የተማሪዎች የመመረቂያ ሙሉ ልብስ ግብይት

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 5 сен 2024
  • የተማሪዎች የመመረቂያ ሙሉ ልብስ ግብይት

Комментарии • 42

  • @user-jo5lg8yg3u
    @user-jo5lg8yg3u 6 лет назад +5

    ታድለው እንኳን ደስ አላችሁ ወንድምና እህቶቼ የእናንተ ደስታ የእኛ የመላ ኢትዮጵያዊያን ደስታ ነውና

  • @neymaabdlshkur2669
    @neymaabdlshkur2669 3 года назад +2

    ወይኔ ሲያምሩ እስቲ በድዋቹ አትርሱት ወንድሜ ባሰሞኑ ሊመረቅ ነው

  • @hawiahmed3333
    @hawiahmed3333 6 лет назад +4

    እኳን ለዚክ ክብር አላህ አበቃቹክ👍👍👍መመረቅ አማረኝ 😔

  • @amu-nx8eg5nm2v
    @amu-nx8eg5nm2v 6 лет назад +7

    ደስ ይላ እንኮን ለዚ አበቃችዉ እኔ ባልመረቅ ዛሬ ወንድቸ ዘድሮ ይመረቃል የሰደቴ ፍሬ የማየዉ ዛሬነዉ አልሀምዲሊላህ እንኮን ደሰአለሽ በሉኝ

    • @user-jo5lg8yg3u
      @user-jo5lg8yg3u 6 лет назад

      አባቴ ሁሉም በልቤ ወሰጥነክ Amenah እንኳንም ደስ አለሽ እህቴ

  • @zaharazahara2870
    @zaharazahara2870 6 лет назад +3

    በጣም ደስ ይላል ደስታችው ደስታችን ነው

    • @hawaahmad7349
      @hawaahmad7349 5 лет назад

      ደስ።ይላልእንኳንለዚአበቃችሁ

  • @user-tn1jz5cw5d
    @user-tn1jz5cw5d 5 лет назад +1

    ወይ ታድላቹህ እኛ ምስኪን የመዳም ስራ እየመረቀን ነው ግን ዋናው መመረቅ ብቻ ሳይሆን ስራ መገኘቱ ነው ስደቴ ቢያስከፋኝም አስተምሮኛል

  • @AAa-kk5oj
    @AAa-kk5oj 5 лет назад +1

    ❤ ሀገሬ፡ኑርልኝ

  • @ahwjwuuwwgwhywuw3099
    @ahwjwuuwwgwhywuw3099 4 года назад +1

    እኮን ደሥ አላችሁ የኔ ጀግናወች

  • @ደሴ
    @ደሴ 6 лет назад +4

    እንኪን ደስ አወቹዉ እኔም ለልጄህ እዘገጀለዉ

  • @zainabalem6725
    @zainabalem6725 4 года назад

    ሠላምወድሜልዩባታዉየትላይነዉ

  • @allahisoneallahisone6069
    @allahisoneallahisone6069 6 лет назад

    እንኳን ደስ አላቹ አላህ በወንድሜ አድርሰኝ

  • @user-bn1fn8dm7o
    @user-bn1fn8dm7o 6 лет назад

    enkane lzeh kane abakachu mabruke

  • @ayalayal4167
    @ayalayal4167 6 лет назад +1

    እንኳን ደስ አላችሁ

  • @bayushgeberhiwot4810
    @bayushgeberhiwot4810 2 года назад

    ስንት ነው ላማሰፋት ጨርቁን ሰተነችሁ

  • @jamelasade5099
    @jamelasade5099 5 лет назад

    ልጅን..ለዚች..ቀን..ያድርስልኝ..2011..መጨርሻ..ተመራቂ..ነው..የመኖሬ..ትርጉሙ..ለልጆቸነው..እወዳችኧለሁ..ተወልጀ..በመውለዴ..አላህን..አመሰግናለሁ።

  • @seadakassaw1308
    @seadakassaw1308 6 лет назад +3

    እንኳን ደስ አላችሁ ታምራላችሁ ሱፍ ውድ ነው

  • @seadakassaw1308
    @seadakassaw1308 6 лет назад +2

    እንኳን ደስ አላችሁ እንኳን ደስ አላችሁ ሱፍ ስንት ገባ

  • @zmtawstenewwolloyefqrhager3175
    @zmtawstenewwolloyefqrhager3175 6 лет назад

    Congratulations !!!!

  • @mszinet2401
    @mszinet2401 3 года назад

    ባሌን ሰፖራይዝ ማረግ እፈልጋለሁ ዘድሮ ተመራቂ ነው በምን ላግኛችሁ

  • @user-up9yi8xd6l
    @user-up9yi8xd6l 6 лет назад +4

    እኔም ክስድት መልስ እመርቅ ይሆናል በጥብቃነቴ አምላኬ ጤና ይስጠኝ ይሳካል

    • @user-tb3dh9gk5i
      @user-tb3dh9gk5i 5 лет назад

      እኛማ ተመርቀን የመዳም ሼቃላ😊😊😊😊😃😃

  • @user-jl2no1jw4n
    @user-jl2no1jw4n 3 месяца назад

    እሥኪ ቁጥራቹ ላኩልኝ

  • @EkramkutaberTube
    @EkramkutaberTube 6 лет назад

    Gud setu

  • @bayushgeberhiwot4810
    @bayushgeberhiwot4810 2 года назад

    ስልካችሁን ላኩልን

  • @ednashambl2537
    @ednashambl2537 5 лет назад +1

    እስኪ ዋጋውን ንገሩን

  • @user-ft7fb2ym4o
    @user-ft7fb2ym4o 6 лет назад

    ምን አለበት እኔም በተማርኩ እዴ የሀረብ ሽት ቤት አጣቢ ሆነ እንጂ

  • @zmtawstenewwolloyefqrhager3175
    @zmtawstenewwolloyefqrhager3175 6 лет назад +1

    የኔም ባል ለቀጣይ አመት ተመራቂ ነው አትርሱኝ

  • @user-se2wl3ro7f
    @user-se2wl3ro7f 6 лет назад

    እንኩዋን ደስ አላችሁ ግን የሴቶቹ አለባበስ አያምርም

  • @muridaykise8118
    @muridaykise8118 5 лет назад

    ይፈልገለውኝ ቁጥርለኩልኝ ብልስ

  • @eslamnewhewty5174
    @eslamnewhewty5174 6 лет назад +1

    እንኳን ደስ አላችሁ ውዶቸ

  • @zaharazahara2870
    @zaharazahara2870 6 лет назад +1

    እኔም በመዳም ቤት በሸቃላነት ልመርቅ ነው።

  • @user-qw4zo1zb9y
    @user-qw4zo1zb9y 6 лет назад

    እደሱፍየሚያስጠላኝልብስየለም

  • @gemanis8221
    @gemanis8221 6 лет назад

    snt New suf lbs

  • @medo-do6hg
    @medo-do6hg 6 лет назад

    Shop number ስጡኝ

  • @gemanis8221
    @gemanis8221 6 лет назад

    situ lbs forjd Ayemrm dmo kewend ger tQelaqlsh