You're saying what I always think. We are living in a world which completely consumes us with it's problems to point where even spirituality is about us getting it right only to boost our ego which again makes it hard to find God in our lives.we don't give time to reflect on these ideas. All we do is consume contents and then have an argument about it. It's crazy. Thank you for your great work It's inspiring to hear what you're sharing!🙏🙏🙏
ባለፈው ስሜታችንን manage እንጂ control ማድረግ እንደማንችል ነግረከናል What about thoughts Can we control control them? If so how can we control them? Or is it the same as emotions? If we only manage them How can we manage them?
ወዳጆች፤ ሳትሳሱ፤ የተሰማችሁን አስተያየት መስጠት አትርሱ።
🎉❤❤❤
Selam wedme how can I get your book 🙏
Great ....i was warry about vistion lesss or endless debatting ....i.do not know thier olan...
ይመችህ! እንዳንተ ያሉ መምህራንን ያብዛልን::❤
God is with in us. His kingdom is with in us. We are his church, his temple, his mosque…… we all are ONE!! The wake up call is here…….
ሀሳብህ ታላቅ ነው ፣ቀጥልበት እኔ ያንተ ደቀመዝሙር (ተማሪ) ነኝ ብዙ ነገሮች እየተማርኩብህ ነው ። የመምህር ግርማ የቀሲስ ሄኖክ ትምህርት ፣የመምህር ተስፋዬ አበራን የገጠመኝ ታሪክ ጋር አንተ የምታቀርባቸው እርእሶች ጋር ተዛማችነት እንዳለው ይታየኛል ።
ያንተ በፍልስፍና ውስጥ የምትገልጸው ቢሆንም ስታስረዳ በደንብ ይገባኛል ። በርታልኝ ።
ዋው ❤
እጅ ነስቻለሁ፤ ወዳጄ።
መፅሐፍ ቅዱስን ብዙ ብማረውም እየገባኝ ያለው አሁን ነው። አመሰግናለሁ።
እኔም አሁን አሁን በደንብ እየተገለጠልኝ መጣ በመፅሐፍ ቅዱስ ውስጥ ምን ማለት ፈልገው እንደሆነ በመፅሐፍ ቅዱስ ጥናት እንኳን መምህሮች ጋር አጥጋቢ ማብራሪያ አግኝቸ አላውቅም ነበረ እየፈሩ ይሁን ስላልገባችው ይሁን አላውቅም
ስለረዳችሁ ረፍት ይሰማኛል። በደምብ እየገለጥነው እንሄዳለን።
እግዚአብሔር ይባርክ ! ይህን ለመረዳት ይውስጥ ዐይን መግለጥን ይጠይቃል !የእውቀት እዳናቂ ነኝ !
እጅ ነስቻለሁ፤ ወዳጄ።
እንኳን ደህና መጣህ
እጅ ነስቻለሁ፤ ወዳጄ።
ወንድሜ በጣም እናመሰግናለን በርታልን ስለ ሜዲ ቴሽን በደንብ ብታስረዳን እና እንዴት ማድረግ አለብን ሂደቱን ብታስረዳን
እሺ ወዳጄ፤ የምሰራበት ይሆናል።
በጣም ጥሩ ነው አረዳድክ በርታ❤❤❤
እንዲገባን አማርኛ ተናገር፣ እንግሊዘኛ የማንሰማውስ?
Intressant ❤
እሺ ወዳጄ።
Bro በርታ
አመሰግናለሁ፤ ወዳጄ።
Hello brother, may god bless you
You too, dear.
@wisjoe ስለ ሜዲቴሽን ያስተምራል እንጆይ አደርጉት በጣም ትወዱታላችሁ 🙂
እናመሰግናለን ስለሰጡን ጥቆማ ተባረኩ
ወዳጄ ጓበዝ ነህ፣ ጥሩ ነገረ ፈጅ ነህ ። ግን አንተም ከእኔ አዉቅላችኋለዉ ዉጣ። ሰላምህ ይብዛ
We are blessed having you in our life it’s a blessing thank you so much brother ❤❤❤❤
Thank you too, dear.
Im so lucky to find you❤❤❤❤❤❤
Where does the emotion come from?
Is it from the environment we grew up or where?
በጣምጥሩ እይታ ነዉ
Thanks for sharing your Idea !
Keep going.....
And please tell us about your deep knowledge of Inner Engineering Emotional Intelligence ...
Ok, dear. will do.
የተሰጠን ክብር ሳይ'ገባን በአምላክ መዋረድ የተሰጠንን እኛ ግን በPride ስጦታችንን ጣልነው..... እውነት ብለሀል.... ጥያቄው Is Agreement on every different Ideas possible?
Yeah dear, it's possible.
በእንደዚህ አይነት መረዳት ስላነፅከኝ ከልቤ አመስግኘሀለሁ keep it up 👍🏽
እጅ ነስቻለሁ፤ ወዳጄ።
ስለ meditation እይታህን አጋራን
እሺ ወዳጄ፤ የምሰራበት ይሆናል።
Dessssssss yemile Meredith new ❤
እጅ ነስቻለሁ፤ ወዳጄ።
yehe gena megbiyaw kehone, wedewust singeba endet endehone lemawok guaguchalehu. nurilin wodaje. HASAB YEMILEW LAY SEFI VIDEO ENTEBEKALEN.
አዎ፤ ጠለቅ ያለውን ከማብራራቴ በፊት ይህ አስፈላጊ ነበር።
ያልግባህ ነገር መማለድ ፈጣሪነት ነው ማማለድ ግን ፍጡርነት ነው
አምላክ የሚወከለው በእርቅ እንጂ፤ በማስታረቅም በመታረቅም ውስጥ የለም። ወዳጄ፤ ከሌለበት አትፈልገው።
Thanks brother
Any time, dear.
You're saying what I always think. We are living in a world which completely consumes us with it's problems to point where even spirituality is about us getting it right only to boost our ego which again makes it hard to find God in our lives.we don't give time to reflect on these ideas. All we do is consume contents and then have an argument about it. It's crazy. Thank you for your great work It's inspiring to hear what you're sharing!🙏🙏🙏
Well said !!
Thank you, dear.
Where does our desire come from?
ባለፈው ስሜታችንን manage እንጂ control ማድረግ እንደማንችል ነግረከናል
What about thoughts
Can we control control them?
If so how can we control them?
Or is it the same as emotions?
If we only manage them
How can we manage them?
እኔ አተን አጋፋሪ ብየ ብልህ ቅር አይልህም አለባበስህ አቀራረብህ የድሮ አጋፋሪ መስለህ ስለምትታየኝ ነው ግን እስቲ በሌላ ጊዜ አምላክን እንዴት በሀሳብ እደምናገኘው ንገረን አቅም አለህ ብየ ስለማምን ነው
እሺ ወዳጄ፤ የምሰራበት ይሆናል።
How can i get your book ? And dont forget to keep shining
ወዳጄ፤ ገና አልወጣም።
ለምንድነው 'እግዚአብሄር' የሚለው ቃል የማትጠቅመው?
ወዳጄ፤ ፈጣሪ እኮ አግዚአብሔር ነው።
🙏🙏🙏
🙏🙏🙏
How can I talk to you? I truly need some clarification on what I am experiencing now
t.me/ELZALMON_GETU
አዎ ልክነው በሀሳብ ነው የምናገኘው ግን ክርስቶስ ፍፁም ሰው ፍፁም አምላክ ነው አዎ ክርስቶስ ነብይነው አዎ ክርስቶስ አረኛነው አዎ ክርስቶስ ንጉስ ነው አዎ ክርስቶስ ጌታነው አዎ ክርስቶስ ካህን ነው አዎ ክርስቶስ መዳኒት ነው አዎ ክርስቶስ እየሱስ ብቻ የሆናቸው ብዙ ነገር ነው እደኔ እደኔ ሁሉም ልክናቸው ወደ አንድ ማምጣትግን አቅቶናል ስተቱ ግን ሰው ብቻነው አምላክ ብቻነው ነብይ ብቻነው ሲባል ነው ክርስቶስ እየሱስ ሁሉንም ነው አሜን
Can you talk about reincarnation please?
I will, dear.
ስለምልከታክ እናመሰግናለን የኔ አስተያየት ግን አለባበስክ ሀገርኛ የምትጠቀመው እንግሊዘኛ ደግሞ 36% ይወስዳል ከቻልክ አማርኛ ብትነግረን እንወዳለን።
ቀስበቀስ ለማስተካከል እየሞከርኩ ነው ወዳጄ።
🥰😍🤩
🥰😍🤩
Please አታቁም
አስተያየት ስላልከኝ ልስጥህ ...እን።ኔ እምነት አማርኛ ቋንቋ በቂነው ሀሳብህን በጥልቀት ለመግለፅ ...በመሀል እንግሊዘኛ መቀላቀል የንግግርህን ውበት ያፈርስብሀል በእኛ ሀገር ብቻ በ70ዎቹ የተጀመረ አጉል አዋቂ ለመምሰል የተጠናወታቸው አጉል ባህል ነው ::ባይሆን የእንግሊዘኛ ፕሮገግራም ካስፈለገ ለብቻ በእንግሊዘኛ ብትሰራ::በተረፈ ጥሩ ነው ::መልስህን እጠብቃለው
እሺ ወዳጄ፤ የምሰራበት ይሆናል።
@Elzalmon ተባረክ ...ሀሳብ በጠፋበት ዘመን እንደአንተ አይነቶች መገኘታችሁ መባረክ ነው በርታ ወንድሜ
እረ: አንተ: ስውዬ: ጋቢህን: አውጣው: ከበረደህ ጃኬት: ልላክልህ:: እድሜህ: ጋር: አይሄድም:
ያምርበታል እንዲያውም ግርማ ሞገሱ በጋቢው ነው ። ምናለ ትምህርቱ ላይ ብታተኩሪ ። እራስሽን ተመልከቺ እህታችን ። አጻጻፍሽ በራሱ ያንቺ ማንነት ይገልጻል ። ትምህርቱ ላይ አታኩሪ ልብሱላይ አተኩሪ ይጠቅምሻል ። ጋቢ ደግሞ ያሞቃል ሞክሪው ከፈልግሽ እልክልሻለው ።
Min cigr alew anci wey ante yayehew Yewciw Gabi new Ye wstin Gabi altemeleketkim ansi betam new yewedekut leloci alememselu❤
እናመሰግናለን ወንድማችን እባክህን ስለሜዲቴሽን ያለህን አሳብ ብታጋራን ጥቅሙና እዴት መጠቀም እደምንችል ። አመሰግናለው።
ወደጄ፤ ወደፊት ለምን ጋቢ መጠቀም እንደፈለኩ የማብራራ ይሆናል።
@@Elzalmon
I like the kuta😊 ይልቁንስ ሀይልሽን አታባክኝ አትበለኝና 😊ስለ ስምህ ብትነግረን