እግዚኦ ያልታሰበ ጉድ ተፈጠረ ከአሜሪካ ሽምግልና ተልኮ የጠፋችዉ ሙሽራ ከአክስትየዉ ጋር ተፋጠጡ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 25 ноя 2024

Комментарии • 82

  • @silegnanuro1
    @silegnanuro1  2 месяца назад +8

    ያለፈ ክፍል ruclips.net/video/USNX6Oxw-L8/видео.htmlsi=vJofjcmk1EVO2wdY

  • @SaraFule-g2r
    @SaraFule-g2r 2 месяца назад +4

    እኛ አማራዎች በጣም ተንኮለኛ መተተ ኛ ነን በቂም ማንም አይደርስብን ብቻ አሁን የስራችን ን ዋጋ እየከፈልን ነው

    • @askualaregawi2963
      @askualaregawi2963 Месяц назад +1

      😢😢😢😢ግን በጣም ያሳዝናል
      በቀል የሚል ከዚህ መጥፋት አለበት

    • @Kedja-vj8ty
      @Kedja-vj8ty Месяц назад +1

      Leba egna leseytan angebrm

    • @LilySedro
      @LilySedro Месяц назад

      እኛ ብሎ መልክት የለም ትልቁን የተከበረ የአማራን ህዝብ አትወክሉም አማራ ሰላልክ አማራ ነክ ማለት አይደለም እና ማንም ሆንክ ማንም ሰለራሰህ ብቻ ተናገር ሰድብ እውቀት ከሆነ በዚህ ደረጃ አትውረድ ሰድብ ካለህ ለቀልቅ ግን አትነስ

    • @AntonyGarnacho
      @AntonyGarnacho 24 дня назад

      😢😢

  • @SaraBarKot
    @SaraBarKot 2 месяца назад +11

    ድራማ አስመሰሉት በእውነት እውነተኛ ታሪክ አይመስልም በጭራሽ በተለይ ወ/ሮ አበበች በጣም ድራማ ነው እውነት ድራማ ከሆነ ጋዜጠኛው እናዝናለን ድሬማ ነው

    • @Kedja-vj8ty
      @Kedja-vj8ty Месяц назад

      Aydelem ewunetegna newu

    • @abebamail3599
      @abebamail3599 Месяц назад

      የእናንተ የሐብታሞች ሀብት ምንጭ ተከድኖ ይብሰል ጉድ አንጥፉቹ ከላይ ፎቅ ትሰራላችሁ ጉደኞች😮

  • @Etalam-lh1xn
    @Etalam-lh1xn Месяц назад +1

    ድራማ ነው ወይንሰ እኔ እኮ ከዘሌና ከነሰር አይን ውጪ ሚቀርበው ሁሉ ድራማ ነው የሚመሰለኝ የነዚ ደግሞ የውነት ድራማ ነው መሰለኝ 😂😂😂😂😂😂😂የሴትየዋ ነገርማ ድራማ ነው

  • @WassihunGetu
    @WassihunGetu 2 месяца назад +5

    አክስትየው አቆረፈደችበት ስታስጠላ ልጁ ግን ሚገርም ነው።ደም መላሽ

  • @MignoteFikre
    @MignoteFikre 2 месяца назад +3

    አክሰት ❤❤❤በጣም ምርጥ ዘዴኛ ነች❤❤❤ ከያንዳንዱ ሰው ጀርባ አንድ የተደበቀ ማንነት አለ ይገርማል ❤❤❤ልቦና ❤ሀብኒ ❤ይላል ትግሬ❤❤

  • @askualaregawi2963
    @askualaregawi2963 Месяц назад +1

    አክስቱና፣ይሄ ልጅ ነው ያገትዋት ለሄለን በደንብ ተከታታላቸው

  • @በረንታ
    @በረንታ 27 дней назад +1

    ምን ጉድ ነዉ

  • @mesiyilma6778
    @mesiyilma6778 2 месяца назад +5

    አክስትህ ግን የሆነ የቆየ ቂም ያለባት ይመስለኛል😅

  • @akaletedla5940
    @akaletedla5940 2 месяца назад +1

    አክስትዬው ደንበኛ ተወናዋይ አክተር ነች❗ ሀሉችሁም ቁጭበሉ ናችሁ❗

  • @BaBa-j1i2c
    @BaBa-j1i2c 2 месяца назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tsehaykassa2619
    @tsehaykassa2619 2 месяца назад +4

    አክስት ልቷለያይ ነው የመጣችው የዘመድ ምቀኛ።አይድርስ ነው

  • @tetr4232
    @tetr4232 2 месяца назад +5

    ልጁ የተደበቀ ሚስጢር አለው

  • @klm9872
    @klm9872 2 месяца назад +2

    Jigna Rashin Tabik❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @jaliluae5594
    @jaliluae5594 2 месяца назад +2

    ወድማ ነው ማለትነው

  • @manolisdalenza4121
    @manolisdalenza4121 2 месяца назад +2

    😢 ye liju asab tikikil nwe enatun4 iko sikay wist nat ye enatun nibret iko ye helena abat nwe yewesedew

  • @sarahabas8619
    @sarahabas8619 2 месяца назад +1

    ሆ ምን ጉድ ነው ❤❤❤

  • @HanaHana-io3bq
    @HanaHana-io3bq 2 месяца назад

    ክፍል ስንት ነው ይሔ ድራማ???

  • @DeseFikado
    @DeseFikado 2 месяца назад +5

    ተንኮለኛ ልጅ ነዉ እዉነቱን አይናገርም

    • @mulubirara7956
      @mulubirara7956 2 месяца назад +1

      አንተ(አንቺ )ውነቱን ትናገራላችሁ እንዴ? በሰው ሲሆን ቀላል ማድረግ ምንድነው?

  • @hjezehjezr9522
    @hjezehjezr9522 15 дней назад

    😢😢😢😢

  • @ZewdineshWoldyes-ls7sv
    @ZewdineshWoldyes-ls7sv 2 месяца назад +1

    እንደገባኝ ከሆነ የሱም የፊቂረኛውም አባት አንድ ነው አክስት አንኩዋን መጣች ጋብቻው መቆም አለበት.

  • @adoniyagoveze4726
    @adoniyagoveze4726 2 месяца назад

    ድራማ ነው

  • @JanJan-z3b
    @JanJan-z3b 12 дней назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Love-x3v3d
    @Love-x3v3d 2 месяца назад

    💔💔💔😭😭😭😭

  • @AlamituAlamitu-n6s
    @AlamituAlamitu-n6s 2 месяца назад

    Ye Enatun bakel hizonew liju ehit mahon eyawkeh endi mehargow

  • @HiwotCakol
    @HiwotCakol 2 месяца назад +1

    ጋዜጠኛው አክስት እኮ ጠላት ነው ሳትነግረው እንዴት ትወስዳታለህ ክፉ መሆኖን አሳየች

  • @Xsyun
    @Xsyun 2 месяца назад

    አረ፡ሶምና ሀና አገናኝቸው

  • @tsehaykassa2619
    @tsehaykassa2619 2 месяца назад +1

    ባለጌ አክስት ነሹ0 የእውነት ብተወጂው በስራአት ታወሪያለሺ

  • @khadeejaa7524
    @khadeejaa7524 2 месяца назад

    😮😮😮😮😮🙄

  • @ShitaBelay-tl1hq
    @ShitaBelay-tl1hq 2 месяца назад +1

    ምንአይነት ጨቅጫቆች ነዝናዞችን ሰወችን ነዉ የበረብክለን ወይ አንተ አትናገር ወይ እየርሱ አይናገሩ የመርካቶ ገበያ አደረጋችሁት በጣም ይደብራል ለተመልካቾችህ አትጠነቀቅም እንዴ ኤጭ

  • @hasenahasena4677
    @hasenahasena4677 2 месяца назад +1

    ዛሬስ ይሄ ድራማ መሆን አለበት?

  • @سميرة-ن4ي
    @سميرة-ن4ي 2 месяца назад

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @akaletedla5940
    @akaletedla5940 2 месяца назад

    እህትና ወንድም እያላችሁ የምታመጡት ድራማ አሁንስ ሠለቸን

  • @myhomeethio
    @myhomeethio 2 месяца назад

    ቲያትር መሰለኝ

  • @saeedalhebsi5461
    @saeedalhebsi5461 2 месяца назад +2

    አክሥተይቱ ችግር አለባት

  • @HabelWoloyew
    @HabelWoloyew 2 месяца назад

    በመዛዛት አለቀ

  • @mulumassa9214
    @mulumassa9214 2 месяца назад

    Sbet masemesel sechelu

  • @ybk3551
    @ybk3551 2 месяца назад

    የቁጩ ሚዲያ፡ ለድራማ ደስ ፡ ይላል፡ 😂😂😅

  • @tigirayeismylife9923
    @tigirayeismylife9923 2 месяца назад

    The Auntie sounds like her sister definitely this is not real crazy people making drama on us

  • @eshetetegegnmr-df1ky
    @eshetetegegnmr-df1ky 2 месяца назад

    ድራማ እየተሰራ ነው..

  • @jamilaatta823
    @jamilaatta823 2 месяца назад

    ልጁ የተደበቀ ሚሰጢር አለዉ ufffffffffff 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @HayaaaHayaa33
    @HayaaaHayaa33 2 месяца назад +1

    ባለቤቱ ነቀ

  • @sisayyaregal
    @sisayyaregal 2 месяца назад

    ምን ይመስላሉ ንዝንዝ አይናገረም ተሎ😂😂😂😂😂

  • @TiblesHewiki
    @TiblesHewiki 2 месяца назад +1

    ጋዜተኛ እውነኛ አመስለም ብአነ ስውር ያደሮገ ተግባር ድራማ ነው ይመስላሉ

  • @HiwotCakol
    @HiwotCakol 2 месяца назад +1

    ሆነ በላ ነው የመጣች

  • @manolisdalenza4121
    @manolisdalenza4121 2 месяца назад

    Akidtiyewa le min bretebetut lijun ine yeliju side neng

  • @AsAs-ck7xy
    @AsAs-ck7xy 2 месяца назад

    ድራማህ አሪፍነው😂😂😂😂

  • @tsehaykassa2619
    @tsehaykassa2619 2 месяца назад

    እሚያስጠላ በጭቅጭቅ አለቀ

  • @akaletedla5940
    @akaletedla5940 2 месяца назад

    🎭😱😳😡ምንችክ ያለ ጣዕሙ የጠፋበት ድራማ አይሉት የጠላ ቤት ወሬ የህንድ ፊልም ነው በሉት❓

  • @awolnewchapter5
    @awolnewchapter5 2 месяца назад

    ስለተማከረሩት ነገር ደጋግማ ጠይቃው የተማከሩትን ነገር ለመሸፋፈን ይሞክራል።
    ሲቀጥል ልጅቷን አልወደዷትም ።

  • @AANTENEH1
    @AANTENEH1 Месяц назад

    አክስት ተብየዋ ለምን ትዘባርቃለች

  • @awolnewchapter5
    @awolnewchapter5 2 месяца назад

    አክስት ልጅቷ ከልጁ ጋር ለመነጋገር ስትሞክር ወሬዋን ታቋርጠዋለች

  • @romiyosanto4180
    @romiyosanto4180 2 месяца назад

    ድራማ ይመስላል.😮😂

  • @Ammar815
    @Ammar815 2 месяца назад

    😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @ueuri3r
    @ueuri3r 2 месяца назад

    አባቴልጀ አላለችም

  • @mulumassa9214
    @mulumassa9214 2 месяца назад

    Yhe derama new

  • @אלמצהאיאראיה
    @אלמצהאיאראיה 2 месяца назад

    ጋዜጠኛ ውያሲዝናል ማፋጠጥ አይችልም

  • @AlmazHagos-p6b
    @AlmazHagos-p6b 2 месяца назад

    ኣክስት የተባለችው ባለጌ ባባቱ ልጁና እናቱ ተጎድተዋል ትንሽ ኣላምው እስኪጨርስ ኣትታገስም ደሞ የሁለት ሚስጥር በሰው ፊት ይወራል ለሱ ለብቻው ለምን ኣትጠይቀውም

  • @Alma-p7j
    @Alma-p7j Месяц назад

    ሃሃሃሃሃ ድራማ ነው አይደል ወ/ሮ አበበች ግን ወጣት ሴት ናት ንግግሯ ያስታውቃል አንተም ድራማ ነው ያቀረብከው ምንም እውነት አይመስልም

  • @Da-cr4ge
    @Da-cr4ge 2 месяца назад

    Yanante derama hedabiral😅😅

  • @ritahaile1787
    @ritahaile1787 2 месяца назад

    Drama naw

  • @IftuD
    @IftuD 2 месяца назад

    It is boring 😅

  • @YeshiGibrat-sq7uz
    @YeshiGibrat-sq7uz 2 месяца назад

    Amateur actors

  • @myhomeethio
    @myhomeethio 2 месяца назад

    በጣም ለፍላፊ ነገር ነች ስታስጠላ 😂😂

  • @HiwotCakol
    @HiwotCakol 2 месяца назад +2

    ደሮም አክስት የሚባሉ ሰወች ምቀኞች ናቸው ስራው ጥሩ ባይሆንም ለብቻው እንዲተው መንገር ትችል ነበር እንዲጓዲት ከነሱ ፊት እንዴት እንዲ ትሰራለች

  • @YeshiGibrat-sq7uz
    @YeshiGibrat-sq7uz 2 месяца назад

    Stop this nonsense drama

  • @אלמצהאיאראיה
    @אלמצהאיאראיה 2 месяца назад

    ጋዜጠኛ አዛዛህብን

  • @HiwotCakol
    @HiwotCakol 2 месяца назад +1

    አይ እኔግን የሱ ጓደኞች አፍነዋት ቢሆንስ እሱን ጠርጥሩት

  • @purplestars029
    @purplestars029 2 месяца назад

    How fake this sounds 😂😂😂😂😂

  • @alberto-ne7hk
    @alberto-ne7hk 2 месяца назад

    ድራማ ሳይሆን አክስትየዋ የሚያውቁት ሚስጥር አለ። ከአክስቱ ጋር ሲመጣ የተማከሩት ተንኮል አለ። 😮 ፍቅረኛ ተብየዋ ቻይው ይህን ማጅራት መች። ቤተሰቦችሽ ከዚህ ዱርየ ጋር እንድትኖሪ ከፈቀዱልሽ በጣም ያሳዝናል።

  • @Ammar815
    @Ammar815 2 месяца назад

    😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @سارهاثيوبي-ب3ع
    @سارهاثيوبي-ب3ع 2 месяца назад

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢