Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ሰው እየሞተ እንዴት ስለፍቅር ትሰሪያለሽ የምትሉ ሰዎች ...እናንተ ሰው እየሞተ ነው ብላችሁ መመገብ አቆማችሁ? ማፍቀር አቆማችሁ ? ስራ መስራት ተዋችሁ?? አያችሁ ...ብናዝንም እስትንፋስ እስካለ ድረስ ኑሮ ይቀጥላል... ማፍቀር ይቀጥላል፣ መጋባት ይቀጥላል፣ ቀናችን ደርሶ እኛም እስክንሄድ ድረስ ኑሮ ይቀጥላል። እኛም ማስተማር እንቀጥላለን። ሀገር ሰላም ሲሆን ቢሆንም ሁሉ የሚኖረው ... በሞት እስካልተወሰድን ድረስ ግን መኖር አናቆምም። ሰላም ለመላው ህዝብ
ልክ ነሽ ፍቅር የኔ
ወረኛ በየቸው እንደዚህ ዓይናት አሽቃባጭ ስው የሚየስጣለኝ
እኔ የምልሽ አንቺ ጀግና ነሽ በቃ ሌላው ትርፍ ነው:: እኔን ግን አሁን ፍቅር ይዞኛል ምን ላድርግ አወራዋት ስጦታ ሠጠኋት ነገር ግን ቁጭ ብለን ሳወራት ጎደኛ እንዳላት እና ነገር ግን እንዳርቃት ነግራኛለች እሱን ማድረግ ደግሞ እኔን ከበደኝ አንቺስ ምን ትያለሽ ፍቅርየ ?
የኔ ቆንጆ ምክርሽ ሁሌም ልዪ ናቸው እናት ሚስት መሆን አያስፈልግም ያልሽው ነገር ትክክል ምክንያቱም የሚረዳ ስለሌለ እናመሰግናለን ፍቅርዬ
መአተብሽ ድምቅ አድርጎሻል የድንግል ልጅ ሞገስ ይሁንሽ የኔ ማር 😘❤
ማሪምን ስወድሽ ፍቅርዬ ስደተኛዋ እህትሽነኝ❤❤❤❤!!!
አሁንስ የሀገሬ እና የቤተሰቦቸ ነገር እያስጨነቀኝ ነው መሥማት ሆነ መረት አልችል😭😭😭😭ፍትህ ለሚስኪኑ ወሎ ህዝብ😭😭😭
Enamesgenaln fiker
ፍትህ ላማራ ህዚቢ ያረቢአላህሰላሞንአዉረደዉ😭😭😭
በጣም ነው የገረመኝ እረጅም ሰዓት ነበር የሳቁት የኔ ሚስት ሁሉንም አሟልታለች ግን፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡
that’s good really by the way your husband is lucky girl
ሰላም ለሀገሬ ሰላም ለወገኔ🇪🇹🇪🇹🙏
Powerful message, thank you shikorey 🥰
Thank you!
አሪፍ ት/ት ነው ፡እናማሠግናለን
የኔ ማር በጣም እናመሰግናለን በርቺልን የዘመኑ ወንድ እንደሆነ አይገባዉም ግን እኛ የቻልነዉን ነገር ማረግ አለብን
Thank you feker
ፀጉርሽ በጣም ያምራል ‼
You are gentle
Fqr yene smart ❤💝💖I LOVE YOU
ምርጥ ምክር ነው
Thanks sis !
የናንተ ሰፈር ሰላም ነዉ መሰለኘ እዴ ሰው እየሞተ ማነን ነዉ የምናፈውረው በስማም ልብ ይስጥልን
ሰው እየሞተ ነው ብለሽ ሥራ አቁማሸል እህት ?
🤝🤝🤝🤝🤝🤝🤝🤝🤝🙏እንኳን በሰላም መጣሽልኝ🙏👑 ፍቅር ቀጥይ👑 እያዳመጥኩሽ ነው🙌 ሱሰኛ ሁኛለሁ በትምህርትሽ👌
My best
ጣፍጭዬ እሰኪ አታሳጥሪዉ በማርያም አፊን ክፍች ቀርሁ😶
ፍቅር የኔ
አመሰግናለሁ 😍
ለምሣሌያንች መልክ ይስባል አንችስ ምንትያለሺ
ፍቅር ይጣል ይመቺሽ ትመቺኛለሽ ምርጥልይ
ንገሪልኝማ ለነዚህ የማይረቡ ለሀገሬ ሴቶች
በርቺ ግን ገመድሺን ክላይሽ ላይ አሺው😻
ታሣዝናለክ
ገመድ አፍ ትርጉሙን ብታውቀው እንዲህ ባልተናገር ነበር
ገመድሽን ያለው በሌላ ተርጉማችሁት ነው ፀጉራን ነው እናተ መስቀሉን መስላችው ነው 😄ወዳች ዊግ አይወዱም
@@rachel-f8f እንደዛ ከሆነ መልካም
@@rachel-f8f ትክክል ትርድተሺዋል ደሞ ውይግ ብሎ ነገር ስው ባለው እሚጊጥ ነው. እሚወዱት ወንዶች አብዛሀኛውን ማለት እችላለሁ
Yene fiker
Ewnet fqer lesh lk enda smish
አመሰግናለሁ
ወንዶችስ ሴቶች ሲሪቁት
የወገንደምእየፈሰሰ አንች እዚህ ሌላ ነገር ቱ
ii
Fikerye yemewdesh enamesgnalen
አመሰግናለሁ እኔም🙏
ስንቱ በአገር በቤተሰቡ እየተጨነቀ አንቺ ስለወንድ ሴት እያወራሽ የዩቱብ ጡረታ ለመቀበል ትለፈልፊያለሽ ሞራለ ቢስ
Unless speech idiot
Ere tewu ehe koo srawa new ergitegna negn u sra alakomshim btaznignim
ሰው እየሞተ እንዴት ስለፍቅር ትሰሪያለሽ የምትሉ ሰዎች ...
እናንተ ሰው እየሞተ ነው ብላችሁ መመገብ አቆማችሁ? ማፍቀር አቆማችሁ ? ስራ መስራት ተዋችሁ??
አያችሁ ...ብናዝንም እስትንፋስ እስካለ ድረስ ኑሮ ይቀጥላል... ማፍቀር ይቀጥላል፣ መጋባት ይቀጥላል፣ ቀናችን ደርሶ እኛም እስክንሄድ ድረስ ኑሮ ይቀጥላል። እኛም ማስተማር እንቀጥላለን።
ሀገር ሰላም ሲሆን ቢሆንም ሁሉ የሚኖረው ... በሞት እስካልተወሰድን ድረስ ግን መኖር አናቆምም።
ሰላም ለመላው ህዝብ
ልክ ነሽ ፍቅር የኔ
ወረኛ በየቸው እንደዚህ ዓይናት አሽቃባጭ ስው የሚየስጣለኝ
እኔ የምልሽ አንቺ ጀግና ነሽ በቃ ሌላው ትርፍ ነው::
እኔን ግን አሁን ፍቅር ይዞኛል ምን ላድርግ አወራዋት ስጦታ ሠጠኋት ነገር ግን ቁጭ ብለን ሳወራት ጎደኛ እንዳላት እና ነገር ግን እንዳርቃት ነግራኛለች እሱን ማድረግ ደግሞ እኔን ከበደኝ አንቺስ ምን ትያለሽ ፍቅርየ ?
የኔ ቆንጆ ምክርሽ ሁሌም ልዪ ናቸው እናት ሚስት መሆን አያስፈልግም ያልሽው ነገር ትክክል ምክንያቱም የሚረዳ ስለሌለ እናመሰግናለን ፍቅርዬ
መአተብሽ ድምቅ አድርጎሻል የድንግል ልጅ ሞገስ ይሁንሽ የኔ ማር 😘❤
ማሪምን ስወድሽ ፍቅርዬ ስደተኛዋ እህትሽነኝ❤❤❤❤!!!
አሁንስ የሀገሬ እና የቤተሰቦቸ ነገር እያስጨነቀኝ ነው መሥማት ሆነ መረት አልችል😭😭😭😭ፍትህ ለሚስኪኑ ወሎ ህዝብ😭😭😭
Enamesgenaln fiker
ፍትህ ላማራ ህዚቢ ያረቢአላህሰላሞንአዉረደዉ😭😭😭
በጣም ነው የገረመኝ እረጅም ሰዓት ነበር የሳቁት የኔ ሚስት ሁሉንም አሟልታለች ግን፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡
that’s good really by the way your husband is lucky girl
ሰላም ለሀገሬ ሰላም ለወገኔ🇪🇹🇪🇹🙏
Powerful message, thank you shikorey 🥰
Thank you!
አሪፍ ት/ት ነው ፡እናማሠግናለን
የኔ ማር በጣም እናመሰግናለን በርቺልን የዘመኑ ወንድ እንደሆነ አይገባዉም ግን እኛ የቻልነዉን ነገር ማረግ አለብን
Thank you feker
ፀጉርሽ በጣም ያምራል ‼
You are gentle
Fqr yene smart ❤💝💖I LOVE YOU
ምርጥ ምክር ነው
Thanks sis !
የናንተ ሰፈር ሰላም ነዉ መሰለኘ እዴ ሰው እየሞተ ማነን ነዉ የምናፈውረው በስማም ልብ ይስጥልን
ሰው እየሞተ ነው ብለሽ ሥራ አቁማሸል እህት ?
🤝🤝🤝🤝🤝🤝🤝🤝🤝
🙏እንኳን በሰላም መጣሽልኝ🙏
👑 ፍቅር ቀጥይ👑 እያዳመጥኩሽ ነው🙌 ሱሰኛ ሁኛለሁ በትምህርትሽ👌