“I say thanks for your project and the tufting gun is a game-changing tool for creating intricate tufted designs. Its user-friendly design and precise control make tufting projects quick and effortless. Whether you're a professional upholsterer or a DIY enthusiast, this tool saves you time and effort. Its versatility allows for various tufting styles, giving you the freedom to unleash your creativity. I Say goodbye to tedious hand-tufting techniques and hello to the tufting gun - the ultimate tool for stunning, professional-looking tufted designs." Thanks again!
ወንድሜ ማሺኑን እኔ ከዉጭ ማስገባት ፈልጌ ነበር ተፍቲንግ ማሺኑን የቀረጡን ብታሳዉቀኝ እዚህ ዋጋዉ 300 ጀምሮ እስከ 500 ም ከዚያ በላይም አለ ርካሺ ይሄ ምታሳዪን በዚህ በዱባይ 418 ብር ነዉ በኦንላይን ግን ቀረጡን ፈራሁት ኢትዪ ግን 45000 ነዉ በመቀጠል የዕያንዳንዱን እቃ ዋጋ ስትሰራ አብረህ ብትሰራልን ወንድማችን በርተሰ እናመሰግናለን
ሙሉ እቃዉ ከ1000ድርሀም በላይ ነዉ 2000አለ
Amazon እስከ 3000ዲርሃም ነው
እንዴ አቅም አለ 410 ጀምሮ
@@ruq1716 እንደ አቅም አለ 375 ጀምሮ አለ
ሼኤን አለ ነው?
በጣም ጥሩ ስራ ነው
ጎበዝ ልጅ ነሽ
Wooooow,👌
እንደዉ እንግሊዘኛዉን ብትቀንሱት ለአገላለፅእንድመችች
እናመሰግናለን
adirashwu yetinew meselitn efelegalewu
vey good info, thanks
በጣም ጥሩ ስራ ነው ይሄን ክር የት ማግኘት ይቻላል
በጣም በጣም ደስ የሚል ስራ ነው 👍👍
Aderasha meselten felgi new
አድራሻችሁን ለምን አታስቀምጡልንም ወድም በተረፈበርቱ እናመሠግናለን
Ekawoon yt magenet ychalal
Interesting
ስልክ
ማሽኑ ስንት ነው
Sile business😮😮😮😮
የት ነው የምትገኙት
ጀሞ የቱጋነው ሱቃቹ
“I say thanks for your project and the tufting gun is a game-changing tool for creating intricate tufted designs. Its user-friendly design and precise control make tufting projects quick and effortless. Whether you're a professional upholsterer or a DIY enthusiast, this tool saves you time and effort. Its versatility allows for various tufting styles, giving you the freedom to unleash your creativity. I Say goodbye to tedious hand-tufting techniques and hello to the tufting gun - the ultimate tool for stunning, professional-looking tufted designs." Thanks again!
Thanks very much 🙏 🙏🙏🙏
እባክሽን እፍልጋለሁኝ አናግሪኝ
ስልጠና አለወይ ከለው የት ነው
እባክህ ወንድሜ ትንሿ የጥልፍን የጥልፍ ማሽን እምትገኝበትን ንገረኝ በተረፈ በርቱ ጓበዞች ናችሁ
በተቀመጠው ስልክ ይደውሉ
Wendime yemintafu mashin wagaw sint endehone litnegregn tichilalek
Ahun lay yalewn waga lemawek betekemetew slk yidewlu
አድራሻቹን መሰልጠን ፈልጌ ነው
ሙያውን ለማሰልጠን ስንት ታስከፍላላችሁ
የኔም ጥያቄነው
ስልካቹ ላኩልን
ሰላም ልጅቷ የምትገኝበትን መስመር ካላችሁ
እባክሽ ሙያው መልመድ እፈልጋለሁ አድራሻ ብትሰጪኝእና መሰልጠን እፈልጋለሁ
ስልክ ተቀምጧል
የትነውየተቀመጠው እኔምእፈልጋለሁ
ሙሉ ስለማትከታተሉ እጂ ቪድኦዉ ላይ አድራሻ አስቀምጠዋል መጀመርያ ማድመጥ ይቅደም
የውጪውን ከምታሳዩ የሰራችሁትን አታሳዩም
Waga
ቪዲዮ ላይ አለ
ስልኩን ብታስቀምጥልን አይቀልም ስልክ ተቀምጧል ከምለን
እኔም ማሽኑን አፈልጋለሁ እንዴት ነዉ የምናገኘዉ ንገሩኚ ❤
በተቀመጠው ስልክ ይደውሉ