አስቂኝ ወግ በሀይሉ ገ/መድህን /ወግ አዋቂ/
HTML-код
- Опубликовано: 8 сен 2024
- አስቂኝ ወግ በሀይሉ ገ/መድህን /ወግ አዋቂ/
Subscribe: / @artstvworld
Facebook : / artstvworld
Website : artstv.tv
Instagram : / artstvworld
Twitter : / artstvworld
Telegram : t.me/joinchat/...
Get The Latest Brand New Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing Here: / @artstvworld
#ArtsTvWorld #EthiopianEntertainment #Ethiopia
unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
Copyright ©2020 Arts Tv World
ጋሽ በሀይሉ ከአንደበትህ የሚወጡ ጣፋጭ ቃሎች አዕምሮ ያፍታታሉ እድሜ ከጤና ጋር ፈጣሪ ያድልህ
አንተን ስሰማ መንፈሴ ይታደሳል ታሪክ እማራለሁ በወግህ እስቃለሁ😂
እድሜ ይስጥልን🙏🏿
ፍቅር የሆንክ ሰው ብታወራ ብታወራ ብታወራ ብታወራ የማትሰለች ማር የሆንክ አንደበተ መልካም ኑርልን እንወድሀለን
ጨዋታ አዋቂው በሀይሉ ገ/መድን በጣም ምውደው ሰው ነው : በተለይ በሸገር ሬድዮ ከጋዜጠኛ መዓዛ ብሩ ጋር ያደረከው ተከታታይ ውይይት መሳጭ ነበር ::
Endet yersal yawekut yane new western gebto
ይሄን ሰው ስወደው ወግ አዋቂ ነው!❤🙏
ጋሽ በሐይሉ ሁሌም ቁምነገር አዘል ቀልዶችህ ያዝናኑኛል እድሜና ጤናውን ይስጥህ ።
ጋሽ በኃይሉ ምርጥ ሰው ረዥም እድሜ ከጤና ጋር ፈጣሪ ያድሎት
በሀይሉ ሁሌም ጨዋታ አዋቂነትህ እና ብስለትህን አደንቃለሁኝ።
ዛሬ በኢትዮጵያ እንደ በሓይሉ ገ/መድህን ያሉ ሰዎች ናቸው ይህን ትውልድ ሊቀይሩት የሚችሉት ፖለተከኛ ተብየዎችን ከሚዲያው ገለል ኣድርጉና መድረኩን ለሱ ስጡት!!
Behailu G/Medhin all time favorit 👍🏾😍
ይመቸኛል ጨዋታው እውነትም ጫዋታ አዋቂ ተባረክ
አቦ ምርጥ ሰው
I already order the book, I can't wait to read it! Thank you Edu for published this wonderful book.
Behailu is a national treasure!
Thanks for your excellent voice
ምን አለ ጋሽ በሀይሉን ሁሌ መድረክ ላይ ባየው ???. ጫወታው በጣም ይመስጠኛል :: ከልቤ ነው የምውደው ::አቦ ተባረክ እድሜህ ይርዘም !!!!!.
እንዴት የተባረከ ማህጸን ነው የወለደክ እድሜ ከጤና ይስጥልኝ ላንተ እድሜ የሰጠህ አምላክ ምስጋና ይግባው በድጋሚ እድሜ ይስጥልኝ አሜን
ሳድግ በሀይሉ ገብረ መድህንን መሆን ነው የምፈልገው
አክባሪህ ነኝ ጋሼ ስላተ መጽሀፍ ብታጋራን ደሞ ደስ ይለናል
Amazing public speaking skill 👏
Great Behaylu , significantly am proud of you.
ምርጥ ወግ ።የመጽሀፉ ስም እባካችሁ
"ከአመጿ ጀርባ" በኤደን ሀብታሙ
በጣም በጣም በጣም ደስስስ
For sure you could easily be a paid public speaker ...
wow behayelesha wesagn sew guys ke meaza beru gar yaregewen interview semut betam arif koyeta new
❤❤❤❤❤❤❤❤
ጥሩ መልዕክት
በሸገር ሬድዮ የነበረክ ቆይታ የማይጠገብ ነበር ብደግመው ብደግመው ብደግመው
enem-bidegmew-bidegmew--................................
በጣም የማይጠገብ ነው
ቆይ ምንድን ነው የሚያወራው
ኡኡኡፉፉፉ
የዛ ዘመንን ወሬ
Grum new
ጋሽ በሀይሉ እንዳንተ ያለውን ያብዛልን በተከታታይ የማዳምጠው በሽገር የሚተላለፈው የማይጠገበው ቆይታ ቢደመጥ የማይስለች ነው !! !!
የመፀሀፉ እርዕስ ከአመጿ ጀርባ ነው የሚለው
አዎን ትክክል ነው!
BEHAILESHA BEHAAILESHA AMAN NEWE BEHAILESHA STATISTICIANU, SATIRISTU, GERAGERU, Ye Mengist Serategnawe, Bete Qotariew, UN staffu, Londonoru, YE KIFLEHAGER LEJU, YE SHEGER ARADAW, ARTISTU, Family wodaju,......Zerefe Bezuwe Gash Behailu BEHAILESHA Endiet Nehe Endiet Nehe....
Afwork Bhaylu stetmgn
የትኛው ብሄር ብዙ ግዜ እቃ እንደሚጥል 😀 ለማወቅ ነው ።
Tium lsan Bhaylu G/mdhen Tafach andnet Enath ymrkuh
በጣም ደስ ይላል ።የመጽሃፋ ርዕስ ምድን ነው? አመሰግናለሁ ።
❤
" Keamesiwa gerba"
💙
በውጭ ያለን እንዴት ማግኘት እንችላለን Amazon ለይ ብታወጡት ይመከራል
እየሞከርን ነው። በድምጽ የምናቀርበው ከሆነም እናሳውቃለን!
የመኪና ግጭት ገጥሞህ ትራፊክ ፓሊስ ዘንድ ስትሄድ ምንም ግንኘነት የሌሌውን የደመዎዝ ልክ ይጠይቁና
ከፍ ያለ ሲነገራቸው መደንገጥ ብቻ ሳይሆን ቀልባቸው ከዋናወ ጉዳይ ይሰረቃል።አለመታደል
መፀሀፉን መግዛት ለምትፈልጉ ሊንኩን አስቀምጫለው
ሊንኩ የታባክ ነው ያለው
Yetrafic kitatim be biher hunwal.
hhhhhhhhh wow thanks.
can you tell me the title of the book?
አቶ ባሀይሉ ሳይገባህ ቀርቶ አይመስለኝም ፓሊሱ በትጋት እንዲሰራ ንብረትህን በትጋት እንዲፈልግ ከፈለክ ፩ የሱ ብሔር መሆን አለብህ ወይም ገንዘብ ለመርማሪው መስጥት ይኖርብሀል።።።። እኔ በአጭሩ ተመሳሳይ ገጠመኝ አዋሳ ገጥሞኛል
Anjet erss ymech
የመፅሀፉ አርእስት ምንድነው
አመፅኛዋ
"ከአመጿ ጀርባ"
በሀይሉ እውነትም አራዳ!!!!
ጥሩው ነገር ዘርህን ካልጠየቁህ አያውቁትም!!!
ጋሽ በሀይሉ ሲያወራ በሰዓት ምክንያት አታዋክቡት
ኦሮሞ ነኝ፣
በሀይሉ ብሔርተኝነትን አዝቅቶ ማየት ተገቢ አይደለም አንተም ከወላጅ እናትህ የሰማኸው ቋንቋ አማርኛ የብሔር ነው ኢትዮጵያዊነት ስም ብቻ ነው ሌላ ነገር አይደለም , አማራዊነትን በኢትዮጵያ ጭምብል እየሸሸፋፈኑ ማቅረብ ለተወሰኑት ይሰራል ለብዙዎች ግን አይዋጥላቸውም.ኢትዮጵያዊነት ያወረዳቸው ብሔሮች በለው ህዝቦች አንተ ከገመትከው የበለጠ ራሳቸውን አገራቸውን መምራት ይችላሉ
ኢትዮጵያዊ አስርተ ቃላት አይደለችም ስም እንጂ, ስሙን የሰጡት የጥንት የግሪክ ፈላስፎች ሄሮዲቶስ ሆመር ናቸው
Simhn keyr! Yemin Girum new
ሚስትስ? በራስሕ ላይ የቀጠርከው ባላንጣ!