ሴት ልጅ ለፍቅረኛዋ በሌላ ሴት ማስጀንጀን ተገቢ ነው ወይስ አይደለም 🙂ሴቶች እና ወንዶች በካሜራ ፊት የሚከራከሩበት የሻይ ቡና ፕሮግራም 😍😍

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 4 ноя 2024

Комментарии • 1,1 тыс.

  • @BrexHabeshawi
    @BrexHabeshawi  4 года назад +150

    የኡሙ አረፋት የዩትዩብ ቻናል ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ ➡ruclips.net/video/T9Csb6IQvwQ/видео.html

    • @ሰሚራፍቅር-ዠ5ዀ
      @ሰሚራፍቅር-ዠ5ዀ 4 года назад +4

      ኡሙ. አረፋት. የኔፍልቅልቅ💋💋💋💋💋💋💋

    • @ffccxxvffs1878
      @ffccxxvffs1878 4 года назад

      ብሬክስአድስነኚመልክቴደረሰንገሩኚሰላማቺሁብዝትይበል

    • @ffccxxvffs1878
      @ffccxxvffs1878 4 года назад

      ባሌቀናተኛነዉምንላድርግምርርርርርርር

    • @Ww-te3lb
      @Ww-te3lb 4 года назад +1

      እንድ ጥያቄ ልጠይቅህ ለምን ላይፈ ሰገባ ኩሚት መሠጠተት አለችልም ሰብክራይብ አደረጋለዉ ግን ኩሚት መሰጠት አልይልም

    • @ffccxxvffs1878
      @ffccxxvffs1878 4 года назад

      ቅናትቃልኪዳንመላበሉኚ

  • @መዲየወሎልጂ
    @መዲየወሎልጂ 4 года назад +280

    አንደኛ ነኝ መሲን የሚወድ ላይክ አድርጉኝ👍👍👍

    • @Mወለዬዋ
      @Mወለዬዋ 4 года назад +2

      እኔ የምለው የምታሽቃብጥ ሠዎች በምን ወደድሻት??? በድና ?? በሚያቀርቡት ትምህርት በምን ወደሻት ነው ??

    • @fetiyasultan784
      @fetiyasultan784 4 года назад +1

      @@Mወለዬዋ አቺግን የቆዬ ቅም አለብሽ እዴ እሙ አረፈትንም ዩቱብ ከልካፈላሽ ምን የስላፈልፋሽል አልሸት ጡሩ ኮመት መስጠት ከልቻልሽ🤐🤐🤐🤐🤐

    • @ላታህዘንኢነሏሀማአናZ
      @ላታህዘንኢነሏሀማአናZ 4 года назад

      አረኩሽ

    • @Mወለዬዋ
      @Mወለዬዋ 4 года назад +1

      @@fetiyasultan784 አሽቃባጭ ደሥ አይለኝም ዘወር በይ

    • @fetiyasultan784
      @fetiyasultan784 4 года назад

      @@Mወለዬዋ አሽቃበጭ አይደላሁም ግን ሰውን በመዝላፍ ምን ተጠቃምሽ እስላም የማይፈቅደውን አታድርግ ልብ ይስጥሽ

  • @ዘምዘምያሲን
    @ዘምዘምያሲን 4 года назад +146

    የቴዲን ቻናል አዳድግዜ በሱ ግቡ እናማሙቅለት የተስማማችሁ ላይክ

  • @semira8660
    @semira8660 4 года назад +133

    አደኛነኚ እሲ ውይይቱ የተመቻችሁ ላይክ ግጩኚ በሞቴ💚💛❤

    • @anshaansha7952
      @anshaansha7952 4 года назад +1

      ብሬክስእሙአፋትክክል

    • @semira8660
      @semira8660 4 года назад

      @@anshaansha7952አይዋ ሳ ኔም👍

    • @قضميلتوحضقضميلتوحض
      @قضميلتوحضقضميلتوحض 4 года назад

      እባይበጂሽ ጥላትሽ ተመችቶናል እና እደትነሽ በተረፈ

    • @semira8660
      @semira8660 4 года назад

      በብስክራይብግጩኚ ሰወዳችሁ🌹🌹🌹👍

    • @zainabzai1495
      @zainabzai1495 4 года назад

      ኧረ ኑሪልን ውዴ

  • @hanansultan2114
    @hanansultan2114 4 года назад +3

    ውይ ዘንድሮ እኮ ሴት እኮ ናት ምታስደዳድረው እኳን የውበት መጠበቂያ አስቦ ሊሰጣት ይቅር እና የቤት ወጪ እኳን በቻለ የአገሬ ወንዶች እኳ ስራ ጠልተው እጃቸውን አጣጥፎ ተቀምጦ በጅንጀና መነገድ የጀመረው የአረብ ኮንትራት የጀመረ ቀን ነው ሶ ወጣት ጡረተኛ ከሆኑ ቆዩ

  • @መስህልዩቱብ
    @መስህልዩቱብ 4 года назад +1

    የሙዬ አገላለፅ በጣም ተመችቶኛል እውነትሽን ነው ልቤን ነው የነካሽኝ አንዳንድ ወንዶች አንድን ሴት አምራው ያገባታል ከዛ ትዳር ውስጥ ስትገባ እንደበፌቱ አይኮንም ሁሉ ነገርህን ለትዳሪ ስትል እራሷን ትጥላለች ከዛ እሱ ለምን መጀመሪያ እንዳየሗት አልሆነችም ለምን ከኔ ጋር ከሆንን ቡሃላ እራሷን ጣለች ብሎ ከማሰብ እሷን ከመረዳት ይልቅ ሌላ ጋር መሄድን ይመርጣል ግን በቃ ወንዶች እንደዚህ ናቸው ለቤት ከማድረግ ይልቅ እውጪ ከሌላ ጋር ውጪ ማውጣት ይቀላቸዋል ለማንኛውም ወንድ ልጅ ከሚስቱ ሌላ አይሄድም ማለት ውሸት ነው

  • @umabubeker228
    @umabubeker228 4 года назад +46

    ሁላችሁንም እወዳችኋለሁ ግን እሙ አረፋ የኔ ልዩ ሂጃብ አደራረግ በጣም ያምርብሻል በቃ ሁሉም አለባበስሽ ልዩ ነው እስኪ ሂጃብ አደራደረግ ሥሪልን ብሬክስ መልዕክቴን አድርሥልኝ

    • @لبابه.محمد
      @لبابه.محمد 4 года назад +3

      እሙአረፋ መሻአላህ ሂጃብሺ ያምራል ግንይቅርታና ፀጉርሺን ሰታሲዥ ዝቅአርጊው ምክንያቱም በኛበኢሰላም የተካለካለነው ማሬ ካጠፋሁ ይቅርታ

    • @seadiquranmedia8037
      @seadiquranmedia8037 4 года назад

      አረ አላህን ፍሩ አታሰድቡን ሙስሊሞች እንቺ አሁን ሂጃብ አስተሳሰር አታቂምና ነው የሙስሊም አደራረግ የራሳችን አለን ሙስሊም ካልሆነ ሰው አንማርም

    • @tube7701
      @tube7701 4 года назад

      @@seadiquranmedia8037 ሙስሊም ናትኮ እሙ አረፋት

    • @seadiquranmedia8037
      @seadiquranmedia8037 4 года назад

      @@tube7701 እንዴ ቴዲ ባሏ ነው አይደል ይቅርታ ብዙ ጊዜ አልከታተልም ባጋጣሚ ገብቼ ነው እሷ ሙስሊም ሆና ክርስቲያን አግብታ ነው

    • @tube7701
      @tube7701 4 года назад +2

      @@seadiquranmedia8037 የቴዲ ሚስት ሌላ ናት ኡሙ አረፋት ሙስሊም ናት

  • @eliyanayene1355
    @eliyanayene1355 4 года назад +37

    ፕሮግራማችሁ በጣም ደስ ይላል አስተማሪ ነው ግን የካሜራ ጥራት አስተካክሉ ሁላችሁንም እከታተላችዋለው በጣም ነው ምወዳችሁ😍😍😍😍

    • @nbbhggg675
      @nbbhggg675 4 года назад

      Ye Ne mnwe ylbtme aysmmame

    • @nbbhggg675
      @nbbhggg675 4 года назад

      Jzkme kyrne asflge ngre nawe ynscte

  • @አምላኬታሪኬንቀይረው-ዸ1ሠ

    እውነት ነው ግን ወንዶቹም እኮ አሉ በሌላ ወንድ የሚያስጀነጅኑ እህት ወንድሞቸ

    • @vh2424
      @vh2424 4 года назад +1

      ትክክለኛ የማፈቅርሽ ወንድ ከሆነ ፈፅሞ በሌላ ወንድ አያስጀነጅንሽም ምክንያቱም 1 ጋደኛውን አያምንም 2 ሌላውንም እንደሱው የፍቅር ጭዋታ ስትጫወች ብሠማና ብጣላ ብሎ ይፈራል
      እኔ ግን የፈለገ ብጠረጥረው ቅር ያለኝን ነገር በግልፅ እነግረዋለሁ እንጂ በሌላ አላስጀነጅነውም ሲቀጥል ፈጣሪውን ካልፈራ ምንም ዮሁን ፍቅር እና ኑሮ እስከሆነ ድረስ ማመንም መታመንም ለራስ ነው ፈጣሪ አደራውን ታማኝ ባል ስጠኝ ከምል ይልቅ ታማኝ አድርገኝ ማለት ያስደስተኛል ስራ ለሰሪው በሚለው

  • @alama5213
    @alama5213 4 года назад +1

    እሙ አረፋ መሲ ትክክል ናችሁ ሰው እደቤቱ እጂ እደጎረቤቱ አይኑርም ❤❤❤❤ ሰላማችሁ ይብዛ ውድድድድድ

  • @rahmarr3851
    @rahmarr3851 4 года назад +26

    ሥሙማ እሥኪ #ቴድን#ፕራክ አድርጋችሁ ልቀቁልን እንደኔ ቴድን ፕራንክ ሢደረግ ማየት ያማረው ማነው ላይክ ግጩኘ👍👍👌👌👌

    • @medinasayd4723
      @medinasayd4723 4 года назад +1

      ክክክ ቴድ አይን አፍር ነው ባለፈው ሴበላ ቅጥብ ቅጥብ

    • @rahmarr3851
      @rahmarr3851 4 года назад

      @@medinasayd4723 ክክክክክ በጣም አሁን ላይ ሤቱ ራሡ እንደሡ አይበላም ክክክ ፕራንክ ተደርጎ የማይበት ቀን ነው የናፈቀኘ

  • @ጠባቂየገብሬልነው
    @ጠባቂየገብሬልነው 4 года назад +23

    እምወዳችሁ ፍቅራችሁ ብዝትዝት ይበል መስ በሰላም ተገላገይ
    እሙ አረፋት የምወድሽ እናትነትን የዋህነትን የሰጠሽ ፈጣሪ እድሜ ጤና ይስጥሽ

  • @እኔሥደተኛዋዜድእናቱንናፋ

    እሙ አረፋ ማሻአላ በትክክል የምታወሪቸው ሁሉ እውነትናቸው ሁላችሁንም እንወዳቸሁለን ምርጡች ❤❤❤❤❤❤

  • @ጋልንጉሥእየናይደሙፍሬእየ

    ኣቤት ፍቅር ደስ ስትሉ ፈጣሪ ይጠብቃቸዉ💒💐💐💐💐💐💐💐👏👏👏👏👏👏ብሬክስየ ሁሉም ወንድ እንደ ኣንተ ኣይደለም።ቤታችን ሙሉ ፡ጎዶሎ ፡ሁኖ ሳይሆን፡ሁለት ሶወስት ፡ሚስት ለመግባት ነዉ።ኣንድ ኣንድ ወንዶች (2) (3)ሚስት ካላቸዉ፡ ጅግና ፡የሚባሉ ይመስላችዎል።

  • @abitube3078
    @abitube3078 4 года назад +3

    እንኳን ለአመቱ ቅድስ ገብሬል አደረሳቹህ ቅድስ ገብሬል በለተቀኑየልባቹህን ይሙላላቹ እኔ ማስፈትን ጥሩ አይደለም ስውን ሳይሆን።ፈጣሪነው ማመን የስውልጂ ይሳሳታል ፈትኝልኝ ከማለት ወደፈጣሪ መለመን ነው ጥሩው እሱየልብን ያውቃል እሚሳነውም የለም ያስተካክልናል

  • @saadamohamed3685
    @saadamohamed3685 4 года назад

    ፍቅራችሁን ያብዞላችሁ ሁሌም ነው የምከታተላችሁ ግን ካሚት ለመስጠት መፃፍ ብዙ ስለማልውድ ነውጂ ደስ ትሉኛላችሁ የምትለቁት ነገር አምልጦኝ አያውቅም ጥሩ ትምህርት ነው ቀጥሉበት መሲየ በስላም ወልደሺ ለመሳም ይብቃችሁ እኔም የደስታሺ ተካፋይ አላህ ያድርገኝ

  • @emutube4170
    @emutube4170 4 года назад +129

    ግን አዳደየ በቴድና በአረፋት ቻናል ኑ አስተዋውቁላቸው ወላሂ

    • @rhamahamedyoutube8242
      @rhamahamedyoutube8242 4 года назад +2

      ትክክክል

    • @ሀሊቱዩ
      @ሀሊቱዩ 4 года назад +2

      Awe ewnti

    • @rukeyawollo675
      @rukeyawollo675 4 года назад +2

      ትክክል አንድቀን ከሙ አረፋትጋ አንድ ቀን ከቴድጋ አንድ ቀን ከብሬክስጋ ቢሠሩ ቻናላቸው ያድግ ነበር አድስ ጀማሪ የሆኑት ቴድና እሙ አረፋት

    • @محمد-ب9ي1خ
      @محمد-ب9ي1خ 4 года назад +1

      ለኪ በለሻለ

    • @meymunabelay7229
      @meymunabelay7229 4 года назад +1

      ትክክል

  • @lubabalubaba7575
    @lubabalubaba7575 4 года назад

    እሙ. እረፍት. ቆጂየ. ነሽ. ሜሻአላህ. መስየ. በሂጃብ. ይበልጥ. በጣም. ያምረብሻል. ወላሂ. በዚሁ ቀጥይበት. በሰላም. ወለዶ. ለመሳም ያብቃሽ. በተረፈ. ሰላማችሁ ይብዛ

  • @kalkidanti5777
    @kalkidanti5777 4 года назад +14

    ተገቢ አይደለም አንቺ ታማኝ መሆን ብቻ ነው ሚጠበቅብሽ ከዛ ለፈጣሪሽ መንገር ሁሉም ያበቃለታል

  • @ፋፊነኝየሀይቋ-ጸ9ኸ
    @ፋፊነኝየሀይቋ-ጸ9ኸ 4 года назад

    መሲየ የኔ ማር አንችም በራስሽ አመለካከት ትክክል ነሽ ግን ለማውራት እድሉን አላገኘሽም እንዳልሽው ጥርጣሬ ከለ በጏደኛ ወይም በሌላ ሰው ከማስጠየቅ እሴን ወክየ እኔ እጀርበዋለሁ ያልሽ ነገር ተመችቶኛል ምክንያቱም ይበልጥ ለመረዳትም ሆነ ለማመን ይመቻል ሌላው ብሬክስ አንተ ደግሞ ሴት ወንድ ልጅ እቤት ሁሉም ነገር ከተሟላለት የትም አይሄድም ላልከው ምናልባት ሁሉም ወንዶች አይደሉም አንዳድ ጋጠ ወጥ ወንዶች አለሁ ሴት ልጅ እንኳን እራሷን ጠብቃ አይደለም እንደ ወርቅ እንኳን ብትነጠፍለት መዝረክረኩን አይተውም በተረፈ ቴድ እና ኡሙ አረፋት ሁላችሁነም ውድድድድ ነው የማደርጋችሁ

  • @Ahmad-ky3tq
    @Ahmad-ky3tq 4 года назад +14

    የብሬክሥአሣብ ተመችቶኛል የልቤን ሥላወራህ ውይ የብሬክሥአሣብተመችቶኛልትክልየብሬክሥአሣብየተመቸውእደኔላይክግጩኚየልቤንሥላወራህውይይመችህ ትክል የብሬክሥ አሣብየተመቸው እደኔ ላይክግጩኚ

  • @ahmed-ru3jo
    @ahmed-ru3jo 4 года назад +1

    መሲ ትክክል ነሽ መሢ ትክክል ነሽ እኔው ነኝ የምጀነጅነው እደውም በአድም አካውት አይደለም የምጀነጅነው በሁለት አካውንት እጀነጅነው አለሁ ከዛም እራሴን አሳምናለሁ ማለት መጥፎ ነገር ካገኘሁበት በመጥፎ ቦታ ላይ ካገኘሁት በቃ ቆራጥ አላማ ይኖረኛል ወስኜ ለመውጣት ከሱ ለመለየት እሞክራለሁ ሀታ ለቤተሠቦቹን አልናገርም ምክኒያቱም በአይኔ እስካየሁት ድረስ ምንም ጥርጥር የለውም

  • @አላህወኪል-ቐ8ጰ
    @አላህወኪል-ቐ8ጰ 4 года назад +21

    ማሻአላህ በጣም ደስ የሚል ጥያቄ ነው እና ማስጀንጀን ጥሩ ነው ምክያቱም ያተ ምን ያህል ቦታ እዳለው ታቀለህ ማለት ነው ካቺ ውጪ ወደ ውጪ እያሉ እዛም እዚም ማለት ኤለበትም እደኔ አሥተሣሠብ ከሆነ

  • @ሀዩነኝተስፋያደከመኝ

    ብሬ አትዋሽ ውዶች አይናችሁ የየውነው ሆድህ ከሞላማ እናትህ ትመስልሀለች እሙ አረፍ ማሻአላህ አይለኪ አስተያየትሽ ጥሩነው መሲ የኔህት አላህ በሰላም ይገልግልሽ የኔውድ

  • @rhamahamedyoutube8242
    @rhamahamedyoutube8242 4 года назад +43

    ማሻ አላህ ኧረ መሲ የሚያምርብሽ ጠረሃ ነው ውይይይይይይውብብብብብብብብ ሴትነሽሽሽሽሽ ወላሂ እሙ አረፋት በጣም አምሮብሻል

    • @mekiyatube3034
      @mekiyatube3034 4 года назад +2

      Alkerebsim Masa Allah Yalahn Sm Emteribet Bota Enkan Leytesi Ematawukiy

    • @yenebetesebtube3986
      @yenebetesebtube3986 4 года назад +1

      @@mekiyatube3034 ትክክል

    • @انااثيوبيبلاديالحبشيه
      @انااثيوبيبلاديالحبشيه 4 года назад +1

      ሴት ልጂኮ ሥትለብሽ ውብ ናት የእነሡ ሀይማኖታቸው አይፈቅድምደ ይሆንደ የማይለብሱት እኛስ ሙስሊሞች ግደታችንም አልሀምዱሊላህ

    • @rhamahamedyoutube8242
      @rhamahamedyoutube8242 4 года назад +2

      @@انااثيوبيبلاديالحبشيه ወላሂ አዎ እንዴ ሂጃብ ምነኛ ውብ ነገር አለ አላህ ኢህዳችው ምንይሸግረዋል ማማየ

    • @انااثيوبيبلاديالحبشيه
      @انااثيوبيبلاديالحبشيه 4 года назад

      @@rhamahamedyoutube8242 አሏሁም አሚን ያረብ😘

  • @rmbv1690
    @rmbv1690 4 года назад +2

    ወላሂ ሁላችሁም ደስ ትላላችሁ ኡሙ አርፋት መሻ አላህ ብያለሁ መልክሽ አደብሽ ስነ-ስርአትሽ በሙሉ100%ከልቤ ሳላመሰግን አላልፍም ወላሂ

  • @amethiopianandiloveethiopi6459
    @amethiopianandiloveethiopi6459 4 года назад +5

    በጣም የምውዳት እንዴ እናቴ ልጅ የማያት የልብ ምሰጥረኛዬ የምላት ጎደኛዬ ፍቅረኛዬ ፈትንልኝ ብያት ለራሷ አድርጋ ቁጭ አለች እኔ የምውደውን ፍቅረኛ ቀምታኛለች እና ጥሩ አይደለም የምውደውን ሰው ነው ያጣውት 😢😢😢😢😢 አይናቸውን ላለማያት ነው ሰደትን የመረጥኩት

  • @astekastek1000
    @astekastek1000 4 года назад

    እሙ ስወደሽ እኮ ትክክል ነሽ የጠየቅሺዉ ጥያቄ ወደድኩልሽ ጎበዝ ሴት ልጅ ንፅህናዋ መጠበቅ አለባት ወንዱም እንደዛዉ በተፈጥሮዋ ዉብ መሆን ትችላለች ሂጃብ ደሞ ሲያምርብሽ መሲ ተሸፈኚ በኛም አይፈቀቅድ ፀጉር መገላለጥ ሴት ልጅ ዉበት ስትሽፉነ ነዉ እኔ መፈተሽ አለባት ባይ ነኝ እኔ ፈትኜዉ አዉቃለሁ ግን ነገረኝ ጎደኛ አለኝ አለኝ ለራሴ እኔ ከዛ ቀን ጀምሬ ወደድኩት ከዛም ነገርኩት ገረመዉ ሴቾች መቼም ጥበበኛ ናቹ አለኝ ግን ምንም አላለም ስቆ ዝም አለ እና አንዳንዴ መፈተን ጥሩ ነዉ እላለሁ በኔ እይታ

  • @melonteklay6763
    @melonteklay6763 4 года назад +16

    ኣይይይይ ብሬ ሞቶ ግዜ ብታማላለት ቂጥ ካየ ወንድ አይታመንም ድመት ና ወንድ አንድ ነው

  • @mamalove4068
    @mamalove4068 4 года назад

    ወላሂ በጣም ነው የተመቸኝ ብሬየ በርቱልን መሲየ በሰላም ተገላግለሽ የምንደሰት አላህ ያድርገን

  • @sawdaabdullah8560
    @sawdaabdullah8560 4 года назад +3

    አይ ብሬክስ ዛሬ ደበርከኝ አንድ ጊዜ ካመማት ጥለህ ልትሄድ ነው ወንዶች ያው ስሜታቹን ምትወዱት ከዛሬ ጀምሮ በፍቅር አላምንም ፍቅር ማለት ጤና እና ሀላል ገንዘብ ነው አከተመ ወንድ ሄደ ተጀናጀነ ወንድ የፈለገ ቢያፈቅርሽ ሲያምሽ የሆነ ነገር ስትሆኚ ጥሎ ይሮጣል ስለዚ ወንድ ባዳ ነው ከገላሽ ከውበትሽ ጋ ብቻ ነው ሚወድሽ ወንድ ሄደ ተጀናጀነ ብዬ አልጨነቅም

  • @rahmah1140
    @rahmah1140 4 года назад +1

    አቦ ይመቻችሁ ማሻአላህ ደስ የምትሉ ቤተሰብ ናችሁ የዛሬው ፕሮግራም አሪፍነው
    👍👍👍

  • @nqmamobark786
    @nqmamobark786 4 года назад +28

    አውነቴን ነው እምላችሁ ገና ሳምንት አሆነኝም የሆነ ኢሞየን ቀይሪ ሀይ ስለው ሰፍ አለና ፎቶሽን እረ ምን ልበላችሁ ገና ማንነቴን ሳያውቅ ሊሞት ወደድኩሽ እያለ ከዛ እኔ ነኝ ብየ ስለው አበደ እህቶች እንጠቀቅ እባካችሁ

  • @أكراممحمد-ب9خ
    @أكراممحمد-ب9خ 4 года назад +1

    ሰላማችሁ ይብዛ ውዶቼ ምርጥ ትምህርት ነው እኔም አስጀርቤዋለሁ ባሌን ግን ምንም አይነት ወሬ አላበዛም ስሬስ ሁኖ ዘጋት ብሬክስ ሀሳብክ ተመችቶኛል ውነትህን ነው መስየ እመብርሀን በሰላም ትገላግልሽ በተርፍ እወዳችሁለሁ ሁላችሁንም

  • @halemayasfe8232
    @halemayasfe8232 4 года назад +36

    አቤት ፍቅር ደስ ስትሉ ኢትዮጵያ ዊነት እንዲህ ነው

  • @ahmedhamadi9194
    @ahmedhamadi9194 4 года назад +1

    በጣም ስታምሩ መሻአላ ጥሩ ትምህርት ነው እኔ የማቀው ልጅ ነበር ጎደኛውን በሌላ ወንድ አስጅነት ከዛ በጣም ተጣሉ አለች ስትጅነጅኒ ነው የምውይው ብሉ ተለያዩ እነ ከሴት ብቻ አይደለም

  • @ሶሲማር
    @ሶሲማር 4 года назад +5

    ወድን ማመን ማለት ድመትን ወተት ጠብቂ እደማለት ነዉ በሀሳቤ የተስማማ ላይክ ግጩኝ 👍

  • @atsede881
    @atsede881 4 года назад

    እግዚአብሔር አምላክ አይለያችሁ በእውነት አይለያችሁ ደስ ትላላችሁ ፍቅራችሁን ያብዛው ሁላችነንም ያዋደን ያፋቅረን

  • @ፍቅርአሸናፊፍቅርአሸናፊ

    ሥታምሩ መሢ በሠላም ትገላግልሽ እመብርሐን ብሬክሥ የወንድ ልዩ ነሕ ከምር እድሜ ይሥጥሕ እሙ አረፋት የኔ ቆንጆ ልዩ ሐበሻዊት ነሽ ጥሩ ሥነ ምግባር አለሽ ቴዶ ደግሞ ምርጥ ልጅ ነሕ ጎበዞች በርቱ

  • @ajmanuae4941
    @ajmanuae4941 4 года назад

    እኔ አዲስ ነኝ ገናትላንት ነው ሰብስክራይብ ያረኩት ብሪክስ ሀሪፍ ነው ሚስትህ ግን ምስኪን ናት መናገር አልትችልም እንደኔ ናት እሙ አረፍ ጎበዝ በረቱ

  • @ethiopianhabshalove5486
    @ethiopianhabshalove5486 4 года назад +13

    መሲ ሂጃብ ሲያምርብሽ ዛሬ ደሞ በጣም አምሮብሻል የኔ ሰናይት !

  • @hyatmohammed5002
    @hyatmohammed5002 4 года назад

    ማሻ አላህ እንዲህ ነው ኢትዩፒያዊነት ሙስሊም ክርስቲያን ሳይባል ወላሂ ቀናሁ አገርም ባለ ክፍልፍል አፈርኩ አው ሬክስ ትክክል ብለዋል እኔ ባሌ ሁሌም የሚለው ነገር ተናግረሀል ሴት እራስዋ መጠበቅ አለባት ግን እዚጋ ለስዋም ቦታ መስጠት አለባቹ ወንዶች እደዛ ማለቲ ወንዶች ረፍት በሆናቹ ሰአት ለስዋ ያለባትን ችግር መናገር እና እኛ ሴትች ባሎቻችን ሌላ ሴት እንዲያይ የምናረገው እራችን ነን እራ መጠበቅ ማለት እኮ በጣም ቀላል ነው ውሀና ሳሙና ነው ፀጉራችን ከተሰራን ልብሳችን በአግባቡ አጥበን ከለበስን መብላት መጠጣት አይደለም ባለችን ነገር እራሳችን መጠበቅ በተለይ ወንዶች የሚጠሉት ነገር በመኝታ ሰአት ዝርክርክ መሆን አይመቻቸውም

  • @Semira109
    @Semira109 4 года назад +21

    ብዙ ጊዜ በጎደኛቸ በሌን ንፈትን ብየ ለጎደኞቸ አስጀንጅኛለሁ ነገር ግን በጣም ያሳፍሪል ስለዚህ ጥሩ አይደለም መነጋገር ይሻላል ።

  • @As-dv9qh
    @As-dv9qh 4 года назад

    እኔ ማየት እንጂ ኮምቼ አላዉቅም ማለት ኮሜንት ማየት እንጂ መጻፍ አይመቸኝም ግን በጣም ታምራላቹ ግን ግን በሀቅ ነዉ ምላቹ መሲ ስትታጀብ በጣም ዉብ ናት ሂጃብ የሴት ልጅ ለየት ያለ ዉበት ይሰጣል እናም ኡም አርፋት ማሻአሏህ ዉብ ናቹ በቃ ሁላቹም አለቀ

  • @ስደትያደከመኝስደትያደከመ

    እሙ አረፋት ውድድድ ነው ማረግሽ አለባበስሽ ፀባይሽ እረጋታሽ ለማኛውም ውድድድ በሚለው እሺ😃😃😃😃😃

  • @HudatubeTayiba
    @HudatubeTayiba 4 года назад +1

    ውድ የብሬክስ ቤተሰቦች ወደ ቻናሌ ጎራ በሉ ቃኢደቱ ኑራንያ መማር የምትፈልጉም የማትፈልጉም እስኪ አበረታቱኝ ውዶቼ ወደ ቻናሌ ለመግባት ይህንን ይጫኑ ruclips.net/video/wsdy8PAebFE/видео.html በርግጥም ይጠቀማሉ

  • @wadiaa2192
    @wadiaa2192 4 года назад +3

    በዚሁ አጋጣሚ እኔ በቅርቡ ያደረኩትን ላካፍላችይ መጀጀን ይጠቅማል አድ እወድሻለሁ እያለ በሂወቴ የሚጫወት ሰው ነበር ወደ ትዳር መግባት እደሚፈልግ ይነግረኛል ነገር ግን አይገፋበትም እኔም በጎን ከዚህ ቡሀላ ውሳኔህን አሳውቀኝ አልኩት በጎን በህቴ አስጀነጀኩት እዛው ፊት ለፊት እየሰማሁት ሌላኛው ደሞ ወስን እናም ለኔም የሚያስፈልጉኝን ነገሮች አሟላ ከወደድከኝ አላኩት ወላሂ ነው የምላችሁ እኔ ላይ ዘግቶ ለሷ ይደውላል ስለ ትዳር ስታወራው አፍን ከፍቶ እየሳቀ ያወራታል ከቶም እኮ አገር ቀጠረችው እሽ አለ ተገናኝተው ሊተያዩ ሊያገባት ምን ልበላችሁ በጣም አዘኩ ለዘመናት አለሁሽ እወድሻለሁ ሲለኝ የቆየ ሰው እደዚህ ሁኖ ሳየው ከዚያም እኔ እደነገርኳችሁ አጥብቄ ያዝኩት በጎን ለ5 ቀን ጠፋ ከዚያም እኔ ደውየ እጨርስ አልኩት ምድነው የምትፈልጊው አለኝ እኔ ጋር መኖር የምትፈልግ ከሆነ የምጠይቅህን አድርግልኝ አልኩ የምሰራው ስራ ክፈትልኝ አልኩት አላምንም የምርሽን ነው አለ አወ እውነቴን ነው ስለው በይ ነው ያለኝ እኔና አች ከዚህ ቡሀላ እህትና ወድም ነን ብሎት እርፍ አለ አያችሁ ግን እኔ ደሞ ብር ፈልጌ አልነበረም ሁኔታውን ስላየሁት ከሂወቴ ጥርግ ብሎ እድወጣ ስለፈኩ ነበር ወላሂ ዛሬ ለመናት ስወደው የነበረው ወድ በውስጤ የለም ምክንያቱም እህቴ ስጀነጂነው መጀጀኑ እኔ በብር ስመጣበት ያንን ቃላት ማለቱ ከውስጥ አይወጣም እናም እኔ ማስጀጀን በተያዩ ነገሮች መጀረቡን ወድጀዋለሁ በዙህ አጋጣሚ ሁሉም ወዶች እደዚህ ናቸው እያልኩ አደለም ነገር ግን ብዙ ጥሩ ታማኝ እዳሉ ሁሉ ብዙ አጭበርባሪ የራሳቸውን ሂወት እየኖሩ የሴትን ሂወት የሚያበላሹ አሉ
    ሌላው ያልነገርኳችሁ ያንን ልጂ ያጀነጀኩት እኔ እደሂኩ ብር የጠየኩት አውቄ እደሆነ ከፈተናው እዳላለፈ ነገሬው በብሎክ ከሂወቴ አስወገድኩት ከዚህ ከህቴ ጂጂና በፊት ከአመት በፊት እኔ ራሴ በሌላ ቁጥር ለብዙ ግዜ ጀጂኝው የሆነ ቦታ ቀጠርኩት እኔ ውጭ ስለሆኩ ግን እዛ ቦታ ላይ መገኘት ስለማልችል በመጨረሻ ብሎክ አድርጌው ወጣሁ አያችሁ እኛ ሴቶች ተስፋ ስለማንቆርጥ እኔ መሆኔንም ሳልነግረው በአመቱ ደሞ ሲጀነጀን አፍን ሲከፍት እኳን አድሷን ሊያገኛት ይቅርና እኔን አሮጌዋንም አቶ ቁጭ አለ ስለዚህ ለኔ ማስጀንጀን በተያየ መልኩ መጀረቡ ጠቅሞኛል ዛሬ ላይ ሂወቴን እያስተካከልኩ ነው አልሀምዱሊላህ ግን እህቶቸ አድ ነገር ልገራችሁ በጓደኛ አታስጀርቡ በአሁን ሰአት ጓደኛ የለም በተለይ አረብ አገር ጓደኛ የለም ስት እህቶቻችን ናቸው በጓደኛ ባሎቻቸውን የተቀሙት እኔ ይሄን ነገር ያደረኩተ አድ በራሴ ነው ሁለት በእህቴ ነው እህት ያው እህት ናት ልክ እኔ ልገረው ነው ብሎክ አድርጊ ስላት ወዳው ብሎክ ያደረገችው ሲጀመር ለጓደኛ የባልሽንም ሆነ የፍቅረኛሽን ቁጥር አትስጭ ነው የምለው ሲጀመር ሂወትሽ እዳይስተካከል ብዙ የማይፈልጉ ጓደኞች ሊኖሩ ይችላሉ ከላይ እየሳቁ ውስጥ ለውጥ ምስጥ የሆኑ ሴቶች አሉ ይሄን ደሞ በብዙ እህቶች ሂወት ላይ አይተናል አዳድ እህቴቶች እኔ ጓደኛየን አምናታለሁ አብራው ብትተኛ አልጠራጠራትም ይላሉ ነገር ግን በሁለቱ መሀል 3 ተኛ ሸይጣን ስላለ ይሳሳታሉ የዛንየ ከባድ ጉዳት ሌሎች እህቶን አለማመን ይመጣል ስለዚህ አስቀድመን መጠቀቁ አይከፋም እላለሁ

    • @maryamm1504
      @maryamm1504 4 года назад

      ትክክል ማረ እኔ ተሸውጃለሁ እኔብረስልክለት ከበፊቲቱ ጋረ ታረቀ

    • @martamekonen7455
      @martamekonen7455 Год назад

      @@maryamm1504 ክክክክክክ ይገርማል

  • @fatumanur375
    @fatumanur375 4 года назад +2

    ተገቢ አይደለም ብሬክሥየ እኔ አርብ አገር ተመጣሁ 4 አመቴ ያዉም ኩትራት ባሌን በጣም እወደዋለሁ ግን አንድም ቀን አሥቤዉ አላቅም አወ ምሣሌ ልገርህ ባሎን ሠልላዉ በጣም ተጠልተዋል አይተማመኑም ኦን በገባ ቁጥር ሀራምነዉ መሢየ እሙ አረፋ ተዲ ምርጥ ቤተሠብ ናችሁ መሠለሉ እናት ልጇን አታምንም ሌባ ሥለሆነች አዲቱ ማሠለሉን አዉቆ በጣም ተጀናጂኖታል በልክ ግን በጣም ተጣልተዋል

  • @አርሴማአሰፍ
    @አርሴማአሰፍ 4 года назад +25

    የቅዱስ ገብርኤል ወዳጆች እንኳን ለቅዱስ ገብርኤል አመታዋ ክብረ በአል በሰላም አደረሳችሁ

  • @የሺየሻሼዋየሺየሻሼዋ

    መሲ ደግሞ መልክ የለሽም ግን ፀባይሽ ደስ ይላል ደግሞ እስከ አሁን የሚገርመኝ የመሲ 23 አመቴ ያልሽው ስውዲ በስንት አመትሽ ነው የሄድሽ ፊትሽ እኩ ግን ደረቅ ፊት ከመሆኑ አንፃር ትልቅ ስው ነው የምትመስይው ባልሽ ካንቺ ልጅ ነው የሚመሥለው አንቺ ግን ታላቅ ነው የምትመስይው

  • @ሰሚራፍቅር-ዠ5ዀ
    @ሰሚራፍቅር-ዠ5ዀ 4 года назад +26

    አላህ. ፍቅራቺሁን. ያብዛው

  • @ፈቃርልበይኣይትስሓቀሉ

    ኣዎ እኔም ኣድርጌዋለው ጋደኛየ ናት ተዋወቃት ኣልኩት ከዛ ተዋወቁ ሰላም ተባበሉ ከ ዛ ኣንድ ግዜ story ላይ የራስዋን ፎቶ ለጠፈች ቆንጅየ ነች በጣም ታምሪያልሽ ፀጉርሽ መልክሽ ቁመናሽ ልዩ ነው በጣም ኣላት የሴት ውበት ኣይቼ የተደነቁኩት ዛሬ በንቺ ነው ምናምን ወረ ለብቻቸው ጀመሩ እንዳትነግሪያት ያላታል እሱዋ ግን እሺ ብላ ሁሉም ያላት የፃፈላት ትነግረኛለች እንደምወዳት እንደምያፉቅራት ሁሉ ንግስት እሱዋ ነች እምትወደኝ እንጂ እኔ ኣልወዳትም እያለ ይነግራታል ከዛ መልካሙ ሁሉ ላንተ ብየ ተሰናበትኩት መለያየት በጣም ይከብዳል ግን ችየዋለውድሮ 4ወራችን ኣስቆጠርንገና እንራራቃለን እንጂ ኣንገናኝም

    • @AsAs-qn7oq
      @AsAs-qn7oq 4 года назад

      አይዞሽ ላች ያለውን አታጪም

  • @selam5822
    @selam5822 4 года назад +3

    እኔ የመሲን አባባል እደግፋለሁ ልክ ነሽ እህቴ ያዛሬ የሴት ጓደኛ አይታመንም👍👍👊👊

  • @seadamohammed9328
    @seadamohammed9328 4 года назад

    ትክክል ብሬክስ ወንድልጅ ከሴት ልጅ የሚፈልገውን ነገር ካገኘ በፍቅርም ይሁን በኑሮደጃ በጭራሽ ወደውጭ አይመለከትም ሴትም እንደዛው ከወንድ ልጅ የምትፈልገውን ካገኘች ሌላ አትፈልግም

  • @hcgsv5582
    @hcgsv5582 4 года назад +10

    ወላሂ በጣም ደስ በሎኛል እሞ ሀርፍት የኔ አበሳ። ቡርችልን እኔ በእስልምናየ በዝች ባንዲራ አገቴን እሰጣለሁ በእምነትና በባንዲራየ ድርድር ወሪ አልፍልግም

    • @ድኔከሚደፈርእኔልሁን-ቐ7አ
      @ድኔከሚደፈርእኔልሁን-ቐ7አ 4 года назад +1

      የባንድራው ትርጉም ቢገባሽ ኖሮ በአይንሽ ማየትኳ አትፈልጊም ነበር እኔ ራሱ በጣም ነበር የምወደው ነገሩ ሲገባኝ ግን አንገሸገሸኝ

    • @Mወለዬዋ
      @Mወለዬዋ 4 года назад

      @@ድኔከሚደፈርእኔልሁን-ቐ7አ ምንድ ነው ትርጉም እኔ አልገባኝም ??

    • @mekditubeselamethiopia7049
      @mekditubeselamethiopia7049 4 года назад

      @@ድኔከሚደፈርእኔልሁን-ቐ7አ bemereshem wachew ::demo trigumun atakewim betakew nero Edih bslalishe nebere selam Ena limilame atifeligem

    • @ድኔከሚደፈርእኔልሁን-ቐ7አ
      @ድኔከሚደፈርእኔልሁን-ቐ7አ 4 года назад

      @UCawkTxM5DcWw_MNaa6kgkNQ ለምን ብየ እየመረረኝ እውጣለሁ እኔኮ ባንድራ አምላኪ አይደለሁም የሚያመልኩት ሰወች ይጨነቁበት ኮኮብ የሌመበት ባንድራ እኔን ይወክለኝም

    • @mekditubeselamethiopia7049
      @mekditubeselamethiopia7049 4 года назад

      hCg sv weram btawre meche aneseshe 1mesignd kemeferesi Ethiopia teforesi yalachuh zekachochi Eko nechuh ::Enate Alamachuhi Ethiopia ye seyetan hegeri lemaregn Ena gehedin lemasifafati new alamachuh gn ayesakalachuhim

  • @tube72
    @tube72 4 года назад +1

    ትምህርቱን ገና አልሰማሁት ኢንሻ አላህ ጊዜ ሲኖረኝ እሰማዋለሁ ግን ጥያቄ አለኝ በማህበር ቪዲወ ስተሰሩ በ brex habeshawuy ብቻ መሆን የለበትም አንድ በ ኡሙ አረፈ አንድ ቀን በ ቴዲ ስሩ በዚህ አጋጣሚ የነሱም ቻናል ያድጋል

  • @binta6148
    @binta6148 4 года назад +3

    ክክክክክ አቤት ኡሙ አፍረ ለብሬክስ ያጠያቅሽው ጥያቄ አስደስታኝ
    👍👍👍👍👍

  • @ማርማርይለኛል
    @ማርማርይለኛል 4 года назад

    ክክክክክ መሲየ ሚሲን አሳዘንሺኚ እኔዉ እራስዉ እፈትናዋለሁ አልሺ ከዚህ ሁሉ ጣጣ ለፈጣሪ መስጠት አይሻልም እደ አቺ እየወደድሺዉ እና እየተከባከብሸ ካቺ ተደብቆ ተኮል ብሠራ ፈጣሪ የስራዉን ሂሣብ ሥለሚሠጠዉ ምንም መፈተን አያሥፈልጊም አቺ ብቻ ጡሩ ሁኒለት እጂ ሁብ ቢዘገጂም አይቀርም የስራ ዋጋን ፈጣሪ ይሰጠዋል

  • @ስደትያደከመኝስደትያደከመ

    የተዋህዶ ልጆች እንኳን አደረሳቹህ ለመላኩ ገብርኤል መልካም ስናይ ቀን ይሁንላቹህ😗😗

  • @zeadalomr3575
    @zeadalomr3575 4 года назад +1

    ኧረ በጣም ሀሪፍ ትምህርት ነው እኔ አድ ልጅ ጋር ልንጋባ ቃል ተገባብተን ቤተሠብ ሊያቅ ትንሽ እደቀረን በፎሥቡክ ገብቸ ሥጀነጅነው ሚሥት አለህ ወይ ሥለው የለኝም እንተዋወቅ ሥለው በጣም ደሥ ይለኛል ወላሂ ፈጣሪ ምሥክሬ ነው ጓደኛም ሚሥትም የለኝ ብሎ ማለ ፍቃደኛ ከኔለህ እንጋባ ሥለው እሽ አለኝ በዚህ ምክንያት ተለያየን መጀረቡ ሀሪፍ ነው ምክንያቱም እኔጋ እያወራ በሌላ ሳወራው አይኔን ግባር ያድርገው አለ ሥለዚህ በኔ አመለካከት መጀረብ ሀሪፍ ነው

  • @ሠሚራነኝስደተኛዋሠሚራነኝ

    ይቅርታ ግን ብሬ እና ቴዲ የሳውዱ ወንድ እንደሲም ካረድ ነው ሴት ሚቀያይሩት ክክክ

  • @ፋፊነኝየውሎዋቆንጆፋፊቢን

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱሊላሂ ወበረከቱ እሙ አረፋት እደት ነሽ እድሁም መሲየ የኔ ፍልቅልቅ በርየ ፈጣሪ ይባርክህ የልጅ አባት ያርግህ መሲየ እናት ያርግሽ እና አቡ እና ኡሚ የምትባሉበትና ልጃችሁን ማየት ንፍቅቅቅ ብሎኛል እሺ ሰላማችሁ ብዝት ይበል የእሙ አረፋትን ባል ፕራክ አርግሉን አስተዋዉቁን ሌላ ለኮሜቶች የበሬ እድሁም ለመሲ ዱአ አርጉላቸዉ ቀጥተኛዉ መንገድ እድመራቸዉ እና በዱአ አግዙዋቸዉ ኮመንቶች ሙሲሊም እህት ወድሞቸ በተረፈ ሰላማችሁ ብዝዝዝዝትትትትትት ይበል

  • @cyclhcoycoyf8154
    @cyclhcoycoyf8154 4 года назад +3

    ጡሩ ትምህርት ነው በርቱ እኔ ግን ባሌን በራሴ ስልክ ማለትም እሱ የማያውቀው ስልክ ነበር ሌላ ሴት መስየ በደብ ጀነጀንኩት ከዛ የጓደኛየን ፎቶ እየላኩ ብለው ባደርገው እንቢ አለኝ እወድሀለሁ አፈቅርሀለሁ ብለው እኔ የምወዳት ሚስት አለችኝ ብሎ ብሎክ አደረገኝ አያናድድም ግን ስቦልከኝ

  • @ኡምመግፊራህቱቱ
    @ኡምመግፊራህቱቱ 4 года назад

    ጥሩ ውይይት ነው በሌላ ሰው መፈተኑን አልስማማም የኡሙ አረፋት ጥያቄና ሀሳብ በጣም በጣም ተመቺቶኛል ጥያቄዋን ግን አልመለስከውም ወንድም ብሬክስ

  • @dxa498
    @dxa498 4 года назад +4

    መሢየ ያንች ደጋፊነኝ ሁሉም ወንድ አንድ አይደለም ባሌን በሌላ አላስጀነጅነውም ግን ራሤ በሌላ እጀርበዋለሁ 👍👍👌

    • @alumerammato3782
      @alumerammato3782 4 года назад

      ወነዶችሚ ሴቶቺም እደ ጎሩቤት ሠይሆኒ እኒደቤት ማኖሪ ደስላል

  • @abebatshome1927
    @abebatshome1927 4 года назад +1

    ሰላማችሁን ያብዛው መሲዬ ይህ ሀሳብ ለሁሉም ሰው አከራካሪነው

    • @abebatshome1927
      @abebatshome1927 4 года назад

      በመጀመሪያ ሲያገባት ዳሌየላትም እንበል ከዛም ሌላ ዳሌ ያያን በአብዛኛው ወንዶች ጥፍተኛናቸው።

  • @Tube-rt2cj
    @Tube-rt2cj 4 года назад +3

    ብሬክሶ አማረኛ ሥታወራ እግሊዘኛ ሥጨምር አቤት ሢያምርብክ እሲ ከቻህክ ትንሺ ጊዜ ሠተህ ያወከውን አሣውቀን

  • @toibanurye8835
    @toibanurye8835 4 года назад

    መሲ አሳቀቺኚ ይመችሽ ብሬክስ ዋው👍👍👍👍ሚያሚያ በመጀመራ ያገባሽው አምነሽው ና ተግባብታችሁ ነው ግን ወድልጂ ባህሪው የሚቀየረው ልክ ብሬክስ እዳለው ከቤት ውስጥ ጉድለት ካለ ውጭ ያያል ኡሙአረፋትም መልሳዋለች ሲገባ ሲወጣ የት ሂድህ ነው የት አምሽተህ ነው ማናት የድወለይዉ ምናምን እያለች የምታመናጭቀው ከሆነ ተአዱድ አልዘውጃት መፍጠሩ የታወቀ ነው ግን ወድልጂ አብዛኛው ባይሆኑም የተወሰኑት ገዘብ ይወዳሉ ሚስት ባሏን በፍፁም መጠርጠር የለባትም ሙስተሂል ብትጠረጥር እኳ በግልፆ ተነጋግሮ መፍታት እጂ ሌላ አያስፈልግም ግልፆነት ካለ መተማመን አለ ሚስት ባሏን ካቅሙ በላይ የሆነነገር መጠየቅ አግባብ አድለም ሰው እድቤቱእጂ እድጎረቤቱ አይኖርም እናም

  • @ሠሙቢንትሐሠንየበረሐዋእር

    ሐቂቃ እኔ በዚሕ የተነሣ ተፋተናል ግንይሐነገር ይጎዳል ወላሒ በኒየደሰሠ በሌላእሕቶች እድደርስ አልፈልግም ግንከዛ በሗላ ሰውማመን አልችልም ሑሉሰው እደዛ ይመሥለኛል ግን ሑላችሑም ዱአ አርጉልኝ ወላሒ ከእውነቴነው 😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @laleeddd7664
    @laleeddd7664 4 года назад

    ዉይይይይ እንዴት ደስ ትላላቹ ትግስታችሁ ፍቅራችሁ ከኣይን ያዉጣችሁ በጣም ኣሪፍ ሃሳብ ነው እናመሰግናለን እንደዚ ኣይነት ኣጋጣሚ ያለ ነው ወንዶች ሴቶች ልቦና ይስጠን

  • @tijistitijisti7302
    @tijistitijisti7302 4 года назад +6

    ማንም ሴት ንሮ ከተመቸላት እራሳን መጠበቅ አያቅታትም ቅድሜ ለንሮ ለልጆቻ ታደላለልች ንሮ ካልሞላ ወንዱም እራሱን ይጥላል ፈጣሪ ሁሉ አማሎቶ ይስጥ

  • @nelove7971
    @nelove7971 4 года назад +1

    እሙ አረፋት በጣም ጥሩ ጥያቄ ነው ለብሬ የጠየቀችው ።ግን አንተ አድበሰበስካት ሌሌሌ ,,,,????
    ትክክል ናት እሷ በኢኮኖሚ ዝቅ ያለች ከሆነችና እሱም ብዙ የማይደግፋት ከሆነች ወዳ ሳይሆን የኑሮ ሁኔታ ራሷን ከጣለች እሱ ራሷን ስለጣለች ሌላ ቆንጆ ሲያይ እሷን ማናናቅ የለበትም ወይም ከዛች ጋር ማወዳደር የለበትም ለምን እሱ ቤቱን ማየት አለበት

  • @ቲጂየመድሀኒኣለምልጅ
    @ቲጂየመድሀኒኣለምልጅ 4 года назад +4

    ዛሬእህቴ ወድሞቼ በጣም ደሥተኛ ነኝ ሙሥሊም ነቀርኩ ኦርቶዶክስ ሀይማኖት ተቀበልኩ እልልልልልሌል የቅዱሥ ገብርኤሌ እለት ተፀበልኩ እ\ር ይመሥገን ከጨለማ ወደብርሀን ያመጣሀኝ ጌት ተመሥጌን በጣም ደሥተኛ ነኝ ❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @betub6464
      @betub6464 4 года назад +1

      ወለህ ከብራሀን ወደ ጨለመ ነው ያገበሽው አለህ ይመልስሽ ትክክለኛውን መንገድ ወደ እስልምን እህቴ

    • @AsAs-qn7oq
      @AsAs-qn7oq 4 года назад

      እግዚሀቤር ይመስገነ

  • @kokobiafentakokobiafenta6528
    @kokobiafentakokobiafenta6528 4 года назад +1

    እሙ አረፋ ነፍስ ነገር እኮነሽ እኔ ያች ደጋፊ ነኝ በቃ እወድሻለሁ👌👌👌😍😍😍መሲየ ሂጃብ ሲያምርብሽ ዉቤ ቴድየ ሚስትህ ታድላ ፀባይ ሰናየ እኮነህ👌👌

  • @bilagiyimer2689
    @bilagiyimer2689 4 года назад +5

    እንኳን ላብሳሪዉ መላክ ለቅዱስ ገብሬኤል አመታዉ ክበረ በዐል አደረሳችሁ

  • @seblewengaletube3932
    @seblewengaletube3932 4 года назад +1

    ብሬክስ ገንዘብ ገንዘብ አትበል ምንም በሚሊዮን የሚቆጠር ገንዘብ ቢኖረው ፍቅርን መግዛት አይቻልም ሴት ልጅ እንደ ኪሱ በዘዴ ሁሉን ነገር አብቃቅታ መኖር ትችላለች ለትዳሩ ክብር ካለው ፣ፍቅር ከሰጣት ፣ካሠበላት፣ከወደዳት መኖር ትችላለች ግን ብር ኑሮት ሁሉን አሟልቶ ፍቅር ካልሰጠኝ እና እንደ ሚስት ካለከበረኝ በፍፁም እማይሆን ነገር ነው

    • @sawdaabdullah8560
      @sawdaabdullah8560 4 года назад

      በጣም ልክ ነሽ ብሬክስ ዛሬ ሚያወራው ነገር አልጣመኝም

  • @ሀዪነኝየሱማር
    @ሀዪነኝየሱማር 4 года назад +10

    አንደኛነኝ. መሲንየሚወድ ላክግጩኝ👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @የወሎልጅስደተኛዋ
    @የወሎልጅስደተኛዋ 4 года назад

    ማሻአላህ በጣም ታምራላችሁ ከአይን ይሰውራችሁ ያረብ ምነው አብሬአችሁ በሆንኩ በጣም ደስ ይላል ያነሳችሁት ሀሳብ አስተማሪ ነው እናመሰግናል በርቱልን እነ ብሬክስ ልክ ናችሁ ችግሩን በመጠየቅ መፍታት ነው የሚጠቅመው አብሽሩ በርቱልን ውዶች

  • @munatube2736
    @munatube2736 4 года назад +3

    ማሻ አላህ ስታምሩ ኡም አረፋት ሙሽራ መሰልሽ ሁሌም፡ታምራላቹ ሰላማቹ ብዝት ይበል

  • @አህሊሀይቅYouTube
    @አህሊሀይቅYouTube 4 года назад

    ማሻአላህ ፍቅራችሁ ለዘላለም መሲየ አላህ በስላም ይገላገልሽ

  • @sofiaibrahem2736
    @sofiaibrahem2736 4 года назад +15

    ብሬ ባልሰማ ጥያቄውን ድብስብስ አታርግ ሰምተሀል የኡሙ እረፍት ጥያቄ ግልፅ ነው

    • @asddgd969
      @asddgd969 4 года назад +1

      በትክክል የተጠየከውን በደንብ መልስ

  • @fikirteshiferawmihretu3251
    @fikirteshiferawmihretu3251 4 года назад +1

    ተገቢ አይደለም የማስበው ምክኒያቱም እምነት ህሊና የሚባል ነገር ስላለ ተማምኖ መኖር ብቻ ነዉ የሚመስለኝ ፈረሀ እግዚአብሔር መኖር አለበት ትክክል መሲ

  • @rukeyawollo675
    @rukeyawollo675 4 года назад +3

    ተገቢ አይለም አንድ ጓደኛየ ፈትሽልኝ ብላ ቁጥሩን ሠታት ከዚያ ፈትሽልኝ ብላኝ ነው ጎደኛህ ግን አሳዝነኸኝ ነው የነገርከሁ ስትለው ከመጀመሪያቱ ጋ ተለያይተው ከነገረኛይቱጋ ተጋቡ በአጠቃላይ ቀማቻት ስለዚህ አፈትሹ

  • @nhunju3624
    @nhunju3624 4 года назад

    እኔ በሌ ጋር ከተጋባን አንድ አመታችን ነዉ ግን ሙክሪወ አለቅም ግን መቸም ለመሞከር አላስብም ሰዉ ነዉና እሱም እየቀለደ እና እየሿፈ ብዙ ነገር ሌል ይችላል ስለዚህ አልስፈትሺም አምነዋለሁ እምነቴ እና ለሱ ያለኚ ፍቅር በቂ ነዉ ሴቶችየ በዚህ በፋተሻዉ እዳትስመሙ ለባላችሁ ፍቅር ስጡ በቂ ኘዉ

  • @አዩሽማኛየወንዶችምቀኛ

    እኔ የምለው ሴትም ሆነ ወንድ ለመጀረብ ተብሎ ሙከራ መደረግ የለበትም ባይ ነኝ

  • @zebibzebib1249
    @zebibzebib1249 4 года назад

    ማሻ አላህ በጣም ታምራላቹ አይለያቹ ብሬክስ ልክ ነህ ወንድ ልጅ ቤቱ ላይ የጎደለ ነገር ከሌለ ውጭ አያይም በትክክል 👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @ጓልወየንቲ-ሸ3ኸ
    @ጓልወየንቲ-ሸ3ኸ 4 года назад +7

    ስላማቹ ብዝት ይበል የኔ ማሮች ስወዱቹ መሲ ብስላም ተገላገሊ የኔ ምርጦ

  • @እሙረያንልጀውስጤነህሀቢቢ

    ማሻአላህ መሲ እና እሙአረፋት አለባበሳችሁ ደስይላል የኔማሮች ስወዳችሁ

  • @የሀበሻልጂ
    @የሀበሻልጂ 4 года назад +13

    ግን ሴትም ወድም የሚያስፈትሽ አለ እኔግን የለሁበትም ከሁለቱም እኔ አስፈትሸውና ጠብቄው አይተውም ልቡ ካልመከረው ባየውኳን እመክረዋለሁ የሰው ልጂ ልቡ ሲመክረው እና ሰው ከልክሎት አይተውም

  • @fametmlove4074
    @fametmlove4074 4 года назад +1

    እደኔ ሴትም ፍቅረኛዋን በሊላ ሴት ማስጀንጀን አግባብ አደለም ወድም ፍቅረኛውን በሊላ ወንድ ማስጀንጀን አግባብ አደለም በፊት ተማምነው ከተጋብ ለምን ማስጀንጀን አስፈለገው ይህ ነገረ በብዘት ያለው ከኝ ከሴቱች ነው ወዶችም አሉ እሜያስጀነጅኑ ግን በብዘት ሴቱች ነን እደዚህ እምናረገው ግን እደዚህ ማረገ አገባብ አደለም ለምን በሉ ወዶች እልህኛ ናቸው እኔ አላስጀነጅንም እደ አስጀነጅኔ በዘው ለምዶ ቢቀረስ የማነው ጥፍቱ የኔ ነው ሴቱችየ ለባሎቻችን ፍቅረ ደስታ የሚፈልጉትን ወዶች በባህሪቸው ሴት እራሶን እደጠብቅ ይፈልጋሉ እነዚህን ከሞላን አትጠራጠሩ ወደሊላ አይሂድም በጥቅሉ በሰው ማስጀንጀን ይቅር ነው እምለው አግባብ አደለም

  • @የሀይቋቀበጥነኝሸቃላዋ
    @የሀይቋቀበጥነኝሸቃላዋ 4 года назад +16

    አቦ የወዶች ፀባይ ሆድ ይፍጀው

  • @ኡሙሙራድ-ደ3ጀ
    @ኡሙሙራድ-ደ3ጀ 4 года назад +1

    ምርጦችየ ስታምሩ ውድድድድ በኔ አስተያየት ለጓደኛየ አላስፈትሽም ሁሉንም ከእሱ አገኛዋለሁ ማንኛይቱም ሴት አስታዋይ ከሆነች ከቧሏ ሁሉንም መረዳት ትችላለች ።

  • @munabintweliyou937
    @munabintweliyou937 4 года назад +4

    ቤተሰብ መጣቹ እንኳን ደህና መጣቹ ሁላችሁም ውድድድድድ
    መሲዬ አላህ በሰላም ይገላግልሽ የኔ ልዩ

  • @sablekassaye3751
    @sablekassaye3751 4 года назад

    ውይይቱ ጥሩ ነው ችግር የለውም ግን ሁሉ ነገር ተማልቶለት የማይቀመጠውን ወንድም ሴትን አሉ በብዛት ወንድ ምን እንበለው እንዳውም በውጪ አለም ቴራቢ ይሰጠዋል ትዳር ከእግዛቤር ነው ከውጪ ሲመጣ ዛሬ አልቻልሽም ብሎ ሰርቶ የሚያበላ ወንድ አለ የተባረከ ይስጠኝ ነው

  • @zainabaetop6398
    @zainabaetop6398 4 года назад +4

    እሙ አረፍ የተናገረችዉን ሁሉ ትክክል ነዉ ግን አልተመለሰላትም

  • @ነኢምነኝየኮቻዋ
    @ነኢምነኝየኮቻዋ 4 года назад +2

    *_እንኳን ደና መጣቹ ምርጦችየ ኡሙ አረፋት የኔ ዉበታም ስወድሽ የኔ ደርባባ እርጋታሽ ዉስጤ ነዉ_*

    • @semira8660
      @semira8660 4 года назад

      ነይምየ ደምሪኚ በቅንት

    • @ነኢምነኝየኮቻዋ
      @ነኢምነኝየኮቻዋ 4 года назад

      ደምሬሻለዉ ሠሙየ

    • @semira8660
      @semira8660 4 года назад

      @@ነኢምነኝየኮቻዋ ማር አልመጣልኚም በኔ ግቢና ኮመት ስጭኚ በተረፈ አመሰግናለሁ

  • @Hነኝስደተኛዋብቸኛዋስደተ

    ጥርጣሬ ካለብኝ ለራሱ እነግረዋለሁ እጅ በሰዉ አላስጀነጅነዉም ለምን የደዚህ አይነት ፍቅር አያምርበትም እኔ በጭራሽ ባሌን አላስጀነጅንም

  • @subhanallah8105
    @subhanallah8105 4 года назад

    እኔም መጀንጀኑ ልክ አይደለም አሁን ባለንበት ሳአት ፋሽን ሆኖዋል ያገቡትንም እዚ ይመጡና በሌላ ሴት መፈተሽ ለወደፊትም አገባዋለሁ ተብሎ ሚታሰበውም መፈተሽ ጥሩ አይደለም ምክኛቱም መፈተኑ አይቀርም ያከሚሆን ሚወዱትን ባያጡ እና ባይፈታተኑ ጥሩ ይመስለኛል መቼም በየትኛውም ወንድ እምነት እንዳይኖር ያደርጋል ሁሉም እንደዛ እየመሰለን ብቻ አትጠራጠሩ ባይ ነኝ

  • @afnanhmh6644
    @afnanhmh6644 4 года назад +18

    ወንዶች እናተ ሤትጋ ተችታችሁ ብትገኙ እህቴናት አንች ሥለማታዉቄያት ነዉ የምትልሉት አይኔን ግንባር ያደረገዉ ብላችሁ ነዉ የምትዋሹት

  • @rhamahamedyoutube8242
    @rhamahamedyoutube8242 4 года назад +2

    ኧረተው ብሬክስየ እኔ ባሌ ሰኡድ አረቢያ ነበር የምንኖረው ግን የልጆችም አባት ነው ከኔም አንድም ነገር ጎሎበት አያውቅም ልክ እንዴሰራተኛነኝ ነገር ግን እኔን ሃገር አስገቦቶ የሶት ልጆች እናትነኝ። ተመልከት ከዚያ በስትርሃ ዘነጥ አድርጉ ነው ያገባው ዴግሞ ወንድል በተሐቸበት ነው የሚሄዴው እናም ያሁሉ አልፎ ይሄው ዱባይ እኖራለሁ ልጆቸንና ድሃ እናትና አባቴን እየረዳሁ ማለት ነው ።ለጊዜው ቢጎዳኝ አሁን ጠቀመኝ የኔውዶችችች አልሃምዱሊላህ☝😍🌹

    • @melkamwultaw7104
      @melkamwultaw7104 4 года назад +1

      አይዞሽእህት ሁሉምለበጎነው

    • @rhamahamedyoutube8242
      @rhamahamedyoutube8242 4 года назад

      @@melkamwultaw7104 እሽ የኔ ልዩዩዩዩ ለበጎ ሆነኮ ወላሂ አልሃምዱሊላህ☝🌹🌹❤❤

    • @ብቸኝነቴኩራቴ
      @ብቸኝነቴኩራቴ 4 года назад +1

      አይዞሸ እህት ልጆችሸንም እናትናአባትሸንም እረጀም እድሜ ይሰጠልሸ አይዞሸ ቦታ እንዳትሰጨ

    • @rhamahamedyoutube8242
      @rhamahamedyoutube8242 4 года назад

      @@ብቸኝነቴኩራቴ አሚን አሚን አላሁ መአሚን ያረበላለሚን ውድ እህቴ በጣም እነሡን ብቻ አላህ ዴህና ያድርግልኝ እኝጂ አልሃምዱሊላህ አለፈ ሁሉም ወላሂ☝❤❤