁ መታችሁ ጠይቁን ምትሉት እንዴት ነው እዚህ ውይይት ላይ ያሉ መምህር ሚዲያ ላይ አንድ ፅንፍ ይዘው ክርስቶስን በሥጋው ፍጡር ማለት ኑ**ፋ ቄ ነው ሲሉ እየወሉ እንዲህ መጋበዙ አይከብድም አንዴ አቆም ከያዛችሁ በሆላ? ሌላ ጥያቄየ ደሞ ለምንድነው መፅህፍት ከ ኦዲዮ የተገለበጠ ሆኖ ሳለ ሦስቱ መምህራን ተገናኝተው እንደፃፋት ተደርጎ ሲትዋወቅ የነበረው?

    • @hailearaya9816
      @hailearaya9816 Месяц назад +1

      መስሎዎት ይሆናል።ጉዳዪ ጽንፍ የለውም አረዳድ ነው።ስለ መጽሐፉ አዘገጃጀት ሌላ ።በውስጡ ስላለው doctrine ሌላ ነው።መጀመርያ ክፍል 1 እና 2 ሙሉውን የመልከቱ አስተያየቱን በኃላ የሚደርስ የሚሻል ይመስለኛል

    • @FikerteAsres
      @FikerteAsres Месяц назад

      እኔ ደሞ አሁን ባነበብኩት ኮሜንት አፈርኩኝ።
      በመጀመሪያ ሀይማኖት የምትሞትለት የምትከተለው የምትድንበት እንጂ እየቀባባህ የምታልፈው አይደለም። ሲቀጥል በመፅሐፍ ለመውጣት 6አመት ነው የፈጀው አሁን ቲክቶክ ላይ ለተነሳው ጥያቄ ሊመልስ አልተፃፈም። ከቲፎዞ ወጥተህ ሙሉውን አንብበህ ሀሳቡን ተረዳ እናም በቅንነት ያሉትን አዳምጥ የሚቀጥለውንም ፖርት ጠብት እስከዛ ዝም አይነቅዝም።

    • @2016dileale
      @2016dileale Месяц назад

      ምንም ጭቅጭቅ የለም ወንድም እናስተውል፡፡ ልዩነትም ቢሆን ይታረቃል፡፡

  • @mkorthomenawo
    @mkorthomenawo Месяц назад

    መምህራኑን በ45 ደቂቃ በሉ ረዘም ያለ ጊዜ አዘጋጁላቼው። ቢሆንም ግን ካለ ወቅታዊ ጉዳይ አተያይ እንዲ የጣፈጠ ነገርን መጀመሩ መልካም ነው። ቃለ ህይወትን ያሰማልን ❤❤❤

  • @user-kt2qs2zo5n
    @user-kt2qs2zo5n Месяц назад

    በመጽሐፍ መልክ ሲዘጋጅ ለማሳየት መሞከራችኹ እና ከሦስቱ አንዱ ማየቱ - ከተጠያቂነት (ያውም የሚያስጠይቅ ከኾነ) ነጻ ናችኹ........!!

  • @myhb1219
    @myhb1219 Месяц назад +3

    Yeneta gebremedhn gn sehtet temhert yeyaze endehone asawekwal.mnm almelesum adebabsew lemalef yemokerut yemeslal

    • @amirsad4113
      @amirsad4113 Месяц назад +1

      ኑፋቄ የሞላበት መጽሃፍ ነው ሊቃውንቱ ሊቀበሉት አይችሉም

    • @InnocentSakura-nc2gz
      @InnocentSakura-nc2gz Месяц назад

      እነሱ ያሉትን ነው የጻፍነው ተባልክኮ ሄደህ video መመልከት ነው። መምህር ገብረ መድኅን እንዲህ ጥሩ መምህር እንዲሆኑ ያደረጋቸውን ተቋም የምንፍቅና አራማጅ የሚሉት፤ ቁጭ ብለው አልነበር የዚያ ሰዓት የት ነበሩ አይ ትክክል አይደለም አይሉም ነበር፤ወይስ በአዲስ አደረጃጀት የራሳቸው ሌላ ምንፍቅና እያስኬዱ ነው።

    • @InnocentSakura-nc2gz
      @InnocentSakura-nc2gz Месяц назад

      እነሱ ያሉትን ነው የጻፍነው ተባልክኮ ሄደህ video መመልከት ነው። መምህር ገብረ መድኅን እንዲህ ጥሩ መምህር እንዲሆኑ ያደረጋቸውን ተቋም የምንፍቅና አራማጅ የሚሉት፤ ቁጭ ብለው አልነበር የዚያ ሰዓት የት ነበሩ አይ ትክክል አይደለም አይሉም ነበር፤ወይስ በአዲስ አደረጃጀት ሌላ እንዲስፋፋ የተፈለገ አስተምህሮ አለ?

    • @habeshanmovies
      @habeshanmovies Месяц назад

      ​@@InnocentSakura-nc2gz ዳህጸ ልሳን ሚባል ነገር አለ በአንደበት ንግግር ስህተት ሊኖር ይችላል ያንን እንደወረደ ወደ መፅሐፍ አይደረግም ።

    • @myhb1219
      @myhb1219 Месяц назад

      @@InnocentSakura-nc2gz yeneta gebremedhn bezu githe be sega fetur yebalal blew astemrewal

  • @yikunuamlakteshome4241
    @yikunuamlakteshome4241 16 дней назад

    Is One composite nature of Christ is created or uncreated ?

  • @YeshworkMolla
    @YeshworkMolla Месяц назад +3

    መጽሐፉ የታተመ በ3ቱ ሊቃውንት ስም ነው። ለምን እነሱ ራሳቸውን አቅርባችሁ ስሕተቱ ከመጽሐፉ ከሆነ መጽሐፉ እንድታረም። ከመምህራኑ ከሆነ ሰው ሁኖ የማይስት ብረት ሁኖ የማይዝግ የለም። ስለዚህ ስሕተትም ከመምህራኑ ከሆነ መምህራኑ እንዳስተካክሉ ለምን አይከረግም። ቪድወው አለ ስለዚህ ቪድውን እያያችሁ በዛው ለምን አትተራረሙም። አንዱ ልክ አንዱ ስሕተት እያላችሁ የሌላ እምነት ከሚሳለቁብን። በዛላይ ብዙ ሊቃውንተ ቤተክርስቲያን አሉ ለምን አይቀርቡም ለምን ጉባኤ እንደ አባቶቻችን ተዘጋጅቶ ፫ቱ መምህራኑም ሌሎች ሊቃውንትም አይሰባሰቡም? አሁንኮ ሁሉም የግሉን እየተናገረ ነው ምንም የማያቅ ምዕመን ላይ ጥርጣሬ ለምን ትዘራላችሁ። አባቶቻችን 318ሊቃውንት እንዳረጉት አድርጉና ልባችንን የሚያሳርፍ ነገር ሥሩ።

    • @tube-jy4jx
      @tube-jy4jx Месяц назад

      ፍቃደኛ ሆነው ከቀረቡ ያርሙ ተብለዋል እኮ ጥግ ተቀምጠው fb ላይ በሚጽፉ

  • @dafna4027
    @dafna4027 Месяц назад +1

    አሁን ቃሉን ከምን አንፃር እንተጠቀሙ ግልጽ ማድረግ በስጋው ፍጡር ነው አይደለም የምለውን ሀሳብ ከመጽሐፍ ቅዱስ ከክርስቶስ ባህሪ ከአባቶች ትምህርት አንፃር የቤተክርስቲያን አቋም እሄ ነው የምለውን ግልፅ ማድረግ ነው መብተው አሁን ምክንያት እያስቀመጣችሁ ከሆነ ምን አይጠቀምም የሰዎችን አቋም ተረዶታችሁ የቤተክርስቲያን አቋም አስቀምጡ በቃ ሌላ አያስፈልግም።

  • @antenehtesfaye8674
    @antenehtesfaye8674 Месяц назад +2

    የቤተክርስቲያንን ትምህርት በአውጣኬ ትምህርት ማረም ምን ይሉታል? ኧረ ዘንድሮስ ይገርማል 🙈🙈

    • @tube-jy4jx
      @tube-jy4jx Месяц назад

      አንተ ወሬ አመላልስ ስለ ነገረ ክርስቶስ ምን ታውቃለህ😅

  • @edensolomon4387
    @edensolomon4387 Месяц назад +1

    ከማህበሩ እማይጠበቅ ድርጊት ነው። እንበል እና በቪድዮ ላይ የተናገሩት አባት ተሳስተው ቢሆን እሳቸው ስለተናገሩ እውነት ወደመሆን ይቀየራል ሁለቱ አስተማሪዎች በተቃራኒው ነው የምናምነው ካሉስ ማነው ሚዳኘው ሲቀጥል የማያምኑበትን ነገር በግድ ስለፃፍነው እመኑ ልትሉ ነው ሲጀመር እምነታችውን እንጂ እነርሱ እሚያምኑበትን አይደለም የፃፋቹት። ምክኒያቱም ቃሉ ትክክል እዳልሆነ ብታምኑ ኤዲቶርያል ቦርዱ ባላሳለፈው ነበር። አሺ ከመምርሀኑ አንዱ አላምንበትም ካለ ተመልሶ መፀሀፉ ላይ መወያየት ለምን ከበዳቹ በቃ ቪድዮው ላይ አለ ብላቹ ችክ ምትሉት። ስለዚ ግልፅ የሆ ውይይት እና እርማት ይደረግበት ወደከፋ ክፍፍል ከመኬዱ በፊት።

  • @Alemayehuzerufael
    @Alemayehuzerufael Месяц назад

    ግን በአብዘኛው ማዕከላት የለም መጽሐፉ

  • @user-mi3yh7wq6v
    @user-mi3yh7wq6v Месяц назад

    ቃልይወትያሰማልንፀጋውንያብዞላቹውአሜንአሜን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🧡🧡🧡🧡🧡

  • @emebettadesse3706
    @emebettadesse3706 Месяц назад

    ቆም ብላችሁ ብታስቡበት መልካም ነው!

  • @bekiman6067
    @bekiman6067 16 дней назад

    ዲን ብርሃን አድማስ እና ይኔታ ገብረ መድኀን አናውቅም ለምን አሉ? ልትሸውዱን ለምን ትሞክራላችሁ

  • @amirsad4113
    @amirsad4113 Месяц назад +15

    አረ ወደዛ ይሄ በተአምር የቤተክርስትያናችን መጽሃፍ ሊባል አይችልም "በስጋው ፍጡር አይባልም" ማለት በጣም ኑፋቄ ነው እነ ቅዱስ ቄርሎስ እንዳይሰሙን
    ለዚህ መጽሃፍ ብሬን ማውጣቴ ነው ሚቆጨኝ ለስማችሁ ሳይሆን ለእውነት ደፈር በሉ በቃ በስህተት አልፏል ማለት እየተቻለ ስህተትን እንዲ ማሽሞንሞን ያሳፍራል

    • @InnocentSakura-nc2gz
      @InnocentSakura-nc2gz Месяц назад +1

      ማን ግዛ አለህ ? የእንተና ዘመድ ከሆንክ በዛው ክህደት ቀጥል

    • @InnocentSakura-nc2gz
      @InnocentSakura-nc2gz Месяц назад +2

      መር ገብረ መድኅን ራሱ ቁጭ ብለው ሲወያዩ አልነበር የዛን ሰዓት የት ነበሩ። ወይስ ዛሬ ነው የተገለጠላቸው።

    • @amirsad4113
      @amirsad4113 Месяц назад

      @@InnocentSakura-nc2gzየገዛውት በፈቃዴ መምህራኑ የጻፉት መስሎኝ ግን ውሸት ነበር
      መች ነው በሃሳብ መሞገት ምትችለው? የኔታ ገብረመድህን በስጋው ፍጡር አይባልም ብለው አያውቁም። እነ ቅዱስ ቄርሎስ በግልጽ ያስቀመጡትን አንተ ከካድክ የነዛ ዘመድ አንተ እንጂ እኔ ልሆን አልችልም ሃይማኖተ አበው አንብብ

    • @Sebat27210
      @Sebat27210 Месяц назад +1

      አመስግነህ አታውቅም አባ ቢሳሳት እንኳ እንደዚህ አይነት ትችት አይገባም.....መምህራኑ ከምን አንጻር እንደተናገሩ አልመለሱም.....እኛ ከቃል ጋር አይደለም ውጊያችን

    • @HabeshaEthiopia-v8d
      @HabeshaEthiopia-v8d Месяц назад

      መምህር ገብረመድኅን መከራከር ነበረባቸው ያኔ? ተቀምጠው የራበረውኮ የራሳቸውን ቃለመጠይቅ ሊሰጡ ነው የሌላኛውን ተናጋሪ ሊነቅፉ አይደለም። ወይስ ካሜራ ላይ ሆነው እንድከራከሩ ነበር የምትፈልገው? ​@@InnocentSakura-nc2gz

  • @user-yr5ou6vk5d
    @user-yr5ou6vk5d Месяц назад

    አሁን ይሄ ፕሮግራም የበለጠ ለማደናገር ነው ወይስ ለማጥራት??ጥያቄው ግልፅ ነው።ተራው ምዕመን እንኳ ክርስቶስን በስጋው ፍጡር ማለት እንደማይገባ አውቆ እየሞገታችሁ ነው!!ከተዋህዶ በኋላ በስጋው በመለኮቱ እያሉ መክፈል እንደሌለ እየታወቀ...ምዕመኑን ግራ ማጋባት ይገርማል።ታዲያ በስጋው ፍጡር ከተባለ አማላጅ የሚሉትን ፕሮቴስታንቶች ለምን መናፍቃን ይባላሉ???ክርስቶስ የባህርይ አምላክ ነው እያለች ለኖረች ቤተክርስቲያን በስጋው ፍጡር የሚል ሲሰሙት የሚሰቀጥጥ ጆሮን ጭው የሚያደርግ መርዝ እንዴት ይታለፋል???አረ እፈሩ!!

  • @ayalkbetesubalew3074
    @ayalkbetesubalew3074 Месяц назад

    ቀድማችሁ ማስተካከል ስትችሉ እናንተ አሳትማችሁ እናንተ ወቃሽ ገራሚዎች ናችሁ።

  • @user-rh1bo9qo6m
    @user-rh1bo9qo6m Месяц назад +1

    ቃልህይወት ያሰማልን

  • @wudituhaile3822
    @wudituhaile3822 Месяц назад

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @Japy-dj6uq
    @Japy-dj6uq Месяц назад

    ❤🙏🙏🙏⛪

  • @user-rh1bo9qo6m
    @user-rh1bo9qo6m Месяц назад

    ቃልህይወት ያሰማልን

  • @Japy-dj6uq
    @Japy-dj6uq Месяц назад

    ❤🙏🙏🙏⛪