የተወሽ ወንድ እንዲቆጨው እነዚህን አርጊ |yod house 2

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 14 дек 2024

Комментарии • 127

  • @misgbark
    @misgbark 10 месяцев назад +7

    ልክ ነሽ የኔ እናት እያለፍኩበት ያለውን ህይወት ነው ምታወሪው

  • @medna5856
    @medna5856 10 месяцев назад +16

    ዛሬማ ለኔ ነው ምክሩ ወላሂ ሳምነው ነበር ባመኑት መከዳት በጣም ያማል ብቻ😢😢😢😢

    • @yodhousetwo
      @yodhousetwo  10 месяцев назад +4

      ጥንካሪን ትማርያለሽ!!!!!

    • @medna5856
      @medna5856 10 месяцев назад +1

      @@yodhousetwo እድሜ ላንቺ እማ አሁንማ ግን በውስጥ ባገኝሽ ጥሩ ነበር ምክርሽ ያስፈልገኛል😢

    • @alialkhalili9613
      @alialkhalili9613 10 месяцев назад +1

      Anem ayichewu alewu himamun 2amet fiqern 4amet himamen Ina sidetenga honk alhmdulilhi ahun betam arif layi nagni 🙏ke Alha betachi edime le betaseboche 😊 lilish yefelkhut ayizon 😭

    • @TseadaZewude-us6db
      @TseadaZewude-us6db 10 месяцев назад +2

      Ayzosh !

    • @حوىحوى-ق9ر
      @حوىحوى-ق9ر 10 месяцев назад

      እኔ እራሡ😢😢

  • @Sነኝወለዬዋ
    @Sነኝወለዬዋ 10 месяцев назад +4

    በርች ቆጅት

  • @LubabHsan
    @LubabHsan 6 месяцев назад +7

    የኔ ውድ ትክክል ነሽ 🎉🎉🎉🎉አንችን መከታታልከጀመርኩ በራስመተማምኔ ጨመሮል ወላሂ ለወንድ መጨንቄንተቸ ለራሴሆኖል

  • @kedijahussin
    @kedijahussin 10 месяцев назад +1

    ትክክል የተለየ አገላለፅ ነዉ ዮዲ በርቺ❤

  • @TigistBekele-o5t
    @TigistBekele-o5t 3 месяца назад +1

    የኔውድ ትክክል ነሽ ሴት ልጅ በመጀመሪያ ደረጃ በራሳ የምትተማመን መሆን አለባት

  • @FunnyBoardGames-xu4tb
    @FunnyBoardGames-xu4tb 10 месяцев назад +2

    ወላሂየኔ ህይወት ነው ይሄ በጣም እናመሰግናለን ❤❤❤❤❤

  • @sebleyic7667
    @sebleyic7667 9 месяцев назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤ውዴ መጀመሪያ ባውቅሽ ኖሮ

  • @jamilasaied4139
    @jamilasaied4139 Месяц назад

    አመሰግናለሁ እህት😢😢

  • @azmerabirahnu1415
    @azmerabirahnu1415 10 месяцев назад +1

    በጣም ነው የሚደንቅሽ ማር ቀጥይበት!

  • @YeneKasa
    @YeneKasa Месяц назад

    ይመችሽ የኔ ቆንጆ

  • @UmAbbudi-qq2gl
    @UmAbbudi-qq2gl 12 дней назад

    አንቺ እኳ ትለይለሺ በርቺ እህቴ🎉🎉🎉🎉

  • @Helentadese-q1i
    @Helentadese-q1i 2 месяца назад +1

    አመሰግንሻለሁ!!!!!!!!

  • @YoussefYoussef-ny1gw
    @YoussefYoussef-ny1gw 9 месяцев назад +1

    የልጅነት ፍቅረኛዬ አግብታለች ከረጅም ግዜ በዋላ ተገናኘን ድጋሚ አፈቀርኳት መጀመርያ በጣም ነበር ምንገናኘው አሁን ግን እንኳን ላገኛት ቴክስት እንኳን በመከራ ነው ምትመልሰው ምን ላድርግ መፍትሄ ካለሽ እማ 😢❤❤

    • @jamiendris9454
      @jamiendris9454 7 месяцев назад +1

      ተሥፋህ ቁረጥ ጥለሀት የሄድክ ቀን ነበር ማሠብ የነበረብህ አሁንማ ካንተ በላይ የሜፈቅራት የሚንከባከባት አግንታ ይሆናል እኔም ያለፍኩት ሂወት ነው😀

  • @Fatima-hi6vu
    @Fatima-hi6vu 10 месяцев назад +1

    ትክክልኛ መከራ

  • @rahelkiroskebede2655
    @rahelkiroskebede2655 3 месяца назад +1

    የማይሆነን ወንድ ነገ ዛሬ ሳንል ኣስወግደን የራሳችንን ትክክለኛ ህይወት ዝንሄድ ለኛ የሚሆን ወንድ ከች ይላል እግዝኣብሄር ሁሌ እውነተኛውን ወንድ ይሰጠናል ከተገፋን የተገፋች ሴት መጨረሻዋ ያምራል

  • @TeybaYassin-wt4kw
    @TeybaYassin-wt4kw 4 месяца назад +2

    የኔ ማር ደስ ስትይ. እስከዛሬ አንቺም አለማወቄ ያናደኛል

    • @HalimaAragaw-ze2pk
      @HalimaAragaw-ze2pk 4 месяца назад

      የኔቢጤነሽእንደ ሀቂቃ እኔም በስብራቴግዜአውቄብሆንተመኝሁ በስአልሀምዱሊላህ

  • @Jemalhamed-o3l
    @Jemalhamed-o3l Месяц назад

    ትክክል

  • @meazakidane72
    @meazakidane72 10 месяцев назад +1

    ጥሩ ምክር ነው ተባረኪ

  • @AfomiaBelay-su6fq
    @AfomiaBelay-su6fq 10 месяцев назад

    እውነት ብለሻል

  • @xegajon4913
    @xegajon4913 10 месяцев назад +1

    yenye konjo ketybet ewedshalew eshi ❤❤❤

  • @GenetGebrekidan-n1t
    @GenetGebrekidan-n1t 10 месяцев назад

    ትክክል የኔ ማር❤

  • @GrGg-yy9nz
    @GrGg-yy9nz 2 месяца назад

    የኔ ውድ ሺ አመት ኑሪልን ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @netuhaba7898
    @netuhaba7898 4 месяца назад +1

    ያ ኡምሪ ልዩ ሴት ነሽ አንቺ ራሱ❤❤❤❤

  • @JamilahJami-wc2hp
    @JamilahJami-wc2hp 10 месяцев назад +1

    በጣምጥሩምክርነዉእህቴ

  • @abebagabre4098
    @abebagabre4098 2 месяца назад +1

    ❤🎉❤🎉anec.jegna satnes hodey bez temertnw.ytemarkut wedesalw yena konjo ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉

  • @naomimarkos3823
    @naomimarkos3823 10 месяцев назад +1

    በጣምጥሩምክርነው

  • @DsysTt
    @DsysTt 10 месяцев назад +3

    እህቴ በጣም ጥሩ ምክር ነው እኔ እምለው እህቴ በፍቅር የተውስነ ከቆየን ቡሀላ እርግዝና ተፈጠር ከዛም እርግዝኔየን ካውቀ በሀላ መሉ ለሙሉ አቆመ ከዛም እኔ ለልጀም ስል እደውለታለው. ያውለማግኝትም ልጁም ያባት ፍቅር ማግኝት አለበት በማለት እኔም. ብዙ ታግየዋለው. ግንም እንደዛውም ሀኖ እየባስበት ነው የመህደው ስለዚህ. አመት ከ ሆነው በሀላ. ስፈልግ ይጠይቃል ስፈልግ ይጠይቃል እናም. ለንደዝህ አይነት ስው. ምን አይነት ወሳኔ ነው መወስን ያለብን

    • @Aster-s3s
      @Aster-s3s 9 месяцев назад

      Yene konjo entoretos ygbaberasshon tebki fetari launch yalewun ysetshal sijemer shih amet new ende yetesmashi smeta ysemagnal betedgagami dersobgnal man slehone kurech ene ahun yazenkubet gize new akumualew akumiiiiiii

    • @ልጀእወድሻለሁ
      @ልጀእወድሻለሁ 9 месяцев назад

      የኔ ሂወት ራሡን ቁጭ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😮

    • @ልጀእወድሻለሁ
      @ልጀእወድሻለሁ 9 месяцев назад

      ወንዶች ግን ምን ያህል ክፉና አረመኔ ናቸው 😢😢😢

    • @እገዘኝያረብ
      @እገዘኝያረብ 3 месяца назад +1

      ሊሠማም አይበቃ አላህዬ ከስህተትሰዉረን

  • @maryem_endirs
    @maryem_endirs 10 месяцев назад

    ተባረኪ🥰🥰🥰🥰💘

  • @حوىحوى-ق9ر
    @حوىحوى-ق9ر 10 месяцев назад

    ይመቺህ አቦ ይህማ ለኔ ነው

  • @ማህሌትአድሴ
    @ማህሌትአድሴ 10 месяцев назад

    እናመሰግናለን

  • @MdAlle-kz7vj
    @MdAlle-kz7vj 3 месяца назад

    እዉነት ልቤን ነዉ ያገኘሽዉ❤❤ ይመችሸ በርች የኔ ቆንጆ

  • @Zehara-x4q
    @Zehara-x4q 10 месяцев назад

    ስወዲሺ❤❤❤❤

  • @ormooapss442
    @ormooapss442 10 месяцев назад

    ትክክል ❤❤❤

  • @Laila-pd8wo
    @Laila-pd8wo 7 месяцев назад +1

    በትክክል 👌👌❤❤❤

  • @SamantaTasfaye
    @SamantaTasfaye 3 месяца назад +1

    tabarakii wde❤❤❤❤❤❤

  • @zahrayusuf6596
    @zahrayusuf6596 10 месяцев назад

    ገራሚነሽ የኔቆንጆ በታምልክነሽ ❤

  • @መኪያስራጅአሀመድ
    @መኪያስራጅአሀመድ 3 месяца назад

    ትክክል❤❤❤❤❤

  • @NafnatHasan
    @NafnatHasan 4 месяца назад

    ትክክል ነሸ

  • @salem4086
    @salem4086 10 месяцев назад

    የእኔ ዉድ እህቴ I'm so proud of you are a gentle smart lady Lotto for us we don't know before this we must stop from today one I learn from you so much stuff thank you so much

  • @haymanotbeyene9876
    @haymanotbeyene9876 8 месяцев назад

    ውይ ተባረኪ ጥሩ ትምህርት ነው ። በፊት መቆሚያ መቀመጫ እሳትን ነበር ፣ አሁን ጭራሽ እንደማያውቀኝ ሆነ

  • @KciidNcjjx
    @KciidNcjjx 4 месяца назад

    እውነት❤❤❤❤❤

  • @situnawoyehassan8134
    @situnawoyehassan8134 9 месяцев назад

    .በትክክል ነዉ❤❤❤❤❤❤

  • @SenaitKassaye
    @SenaitKassaye 10 месяцев назад +2

    Yen konjo❤

  • @burtukankeya3758
    @burtukankeya3758 10 месяцев назад +1

    yene wude swodshi eko

  • @Ethio631
    @Ethio631 10 месяцев назад +1

    ቡጢና ምክር ለሰጭው ቀላል ነው አለ ያገሬ ሰው 😂 ግን ለተገበረው ጥሩ ምክር ነው

    • @yodhousetwo
      @yodhousetwo  10 месяцев назад +1

      kelale ayedelm....memekaker gin negerochen yakelale

  • @gigisiyoum9086
    @gigisiyoum9086 10 месяцев назад

    Thanks

  • @AlmazDemissie-k9w
    @AlmazDemissie-k9w 10 месяцев назад

    Betam enameseginalen

  • @HananMiftah-e7f
    @HananMiftah-e7f 5 месяцев назад

    በጣም ነዉ ምወድሽ የእዉነት ❤

  • @YABSIRAMIKAELITESFAYE
    @YABSIRAMIKAELITESFAYE 10 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤❤Thank you yodye yene wuddi❤❤❤❤❤

  • @fafiitube3266
    @fafiitube3266 2 месяца назад

    Yene wude lebatsh ades negn berchii❤

  • @aishafentawe643
    @aishafentawe643 10 месяцев назад +2

    100%❤🎉

  • @JerrySol-ml7hh
    @JerrySol-ml7hh 2 месяца назад +1

    ቀድሜ ቪዲዮሽን አለማየቴ😢 ግን እመኚኝ ድጋሚ አለምነውም። ይሂድ። ራሴን እገነባለሁ😊

  • @SaraTeklay-z2x
    @SaraTeklay-z2x 7 месяцев назад +1

    Perfect u r unique ❤

  • @momiytube2277
    @momiytube2277 10 месяцев назад

    ጎሽኔ ቆንጆ✅✅✅✅

  • @GenetDesalew
    @GenetDesalew 7 месяцев назад

    አረ አንች ልጅ ተባረኪ አንጀቴ ራሰ ይሄን ሁሉ አርጌዋለሁ

  • @SemiramehamedMehamed
    @SemiramehamedMehamed 10 месяцев назад

    Ehta 5 met mulu bafeker koytan denget besw wera tetog had ena damo betam afekerwalhu enklfa enko metyat alchalkum bedwlm alnsa alg emargw ger gebtogal

  • @BirkineshBirhanu-r7q
    @BirkineshBirhanu-r7q 10 месяцев назад +1

    Egziabher yibarkish❤

  • @ععلي-ذ4ظ
    @ععلي-ذ4ظ Месяц назад

    የኔስ ቆጭቶት መቷል ግን እንዴት ልምነው። በድሎኝል ተለያይተናል

  • @Habeeba-v6n
    @Habeeba-v6n 9 месяцев назад

    ጉበዝ

  • @richterrosa7277
    @richterrosa7277 2 месяца назад

    Yena konjo fetfet yehoni timhrt eko new anche gar yalew😘

  • @imetupian9924
    @imetupian9924 10 месяцев назад

    ጀግና በምገባ ነው የተነታንሽው

  • @ComCell-od4dv
    @ComCell-od4dv 10 месяцев назад

    Yene konjo ❤❤❤

  • @Sadiah-bl5in
    @Sadiah-bl5in 4 месяца назад

    Ewnet achi kimem nesh

  • @raheltekle568
    @raheltekle568 Месяц назад

    የኒ ንቁ ❤

  • @workineshdida4754
    @workineshdida4754 4 месяца назад +1

    I love you my sister 😢😢😢😢🥰🥰🥰🥰

  • @رحمهمحمد-ص5و
    @رحمهمحمد-ص5و 10 месяцев назад

    ይህ ለኔነዉ ምኩሩ የልጀ አባት ጥሎኝ ከህደቡሀላ አሁንም እሱን ነዉ የማስበዉ😢😢

  • @richterrosa7277
    @richterrosa7277 2 месяца назад

    100% Tekekel Adnakesh ni bitam yena konjo

  • @RazaabrahimRazaabrahim
    @RazaabrahimRazaabrahim 2 месяца назад

    Ehite te bareki hulum Miki rochishe Lene new tekara edihon retewugnali

  • @ليليمحمد-ج5ج
    @ليليمحمد-ج5ج 10 месяцев назад

    ሳህ

  • @ahmntoabye6337
    @ahmntoabye6337 10 месяцев назад

    ቀድሜ ባየው አሪፍነበር ይሄን ቢዲወ😢😢😢😢😢😢

  • @HayluMangash
    @HayluMangash 2 месяца назад +1

    እህትዬ እስኪ መልሺልኝ እኔ ለሱ በጣም ታማኝ ነኝ እሱ ግን እኔላይ እምነት የለውም ታማኝ እንደሆንኩ እንደት ላሳየው 💔😔

    • @jamilasaied4139
      @jamilasaied4139 Месяц назад

      እኔም አያምነኝ መጨረሻ ተለያየን እሄው እሱን መርሳት አልቻልኩም😢😢😢

    • @HayluMangash
      @HayluMangash Месяц назад

      @jamilasaied4139 አይዞን💔💔😪😪

  • @ILoveILove-dc2dm
    @ILoveILove-dc2dm 10 месяцев назад +1

    ሀሌምአትመልሸም_አሁንመልሸልኝ_ፈቅረኝይሁሌአልፈልገሸምይለኝል-ትመልሱይመጣል

    • @yodhousetwo
      @yodhousetwo  10 месяцев назад +1

      የኔ ቆንጆ ወንድ ልጅ አልፈልግሽም ካለሽ አበቃ ማለት ነው እኳ....እሱ እራሱ እንኳን ቢመጣ አብረን እንሁን ብሉ እንዳትቀበይው !!!!!!

    • @ILoveILove-dc2dm
      @ILoveILove-dc2dm 10 месяцев назад

      @@yodhousetwo አመሰገናለው

    • @leilaLeila-r7p
      @leilaLeila-r7p 10 месяцев назад

      ​@@yodhousetwowenetiii nwe

    • @eimanlove
      @eimanlove 2 месяца назад

      ምንትገረሽ እሱአልፈልግሽም ካለሽ ዝበይዉ እደኔአልቅሽ😭💔😮😮😮

  • @MeazaMekonen-s4d
    @MeazaMekonen-s4d 10 месяцев назад

    Yene konijo berichi

  • @dxbdxa2244
    @dxbdxa2244 10 месяцев назад

    Tekikil

  • @Hana-cg5tk
    @Hana-cg5tk 10 месяцев назад +1

    የነነኔኔኔኔኔኔኔወድድ❤❤❤ጅገናሤትነሺሺሺ❤❤❤በር

  • @HasenYimam-g4h
    @HasenYimam-g4h 10 месяцев назад

    ቅመም ነገር ነሽ እህቴ

  • @dhgdbvd115
    @dhgdbvd115 10 месяцев назад +5

    እረ እህቴ አንድ በይኝ ልሞት ነው በጣም እወደዋለው ግን ተለያይተናል መተኛት አልቻልኩም በህልሜ እየመጣ ምን ላድርግ♠♠💔😭

    • @yodhousetwo
      @yodhousetwo  10 месяцев назад +1

      የኔ ቆንጆ መጀመርያ ...እንደተለያያችሁ እመኝ የመታረቅ እድል ከሊላችሁ የግድ አሁኑኑ ትኩረትሽን ጰሱላይ ማንሳት ጀምሪ

    • @dhgdbvd115
      @dhgdbvd115 10 месяцев назад

      @@yodhousetwo እሺ የኔ እህት

    • @እቢ
      @እቢ 10 месяцев назад +4

      😂😂😂😂😂😂 ሴቶች እኮ ካፈቀራችሁ ሙጭጭ ነዉ ደሞ አንድ ዓይነት ናችሁ ባህሪ አችሁ እርሱ ምንም ቦታ ማይሰጥሽ ከሆነ ቻዉ በይዉ ሌላ ቆንጆ ቢያገኝ ይሄዳል አብሮሽ ቢሆንም

    • @TseadaZewude-us6db
      @TseadaZewude-us6db 10 месяцев назад

      Tireshiwalesh ayzosh !

    • @Laila-pd8wo
      @Laila-pd8wo 4 месяца назад

      ​@@yodhousetwoYes በትክክል 💗

  • @EmebetAkanie
    @EmebetAkanie 9 месяцев назад

    ❤❤❤❤

  • @Laila-pd8wo
    @Laila-pd8wo 4 месяца назад

    😢በፈጣሪ እደትለፍኝ በጣም እማፍቅራዉ ልጅ አለ መርሳት አልቻልኩም 😢 እሱን የምረሰበት ነገር ምከሪኝ እሱን አይሆንልኝም እንደ ማፍቅራዉ ነግሬው ኖሪማል ጓደኛሞች እንሆናለን አለኝ ግን በፍቅር አይደለም ልተው ወይስ ልቀጥል ?😢😢

    • @ማህሌትአድሴ
      @ማህሌትአድሴ 4 месяца назад +1

      አር ተይው

    • @Laila-pd8wo
      @Laila-pd8wo 2 месяца назад

      ​@@ማህሌትአድሴ 🥺አይ ዉዴ💔ልቤ ተሰብሯል ግን በአንድ ቀን ስተት ተሸወድኩ ወይኔ ማንነቴን ክብሬ ነጠቀኝ ወይኔ እሱ ብቻ የሚቆጨኝ ነገር 🙁 ወንድ እንድጠላ አድርጎኛል ተጨወተብኝ💔😔😭😭

    • @fafitube8112
      @fafitube8112 2 месяца назад

      ከሱ እስኪመጣ ለምን አልጠበቅሽም ነበር 🤷‍♀️

    • @Laila-pd8wo
      @Laila-pd8wo 23 дня назад

      ​@@fafitube8112 አይ እህቴ እሱ መጀመሪያ እያወቀኝም ነበር በአጋጣሚ በሆነ ቦታ ሁሌም እያዋለ ከዚህም አፍቀርኩት ሰካብደኝ ነገርኩት ምንም ልቤ ላይ ጠብ የሚል ነገር አልናገረኝም ሁሌ እንገናኝ ይላኛል እተወዋለሁ ስል 😪😢

    • @fafitube8112
      @fafitube8112 23 дня назад

      @@Laila-pd8wo በጓደኝነት እንዳትቀጥይ ምናልባት ስትርቂው ይቀርብሻል ጥያቄሽንም ይቀበላል አለዝ ባየሽው ቁጥር እየሞትሽ ትሄጃለሽ

  • @SaleemaSalee-kg1qu
    @SaleemaSalee-kg1qu 10 месяцев назад +1

    እህቴ እኔ ለተወሠነ ወራት ከሚዲያ ላይ መጥፍትን አሥቤያለሁ ይጠቅመኘልደ መልሸልኝ በነትሸ

    • @fekr-m9n
      @fekr-m9n 4 месяца назад +1

      ጥፊበት ሲለጠጥ እኔም ጠፋሁበት ጀግና ሁኚ ወይ ይፈልግሻል ወይ ይተዉሻል

  • @ADANECHAdela-ky3uq
    @ADANECHAdela-ky3uq 2 месяца назад

    ማረያምን ቅመም ነሽ

  • @situnawoyehassan8134
    @situnawoyehassan8134 9 месяцев назад +1

    ❤❤❤❤❤❤

  • @TigTa-jo1zw
    @TigTa-jo1zw 4 месяца назад +1

    ❤❤❤❤❤

  • @HayluMangash
    @HayluMangash 2 месяца назад +1

    ❤❤