neway debebe(dita ayda)

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 13 апр 2024

Комментарии • 21

  • @zewditunegatu761
    @zewditunegatu761 3 дня назад +1

    መልካም ዘመን አይዳ ደርባባ እመቤት ይገባታል ቢዘፈንላት አብራችሁ ብታረጁ ነበር ምኞቴ

  • @user-th5yj1yw4t
    @user-th5yj1yw4t 3 месяца назад +3

    መልካም የጥሩ ሰው ምሳሌ እንደዚህ አይነት ተፈጥሮ አንዳንዴ ሰው መሆን እና ሰው መምሰል ምን ያህል ልዩነት እንዳለው አንቺ ጥሩ መምህር ነሽ ፈጣሪ እድሜ ከጤና ያድልሽ

  • @user-th5yj1yw4t
    @user-th5yj1yw4t 3 месяца назад +1

    Master of the music that done to love thank neway & ayda especially you have brilliant mind you are best example of human being

  • @tirukassu5003
    @tirukassu5003 17 дней назад +2

    You are so beautiful and sweet. ❤❤❤

  • @Shalom285
    @Shalom285 3 месяца назад +3

    ምነው እንደው ባትለያዬ እኔ ዛሬም ታርቃችው እብራችው ብትኖሩ እንዴት ደስ እንደሚለኝ , ንዋይ ግን ለምን

  • @TegistBekele-mo6hd
    @TegistBekele-mo6hd 19 часов назад

    ❤❤❤🥰🥰🥰

  • @GashawBelete-nm1ml
    @GashawBelete-nm1ml Месяц назад +1

    yigebashal mariamen melkam set

  • @love1234593
    @love1234593 6 дней назад

    anchi.....anchiiii...anchiii

  • @hanademelash6673
    @hanademelash6673 3 месяца назад +2

    እኔ ግርም ያለኝ አርቲስት ነዋይ ደበበ ስለ ፍቅር ሲያስተምረን ሲመክረን ቆይቶ አሱ መልሶ በሌላ ሲሸነፍ አና ሲላመድ ተገሪሚያለሁ ለካ ማለት እና ሆኖ መገኘት ይለያያል 😪😪😪😪

  • @love1234593
    @love1234593 6 дней назад

    yaselekisal

  • @Meskerem-oz5oh
    @Meskerem-oz5oh 15 дней назад

    ❤❤❤❤

  • @Fhcg-im4rj
    @Fhcg-im4rj 13 дней назад +1

    ደሞ ሲመሳሽሉ መልካቸው

  • @user-xo2ig4fs6b
    @user-xo2ig4fs6b 3 месяца назад +2

    you Look like brother & Sister ❤

  • @ElasNegash-yi7tb
    @ElasNegash-yi7tb 15 дней назад

    እደዘፈኑ እልሆነም

  • @Buy-wg3qk
    @Buy-wg3qk 15 дней назад

    Atada ? Im angry at you because you left Neway your handsome musicians man!
    Do you think gold and materials are better than him.
    I watched different pictures of Both of you when you were together. It was very very beautiful. I wish if you were together till your life !!I do not know why Ethiopian women changed their behavior after they came to USA . My wife did on me same things you .
    We divorced with 3 wonderful children because she loved money and materials!!

  • @amelnasser351
    @amelnasser351 15 дней назад

    አንድ ሞስሊም ሴት ሞስሊም ያልሆነ ስው ማግባት አትችልም ስለዚህ አንቺ እና እሱ ባል እና ሚስት አልነበራቹህም ግን ምን አገኝሽ ? ከአላህ ወተሽ ፍቅር ያልቃል ስው ይቀየራል የማይቀየረው የማይከዳው አላህ ብቻ ነው አሁንም እድሉ አላሽ ወደተውበት ተመለሺ አላህ ሁሌ በሩ ክፍት ነው ሳትዘገይ ተውበት አርጊ

    • @om_Ryane
      @om_Ryane 14 дней назад

      ሙስሊም ናት እደ

    • @amelnasser351
      @amelnasser351 13 дней назад

      @@om_Ryane ሙስሊም ናት ግን ክርሰቲያን ማግባት አትችልም ስለዚህ አብራ የኖረችበት ጊዜ ሁሉ የሀራም ግንኝነት ነበር ልጆቻም የሀራም ልጆች ናችው

    • @alemsegedmokria5104
      @alemsegedmokria5104 13 дней назад

      Xxxxxx