ከፍቶኛል

Поделиться
HTML-код

Комментарии • 663

  • @asertad
    @asertad  2 года назад +126

    አዲሱ ቻናላችንን ሰብስክራይብ ማድረግ እንዳትረሱ ruclips.net/channel/UC-Fwq5qh1L91xP63GynOa6A

    • @yordi8453
      @yordi8453 2 года назад +3

      Behuletume sera adesune behuneme serebete ayezohu kegenedehu nene eshi atenedede eshi

    • @jo_surprise2801
      @jo_surprise2801 2 года назад +3

      Pic bro absher techelale tadergwale

    • @ruhamamicael3560
      @ruhamamicael3560 2 года назад

      Ayzo wndme hulum yalfal negem yinegal abshir

    • @sinaethiopiawiteethiopiawite
      @sinaethiopiawiteethiopiawite 2 года назад

      Jegina nehke endezi kefto lenayike anefelegem tenkera nehke betam gobeze degimo ehko arif new bulah teleqe bota yemetefegune seton hone setayew eyane alefeke mehonune setasebew des yilekale berta ene bebkula yefelekune yakele kefet subscribe adergalew alew kefet endefelke

    • @footballcuts931
      @footballcuts931 2 года назад +1

      Hey bro where is your "play button" you passed 100k bro Congratulations 🙋🏻‍♂️🎉🎉🎉

  • @AbugidaMedia
    @AbugidaMedia 2 года назад +111

    Good job bro keep it up. Don't give up!! 👏👏

    • @asertad
      @asertad  2 года назад +13

      Thanks man respect 🙏

    • @KIDDOKALABOFFICIAL
      @KIDDOKALABOFFICIAL 2 года назад +3

      ende bra esti 11 amete new ena channal gemgema gize mejemeriya adrgegn benath 11 ametet new

  • @adanechmulisa9409
    @adanechmulisa9409 2 года назад +24

    1M እገባለን 🔥🔥🔥👍👍👍👍

  • @asmaal8638
    @asmaal8638 2 года назад +40

    እኔ አላቅም ግን ለምንድነው ሳታለቅስም ምታሳዝነኝ አሴር በናትህ አትዘን አሁን አልፎዋል አንተ ጎበዝ ነክ እናትክም ልዩ ናት እናት ያላችሁ አላህ እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን ያለፉትንም በእዝነቱ ይማራቸው

    • @asertad
      @asertad  2 года назад +2

      Amen 🙏 thanks btam

    • @KIDDOKALABOFFICIAL
      @KIDDOKALABOFFICIAL 2 года назад +1

      @@asertad ende bra esti 11 amete new ena channal gemgema gize mejemeriya adrgegn benath 11 ametet new

    • @Nejat197
      @Nejat197 2 года назад +1

      አሚን እናት አሏት 😘እፍፍፍ አላህ ይዘንልሽ ማሚ 🙏

    • @EthioYs
      @EthioYs 2 года назад +1

      አረ እኔንም ሰብስክራይብ

  • @fetabeendalk
    @fetabeendalk 2 года назад +40

    አይዞን ወንድሜ ጎልደኗን እንቀበላለን 💪

    • @asertad
      @asertad  2 года назад +3

      Thanks man

  • @nardosbekele2259
    @nardosbekele2259 2 года назад +7

    በጣም ጀግና ነክ የሰው ልጅ ከጣረ ምንም አያጣም እና የዋላ ማንነቱን ካረሳ በጣም ጠንካራ ጎበዝ ነክ ሌላው ትምህርት ሆነካል ከዚህ በላይ ትሰራለክ በርታ ሁሌም እንሆንካለን ሞራል በርታ

  • @selambelay2499
    @selambelay2499 2 года назад +3

    ወንድሜ የሠው ልጅ በምድር ሲኖር በብዙ ውጣ ውረድና ፈተና ውስጥ ካላለፈ ለሰው የሚያሥብና የሚያዝን አይምሮ አይኖረውም እኛ ሠዎች ሁሌም የተሠጠንን ትተን ሌላ እንዲሠጠን አምላካችንን በማማረርና እራሣችንን በማሥጨነቅ ጊዜአችንን እናጠፋለን ወንድሜ አንተ ብዙ የተሠጠህ ፀጋ አለህ እህት ጥሩ ቤተሰብና ጓደኞች ሥላለህ ፈጣሪህን አመሥግን ለናትህ ሁሌም ፀሎት አድርግ ወንድሜ የኔን ህይወት በጥቂቱ ብነግርህ እናትና አባቴን በልጅነቴ ነው ያጣኋቸው ኑሮዬ በሥደት ነው ሁሌም ሀገሬና ቤተሠቤ ይናፍቀኛል እኔ አንተ ያለህን አንዱም የለኝ ግን ሁሌም ፈጣሪን ሣላመሠግን ውዬ አላውቅም ከዚህም በላይ ሌላውን ታሪኬን ብነግርህ ይበልጥ ትበረታለህ አንተ ግን ጠንካራና ጎበዝ ነህ ሁሉንም ችግርና ፈተና ትወጣዋለህ ሁሌም ፈጣሪህን አመሥግን እኛም የቻናልህ ቤተሠቦች ድጋፍህ ነን ከፈጣሪ በታች በርታ😍😍😍😍😍😍

  • @user-tq2bp8cf4o
    @user-tq2bp8cf4o 2 года назад +19

    የኔ ውድ... አይዞክ😭ትልቅ ደረጃ እንደምትደርስ ተስፋ አለኝ..

  • @eshetualameheyu8629
    @eshetualameheyu8629 2 года назад

    Ara bro ayzoy 1M achere geza taganalake 🤜🤛❣️❣️❣️❣️❣️❣️

  • @user-ux6vo2wn6q
    @user-ux6vo2wn6q 2 года назад

    በጣም ጥሩ በርታ እናትህን በእውነት አመስግንልን ሁሌ
    እናቶች ይ ኑሩልን ጠንክረህ ከሰራህ የምታስበውን ብቻ ሳይሆን ያላሰብከው እንደሚሰጥህ አስብ እግዚአብሔር ይርዳህ

  • @abifunny
    @abifunny 2 года назад +31

    ሁሉም ነገር ለበጎ ነዉ 🙏

  • @user-xj7hm1kc7w
    @user-xj7hm1kc7w 2 года назад

    እናትህ ደስ ስሉ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ታመኛውልህ

  • @YUSHE
    @YUSHE 2 года назад +1

    አይዛን bra እንውስዳለን
    የውሻው ነገር በጣም አስቆኛል ስለገጠመኝ ነው ከምር ብቻ ፈታ አርጎኛል እስከዝ የመብቃትክንም የሳለፍካቸውንም ነገር ስላጫውትክ ደስ ብሎኛል ይበልጥ እንድሰራ አድርጎኛል በርታልኝ ድንቅ ንግግር

  • @menayelma2439
    @menayelma2439 2 года назад +1

    በጣም ጠንካራ ነክ በዚውጣውረድ ውስጥ ማለፍክ ጥሩ ነው ጥንካሬን ይሰጥሃል በርታ ከጎንክ ነን ፈጣሪ ይርዳክ ብሮዬ

  • @yobantube4015
    @yobantube4015 2 года назад

    በርታ Brother.. ተስፋ እንዳልቆርጥ አርገኋኛል🙌

  • @abdulkerimali2755
    @abdulkerimali2755 2 года назад +6

    What doesn’t kill you just make you stronger you have my respect man🙏🏽

    • @asertad
      @asertad  2 года назад

      thanks betam

  • @asniit1199
    @asniit1199 2 года назад +4

    አይዞህ ለበጎ ነው ብዙ ልጆች እስከ 300k ሰብስክራይብ ደርሰው ያልወሰዱ አሉ ለማንኛውም በአዲሱም ቻናልህ ከጎንህ ነን ጥሩ ሀሳብ ነው በርታ

    • @asertad
      @asertad  2 года назад

      thanks betam

  • @Nejat197
    @Nejat197 2 года назад +1

    ወይ ጉድ ገራሚ ነህ ጌታን በጣም ጎበዝ ልጅ ብዙ ነገር ነው እኒ ለራሱ የተማርኩብህ አለንልህ በተለይ አረብ ሀገሮች አብሽር በርታ ገና ከዚህም በላይ ታድጋለህ 😘👍

  • @abitiaderajew7178
    @abitiaderajew7178 2 года назад +7

    እናት ለዘላለም ትኑር ማን እንደናት የምር
    አዞን አሴርየ ይሳካል እሽ እግዚአብሔር ካንተጋ ይሁን

    • @asertad
      @asertad  2 года назад +1

      Amen 🙏 thanks btam

  • @e-starmedia1623
    @e-starmedia1623 2 года назад +2

    ሁሉም ነገር ለበጎ ነው ወድሜ ከዚህ በላይ ትሰራለህ 👏👏👏👏

    • @asertad
      @asertad  2 года назад

      thanks betam

  • @sunday9022
    @sunday9022 2 года назад +1

    አይዞን ይሳካልሀል ለኛም ለአዲሶቹ ትምህርት ነው የሰጠህን 😍😍 ትንሹን ሲከለክሉ ትልቁን ታገኛለህ በርታ የልፋትህን ማንም አይከለክልህም🙏🙏🙏💪💪💪💪💪💪💪 ተንክረህ ስራ በርታ👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @lnatesematstarsemaljkaryaa4308
    @lnatesematstarsemaljkaryaa4308 2 года назад +2

    አሴ😍 ትልቅ ደርጃ ደርሰ ማወራትክ ጥሩ ነገር ነው ያልፋል ተሰፋ አትቁርጥ በፀሎ በረታ🙏እናትክ💞 እረዥም እድሜ ይሰጣቸው🙋🙌

  • @squatmt
    @squatmt 2 года назад

    በጣም ገራሚ ሰዉ ነሽ ብራዘር አብረን እንደምንሰራ እርግጠኛ ነኝ አንድ ቀን

  • @user-jh7mh8vj7z
    @user-jh7mh8vj7z 2 года назад +1

    አይዞኝ በርታ ወንድም አይክፋ ይቀየራል ትናንት አልፎ ኣ ዛሬም የማያልፍበት ምክንያት የለም ጎበዝ ልጅ ነህ ዝም ብለህ በፅናት ስራ የምትፈልገው ቦታ ላይ ትደርሳለህ በዚህ እርግጠኛ ነኝ 100%

    • @asertad
      @asertad  2 года назад

      Thanks betam 🙏

  • @bekamarcelo2802
    @bekamarcelo2802 2 года назад

    Fexri ale brather👏👏👏

  • @lidiyahabtamu9667
    @lidiyahabtamu9667 2 года назад +8

    everyone starts from scratch but when the scratch changes to the sketch no one shouldn't forget what time and effort it takes to turn it into sketch.

  • @rabyaabedel9456
    @rabyaabedel9456 2 года назад +13

    አይዞህ ሁላችንም የሚሰጠን የሂወት ፈተና ይለያያል አተ ጠንካራ ነህ ከዚም በላይ መስራት የምትችል ልጅ ነህ ሁሉም ነገር ታልፈዋለህ ተስፋ አትቁረጥ

    • @asertad
      @asertad  2 года назад +1

      thanks betam

  • @FromTheWorldOfKnowledge
    @FromTheWorldOfKnowledge 2 года назад +11

    በጣም ጠንካራ ነሽ አሴር። አሁን ላይ ላወቀህ እንደዚህ አይመስልም ነበር። Proud of you.

    • @asertad
      @asertad  2 года назад +3

      Thanks man

  • @saramak
    @saramak 2 года назад +2

    አይዞህ አይክፋህ በርታ ወንድሜ ወርቅም በሳት ተፈትኖ ነው የተወደደው በርታ ጠንካራ ሁን የምፈልገውን ታገኛለህ የእውነት አስሩም እናቴ ነበረች ስትል እንባዬ መጣ እናትህን ፈጣሪ ይጠብቅልህ

  • @ethioshort9561
    @ethioshort9561 2 года назад +3

    በቅርቡ 1M ካንተ እንጠብቃለን በርታ አሴር

  • @kenbontube180
    @kenbontube180 2 года назад

    አይዞህ አሴርዬ ተስፍ አትቁረጥ የተሻለ ነገር ማድረግ ትችላለህ አቅሙ እንዳለህ አምናለሁ ስለዚህ በዚ ልትከፋ አይገባም ለመልካም ነው ።👍💪

  • @meskigidey1967
    @meskigidey1967 2 года назад +2

    እናትክ ለዘላለም ትኑርልክ እመቤቴ ትጠብቅልክ ትልቀ ቦታ ደርሰክ እንደምታስደስታት እርግጠኛ ነኝ ፈጣሪ ሁሌ ከጎንክ ይሁን ተስፋ እንዳትቆርጥ

    • @asertad
      @asertad  2 года назад

      Amen Thanks btam

  • @jemimedia_645
    @jemimedia_645 2 года назад +1

    አብሽር ወድሜ

  • @minyoti1412
    @minyoti1412 2 года назад +2

    አይዞኝ ዉዴ ጀግና ነክ አተ 😍💪

  • @nitsuendale1338
    @nitsuendale1338 2 года назад

    Don't give up Aser jegina nek eshe kante belay gin enatik jegna nech ayizon wendime bertalin erjim edimena tena le enatoch

  • @mekdesnegash2452
    @mekdesnegash2452 2 года назад

    አይዞህ ወድሜ ሁሉም ያልፋል ደግሞ እኛም ከጎንህ ነን

  • @belana8528
    @belana8528 2 года назад +1

    Ere asero endegefeshalen aydebrh bro🙌🙌✊✊

  • @user-ge6wb1bq9u
    @user-ge6wb1bq9u 2 года назад

    አሴር የኔ ውድ አትከፋ ሁሉም ነገር ለበጎ ነው የሚሆነው እግዚአብሔር ሁሌም የሚወደውን ሰው ይፈትናል ነገ የተሻለ ነው አሴርዬ እናት ሁሌም ለልጆቿ ብርታት ነች የሁላችንንም እናቶች እግዚአብሔር ይጠብቅልን እና አሴርዬ ጠንካራ ልጅ ነህ ተስፋ ሳትቆርጥ አሁን ድረስ ስለምትሰራ በርታልኝ በእውነት

  • @Ha-su5nx
    @Ha-su5nx 2 года назад +1

    Congra👏🎉🎉🎉🎉🎉 Brta 💪💪💪💪👏👏👏..................Hulum ngr yemihonew be Fetari Fekad becha selhon Antem tenker💪💪💪💪Ayzohhhh

    • @asertad
      @asertad  2 года назад

      thanks betam respect

  • @mermer4685
    @mermer4685 2 года назад +1

    አይዞኝ ያጋጥማል አተ ደሞ ጎበዝና ጠካራ ነህ ማይደረስበት ነገር የለም እና መታገስ ብቻ ነው ሁሉም ያልፋል ወድም

  • @gemedaderogemedadero9638
    @gemedaderogemedadero9638 2 года назад +1

    ምርጦች ፋም እጅ አንሰጥም በርታ

  • @NADC2024
    @NADC2024 2 года назад

    Wow, your mom is Amazing God bless her💕Ayzoh wendime💕 your hard work will pay you back 🙏 keep moving don't let any obstacles stop you keep moving. You are blessed my brother ❤ thank you for sharing your experience 🙏

  • @addisalem3417
    @addisalem3417 Год назад

    አንተወጣት ነህ አቅም አለህ የምትፈልገው ቦታ ትደረሳለህ በምንም ወደኋላ እዳትመለሰ ነገሮች ቢቀያየሩም አንተግ አይንህን ስኬትላይ ብቻ አድርግ እይዞህ እግዜአብሄር ይረዳሃል ።

  • @dagiandbiruk4864
    @dagiandbiruk4864 2 года назад

    We got you. Aser, የተከለከልክበት ምክንያት ግን ምንድን ነዉ?

  • @nathantesfaye4899
    @nathantesfaye4899 2 года назад

    Good Job Bro, Keep Grinding

  • @rahelwubshet214
    @rahelwubshet214 2 года назад +3

    አሴር በፈተና ተፈትኖ ማለፍ በጣም አሪፍ ነገር ነው ከዚህ የበለጠ ነገር ይጠበቅብሀል በርታ ወንድሜ

    • @asertad
      @asertad  2 года назад

      thanks betam

    • @rahelwubshet214
      @rahelwubshet214 2 года назад

      ወንድሜ ምስጋና አያስፈልግም ከዚህ የበለጠ ቦታ ደርስህ ማየት እፈልጋለሁ

  • @senaityemane8946
    @senaityemane8946 2 года назад

    አይዞህ የተሻለ ስለሚገባህ ነው ያጣኸውን ላንተ ስለሚያንስ ነውና ብዙ አቅምና ችሎታ ያለህ ልጅነህ ያንን አልፈሀል እናም ላንተ የሚገባህን ጠንክረህ አግኘው የእናትህን ነገር እያለቀስኩኝ ነው የሠማውህ እግዚያብሄር ይርዳህ በርታ

    • @asertad
      @asertad  2 года назад

      Thanks btam 🙏

  • @abiitech4595
    @abiitech4595 Год назад

    Good job Ena wendmea eneam you tube channel mekfet Ena mesrat efelgalehu betachelk meten btahzegni

  • @hanahani6542
    @hanahani6542 2 года назад

    መልካም ነው መፈተን በፀጋ ተቀብለክ የተሻለውን እንደምታገኝ ማሰብክ በራሱ አሸናፊነት ነው አንተ ከሌላ ሰው ጥንካሬን ተማርክ እኔ ደሞ ይህም አለ ብዬ ካንተ ጥንካሬን ወስጃለው ወደፊት ብዙ የማስባቸው ነገሮች አሉ አሁን ግን ሁኔታዎች ቁጭ አርገውኛል ሀሳብ ብቻ ውስጤ ነበር ስታወራ ይህም ይከሰታል ዩቲዩበር መሆን በራሱ ታላቅ ትግስት ይጠይቃል በርታ ጎብዝ ካሰብከው ትደርሳለክ ።

    • @asertad
      @asertad  2 года назад

      Thanks btam 🙏

  • @Davidm127
    @Davidm127 2 года назад +1

    የማትደረስበት ምክንያት የለም ምርጥ ስራሀ ያስገኛሀል ቀጥልበት።

  • @ሰሚር
    @ሰሚር 2 года назад +1

    አብሽር አሴሮ በርቺ ያለፍሽው ሁሉ ካሁኑ የባሰ ነበር አሁን ብቻሽን አይደለሽም ዘሀ አለ ምርጦች ፋን ካሰብከው በላይ ያደርስሀል አንተ ብቻ በታ
    " አዎ የጣረም ይጠራል " ዬሀና
    ዋናው አሻግሮ ማየት መቻል ብቻ ነው
    መውደቅ መድከም መሰበርም አለው 💪💪💪

    • @asertad
      @asertad  2 года назад +1

      thanks betam bro
      respect

  • @edenm.6985
    @edenm.6985 2 года назад

    Goldenun new yemitagegnew!!! Berta Aser.... we are so proud of you!!! Minim endaykefah... minim.

    • @asertad
      @asertad  2 года назад +1

      Edu thanks btam

  • @qamuti2635
    @qamuti2635 2 года назад

    አስርዬ አንታ ጎበዝ ነክ በርታ

  • @user-gc4qk2os6k
    @user-gc4qk2os6k 2 года назад

    ሁሌም ጠንካራ ነክ ከምል በላይ አሴ አውን የምታደርገው ስራ ካለፈው ህይወት አስተምሮክ አው ለዚህ በቅተሀል ጠንካራ ነክ ከልብ ዩቲበር ነክ ጀግና

  • @abebedessieabiyu1179
    @abebedessieabiyu1179 2 года назад

    ayzoh brother egna kegonih neh ,,,never give up ,,,go head...

  • @comceill7240
    @comceill7240 2 года назад

    አይዙህ ሁሉም ለበጎ ነው👌👌👌👌

  • @surareacts
    @surareacts Год назад

    Betam new emwedh bro yimechih

  • @evasol5017
    @evasol5017 2 года назад +2

    ayzok bro..be strong!!!u can do it(yilal ferenj)አንደኛ ነክ

    • @asertad
      @asertad  2 года назад

      thanks betam

  • @robelalemayehu6514
    @robelalemayehu6514 2 года назад

    Bro Stay Strong, am always beside ya! accept endatdereg yetederekbetn mknyat leleloch jemariwoch btnegrachew i hope ymarubetal, ante gn berta ende adis jemr, legizew kebad yimeslal gn hulum neger yideresbetal, yekedemuhnm tdersbachwaleh!

  • @arsamaabdi9538
    @arsamaabdi9538 2 года назад

    Weeee Yesefera Lige Nahe Dagmo!
    Awtobes Tera!! Enane Yekfage wond mane Yehageraa Lige Be 💪 Strong!

  • @lakachew6435
    @lakachew6435 2 года назад +5

    አይዞህ አባቴ ሁሌም ከጎንህ ነን❤❤❤

  • @tayetarekegn8820
    @tayetarekegn8820 2 года назад

    በመጀመሪያ ከመቀመጫየ ተነስቼ ለናቶቻችን ከፍ ያለ ምስጋነዬን አቀርባለሁ።ሌላው አንተ ግን መጀመሪያ ላይ እምባዬን መቆጣጠር እስኪያቅተኝ አስለቅሰኸኛል ሲቀጥል ግን ትልቅ መነቃቃትን ፈጥረኽልኛል።ማለትም ተስፍ ሳትቆርጥ ነውና ከዚህ የደረስከው ነገም ይኽን ተሰፍህን ይዘክ ያሰብክበት ትደርሳለክና አይክፍህ አባቴ።ይልቅ በርትተህ አበርታን እኛም ከጎንክ ነን።!!!!

  • @akkooentertainment7885
    @akkooentertainment7885 2 года назад

    Yemeren new aser ene you tube Gena jemari negn ena endagatamihono anten yagetemehe neger enenem eyetefetatenegn new. Videohen kayehu bohala moral agegnew, bertalen yegna yemengezem mert 🥰

  • @user-qr4hi3zq5p
    @user-qr4hi3zq5p 2 года назад +1

    አድናቂህ ነኝ ስራ ለሚንቁ በሀገራቸው ዝቅ ብለው መስራት ደብሯቸው ሰው ሀገር ብቻ ተስፋ ለሚያደርጉ አንተ ትልቅ ምሳሌ ነህ ገና ብዙ ደረጃ ትደርሳለህ ጎበዝ

  • @zebenayabebe2292
    @zebenayabebe2292 2 года назад

    ጎበዝ በርታ ጌታ ደግሞ ይረዳሀል

  • @helinatsegaye7492
    @helinatsegaye7492 2 года назад

    ህይወት ፈተና ናት እየፈተነችህ ናት እለፋት ከእግዚአብሔር ጋር

  • @abochnamedia-9290
    @abochnamedia-9290 2 года назад +1

    በረታ ከጉንክ ነነ በጣም ፈተናቹ ይበዛሉ ግን ጥሎ ማለፉ ጀግንነት ነው ስለዚ በርታ

  • @elisaelisii8464
    @elisaelisii8464 2 года назад

    ከዚ በላይ ትችላለክ በርታ😘😘😘😘😘

  • @napifootball2415
    @napifootball2415 2 года назад

    You are best brother go her hard work love you

  • @bezayetemesgen9487
    @bezayetemesgen9487 2 года назад +1

    Go head bro we will continue our support !!but don’t forget you have big responsibility to work harder 💪💪

    • @asertad
      @asertad  2 года назад +1

      Yup
      Thanks btam

  • @uniquebet4255
    @uniquebet4255 2 года назад

    መልካም ነገር ምጡ ብዙ ነው። እንደሚያልፍ አሳይተሄኛል። እወድሃለው ❤

  • @alupach6121
    @alupach6121 2 года назад

    እንባየን መቆጣጠር አልቻልኩም አይዞን ጎልደኑ አያመልጠንም።👍👍👍👍

  • @user-nf3yu7py2t
    @user-nf3yu7py2t 2 года назад

    አይዞህ የኔወድም ከፍቶህስ እዳላይ ሁሌም በደስታ ኑርልኝ ወድም አለም🥰🥰🥰

  • @ebisatech2880
    @ebisatech2880 Год назад

    Wow amazing! Legend man keep it up good Job 👏

  • @yneme8584
    @yneme8584 2 года назад

    Yne wendem gobez nik betam 🥰🥰🥰🥰 bereta aunm Techilalk betam

  • @mesimesi4779
    @mesimesi4779 2 года назад

    alen bro tesfa atkuret 💪💪💪💪

  • @hermelatilahun2945
    @hermelatilahun2945 2 года назад +1

    Keep in touch your strong bro

  • @user-kl8nh3lu2e
    @user-kl8nh3lu2e 2 года назад

    የኔ ወንድም .ኣይዞህ. እኔ ዶሞ ባገኘሁት ስልክ. ሳብስክራይብ. ኣደሪግሃለው. እንዴ እናትህ. ማሪያምን. ኣሳዘንከኝ ኣይዞህ. በጣም. ጠንካራ ነህ. በሪታ

  • @tigistmesfin8593
    @tigistmesfin8593 2 года назад

    የኔ ውድ አይክፋህ ትልቅ ደረጃ ላይ እናይሀለን ባንተ ተስፋ አለን በርታልን❤

  • @hollywoodmoviecenter6414
    @hollywoodmoviecenter6414 2 года назад

    አይዞን አሴሮ ሁሉም ለበጎ ነው በርቺ ብሮ። ግን ለምንድነው ዩትዩብ የሚያጠፋብህ ለኛም ለጥንቃቄ ያህል ብትመክረን

    • @asertad
      @asertad  2 года назад

      Mnunu awkeww man 😭

  • @ruthwotene7349
    @ruthwotene7349 2 года назад +1

    It’s okay linega sil ychelmal I bet something good is ahead of you,don’t be discouraged everything happened for a reason maybe you’ll laugh at this someday don’t give up on your dream✊🏼demo you are the best

    • @asertad
      @asertad  2 года назад +1

      thanks betam ruti i respect u

  • @ethioko6618
    @ethioko6618 2 года назад

    ወንድሜ ሁሉንም ሰብስክረብ አረገለሁ እኔ ግን በጣም ተቸግራለሁ እግዚሓቤርን ቤታ ሰቦቼ ጋ ምመለስበት የትራንፖርት እንኻን የለኝም ስልኬን እንዳል ሸጥ ቤታ ሰቦቼን በምን ላጌኝ ብዬ ነዉ አሁን ለሆዴ ምበላ ራሱ የተቸገርኩ ነዉ እዉነት ላብድ ምንም አልቀረኝም እርዱኝ 🙏🙏🙏

  • @geregere6952
    @geregere6952 2 года назад +1

    Asera don't give up bro you can do it anything be strong

  • @NebaHD1
    @NebaHD1 2 года назад +1

    ayizon asera don't give up

  • @nardi7155
    @nardi7155 Год назад

    Ayzoh yesakak enem endante new mesrewu kante bezu temrealhu

  • @hiwotfedano5819
    @hiwotfedano5819 2 года назад

    አይዞብርታ ይ አግዚአብሔር ቃል አድሚል ይ ቡርቱ ከንድ ተጋዝልች ይ ሳናፍ ኤጀ ተጋብርልች አንተ አየል ስው ባርታ ተልንት አልፍ ዛሬ አደስ ቅን ነው 😍😍👑👑👑👑👑👑👑አንበሳ

  • @TizitaTubeትዝታ
    @TizitaTubeትዝታ 2 года назад

    አይዞኝ ወድሜ ሁሉም ያልፌል🙏🙏🙏🙏🙏

  • @habtamugeletaw3563
    @habtamugeletaw3563 2 года назад

    አይዞህ ወንድሜ በርታ ከዚህ በላይ ትሰራለህ በርታ እወደሀለሁ

    • @asertad
      @asertad  2 года назад

      Thanks btam amesgnalehu

  • @roseabr2762
    @roseabr2762 2 года назад

    Ayzoh alenleh bro...

  • @djale9584
    @djale9584 2 года назад +1

    በርታ Brother 👍

    • @asertad
      @asertad  2 года назад

      brother thanks betam respect
      antem berta

  • @weneshtwen840
    @weneshtwen840 2 года назад

    አይ እናት እናት እኮ ትለያለች በርታ አሴሮ ፈተናው ችግርሮች የበለጥ እንድንጠነክር ያደርገናል ከዚ የበለጠ ደረጃ እንደምደርስ ተስፋ አለኝ

  • @lilymamo4581
    @lilymamo4581 2 года назад

    አይዞህ በርታ ጠንካራ ነህ ትችላለህ አለንልህ እሽ

  • @user-xj7hm1kc7w
    @user-xj7hm1kc7w 2 года назад

    😍😍😍😍😍😍😍 wende lij seyalkese dese ayelgnem ayezon

  • @dibabentertainment
    @dibabentertainment 2 года назад

    ጠንከር በል ወንድሜ... ግን ለምን እንደተከለከልክ ብትነግረን ለሌሎች creators ያስተምረናል ብዬ አስባለው። ለማንኛውም ሁሉም ነገር ለበጎ ነው!

  • @AlexPredict
    @AlexPredict 2 года назад +1

    Ayzo bro keep goo 👍

  • @YEDHOCHMEDIA
    @YEDHOCHMEDIA 2 года назад

    Berta bro endayikefah

  • @samrimelaku3118
    @samrimelaku3118 2 года назад

    በርታ ያልፋል አይዞክ

  • @mesimm7029
    @mesimm7029 Год назад

    አሴር የሚሆንነገር ፈተና ይበዛበታል ግን አይዞክ ላንተ ያለዉ አይቀርምና ይሳካለ በርታ በርታ በርታ

  • @melalihd428
    @melalihd428 2 года назад +1

    You are unstoppable bro don’t give up💪💪💪

    • @asertad
      @asertad  2 года назад +1

      Thanks hani

  • @user-wp7eo7hb6r
    @user-wp7eo7hb6r 2 года назад

    ይመስለኛል ውሾቹ, መብራት አይተው ወይ ስታወራ ድምጽህን ሰምተው ይሆናል ሊረዱህ እንጂ ልረብሹህ አይመስለኝም።
    ዛሬ ደብሮሃል እንዴ በዚህ መልክ የመጣሀው።አይዞህ bro ገና ምን አይተህ ትልቅ ትሆናለህ።