ETHIOPIAN | ለደማችን ዓይነት የሚሆን ምግብ አለ መብላት የጤና ቀውስ ብሎም ክብደት እዳንቀንስ ያስከትላል? Eat Right 4 Your BLOOD Type?

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 5 фев 2025
  • ክብደት ለመቀነስ ለሙሉ ጤነት ለደም ዓይነት ተስማሚ ምግብ መብላት አለብኝ?!
    እውነቱን በመረጃ ይረዱት
    የምንበላውን የምግብ ምርጫ ከደማሽን አይነት ጋር እንዲስማማ የሚሆነው
    1. ለመሉ ጤንነት
    2.እርጅናን ለማዘግየት
    3.ክብደትን ለመቆጣጠር
    4.ሌሎችም
    ሳይንሳዊ መሰረት አለው ወይ? እውነቱን ከሳይሳዊ መረጃ ጋር በዚህ ቪዲዮ ውስጥ ያገኛሉ
    • በዚህ ትምህርት ውስጥ የሚገኙት መረጃዎች በርዕሰ ጉዳዩ ላይ ጠቃሚ ሃሳቦችን ለማካፈል ብቻ ታቅደው የቀረቡ እንጂ በምንም ዓይነት መሠረታዊ የጤና እክሎችን ለመፍታት የሕክምና ምርመራንና የሐኪም ውሳኔዎችን ለመተካት የተሰጡ አይደሉም። የጤና ምርመራንና ሕክምና የሚሹ ጤና ነክ ችግሮችን በተመለከተ ሐኪምዎን እንዲያማክሩ በብርቱ እናሳስባለን
    • Disclaimer: This video is not intended to provide diagnosis, treatment or medical advice. Content provided on this RUclips channel is for informational purposes only. Please consult with a physician or other healthcare professional regarding any medical or health related diagnosis or treatment options. Information on this RUclips channel should not be considered as a substitute for advice from a healthcare professional. The statements made about specific products throughout this video are not to diagnose, treat, cure or prevent disease.

Комментарии • 199

  • @yenetena
    @yenetena  4 года назад +30

    በተለይ ልጆች ላሏቸው ኢትዮጵያዊያን እና ኤርትራዊያን እንዲደርስ ላይክ ማድረግ እና ሼር በማድረግ ከኔ ጋር ህዝባችንን እናገልግል ጥያቄዎች እና አስተያየቶች በኮሜቱ ላይ ፃፋንኝ አመሰግናለሁ
    በግል ብዙ መረጃ ከፈለጉ ብዙዎች አየተጠቀሙ ያሉበትን የግል FB group join ያድርጉ ሊንኩ:facebook.com/groups/YeneTena/
    ህይወታቸውን ስላጡ ኢትዮጵያዊያን ልቤ እጅግ እዝኗል!! ለሃገራችን ሰላም ለማያዳግም እረፍት ሁሌም ፀሎቴ ነው ለሁላችንም እግዚአብሔር መፅናናት ይሁነን!

    • @WaselahWaselah
      @WaselahWaselah 4 года назад +1

      ወድም ታበረክ እኔ ምለዉ
      እበክህን ቁጡሬን ለስቃሚጥልህ ?

    • @tigistyilmaamdemicael5229
      @tigistyilmaamdemicael5229 4 года назад +2

      ዶክተር ዮሀንስ ከሚከታተሉህ አንዷ ነኝ ዛሬ ያቀረብከው ስለ ደም አይነት ሁሌም የምፈልገው የነበረ ስለሆነ በቅድሚያ እያመሠገንኩ ። ሁለት ነገሮችን ግን ማለት እፈልጋለሁ 1ኛ የደም አይነትን አውቆ የምንበላውን ማስተካከል እጅግ ጠቃሚና ከተለያዩ በሽታዎች እንድንከላከልና ካወቅን በኋላ ዘግይተን ብንጀምርም በሽታችን ላይ ከፍተኛ ለውጥ እንደሚያመጣ በሰዎችም በራሴም ውጤቱን ስላገኘሁት እንደዚህ በፍጥነትና አጭር ሳይሆን እረጅም ግዜ ወስደህ ብትሠራበት ።
      2ኛ ሁሉም ምግቦች ለሁሉም ደም ተስማሚ ነው ላልከው ከአንተ ባላውቅም ትክክል አልመሠለኝም ለምሣሌ የኔ የደም አይነት A ነው ስንዴ በምበላበት ወቅት ከፍተኛ መጨናነቅና ሊገለጵ የማይቻል መጥፎ ስሜት ነው የሚኖረኝ ስለዚህ ኢሄን ጉዳይ በደንብ ብትሠራበት የብዙ ሰዎችን ጤናና ክብደትንም ለመቀነስ ትልቅ አስተዋጵኦ ስላለው አስብበት እባክህን አመሠግናለሁ ።

    • @jesusisking3565
      @jesusisking3565 4 года назад +1

      በጣም አመሰግናለሁ ዶክተር እድሜ ይስጥህ

    • @bisrat5882
      @bisrat5882 4 года назад

      Fb yelelews

    • @genetgebretatious3870
      @genetgebretatious3870 4 года назад

      እጅግ ነው የማመሰግንህ ብዙ መረጃዎችን ስለምታካፍለን በመቀጠል ደሞ እባክህን ስለ vertigo በሽታ ብትነግረን እርግጠኛ ነኝ የኔ ብቻ አይሆንም እሄ ጥያቄ አመሰግናለሁ❤🙏

  • @happya-r4i
    @happya-r4i 4 года назад +3

    ተባረክልን ዘመንህ ይባረክ ልኡል እግዚአብሔር አሁንም ጨምሮ እውቀትን ያስፋልህ ከዚህ በበለጠ ተባረክ
    ዶ/ር አንድ ነገር ልልህ ወደድኩ ብዙ ጊዜ ስለ ጤና ማዳመጥ በጣም እወዳለሁ እና በዚሁ youtu ላይ አንዲት እህታችን ስለ ማህጸን ማሳከክና መፍትሄው ብላ ታወራ ነበርና የሺንት ቤት ዲቶል ብትጠቀሙ ማሳከክ ማቃጠል ያስተዋል ብላ ስትል ልቤ በጣም ደነገጠ ምክንያቱም ዲቶል እኔ የማውቀው የሽንት ቤት ኬሚካል ያለው እንደ ሆነ ነው እና በዚህ ዙሪያ ግንዛኔው ካለ ዶ/ር እባክህ በፈጣሪ ስም ልለምንህ በዚህ ዙሪያ ብዙ እህቶቻችን ይሰቃያሉና እንዲው መላ ብትል በእርግጥ ሙያህ ላይሆን ይችላል ግን እህቶቻችንን ለመርዳት ካሰብክ ላይከብድህ ይችላል በሚል ነው
    አመሰግናለው

    • @yenetena
      @yenetena  4 года назад

      በሌላ ቪዲዮ ለማቅረብ እሞክራለሁ

  • @mylordandi7673
    @mylordandi7673 4 года назад +2

    በእውነት እግዚአብሔር ይባርክህ።
    አንዱ በዩቲዩብ ህዝቡን እያወናበደው ነው። እኔም ሳልቀር የምወደውን የአትክልትና ፍራፍሬ አይነት ሳይቀር ለጤናዬ ጎጅ አድርጎ አስቀምጦልኝ ደንግጨ ነበር። ወገኖቸ እንጠንቀቅ። መጀመሪያ እግዚአብሔር አዳምና ሒዋንን ፈጥሮ በገነት ሲያገባቸው እንዳይመገቡ የከለከላቸው አንድን ዛፍ ብቻ ነበር። ሁሉም በመ.ቅዱስ ውስጥ አለ። ግን በአግባብ እንዲሆንም የእግዚአብሔር ቃል ያሳስበናል። እባቡንም ጊንጡንም እንዳልተባልን ግን መርሳት የለብንም።ዶ/ር እጅግ በጣም አመሰግናለሁ። እግዚአብሔር በብዙ ጥበብና ማስተዋል ይባርክህ።

  • @malicamohamed4737
    @malicamohamed4737 4 года назад +3

    ዶክተር ፈጣሪ ሁሌም ይጠብቅህ።አንተ የሀገሬ ሰው በመሆንህ ሁሌም እኮራለሁ ።

  • @beyansalih3075
    @beyansalih3075 2 года назад

    ዶክተርና ተመራማሪው ወንድማችን ዶክተር ዳንኤል ስላንተ ድንቅ ችሎታ ለመግለፅ ቃላቶቼ አቅም እያጡ ነው
    ዘርህ እስከመጨረሻው ትውልድ ይባረክ !! በደም የግሩፕ አይነት ይሄን ብሉ ይሄን አትብሉ እያሉ ግራ ከሚያጋቡን ዩቱበሮች ገላገልከን ።

  • @frehiwotyilma2129
    @frehiwotyilma2129 4 года назад +5

    ዶ/ር ተባረክ እኔ ከዚህ ውጭ ምን ልልህ እችላለሁ ልቤን የሚያሳርፍ መልስ ነው የሰጠሃኝ በትምህርትህ እንደጠቀምከኝ ጌታ አንተን በነፍስህ የምትጠቀም ያድርግህ

  • @babelohelu707
    @babelohelu707 4 года назад +2

    ተባረክልኝ 14እና16ሰአት ፆሜ በ2ቀን እራሱ ቀለለኝ እገፍበታለው ዘመንህ ይባረክ

  • @ያረብልቤንበቁርአንአርጥብ

    ዶክተር ዳኒ በጣም እናመሰግናለን ባለህበት ሰላምህን ያብዛልን ካንተ እያገኘን ያለነው ትምህርት ቀላል እሚባል አይደለም ለጤናችን ትኩረት እንድንሰጥ እያረከን ነው በርታል ወንድማችን
    ካንተ ብዙ ነገሮችን እንደምናገኝ ተስፋ አለኝ 👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻🌹🌹🌹🌹🌹

  • @abebechwakweya9858
    @abebechwakweya9858 3 года назад

    ትክክል ነህ ዶ/ር እኔ ግራ ተጋብቼ ነበር እዉነትህን ነዉ አንድ ሰዉ ከዚህ አመጋገብ የተነሳ ጤናዉ ተመሰቃቅላል እኔ የአንተን ዩቱብ ካገኘዉ በሃላ አንተ የሚታስተምረዉን ተግብሬ ጤና ዉ ተስተካከለ ጌታ ይባርክህ እግዚአብሔር ሰዉ ይሰጣል ለሰዉ አንተ ለእኛ ለእትዬጵያ ህዝብ ተሰተሃል ጌታ ትዳርህን ይባርክህ🙏🙏🙏

  • @wintab9571
    @wintab9571 4 года назад +1

    እንኳን ደህና መጣህ ዶኩተር ዳኒ

  • @destakalu5477
    @destakalu5477 4 года назад +3

    እግዚአብሔር ዘርሕን ይባርክልህ

  • @bezuyesolomon
    @bezuyesolomon 2 года назад +1

    Betam tetekami negni Egziabher ybarkh D/R

  • @aberashdebela8327
    @aberashdebela8327 3 года назад

    እግዛቤር ከነቤተሰቦችህ እድሜ ጤና ሺህ አመት ያኑርልን ዶተር

  • @zg3061
    @zg3061 4 года назад +1

    እጅግ የላቀ ምስጋና ይድረስህ እግዚአብሄር በሁሉ ነገርህ ይባርክህ 🙏🏾❤️❤️

  • @konjitaguade7255
    @konjitaguade7255 4 года назад +2

    በጣም ጠቃሚ ትመህርት ነው ዶክተር ተባረክልኝ

  • @kiberlegeta
    @kiberlegeta 4 года назад +2

    Thanks for clarifying this concept based on data and facts. Keep up the good work

  • @hamitesse5442
    @hamitesse5442 4 года назад +1

    ተባረክ በረከታችን ዶ/ር ዳኒዬ

  • @mimibisrat2530
    @mimibisrat2530 4 года назад +1

    ዶክተር እናመሰግናለን እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ

  • @እግዝአብሔርፍቅርነውእግዚ

    እናመሰግናለን ዘመኔህይባረክ 💐💞💞

  • @ጥቁርአባይ-ጐ4ቨ
    @ጥቁርአባይ-ጐ4ቨ 2 года назад

    ዶክተር በጣም በጣም አመሠግናለሁ ጥያቄዬ ተመልሷል👍👍👍

  • @adameyakobe4629
    @adameyakobe4629 4 года назад

    እግዛቤር ይባርክህሁሌ ለስው እሚጠቅም ነገር ነው እምታቀርበው ተባረክ

  • @tigisttsegaw4253
    @tigisttsegaw4253 3 года назад +1

    Thank you very much my brother love you 💚💛❤️

  • @mohamed-tj4dw
    @mohamed-tj4dw 3 года назад

    እናመሠግን አለን ወድም ባለህበት ሁለየም ሰላምህ ይብዛ

  • @merryjesus3723
    @merryjesus3723 4 года назад +2

    ኦህ እኔ A+ ነኝ ግን ስጋ በጣም ወዳለሁ beef steak🥩 ተጠቃሚ ነኝ 🤔🤔በዚሁ አጋጣሚ በዉሀ ፆም ወደ 5ኪሎ ገደማ ቀንሻለሁ በጣም ደስ ብሎኛል thank you so so much for your advice

    • @alemsigo9245
      @alemsigo9245 4 года назад +1

      የ ውአ ፆም እንዴት ነው ሚፆመው በእናታችው አስረዱኝ

    • @susuzeynu2599
      @susuzeynu2599 4 года назад +2

      ክክ እኔም 1kg. ቀነስክ በ5ቀኔ

    • @የወግዲቅምጥል
      @የወግዲቅምጥል 4 года назад +1

      በስንት። ቀን

    • @merryjesus3723
      @merryjesus3723 4 года назад +1

      @@alemsigo9245 የውሀ ፆም ማለት ያለ ምግብ ውሀ ብቻ እየጠጣሸ የ1ቀን የ2ቀን የ3ቀን እያደረግሽ ራስሽን ማለማመድ ነው ውሀ ግን ቶሎ ቶሎ ጐንጨት ጐንጨት ማለቱን አትዘንጊ በንድ ግዜ እንደበፊቱ ግጥም አታድርጊ በተረፈ የዶክተርን ብታዳምጪው የበለጠ ጥሩ ነው በደንብ ነው ያስተማረው

    • @merryjesus3723
      @merryjesus3723 4 года назад

      @@የወግዲቅምጥል በወር ከምናምን ውስጥ

  • @Eminetn
    @Eminetn 3 года назад +1

    አመሰግናለሁ የጥያቄየን መልስ ስላስረዳሀኝ 🙏🙏❤️

  • @elhammohammad8383
    @elhammohammad8383 4 года назад +1

    Enamesgenaln dr eski sel aymero tena yehon nger belgn

  • @tigistyehuala9716
    @tigistyehuala9716 4 года назад +1

    ሰላም እናመሰግናለን እኔ በጣም ምጠይቀዉ በእርግዝና ግዜ የሚከሰት ደም ግፊት መከላከያዉን ብታካፍለን፣

  • @ማርያምስምኪጥኡምእግዚአብ

    ዶ/ር ዳኒ እናመሠግናለን!

  • @armayewoldemariam9075
    @armayewoldemariam9075 4 года назад +1

    God bless you Dr daniel 🙏

  • @sodiabekele205
    @sodiabekele205 4 года назад +1

    Thank u Dr dani God bless you forever 💖 we love 💘

  • @MaMa-qo1fl
    @MaMa-qo1fl 2 года назад

    በትክክል አስቀምጠሀል. እናመሠግናለን

  • @aminaahmed4180
    @aminaahmed4180 4 года назад +1

    አመሰግናለሁ ዶክተርዬ አላህ ይጠብቅህ

  • @aynihmichael5769
    @aynihmichael5769 4 года назад +1

    Dr tebarek ur our blessing

  • @yabi9414
    @yabi9414 4 года назад

    ተባረክ ጥበብ እና እውቀት ኣሁንም ይብዛል ግዜህን ሰኣትህን ስለሰጠከን ።

  • @sarasaraabwd2789
    @sarasaraabwd2789 3 года назад

    አመሰግናለሁ ዶክተር ጥያቄየ ተምፕልሶልኛል በውቀት ሲመለስ እንዴት ደስ ይላል

  • @kelemargaw6040
    @kelemargaw6040 3 года назад

    እናመሰግናለን እባክህን ስለወተት ጥቅም ንገረን

  • @genetzegeye3497
    @genetzegeye3497 3 года назад +1

    Thanks Dr Daniel as always!!!

  • @ስደተኛነኝጠካራሰራተኛ

    ዶር ፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @haymanotbehailu8832
    @haymanotbehailu8832 2 года назад

    የደም አይነት Bየሆነ የዶሮ ሥጋ ካልበላን ቀይ ስጋ ይፈቀዳል ወይ ጌታ ይባርክህ በጣም ነው የምንወድህ የምናከብርህ መልካም ሰው ነህ 🙏💚💛❤

  • @poweredstick
    @poweredstick 4 года назад +1

    God bless you doctor

  • @MrBaby10000
    @MrBaby10000 4 года назад +1

    ተባረክ።

  • @mekedesmezmur4057
    @mekedesmezmur4057 4 года назад +1

    Thank you God bless you dr. Daniel it's good to know

  • @yemaryamlij3758
    @yemaryamlij3758 4 года назад +1

    እናመሠግናለን ዶክተር

  • @solianagebrenegbo9226
    @solianagebrenegbo9226 4 года назад +1

    Thank you Dr !!!! Bless you more🙏🙏🙏

  • @zizuweldu9672
    @zizuweldu9672 4 года назад +1

    Thanks 🙏 Docter Gbu

  • @zeewegd905
    @zeewegd905 4 года назад

    እግዚአብሔር ይስጥልን ዶ/ር

  • @elroinati9903
    @elroinati9903 4 года назад +1

    Danya anten mesmate yexeqemal hullum negare libe yaregfal tebareki

  • @elizabethamsalework3006
    @elizabethamsalework3006 4 года назад +1

    Thank you doc. For good information

  • @munaali4698
    @munaali4698 4 года назад +1

    እናመሰግናለን ዶክተር

  • @tseghewoldu4016
    @tseghewoldu4016 4 года назад +1

    Thanks so much God bless you Dr

  • @meku90829
    @meku90829 3 года назад +1

    እናመሰግናለን Dr ፈጣሪ ይባርክህ ለ ቻናልህ አዲስ ነኝ 🙏🙏

  • @thomahmohammad4428
    @thomahmohammad4428 4 года назад

    አናመሰግናለን ዶክተር

  • @geletazenebu1358
    @geletazenebu1358 4 года назад +1

    Tank you Doctor

  • @DM-ht8us
    @DM-ht8us 4 года назад +1

    Thank you Dr tebarek.

  • @senimar2865
    @senimar2865 4 года назад

    እናመሰግናለን ዶ/ር.

  • @yodittesfaye3678
    @yodittesfaye3678 4 года назад

    Welcome Dr Dani.

  • @emebetmekuria9284
    @emebetmekuria9284 4 года назад

    እግዚአብሔር ይባርክህ ዶክተር

  • @ሃያትሃያት
    @ሃያትሃያት 4 года назад +1

    እናመሰግናለን ዶክታር😍

  • @seadamohammed3288
    @seadamohammed3288 4 года назад +1

    Thank you so much Dr 🙏🙏

  • @ለታሪክአበራ
    @ለታሪክአበራ 4 года назад

    Selam Dr.Daniel thank you

  • @zenebechwendea1032
    @zenebechwendea1032 4 года назад +1

    God bless more and more!

  • @rediethabte5888
    @rediethabte5888 4 года назад +1

    Thank you D.r

  • @አየሱስጌታነውአሜን
    @አየሱስጌታነውአሜን 4 года назад +1

    ሳላም ልአንት ይሁን ሻሎም ዶክተር

  • @sinduselemon9275
    @sinduselemon9275 4 года назад +1

    Thank you

  • @rutemekuria6093
    @rutemekuria6093 4 года назад

    Geta ibarikih Dr🙏🙏

  • @anegash1212
    @anegash1212 4 года назад +1

    Once again I have a white blood type,but white blood cell it's a little low, what I will do and what kind of food do I have to eat?
    Thank you Dr Daniel

  • @anegash1212
    @anegash1212 4 года назад

    Hi Dr thank you for advice you are excellent. Today I would like to ask about luk of white blood cells.
    That means what kind of foods do I have to eat for luke white blood.
    Please can you explain more this.
    Many thanks,

  • @birtukanmekonen9494
    @birtukanmekonen9494 4 года назад +1

    I was waiting for this A+

  • @sinkeneshegebermarkos4987
    @sinkeneshegebermarkos4987 4 года назад

    betam enamesegnlen gera gebton neber

  • @meseretmeseimeseretmesei9793
    @meseretmeseimeseretmesei9793 4 года назад

    Enamesegenalen Doceter

  • @natydagher3422
    @natydagher3422 4 года назад

    እናመሰግናለን ዶክተር 🙏

  • @ere4248
    @ere4248 4 года назад

    Hei dr daniel thank you 👍👍

    • @ere4248
      @ere4248 4 года назад +1

      Hei Dr danel can i send by mesanger voic mesage thank you

  • @Myhealthyonmyplate
    @Myhealthyonmyplate 4 года назад +1

    ሰላም ዶክተር በጣም እናምናለን የሀሞት ጠጠር ያስወጣን ሰዎች ምን መመገብ እንዳለብን ቪዲዮ ብሰራልን ከልብ እለምንሃለሁ እኔ በሃያ አምስት እድሜየ ነው ያስወጣሁትት

  • @genetdemewez1707
    @genetdemewez1707 4 года назад +1

    gera agabahgin!!

  • @hailudebebe884
    @hailudebebe884 4 года назад +2

    I advise you to teach us what you strongly believe. as an example i am o+ but i have the problem with uric acid which is the result of high protein and i am okay with milk products which is a directly opposite to what you said

    • @yenetena
      @yenetena  4 года назад

      There is no strong evidence out there to support your claim , you need to dig deeper to find out the real solutions . thanks your inputs . I have Been researching on this topic more than a year . what I am saying is do more research with open mind . there is more genetic reasons , do not settle with one opinion .

  • @susuaddis5471
    @susuaddis5471 4 года назад

    እናመሰግናለን

  • @yettygossaye8333
    @yettygossaye8333 4 года назад

    Thank you so much!!!

  • @wengelawimathewos3757
    @wengelawimathewos3757 4 года назад +4

    ለመጀመሪያ ግዜ ነው የፃፍኩት ለደም ዓይነት ኦ ፖዘቲቭ ነኝ ምን ልመገብ

  • @abiydenberu1214
    @abiydenberu1214 4 года назад

    Thank you 🙏!!

  • @tsigetsige3860
    @tsigetsige3860 4 года назад

    ዶክተር ሁሌም እጠይቅሀለው ካነበብከው እባክህን እንቅልፍ በማጣት ተቸግራለው በተርፈ ሰላምህ ይብዛ

    • @yenetena
      @yenetena  4 года назад

      ስለ እንቅልፍ የሰራሁትን ቪዲዮ ይመልከቱ

    • @tsigetsige3860
      @tsigetsige3860 4 года назад

      @@yenetena እሺ ዶክተር አመሰግናለው

  • @tgnu7369
    @tgnu7369 4 года назад

    Selam dr yedame aynet A-nw erasen yazoregnal andand.. sewunet layim yiwetal mn aynet megib limegeb ledem aynete dr pls nigeregn..thankyou

  • @anegash1212
    @anegash1212 4 года назад

    Thank you Dr Daniel for explain,
    Today I would like to ask about the different between red blood cells and the white blood cells, so I have low white blood cells but not anemic
    Please can you explain for this.
    Also what kind of do I have to eat or take vitamin.
    Many thanks

  • @Addistoday
    @Addistoday 4 года назад +1

    selam selam

  • @tihtinaasfaw9297
    @tihtinaasfaw9297 4 года назад

    Dr.endemen senebtkh! Ye hamot keretit yawetane enkulal ena spinach meblat yelebnem ? Amsegnalhu.😍

  • @eyasuteklemariam4054
    @eyasuteklemariam4054 4 года назад

    great job! do you recommend a good nutrition book for a med student.i hope you reply

  • @fevitaschannel8492
    @fevitaschannel8492 4 года назад

    hello DR Glowing color enedet mametate yechale

  • @senigirma7991
    @senigirma7991 4 года назад +2

    የኔ ጤና ጥያቄ አለኝ እንቅርት በቤቶ ዉስጥ ምን መደረግ አለበት መበላት ያለብኝ እና ያሌለብኝ ካለ እባክህን ምክሪ ያስፈልገናል

  • @sabafantaye2522
    @sabafantaye2522 4 года назад +1

    Dr Ene o blood type negn tekekel new kebe ayisemamagnem

  • @yilmahailu9650
    @yilmahailu9650 4 года назад +1

    When we are going to do our second term water fasting? I’m waiting for you dr.
    Or should we do by ourselves? I love our last journey of the 3day water fasting thank you so much!

    • @yenetena
      @yenetena  4 года назад +1

      I will post the date , look out

  • @GalooNadhii
    @GalooNadhii Месяц назад

    Dr ወተትስ

  • @tube2569
    @tube2569 4 года назад

    እናመሰግናለን ዶክተር ጥያቄ ነበረኝ የኔ ደም o_ nነው እና በጣም ደም ማነስ አለብኝ ምን ባደርግ ይሻለኛል

  • @Sebleabesha
    @Sebleabesha 4 года назад

    እግዚአብሔር ይባርክህ ዶ/ር ዳኒ በጣም አመሰግናለሁ ባለፈው ጥያቄን አልመለስክልኝም
    ጥያቄ ለልጆች ወተት ሆል ሚልክ ስጡ ብለህ ነበር ኦርጋኒክ ነው የምሰጣቸ መጠኑስ እንዴት ነው በቀን ምን ያህል መጠጣት አለባቸው ውፍረትስ አያወፍራቸውም ወይ? እና እባክህ ወንድሜ ተባበረኝ ምን አይነት ምግብ መብላት እንዳለባቸው አስተምረን የ 8 እና 6 አመት ልጆች ናቸው እርዳኝ እባክህ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ወንድሜ 🙏🏽🙏🏽🙏🏽

    • @yenetena
      @yenetena  4 года назад

      ሙሉ 2 ብርጭቆ በቀን ሙሉውን ኦርጋኒክ ከተቻለ

    • @Sebleabesha
      @Sebleabesha 4 года назад

      @@yenetena እሺ አመሰግናለሁ ዶ/ር ዳኒ እባክህ ስለምግብ አመጋገባቸውን ብታስተምርበት እጠይቃሀለው ወንድሜ ተባረክ ዘመንህ ይባረክ ቅንነትህ አይወሰድብህ🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @betikonej698
    @betikonej698 3 года назад

    ዶክተር እኔ የደም አይነቴ ቢ+ ነው በፊት ባለማወቅ ያገኘሁትን ነበር የምመገበው በተለይ የሥንዴ ዳቦና አቡካዶ እንቁላል የለት ተለት ምግቦቼ ናቸው ነገር ግን ሆዴ አካባቢ ብቻ በመወፈር አቃሜ ተበላሻ እንዴት ማጥፋት እንዳለብኝ ግራ ገባኝ ምን እንዳደርግ ትመክረኛለህ

  • @simeretmirkano4719
    @simeretmirkano4719 4 года назад

    ጌታ እውቀትን ጥበብን ማስተዋል ጤናን ያድልክ በተረፈ ለደም አይነት A+ve ምን አይነት ፍራፍሬ መመገብ አለብን please and thank you dear Dr.

    • @yenetena
      @yenetena  4 года назад +1

      ማንኛውም ፍራፍሬ መብላት ይቻላል ብዙ ስካር የሌለበት እስከሆነ ድረስ ፣ ይምንበላውን ምግብ የደም አይነት ምግቦች ይወስናል የሚለው በቂ ሳንይንሳዊ መረጃ የለንም ።

    • @simeretmirkano4719
      @simeretmirkano4719 4 года назад

      @@yenetena thank you very much

  • @terezanathanael2346
    @terezanathanael2346 4 года назад

    ያቀረብከው ጥሩ ነው ግን እነ 11 አመት ተጠቅምአለሁ በጣም ውጤታማ ነኝ ።
    በአገር በት መቆጣጠር በጣም ከባድ ነው
    ማለት የፈለከውን ነገር ስለማናገኝ ቫይታሚን እጥረት ልገጥመን ይችላል እሱም ለላ ችግር ከምያመጣ የተገኛውን ፀልዮ መብላት

  • @hanihanibal
    @hanihanibal 4 года назад

    Dr selemerejahe bexam amesegenalew,gene 1 xeyaqe alegn,yedem ayenet o+ negn sega bexam ewedalew,gene small size kidney stone enedalebegn altrasound lay tayeto tenegerogn neber gene weha esek 3 liter bemexexate ke 2 were beula bedegami altrasound teyecha menem ayenet kidney stone yelebehem tebeyalew gene alefo alefo shenet seshena yeqorequregnal enedemaqaxele yaderegena belala geze degemo normal yehonal selezi mene ladereg menese temekeregnaleh?

  • @addishiwotsheno8541
    @addishiwotsheno8541 3 года назад +1

    እኔ ምን ልመገብ A+ነኝ ግን የዛሬ 6 ዓመት ልቤን ተሰርቸዋለው መድሀኒትም እጠቀማለው አስፕሪን ዋርፈሪን እወስዳለው ምን ልጠቀም ዶክተር ምንም ዓይነት አረንጓዴ ምግብ አልጠቀምም እና ምን ልጠቀም?

  • @vlogmylife5980
    @vlogmylife5980 4 года назад

    I have A- blood type but my weight blood cell it's very low what I will do ?

  • @girmashkidane7728
    @girmashkidane7728 4 года назад

    ዶክተር እባክህ ማብራሪያህ ጥሩ ነው ግን በሁሉም መግለጫ መጨረሻ ላይ ማድረግ ያለብንን ብታስረዳን ይሻላል እንጅ ብዙ ቦታ ምን ማድረግ እንዳለብን አይገልፅም ለምሳሌ ስለ ኮሌስትሮል ካለ እስፖርት ቦርጭን ስለማጥፋት ምንም ነገር መመሪያ የለውም

    • @yenetena
      @yenetena  4 года назад

      ሌሎች ቪዲዮ በጥያቄው ላይ አሉ ይመልከቱ በቂ መልስ ያገኛሉ

  • @sebleterefe6388
    @sebleterefe6388 4 года назад

    እንደምን ነህ ዶክተር ዳኒ አሁን በቅርብ ነው መከታተል የቻልኩት ጋደኛዬ ልካልኝ :አሁን ያተ ደበኛነኝ ትልቅችግር አለብኝ ለመቀነስ በጣም ነው የምፈልገው ነገር ግንለመቀነስ አልቻልክ እባክህንያንተን ምክር እፈልጋልሁ የኔም ዶክተር ሁልግዜ የምትመክረኝክብዳቴን እንድቀንስ ነው አለበለዜ ንውትትሬሽን ማየት አለብሽ አለችኝ እነሱ ደግሞ የኛን ምግባች አያውቁም እባክህ ዶክተር ዳኒ ምክርህን ስጠኝ በአክብሮት እጠይቃለሁ