ርዕስ፡- የተሰቀለው ክርስቶስ መመኪያዬ ነው

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 30 окт 2024

Комментарии • 45

  • @KeneanMinshr-ql6zc
    @KeneanMinshr-ql6zc Год назад +1

    ያባቴ ልጅ ስላንተ ጌታን እባርከዋለው ያንተን ስበከት ስሰማ ውስጤ ኢየሱስ ነው የሚሳለው ተባርኬያለው ዘመንክ ይለምልም

  • @eyesusiyadinal2829
    @eyesusiyadinal2829 Год назад +5

    ስለ አንተ ጌታን እጅግ አድርገ አመሰግነዋለሁ !!!ፀጋ ና ስለም ይብዛልህ የአንተ ትምርት መስማት ከጀመርኩ ቀን አስቶ ሕይወት ታድሳለች❤❤❤

  • @beraeyassefa7400
    @beraeyassefa7400 3 года назад +8

    የሚያሰክር መልእክት !
    ወንድሜ ተባረክ ይብዛልህ።

  • @ሩትየደሙፍሬ
    @ሩትየደሙፍሬ Год назад +2

    አሜን አሜን አሜን ክብር ለጌታ ይሁን ዘመን ይባርክ📖📖

  • @bekyjud7594
    @bekyjud7594 3 года назад +4

    ተባረክ እንዴት ድንቅ መልእክት ነዉ ‼️ በወንጌል አይቀለድም ‼️‼️‼️

  • @Hareg-hg4rp
    @Hareg-hg4rp 10 месяцев назад

    የምገርም መልእክት ነው ተባረክልኝ ወንድሜ

  • @almaz5148
    @almaz5148 Год назад

    ታባረክ በብዙ ፀጋ ጌታ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ በብዙ ፀጋ 🎚️📖📖🙇‍♀️🙇‍♀️

  • @bekyjud7594
    @bekyjud7594 3 года назад +9

    ወይ ጉድ ምንም ሚጣል የሌለዉ እያንዳንዱ ቃል ሚያስደንቅ ኡፍፍፍ ዘመንህ ይባረክ አሜን መመኪያችን የመስቀሉ ስራ ብቻ ነዉ ‼️‼️‼️

  • @berhanehaleke4358
    @berhanehaleke4358 Год назад

    ጌታ ኢየሱስ ዘመንህ ይባርክ ንፁህ ወንጌልን እራሱን ክርስቶስን እየሰበከን ስላለህ ተባረክ

  • @bereketbirahanu2230
    @bereketbirahanu2230 Год назад +1

    አሜን
    የተሰቀለው ክርስቶስ
    መመክያዬ መሞቻዬ
    ይአዉም ስብከቴ
    ነው ክብር ለተሰቀለው
    ክርስቶስ ብቻ ይሁን 🙏❤️❤️❤️

  • @mihretderbew8907
    @mihretderbew8907 3 года назад +3

    የሚገርም መልዕክት እግዚአብሔር በወንጌል አይቀልድም!! ዓይን ሁሉ ወደ መስቀሉ ትምክህት ሁሉ በክርስቶስ ተባረክ የተወደድክ ጥሌ

  • @liyutube4637
    @liyutube4637 Год назад +1

    አሜንንንንንንንንንንንን ታባርክ ወዳጅ 📖📖📖📚

  • @yemaytefawbet2954
    @yemaytefawbet2954 3 года назад +5

    ህይወት ለዋጭና ኢየሱስን ስሚያሣዩ ስብከቶችህ እግዚአብሔር ይመስገን አብዝቶ ካንተ ጋር ያለው ኢየሱስ ይባርክህ!!!

  • @gadeszerga1429
    @gadeszerga1429 Год назад

    እየሱስዬ የኔ የነፍሴ መዳኒት መመክያዬ

  • @jesuschrist15111
    @jesuschrist15111 2 года назад +4

    ❤❤❤ክብር ለአብ ክብር ለወልድ ክብር ለመንፈስ ቅዱስ ይሁን አሜን።❤❤❤
    “ሁሉ ከእርሱና በእርሱ ለእርሱም ነውና፤ ለእርሱ ለዘላለም ክብር ይሁን፤ አሜን።”
    - ሮሜ 11፥36

  • @thefearofgod6546
    @thefearofgod6546 Год назад

    ሁሌም ነው ጌታ በላይ ላይ በኖረው ፀጋ የምታነፀው ... ጌታ ኢየሱስ ፀጋውን በዘመን ፍጹም አድርጎ ክብሩን ለራሱ ይውሰድ 🙏❤️🙏

  • @mamushamegisso7359
    @mamushamegisso7359 Год назад

    How is supernatural preaching mayGod bless you!!!!❤

  • @yeg8378
    @yeg8378 Год назад +1

    Geta Yesus yebarkhe🙏🙏

  • @selamawitpetroshagos3227
    @selamawitpetroshagos3227 2 года назад

    ...የሆነ ነገር ያስጀምርህ እና መሃል ላይ ባንተ ኣያምርም ይልሃል... I like it. Thank you prophet

  • @kidkid1362
    @kidkid1362 2 года назад +2

    Geta yebarkeh🙏

  • @gadeszerga1429
    @gadeszerga1429 Год назад

    ይጨመርልህ ወንድማችን ጥሌ❤❤❤❤❤❤

  • @liyasorry5931
    @liyasorry5931 2 года назад +1

    ወንድሜ እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @meseretkassa8187
    @meseretkassa8187 Год назад

    ኡኡኡኡኡኡኡፍፍፍፍፍፍ ፀጋ ይብዛልህ ብሩክ ሁን💕👏

  • @mirtdawitdawit2966
    @mirtdawitdawit2966 Год назад

    አሜንንን አሜንንን 🙏🏼🙏🏼❤

  • @makedatigneh6319
    @makedatigneh6319 3 года назад +1

    God bless you for all these amazing word of God to praise the almighty lord.

  • @jesusiscoming-repent
    @jesusiscoming-repent 3 года назад +4

    May God give you abundant grace!!!
    This is the gospel we need to hear.

  • @helnayohannes7221
    @helnayohannes7221 Год назад

    እውነት ልክ ያለው ትምህርት እግዚአብሔር ይርዳን እየተሞገሱ ከመጥፈት

  • @celacela893
    @celacela893 11 месяцев назад

    Geta yebarkeh🙏❤geta Tebarekilin

  • @tensumamush9918
    @tensumamush9918 2 года назад

    Amennnnnn yetesekelew kirstos memekiya new simu yibarek tebarek neby

  • @dinkneshergado5532
    @dinkneshergado5532 Год назад

    Zerik yibarek ❤❤

  • @yohabigplc740
    @yohabigplc740 3 года назад

    Yegeta Yesemu kiber, Fikeru Yebezalen. Menfes Kidus Ebakeh Lejehen be betekirstian endegena behayel behiwot geletelen. Yetfaben mesel endegena Yeberalen Azim ke hiwotachen yenesa be Geta be Eyesys Sem.

  • @Noble17
    @Noble17 2 года назад +1

    እባካችሁ ፀሎቱን አትቁረጡት

  • @selamushekura-ti1pw
    @selamushekura-ti1pw Год назад

    አሜን

  • @SamuelAdane-nt8gl
    @SamuelAdane-nt8gl Год назад

    Tebarekilin

  • @dawitteame-ge7mi
    @dawitteame-ge7mi Год назад

    ጋታ ይባርህ

  • @mesobtube2888
    @mesobtube2888 2 года назад +2

    የተሰቀለው እየሱስ መመኪያዬ ነው!

  • @mahelattekle3535
    @mahelattekle3535 3 года назад +1

    Telantna new yegnhut endzi ayent sew ale 🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔ede its amazing btam amsgnahu🙌🙌🙌tely

    • @edidyasahlulove7295
      @edidyasahlulove7295 2 года назад

      ena Zara nawe yagghote ena btame nawe dase yamilawe Mert nabye nawe geta ybarkh wandma

  • @haranefram8861
    @haranefram8861 2 года назад

    Batam yamygaram astamari neh Geta bezi zeman kasnsachaw danka astamari

  • @graceofholyspirt5766
    @graceofholyspirt5766 2 года назад

    Gaint

  • @yohabigplc740
    @yohabigplc740 3 года назад +1

    Geta Eyesus Yebarekh!!!! Eyesuse churche wesete berke hono tefeto nber. sew bebetu engeda yehonal? Hule ebakeh sebekew Eyesuse eko bebetu bayeteware honoal. Geta hoye ebakeh maranata Geta Eyesus hoy na endegeda botahen Seferahen Webetehen be betekirestiayn mleselen.

  • @sumeraelias8392
    @sumeraelias8392 3 года назад

    💟💟

  • @dantubelyrics7310
    @dantubelyrics7310 Год назад

    መሞት ማለት መኖር ማቆም አደለም
    ሌላባታ በሌላ ነገር በሌላ መልክ መኖር መቀጠል ማለት ነው