"የመጨረሻ ዕድል" አስደናቂ ትምህርት በነብይ ጥላሁን ፀጋዬ Prophet tilahun Tsegaye amazing teaching @ sbc

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 29 окт 2024

Комментарии • 69

  • @deboamare5171
    @deboamare5171 3 года назад +19

    ዋው በ ዔልያስ ጥንቃቄ በቁራ ዝርክርክነት አቦ ይመችህ በነገራችን ላይ አንተ ነቢይ ብቻ ሳትሆን አስተማሪ , ሰባኪ ነክ በቃ እኔ ተመችተህኛል

  • @SkyCell-go4pq
    @SkyCell-go4pq 2 дня назад

    ታባራክበእየሰሱ.ሰም❤❤❤❤❤❤❤❤❤ዘሚኔ.የባረክ

  • @beleteyohannesnigussie639
    @beleteyohannesnigussie639 4 года назад +11

    በዚህ ድብልቅ አለም ላይ የልተደባለቀ ንፁህ ወንጌልን የሚያስተምሩ የእግዚአብሔር ሰዎችን ማግኘት መታደል ነወ አሁንም ተባረክ

  • @wakumageleta4782
    @wakumageleta4782 Год назад +3

    ነቢይ ጠላሁን ጌታ ኢየሱስ አገልገሎት ህን ዘመንህን ይባርክ ደስና ልብን የሚለዉጥ መልዕክት ነዉ እሰከሰማይ lift ትሰጣለህ ከሰበኩና ካገለገሉ እንዳንተ ሁሉ ቢሆኑ ፣ኣንተ ትለያለህ ይህ 🧧ሰጦታ ከላይ ነዉ፣ምርጥ ሰባኪ ነህ ❤😍

  • @tsegayedagne4858
    @tsegayedagne4858 Год назад

    አገልግሎትህን በጣምነው ምከታተለው ግን እግዜር የምትለውን አስተካክል እግዚአብሔር ማለቴነው ስማው እስኪእራስህ መልክቶችህን ጌታኢየሱስ ክርስቶስ ይባርክህ የበራልህ ሰውነህ።

  • @berhanehaleke4358
    @berhanehaleke4358 Год назад

    ክብር ተጠቅልሎ ለእግዚአብሔር ይሁን ይሄ ንፁህ የወንጌል ሰብከትህን ያብዛ ይጨምርልህ ተባረክ

  • @jesuschrist15111
    @jesuschrist15111 2 года назад +5

    ✞ክብር ለአብ ክብር ለወልድ ክብር ለመንፈስ ቅዱስ ይሁን አሜን።✟❤
    “ሁሉም ከእርሱ፣ በእርሱ፣ ለእርሱ ነውና፤ ለእርሱ ለዘላለም ክብር ይሁን፤ አሜን።”
    - ሮሜ 11፥36 (አዲሱ መ.ት)

  • @EGS_lyrics
    @EGS_lyrics Год назад

    ere egziabiher siyasfera, antenim degmo geta eyesus abizito yibarikih,yibarkachihu wondimoch

  • @deboradawite4527
    @deboradawite4527 5 лет назад +3

    ተባረክ ወንድሜ
    እውነት ነው የዛሬ ነብያቶች
    እንደ ብሉይ ኩዳን ዘመን ነብያቶች እግዚአብሔርን ቢፈሩና ቢታዘዙ የሰሙትን ብቻ ከ እግዚአብሔር ቢናገሩ መልካም ነው ሁሉንም ባልልም ።
    እግዚአብሔር በነሱ አልፎ በሰራው ድንቅ ተአምር ወይም በተናገረው ነገር እራሳቸውን ዝቅ ሸሸገው ክብርን ሁሉ ለጌታ ብቻ ቢሰጡ መልካም ነው። ፀጋው ባለቤት ሰጪ ጌታ ስለሆነ እንደገና ደግሞ የ እግዚአብሔርን ቃል ቢያስተምሩም መልካም ነው ።
    ጥቂቶች ያስተምራሉ
    እ/ር ወደ ቃሉና እግዚአብሔርን ወደ መፍራት ወደ መታዘዝ ሁላችንንም ይመልሰን።
    ተባረክ ወንድሜ

  • @markosbezabazite120
    @markosbezabazite120 5 лет назад +7

    ምን ብዬ ልባርክ ይህን ፀጋ የሰጠህ እግዚአብሔር ይባረክ

  • @የደሙፍሬነኝ-ሠ9ሐ
    @የደሙፍሬነኝ-ሠ9ሐ Год назад

    አሜንን ተባረክ በብዙ ደስ ሲል❤❤

  • @messyhale9040
    @messyhale9040 Год назад

    ተባረክ አሜን ❤❤❤

  • @elsaFikire-ol9pg
    @elsaFikire-ol9pg Месяц назад

    endante ena ende zene aynet agelgayoch geta yabzaln kalun bcha yemiyastemru keriw zemenachu geta ybark tsegaw yabzalachu

  • @ranemojo2483
    @ranemojo2483 Год назад

    አሜን አሜን በውነቱ አለ እዝቤት ተፈውሻለው አሜን አሜንንን

    • @ranemojo2483
      @ranemojo2483 Год назад

      አሜን አሜን ሁኑልኝ አሜን አሜን ተባረክ የጌታ ሰው አሜን አሜን

    • @ranemojo2483
      @ranemojo2483 Год назад

      አሜን አሜን አሜንንን

    • @ranemojo2483
      @ranemojo2483 Год назад

      አልልልልልልልሉያ

    • @ranemojo2483
      @ranemojo2483 Год назад

      አሌል

  • @aretamekonin9333
    @aretamekonin9333 Месяц назад

    Ameen

  • @ልዩጌታለኔ
    @ልዩጌታለኔ Год назад

    Amen Amen Amen Amen Geta yibarku🙏🙌🙌🙌❤❤❤❤❤❤

  • @EstifHagos
    @EstifHagos 7 месяцев назад

    Teleyai tebarek

  • @elijahroots1164
    @elijahroots1164 Год назад

    I Always attended your preaching

  • @miskuuyekiristoslij6725
    @miskuuyekiristoslij6725 Год назад

    እግዚአብሔር ይባርክ

  • @samrawitdereje7566
    @samrawitdereje7566 3 года назад

    እግዚአብሔር የቀረውን ዘመንክን ይባርከው

  • @MaraNata769Tube
    @MaraNata769Tube Год назад

    Oooooohhhhhh Geta Menfes Kidus 🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥😭😭😭😭😭😭😭😭Oooooooohhhhh Menfes Kidus Ameeeeeeeeeeen Ameeeeeeeeeeen Ameeeeeeeeeeen Ye Abate Menfes Uuuuuuufffff Haleluya Ameeeeeeeeeeen

  • @EDWTUBE-b8s
    @EDWTUBE-b8s 8 месяцев назад

    Amen.P.TT

  • @EliyasBikago-kv3pk
    @EliyasBikago-kv3pk Год назад

    Tabaraki..

  • @HhjBb-m3s
    @HhjBb-m3s 7 месяцев назад

    Amen amen❤❤❤❤❤❤❤

  • @yoditdemoz5623
    @yoditdemoz5623 3 года назад +2

    You so blessed my son O lord give us teachers who show as Jesus all glory to you Jesus

  • @derejedessalegn1614
    @derejedessalegn1614 3 года назад +4

    እግዚአብሔር ይመስገን !!
    ሁሉ ከእርሱ በእርሱ ነውና !
    ወጋኖች ዘወትር በእግዘአብሔር ፊት ስትሆኑ በፀሎተችሁ አትርሱኝ ።
    ለሰው የማይቻል ለእግዚአብሔር ይቻላል ።

  • @muluuwarqi8112
    @muluuwarqi8112 Год назад

    Ameen ameen ameen ebbiifamaa ebbifamaa ebbifamaa ebbifamaa ebbifamaa ebbifamaa ebbifamaa ebbifamaa ebbifamaa ebbifamaa dachaan isseeeeyyiiiiiiii isseeeeyyiiiiiiii

  • @Lily_ejigu
    @Lily_ejigu Год назад

    I praise to GOD 🙏🙏🙏 Tilye you blessed!!!!!!

  • @wegagen934
    @wegagen934 Год назад

    Besu sebket nw kenen bejemrew tele zemenh yelmlem

  • @bizuyetsems171
    @bizuyetsems171 Год назад

    AMEN AMEN AMEN HALELUJHA EYESUS GETA NOW 😭😭🔥🔥💫

  • @ቤቲነኝኢየሱስያድናል

    አሜን አሜን አሜን 😭😭😭😭😭😭😭

  • @esayastadesse3647
    @esayastadesse3647 Год назад

    Wow thank you 💖 💖 🇪🇹 🥰🥰

  • @momdad3704
    @momdad3704 4 года назад

    Betam desyemil temhert nw wow geta yibarkeh

  • @berhanehaleke4358
    @berhanehaleke4358 Год назад

    You so blessed

  • @solrelaxingmusic2693
    @solrelaxingmusic2693 Год назад

    Amen

  • @elizabethhaile5051
    @elizabethhaile5051 Год назад

    You are the best preacher I want double portions

  • @tsehayeleroetsehay3802
    @tsehayeleroetsehay3802 Год назад

    Tebaerk zena

  • @jesusislord6401
    @jesusislord6401 5 лет назад +2

    GOD Bless You

  • @ashebirdemissiegebre3994
    @ashebirdemissiegebre3994 5 лет назад

    Geta lezelalem yibarikih

  • @ghirmaygebrelibanos8429
    @ghirmaygebrelibanos8429 4 года назад +1

    Waw waw waw waw

  • @bereketdessalegn8694
    @bereketdessalegn8694 5 лет назад

    WOW …. really it is amazing …. Geta yibarkik …. yibarikachu … ewunet yegeta menifes beza bet ale …..

  • @NaneGetachw
    @NaneGetachw 9 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @solaAB76
    @solaAB76 Год назад

    stay blessed

  • @tbacptube5961
    @tbacptube5961 3 года назад +1

    I repeat this teaching many times .

  • @tigesthebabo4241
    @tigesthebabo4241 Год назад +1

    ስለዚህ ህይወት መንፈስ ቃል እግዚአብሔር አምላክ በልጁ በኢየሱስ በኩል እልፍ ምስጋና ክረምት ከበጋ እንደሚፈስ ምንጭና ጅረት ያልተቛረጠ ምስጋና በአርያም በዙፋንህ ይሁንልህ ይገባሀል ።

  • @tadallawildeyohannes2409
    @tadallawildeyohannes2409 Год назад +1

    𝓐𝓜𝓔𝓝 𝓐𝓶𝓮𝓷

  • @samuelmarkos5747
    @samuelmarkos5747 3 года назад

    blessed

  • @ibelieveingod1713
    @ibelieveingod1713 10 месяцев назад

    የዚህን ወንጌላዊ ስብከት በተከታታይ አያለሁ እከታተላለሁ። እዚህ ፍት ለፊት ላይ የተቀመጡ የሁለቱ ወንዶች ሁኔታ ነው ትንሽ መንፈሴን የረበሸው። የእግዚአብሔር ቤት መጽዳት አለበት።

  • @aidamesegana1423
    @aidamesegana1423 Год назад

    Ebakacu camera men. Sebakiw bica aysayu!!!!!!!!!!!! Please!!!!! Sewowcu atasayun!!!!!!!

  • @ibelieveingod1713
    @ibelieveingod1713 10 месяцев назад

    ስብከቱ መልካም ነው ግን ይሄ youtube ላይ መሆን ያልነበረበት ቪዲዮ ነው ማውረድ አለባችሁ።

  • @aidamesegana1423
    @aidamesegana1423 Год назад

    Why do the camera men show the congregation. Why don't you just show us the preacher!!!!!!!!!!!!!!

  • @wondimagegnalemu5034
    @wondimagegnalemu5034 Год назад

    ነብይ ለምን ትላላችሁ። መምህር በሉት። የመጨረሻው እድል "የመጨረሻውም ስብከት ነው" ጌታ አብዝቶ ይባርክህ

  • @mamityebekeleye7807
    @mamityebekeleye7807 Год назад

    ነቢይ ጠላሁን ጌታ ኢየሱስ አገልገሎት ህን ዘመንህን ይባርክ ደስና ልብን የሚለዉጥ መልዕክት ነዉ እሰከሰማይ lift ትሰጣለህ ከሰበኩና ካገለገሉ እንዳንተ ሁሉ ቢሆኑ ፣ኣንተ ትለያለህ ይህ 🧧ሰጦታ ከላይ ነዉ፣ምርጥ ሰባኪ ነህ ❤😍

  • @comcell4306
    @comcell4306 2 года назад

    Amen amen amen amen 🙏❤❤❤🙌🙌🙌🙌

  • @tutuhagos3572
    @tutuhagos3572 4 года назад

    Amen

  • @tadallawildeyohannes2409
    @tadallawildeyohannes2409 Год назад

    𝒂𝒎𝒆𝒏 𝒂𝒎𝒆𝒏

  • @tigistadele9227
    @tigistadele9227 3 года назад

    Amen.Amen🙏🙏🙏🙏

  • @bereketberhanu4580
    @bereketberhanu4580 3 года назад

    Amen Amen

  • @tutuhagos3572
    @tutuhagos3572 4 года назад

    Amen Amen

  • @tutuhagos3572
    @tutuhagos3572 4 года назад

    Amen

  • @bokretesfayshow6490
    @bokretesfayshow6490 4 года назад +1

    Amenn