የፍቅር ግንኙነታችን ስህተት እንደሆነ የምናውቅባቸው 6 መንገዶች

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 15 янв 2025

Комментарии • 177

  • @jerryappmedia-8504
    @jerryappmedia-8504 4 года назад +48

    ስንት ተወራ ስለ ፍቅር ግን ዝሮ ዝሮ ትክክለኛው ፍቅር እግዚአብሔር ይስጠን ነው ሚባለው! ለመጀመርያ ጊዜ ነው ሳይስ በርቺ ! ♥

  • @mubasharmedia8389
    @mubasharmedia8389 4 года назад +15

    የተናገረሻቸሁ ሁለም 100% ትክክል ናቸው
    ግን መፍትሄውስ

  • @memelove7962
    @memelove7962 4 года назад +14

    በጣም ይገርማል ይሄ የኔ ታሪክ ነው

  • @ማስረሻየጂማልጅ
    @ማስረሻየጂማልጅ 4 года назад +20

    እግዚአብሔር ትክክለኛውን የፍቅር መንገድ ይምራን

  • @patiencemedia7394
    @patiencemedia7394 4 года назад +3

    ሳላደንቅሽ አላልፍም በተለይ i like your protocol ንፅህናሽን ስወደው አቀራረብሽ ዋው ተሰቶሻል ዊንቱ ሙች👍👍👍👍👍👍

  • @mamilove8627
    @mamilove8627 4 года назад +12

    ፈጣሪ ትክክለኛዉን አፋቃሪ እሱ ይስጠን

  • @abitiaderajew7178
    @abitiaderajew7178 4 года назад +3

    አሁን እራሴን ማየት ጀመርኩ አመሰግናለሁ 🙏
    ዘመንሽ ይባረክ

  • @masreshalegesse1450
    @masreshalegesse1450 4 года назад +4

    እናመሠግናለን

  • @bashawwolde9276
    @bashawwolde9276 4 года назад +3

    ልክ ነሽ

  • @rebeccakonjo2698
    @rebeccakonjo2698 4 года назад +3

    ባልና ሚስት ማለት በርና የበር ቁልፋ ማለት ናቸው ይገኛል ይቆላለፋሉ እፋ ይከፉሉ ይለያያሉ ችግር ነው እራሳቸው እዛው ይጨርሱ በር ያለ ቁልፋ እንማይከፈት ሁሉ ሁላችንንም ትክክለኛ የልባችን ቁልፋ ይስጠን በውሽት የሚሆን ነገር የለም እግዛብሄር የልባችንን ያያል እግዛቤር ባልሰጠን ባላፈቀርነው ሰው እድሜ ላይ መቀለድ በተለይ በሴት ልጅ እድሜ በእራሳችን በወደፊት ህይወታችን በቤተሰብባችን ህይወት መቀለድ ማለት ነው ። ሰው የዘራውን ያጭዳል።እግዛቤን ዘንድ በፋቅር ፡ ፣በእድሜ፣በብር፣ በጊዜ፣ በጉልበት።።።ስም መቀለድ ትልቅ ሀጥያት ነው ።

  • @theethiogiyon
    @theethiogiyon Год назад

    በጣም ትለያለሽ

  • @tsionhasen6510
    @tsionhasen6510 2 года назад

    Enem andi ameti senawera mechereshalayi lij edalewu awuku betam new yeteguwadet

  • @maryamhayat6952
    @maryamhayat6952 3 года назад

    ትክክል
    አላህይጨምርልሽእውቀትሽን

  • @sarahasan1668
    @sarahasan1668 4 года назад +2

    ልክ። ነሸ። ዊቲ።

  • @alembirhanu4753
    @alembirhanu4753 4 года назад

    BETAM BETAM TEKEKEL NESH

  • @tadeletekeba13
    @tadeletekeba13 4 года назад +1

    I really appreciate your explanation

  • @kidane4317
    @kidane4317 4 года назад +1

    You are best friends

  • @selammekonnen6857
    @selammekonnen6857 2 года назад

    Betam betam betam betam amesegnalewu betam kulichi yalewun hiwetn slasayeshign yalewun erasin mehon efeligalewu hulu negerish des yilal metsafun limedish bitakafigni lemn gn wetatochi atamakirim begil ena betegibarim check eyaregishachiwu wutit asechachewum hulim eketatelishalewu

  • @getinetteklehaymanot7880
    @getinetteklehaymanot7880 4 года назад +1

    እጅግ በጣም ጥሩ ነው

  • @MyEthiopia12
    @MyEthiopia12 2 года назад

    እውነት ነው ሁሉም

  • @bethlehemgemechu3641
    @bethlehemgemechu3641 4 года назад +1

    I experienced what u have said.
    Listen to ur gut ይላሉ ሰዎቹ ውስጥን ሰምቶ መወሰን ብዙ cost ይቀንሳል።

  • @awolnur182
    @awolnur182 4 года назад

    Yes you are doing great job i like it

  • @henelyratta7339
    @henelyratta7339 4 года назад

    Very professional

  • @mmmmmmm5321
    @mmmmmmm5321 3 года назад +1

    እፍፍፍፍፍ በትክክልልልል የኔ ማሪሪሪሪሪ

  • @amenyeeagel7936
    @amenyeeagel7936 4 года назад

    Wow አስገራሚ እይታ ነው sis! ገራሚ ሥራ ነው በርቺልን! እናመሰግናለንም!

  • @teejaay585
    @teejaay585 4 года назад +1

    ስላም እህታችን

  • @קסנשקסנש-פ9מ
    @קסנשקסנש-פ9מ 3 года назад +2

    💯 ፐርሰት የኔ ታሪክ ነው ምን አለ ስልክሺን ባገኘሁትና ባማከርሁሺ ደስ ይለኝ ነበር ለማነኛውም ምታቅርቢያቸው ሁሉ አሰትማሪ ናችው ቤትስብ ሁኛለሁ

  • @HabtamuBruk-uk8ui
    @HabtamuBruk-uk8ui Год назад

    በጣም በጣም ከልቤ አመሰግናለሁ እራሴን እንዳይ በጣም እረድቶኛል ፈጣሪ ያክብርልኝ

  • @kalfashiontube453
    @kalfashiontube453 4 года назад

    Wow thanks

  • @የሚስጥርነፀብራቅ
    @የሚስጥርነፀብራቅ 4 года назад +11

    ከወረት የጸዳ ለአዳር ሳይሆን ለእውነተኛ ትዳር የወሸት ፍቅር ሳይሆን እውነተኛ ፍቅር ይስጠን አምላክ ለኔ እግዚአብሔር ነው እውነተኛ ፍቅር

  • @Hነኝወሎየዋመታገስዋጋአለ

    እናመሠግናለን ማር

    • @lamrof
      @lamrof 4 года назад

      «ምሥጋና» ብሎ ማሳጠር ይቻላል። «ይቅርታ» ካልን «ምሥጋና» ከማለት የሚያግደን የለም።

  • @lubabasisaye6176
    @lubabasisaye6176 4 года назад +5

    ያልሻቸው ሁላ በእኔላይ አሉ 100%ትክክል ከነፍሴበላይ እወድሻለሁ ይለኛል በፍፁም እኔ አልወደውም

  • @bitaniyabegashaw6281
    @bitaniyabegashaw6281 4 года назад +1

    You have the best quality

  • @masarath4258
    @masarath4258 4 года назад

    Thank you mam♥️♥️♥️

  • @mebratmulatu4334
    @mebratmulatu4334 2 года назад

    Wintanye you look great today

  • @ሩሀማ-ቨ2ኘ
    @ሩሀማ-ቨ2ኘ 4 года назад +5

    ደስ የሚል ገለፃ

  • @saidajamal5299
    @saidajamal5299 4 года назад +2

    የኔ ምርጥ

  • @ልቤበእግዝእብሔርጸና

    እናመስግናለ ውድ

  • @ahmedxy304
    @ahmedxy304 4 года назад

    በጣም ሀሪፍ

  • @salinag6478
    @salinag6478 4 года назад +5

    የኔ ምርጥ ይመችሽ አቦ በርችልን ግን ስሜን መልሽልኝ

  • @tesfayealemayehu4355
    @tesfayealemayehu4355 2 года назад +1

    እውነት ነው የምትነገሪው ! በእኔ እየሆነያለውን! ይገርማል?

  • @jajejejehejwjeieieie57
    @jajejejehejwjeieieie57 4 года назад

    Yene konjo sewdshe wershe sitfit berchilgen👌Common yehna negr nw metwriw ya hulum saw chigr nw yaw yabsha negr ngrlt Ayerm ayedal berchilgen betam takami aresti nw love yuo sister 💪👌❤️

  • @egziabherfikirnew3058
    @egziabherfikirnew3058 4 года назад +3

    እኔና ፍቅረኛዬ ግን ምንም አንስማማም እንወያያለን ስለ ወደፊት መልሰን ባልሆነ በትናንሽ ነገሮች እንጨቃጨቃለን እንኮራረፍለን መልሰን በይቅርታ ደግሞ እናወራለን በጣም ውስብስብ ብሎብኛል በቅርብ ሃገሬ ገብቼ እንድንጋባ ነው ያቀድነው ባሁን ሰአት ምንም የውስጥ ደስታን አይሰጠኝም ትውውቃችን ከ4 አመት በላይ ነው ብቻ እግዚአብሔር ያውቃል ብዬ ነገሮችን በዝምታ በይቅርታ እያለፍኩት ነው

  • @indeshatingu5497
    @indeshatingu5497 4 года назад

    Yen wube nurelgn ❤😘💞

  • @genettesema2737
    @genettesema2737 2 года назад

    Yenen yemtawari meselegn tafach nesh

  • @Elimtube1090
    @Elimtube1090 4 года назад

    Gobez eko nesh

  • @rebeccakonjo2698
    @rebeccakonjo2698 4 года назад +5

    ሴቶች ስለራሳቹ እስብ እንዴ ነው እድል ወንዳች ሁሌም እይረፋድባቸውም በሴት ህይወት እየተጫወቱ እህት እናት እያላቸው እንድ ሰው ግልፅ እንሁን ካልፈለገ እልፈለገም ።ነው።በሰው ጊዜ እድሜ time እትጫወቱ ።።በራሳችን በቤተሰባችን ቢደርስ ደስ የማይለንን ነገር ።።።በሰው እናድርገው ፡፡፡ ትዳር ላይ ደሞ ወንጀል ነው።።። ሰው ካልፈለገ ላሽ ።።የምን መለማመጥ።።።ኤጭ???እናመሰገግናለን ዊንታ??? ልክ ነሽ በሞላ ሰው ማንም ማንም ላይ እራሱን እይሰቅልም???ማካበድ ስለተወደደ ገና ለገና።። ኤጭኤጭጭጭ ።።

  • @tititebebu5789
    @tititebebu5789 4 года назад

    Hi wintana sew abroshe sinor bota satesecew sileyshe yeminafekshe lemindin new pls

  • @muradteha9732
    @muradteha9732 Год назад +1

    አኔ ምልሽ ዊንታዬ እናቴ ቤት አምጣት አለችኝ አለኝ መሄድ ፈርቼ ብቀር ተናደደብኝ አጠፋው?

  • @እናመስግነውሁሌምፈጣሪያች

    ቆጆ ነሽ

  • @sars126
    @sars126 4 года назад +3

    ያልሽዉ ሁሉ እኔን ይሰማኛል ጌታን

    • @ኢለፍሀበሻ
      @ኢለፍሀበሻ 4 года назад

      ከውደድሽው ስላላችሁበት በቁምነገር አውሪ እኔንም እደዚህ ገጥሞኝ ነበር ለረጅም ገዜ አውርተናል ግን ቁምነገረ አናወረም እየተዋደድን በችልተኝነት ተለያየን ከውስጤ ግን አልወጣም 😢😢😢

    • @sars126
      @sars126 4 года назад

      @@ኢለፍሀበሻ
      ከባድ ነዉ ማማዬ በአሁኑ ሰአት ፍቅር ጠፍቶል ብቸኝነት ነዉ ሚሰማኝ

  • @gg5092
    @gg5092 4 года назад

    እግዚአህቤር ከወረትየፀዳ ፍቅርይስጠን

  • @tinahana5718
    @tinahana5718 4 года назад +1

    Wintana zares yeliben new yenegershgn..yalshachew semetoch endale alubign..silezi beleyay yeshalegnal Adel?

    • @bitaniyabegashaw6281
      @bitaniyabegashaw6281 4 года назад

      Destegna kemathognibet sew gar werkama gizeshin batatefi yene Hasan new wintam yihininu new yalechiw wederasachin enmelket aydel

    • @lifeisgood6560
      @lifeisgood6560 4 года назад

      Awo yeahaleshal

    • @fevenhabtamu2610
      @fevenhabtamu2610 4 года назад

      yene enat lebam set hogni eshi endzi aynet relation ship west kalesh lemuesen atamenchi abreshew beketelsh kuter gizeshen eyabakensh new ene kendezh aynet toxic relation ship kewetahu 4 were new gin ahun men aynet destegna enndhonku.

  • @selamalelgn4597
    @selamalelgn4597 4 года назад

    የኔ ቅመም ጣፋጭ ነሽ እኮ

  • @lamrof
    @lamrof 4 года назад +5

    ወንድ ልጅ ፍቅርን የሚረ፟ዳበት መንገድ ሁሌ በመከበር ነው። ሴት ልጅ መክበሯ የሚገባት በፍቅር ውስጥ ነው።

  • @MeronAsers
    @MeronAsers 10 месяцев назад

    ሁሉም ልክ ነው ግን ገንዘብ ሲኖርሽ ግን ስለወደፊት ማውራት ይጀምራሉ አሁን መፍቴውስ❤❤😊

  • @slaemasmro5755
    @slaemasmro5755 4 года назад

    ምክረሺ 👍👍👍

  • @በፍቅርበፍቅር
    @በፍቅርበፍቅር 4 года назад +4

    እውነተኛ ፍቅር ሕግዚያአብኤር ነው ሕግዚያአብኤር እውነተኛውን መንገድ ኢምራልን እናመስግናለን

  • @ሲፈንከሸገር
    @ሲፈንከሸገር 4 года назад +6

    ምን ይሆን። እንስማ። ግን። ሁል ጊዜ። ለተራራቀ ሰው። እስኪ። ስሪ ምክንያቱም። አብዛኛው። ስደተኛ ነው። ፍቅሩም። የተፍቀረውም። በእርቀት ነው

  • @abebezeleke714
    @abebezeleke714 4 года назад

    Ene yemelesh lagegnesh selemewedesh kelelawa yeleq anechin.

  • @yasminbirhan4501
    @yasminbirhan4501 Год назад

    Winta contactshn askemchiln

  • @ሳላምነኝየአብንመርኮኛብል

    እናመሰግናለን የኔ ዉድ 💪😘🙏

  • @kidestkasa4656
    @kidestkasa4656 2 года назад

    እባክሽ ዊንታየ በጣም ላዋራሽ እፈልጋለሁ ፈቃድሽ ከሆነ እርዳታሽ ያስፈልገኛል እባክሽ

  • @sabawele7001
    @sabawele7001 4 года назад

    Yena konjo sitameri 😍😍😍😍😍

  • @hawa5042
    @hawa5042 4 года назад +2

    የዘንድሮፍቅርቻይናመሠለችኝ የምሠራዉአይቆይምአረረረረረ

  • @selamawitchanie5830
    @selamawitchanie5830 4 года назад

    yene konjo ezi ga degmo mar honeshal

  • @hamidwaki8449
    @hamidwaki8449 3 года назад

    Ine indaza hasbalwee anche indalichewi.

  • @hilenasewnet8834
    @hilenasewnet8834 3 года назад

    yena tarike new yena mal mefetehawese medenew

  • @temesgentesfaye549
    @temesgentesfaye549 4 года назад

    keep it up!!!

  • @abaraadawork471
    @abaraadawork471 4 года назад

    Endetnesh ehite banatish bale yeteleyayu yesex position enitekem eyalegn tikikilegna position yetignaw new mela beyign.

  • @abebezeleke714
    @abebezeleke714 4 года назад

    Yanechi lelaw sayenesaa anegetesh ena ayenesshh yebeqall yenne degemo wenedenete beqqi new semeteshegnal.

  • @lgbkm6889
    @lgbkm6889 4 года назад

    Yikerta begil yemamaker sera atezerim ?

  • @እሙሙአዝወሎየዋ
    @እሙሙአዝወሎየዋ 4 года назад

    የኔቆንጆ ስወድሽ

  • @ሱሱነኝስልጤዋ
    @ሱሱነኝስልጤዋ 4 года назад

    Ebakish bamin lagignsh betam mikir yasifelgegnal

  • @ሰላማዊትያኢአስካለስላሴ

    የኔ ማር

  • @teshomekahssay866
    @teshomekahssay866 4 года назад +1

    ዊንታየ፡የምታሳያቸው፡ነገሮችሁሉ፡እያወኩት፡ነው፡ገደል፡የገባሁት

  • @fasikaddisalem9432
    @fasikaddisalem9432 3 года назад

    👌👌

  • @hannastotaw1482
    @hannastotaw1482 4 года назад

    min larigesh yihe yene yetidar hiwet new

  • @hagosmokonnen9799
    @hagosmokonnen9799 3 года назад

    ግሩም ኣገላለጽም ኣባባልም ነው እህት ወይን
    ግን የቋንቋ ኣነጋገሩ በእኛው በኣማርኛውን ነው በትግርኛ ወይም በተፈለገው በሌላም በግእዝ ረለድ እንጂ
    ።፡በተዳቀለ የፈረንጅ።።።ወለድ በእንግሊዘኛ ቋንቋ ባታዳቂይው ባታደባሊቂው ይመረጣል ተለማመጂ ኣደራሽን

  • @boutruslove3403
    @boutruslove3403 4 года назад

    አሪፍ ትምህርት ነው ።
    በበኩሌ አመሰግናለሁ ።
    ሌላም ትምህርት ይዘሽ ነይ ?❤❤❤
    በርቺ !😎

  • @yonatandawit4855
    @yonatandawit4855 4 года назад

    anche erasish fkr yehonsh Lij nesh winta yemr betam nw mwedsh yaw yefkr mewuded sayhon beka zm bye betam nw mwedsh

  • @luleytenafakit2705
    @luleytenafakit2705 4 года назад

    And tiyake aleng. Meftihew mindinew tinish bitabrariling des yilengal ameseginalew

  • @habeshawello2963
    @habeshawello2963 4 года назад +1

    ዋውው ዛሬ ሜካፕ አስተካክለሻል ኮሜንት አምባቢ ነሽ

    • @lamrof
      @lamrof 4 года назад

      ምንው ታዲያ እንደውሻ ዋውው? ሚያውው አይሻልም ነበር?

    • @habeshawello2963
      @habeshawello2963 4 года назад

      ክክክክክ በሳቅ እሽ ሚያውውውውው

  • @lidacall1970
    @lidacall1970 4 года назад +5

    ፍቅር ከፈጣሪ ነው

  • @suarfilyonas8824
    @suarfilyonas8824 2 года назад

    ግን እኔ እንደማስብላት አታስብልኝም ምን ላድርግ እኔ መለያየት ፈልጋለዉ ግን ምን ማድረግ እንዳለብኝ አላቅም

  • @rosasom6797
    @rosasom6797 4 года назад

    Wuuuy anchi demo ene betam yemiwedew lije syaweragni bedesta new mimotew endewum legudegnaye min min endtestastafene engeratalew amawalew gin fikir lgelegni new

    • @lamrof
      @lamrof 4 года назад

      ኧረ ሳም ሶም፣ እንደው በከንቱ ነው የደከሙት፤ እውነቱን ልንገርዎትና። የጻፉት ነገር በፍጹም አይገባም ስለዚህ ግዜ ወስዶ ሊረዳዎት የሚፈልግ ያለ ሰው አይመስለኝም። ከዚህ ሁሉ አማርኛው በሮማዊ ፊደላት እንደ ኦሮምኛ ስለማይጻፍ በግእዝ ፊደላት ቢጽፉት ይበልጥ አንባቢ ያገኛሉ። አደራ ያስተካክሉ።

  • @መሪነኚየልጄአፍቃሪኡሙቢላ

    በትክክል እኔ ልክ እዴለችው ኑሬለሁ ከጏዴኛም አልፍ አገባሁት ከዛም ልጂም ወለዲኩለት አሁን ግን ተለያየን

  • @luleytenafakit2705
    @luleytenafakit2705 4 года назад

    Yikirta wintana yehone hasab nebereng bemin megenanget echlalen

  • @agezedaphore2651
    @agezedaphore2651 4 года назад

    ራስ በራስ መርካት ላይ ያለው ጥቅሙ ምንድነው ጉዳቱስ?

  • @shifts2370
    @shifts2370 4 года назад

    Salami.wita.inatsh.msrake.damozn.kalach.ine.samir.nay.yikrta.alalkumi

  • @emebetyenew444yenew2
    @emebetyenew444yenew2 4 года назад

    er men laderglshe teru adergshe new yegelteshew ewnte new

    • @lamrof
      @lamrof 4 года назад

      እመቤት፣ ምንው ምን ነካዎት እሙ? አማርኛ እኮ በሮማዊ ፊደላት እንደ ኦሮምኛ አይጻፍም።፡

  • @zinashreta248
    @zinashreta248 3 года назад

    Yene mar betikikil

  • @solomontuem5793
    @solomontuem5793 4 года назад

    You are powerful lady but how you separate with your wife

  • @amesgenalhuhulem591
    @amesgenalhuhulem591 4 года назад

    Endetrejygne felgalhu endet new magegnishe

  • @redienigatu7372
    @redienigatu7372 2 года назад

    ይህ በባለትዳሮች ላይ ይሰራል???

  • @በፍቅሩሰውገዳይ-ከ5ገ
    @በፍቅሩሰውገዳይ-ከ5ገ 2 года назад

    በግሌ ዊንታና ላወራሽ እፈልጋለው እንዴት ላገኝሽ እችላለው ማለት በስልክ

  • @elyaskamilebrahim8248
    @elyaskamilebrahim8248 4 года назад

    👍👍👍

  • @ayiniman9172
    @ayiniman9172 2 года назад

    winta አፍልገሻለሁ በጌታ

  • @dnbzsjbs9252
    @dnbzsjbs9252 4 года назад

    ወይኔ ይች ልጅ ደስ ስትለኝ

  • @kibromyowhanis4353
    @kibromyowhanis4353 4 года назад

    ቆይ ኣችን የመሰሉ ሴቶች የት ነው የሜገኙት?