ሄሉ እና ሰላም ከቤት አባረሩኝ!|Nahitube|Helutube

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 19 окт 2024

Комментарии • 306

  • @wubenahi
    @wubenahi Год назад +139

    ወንድሜን በሌለሁበት ተጫወቱብህ አይደል😃😃😂😂

    • @ሠአድነኝወለየዋ
      @ሠአድነኝወለየዋ Год назад +1

      ውብየ እግር አታብዥ አሹን አሠቃዩትኮ😂😂😂

    • @እማማአስካለች
      @እማማአስካለች Год назад

      😂😂😂😂

    • @ሃይማኖትHymanot
      @ሃይማኖትHymanot Год назад +1

      በጣም ደንግጦ ለነግሩ ከባድ ብራክ ነዉ እድራሴ ሳየዉ ዉብየ አንድቀን ከባድ ብራክ ሰጫቸዉ ብራክ ነዉ ሚአዝናና😍😍😍

    • @fatumawase
      @fatumawase Год назад

      ​@@ሠአድነኝወለየዋ ደምሪኛ

    • @fatumawase
      @fatumawase Год назад

      ​@@እማማአስካለች ደምሪኛ

  • @yechouyecho1621
    @yechouyecho1621 Год назад +17

    የእውነት ሄሉ ሰላም እግዚያቤር ይስጣችሁ አበረታቱት የሚያሳዝን ልጅ ነው የእውነት

  • @remaseid-me6qs
    @remaseid-me6qs Год назад +25

    ወላሂ እያየሁት አንጀቴ ተንሰፈሰፈ ሳላስበው እንባየ ፈሰሰ ኡፍ ሲያሳዝን የሰውን ልብ ቀጥ እያረጉ ፕራንክ የለም አሹ ትግስትህን አላህ ይጨምርልህ አይዞህ ጠንክረህ ስራ አለን ከጎንህ እናሳድግሀለን ወንድም 🥰

  • @ruthkidane6643
    @ruthkidane6643 Год назад +15

    በጣም ብልግና ነዉ እደዚሕ አይነት ፕራንክ እዉነት ያሰመስላል

  • @mahletube
    @mahletube Год назад +17

    ወይ ፕራንክ እረ ከባድ ነው ፣ አሹ ይህን ስሰማ እንዴት ቻልከው ወንድሜ ክክክክክክ
    የእውነት በጣም ነው የምታምሩት !!!!💚💚💚💚

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ቐ6ሠ

    ወይኔ ስታናድዱ እንዴት እንዳሳዘነኝ እፍፍ 😪
    በርታልን ወንድማችን

    • @suzansuzan2700
      @suzansuzan2700 Год назад

      በጣም ግን ፕራንክ ነው ፀባዩ አሪፍ ነው

    • @fatumawase
      @fatumawase Год назад

      ​@@suzansuzan2700 ደምሪኛ

  • @tgdiple
    @tgdiple Год назад +13

    እሼ በጣም ትግስቱ ዝምታው ድባቡ እርጋታው በጣም የሚገርም ልጅ በእናታችሁ አታሰቃዩት ወይይይይይይይ በርታ ወድማችን እግዚአብሔር ለየዋህ ሰው ቅርብ ነው 🙄🥰

    • @fatumawase
      @fatumawase Год назад +1

      ደምሪኛዋ

    • @tgdiple
      @tgdiple Год назад

      @@fatumawase እሽ እማ ደመርኩሽ🥰

  • @farag̊åL̊H̊år̊e̊s̊t̊åẙ

    ሳብስክራይብ እናርገው 50ሌሙን ለኣንድሰው ሸክም ለ 50 ሰው ገይፅ ናቸው😘

  • @rayanabdallah5512
    @rayanabdallah5512 Год назад +4

    ወይእኔ እንዴት እዳሳዘነኝ አረ በእግዚአብሔር ሲጀመር በጣም ነው እምወደው በጣም ነው እሚአሳዝነኝየኔ ሚሥኬን የኔ ጌታ

  • @aminatseyd8464
    @aminatseyd8464 Год назад +2

    አረ ይሐ ፕራክ አደለም በሰበቡ እንገረውነው አረ ይደብራል ሲያሳዝን ሌላ አጥታችሁነው ወይም ሁላችሁ ተሰብስባች ጥያቄ ቀልድ ብትጫወቱ ከባድነ ው እውነት ውስጡያዝናል ፕራክነውብትሉትም አረደስ አይልም

  • @lomiyoutube7599
    @lomiyoutube7599 Год назад +5

    ሲያሳዝን ፈጣሪ ትልቅ ደረጃ ያድርስህ ወንድም😥

  • @wedetwedet705
    @wedetwedet705 Год назад +4

    አፈር ብሉ ኮተታሞች የኔምስጊን እምመጣው ወንድሜጋ ነው አለ እንደዚህ አይነት ፕራንክ ስታስጠሉ በሌላ ነገር ብታረጉ ምስጊን ያሳዝናል በተለይ አንድ ቀን ናሂ ፕራንክ አርጎት መሳቅ አቅቶት አንጀቱ ይዞ ሲስቅ የራበው እየመሰለኝ ሳየው ትዝ ያስብለኛል

    • @AshuLidutube
      @AshuLidutube  Год назад +1

      🤣🤣🤣🤣

    • @yeshyhall6997
      @yeshyhall6997 Год назад +2

      ​@@AshuLidutube ምርጥ ሰው ፈጣሪ ይጠብቅህ ይቺ ሄሉን ምከሮት አመናቀራት እኮ ዘንድሮ ሆይ

  • @mhretmeri
    @mhretmeri Год назад +1

    Ayizoki Ashu😢selam & helu😂🏌🤣🤣😁💞💞

  • @farag̊åL̊H̊år̊e̊s̊t̊åẙ

    ሲያሳዝን በስመኣም ትግስቱ😓😔😔

  • @tigesttisfy756
    @tigesttisfy756 Год назад +4

    ወይኔ አሹዬ ትዕግሥት በጣም ነው ያሳዘንከኝ

  • @moonamohammed8752
    @moonamohammed8752 Год назад +3

    እረ የሌለ ፓራንክ ነዉ በጣም የሚያሳዝን ልጅ ነዉ ቀን ያልፋል ትችት ደበራቹሁኝ ከመጠን በላይ አንጀቴን በላዉ ፕራንክ ስትሠሩ ዉስጥን የሚነካ አታድርጉ

    • @titititi6005
      @titititi6005 Год назад

      እኮ ስው አሁን እንድዝ ይባላለ😢😢😢

  • @ዜድነኝየራያዋ-ቘ3ዸ
    @ዜድነኝየራያዋ-ቘ3ዸ Год назад +2

    የኔ ወድም አሳዘንሀኝ💔😭😭😭😭ሄሌን እና ሰላም የስራቹሁን ይስጣቹሁ እደዚህ አይነት ፈራክ በጣም ያስጠላል ላይታ እኳ እንኳን ለሱ😌😏😏

  • @mysemelove4721
    @mysemelove4721 Год назад

    አብሽር ቻለዉ ስራቹ ነዉ ትግስትን ይስጥህ አሼ አብሽር ትልቅቅቅቅቅቅ ቦታ ደርሰክ ማየት ፈልጋለን በርታልን ሙሉ ግን ተዉ ፕራንክ ቢሆንም ሃሳቡ እዛ ሰዉጋ አለ የሚል ትዝብት ይኖራል አስቡ አይድያ ምረጡ በርቱ😂

  • @helenhelen9553
    @helenhelen9553 Год назад +4

    😢😢😢😢😢 አጀቴ በላው አረ እስቲ ፕራክ ምረጡ በፈጠራቹ እዳውም በስማአብ

  • @የብስራ
    @የብስራ Год назад +1

    የኔ ሚስኪን አሹዬ ይቺ ቀጫጫ የሄሉ ሀሳብ ነው 😄😄አይዞክ ብሮ 🥰🥰ተው ግን በዚ ድምፅ ዘምር ለጌታክ 😘😘😘

  • @ሂበቱላህ-ቸ2ዘ
    @ሂበቱላህ-ቸ2ዘ Год назад +1

    እኔብሆን ሁለተኛ አልሄድም የኔወድምዋ አላህ የራስህን ህይወት ይስጥህ

  • @misirachbeyene4679
    @misirachbeyene4679 Год назад +2

    Ufffffffff የእኔ ወንድም እንደት አንጀቴን እንደበላኝ ኧረ ፒራክ ምረጡ እንጅ ምንድነው እንደዝህ የሰውን ቆሌ መግፋፍ😢😢😢😢

  • @rorosunmax8801
    @rorosunmax8801 Год назад +1

    አሼ በጣም ትግሰተኛ ነህ አቬ ምሰኪን 👑👑👑💞💖💕💓💗❤💚💜💋💋💋💋💙💙💙💙💙🌺🌻🌹🌷🌸💐🍄🍁

  • @jamilajamila9297
    @jamilajamila9297 Год назад +3

    Parnk ብሆንም ጥሩ አይደለም

  • @betietomedia7778
    @betietomedia7778 Год назад +2

    የኔ ጌታ አሹዬዬዬ ገና ቢዲዮን ሳልጀምር እምባዬ መጣ እንዴት እንዳሳዘነኝ😥 እዬ ፕራክ እንደው ከምድር ያጥፋው አሰባለኝ ዛሬሰ😂😂😂ለፕራንክ ግን አንደኛ ናቹ እውነት ምታሰመሰሉት ነገርሰ👀👮😂😂😂

  • @okochaadane8054
    @okochaadane8054 Год назад +1

    እኔ ይቺ ሄሉ የሚሎት ደረቅ ነሽ ድርቅ ብለሽ ስታስጠይ በፈጣሪ ያስጠላል እንደዚ

  • @samsunggrandprimepro5373
    @samsunggrandprimepro5373 Год назад

    ወንድሜ ማርያምን እንድት እደምታሳዝነኝ እናተ ግን ፕሬንክ የምታረጉት ነገር እወቆ እንደዚህ አይነት ፕራንክ አታድርጉ

  • @rhametali1193
    @rhametali1193 Год назад

    አሹ ግን ለሰዉ ያለዉ ክብር እና ትግስቱ ደስ ይላል አበርቱት

  • @ብስራተገብርኤል-ቀ7ሐ

    የዚህ ልጂ ትዕግስት

  • @kiehrbjiehe5724
    @kiehrbjiehe5724 Год назад

    ውይ እናንተ ልጆች ክክክክክክ ልጁ ግን ኡፍፍፍፍፍ ምሥኪን ነው ወላሂ ሲአሳዝነኝ

  • @sossai4197
    @sossai4197 Год назад +2

    ዛሬ ነዉ Subscribe ያረኩክ አሹዬ በጣም ትግስተኛ ነህ

  • @zahramohammad5812
    @zahramohammad5812 Год назад +4

    እድህ ያለ ኘራክ ደስ አይልም ቅስም ይሰብራል

  • @Balee14
    @Balee14 Год назад +5

    የልቡን አውርቶ ፕራንክ🤣🤣

  • @Hayutiwolloyewa
    @Hayutiwolloyewa Год назад +1

    ሲያሳዝን አይይ ሄሉ እና ሰላም እናንተኮ ፕራንክ አታድርጉ 😂😂😂

  • @fateiyahamza6072
    @fateiyahamza6072 Год назад +1

    የኔ ወንድም እኔ ልጨነቅልህ እነኛ ጋጣወጥ ሁሉ በነብስ ተጫወቱበት እህህህህ የሰዉ ቤት😢

  • @bitybity4949
    @bitybity4949 Год назад

    እፍፍፍ እንዴት እንዳሳዘነኝ እረ እንደዚህ አይነት ፖራንክ ያስጠላል እውነት ምንም ልቡ ይሰበራል ደግሞ እውነት እኮ ነው የሚመስለው ውይ ተግስቱ ግን አሹዬ የሄ ተንኮል የዝች የቀጫጫ ሄለን ሀሳብ ናት የስራሽን ይስጥሽ ሁለተኛ እንደዚህ አይነት ቀልድ አሹን አትፈትኝው የኔ ሚስኪን

  • @bdjkddhdjjd8300
    @bdjkddhdjjd8300 Год назад

    ሆድ ያባዉን ፕራክ ያወጣዋል ይባላል ነብሳችሆ አይማረም እረ ሂሉ እንዴት ቀለለሺ ግን ትግስትህ ይገረማል አሹ

  • @ath1381
    @ath1381 Год назад +2

    ልብሽ ይሰበር የልብሽ አድርሰሽ ፕራክ ቲያለሽ አሳዘነኝ ሚስኪን

  • @meretechhassni305
    @meretechhassni305 Год назад

    ኧረ የሰዉ ቅሲም አትሰባሩዉ ምን አይነት ፕራንክ ነው በጌታ ሰም ኤጭ አሁንስ ደባራኝ🤔😌

  • @menberelegesse4717
    @menberelegesse4717 Год назад

    Ashu ayzohe helu atchlatme asdngtache ename Subscrib aderkuhe gobez taman wandme nahe Egzabher feker ystachu

  • @እየሩስየሸዋዋ
    @እየሩስየሸዋዋ Год назад +2

    😢😢😢😢ማርያምን እዴት እዳሳዘነኝ እፍፍፍፍ

  • @edentadesse2578
    @edentadesse2578 Год назад

    Wow heluye zare atechaleshema gobeza best prank everrrr.....ashu edalekachewa 😂😂😂

  • @derartoasefa2915
    @derartoasefa2915 Год назад

    Uuuuufff Misikinii Ashu😭😭😭
    Yasazinal Batam Misikinii 😭
    Helu Ebdii Nesh Eko 😭😳😁🙄

  • @mimisimrat963
    @mimisimrat963 Год назад +1

    ሆድ ያባውን ፕሮፋይል ያወጣል 😂😂😍አሹ መርጥ ባህሪ አለህ😘👍

  • @muluyeeyesus
    @muluyeeyesus Год назад +3

    Prank bihonm ayibalm arrreee🥺🥺

  • @mesi.amentube6252
    @mesi.amentube6252 Год назад

    Tigestu wowww basamame enanti lijoche gen gefachuuu

  • @yfatewahabeshawit
    @yfatewahabeshawit Год назад +3

    እጭ ሞራል የሚነካ ፍራንክ ይደብራክ😢😂😂😂

  • @ራህማየወበየናየናሂአድናቂ

    ወይ አሹ ሚስኪን አጀቴን በላህወ እህህህህህህ ሄሉ የሰራሺን ይሰጥሺ ወይኔ ሀራም አለይኩም

  • @leylabintshifa13
    @leylabintshifa13 Год назад +1

    የኔ ፍቅር በጣም ነው ምወድህ አሹዬ

  • @mesertmesert8053
    @mesertmesert8053 Год назад +1

    የኔ ወንድም ያሳቃችሁ አቦ ሲያሳዝን አንጀቴን ነው የበላኝ

  • @መውደድየተዋሕዶልጅ

    ማርያምን እንዴት እንዳሳዘነኝ😢😢😢

  • @mabri6377
    @mabri6377 Год назад

    Wiyyy nebsachu 🙈🙈🙈🙈🙈ayimarim helu ina selam miskini Ashu

  • @መሮ
    @መሮ Год назад +5

    🥺🥺🥺🥺አሹ አይዝህ የ ስራ ባህርነው 😂

  • @mahletube
    @mahletube Год назад +3

    እኔ እራሱ ደነገጥሁ

  • @LiLyLiLyኩሉንምርኣይምቅናይ

    ይቅር ኣሹ እኛም ለእራሳችኝ አስደንግጣቹኝ

  • @rhametali1193
    @rhametali1193 Год назад

    ሲሳዝን ልጁ ሚስኪን ነዉ አጀቴን በላዉ እደዚህ ያለ ሰዉ ፕራክተዉ

  • @BanchiYetewahidoLiji
    @BanchiYetewahidoLiji Год назад +1

    እፍፍፍፍ ተው ግን የሰውን ሞራል የምነካ ነገር አታድርጉ😢😢😢

  • @rabiyat8832
    @rabiyat8832 Год назад

    ወይኔ አንጀቴ በላኝ አሹ ትግስትክ ልዩ ነው

  • @lubabaseid4416
    @lubabaseid4416 Год назад

    ኧረ ተው እናተ ሴቶች አቃጥላችሁ ልደፉት ነው 😂😂አሳዘነኝ ፕራክም ቢሆን ም

  • @sdhsddh8427
    @sdhsddh8427 Год назад

    ወዉ ትግስትህ አላህ ዪጨምርልህ ወዲሜ በርታ

  • @zahara122w8
    @zahara122w8 Год назад

    ክክክክ እንደው ሄሉ ነብስሽ አይማርም ሲያሳዝን

  • @tsehaydesalew4649
    @tsehaydesalew4649 Год назад +1

    እፍ ያሳዝን አይዞህ

  • @ፅጌድግል
    @ፅጌድግል Год назад

    ውይ ሄለን ምላሶ ተልባ ይቆላል

  • @etuhadiyya7843
    @etuhadiyya7843 Год назад

    Are Ayibalm helu & tibu yesow liji Ayibalim libilay Asibachu negrinuw. Uufffff. Yene wodim Ayizo

  • @tigtig-rw9yx
    @tigtig-rw9yx Год назад

    የኔ ጌታ አሹዬ ፕራክ መሆኑን እያወቅሁ አሳዘከኝ 😢

  • @ራህሚTube
    @ራህሚTube Год назад

    አቤት ሄሉ ፈጣሪየ ሆይ ኧረ ተይ ግን 💔💔👈😜😜😜😜

  • @selamvlogs3323
    @selamvlogs3323 Год назад +1

    Perak behonim baxam yedabiral lishamqaq yechilal indazh ayenat perank yedabiral😔

  • @tigistdemeke1255
    @tigistdemeke1255 Год назад

    ፡ኢዳዝ አይናት ብራክ ማስራት አይናፋም ashuyee siwodiki

  • @fekertegebrale9291
    @fekertegebrale9291 Год назад

    ቱቱቱ የልብን ተናግሮ ፕራንክ ማስጠያወች 😳😳😳

  • @hayathayat-xj3zy
    @hayathayat-xj3zy Год назад

    አረ ይሄ ፖራንክ አይባልም ብልግና ነው የልጅ ትእግስት ግን ዋው

  • @ሰላምአድማሱበላይ
    @ሰላምአድማሱበላይ Год назад +1

    ሄሉ ሰላም ውይ ተንኮል 😂😂😂😂😂

  • @samsunga5030
    @samsunga5030 Год назад

    ውይ ሲያሳዝን አሼ የሚያስጠላ ፕራክ ነው

  • @yezenyezen5804
    @yezenyezen5804 Год назад

    ውይይይ አይዞህ ወንድሜ ያጋጥማል

  • @ሜላትጌታሁን
    @ሜላትጌታሁን Год назад +2

    የኔ ወንድም ሲያሳዝን

  • @rukiya7187
    @rukiya7187 Год назад +1

    የኔ ወንድም ሲያሳዝን ግን ይደብራል ፕራንክ😊

  • @sarafkr2768
    @sarafkr2768 Год назад +2

    Ayebalim asuni direki areguti lehuleti 💔💔💔💔😭😭😭😭🤔🤔🤔🤔

  • @fafimeltimedia8892
    @fafimeltimedia8892 Год назад

    አሹዬ የኔ #ትግስተኛ አቤት ትግስት ግን ወላሂ ታደለህ ሂሉ ተጫውታችሁበት ክክክክ

  • @ከረያባመታባዘራውtube
    @ከረያባመታባዘራውtube 4 месяца назад

    ምስኪን አሳዘነኝ ሄሉ ያለችበት

  • @mhrubabulo4165
    @mhrubabulo4165 Год назад +1

    አሹ የነ አስተዋይ 😂😂❤️❤️❤️

  • @gdhdg3660
    @gdhdg3660 Год назад

    አንጄቴን ነው የበላው ማርያምን

  • @hiwet__dagne4697
    @hiwet__dagne4697 Год назад +3

    ሴያሳዝን የኔ ዉድ😊

  • @ፍቅርፍቅር-አ5ጘ
    @ፍቅርፍቅር-አ5ጘ Год назад

    ኤጭ ስታስጠሉ በ ፕራክ አሳባችሁ ልጁን ታሳቅቁታላችሁ እዴ የናተ ፕራክ ጥቅር ብሎ ይቅር

  • @KhaledKhaled-p4c
    @KhaledKhaled-p4c 4 месяца назад

    nahi.demo.wendeme.asastewgn.new.alalem😂😂😂😂❤❤❤❤

  • @terkoterko7830
    @terkoterko7830 Год назад

    የኔ ጌታ የኔ ማልቀስ ምን ይሉታል

  • @robelrobel411
    @robelrobel411 Год назад

    ሄሉየስራሽንይስጥሽ፣ሚሲኪን፣የኔጌታ

  • @ቀመር
    @ቀመር Год назад

    ወይ ጉድ ምን አይነት ፕራንክ ነው😠

  • @ኣፅበታይሁራሰለስተ

    ወኔ ልጁ ግን ሲያሳዝን

  • @tigistdemeke1255
    @tigistdemeke1255 Год назад

    አሺይን አትንኩብን ጌታ baxami new yemiwodawu wonidimeni yimasilali uffff

  • @mhsenailmhsenail2098
    @mhsenailmhsenail2098 Год назад

    ቲሽ ቀፋፊ ስራነው ይሄፕራንክ አይባልም ኤጭጭጭጭ አሹምርጥ የሰውጥግነህ ትግስቱ የልባቹንእየተናገራቹ ፕራንክ ትላላቹ ብራንድሰገጤ ሌላአይዲያአትፈጥሩምእንዴ👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎ስታስጠሉ።

  • @ሲፈንየማርያምልጅ-ቀ8አ

    ሄሉ በጣም ተናደድኩ ያሳዝናል ልጁ በማሪያም

  • @ayniyemrymlijj8962
    @ayniyemrymlijj8962 Год назад

    Men yemsilhlu tishi ayeblem endzh🥲😔😏

  • @AINAS-ll7be
    @AINAS-ll7be Год назад +1

    ነፍሳችሁ አይማርምጠ

  • @richrich2283
    @richrich2283 Год назад

    Anchi digaye sijamera lesew lij keber yinureshe endizi ayibaleme

  • @dessiemamo2145
    @dessiemamo2145 Год назад

    Selam konjo tefash betam

  • @suzansuzan2700
    @suzansuzan2700 Год назад +3

    ይደብራል እየጠራዉ ካሜራ እንዲቀርፅ ልጁ ፀባዩ እርጎ ነው ዛሬ ሰብ አድርጊያለሁ አሹየ ፀባየ ሰናይ አጆክ ማዓረይ

  • @safiaeth5758
    @safiaeth5758 Год назад

    አር ሄሉ አሳብ ኬትነው የሚፈልቀው

  • @msitred8675
    @msitred8675 Год назад

    ሰያሳዘን እንደዚ የዋእ ሰዉ ሀለ በዚ ዘመን ኤሉ ምላሳም ኦነሻል

  • @senaittamirat3508
    @senaittamirat3508 Год назад

    Titinaki desisil geta yibarik

  • @genet1012
    @genet1012 Год назад

    Yemidebir perak tish ye lijun kole gefefachu iko hiyiza asikeyamiyam

  • @alemneshhailu1213
    @alemneshhailu1213 Год назад +1

    ዉይይይ ወንድሜ ስታዛዝን እፍፍፍፍፍ
    ትግስትህ በስመአም