(ክፍል-2) የምስጋና ሽልማት ለቄስ በረከት ማቴዎስ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 13 сен 2024
  • #Apostolic_church #ኢየሱስ_አብ_ነው #Jesus_is_the_Father
    #የኢትዮጵያ_የሐዋርያዊት_ቤተክርስታያን #protestant #Apostolic_Church_of_Ethiopia
    #Apostolic_Church_International_Fellowship
    #Heavenly_Flesh_of_Jesus #ሰማያዊ_ሥጋ #ሁለተኛው_ሰወ_ኢየሱስ #the_second_man #የኢየሱስ_ሥጋ_ከሰማይ_ነው #የኢየሱስ_ስም_ጥምቀት #መዳን_በሌላ_በማንም_የለም #የውኃ_ጥምቀት_በኢየሱስ_ስም_ብቻ #water_baptism_in_Jesus_name #oby_acts_2_38 #የሐዋርያት_ሥራ_2_38 #ከውኃና_ከመንፈስ_መወለድ #ዳግም_ልደት #born_again #born_of_water_and_spirit
    #Apostolic_Generation
    #ApostolicSong
    #Biblical_debate #የመጽሐፍ_አዱስ_ውይይት
    #acifna #apostolicchurchsongs #hawaryawitmezmur #pator_bereket_matewos #ቄስ_በረከት_ማቴዎስ
    #Apostolic_doctrine
    #onlyjesus #ኢየሱስ_ብቻ
    #Apostolic_doctrine #ሥላሴ #Trinity
    #onlyjesus
    Follow me on:
    www.tiktok.com...
    On Facebook page:
    www.facebook.c...
    Telegram:
    t.me/kalu2023

Комментарии • 70

  • @fasikagmeskel8437
    @fasikagmeskel8437 9 месяцев назад +5

    ውነነትን ብናውቅም መናገር ማስረዳት ያቅተን የነበረውን ተመረናለ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @penelmessi6272
    @penelmessi6272 9 месяцев назад +7

    ወ/ም ቤኪን የማውቀው በእንደዚህ አይነት ምስክርነት ናዝሬት ኮንፈረስ ሔጄ በመንገድ ላይ አንድ ለአንድ ምስክነት ወቅት በ1989 አካባቢ ሲመሰክር ነው። በቲክቶክ የጀመረው አይደለም ዚዜው በፈቀደው መንገድ ለብዙዎች ይደርስ ዘንድ በዚህ መንገድ ስለመጣ እና ስላገኘሁት ደስ ብሎኛል።ተባርኬበታለሁ ቤተክርስቲያንን ወደ ሚድያ ማምጣትና ለብዙዎች ተደራሽ እንዲሆን ስለተደረገ ደስብሎኛል።ተባረክ

  • @AbiKuma-cf7nc
    @AbiKuma-cf7nc 9 месяцев назад +8

    ቄስ ቤኪ ሁሉ ከእርሱና በእርሱ ለእርሱ ያደረገው ጌታችን አምላካችን ኢየሱስ ለዘላለም ይባርኪ ።
    1 አንዱ እግዚአብሔር በምድር ሁሉ ላይ ይነግሳል
    2 በኢየሱስ ስም ምነግዱትንም ከምድር ያጠፋችዋል
    3 አንዱ አምላካችን ብቻው በዙፋን ተቀምጦ ይመለካል
    4 አንተ ግን ያው አንተ ነህ ተብለው አሁንም ይሰበካል።
    ቄስ ቤኪ የማነው የኢየስሱ ነው ❤❤ ❤❤❤

  • @tagetage
    @tagetage 9 месяцев назад +5

    ❤❤❤❤geta eyesus yibarkh 🙌🙏☝️♥️😍

  • @jobtesfagiwergis9664
    @jobtesfagiwergis9664 9 месяцев назад +6

    yeslase tmhrt tegedlo aferyelasebet chaw chaw yetebalebet zemen . beki ye geta eyesus gigna wetader ❤❤❤ beki geta eyesus ybarkh !!!

  • @yididyamaryihun7982
    @yididyamaryihun7982 9 месяцев назад +11

    ወንድም ቤኪዬ ኢየሱስ ባርኮ ባርኮ ይባርክልን እጅግ እንወድሃለን 🥰🥰

  • @Deshemade
    @Deshemade 9 месяцев назад +2

    Andu amilaki yibarikih wondim Beki
    Anten yesatan Amilaki yibarek❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @EyerusalemApo
    @EyerusalemApo 9 месяцев назад +6

    Eyesus yibarkew❤❤❤❤❤❤❤

  • @ManguyaMacho-pe1bf
    @ManguyaMacho-pe1bf 9 месяцев назад +6

    አሌማችን አዋቅነን ተመርማርነን ተወሎጅነን አብራርነን የምሉት አናት ላይ የቆሜ የእግዚአብሔር ሰው ።ስለ አንተ እግዚአብሔርን አመሰጌናለሁ

  • @tagesseassefa8680
    @tagesseassefa8680 9 месяцев назад +3

    ወ/ም ቤክ እግ/ር አንቴን ና ቤተሰቦችን እስከ ሰማይ ይሸከም ፀጋ በረከት አብዝቶ አብዝቶ ይጨምር

  • @abenezerdawit4240
    @abenezerdawit4240 9 месяцев назад +3

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @amarchbombi8155
    @amarchbombi8155 9 месяцев назад +3

    ☝☝☝☝☝☝🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼👏👏👏👏beki.igiziyaber.varek❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @sarasaragirima9251
    @sarasaragirima9251 9 месяцев назад +1

    Tabarakiligi wodimi beki እግዚአብሔር yixabiki

  • @apostolic5964
    @apostolic5964 9 месяцев назад +6

    በክዬ እውነት ቃላት የለኝም ጌታ አብዝቶ ይባረክህ 🥺🥺♥️♥️♥️

  • @kassagurmessamelka7950
    @kassagurmessamelka7950 9 месяцев назад +3

    ቄስ በረከት እግዚአብሄር ዘመንህን ይባርክልህ ለወንጌል የምትሰራውን ስራ ያብዛልህ ስብከቱና ስደቱ ተጠናክሮ ይቀጥል ገና በሰማይ ትልቅ ብድራት ይጠብቅሀል የጠላትን መንጋጋ ይዘኸዋል አትልቀቀው ለእኛም ይህን ፀጋ ይስጠን ይጨምርልን! አሜን"

  • @S.mS.m-q4y
    @S.mS.m-q4y 9 месяцев назад +3

    ተመሲጌኔ፣እየሱስ፣ተበረኩሁ

  • @melesebirhanu6820
    @melesebirhanu6820 9 месяцев назад +3

    እግ/ር ጨምሮ ጨማምሮ ፀጋ ያብዛልህ

  • @Tsaga-y7k
    @Tsaga-y7k 7 месяцев назад +1

    Amen amen amen amen amen 😢😢

  • @tellthetruth4335
    @tellthetruth4335 9 месяцев назад +6

    ወንድም በረከት ጊዜህን እና ጉልበትህን መስዋዕት አድርገህ ከሐዋርያት እና ከነብያት በቃሉ የተቀመጠልንን እውነት እና እያደር እንደአዲስ እየጨመረ የሚበራውን የአንድ አምላክ እና ጥምቀት ሚስጥር በበራልህ መጠን ስለምታስተምረን ጌታችን ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክህ። አንተን፣ አገልግሎትህን፣ ጤናህን፣ ትዳርህን፣ ልጆችህን፣ ስራህን፣ ኑሮህን ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርከልህ። ጌታ ኢየሱስ የቃሉን መገለጥ አብዝቶ ይጨምርልህ። የተገለጠልህን መግለጥ የምትችልበትን ጸጋ አሁንም አብዝቶ ይጨምርልህ። የተገለጠልህን እውነት የምትናገርበትን ብቻ ሳይሆን የምትኖርበትንም ሀይል እና ጥበብ ይጨምርልህ። በጸሎት የሚሸከሙ እናቶችን ያስነሳልህ። በጣም እንወድሀለን! እንጸልይልሀለን!

  • @DawitfitaDamesa-tm3jm
    @DawitfitaDamesa-tm3jm 9 месяцев назад +7

    ቄስ በረከት ጌታ የሱስ አብዝቶ አብዝቶ ይባርክ ወንድሞች እህቶች ተባረኩ

  • @kdhbsbejvsh2791
    @kdhbsbejvsh2791 9 месяцев назад +2

    Be ene lik sayhon semayna midrin bichawn ye molew Geta eyesus be ersu lik yibarkh tsega bereket selam yibzalik ❤❤

  • @AndualemAsefa-md5pd
    @AndualemAsefa-md5pd 9 месяцев назад +1

    Eyesus yibarkh Bekiye tabarekln

  • @duyetueh7120
    @duyetueh7120 9 месяцев назад +3

    ❤❤❤❤❤ቤኪያችን ተባሬኪልኚ

  • @GetahunWoblo
    @GetahunWoblo 9 месяцев назад +5

    እግ/ር ይባርክህ ወ፡ቤኪ ኢየሱስ በሰማዩ በረከት እየባረካ ይባርክህ ፣በእጥፍ ፀጋ ይባርክህ ፣በማያልቅና በማይጠፋ በረከት ይባርክህ፣ለኢየሱስ ምስክር ፣ለቤተ፡ክርስቲያን ሞገስ ሆነሃል፡፡

  • @mesfinmarkos101
    @mesfinmarkos101 9 месяцев назад +2

    ስለ ቤክ ኢየሱስን አመስግናለሁ !!

  • @anonanon7272
    @anonanon7272 9 месяцев назад +4

    ሁላችሁምጌታ እየሱስ አብዝቶ አብዝቶ ይባርካቹ

  • @Badawcho
    @Badawcho 9 месяцев назад +6

    እየሱስ ያክብርል ዎንድም ቤክ እድሜና ጤና ሁሉንም አብዝቶ ይሱጠ ያዉ ሚሎ ነገር ስላለኝ ነው ታበረክ 😍😍😍

  • @IyasuOlkeba
    @IyasuOlkeba День назад

    Getay yesus yibark kes bekiye

  • @KaleabKebede-fq8bj
    @KaleabKebede-fq8bj 9 месяцев назад +4

    ኢየሱስ ይርዳው : ይከተለው

  • @KasiyeTesema
    @KasiyeTesema 9 месяцев назад +7

    ተባረክ ወንድም አብነት!!!!! ቤኪ አሁንም ጸጋና ሀይል እንዲያበዛልህ ዘወትር እለምናለሁ።

  • @NigatuKusa-ws6lq
    @NigatuKusa-ws6lq 9 месяцев назад +1

    wondim,beki,geta,iyesus,yibark,berita,

  • @bereketbelete6421
    @bereketbelete6421 9 месяцев назад +2

    ለወንድማችን ፓስተር ቤክ ያለኝን ፍቅርና አክብሮት ልገልጽ እወዳቸዋለሁ:: በመቀጠል እግዚአብሔር ለቤተክርስቲያን እያፈሰሰ ስለለው ጸጋ እግዚአብሔርን ከልቤ በጣም አመሰግነለው:: ወነው ለወ/ም ቤክ የምጠቅመው ሙጋሳና ምስጋና ሳይሆን ጻሎት ብቻ ነው ::

  • @Mehert-kc9cy
    @Mehert-kc9cy 9 месяцев назад +2

    ቄስ በረከትን የማውቀው በሰማኒየዎቹ አካባቢ ነዉ ከቄስ አለባቸው ጋር ቦሌ የቦሌ መንገድ በእግራቸው በየቦታው አየዞሩ የሐዋሪያትን ወንጌል ሲመሰክሩ የዛን ጊዜ ይመስለኛል እግዚአብሔር ከአንበሳና ከድብ ጋር መታገልን ያስለመደው ዛሬ በጎልያድ ግንባር ጠጠሩን ከኮሮጆ እያወጣ የሚቀረቅረው እስከዛሬ የረዳው ያገዘው ኢየሱስ ይመስገን ክብር ለእርሱ ይሁን ይሄንን ኘሮግራም ያዘጋጃችሁ ሁሉ ተባረኩ ሌሎችም ከሱ ጋር ሲተጉ ሲያስተምሩ የነበሩ በሰልፉ ውስጥ የነበሩትን አንደዚህ እንድንባርካቸው ብታደርጉ ጥሩ ነው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Niftaalem
    @Niftaalem 9 месяцев назад +4

    Ye saybaru jagna uwnatem ye zamanu pawlos❤❤❤❤❤❤❤❤ tebarkiln

  • @boulossaade4948
    @boulossaade4948 7 месяцев назад

    በምድር ላይ እንደዚች አይነት ቤተ ክርስቲያንና አገልጋዮቿን ያኖረልን አንዱ ጌታችን እየተባረኬ ይባረክ:: ቤኪዬ ብዙ ቤኪዮች እየተወለዱ ነዉና ለሐሰተኛ የስላሴ ትምህርት ወዮለት!!

  • @mulu6386
    @mulu6386 9 месяцев назад +4

    ቄስ በረከት ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክህ ጸጋውን ያብዛልክ ወንድም እህቶቼ ተባረኩ❤❤❤

  • @salomonmarkos
    @salomonmarkos 9 месяцев назад +5

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @terefemuse5128
    @terefemuse5128 9 месяцев назад +4

    እየባረኩ እባርክሀለሁ ያለ አምላክ እየባረከ ይባርክህ ፀጋውን ያብዛልህ።እንወድሀለን!!!

  • @user-lz7ku8ll3l
    @user-lz7ku8ll3l 9 месяцев назад +3

    Eyes use. Yebarekehi. A babe. Berikete. Hulachhoneme. Tebariku

  • @praiseGod100mb
    @praiseGod100mb 9 месяцев назад +1

    yihin tsega yeseteh amlak, yihn iwunet yaberaln amlak bante yemiserawn sira abzto yisra. hayl yihunk, moges yihunlk, diln yabzalik. inwedhalen bekii, eyesus yitebkih

  • @onewaye8319
    @onewaye8319 9 месяцев назад +5

    God bless you all my dear brothers and sisters 🥰

  • @HailuNeguse
    @HailuNeguse 9 месяцев назад +4

    ጌታ እየሱስ ወ/ም ቤረከትን ይባርክ እያልኩ አንድ አባባል ልበልና እነኩዋን ዘንቦብሽ ደሮም ጤዛ ነሽ ይባላል ስለዚህ አዉን ከ ወንድም ቤኪ አና ሌሎችም የእግዚሐብሔር ባሪያዎች ስለ ወንጌል ምስከር ና ትምህርት እኔ እየሱስን ለመመስከር የእግዚአብሔርን ቃል መታጠቅ ቸያለዉ ስለሁሉ ነገር እየሱስ ይባረክ አሜን።

  • @farooqgdjhc8853
    @farooqgdjhc8853 2 месяца назад

    Ammen

  • @ManguyaMacho-pe1bf
    @ManguyaMacho-pe1bf 9 месяцев назад +5

    ቀስ በክ የኔ አባት እግዚአብሔር አብስቶ አብስቶ ይባርክ።

  • @Tsaga-y7k
    @Tsaga-y7k 7 месяцев назад

    Eiiiiiiìiiiiiiiiiiiiiiiiii♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️

  • @duyetueh7120
    @duyetueh7120 9 месяцев назад +4

    ለራሱ ኪብር የምሆኑ ትወልድን ኢየሱስ ኢያነሳ ስለሆነ ኢየሱስ ይባሬኪ

  • @KasiyeTesema
    @KasiyeTesema 9 месяцев назад +4

    ወንድም ኡሪም ተባረክ

  • @hopekoyraaseko476
    @hopekoyraaseko476 9 месяцев назад +3

    Beki is so intelligence tanks Jesus

  • @user-us6mp3dw3j
    @user-us6mp3dw3j 9 месяцев назад +3

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @onewaye8319
    @onewaye8319 9 месяцев назад +2

    Daniel Thank you my favorite song 😢

  • @amarchbombi8155
    @amarchbombi8155 9 месяцев назад +2

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼👏👏👏👏👏

  • @arabtowers9123
    @arabtowers9123 9 месяцев назад +3

    ተባረክ ቄሰ ቤኪ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @BrahimJawad-qr4db
    @BrahimJawad-qr4db 9 месяцев назад +3

    እግዝአብሔር ይባረክ

  • @user-fd2cv6bu2u
    @user-fd2cv6bu2u 9 месяцев назад +3

    Egzabhare yebarke

  • @teshomehaile517
    @teshomehaile517 9 месяцев назад +2

    ክብር የሚገባው አንዱ እግዚአብሔር ብቻ ነው እባካችሁ መስመር እየለቀቃችሁ ነው

    • @kassagurmessamelka7950
      @kassagurmessamelka7950 9 месяцев назад +2

      “በመልካም የሚያስተዳድሩ ሽማግሌዎች፥ ይልቁንም በመስበክና በማስተማር የሚደክሙት፥ እጥፍ ክብር ይገባቸዋል።”
      - 1ኛ ጢሞቴዎስ 5፥17

  • @burteapostolic3249
    @burteapostolic3249 9 месяцев назад +2

    Kibiri layesus yihun yihin hulu yadaraga

  • @kassakawzaMalefia-nk3ox
    @kassakawzaMalefia-nk3ox 6 дней назад

    ባለቤቱን በኤለዘቡል ካሉ ቤተሰቦቹን ....ወንድም በኪ ስድባቸውን አትስማ!!

  • @alain870
    @alain870 9 месяцев назад +3

    ❤❤❤❤❤

  • @fasikagmeskel8437
    @fasikagmeskel8437 9 месяцев назад +6

    ውነነትን ብናውቅም መናገር ማስረዳት ያቅተን የነበረውን ተመረናለ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Aaaaaaaapppppo
    @Aaaaaaaapppppo 9 месяцев назад +3

    ❤❤❤

  • @-etforksahlu7488
    @-etforksahlu7488 9 месяцев назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tseganshbubamo8890
    @tseganshbubamo8890 9 месяцев назад +1

    ❤❤❤❤❤❤

  • @applecello5295
    @applecello5295 9 месяцев назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤💓

  • @marokanso1500
    @marokanso1500 9 месяцев назад +1

    ❤❤❤❤❤

  • @belayneshsara119
    @belayneshsara119 9 месяцев назад +1

    ❤❤❤❤

  • @TadeleAsaf
    @TadeleAsaf 2 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤

  • @DanaLacamo
    @DanaLacamo 9 месяцев назад +1

    ❤❤❤❤❤❤