EOTC Television : ስለ ቅዱስ ሚካኤል ሊቀ መላእክት እና የአብነት ተማሪውን ፈተና የሚያሳይ መሰናዶ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 8 ноя 2024

Комментарии • 48

  • @aweertechumq2936
    @aweertechumq2936 8 лет назад +6

    አባታችን ከውሀ ሙላት ያወጣ መድሀኒያለም አገልጋዩ ሊያረግህ ፈልጎ ነው እኔንም ያውጣኝ አባታችን ፀልይልኝ ሁለተ መድን ነኝ

  • @enewaalebachew7226
    @enewaalebachew7226 6 лет назад +1

    ቃለህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን አሜን አሜን

  • @ድንግልሆይለንስሀአብ-ቨ2ደ

    ህይወት በፈተና የተሞላች ናት በእውነት እናንተ አባቶቼ ለነፍሳችሁ ነው ያንን ሁሉ ክፉ ፈተና ይልሳለፋችሁ የኔን ብነግራችሁስ በእውነት በጣም እሚያሳዝን የህይወት ገጠመኝ ነው ያለኝ ለስጋዬን ስል ብቻ ህይወት አሁንም ፈተናዋን ትቀጥላለች መፅናት ነው ያለብን በረከታችሁ ይደርብን እኔንም ከብዙ ፈተና ያወጣችንን ድንግል ማርያም ክብር ምስጋና ይግባት

    • @yeshiialemayhuu7272
      @yeshiialemayhuu7272 5 лет назад

      Amen.amen.amenqalyotenyasamalen.tabarakuu.egezeyabaryebarakachuu🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏😭😭😭😭😭😭❤❤❤❤💚💚💚💚💚💖💖💖💖💖💜💜💜💝💝💝💝💝💝🕊🕊🕊🕊

  • @ባዓታነገሯወደማታየሚኒሊክ

    አምላከ ቅዱስ ሚካኤል የ ድንግል ማርያም ልጅ ለሊቃውን ት አባቶቼ ጸጋውን ያብዛልን የ ህይወትንም ቃል ያሰማልን እረጅምምም እድሜ ከጤናም ጋር ይስጥልን
    አሜን አሜን አሜን

  • @LenOvo-zd4ks
    @LenOvo-zd4ks 9 лет назад +4

    egzabher lake yagelgilot zemenachun yebark

  • @waffiki
    @waffiki 8 лет назад +4

    so beautiful thank you so much.

  • @aweertechumq2936
    @aweertechumq2936 8 лет назад +1

    ለስም አጠራሩ ክብር ምስጋና ይገባው ይፕድንግል ማሬያም ልጂ አሜንንንንንንንንንንንን እድሜ ለንስሀ ያብቃኝ አሜን

  • @buzasewarged2224
    @buzasewarged2224 8 лет назад +1

    አሜን ቃለ ህይወትን ያሠማልን በእውነት እምነታችን አለምን ያሥደንቃል !!!

  • @yemanhagos174
    @yemanhagos174 7 лет назад +2

    Amen Amen Amen

  • @azmachsileshiyedinglimarya1306
    @azmachsileshiyedinglimarya1306 7 лет назад +1

    kale heyiwet yasmalin
    sile hulum negr egziabdher yimsgen
    amen amen amen amen amen amen

  • @የማሪያምልጅነኝየክርስቶስ

    አሜን አሜን አሜን አባቶቻችን በእድሜ በጤና ቅዱሥ ሚካኤል ይጠብቃችሁ።

  • @rafaelmike5353
    @rafaelmike5353 9 лет назад +3

    Amen!!!

  • @fg6555
    @fg6555 3 года назад

    ፈጥሮ የማይጥለን የአባቶቻችን አምላክ የድንግል ማርያም ልጅ አማኑኤል የተመሰገነ ይሁን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን💒🕯💚💛❤🌾ተመስገን

  • @efratayilma5673
    @efratayilma5673 8 лет назад +1

    Amen kale hiwoten yasmlen

  • @ፅጌማርያምቅድስትሆይለምኝ

    እግዚኣብሄር ይመስገን ኣባቶቻችን ብዙ ችግር ኣሳልፎው በሃይማኖታቾው ፀንተው እዚ ደርሰዋል ምስጋና ለእመብርሃን ይሁን ኣሜን ቃለሂወት ያሰማልን ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሃይማኖት ለዘላለም ትኑር ኣሜንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንን

  • @birhanenuigse8829
    @birhanenuigse8829 7 лет назад +1

    አሜን አሜን ቃል ህይውት ያስማልን

  • @zenebeshzenebesh2916
    @zenebeshzenebesh2916 7 лет назад +2

    በጣም ደስ ይላል እሄን ሁሉ ፈተና ኣልፎ ስታይ ለራስህ ትልቅ ተስፋ ነው ምክንያቱም እግዛቤር ከኛ ጋር ነው መቸም ኣተወንም ተስፋችን ሃይላችን እግዛቤር ነው ፍቅር ምህረቱን ኣይለየን ኣሚን

  • @selamawithayle2866
    @selamawithayle2866 9 лет назад +2

    Emneten ewodewalehu

  • @yeshialemalmawmihret8862
    @yeshialemalmawmihret8862 7 лет назад +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን

    • @የማሪያምልጅነኝየክርስቶስ
      @የማሪያምልጅነኝየክርስቶስ 6 лет назад +1

      አሜን ለአባቶቻችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ፣ የቅዱሥ ሚካኤል ፀጋ በረከቱ በሕዝበ ክርሥትያን ላይ ይደርብን። ለዓመቱ በሰላም ያድርሰን አሜን (3)

  • @engdagetg7794
    @engdagetg7794 6 лет назад +1

    ነፍስ ፡ የሚያለመልም ፡ ታሪክ ፡ እናመሰግናለን ፡

  • @newaymesslie6236
    @newaymesslie6236 8 лет назад +1

    amen kale hiwot yasemalen.

    • @sarasara-yv9gn
      @sarasara-yv9gn 7 лет назад

      ቃለህይወት ያሰማልን ሀገራችን ኢትዮጵያ እግዚአብሔር ይጠብቅልን

  • @سونيسسسي
    @سونيسسسي 7 лет назад +1

    ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን

  • @ድንግልአማላጀየዘላለምቤቴ

    መምሮቻችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ደስ ስትሉ እድሜና ጤና ያድላችሁ

  • @ሰላምለኢትዮጵያ-ዀ4አ
    @ሰላምለኢትዮጵያ-ዀ4አ 4 года назад +3

    ውድ መምህራኖችችን ይኸን ሁሉ አሳልፋቹህ ዛሬ ለእኛ ምግብ መጠጥ ቃሉን እያስተማራቹህን እኛ ግን በቀኝ እየሰማን በግራ ማፍሰስ ሁነ እናንተን የረዳ አምላክ እኛንም ይርዳን እናንተ ለፍታቹህ ደክማቹህ ተማራቹህ እኛ ግን ከቤታችን ሁነን እንኳን የእናንተን ትምህርት ሰምተን መለወጥ አቃተን በፀሎት አስቡን አባቶቻችን

  • @hana.mebratu
    @hana.mebratu 9 лет назад +2

    abet yecheru medhanialem teamr ....

  • @መድኃኔዓለምአቦይባዕልኻሐ

    Temesgen yesu dnksra

  • @selamteshome9463
    @selamteshome9463 6 лет назад +1

    ameen. ameen. ameen. qale. hiwot. yasemalin. wuyiiii. yeee dabilos fetenaaa. ggin mecereshalay. yiwaredaal. tseloch. yixebiqeeen

  • @dddwww1948
    @dddwww1948 9 лет назад +1

    So sweet.....

  • @aweertechumq2936
    @aweertechumq2936 8 лет назад +14

    ፀልዬልኝ እኔንም ከፈላ ውሀ ከዝሙት አውጥቶኝ

  • @amsalehaile9973
    @amsalehaile9973 9 лет назад +1

    Egzabhar amlak Yagelglot zemenachehun ybarikln tanawnina edmawn yazalin

    • @nejestinej4166
      @nejestinej4166 8 лет назад

      ቃል ህወት ያስማልን ቅዱስ ሚካኤል ሆያ እቤቱ አድነን አሜን አሜን አሜንንንን

  • @orthodoxtewodonaytebeghayn5782
    @orthodoxtewodonaytebeghayn5782 7 лет назад +2

    qel hewot yasaman nurilen waganoche

  • @aweertechumq2936
    @aweertechumq2936 8 лет назад +8

    ኦርትወዳክስ መሆን መታደል ነው

  • @nonenone3420
    @nonenone3420 9 лет назад +4

    I am very sorry, this is very touchy i am learning there is a lot off test in life.

  • @ከኔየበረታችሁአስቡኝበጾለ

    እኔ ልሙት እያለቀስኩ ነው ያዳመጥኩት
    በቃ ሲያዛዝን ሲያስለቅስ ሲያስቅ ሲገርም አቤት!

  • @azmachsileshiyedinglimarya1306
    @azmachsileshiyedinglimarya1306 7 лет назад +2

    orthodox tewahedo lezlalm tinur
    Ethiopia bekibir lezlalem tinur

  • @alem352
    @alem352 9 дней назад

    ስሙን እንኳን አጣርተህ መጥራት አልቻልም።
    ሚካኤል ይባላል እንጅ ሚኪያየል አይባልም፣ደፋር

  • @sawafyg1949
    @sawafyg1949 8 лет назад +2

    AA😍😍😍😍😍😍😙😙😙😙😙😙😙😙😙☝☝☝☝☝☝☝☝☝☝☝

  • @kwdosd1112
    @kwdosd1112 9 лет назад +2

    Cyxy

    • @bedogonji4928
      @bedogonji4928 8 лет назад +1

      egzabeher amelak qeri zemenehen yabzaleh kemelaku gqedus gebere,el rediyetun ena bereketun yadeleh

  • @Estubedinke12Meku
    @Estubedinke12Meku 28 дней назад

    አምላከ ቅዱስ ሚካኤል የ ድንግል ማርያም ልጅ ለሊቃውን ት አባቶቼ ጸጋውን ያብዛልን የ ህይወትንም ቃል ያሰማልን እረጅምምም እድሜ ከጤናም ጋር ይስጥልን
    አሜን አሜን አሜን

  • @yordanosakele3736
    @yordanosakele3736 6 лет назад +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባቶቻችን

  • @sebleworkgelan9431
    @sebleworkgelan9431 5 лет назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @selamawithayle2866
    @selamawithayle2866 9 лет назад +3

    Emneten ewodewalehu