የቆላስይስ ትምህርት ክፍል 6 | አስደናቂ ትምህርት በነብይ ጥላሁን ፀጋዬ|PROPHET TILAHUN TSEGAYE 2024

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 2 фев 2025

Комментарии • 115

  • @BirukSamuel-oq1qn
    @BirukSamuel-oq1qn 11 месяцев назад +26

    ነቢይ ጥሌ አንተ አወክም አላወክም የእግዚአብሔር መንፈስ በአንተ በኩል ሆኖ በትውልድ ተጽእኖ እያሳደረ ስለሆነ በርታ ብዙ ከሰዎች ከኋላህ ይከተላሉ ተባረክ ወንድሜ። ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በቅርቡ ይመጣል፥ አሜን ጌታ ኢየሱስ ሆይ ቶሎ ና!!

    • @fetenealemu8866
      @fetenealemu8866 11 месяцев назад

      I’miiiiiiiii
      Iii
      Oooooi88
      Imiiiiimmiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiimiiiii

    • @Bekyj
      @Bekyj 6 месяцев назад

      I agree

  • @tsegageremew2551
    @tsegageremew2551 11 месяцев назад +9

    በእውነት እድለኛ ነኝ
    እየሱስ እየሱስ እየሱስ ሁሌ ስለ እርሱ መሰማት
    እንዴት ጓጉቼ እንደምጠብቃችሁ ❤ ተባረኩልኝ 🙏

  • @abebalolamo3067
    @abebalolamo3067 11 месяцев назад +11

    Wow !! በዝህ ዘመንም እግዚአብሔር ሰው አለው 👏👏 ስለአንተ ክብር ለኢየሱስ ይሁን 👏👏 መጋቢያችን እንወድሃለን 💕❤️💕

  • @tayechhussen1958
    @tayechhussen1958 Месяц назад

    Amen Amen Amen Amen kebre hulu legat yjunlte
    ነብይ ጥላሁን ጌታ ፀጋ ይብዛልህ ቀሪ ዘመንህ በጌታ ቤት ይለቅ ቁጭ ብለዉ የሚሰሙ እድለኞች ናቸዉ እኔም እድለኛ ነኝ ጌታ ቃሉን እድሰማ ሰአትና ጊዜን አሳልፎ ስለሰጠኝ ጌታን መሰግናለሁ ከተማርኩት ብዙ ቀርቶልኛል ምነዉ ባላለቀ እያልኩ ነዉ ስከታተል የነበረዉ ክብር ይሁንለት ለጌታ

  • @addisalemshiferaw6667
    @addisalemshiferaw6667 11 месяцев назад +21

    ፀጋ ይብዛልህ ወንድሜ...ለቃሉ ያለህን የበዛ ክብር ሳይ ጌታን እባርካለሁ።ከመድረክ ጋጋታና ትርምስ ፀጥ ረጭ ብሎ እንዲ በቃሉ ሰከን ብሎ ማስተማር መማር መባረክ መታደል ነው።ይብዛልህ ፀጋው

    • @MisrakTassew
      @MisrakTassew 11 месяцев назад +2

      ❤❤🎉🎉ውይ በደንብ ብለሽዋል ተባረኪ👍👍👍

    • @addisalemshiferaw6667
      @addisalemshiferaw6667 11 месяцев назад +1

      @@MisrakTassew አሜን ውድ🙏❤

    • @mamealseef430
      @mamealseef430 11 месяцев назад +1

      Kibr legeta yhun❤❤❤❤

    • @fevenygetaliji
      @fevenygetaliji 11 месяцев назад

      ጌታ ይባረክህ

    • @Wesen-my8ss
      @Wesen-my8ss 11 месяцев назад

      ​@@addisalemshiferaw6667stegawun yabzaleh❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @NatiGazemo
    @NatiGazemo 11 месяцев назад +9

    ነቢይ ጥለዬ የፈጠረህ ስሙ ለዘለዓም ዓለም ከፍ ይበልልን ፀጋውን ያብዛልህ ❤❤❤❤❤

  • @BeezawitBaaza
    @BeezawitBaaza 5 дней назад

    ማይጠገብ ቃል እየሱስ ተባረክ ወንድሜ ፀጋው በእጥፍ ይብዛልህ

  • @Sofianasire
    @Sofianasire 3 месяца назад

    Nabeye xile tabaraki be bizu amen amen amen amen amen amen ❤❤❤❤

  • @helenaraya3752
    @helenaraya3752 11 месяцев назад

    ራእይ 5:9-10፤ ንሳቶም ከኣ፡ ተሐሪድካስ ብደምካ ኻብ ብዘሎ ዓሌታትን ቋንቋታትን ህዝብን ኣህዛብን ንኣምላኽ ዚዀኑ ሰባት ዐዲግካሉ ኢኻ፡ ንኣምላኽና ዚዀኑ መንግስትን ካህናትን ገቢርካዮም፡ ኣብ ምድሪ ድማ ኪነግሱ እዮም እሞ፡ ንስኻ ነቲ መጽሓፍ ክትወስዶ፡ ነቲ መሓተምውን ክትፈትሖ ብቑዕ ኢኻ፡ እናበሉ ሓድሽ መዝሙር ዘመሩ።🙌🙏🙌🙏
    My Jesus my all in all!! you deserve all my praise and adoration. I honour you father🙏🧎🏽‍♀️❤❤❤🙏🙌

  • @teddytefera-8789
    @teddytefera-8789 11 месяцев назад +2

    ጥሌ እግዚአብሔር የበለጠ ቃሉን ይግለጥልህ ።ዘመንህ ይባረክ❤❤❤

  • @eyerus43enu
    @eyerus43enu 3 месяца назад

    ጌታ ቤተሰብህን ዘመንህን ይባርክ ♥️🙏.... ኔት ኢየሱስ ስለሰጠህን መንፈስቅዱስን ከኔጋር ስላለህ አመሰግንሐለው ተመስገን❤♥️👍🙏🙏

  • @Ethiofxstrategy
    @Ethiofxstrategy 11 месяцев назад +3

    በጣም ነው የነካህኝ ይቅር ይበለን
    የፍቅሩን ትርጉም በሰጠህ ፀጋ ገልጠህዋል
    ጨምሮ ይባርክህ

  • @bisrateyasu9389
    @bisrateyasu9389 11 месяцев назад +1

    ANTEN YEKEBA GETA YIBAREK

  • @detoerijabo8289
    @detoerijabo8289 11 месяцев назад +1

    wwo❤wwo እንደ እግዚአብሔር የለ መንም ምንም የላም ስሙ ለዘላለም የተባረከና የተመሰገና ይሁሉ በዉድ ልጁ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም አሜንንንንንን ኡዑዑፍፍ ምን አላበት ሁሉም እንደዚህ አይነት ትምህርት ኢየሱስን ግልጥ አድርጎ ሞት እና ትንሣኤውን ብያስተምሩኝ ትወልድ እንዴት ይላውጥ ነበር። በጣም የሚንወድና የሚናከብር በጌታ ዉድ ወንድማችን ጥላውን በእውነት እግዚአብሔር አምላክ ከዚህም በላይ በብዙ ፀጋና በብዙ ባረከት አብዝቶ ይባርክህ ተባርክህ❤

  • @BeezawitBaaza
    @BeezawitBaaza 5 дней назад

    Tebrke

  • @Wesen-my8ss
    @Wesen-my8ss 11 месяцев назад +3

    የዘመናች መዳኒት❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @BirtukaBirtukon
    @BirtukaBirtukon 3 месяца назад

    Timrthin bexam new miwode tebarkiliyi

  • @MisrakTassew
    @MisrakTassew 11 месяцев назад +3

    ከዚህ በበለጠ መናገር የምትችልበትነ የቃሉን ደጅ ይክፈትልህ ስለ ኢየሱስን ስትሰብከ በዚህ ዘመንህ ይለቅ🎉🎉🎉🎉

  • @YordiSolomon-vb7xd
    @YordiSolomon-vb7xd 2 месяца назад

    ተባረክ ዘመንህ ይርዘም ጥሌ ፀጋውን የብዛልህ

  • @ProtestantTube2
    @ProtestantTube2 7 месяцев назад

    amelak yehonew menfes kidus yirda wendimachin tebarek

  • @YordiSolomon-vb7xd
    @YordiSolomon-vb7xd 2 месяца назад

    ተባረኩ ጌታ ኢየሱስ ዘመናችሁን ያለምልመው ጥሌ

  • @bethel_sisay
    @bethel_sisay 11 месяцев назад +2

    በጣም አሪፍ ስብከት ነው ከዚህ በላይ ስለ እየሱስ ማውራት ይሁንልህ ጌታ ብዙ ነገር ይግለጥልህ....አንድ የምለው ነገር ቢኖር ግን እየሱስ ክርስቶስ ሰው ከመሆኑም በፊት የስላሴ ሁለተኛው ክፍል ሆኖ ነው ሁሉ በእርሱ ለእርሱ የተፈጠረው በፊት አምላክ ነበር ከማርያም ሲወለድ ሰው ሆነ እንጂ ከዘላለም ልጅ አልነበረም (ሰው ሆኖ ከዘላለም አልነበረም) ጳውሎስ እርሱ ከሁሉ በፊት ነበር ያለው አምላክ ሆኖ ነው እየሱስ ምድር ላይ ያደረገውን ነገር ሁሉ ያደረገው ሰው ሆኖ ነው ህያው የእግዚአብሔር ልጅ ስለነበረ ነው ያንን ማድረግ የቻለው አሁን እኛ ያንን እናረጋለን ህያው የእግዚአብሔር ልጆች ነን፡፡ እየሱስ በምድር ላይ የኖረውን ህይወት ያንን እግዚአብሔራዊ ህይወት መኖር እንችላለን 2ጴጥ 1:2-3

    • @SerawitMitiku
      @SerawitMitiku 11 месяцев назад

      አለማትን በፈጠረበት በልጁ ይላል ቃሉ የክርስቶስ ልጅነት ስጋ ሲለብስ አልጀመረም ስጋ ሲለብስ የጀመረው ሰውነቱ ነው ልጅነቱ ከዘለአለም የነበረ ነው

  • @tsegageremew2551
    @tsegageremew2551 11 месяцев назад

    ሁሌም ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ታድለህ ይሄ መንፈስ በእኛም ላይ ይፍሰስ ❤

  • @Kiru-z7q
    @Kiru-z7q 11 месяцев назад +1

    የጌታ ሰው የተወደድክ ከዚህ በላይ ፊቱን ያብራልህ ኢየሱስ ብቻ ባንተ ላይ ይታይ

  • @alemtuatrsaw7801
    @alemtuatrsaw7801 11 месяцев назад +3

    ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ ወንድማችን ❤👍 ከዚህ በላይ እግዚአብሔር ፀጋ ያብዛልህ በርታ

  • @abuye-v6n
    @abuye-v6n 11 месяцев назад +2

    💥እግዚአብሔር ስም ከዘላለም እስክ ዘላለም የተባረክ ይሁን ፋስተራቺን ዘመን ሂዎት ይባረክ በኢየሱስም 📖

  • @AbabaaJaldu
    @AbabaaJaldu 11 месяцев назад +3

    Ene Ethiopia wayi weda midire Ethiopia 🇪🇹 Simelas yente timirti memar Efaligelowu wendime Tilee ❤❤❤❤

  • @elsabetpahulis6935
    @elsabetpahulis6935 3 месяца назад

    Amen ❤!!! Prophet God bless you so much!!!!❤

  • @MsaleGirma-cs4tv
    @MsaleGirma-cs4tv 11 месяцев назад +2

    ደጋግሜ ብሰማው ልጠግበው አልቻልኩም ጥሌ ብሩክ ነህ..🎉🎉🎉

  • @martajifara4521
    @martajifara4521 11 месяцев назад

    Waqayyoo ayaanaa isaa dachaan isinif haa dabaalui uufaayii jechaan dhabee......😢😢😢😢😢

  • @edenaraya251
    @edenaraya251 9 месяцев назад

    Geta abzeto yebarek nebi telahun

  • @Simen57
    @Simen57 9 месяцев назад

    Woyyyyyiiii eyesus 😢😢😢😢 enen litakebregn Kibrhn yexalk Yene mesiwait

  • @rahelrita354
    @rahelrita354 11 месяцев назад +1

    ነብይ ጥሌ ቃሉን ስታስተምር እንዴት ይጣፍጣል በየሱስም ይለያል በቃ❤❤❤❤

  • @yemithomas9892
    @yemithomas9892 11 месяцев назад +3

    I love these teachings on the Book of Colossians, I look forward to it every week!
    Thank you and God bless you. 🙏🏾

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 11 месяцев назад +2

    WELCOME THE GREAT GOD'S GENERAL HIGHLY ESTEEMED MAN OF GOD SENIOR PROPHET TILAHUN TSEGAYE.

  • @misganaemiru2398
    @misganaemiru2398 10 месяцев назад

    ኢየሱስ😢😢😢😢

  • @elizabethtaye1682
    @elizabethtaye1682 11 месяцев назад

    Amen Amen 🙏 eyesuse beca yesebkal yabate beruke leberket hune dinke temhert nw lemlem 🙏 ♥️

  • @alpalp8780
    @alpalp8780 11 месяцев назад +1

    You are Paul of my age, may God bless your descendants🙏🙌✝️

  • @marthaayela2787
    @marthaayela2787 8 месяцев назад

    ሃሌ ሉያ አሜን አሜን ምን አይነት ስበከት ነው ያምገረም ነው ፀጋ ይብዛልህ ወንድማችን ❤❤❤እግዚአብሔር ይባረክ

  • @EvanFeleke
    @EvanFeleke 5 месяцев назад

    You are our blessing ❤

  • @TarikuHamore
    @TarikuHamore 28 дней назад

    ❤❤❤❤

  • @surafelabebe8678
    @surafelabebe8678 11 месяцев назад +1

    እግዚአብሔር ይባርክህ በብዙ ክብር ይግለጥህ❤❤❤

  • @isak1026
    @isak1026 11 месяцев назад +2

    ተባረክ ወንድሜ ጥላሁን ፣እንዳልከው የመጭረሻ ዘመን ነው ፣ሄዶ የመጣ አለ ወይ ላልከው ከሁለት ሳምንት በፊት ባለቤቴ ሞቶ ነበር አውሮፓ በመሆኑ ነፍሱን አዳኑት እናም ከኮማ ሲነቃ መንግስተ ሰማይ እና ሲኦልን አየሁ አለ ፣እኔ አማኝ ነኝ እሱ ግን አይደለም እና ጌታን ተቀብሎ መጣ ።

  • @tigistiabate9059
    @tigistiabate9059 3 месяца назад

    ❤❤❤🙏🙏

  • @redietdereje1480
    @redietdereje1480 10 месяцев назад

    እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @AmanuelBeyene-xw2yd
    @AmanuelBeyene-xw2yd 11 месяцев назад +1

    welcome ጥልየችን ዛሬም እስክ በቆላስይስ ተከታታይ ልበረክ ❤❤

  • @TegistTegane
    @TegistTegane 10 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hassanuddan8788
    @hassanuddan8788 11 месяцев назад

    Amen amen amen tebarek❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @felekesheferaw5364
    @felekesheferaw5364 11 месяцев назад

    Thanks best 👌 👍

  • @ashanafiadimasuArficho-nx1xy
    @ashanafiadimasuArficho-nx1xy 11 месяцев назад +1

    Jesus Christ is my salvation

  • @danielabebe450
    @danielabebe450 11 месяцев назад +1

    Wonderful! Powerful! Profounde! Preaching! Glory to the most high God!

  • @TigiBetw
    @TigiBetw 11 месяцев назад

    👏👏👏👏👏👏👏

  • @NaolDaniel-p1g
    @NaolDaniel-p1g 11 месяцев назад +1

    ❤❤❤❤ Be gugut stebkew yeneberew tmhrt

  • @almazshifaw6702
    @almazshifaw6702 10 месяцев назад

    እንዴት መታደል ነዉ ኢየሱስ ላይ መፍዘዝ .....ዋው!

  • @elinaselam6915
    @elinaselam6915 10 месяцев назад

    እግዚአብሔር ሊከበር ነው ያዳነንን🙏🙏

  • @elinaselam6915
    @elinaselam6915 10 месяцев назад

    እግዚአብሔር አብዝቶ ፀጋዉን ያብዛልን ❤❤❤

  • @endtimesinafaanoromoo
    @endtimesinafaanoromoo 11 месяцев назад

  • @BisratGegziabher
    @BisratGegziabher 5 месяцев назад

    Bless you my bro

  • @sabasabina8372
    @sabasabina8372 11 месяцев назад

    May God bless you

  • @barktgalto9722
    @barktgalto9722 11 месяцев назад

    Ameeen 😢tabrkiiiii n/xilyeee

  • @ኢየሱስጌታነው
    @ኢየሱስጌታነው 11 месяцев назад

    የወደደንና በደሙ ያጠበን ኢየሱስ ክርስቶስ እሱ ይክበር ይንገስ።

  • @BubuchaTafese
    @BubuchaTafese 11 месяцев назад

    Geta yimesgen

  • @dinad359
    @dinad359 11 месяцев назад

    Amen tebarek wodime

  • @TigiBetw
    @TigiBetw 11 месяцев назад

    ישועה הוא המשיח אמן ❤❤❤❤

  • @felekesheferaw5364
    @felekesheferaw5364 11 месяцев назад

    Mnm kalat yelegnim tile
    Ke lib astemari new
    Ye egziabhern kal bezih melku ezaw kuch bye bememare edlegna negn

  • @RaraRora-k2t
    @RaraRora-k2t 11 месяцев назад

    Amen Tebarek geta Tsegawn yabzalik wow deniq naw😍🙌🙏

  • @masaratjisus4238
    @masaratjisus4238 11 месяцев назад

    ክብር ሁሉ ለእግዚአብዚአብር ይሁን ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ❤❤❤❤

  • @hewangirma7684
    @hewangirma7684 11 месяцев назад

    Haleluyaaaaaa praise God ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @ZinashMamo-c2y
    @ZinashMamo-c2y 10 месяцев назад

    አሜንንንንንንንን❤🎉

  • @Masi-o8t
    @Masi-o8t 11 месяцев назад

    💕💕💞💞አሜን

  • @NamrudNaye-ds7sy
    @NamrudNaye-ds7sy 11 месяцев назад +1

    Our blessing 🎉🎉🎉

  • @marta-yy6qi
    @marta-yy6qi 11 месяцев назад

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን 🙌 አሜን አሜን 🙌

  • @tsegayeersido3013
    @tsegayeersido3013 11 месяцев назад

    Taberku Nabey Tiluhune ❤️❤️❤️❤️❤️❤️🎉🎉🎉🎉🎉🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏Ameen Ameen 👍👍👍👍

  • @taduuumariki4895
    @taduuumariki4895 11 месяцев назад

    Amennnnnnnn amennnnnnnn geta zemeniki yibariki ❤❤

  • @nuhaminhailu9544
    @nuhaminhailu9544 11 месяцев назад

    ኡፍ ታድለን ጌታ ሆይ ተባረክ ስለዚህ ባርያህ

  • @masaratababa2012
    @masaratababa2012 11 месяцев назад

    Amen Amen kibre la gate laeyesus yhuni 🙏🙏🙏

  • @astertesfamichael3800
    @astertesfamichael3800 11 месяцев назад

    ❤esey Amennn Amenn

  • @mesaytarike9192
    @mesaytarike9192 11 месяцев назад

    እግዚአብሔር በብዙ ይባርክ ❤❤❤

  • @jesusMySavior-s5v
    @jesusMySavior-s5v 11 месяцев назад

    phrophet Tile be wunet sila Ante Eyesus yemasgen bicha lela kalet yelanim.

  • @zoladelina2935
    @zoladelina2935 11 месяцев назад

    Tebarek❤

  • @ענתטפרה-ט8כ
    @ענתטפרה-ט8כ 10 месяцев назад

    ጌታ..ጸጋዉን..ያብዛልህ

  • @messikarem2989
    @messikarem2989 11 месяцев назад

    የስ❤🎉

  • @rebeccabelay8630
    @rebeccabelay8630 11 месяцев назад

    Amen, Amen, Amen, Hallelujah, Hallelujah, Praise God! Amazing message, God bless you and all your family!

  • @abnetmihretu6940
    @abnetmihretu6940 11 месяцев назад

    ብሩክ ነህ!! ❤

  • @selamselamawit467
    @selamselamawit467 11 месяцев назад

    የዚ ዘመን ስብከትህ ድንቅይልኛል ለዘላለም ተባረክ ወንድሜ ።

  • @dammeelikkissaa8471
    @dammeelikkissaa8471 11 месяцев назад

    Ameeeen Tebarak❤❤❤❤❤❤❤

  • @sultanalemu4439
    @sultanalemu4439 11 месяцев назад

    Amen

  • @SesayeAsafa-cl7dk
    @SesayeAsafa-cl7dk 11 месяцев назад

    ፀጋ ይብዛልህ

  • @Mercy-sw1zi
    @Mercy-sw1zi 11 месяцев назад

    What an exegesis!!! 🙏🙏🙏❤️❤️❤️💜💜💜🙏

  • @Mercy-sw1zi
    @Mercy-sw1zi 11 месяцев назад

    “Of Whom we have many things to say,………” Hebrews 5:11………dearest brother you are gifted with such unique anointing to expound on the person and character of our Lord. What a gift and privilege too! May it be said the same about all of us. We should all have many things to say about our Lord Jesus Christ; not other things……not even about ourselves. May God bless you, and blessings upon your family and congregants too. ❤❤❤

  • @WeyniTshaye
    @WeyniTshaye 11 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ashanafiadimasuArficho-nx1xy
    @ashanafiadimasuArficho-nx1xy 11 месяцев назад

    Our puel

  • @MarkosMare
    @MarkosMare 11 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤

  • @Abinezerashula
    @Abinezerashula 11 месяцев назад

    ጥሌ አንድዬ ጨርሶ ይባርክህ ስለአገልግሎትህ ጌታን አከብረዋለው በዚሁም መገለጥ ከጤናማ ሕይወት ጋር ከክብር ወደ ክብር ፍጹም ሙላት እድግ በልልን ውድድድድድ ነው እምናደርግህ።
    ከዚህም ጋር ተያይዞ እየተሰጠን ባለው ተከታታይ ትምህርት ላይ ለvideo editor እንዲህ ያለ ጥቂት ሀሳብ አለኝ ማለትም ከትምህርቱ በፊትና በኅላ ላይ ያሉትን የፀሎቱን ክፍል እባካቹን ባትቆርጡና ፣በታወጡት እላለው ይህንን የምታደርጉበት ምክንያቱም ሳይገባኝ ቀርቶ ሳይሆን በonline እንደኔ ለሚከታተሉና ላልተረዳቹ more ሌላን ትርጉም ስለሚሰጥ እናም ሌላ ሌላም ምክንያቶች ብቻ እንደወደዳቹ ስለሁሉም 10Q

  • @namrudyelidu8101
    @namrudyelidu8101 11 месяцев назад

    First

  • @hiritimehanisho5162
    @hiritimehanisho5162 11 месяцев назад

    Amennn❤

  • @yoale3617
    @yoale3617 11 месяцев назад

    🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤

  • @Emuhalem
    @Emuhalem 11 месяцев назад +4

    አሜን በቃ እንደዚህ ሁሉም አገልጋዮች ቢሰብኩ ጌታን ሁሉም ጌታን ይቀበል ነበር የወንጌል ነጋዴ በዛና ለነብሳት መዳን እንቅፋት ሆኑ እግዚአብሔር ይፈዉሳቸዉ እንዳንተ አይነቱን ያብዛልን ተባረክ🙏

  • @AshenafiMihertu-xt1dy
    @AshenafiMihertu-xt1dy 11 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Wasan-sc7hn
    @Wasan-sc7hn 14 дней назад

    ❤❤❤❤❤❤❤