Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ወላሂ እውነት ነው ብችል 10 ግዜ ላይክ አደርግ ነበር❤❤
ከኮራብኝ ሲጀመር እንኳን እሱን ላስብ እራሴ ላይ ፎከስ አደርጋለሁ እራሴን እከባከባለሁ ስራየንም ወጥሬ እሰራለሁ እናማ የመዳም ቅመሞችየ ከበዴ ቢሄድ ዘለቀ ይመጣል 😂
ጊዜሽ አንችነትሺን አሳልፈሽ ሠተሽው ቢከዳሽ አስበሽዋል ህመሙን😢😢😢😢 እሡ ነው የገጠመኝ
@@ልጀእወድሻለሁ ልክ ነሽ ሁቢ ግን እራስሽን ተከባከቢ የሆነዉ ሁኗል ከስህተትሽ ተምረሽ ለቀጣዩ ሂወትሽ ጥሩ ነገር ተመኚ ሂወት ይቀጥላል 🥰
Yemr enema basebgn gn sex aladeregnm Des yemilew esu new
@@Aster-s3s ካልተነካካሺማ ችግር የለም ጊዜሺ ብቻ ነው የባከነው እኔኮ ሙሉ ሂወቴን ሠጥቸ ባል መስሎኝ ከነልጀ ነው የከዳኝ ለዛውም በሠው ሀገር😭😭😭
Yene konjo gn betam new yemwedew yetmket new yetegenagnenew betu hedn erasu mgb sera belan shay bemar tetan pered lay neberku yane ken ken beken bihon tekakefn belela kenm hedku felgo neber enem felge neber gn ay alkut manm bihon lbsun awulkual sewunetu seat takiyalshi besemam akeberkut anchn arassjin tebki wude leljishi lenefsshieshi
ሴት ልጅ ጀግና ስትሆን እንዴት ደስ ይላል በርቺ ውድ💝
አንቺ መልካም ልጅ ስወድሽ እኮ ❤
በጣም ልክነሽ ተባረኪልን❤❤❤❤
በጣም ጀግና ሴት ነሽ ልክ ነሽ እኔ ኣሁን ከስንት ኣመት በሃላ ስለነቃሁኝ ቆራጥነቴ ጠቀመኝ ወደፊት ነው ጉዞየ ሁሉም ነገር ደሞ ይቀናኛል መድሃኒኣለም ከኔ ጋር ነው ህይወቴ ባላሰብኩት መንገድ ተስተካከለ ጠነከርኩኝ ተመስገን 🙏
ይገርማል ትክክልል🎉🎉
እናመሰግናለን እህታችን❤
የኔ ቆንጆ በጣም ነዉ የማመሰግነዉ ጥሩ ምክር ነዉ
በትክክል በጣም እናመሰግናለን ፈጣሪ እድሜ ከጤና ይስጥሺ ውዷ እህታችን ጀግና በርቺ❤
Welahi tleyaleshi yemejemerya newu sayshi gn wededikush❤❤❤❤❤
Wow, Thank you ❤️ 🙏
ስለ ፍቅር አንቺ ብቻ አውሪ የኔ ቆንጆ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ይመችሽ ❤
ጎበዝ ለኔ ትምርት ነው
ወላሂ ትክክለ ነሺ ማሬ ምክርሺን በጣም ደስ የሚል ነዉ ምክርሺ ለወዲ መለማመጥ ጥሩ አደለም ወላሂ
❤❤❤❤❤❤❤ እዉነት ብለሻል እህቴ
❤❤❤❤❤በጣም ነው ምንወድሽ መልካም መካሪ እይታችን ነሽ ተባረክልን
በጣም በጣም እዉነት ነዉ❤❤❤❤
አመሰግናለሁ♥️♥️♥️♥️🎉🎉🎉🎉
በጣም አመሰግናለዉ እውነትሽነው
ትክክል ነሽ የኔ ማር❤❤❤
በእውነት እግዚሃብሔር ይባርክሽ አሁን ያለውበት ስሜት ነው ተጎዳውብሽ እኔማ እውነቱን ነግሬው ቡሎኩን አጠጣውት ግን ለመርሳት አልቻልኩም
Thank you 🙏❤
በዚህ ስቃይ ውስጥ ነበርኩኝ እንባየን አበሽው አሁን ወሰንኩኝ ተውኩት
Inem
ወላሂ እኔም ላወጣዉ ፈልጋለሁ
በጣም እናመሠግናለን ኑርልን🙏💓🙏💓
በእዉነት ትክክል ብለሻል ውዴ ተባረኪ❤❤❤❤❤❤❤
እኔም መጀመሪያ ላይ መቀመጫ ከልክሎኝ እኔ መልሼ ስወደው እሱ ደሞ ችላ አለኝ በጣም ነበር እልህ የያዘኝ ምንም መቁረጥ አልቻልኩም አስሬ ቴክስ እልካለው አይመልስልኝም ይባስ ብሎ ብሎክ አረገኝ የማያልፍ ነገር የለም በወቅቶ እራሴን ማጥፈት እመን ነበር እህቴ አንቺን የመሰለ መካሪ ማግኝት እድለኝነት ነው ለወደፊት ብዙ ትምህርት ቀስማለው በርችልኝ
እናመሠግናለን❤❤❤🎉🎉
እናመስግናለን❤
❤❤❤❤tanx sis
ትክክል የኔ ጀግና
እግዚአብሔር ይባርክሽ ትክክል ነው
❤❤ yeneee mareeee teberki 💞🌹💯. berichihi
ማሪያም በጣም ደስ የሚል ምክር ነው በአሁኑ ጊዜ ወንዶች ችላ መሆን አብዘውታል እኔ በተለይ ለኔ ይጠቅመኛል ኧረ እኔ ማማዬ ነበር የሚለኝ😂😂
ለቤትሽ አዲስ ነኝ በጣም ወድጄዋለሁ ምክሮችሽ በርቺ❤❤❤❤❤
ትክክክል አድናቂሽ ነኝ
Tebarekelgn Yena Konjo❤❤❤
Begziabher bewust awurign.erdatash betam yasfelgegnal
አረ ገና አሁን ያየሁሽ ተመቸሽኝ አንደኛነሽ ሠብስክራይብ አደረኩሽ ያፈቀርኩትልጅ ወፍራም ነኝ ባልነቃ ችላ ሲለኝ ኢሞየን አጠፍቼ በቀጥታ መደወል አልችልም አይደዉልም ሸሪሀዬ ዝም አልኩት ራሴላይ ትኩረት አደረኩ እስፖርት መስራት ጀመርኩ ራሴን መከባከብ ጀመርኩ አሁን ደስተኛነኝ እሱ ባለበት ሠፈር አልገኝም 😂❤❤❤❤
እውነትነው እህቴ ወድ❤❤❤❤❤❤
እውነት ነዉ መጠበቅ በጣም ያሳምማል ሁሉ ትቼ ወደራሴ ስመለስ እሄ ስሜት አጠፋሁት
እናመሰግናለን❤
ትክክል የኔውድ❤❤❤
❤❤❤❤❤❤thanks 😊
ትክክልነሽ❤❤❤
Tebareki.bewust bekul bawerash dess yilegnal kechalsh
Wuyyyy endet aynet set nesh.u are right.Thanks
አስተዋይ ነሽ የኔ ልዩ በርች
Thanks ❤❤❤❤
ትክክል ነሽ
ሀቢዋ ሄደ ብየ አልሀምዱሊላ ስል ይመጣል መጣ ብየ ሳልጨርስ ይሄዳል ያው ማስነጠስ በይው ብዙ መልካም ነገር ስላረገልኝ ብየ ዝም ብየ እየታዘብኩት ነው እውነት ለመናገር እኔ ጋ ያለው ውለታው ብቻ ነው ኒካህ ሳይኖር መገናኝት ሀራም ስለሆነ ብየ ወሬ ካነሳሁ ብን ብሎ ይጠፋል አይኑ ይጥፋና
የኔ ቢጤ❤
Thankyuo yena wede
ትክክል❤❤❤ መከራ ተመቸቱኛል
እናመሰግናለን .የእኛ .እህት .❤❤🌹🌹🙏🙏🕊❤️❤️🕊❤️🕊❤️🕊❤️🕊❤️
ትክክል ነው። 🇺🇸🌏👍
ትለያለሽ💖💖💖💖💖
.በትክክል ነዉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እዉነት ዉለይ ዎነዊነገር ከትምህት መመራ ነዉ
ጎቦዝ በርቺ❤
በዉነት እመብርሀን ትጠብቅሽ እህት አለም😢 በዉነት በደሰታ አሰለቀሽኝ በርች ዉዴ❤
❤❤❤❤❤❤በትክክል
ምርጥ እይታ ነው
❤ልክነሽ
መልካም ምክር ነው
ኑርልኝ እውነት ነው
❤❤❤በትክክል እይቴ ተከበሪ🎉
የኔ መልካም ስወደሽ እኮ በርችልኝ 🙏🙏
Ene tila bilogale bezi semon demo text bita neber miyaregwe aun gin tefa tirase minlibelwe tiyalse?
Endeteko endasarefeshegne tebareki
Thank you
የኔ ጀግና ስወድሽ❤❤❤
ትክክክል አቦ ይሞችሽ
ጀግና በተደጋጋሚ ከማልቀስ አንዴ አልቅሶ የውጣልሽ
5ወድ ማውራት አለብን አዱ ሲህድ ባዱ እድንፅናና ለን እደውም ከዝህ የበለጠ ብዙ ወድ አውሩ ሴቶችዬ😅😅😅😅
እስማማለው 😅😅😅😅
የወሬ ጥማት ወደ ውሻ ይወስደል ውሻት ደግሞ ወደ መጥፎ ማንገድ ይወስደል ማጥፎ ማንገድ ደግሞ ወደ እሳት ይወስደል ስለዚህ ለአንድ ሰው ብቻ ታማኝ እንሁን
አረ በሳቅ😂😂😂😂
ፖo!!!! አድናቂሽ ነኝ እህቴ በርቺ
ቺላ አለኝ አይደዉልም, text አይመልስም ግን እኔም ስደዉል አያነሳም ግን የኔ የሆነ ነገር እሱ ጋር አለ እንዴት ልቀበል???
ካልመለሰማ አደጋ አለው😢
የኔ ዉድ ዝም በይዉ ለተወሰነ ጊዜ ፀጥ በይዉ😢
እኔም ነኝ እርግፌ አርገሺ ተይዉ
የኔቁንጆ፣፣የኦዲ፣አሣቅሺኝኝኝ😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤የወነት፣፣ጥርገ፣ይበል፣፣በገድነው፣፣አበበክሄደ፣ክበደ፣ይመጣል፣፣ሤቱች፣ጠንካራ፣ሁኑ፣፣በሁሎም፣ነገር፣፣፣😊😊😊😊😊😊😊😊እሸ፣ሠው፣አትለመመጡ፣፣የወነት፣፣ኦኦኦኦ
ድንቅ ❤❤❤❤❤❤
አችልጂ ስወድሽ❤❤❤❤
በጣም እጂ የኔ እናት ፈጣር ይጠብቅሸ
ጎበዝ
በርቺ
ይሄ ችላ ያልሽው ነገር እኔም አጋጥሞኛል በፊት አያ አራት እያወራኝ አንድ አመት ሞላን ከዚያ ብሗላ በቀን አንድ ጊዜ ቴክስት መፃፍ ጀመረ ሳየው ምንም ለውጥ የለውም እኔ ግን አፈቅረው ነበር ግን በድርጊቱም ባዝንበትም አሁን ግን ተውኩት
ትመቺኛለሽ
Yene enat ewnt weddekushi andga ns
እኔማቶሎቴክስትአልመልስሲለኝወላሂዛሬብሎክቱ ደግሞለወድ መለመንስአላህንነውአትነፋረቁሴቶችየዝብለሽ ብሸቅሎይሻላችሗልአታፍቅሩ😂😂😏
Ye lbe nesh❤❤❤❤❤
yene enat10q❤❤
የእኔ ቆንጆ በርች❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
በትክክልም እንደዛነው
uuuvvvv...perfecto mamye
Love u sister ❤❤❤
ትክክክክል የኔቆንጆ
Adnakise nege Yene konjo 💕good job ‘
የኔ ቅመም❤
Yene xafac woww swedesh eko
ትክክል
Yene wude ameseginalew
እውነት ወንዶች ልብ የላቸውም
እዉነትሸን ነው