Seifu on EBS: Interview With Ashenafi Mahlet

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 21 янв 2018
  • Seifu on EBS: Interview With Ashenafi Mahlet
    አርቲስት ጥላሁን ጉግሣ bit.ly/2MSBOy8 በቲያትር ስራ እና በድራማ ላይ ስላጋጠሙት ገጠመኞች ፣ ስለ ትምህርት ዝግጅቱ ፣ አሜሪካ ለመኖር ሄዶ ቤተሰቦቹን ትቶ የመጣበት ምክንያትን ከሰይፉ ፋንታሁን ጋር ያደረገው ቆይታ

Комментарии • 638

  • @alamm3882
    @alamm3882 5 лет назад +8

    አየ እናት እናቴ የመኖሬ ትርጉም እድሜ እና ጤና ለእናቶቻችን

  • @user-dy8dx6ll3w
    @user-dy8dx6ll3w 6 лет назад +17

    አሹዬ ምርጥ በተለይ ስለእናቱ ሲያወራ አይዞ ህ አሹዬ ለሁላችንም እናቶች እድሜና ጤና ይስጥልን ለሞቱትም ነፍሳቸውን በአፀደ ገነት ያኑርልን

  • @makideabebe4794
    @makideabebe4794 6 лет назад +79

    ስለእናትክ ስትጠየቅ በጣም ነው ያስለቀስከኝ ያንተ ለዚህ መብቃት እናትክ በሰማይ ሆና በጣም ትደሰታለች በዚህ ቀጥል በጣም ማደንቅክ እና የምወድክ ልጅ ነክ ፈጣሪ ይባርክክ

  • @aaaddd9765
    @aaaddd9765 6 лет назад +41

    ስይፉየ የኔ አባት ጠርጰዛህ ላይ ሶፍት አስቀምጥ ብዙ ብሶትኛ ስው ነው ያለ ሲያለቅስ ምን ሲሉ ያስፍልጋል ።ይቤ አራዳው አይዞን የኔ ወንድም።

  • @selamzelalm5614
    @selamzelalm5614 4 года назад +1

    እኔ የቤቶች የሜለውን ድራማ ከዜ ልጅ ኤንተርቨዬ በሃላ ነው ማየት የጀመርኩት :: ዘመንክ ይባረክ ስለእናቶ መናገር ቃል ሴጥረው አንጀቴን በላው :: በርታ የኔ ቆንጁ ::

  • @yuliyaafewerke348
    @yuliyaafewerke348 Год назад +2

    አሹ ምርጥ ልጅ ጉበዝ አሑንም ስራዎችሕን እግዛቤር ይባርክልሕ

  • @mesimarfromgonderamehra9194
    @mesimarfromgonderamehra9194 6 лет назад +75

    ይቤ የኔ ፍልቅልቅ ስወድህ በተለይ በእምነት ዙሬያያ ወጣቱን ማበረታታት እና በበጎ አድራጎትህ ብዙ ጊዜ ተሳታፊ ነህ እግዚአብሔር ከዚህም በላይ እውቀት ይጨምርልህ ከማደንቃቸው ከሀበሻ ወጣት ወንድ አርቲስቶች አንዱ አንተ ነህ 😍😍😍 ምስኪን እንደኔ ነህ እናትህ ደፋ ቀና ብላ አሳድጋህ ግን ላይፊን አላየችውም ስትል አስለቀስከኝ እናትህን እግዚአብሔር ነብሷን ይማርልህ እፉ እናት ያላችሁ እረጅም እድሜ ጤና ይስጥላች በአጠቃላይ ለኢትዮጵያ እናቶች ይስጣቸው ።

  • @Halima-tu4ul
    @Halima-tu4ul 4 года назад +2

    አሹየ አይዞህሁሉም ለበጎነዉ ወዲሜ ስራህበጣምጥሩነዉ በርታ እናትህን አላህጀነት ይወፍቃቸዉ አይዞህ ሁሉም ቀኑንጠብቆ ሂያጂነዉ አይዞህ አጀቴንበላሀዉ አይይይይይይ ስይፉ መላጣዉ እናመሠግናሐን

  • @user-ys8rl3cr5v
    @user-ys8rl3cr5v 6 лет назад +189

    አሸናፊ አዞሕ ስለ እናቱ

  • @user-ig8fj8xw3n
    @user-ig8fj8xw3n 6 лет назад

    እናትኮ ውለታዋ ብዙ ተዘርዝሮ አያልቅም እድሜና ጤና ይስጥልህ በትኒሹም ቢሆን የእናታችን ውለታ ለመክፈል ያብቃ አይዞህ በርታ ወድም

  • @rahelyemama7607
    @rahelyemama7607 6 лет назад +22

    ምርጥ ልጅ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ

  • @segenshkor9697
    @segenshkor9697 6 лет назад +5

    Am from Eritrea I love seifu show.

  • @dinajoseph2642
    @dinajoseph2642 6 лет назад +2

    አሹ/ይቤ ምርጥ ልጅ የቤቶች እንቁ አንተ ከሌለህ የማየት ሀፒታይቴ ነው የሚዘጋው ውስጤ ነህ በርታ

  • @user-mj5od1hi8c
    @user-mj5od1hi8c 6 лет назад +8

    ውይ ይብየ ስወድህ። የኔ ማር። በርታ። በጣም ነው የምወድህ በጣም ነው የማደቅህ

  • @user-yd3bw8us7n
    @user-yd3bw8us7n 6 лет назад +61

    በህይወት ትኑርም አትኑርም እናት ስሟ ሲነሳ ግን ማያለቅስ ሰው አለ አብሶ በስደት ያለነው ።

  • @murdaakmal4757
    @murdaakmal4757 5 лет назад +2

    ሡብሀናሏህ፡ሁሉም፡ስለናቱሢያወራ

  • @kalkal5885
    @kalkal5885 6 лет назад +1

    ይቤ አይዞህ በርታ ጎበዝ ልጅ ነህ በርታልኝ ወንድሜ ባለህበት ሠላም ፍቅርክ ይብዛ ሥይፍዬ አንተም በጣም እናመሠግናለን ቀጥልበት እኔ ደሙ ከሥደት ሥመለሥ አገሬ እመጣለሁ

  • @selambryant
    @selambryant 6 лет назад +4

    i know your feeling about your mom , me too , i cried for real sad Rest in peace for our mom

  • @user-pj7mh1uo8r
    @user-pj7mh1uo8r 5 лет назад +1

    አሸናፊ ምርጥ ያራዳ ልጅ ነህ ቤቶች ድራማ ላይ ስሰራ በጣም ነዉ እምትመቸኝ አድናቂህ ነኝ

  • @user-yh1ht4gj1b
    @user-yh1ht4gj1b 5 лет назад +1

    ልዩዩ ይቤ ስወድህ በነጋ ሲከፋኝ ያተ ቀልድ ነው የሚያዝናናኝ