ከአሜሪካ የመጡት አቶ ሞገስ!! እህቱን ካስረገዘው ልጃቸው ጋር ተፋጠጡ!! እህቱ መሆናን እያወቅ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 25 ноя 2024

Комментарии •

  • @hanamelaku7230
    @hanamelaku7230 Месяц назад +72

    ሄለን ላንቺ ቃል አጣሁልሽ የአይምሮ ድሀ ነሽ

  • @Sarasunrise-dq9nv
    @Sarasunrise-dq9nv Месяц назад +37

    በኋላ በንግግርሽ እንዳታፍሪ ቃላቶችሽን እየመረጥሽ ቢሆን መልካም ነው ። የፈለገ ሀብት አለኝ ብትይ የፈለገ ንብረት አለኝ የተንደላቀቀ ህይወት አለኝ ብትይ ሴትዮ ስነምግባር ከሌለሽ የሰው መውደድ ከሌለሽ ባዶ ነሽ።

  • @sophiagualu2567
    @sophiagualu2567 Месяц назад +12

    ወንድ ልጅ ተመኘሁ የናቱን በደል የሚገባዉ ።እግዚአብሔር ሚኪን ከፍ ያለ ደረጃ ላይ ያድርስህ።ከዚህ ወድያ አስበህ ተራመድ ከቤተ ክርስትያን አትጥፋ።የአባት ልጅ አያስፈልግም ለዚያዉም እንደዚች አይነት ድሀ ድመት የሚመስላት።

  • @berryberry2124
    @berryberry2124 Месяц назад +10

    ይሄንን ልጅ ግን ሳላደንቅ አላልፍም ወንድሜ በእናትህ ኮራሁ እጅግ በመልካም ተግባር ያሳደገችህ ጀግና እናት ናት ይች ግን ሀብታ በአፋ እያሳራት ነው የምታሳፍር ቆሻሻ ሴት አይቼም ሰምቸም አላውቅም እንዲህ አይነት ቤተሰብ ባፍንጫ ይውጣ ወንሜጰተባረክ ሌላ ምንም አልልም

  • @tsehaykassa2619
    @tsehaykassa2619 Месяц назад +30

    አንቺ ባባት አዲጊያለሁ ከምትየው ያላባት ያደገው ስራአት አለው ተባረክ ወንድሜ እደተጎዳህ ያስታውቃል እንኳንም ወለደችህ

    • @Fafi-l6d
      @Fafi-l6d Месяц назад

      በትክክል እኔም አሁን ለበቀልጅግጁነኝእናቴበሁለትአመቴስትሞት አጎቴእስከሚስቱተጫውተውብኝአሁንስዴትነኝ😢😢😢😢😢😢

    • @zainabzainab2452
      @zainabzainab2452 13 дней назад

      💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔

    • @zainabzainab2452
      @zainabzainab2452 13 дней назад

      🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @zainabzainab2452
      @zainabzainab2452 13 дней назад

      😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔😂😂😂😂💔💔💔💔💔💔💔💔💔

    • @zainabzainab2452
      @zainabzainab2452 13 дней назад

      💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔

  • @zamzamzamu-iw8yq
    @zamzamzamu-iw8yq Месяц назад +12

    😢😢😢ምን አባሺደሀ ደሀ ተያለሺ ሸሌ

  • @MignoteFikre
    @MignoteFikre Месяц назад +20

    አያድርሰ ነው ፈጣሪ ይቅር ይበለን እንደ ቀላል የሰሩት ዋጋ ያሰከፍላል ሰዋች ከክፈት ደግነት ይሻላል ይበጃል❤❤❤❤❤

    • @martaabraha1305
      @martaabraha1305 Месяц назад

      በግዜ ክፍኣተችን ዋጋህን ተክፍናለን😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @senaitwoldegabriel393
    @senaitwoldegabriel393 Месяц назад +28

    ይች ልጅ ስድ ነች🇪🇷

  • @fitztek8119
    @fitztek8119 Месяц назад +6

    በዚህ መንገድ ሴት ልጁን ሊያጣ ይችላል. እግዚአብሔር አምላክ ለዚህ ቤተሰብ ምህረቱን ይስጥ።

  • @asnakechzewge9071
    @asnakechzewge9071 Месяц назад +47

    በጣም ባለጌ ልጅ ናት

    • @abebamail3599
      @abebamail3599 Месяц назад

      Yesewu haqe belta yaadegech fetary yimelketal yiferdal😮

  • @semretgirmay5590
    @semretgirmay5590 Месяц назад +8

    ልጅቷ ግን መንደሬ ነገር ናት ያቧቷ ክብር የላት የጎደኛው ክብር የላት ስድነገር

  • @hasenahasena4677
    @hasenahasena4677 Месяц назад +20

    በእውነት ከሱ ካላረገዘች በጣም ድንቅ ልጅ ነው

  • @mulubirara7956
    @mulubirara7956 Месяц назад +6

    ዓይ አባትየው ይሄ ቀን ይደርሳል ስላላለ በሰራው ስራ ልጅቷ በማታውቀው አጣብቂኝ ውስጥ ገባች በጣም ታሳዝናለች 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @dejenegirma8956
    @dejenegirma8956 Месяц назад +7

    እግዚኦ ማህረነ ክርስቶስ ምን የተጨመላለቀ ቤተሰብ ነው በተለይ ልጅቷ እጅግ እጅግ አስነዋሪ ጨምላቃ ሴት ነች እጅግ አስነዋሪ ።

  • @HanaHana-io3bq
    @HanaHana-io3bq Месяц назад +8

    ይቺ መንታ ምላስ እሰይ እግዚአብሔር ይመስገን እነኳንም እህትህን አላስረገዝክ ተባረክ ደሞም ያለፈውን ትተህ ያባትህን ይቅርታ ተቀበልና እናትህን አሳክሟት ፈጣሪ ምን ይሳነዋል ትድናለች

    • @Fafi-l6d
      @Fafi-l6d Месяц назад +1

      ትክክልግንይከብዳልልጁአስተዋይነው

  • @አለምገራሚ
    @አለምገራሚ Месяц назад +23

    የአባት ሀጥያት ለልጅ ሲሆን ያሳዝናል ግን ልጆቹም ግን ጥሩ ልጆች አይደሉም ለጁም ባባቱ በቀል እህቱ መሆኗ እያወቀ እንዲህ አይደረግም እሷም ለድህነት ያላት ንቀት ያስጠላል

    • @Kedja-vj8ty
      @Kedja-vj8ty Месяц назад

      Lju anegageru des til

    • @Kedja-vj8ty
      @Kedja-vj8ty Месяц назад

      ልጁ እኮ መምህሬ አባቴነውብሎአል

  • @JKGedlu
    @JKGedlu Месяц назад +5

    እግዚዎ!!!
    ዘመነ እርኩሰት፤
    ለዚህ ነው ሀገራችን ሰላም ያጣችው።

  • @ueuri3r
    @ueuri3r Месяц назад +7

    የናቱልጅ እመብርሀን ታሳድግህ ልጁ እኳንም ወድልጅ ወለደድሁ እሙብርሀንትጠብቅህ

  • @RithaRitha-e7c
    @RithaRitha-e7c Месяц назад +20

    ልጁ በጣም ጀግና ነው መደነቅ አለበት
    ልቅማ አቺ ነሽ ባለጌ

    • @Kedja-vj8ty
      @Kedja-vj8ty Месяц назад

      Wond ywoled yhnn durye abatun sertoletal

  • @PanaJgs-kk9cf
    @PanaJgs-kk9cf Месяц назад +18

    ስነ ስርአት የላትም😏

  • @AL-ry9kw
    @AL-ry9kw Месяц назад +6

    ይች ግን ስርአት እሚባል አልፈጠረባት አባትዩው ግን ያሳዝናል ልጁን ወንድ ልጅ ብዬለሁ ወንዳታ

  • @rahelhaftielsa1652
    @rahelhaftielsa1652 Месяц назад +5

    እውይ ልጅቷ በጣም ስድ ባለጌ ልቅ ናት ምላሷ እሾህ ባለጌ የባለጌ ልጅ።

  • @AlemituAnjulo
    @AlemituAnjulo Месяц назад +17

    Romans 8 አማ - ሮሜ
    34: የሞተው፥ ይልቁንም ከሙታን የተነሣው፥ በእግዚአብሔር ቀኝ ያለው፥ ደግሞ ስለ እኛ የሚማልደው ክርስቶስ ኢየሱስ ነው።

    • @menberdebela6977
      @menberdebela6977 Месяц назад

      ምን አገናኘው?

    • @selamawitteshome3888
      @selamawitteshome3888 Месяц назад +1

      ለስም አጠጣራሩ ክብር ምስገና ይግባው እና ጌታችን መዳሃኒታችን ኢዮሱሰ ፈራጅ እንጂ አማላጅ አይደለም

  • @EdenBaye
    @EdenBaye Месяц назад +2

    ሂለን የስራሺን አገኘሽ አባትየውም ዋጋህን አገኘክ ክብረ ቢስ ጭራሺ መሚዲያ ይክዳል ጉበዝ ሚኬ አባትነቱን ትተህ የእናትህን እባ ጠሪገካል ❤❤

  • @MahamdKar
    @MahamdKar Месяц назад +9

    እችመታ ምላስ ልጅየጆን ማጋኘት አለባት

  • @SalamaHaily
    @SalamaHaily Месяц назад +11

    መጨረሻውን አሳውቀን

  • @MeskeremShumie
    @MeskeremShumie Месяц назад +4

    ሄለን ፡ ያለሽ ፡ ቀሚስ ፡ ሰብስበሽ ፡ ቶሎ ፡ ውጪ ፡ ከልጁ ፡ እይወት ፡ እግዚአብሔር ፡ የማይተኛ ፡ የማያንቀላፋ ፡ ነው ፡ በቀሉ ፡ በተሳሳተ ፡ መልኩ ፡ ባይሆን ፡ ጥሩ ፡ ነበር ፡ ግን ፡ ሰራላችሁ ፡ 👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @astekastek1000
    @astekastek1000 Месяц назад +2

    ሱባኤ ግባ ልጅዬዉ እግዚያብሔር እንዲገልፅልህ አይ ከባድ ነዉ ገጠመኝ ስማ

  • @Zainab-xq5kq
    @Zainab-xq5kq Месяц назад +12

    በጣም ይገርማል 😢😢

  • @wasyihunyihune8663
    @wasyihunyihune8663 Месяц назад +5

    ልጅቷ ባለጌ ሳትታነጵ ያደገች ንግግርዋ ለከት የሌላት አሳፋሪ ነች

  • @Alex-z4x
    @Alex-z4x Месяц назад +3

    ሄለን አትባልጊ እወደሀለሁ ስትይ ቆይተሽ አባትሽ ከአሜሪካሲመጣ ትንጣጫለሽ ልዲኮ ተበዳይ ነው 11:48

  • @f-io7sj
    @f-io7sj 28 дней назад +2

    ለይላ ሀኢለላህ መሀመድ እርሱለላህ አጅብ አላህ ይጠብቀን ያርብ ካባድ ነው ❤❤❤❤❤

  • @HanaDesalegn-r7p
    @HanaDesalegn-r7p 18 дней назад +2

    Anchi Ye Amiro daha nesh sidi adeg nesh

  • @RithaRitha-e7c
    @RithaRitha-e7c Месяц назад +4

    ሄለን ባለጌ የባለጌ መጨረሳ ነሽ

  • @حسين-غ8ن
    @حسين-غ8ن Месяц назад +3

    ይገርማል የአባትዬውን ስረነው በልጅዋ የደረሰው የፈጠሪስረ

  • @kbb7400
    @kbb7400 Месяц назад +1

    ደሃዉ በጨዋ ደንብ ተቆንጥጦ ያደገ ነዉ❤️ እቺ ዘልዛላ ባለጌ ባለጌን ካሳደገ የገደለ ፀደቀ! ደሃ ትላለች የጭንቅላት ደሃ ደደብ አቅለሸላሸ ሰታሰጠላ

  • @birtukantesfaye678
    @birtukantesfaye678 Месяц назад +4

    ንግግርሽን አርሚ ባለጌ ድህነት ይሻላል ከሌብነት ።የአጣቢ ልጅ አለቅላቂ ነው ስድ በንግግርሽ ታፍሪያለሽ አባትሽን ማንነቱን ምንነቱን በደንብ ጠይቀው 😢😢😢

  • @UftGfy
    @UftGfy Месяц назад +3

    ልጂቱ በጣም ባለጌ ናት ስርአት እሚባል የላትም ወደ እዚች ምድር ስንመጣ ራቁታችንን ነው የመጣነው

  • @meselechmeselech4435
    @meselechmeselech4435 Месяц назад +4

    ሚኪ. አባትህን. በስነስራት. አናግር. እንደሷ. ባለጌ. አትሁን. የአባትህን. ይቅርታ ተቀብለህ. አናዳት. ካባትህ. ተስማማ. አቶ. ሞገስም. ጨዋ ነው. አቶ ሞጎስም. ልጅህን. አቅርበው.

  • @alem5097
    @alem5097 Месяц назад +1

    ይህ. ሰው. በትክክል. ነው እየተናገረ. ያለው. ይሄ. ደሞ. የማንኛውም. ኢትዮጵያዊ. አባት. ባህሪ. ነው. በሰአቱ. በተደረገው. ነገር. አለፈ. አሁን. ኑሮው. ሲሰተካከል ልጁን. ሊረዳ. መፈለጉ. ትልቅ. ነገር. ነው. ምን. አርግ. ትሉታላችሁ. ወደ ገደለው. ብትገቡ. ምናለ

  • @asnakechzewge9071
    @asnakechzewge9071 Месяц назад +5

    ልጅቷ ግን በጣም እሳት የሆኑ ምላስ ነው ያላት😢በኢየሱስ ስም ደግሞ አታፍርም

  • @emebethabte595
    @emebethabte595 Месяц назад +1

    ጋዜጠኛው ማስረጃ ማስረጃ የምትለው ህግ አለ ያውም የመንደር ውል ይልቅ አባት ልጁን ይፈልጋል ከዚች አማይረባ ጉዳይ አውጥተህ ጸጸት ያዘለውን አባት በይቅርታ ልጁን አሳቅፈው።

  • @hanamelaku7230
    @hanamelaku7230 Месяц назад +2

    ጋዜጠናው ከልጁ ጋር ጠበቃ አናግሩ የናትየው ንብረት ከነወለዱ ይክፈላት ሄለን አቺ ነሽ ድሀ በወድምሽ ንብረትና እድል ያደግሽው ደሞ ዲቃላሽን ለጠላሽው ወድም ልታላክኪ ደፋር ሳይረፍድ ያስረገዘሽን ፈልጊ

  • @astekastek1000
    @astekastek1000 Месяц назад +1

    ልጅቶ ልቅ ነች አቤት ሰዉ የዘራዉ ያጭዳል ሚባለዉ በአቶ ሞገስ መማር ነዉ የሰራዉ በልጆቹ እያየዉ ነዉ ንስሀ ግባ አቶ ሞገስ መምህር ተስፋዬ አበራ ብለሽ ገጠመኝ ይስሙ እንኳንም በወንድሞ አልሆነም ያረገዘችወ ደስ ብሎኛል

  • @YesharegTemesgen-v6f
    @YesharegTemesgen-v6f Месяц назад +1

    ድሀ የድሀ ትይዋለሽ እንዴ ?ባለጌ ድህነትአያሳፍርም ሌብነት ነው እእሚያሳፍረው ባለጌ ነሽ አቶ ሞገስ አሳዘኑኝ ❤❤❤❤

  • @wasyihunyihune8663
    @wasyihunyihune8663 Месяц назад +2

    ምን ዓይነት አስተዳደግ ነው ያደገችው

  • @Kedja-vj8ty
    @Kedja-vj8ty Месяц назад

    ሚኪ ሥተት ቢኖርም ልጅ ወልዳለች አሳድጋለች እናትህ በሥነምግባር የታነፀ አንበሣ ጎበዝ ተመሪ የኔልጅ ከክክፉ ነገር ይጠብቅህ ጋዜጠኛው ተከታትለህ መጨረሻውን አደራ ተመልካች

  • @jamilaatta823
    @jamilaatta823 Месяц назад +3

    ወይ ጉድ ጉድ ጉድ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @ethiohagar4253
    @ethiohagar4253 Месяц назад +3

    ጋዜጠኛው በጣም ተረጋጋ ጥያቄ ነው የምትጠይቀው ወይስ ነገሩ ሁሉ ሲፈፀም አብረህ ነበር የምትናገረው ነገር ሁላ እንደዛ ነው የሚመስለው ምነው ለዲቃላ አዲስ ሆናችሁ ልጅ ለመውለድ እኮ ግዴታ ጋብቻ አያስፈልገውም በሴትየዋና በአባትየው መካከል ያለው አንድ እግዚአብሄር ብቻ ነው ዛሬ ሰውየው ላይ ትንሽ ገንዘብ ስላዩ ሀብቱ የእኛ ነው ማለት አይቻልም ዛሬ እንኳን እንዲህ አይነት ማስረጃ ብላችሁ ያቀረባችሁት ይቅርና ስንት አይነት ነገር የማጭበርበር ነገር እየተሰራ ያየንበት ጊዜ ላይ ነው ያለነው ስለዚህ ዝም ብላችሁ አትንቦጫረቁ ልጁም ቢሆን እንደተመከረው ለቂም በቀል መጣ ጊዜው እንዲህ አይነት የከፋ ላይ ጥሎናል ማስተዋልና ልቦና ይስጥ ጠያቂው ግን በጣም ይቀረሀል ተረጋጋ

  • @yordanobhre9623
    @yordanobhre9623 Месяц назад +5

    ልጅትዎ በጣም ባሌጌ ናት ድሀ ድሀ ትላለች ድምጽዎ በጣም ይረብሻል

  • @abebamail3599
    @abebamail3599 Месяц назад +1

    Acheberbary yesewu neberet zerfo newu yekberewu zereh ayibarek worada geleseb

  • @YesharegTemesgen-v6f
    @YesharegTemesgen-v6f Месяц назад +1

    የአቶ ሞጎስ ልጅ በጣም ቀልቃላ ነች ይህ ሁላ ጥፋት ከጥፋት ካንቺ ብሶ ደግሞ ትንጫጫለሽ ❤❤❤❤❤

  • @HabibaAbduSelam
    @HabibaAbduSelam Месяц назад +5

    ልጅቱ እልም ያለች ዘላን ናት ይድፋሽ ልጁም የናቱን በቀል ነዉ የተወጣዉ

  • @fatumamohammad9064
    @fatumamohammad9064 Месяц назад +1

    Abatu betam turu sewunow iwunet ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Belay-yp5vc
    @Belay-yp5vc Месяц назад +5

    ቆይ ሰዎች ይሄ ሰውዬ አቶ ሱራፌል መሰለኝ ባሏ ከዘበኛው ያስረገዛት🙄😳 ልጅ አባት

  • @Eman-hj2jg
    @Eman-hj2jg Месяц назад +2

    ልጅቱ በጣም ባለጌ ናት ዘልዛላ የሴት ልጀ ባለጌ ልጅ ግን ከነ አባቱ ሰርአት አላቸው

  • @ሮዚራያ-ቸ8ዸ
    @ሮዚራያ-ቸ8ዸ Месяц назад +4

    ልጅታ ምን አይነት ሰት ናት በፈጣር ስም ፈጣር ሓቂ ይፍረድ😢😢

  • @Bojaethiopia-rk8tq
    @Bojaethiopia-rk8tq Месяц назад +3

    ጋዜጤኛው ፍታዊ ሆነ ሁለቱንም መዳኝት ነበረብህ የልጁ ብልግና ማስቆም አልቻልክም።

  • @askualaregawi2963
    @askualaregawi2963 Месяц назад +2

    መጥፎ ነገር ከምትናገሪ እውነቱን ለኣባትሽ መናገር ይቀልሽ ነበር። ኣባቴ ዎንድሜ ተበቀለኝ እሱ እያወቀ እኔ ሳላቅ ብለሽ መናገር ነበረብሽ

  • @meryammeryam8098
    @meryammeryam8098 Месяц назад +3

    ልጂቱ ግን ምላሶ መቆረጥ አለባት

  • @MdAlllalinlain
    @MdAlllalinlain Месяц назад +2

    አተ ልጅ የተባልክው. ለተመልካችም ንግግር ላባትህ እስተካክል የወደፊት ትውልድ ነው እሚያየው።ቃላትህን አስተካከል።ከሷየተሻልክ ሆነህ መገኘት አለብህ።ክብር ይኑርህ በስማአም።አተም እሷም።በጣም ይስጠላል ንግግራችሁ።ክብር።እሚባል።የላችሁም

  • @Sulhiya-y1g
    @Sulhiya-y1g Месяц назад +2

    የልጅቱ ድምፅ እንዴት እንደሚጨንቅ ስታስጠላ

  • @tsehaykassa2619
    @tsehaykassa2619 Месяц назад +2

    ዘላን ምን አይነት አስተዳደግ ነው በፈጣሪ

  • @EtabezahuMetaser
    @EtabezahuMetaser Месяц назад +1

    Ye Ayimiri deha anchi nesh balege.

  • @MeIi3-v8x
    @MeIi3-v8x Месяц назад +4

    በጣሚ ያሳዚ ነል😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @ShitaBelay-tl1hq
    @ShitaBelay-tl1hq Месяц назад +3

    አንተ በሰረአት አናግረዉ ምንም ቢሆን አባትህ የናቸዉ እናትህን አታሰድብ በሰርአት አናግረዉ ሰድ አትሁን ተረጋጋ በደንብ አናግረዉ እባትህ በአንተ ተፀፅተዉ እየተናገሩ አንተ ነገሩን አትበጥብጡ ጋዜጠኛዉም ነረጋጋ አሰታራቂ ሁን እንጂ ነገር አታበ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Habesha28
    @Habesha28 Месяц назад +2

    አቶ ሞገስ is rational thinker ትክክለኛ ሰው ነው። ሁለቱም ልጆቹ ግን ማለት ሴትዋ ቀባጣሪ ናት ያኛው ወንዱ በቂም ተተብትቦ እሚሰራው ለበቀል ነው።

  • @zamzamzamu-iw8yq
    @zamzamzamu-iw8yq Месяц назад +3

    😢😢😢😢😢😢ወድልጅ ይወለድ 😢😢እዳለቀዉለናትህ ደረስክላት

  • @terhasberhane71
    @terhasberhane71 Месяц назад +1

    እቺ ደረቀኛ ስድ ምላስ ካመጣሽው እወቂ ዘልዛላ

  • @Selamkassa-iv7vj
    @Selamkassa-iv7vj Месяц назад +2

    አባትየዉ ስነስራቱ መማር ለዚህነዉ የሚጠቅመዉ😢❤🎉አባት❤

  • @mihiretermias6761
    @mihiretermias6761 Месяц назад

    መጨረሻሽ ጎዳና ዘቶ መለመን እደሚሆን አልጠራጠርም😊

  • @ሂዊየማሪያምልጂ-sg1gn1ld9r
    @ሂዊየማሪያምልጂ-sg1gn1ld9r Месяц назад +5

    እኔግን አባትየው እየዋሸ እየመሰለኝነው

  • @meryammeryam8098
    @meryammeryam8098 Месяц назад +4

    በጥፊ ማለት ነበር

  • @sjwv7598
    @sjwv7598 Месяц назад +2

    እኔ ግርም የሚለኝ እግሯን ስትሰቅል ከርማ
    አሁን ምን አንጨረጨራት ስድ ነገር

  • @Martejes
    @Martejes Месяц назад +1

    ምኗ ኮተ ታም ነች ለአፏለከት ይኑርሽ ባለጌ ደሀስትይ አታፍሪም አንቺ የጭንቅላት ደሀ ነሽ

  • @zeharadiyau
    @zeharadiyau Месяц назад +1

    እንግዲ ዘላለም አንዴ ብሎታል ያልተሰማ ያልታየ እጂ ያልተደረገ የለም ብሎዋል ቁጭ ብሎ ማየት ነው ዘምድሮ የተደረገውን

  • @ambawyeshi1157
    @ambawyeshi1157 Месяц назад +3

    ጋዜጠኛ ለሠው ሕይወት አሥብ ቀሥብለሕ ለብቻ አነጋግረሕ ደማቸው ቀጥ ቢልሥ በፊት ወደቁ አሁን ልገሏቸው

  • @EtabezahuMetaser
    @EtabezahuMetaser Месяц назад +1

    Anchi afi yeleshim Zim bey endenaherew yaregishiw anchi nesh ahun Zim bey liju ke abatu gar yawira.

  • @Firehiwot-w8x
    @Firehiwot-w8x Месяц назад +2

    ሔለን ስንት ፍየል ነው የዋጠች

  • @SaraFule-g2r
    @SaraFule-g2r Месяц назад +2

    ይህ ጋዜጣ አጠያየቁ ያስጠላል ተማር ገና ነህ, ይቀርካል ማንኛውም ሹፌርና ወታደር እንዲህ ነው

  • @tesfayedemekemekuria4836
    @tesfayedemekemekuria4836 Месяц назад +1

    ከስድብ ት/ቤተ ነው የተመረቀችው? ስድ አደግ ባለጌ ነች!

  • @selamawithagos4308
    @selamawithagos4308 Месяц назад +4

    ልጅትዋ ስድናት

  • @japiaddis398
    @japiaddis398 Месяц назад +1

    Mn ayinet balge nat awuzubilah anchi babatshe genzeb endi kehonshe yerasshe bir bihon mn endmthogne asbkut

  • @hanamelaku7230
    @hanamelaku7230 Месяц назад +1

    አቶ ሞገስ የዘራኸው ክፉ ዘር ቤትህ በቅሎ አፍርቶ ታጨደ በሴት ልጅህ ለሰራኸው ክህደት ንስሀ ግባ ወደልቦናህ ተመለስ

  • @etsegenetworku211
    @etsegenetworku211 Месяц назад +1

    ልጁ እየደጋገመ አሰልቺ ጥያቄን ይጠይቃል። ጥያቄ መጠየቅ አይችልም።

  • @tetr4232
    @tetr4232 Месяц назад +7

    ልጅቱ ግን የሆነች ከብት ናት

  • @debraworktuffa6504
    @debraworktuffa6504 Месяц назад

    ሄለን ግን በጣም ተሳዳቢ ነሽ ፀባይ ማረሚያ ገብተሽ እንዴት መናገር እንዳለብሽ ተማሪ

  • @genetkebede278
    @genetkebede278 Месяц назад +2

    ድሃ ድሃ ብለሽ ከምትሳደቢ ስንጥቁ ቀሚስሽን ቀይሪው ሰው በትዕቢት ተወጠረ ክሕደት ክሕደት ሰው አያፍርም ቤተክርስትያን ይስሙ ይሆናል

  • @Efratameketa
    @Efratameketa Месяц назад +6

    የፍየል ምለሰ ነች ባለጌ ተልባ ይመሰል ተንጫጫች

  • @yetemegenali-9074
    @yetemegenali-9074 Месяц назад +2

    በሰራህው ክፉ ስራ ልጅህን በበቀል አስረገዛት ክፉትህ አስከፈለህ

  • @Aduye1354
    @Aduye1354 Месяц назад +31

    ሚኪ ባለጌ ልጅ ነው ለበቀል ብሎ ከእህቱ ጋር መገናኘት አልነበረበትም። ይህ ሁሉ የአክስቱ ሴራ ነው። አሁን ወ/ሮ መሥከረም መታከም አለባት።

    • @ንሰብፅቡቅግበረሉካብሰብግ
      @ንሰብፅቡቅግበረሉካብሰብግ Месяц назад +2

      ማርያመን ሚኪ ጅግና❤❤ ነው ማን ተቃጥሎ ማን ተደስቶ ይኖራል

    • @Aduye1354
      @Aduye1354 Месяц назад +2

      @@ንሰብፅቡቅግበረሉካብሰብግ አሁን ጎበዝ መሆኑን እህቱን አለማስረገዙን ሲረጋገጥ ይታወቃል።

    • @genetabay8968
      @genetabay8968 Месяц назад +1

      እብድ ናት ጸበል ውስዳት😅😅😅

    • @genetabay8968
      @genetabay8968 Месяц назад +1

      እንደዜች አይነት ባለጌ እይቼም አላቅ

    • @genetabay8968
      @genetabay8968 Месяц назад +1

      ይችን ባለጌ ማንም አይግባ ከወድማ ማርገዛ እንካ አላሳፍራትም😂😂😂😂

  • @dghjhwfhhh4813
    @dghjhwfhhh4813 Месяц назад +1

    ደህና አባት ነዉ ስንል ጉድና ጅራት በስተሃላ ነዉ አሉ

  • @Kedja-vj8ty
    @Kedja-vj8ty Месяц назад +3

    Wond lj ywoled des til❤❤

  • @MuhammadOmar-rg1wy
    @MuhammadOmar-rg1wy Месяц назад +3

    ጥፊቱከህቱማስረገዙነዉአጂ😢መታሁነህበሆንየናትህንነብረትልትመልስመጠህጎበዝ👍

  • @حسين-غ8ن
    @حسين-غ8ن Месяц назад +2

    በቀልከይሉ አይቀርእንዲህነው

  • @Tomejkara
    @Tomejkara 27 дней назад

    እኔ የልጅቷ መንቀልቀል ነዉ ትንሽ እንኳ ለንግግሯ ጥንቃቄ የማታደርግ ልቅ ክፍት አፍ ነች

  • @TigistTg-iw6dx
    @TigistTg-iw6dx Месяц назад +2

    ጋዜጠኛው ለምን ዝም አታስኛትም? ችግር አለብህ??? ልጁ ጥሩ ልጅ ነዉ አንቺ አትባልጊ

  • @WassihunGetu
    @WassihunGetu Месяц назад +8

    ልጁ ግን ሚገርም ጭንቅላት ነው።ያለው ጭዋ ወልዶ ጭዋ ያሳደገው እናት ስላለችው ነው።እንጂ በቀል የተባለው ሁሉ ይገባቸው ነበር።ምነው ሁሉም ነናት እንደዚህ አይነት ልጅ ቢወልዱ።የእናት እንባ አባሽ ነው።ደም መላሽ ነው በጌታ ስወደው።

  • @bezalove558
    @bezalove558 Месяц назад

    gobez wendme ❤❤❤❤❤❤❤degmo abath ywedhel ayzom❤❤❤❤❤❤

  • @RahmaPew
    @RahmaPew Месяц назад +2

    አውቆ ታል ማስረጃው አይኖርም ብሎ አስቦ ነበር ሲመጣ አፍሮ ነው