የብሉይ ኪዳን ዳሰሳ | ትንቢተ ሰፎንያስ እና ትንቢተ ሐጌ | ፓስተር አስፋው በቀለ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024

Комментарии • 29

  • @amanueldemisse
    @amanueldemisse 10 месяцев назад

    ሕይወት ለዋጭ ትምህርት መጋቢ እግዚአብሔር አንተንና ቤተሰብሕን ይባርክ ፀጋው ይብዛልህ

  • @asresmoges8160
    @asresmoges8160 2 года назад +5

    በእውነት እግዚአብሔር ሰዎች አሉት እግዚአብሔር በብዙ በረከት ይባርክህ እንደ ቃሉ የሆነን እውነት አካፈልከን ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ የሚያስፈልግህ ሁሉ ባለጠጋ ከሆነው ከእግዚአብሔር ደስ እንዲልህ ይሰጥህ

  • @tsehayegetachew4599
    @tsehayegetachew4599 2 года назад +2

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክ እንዳንተ እውነት ወንጌል የሚሰተምሩ ያብዛልን።

  • @Deborah0629
    @Deborah0629 2 года назад +2

    ለብዙወች በረከት አድረጎ የቀባህ እግዚያብሄር ይመስገን በጣም ሚደንቅ መረዳት አኮ ተዝቆ የማያልቅ እውቀት ነው ያለህ እኔ በጣም ብዙ ብዙ ነው ባንተ የተማርኩት በተለይ መንፈስቅዱስ ሲመክረኝ ሲገስፀኝ ሲያስተምረኝ ብዙ የማይጠቅሙኝ ነገሮች ከላየ ሲራገፉልኝ እየታወቀኝ ነው የምማረው ምን ልበል ስለ አንተ ጌታን ጌታን አመሰግናለሁ

  • @redietsertso527
    @redietsertso527 9 месяцев назад

    አሜን ክብር ለጌታ ይሁን ተባረክ በብዙ

  • @selamgizaw4670
    @selamgizaw4670 Год назад

    እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ!

  • @merontefra4825
    @merontefra4825 2 года назад

    ጸጋ ይብዛልህ ፓስተር በብዙ በረከት
    ምድረ በዳ ያተረፍኩት ያንተን ትምህርት ነው።

  • @chotalama8924
    @chotalama8924 2 года назад +1

    አባቴ ፓስተር ተባርክ በጣም ነው ምውድህ ተባርክ ከኔ በተስብህ ባስተማርከው ት.ት እራስን ማዳን ችያለው ጌታ ለኔ መልካም አደርግልኝ በአንቴ አልፎ ተባርክ

  • @senaitsolomon2737
    @senaitsolomon2737 2 года назад +1

    Ke mote yadnal......Eysus.
    Thank you pastor for all your efforts

    • @trezaweldosenbet8256
      @trezaweldosenbet8256 2 года назад +1

      Egiziabeher zemenihin yebark, tsegawun abizito yestih betam tebarikebetalehu, sielae megilechawochih kanebebikut belay kalun endireda endawuk reditewugnal, kekibe ameseginihalehu, kante memse edil new tebarek!!!!!!

  • @selamgrace2968
    @selamgrace2968 6 месяцев назад

    God bless you and your family🙏🙏

  • @ayelechnejo9521
    @ayelechnejo9521 2 года назад

    Thanks

  • @edenwoldai381
    @edenwoldai381 2 года назад

    ጌታ ይባርክህ ፓስተርየ ዘመንህ ይባረኽ።

  • @salameskyas3437
    @salameskyas3437 2 года назад +1

    አሜንንንንን ዘመንህ ይለምልም

  • @tsel4244
    @tsel4244 2 года назад

    ፓስተር እግዚአብሔር ይባረክ🙌🙌

  • @mulugelila3396
    @mulugelila3396 2 года назад

    Egeziabeher yebarkhe yewent astamari

  • @marthaboshera2299
    @marthaboshera2299 2 года назад +1

    God bless you all your services and families 🙏
    Thank you so much pastor!!!

  • @meseretgetachew3744
    @meseretgetachew3744 2 года назад

    እግዚአብሔር ይባርክህ ፓስተርዬ ፀገ እጅግ ይብዛልህ።

  • @messelefanta
    @messelefanta 6 месяцев назад

    Amen

  • @ramayouns9321
    @ramayouns9321 2 года назад

    Amen amen GOD bless you all the family pastor

  • @astertadese4489
    @astertadese4489 2 года назад

    ፓስታር ጌታ ይበርክ ከልብ እናሰግናላ

  • @wesenlemma7345
    @wesenlemma7345 2 года назад

    God bless you pastor 🙏

  • @jesusislord6526
    @jesusislord6526 2 года назад

    zemenihe lihoche tidarehe zerihe yibarek tebarek

  • @ariambelay1342
    @ariambelay1342 2 года назад

    Amen Amen Amen geta yibarkih ❤🙏

  • @raheltsehaye1852
    @raheltsehaye1852 2 года назад

    Geta yebarkeh Pastor

  • @saronyegeta6382
    @saronyegeta6382 2 года назад +2

    አሜን አሜን ተመስገን ጌታ እየሱስ ሆይ ስምህ የተባረከ ይሁን ጌት ሆይ እንደሰማነው እንደተማርነው እንደ ቅዱስ ቃልህ እንድንኖር እንዲሁም እንድንመላለስ እርዳን ጌታ ሆይ የሰማነው ቃልህ ለፍርድ እንዳይሆንብን አስተዋዮችና ጥበበኞች ሰሚሆች አድርገን ሀገራችን ኢትዮጵያ እንዲሁም ህዝባችን ምህረትህንና ባርኮትህን እንዲሆንልን ታሪካችን እንዲለወጥ የፍቅር ሰው ይቅር ባዮችንና መሀሪዮች እድርገን ፓስተርዬ ጌታ እየሱስ ይባርክህ የእግዚአብሔርን ቃል እያስተማርከን ስላገለገልከን እናመሰግንሃለን እንወድሃለን ጌታ እየሱስ ቤተሰብህ አገልግሎትህ ዘመንህን ይባርክህ ።

  • @jesusislord6526
    @jesusislord6526 2 года назад

    Amennnn

  • @tititkifle405
    @tititkifle405 2 года назад +1

    GLORY TO GOD🤚. I AM SO BLESSED. YOUR TEACHING IS REALLY AMAZING. GOD 🙏 BLESS YOU AND YOUR FAMILY. MORE AND MORE.