🍵 Fenugreeek drink

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 6 сен 2024
  • 🍵 How to prepare fenugreeek drink ውበታችን ከውስጥ እናውጣው
    #fenugreek #fenugreekpowder
    #fenugreekseeds
    #fenugreekrecipe #fenugreekseed
    #fenugreekleavesrecipe
    #healthdrink #healthdrinks
    #drink #drinks
    ‪@yenetena‬
    ‪@WorabeTube‬
    ‪@healtheducation2‬
    ‪@healthmedia‬
    #አብሽ

Комментарии • 40

  • @elsabeautynt
    @elsabeautynt 4 месяца назад +2

    🎉🎉🎉🎉 እኔም ሽታውን ነበር የምፈራው ተባረኪ❤❤❤

  • @emamah4239
    @emamah4239 4 месяца назад +1

    ሠላም ጤና ይሥጥልኝ ጽግየ እደምነሽ እውነት በጣም ጥሩ የአበሽ አሠራር ነው ያሣየሸን እናመሠግናለን።

    • @tseghegirmay1
      @tseghegirmay1  4 месяца назад

      Ema ሰላም ነሽ አመሰግናለሁ ♥️

  • @user-vp5nd3nv8t
    @user-vp5nd3nv8t 4 месяца назад +1

    Woooow🎉ሰላም 🎉🎉

  • @Yemenzwerkyoutube1930
    @Yemenzwerkyoutube1930 4 месяца назад +1

    ፅግዬ ዉዴ ሰላምሽ ይብዛ ያሳደገኝ አብሽ በጣም ለጤና ተስማሚ ተፈላጊ መጠጥ ነዉ አሰራሩን ስላጋራሽን እናመሰግናለን በጣም ጉቁል ስል ማድረቅ አሪፍ ሥራ ነዉ ሞክራለሁ ሸር 👍👌😍❤🙏

  • @kebebushtube9618
    @kebebushtube9618 4 месяца назад +3

    ፅግየ ውበት ከውስጥ ነው እኔ ሀብሽን በእንጀራ ነው የማዘጋጀው እስኪ እደሱም እጠጣለሁ 👏👏👏🥰🥰

    • @user-gv6wi4hm6t
      @user-gv6wi4hm6t 4 месяца назад

      በእጀራ እዴት አድርገሽ እስኪ ንገሪኝ

    • @kebebushtube9618
      @kebebushtube9618 4 месяца назад

      @@user-gv6wi4hm6t እንጀራውን ስታቦኪ አብረሽ ማቡካት 👌

  • @bigold
    @bigold 4 месяца назад +1

    ሰላምሽ ይብዛ ጽግዬ እውነት ነው አቢሽ ብዙ ጥቅም አለው ሼር ስላረግሽን በጣም እናመሰናለን😍❤️🙏👍

  • @jonimercy
    @jonimercy 4 месяца назад +1

    ሰላም ላንቺ ይሁን ፅግዬ የአቢሽ ጥቅሙን እና አዘገጃጀቱን ስላሳየሽን ከልብ እናመሰግናለን እጅሽ ይባረክ ❤️❤️🙏👌

  • @yefikerkitchen1403
    @yefikerkitchen1403 4 месяца назад +1

    ሰላምሽ ብዝት ይበልልኝ ፅግዬ በጣም ቆንጆ ብዙ ጥቅም ያለው ነገር ነው አብሽ ብዙ ቦታ መጠቀም ይቻላል። ካንቺ ብዙ ነገር ነው የምንጠቀመው እናመሰግናለን ሼር ስላደረክሽን

  • @shemistube
    @shemistube 4 месяца назад +1

    ዋውውውውውውው ምርጥ ባለሙያ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤

  • @lulitlula4290
    @lulitlula4290 4 месяца назад +1

    ፅግዬ እውነት ነው ዉበት ከውስጥ ነው አብሽ በጣም ብዙ ጥቅም አለው ወንድሜ በተለየ መልኩ ይጠጣል እናመሰግናለን ጠቃሚ ነው🙏🙏👍👍❤️❤️

  • @trhaaryam
    @trhaaryam 4 месяца назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ማሚተይ እንኳን ደህና መጣሽ እናመሰግናለን የኔ ጅግኔና እናት❤❤❤❤

  • @hanatsfa1226
    @hanatsfa1226 4 месяца назад +1

    ፅግዬ

  • @asfaw96
    @asfaw96 4 месяца назад

    እግዚአብሔር ይስጥልን በጣም እናመሰግናለን

    • @tseghegirmay1
      @tseghegirmay1  4 месяца назад

      አረ እኔ ነኝ የማመሰግነው 🙏

  • @meskeremsaunier4216
    @meskeremsaunier4216 4 месяца назад

    👍

    • @tseghegirmay1
      @tseghegirmay1  4 месяца назад +1

      አመሰግናለሁ ውዴ ♥️

  • @yegnabettubetube3361
    @yegnabettubetube3361 4 месяца назад +1

    ሰላም ፅጉሽዬ ውዴዴ እንኳን ደህና መጣሽ አብሽ መጠጣት ልጅነቴን አስታወሽኝ እናቴ በግድ ነበር የምታጠጣኝ ለጤና ምን ያህል አስፈላጊ እንደሆነ አሁን ነው የገባኝ ውዴ በይ አሁኑኑ አዘጋጅቼ እጠጣለውኝ ❤❤❤

  • @Hana_tube
    @Hana_tube 4 месяца назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ፅግዬ የኔ ጀግና እናት በጣም ልዩ ነው ያዘጋጅሽበትም መንገድ ንፅሕና በተሞላበት ነው በርቺልኝ❤

  • @rahel6046
    @rahel6046 4 месяца назад

    በጣም ጥሩ እንደሆነ ባውቅም አልጠቀምም ነበር ከዛሬ በኋላ እራሴ አዘጋጅቼ እጠቀማለው በቀላሉ ስላሳየሽኝ 🙏❤

  • @lulitlula4290
    @lulitlula4290 4 месяца назад +1

    Like & Share 👍👍👍👍

  • @genetziguita4586
    @genetziguita4586 4 месяца назад

    ተባረኪ ❤❤❤❤❤❤🎉

  • @milkanatube4685
    @milkanatube4685 4 месяца назад

    Wow Wow ፅጉዬ ከምር እንዴት እንዳነሳሳሽኝ ማዘጋጀት አለብኝ ይሄንንማ የአብሽ ውሀ እጠቀማለሁ በጣም ምርጥ ነው ፅድት ያለ ስራ ፅጉዬ የኔ ባለሞያ like like like ❤❤❤

  • @fretaachayo6681
    @fretaachayo6681 4 месяца назад +1

    Taxxx tsgiye ❤

  • @nardossolomon6460
    @nardossolomon6460 4 месяца назад +1

    Yene wede amsegnalhu ergem edme yestesh

  • @sindushenkut6693
    @sindushenkut6693 4 месяца назад

    እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይስጥሽ እንዴት እንደሚሰራ ስለአሳየሽን

  • @tatektube7965
    @tatektube7965 4 месяца назад +1

    Selam❤❤

  • @kidan5256
    @kidan5256 4 месяца назад +1

    እግዚኣብሄር ይመስገን ሰላምክን ይብዛሕ እንኮዕ ብሰላም መፃእክን ማማ ፅገየ ደስ ዝብል ኣሰራርሓ እዩ ኢድክን ይባረክ 🙏😍😍😍😍😘😘😘😘👍👍👍

  • @selamyehuni8452
    @selamyehuni8452 4 месяца назад +1

    እህቴ ከኢትዮያ ተዘጋጅቶ ባመጣ ሊሄድ ሰለሆነ አመሰግናለሁ ደግሞ ድምፃሽ ጡኡም ነወ💕

    • @tseghegirmay1
      @tseghegirmay1  4 месяца назад

      አመሰግናለሁ ውዴ ከሄድሽማ አምጭ 😘

  • @Ms-bg8qm
    @Ms-bg8qm 4 месяца назад

    ቴንኪው ስጌዬ

  • @Zynbmohimmad-uo7zo
    @Zynbmohimmad-uo7zo Месяц назад

    በጣምሀሪፍነዉ ግን በጣም ያወፋራል በተከታታይ ለተጠቀመዉ😮ውሀዉን ጦትጦት ዘፈዝፊ እያደረኩ ተጠቀሜ 8ጨመረኩ ውፍረት😅

  • @mek20897
    @mek20897 4 месяца назад

  • @maedtube5222
    @maedtube5222 4 месяца назад

    ጽግዬ አብሽ ከውስጥ ውበት ያወጣል ሲባል አእሰማለሁ ግን ሽታውን ስለማልወደው ሞክሬው አላውቅም። አንቺ ደግሞ ሁልግዜ የተለመደውን ነገር እንኳ የሰውን ትኩረት በሚስብ መንገድ ስለምትሰሪ ቻናልሽን ወደዋለሁ፡ እናም ይህን አብሽም በሚገርም ጥንቃቄ እና ጽዳት ሰለሰራሽው የመጠጣት ፍላጎትን ያነሳሳል፡ ጽናትሽን አደንቃለሁ።

  • @user-gv6wi4hm6t
    @user-gv6wi4hm6t 4 месяца назад

    ተልባን ፈጭተን ብናስቀምጠው ምን ችግር አለው

  • @le1785
    @le1785 2 месяца назад

    የወተት እቃችሁን 😂😂😂😂