Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ኢስማኢል አኮራሀኝ ኢረዚቅ ከአላህነው አላህ በመልካም መገድላይ ሪዚቅህን ካሰብከው በላይ ይለግስህ
ልክ ነዉ አስተዉሌ መማለስ ጥሩ ነዉ
❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤😊😊
ማሻ አላህ ማሻ አላህ በጣም ደስ ይላል አላህ ያጠመመዉ ማንም ሊያቃናዉ አይችልም አላህ ያቃናዉ ማንም ሊያጠመዉ አይችልም ምን አይነት ጌታ ነው ያለን አልኸምዱሊላህ ተደጋጋሚ ምስጋና ይገባዉ አላህ ሁላችንም በዲናችን ላይ የምንፀና ያድርገን አሚን በርታ
እጅግ በጣም የምወደው ተዋናይ ነበር። ኢሳም በምትሰራው ሁሉ መልካም እድል እመኝልሀለው 💛
ኦርቶዶክስ ነኝ ግን ሰው ላመነበት እምነት መሰዋትነት ሲከፍል ደስ ይላል እና በርታ
በመጀመርያ ፊልሙን እንደሚተው አሁን ነው የምሰማ ያለሁት እኔ ኤርትራዊት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ነኝ ግን ኡፍፍፍፍፍፍ እንዴት እንደምገልጸው አላውቅም በቃ አልቻልኩም አመላለሱ እራሱ ትልቅ ትምህርት ነው እንደገና እምነት እንደዚ ነው ለሁሉም ትምህርት የሆንክ አንበሳ ሳልናገር ላልፍ የማልፈልገው ፈጣሪ መላው ቤተሰብህን እንዳከበርክ የተባረከ እድሜ ይስጥህ ቱርክ ያለችውን እግርህን ደሞ የኔ ጀግና ብያታለሁኝ ኢሳም ቀጥልበት በርታ ፈጣሪ ከጎንህ ይሁን
Gene konjo lanchin melkamun Hulu temenehulshi
የኔውድ ላንቺም ጥሩነገር ይስጥሽ የእህት
እህት እሥላምነሽ ክርሥቲያን መልሥሽ አሥደሥቶኛል
Ahuns guden semasg😁😁
ሀሀሀሀሀሀ የዛሬን አያርገውና ጥሩ ሰው አይ
ድሮም እወድሀለው በስራዎችህ ይባስ ወደድኩ ይሳሚዬ ለእምነትህ ባለህ ቁርጠኝነት እንዲ ነው መውስን በርታ ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ
ሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀ
ቅን።።።
እናመሰግናለን
Respect you to You
አሚን አላህ ይወፍቅህ እርሥቁ አላህ ነው ይሣም እሥካሁን የሠራህው አላህ ይጠብቅህ
ማሻ አላህ ለእምነትህ ያለህን ዉዴታ አገላለፅህ በጣም ያኮራል ላንተም ለኛንም መጨረሻችን የሳምርልን
Yene jegna
የኔ ጃግነ ሪስቅ ማነ አላሃ
Allhamdillah kafer gen Muslim sekeram endsu sethon yewduhal ye den menged keyazek yetluhal kafer ajib nachew
@@jemalomer5080 betam enji
አላሁማ አሚን
በረታ የኔጀግና ዲንህን አጥባቂ አላህ ይገዝህ በርታ ኢሸላህ የሠውልጅ እርዝቅ ከአላህነው❤❤
እግዚአብሔር መጨረሻህን ያሳምረው እንኳንም ወጣት በተለይ የኢትዬ ፊልም መላላስ ነው በጣም ያስጠላል እንኳን ወጣህ ለሌሎችም ማስተዋል ጥበቡን ያድላቸውና በመልካሙ መንገድ ይምራቸው
እኛ ክርሥቲያን እና ሙሢሊሞች ፍቅር አለን ግን ምቀኛ እየገባ ሥለሆነ ቦታ አታሥጡ በርታ በአልህበት እምነተህም ቢሆን ወገኔ ናችሁ የጋራ ሀገር አለን እወዳችሁ አለሁ ደሥታችሁ ደሥታዬ ነዉ
ትክክል ወላሂ የሰው ልጅ ስለሆን የሰዎች ደስታ ሊያስደስተን ይገባል መልካም ሰው ነሽ እንዳንቺ ያለው ይብዛ
ስሚ አላህ የህድሽ አንች ለምን እንደተፈጠርሽ ስለማታውቂ አንች ለሰውአስተያየት ለመስጠት ይቀርሻል እራሱን እማውቅ ድሮም ለሰው አይሆንም አላህ ያሳውቅሽ
@@gjghgffbfhhfubhikggg2053 ታውቂያለሽ በጣም አዝናለሁኝ እኛ ሙስሊሞች ነን ግን ኢስላም ይህንን የፃፍሽውን ግርፍጥ ንግግር ይፈቅዳል።ለራስሽ በጣም ይቀርሻል በደንብ ድንሸ አጥኚ ለወገኖችሽሞ ርህራሄ ይኑርሽ ።ሰወችን ጠማማ አናድርግ ።ከላይ የፃፈችው ወደ ኢስላምና ስለ ተመለሰ መጥፎ ነግግር አይደለም ።ከሚገርምሽ ነገር ካንቺ እሷ ቅን ናት ብየ አስባለሁኝ።በፃፍኩት ነገር ካልተስማማሽ አወፍ በይኝ
@@salesale314 አወ ለምን እንደተፈጠረ የማያውቅሰው በድናችን ገብቶ እንድዘባርቅ አልፈቅድም የምን ማስመሰል ሙስሊም ከሆንሽ ድንሽ ሲነካ ይቁጭሽ ባላገር
@@gjghgffbfhhfubhikggg2053 ታውቂያለሽ የምትገርሚ ነሽ ኬርስቲያን ዘመዶችሽ እቤትሽ ሲመጡ እንዲህ ብለሽ ነው የምትመልሽው።አንቺ ኢስላምን አሰዳቢ ነሽ ።ኢስላም መልካም እንዲንሆን እንጅ ክርስቲያን ቢሆንም በድናችን መጥተው እስካረበሹን ድረስ ከነሱ ጋር መዋዋልም ሆነ በሚፈቅደው መልኩ ደስታችንንም ሀዘናችንንም ብንካፈል አይከለክለንም።አንቺ አንዳንድ ክርስቲያኖች በጥላቻ ያደረጉት ነገር ሊኖር ይችላል እና ሁሉንም ክርሴቲያን መጥፎ ንግግር አያስፈልግም ።ብዙ ክርስቲያን ዘመዶች አሉን ጎረቢቶች አሉን ስንቸገር አብረውን የሚቸገሩ።እባክሽ አማኝ ከሆንሽ ሚዛናዊ ሁኚ ።ይህ ሁሉ ለድንሽ በጣም ተቆርቋሪ እንደሆንሽ ይገባኛል ።ግን በሚፈጠረው ነገር ካገኘሽው ክርስቲያን ጋር መጨፋጨፍ አያስፈልግም
የኔ ወድም በጣም ደስ ብሎኛል አልሀምዱሪላሕ እና ሲቀጥል አላሕ ይጠብቅሕ የኔ ጣፋጭ ኢሻላሕ አላሕ ኡስታዝም ዳይም ሀፊዘንም ያረግሀል አላሕ ይጠብቅሕ ወድሜ አስደሰትከን
hahaha ayi habesha zare yelibu sidares film hatiyat hone jil betaqew nuro temrti new ena yalawen nager mesaqe new
እጅግ በጣም ነው ምወድህ ኢሣም እውት መንገድህን ስለስተካከል ደስ ብሎኛል
የእኔው ጀግና አላህ በፈለገው መንገድ ይረዝቃል አላህ በሀላሉ ይረዝቅህ አልሀምዱሊላህ
የኔወድምአሏህበፍለከውይወፍቅህ፣ወሏሂሀቅነው፣ባአሏህፍቃድሁሉምይስተካከላል፣አወልክነህ፣የምንርዘቀውባአሏህነው
ኢሳምዬ ዛሬም አድናቂክ ነኝ ያደረካቸው ወይም የተወሪራብክ ነገሮች የኔ ርዕስ አይደለም ያደረከው ያደረክበት የራስክ ምክንያት አለክ
ልቡና ይስጥህ ልብስ ክስ
እስማይል ሀሰን እንኳን ደስ አለህ አላህ ቀጥተኛ መንገድ ለመራህ አላህ አልኸምዱሊላህ እረቢላአለሚን ;ሚፍታ መሀመድ፣ አብዱ ኪያ ፣ሀሊማ አህመድ ዲንቢ ብዙዎቹ እዚህ ውስጥ አሉ አላህ ይመልሳቸው ።መጨረሻችን ያሳምርልን ሁላችንም
ኡፋ ኢሳምዬ ምን እንደምልክ አላውቅም ቃላት ያጥረኛል ማሻ አላህ ጣፍጭ አንደበት አኮራኀን ለኛም አላህ መጨረሻችንን ያሳምርልን ኢሱ አንተንም አላህ ስለሚወድክ ነው ብቻ አላህ መጨረሻህን ያሳምርልክ ትክክል ነክ አዱንያ ጠፊ ናት አዲንያ በጣም አስቀያሚ ናት ታታልላለች ነብስያክን ማሸነፍክ ወላሂ ጀግና ነክ ከጀግናም ጀግና ይቺ ብልጭልጭ አለም ይቺ አስቀያም አለም መቼም አትጠገብም ካንተ ብዙዎቻችን ብዙ ነገር ቀስመናል ኢንሻ አላህ ወደፊት የበለጠ እንደምታስደምመን ተስፍ አደርጋለው ሰይፋሻ ወንድማችን እናመሰግንሀለን ኑርልን
ከአሁን በሁላ ለቃለመጠየቅ የሚቀርቡት እዳላምን አረከኝ ፊልም ላይ በጣም ነበር የምወድህ ግን በሚሥትህ እና በልጆችህ ያደረከው ነገር በጣም ልብ ይሠብራል 🤦♀️🤔
ኢሳምዬ አላህ ይጨምርርህ የኔ ወንድም አላህ ቀጥተኛውን ምንገድ ይምራህ ሌሎቹንም ህዲያ ይስጣቸው አድናቂህ ነኝ ልጆችህንም አላህ ያሳድግልህ አላህ ወኪል እውነትህን ነው እርዚቅ የኣላህ ነው
አሏህ የገዝህ ለዲንህ እሞምትደክም ያድርግህ ያረህማን በእዝነቱ ሪዝቅህንም ያብዛልህ በፊልም ከምተገኘው ገቢ የበለጠ የበለጠ ያበሺብሺህ ያረብ
ጀለሴ እውነትም ተዋናይ
🤣😂🤣😂🤨
Kkkkkk
ጀለስክ ከሆነ አንድ ነገር ልጠይቅህደ?
ጀለስህ ከሆነ አንድ ነገር ላስቸግርህደ ሃሃሃ
እግዚ አብሔር ይመሰገን ለሁላችነም ማስተዋሉን ይስጠን ክብር ለድግል ማሪያምልጂ
ፊልሞችህን በጣም ነው የምወደው ግን በማቆምህ ምንም ቅር አላለኝም እንኩዋን ወደ ቀጥተኛው መንገድ ተመለስክ ወንድሜ 🙏🏽
ወንድሜዋ እውቀቱን ሰቶሀል አሏህ ይጨምርልህ ቀናሁብህ ማሻ አሏህ
አይ አፈ ቅቤ ልበ ጩቤ የሆነ ሠው ለድኑ ቢያቅም አይጠቅምም የሚገርመው ነገር የሚወራው ሌላ ሥራው ሌላ አይ አች ዱኒያ 😂
አምን
ሰው ወደ እምነቱ ሲመለስ ያስደስታል አለም የምሰጠው ደስታ ጊዚያዊ ነው
ኢሳም በውሳኔክ ደስ ብሎኛል ሰዎችዬ የሰውን ምርጫና ውሳኔ አክብሩ ሲጀምር ጥሩ መንገድ ነው የያዘው አታካብዱ ሁላችንም መጨረሻችን አላህ ያሳምረው 🙏
አሚን
መልካም ሁሉ እመኝልሀለን በመልካም አርቶችህ እንጠብቃለንእነ ክርስቲያን ነኝ ያን ተራራ የገጠምከው ግጥም በጣም ተመችቶኛል
የኔ ምርጥ ያንቺ አይነቱ ያብዛልን
አላህ ያሳሀፍዝክ እስማኢልየ ሀፊዘል ቁርአን አላህ ያድርግልህ ቀጥተኛዉንም መንገድ ይምራህ ያረብ
እሳምየ የሰው ማኛ አንተ ስተለቅሰ እልቀስል ነበረኩ አሁን ደሞ ፊልምህን በመቆረጥ እልቅሳለሁ እኔ ግን ምስልም አይደለሁም ፈጣር እድመህን የረጂምህ ተወዳጀ የሆንክ ሰው ሰላምህ ይብዛ
ኡፍ የ እኔ ምርጥ ቅዱስ ገብርኤል ከ ክፉ ይጠብቅህ ።
Yane konjo
Tina Safo የተምታታብሽ ስለ ምን እያወራ እንኳን አልገባሽም ስለ እግዚአብሔር እኮ አደለም
@@dantsga4180 ምንም አልተምታታብኝም ወንድሜ አድናቂው ስለሆንኩነው ደግሞ ምርጥ ልጅ ነው ።ምንአለ ነገሮችችን በመልካም ብናይ
አሚን እሕታችን
@@akbirethagose5258 😘😘😘😘
ተበጣጠሰ የምትሉ ግን አልገባቹም ማለት ነው የእምነት ሚስጥሩ ደሞ ከጨለማ ወደ ብርሃን ምጣት ካላስደሰተተ ምን ሊያስደስት ይችላል
እይወላ እህቴ
አላህይጨምርልህ
የበለጠ ይስጥህ
ክክክክክ አይደል
አኮራከኝ ኢሳም አላህ የበፊቱን ሁሉም ለኛም ላተም ይቅር ይበለን አላህምዱሊላህ
*ኢሳምየ ስወድክ በፊልሞችህ ስታስለቅሰኝ ነበር አሁንደሞ በቆራጥነትህና በውሳኔህ እጥፍ አስለቀስከኝ አላህይጠብቅህ ባባየ*
እውነት ነው አላህ ሁላቸውንም ይመልሳቸው
ማሻ አላህ አላህ ያጽናህ ለኛም አላህ ልቦና ይስጠን 🙏🙏🙏🙏🙏
Aminnnn
Mashallah brother May Allah bless you Amen 🤲🏻.
እውነት የናቴ ልጅ ወንድሜ መሰልከኝ አልሀምዱሊላ ምርጥ የእስላም ወንድሜ ነህ
ለዲንህ የምትኖር ያድርግህ እሪዝቁንም የተትርርፈ ያድርግልህ ያሄራ ወንድሜ
ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ እንሁን፦ruclips.net/video/1VnygBDWDQg/видео.html
አልሀምዱሊላህ ሙስሊም ላረከኝ ጌታየ ❤❤❤ማሻአላህ አላህ ይጨምርልህ ወዲሜ❤❤❤
የኔ ጀግና እሪዚቅ ሚነሏህ
ትክክል
አረ ይሄ ባለጌ
አለህ ይጠብቅህ ኢሰም ወንድሜ❤️❤️❤️❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ማሻአላህ አላህ ይጨምርልህ ሁላቺንንም አላህ መጨረሻቺንን ያሳምረው😍😍😍
ኢሳም የኛ ጅግና ትክክለኛው ውሳኔ ወስነሃል ኣላህ በእዝነቱ ይርዳህ ምናለ እኛም ስተታችን ኣሪመን ወደ ትክክለኛው መንገድ ኣላህ ያስገባን
ሰይፉየ፣አላህእድሜህንያርዝመው፣አላህሂድያይስጥህ፣ኢሳምንስላቀረብክልን፣እጅጉኑእናመሰግንአለን፣ኢሳምሀበሻን፣ለአላህብየ፣እወደውአለሁ፣አላህተውበትህንይቀበልህ♥♥ሰይፉንምእንወድህአለን♥♥
ማሻአሏህ ከአሏህ የሚያገኘው ሰላምና ደስታ ብቻ ብታቁ ብሩ አይታሰባቹም ነበር አሏህ የተሻለውን እጥፍ ድርቡን እርዝቅ አሏህ ይስጥክ የኛ ጀግና
እኔ የኦርቶዲክስ እምነት ተከታይ ነኝ እውነት ለመናገር የዚህ ልጅ ንግግሩ ግብረ-ገብነቱ፣ እውቀቱ የሚጠየቀውን ጥያቄ አመላለሱ እጅግ በጣም አስተማሪ ነው ተመችቶኛል በተለይም ከእምነቱ ጋር በተያያዘ የሚወደውን ሙያ እንዴት መልቀቅ እንዳለበት ራሱን አሳምኖ በቆየበት የፊልም ሙያ ለአድናቂዎቹ፣ ለተመልካቾቹ እና ለስራ ባልደረቦቹ የሰጠው የበሰለ መልስ እጅግ አስተማሪ ነው
ማሻ አላህ የኔ ወንድም የኔ አስተዋያ ሁሉ ነገር አሟልቶ ነው የሰጠህ እስልምና መታደል ነዉ አላህ ይጠብቅህ
አለም በቃኝ ማለትህና ፈጣሪህን መከተልክም ጥሩ ነው ግን ኢሳምዬ ተመፃደቅህብን እኮ😂😂
ትክክል አቦ
Betam
እሳም🔥🙋♂️❤️❤️❤️❤️❤️
ወላሂ አብሶ ስለዲን ስታወራ ሲያምርብህ የኔ ጀግና። ቤተሰብህን አንተን አላህ ይጠብቅህ ጀግና
ኢሳምዬ እኔ ባተ ፍቅር በጣም ነው የተጎዳሁት የኔ አስተዋይ ባይክ ባይክ አልጠግብም ሰይፉዬ በጣም እናመስግናለን ኢሳምዬን ስላሰይህን
አድናቂህ ነበርኩ ኢተርቭ ላይ ስትፎክር ሰማሁህ ኪስህ ሲሞላ እምነትህ ትዝ አለህ ጃዋር ጋር አገት ለመቁረጥ ነው የፎከርከው
ስደተኛዋ የልጇ ናፋቂ የራያ ልጅ denkoro dedab nash film be chiristian meserat yefekedal anchen naber mekurat doma Ras legu weda getaw memelas naw zemutegna balaga
Lesmu meskal anteleteleshal yeha naw hatemanotesh yasetemarash kenatam Ye enanata hayemanot telacha becha naw enda yemeyastemerachu
ድሮም ኩፍር እንዲህ ነው ሚያስበው ኣላህ ሂዳያ ይስጥህ
ማሻአላህ አላሁ አክበር አልሀምዱሊላህ ሙስሊም ላደረገን ጌታ
ወላሂ በጣም ነው ያኳረህኝ አላህ ይጨምርልህ አላህ እኛንም ይመልሰን
ግንከንቱአስቀራው
Hmmm he has really good reasoning. He is not even bragging. Good for you.
ሀሀሀሀሀሀሀሀ ካንተ የበለጠ እኔ ደስተኛ ነኝ በመተውክ አንተን ሳይክ አሚታፕ ይናፍቀኛል 😜😜😜😜 ግን ለ እምነትክ ከሆነ ጀግና ነክ
Mashallah Isam I am really proud of you. Your words make a lot of sense.
አልሀምዱሊላህ ሡመ አልሀምዱሊላህ አላህ መጨረሻክያሳምርልክ ያረብ ሀሳብክም አላህ ይሙላልክ እስማኤል
Masha Allah barek Allahu fik Ismael
ኢሳም የኔ ውዴ አላህ ያጥንክርህ ወላሂ ቀናውብህ። የኔ ውዴ
Afe kurtii yibela yene melakam egizabher be betu yanurik wandime be Ewunati tsanatak nur🙏
ባረከላህ ፊክ ኢስማኤል ከተሳሳቱ ይልቅ የተፀፀቱ ይበልጣል
አብሽር ኢስማኤል እንዳትመለስ አላህ ጥፋትህን ሁሉ ከልብህ ከተፀፀትክ ወንጀልህን ወደ ኸይር ስራ ይቀይርልሀል ኢንሻ አላህ የምሬን ነው የምለው አትፍራ ያወራ ያውራ ወንድሜ እሽ
"ሪዝቁን ሚነላህ !! "
Masha Allah betam des tlalek bor jegna
ምህረቱን ያውርድልህ በጤናህ ኣይደለምና😔
የኔ ዎንድም ኡንኸን ዎጠክ ከፊልም አለሀሚዱሊለሂ ድነል እስለሚ ዎንድሜነክ በድገሚ አለሀሚዱሊለሂ ደስ ቢሎኘል የለፈዉን አለሂ ይቅር በልክ የሚቀጥለዉን አለህ ይጠቢቅህ ከዚ ቡኀለ አለህ በድን መር የድርግህ
Maasha Allha Esmael iye Allha yetabeke
በጣም የምወደዉ ልጅ ማሻአላህ እኳንም አቆምክ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
masah allha betam des yelale
Mashllah brother right
ሌላ ሴት አፍቅሮ ስለ ፍልምን መወንጀል ጥሩ አይደለም እስከዛሬ ከሰራ በኃላ መወንጀል ጥሩ አይደለም ሚስቱን ልጆቹን ቁጭ አድርገእን ሰውን አትወንጅል ውሽታም ነክ ::
አይማሌከትሽ በብናሚስት ማከል የላዉችግር ፈታሪቢቻኖ የሚዉቀዉ
አራ ወይ ጣጣ ደግሞ አንቺሂ አንድ ፈትህዋ ሰጪ ሆንሽ መጀመሪያ እኔ መናኝ ብለሽ ራስሽን መርምር ምክናቱም የሰው ነውር አትካተታይ ok
እኮ@@nejuteshifeiammusilim554
አሏህ እድሜና ጤና በደምብ አርጎ ይስጥህ።አስደስተሀኛል አሏህ ያስደስትህ ድንህም አጠንክረህ ያዝ ከአሁን በኋላ።አሉህ ጀነትን ይዎፍቅሕ።
Maashaa Allah maashaa Allah
Mashaa Allah Mashaa Allah
Maashaaaallah maashaaaallah my brother Allah swt give you riqs health wealth inshaallah you are right riqs from Allah swt 😘😘😘😘😘😘☝️☝️☝️☝️☝️❤❤❤❤
የኔ ወንድ አሏህ ያፅናህ ያረብ
ማሻ አላህ ዋናዉ መመለሳችንን ነዉ አላህሚወድዉ መጨረሻችንን አላህ ያሳምረዉ
በጣም አሪፍ ግን በፊልም ያገኘህውንም በሙሉ ለድሆች መፅውት፡፡
ማሻ አሏህ ያሃቢቢ አላህ ሂድያውን ወፍቆሃልና አመስግነው እኛንም አንተንም በላኢላሃ ኢለሏህ አኖሮ በሱም ይውሰደን
ኢስማኢል ከተመለስክ በደንብ ተመለስ አልሸሹም ዘወር አሉ እንዳትሆን። ፊልም ተብሎ አለማዊም በለው መንፈሳዊ ሁሉም ሀጥያት ነው
ሳህ
ማሻ አላህ እንኳንም ወደእውነቱ ሀይማኖትህ ተመለስክ አለባበስህኳ ሱናውን የተከተለ ነው አላህ ሶብሩንና ትግስቱን ይስጥህ
በዚህ ልጅ ፊልም መተው በብዛት የተበሳጩት ሴቶች ናቸው ለምን ይሆን ??????🤔🤔🤔🤔🤔
Anchin liteyikish??
ነገረኛ
@Samre Walle ማነው ቆንጆው ክክክክክክ ኧረ አታስቂኝ
ያማቹሀል እንዴ ምንድነው 10ጊዜ post እያደረጋቹ አይተነው ስናበቃ አጥፍታቹ እንዳድስ post ምታደርጉትለማንኛውም የኛ አንደበት ርቱዕ ኢሳምየ አላህ ይጨምርልህ በኢስላማዊ ስራወችህ እንጠብቅሀልን ❤️❤️❤️ሌሎቹንም አላህ ወደልቦናቸው ይመልሳቸው እንወድሀለን አንዳንድ ክርስቲኖች ደግሞ በንደት ተቃጥላቹ እንዳትሞቱ ወደ ሀይማኖቱ ነው የተመለስው ለምን ሀፂያት አትስራም ብሎ መቃጠል ምን ሚሉት ድድብና ነው ነገሩ እንደፈለጋቹ
ትክክል ነሽ
Masha Allah☝
ልቤ በደስታ ታዋጣ ስሰማ ይብስ ብሎ ደስስስብሎኛል ምስጋና ለአለህ
Maashaallaa tabarakalaa
Maashaallaah
ተናደድክ እጂህን ሥቦ ያሥገባህ አለህ ብርህን አጠራቅመህ ትጨርሥ ሀይማኖቴን ማለትህ በጣም ጀግና ነህ
masha allah alhamdulilah yichemrlh
He needs to support his children. Do the talk
አላሁ አክበር አላሁ አክበር ማሻ አላህ ተባረክ እረህማን አልሀምዱ ሊላህ አላህ ቀኙን መንገድ እስከመጨረሻ ይምራን ያረብብብ
ፌልም ሳይሆን ሃጢአት የሆነብህ ሚስትህን የሶስትና 3ልጆችህን ጥለህ ሌላ ብለ3ልጅ ሴት ማግባትህ የጤናህ አይደለም.አይኑ እራሱ ድራግ ውጥ ያለ ይመስላል.አዲሳ ሴትዬ ምን የተለየ ነገር?
ዚም ዚም እሺ
ማሻአላህ ኢሳምዬ የኛ ኩሩ እካን አላህ ለዚህአበቃህ ቀሪውን ጊዜህን በተሻለነገር ያሳልፍልህ በጣምደስብሎናል
Masha allah
ማሻአላህ በጣም ወደነበርክት መመለሥክ ጡሩ ነው
ፊልም ሀጢያት እንዳልሆነ ካወክ ምን አስሬ ሀቂቃ ሀቂቃ ትላለህ ያካበትከውም ሀብት የያዝከውም ቤትና ንብረት አሁን በምተለው በፊልም ነው የተገኘው የልባቸውን ያደርጉና ፃድቃን ፃድቃን ያጫውታቸዋል
Yenemi Xyaqe nw
As wr wb 💯✔✔✔🎤🎤🎤
ለእምነትህ ያለህን አክብሮት ሳላደንቅ አላልፍም ግን ፊልም መስራት መተውህ ደግሞ ልክ ነህ መፃፍ ትችላለህ መተወን ላይ ግን እውነት አችልም ግን ለፃፍካቸው እና ዳሬክት ላደረካቸው ፊልሞች ክብር አለኝ በያዝከው መንገድ ቀጥል አአላህም ይርዳህ
masha allah
የኔ ልዩ አላህ ይጠብቅህ ኢሥማኢል ኢሥላም የሚያሥተምረዉ መልካምን ነዉና አላህ መልካም ሥራችንን ያብዛልን ወድሜ ኢሥላሙ ወድሜ
Mashallah mashallah mashallah allah itbkaka
አላህ ይጠብቅህ በጣም ደሥ ብሎኛል ኢሻአላህ በዚህ አላህ በሠጠህ ጥበብ ኢሥላምን ታገለግላለህ አላህ ይጠብቅህ ያረብብብ
ማሻአላህ የኔ ጀገና አላህ ይጠብቅ
ይቅርታ አድርጉልኝ ይህ ልጅ ፊልም ስላቆመ ደስ ብሎኛል የህንድ አክተር ነው የሚመስለኝ
ውቢቷ ባህርዳር ክክክክክ
እናመሰግናለን የኔ ውድ
😂😂 እ ደሞ መኮፈሱ
😂😂😂😂
ተደ የግድ እንደነተ ረቆት ወይም ጆሮ ቀዶ የጆሮ ጌጥ መድረግ አለበት ወይሥ መነቀሥ አለበት ክክክ አለህምድልለ ዬትም ብትሄጅ የሙሥልሙ አደቡ ብቸ ይበቀል
ኢስማኢል አኮራሀኝ ኢረዚቅ ከአላህነው አላህ በመልካም መገድላይ ሪዚቅህን ካሰብከው በላይ ይለግስህ
ልክ ነዉ አስተዉሌ መማለስ ጥሩ ነዉ
❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤😊😊
ማሻ አላህ ማሻ አላህ በጣም ደስ ይላል አላህ ያጠመመዉ ማንም ሊያቃናዉ አይችልም አላህ ያቃናዉ ማንም ሊያጠመዉ አይችልም ምን አይነት ጌታ ነው ያለን አልኸምዱሊላህ ተደጋጋሚ ምስጋና ይገባዉ አላህ ሁላችንም በዲናችን ላይ የምንፀና ያድርገን አሚን በርታ
እጅግ በጣም የምወደው ተዋናይ ነበር።
ኢሳም በምትሰራው ሁሉ መልካም እድል እመኝልሀለው 💛
ኦርቶዶክስ ነኝ ግን ሰው ላመነበት እምነት መሰዋትነት ሲከፍል ደስ ይላል እና በርታ
❤❤❤❤❤❤
በመጀመርያ ፊልሙን እንደሚተው አሁን ነው የምሰማ ያለሁት እኔ ኤርትራዊት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ነኝ ግን ኡፍፍፍፍፍፍ እንዴት እንደምገልጸው አላውቅም በቃ አልቻልኩም አመላለሱ እራሱ ትልቅ ትምህርት ነው እንደገና እምነት እንደዚ ነው ለሁሉም ትምህርት የሆንክ አንበሳ ሳልናገር ላልፍ የማልፈልገው ፈጣሪ መላው ቤተሰብህን እንዳከበርክ የተባረከ እድሜ ይስጥህ ቱርክ ያለችውን እግርህን ደሞ የኔ ጀግና ብያታለሁኝ ኢሳም ቀጥልበት በርታ ፈጣሪ ከጎንህ ይሁን
Gene konjo lanchin melkamun Hulu temenehulshi
የኔውድ ላንቺም ጥሩነገር ይስጥሽ የእህት
እህት እሥላምነሽ ክርሥቲያን መልሥሽ አሥደሥቶኛል
Ahuns guden semasg😁😁
ሀሀሀሀሀሀ የዛሬን አያርገውና ጥሩ ሰው አይ
ድሮም እወድሀለው በስራዎችህ ይባስ ወደድኩ ይሳሚዬ ለእምነትህ ባለህ ቁርጠኝነት እንዲ ነው መውስን በርታ ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ
ሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀ
ቅን።።።
እናመሰግናለን
Respect you to You
አሚን አላህ ይወፍቅህ እርሥቁ አላህ ነው ይሣም እሥካሁን የሠራህው አላህ ይጠብቅህ
ማሻ አላህ ለእምነትህ ያለህን ዉዴታ አገላለፅህ በጣም ያኮራል ላንተም ለኛንም መጨረሻችን የሳምርልን
Yene jegna
የኔ ጃግነ ሪስቅ ማነ አላሃ
Allhamdillah kafer gen Muslim sekeram endsu sethon yewduhal ye den menged keyazek yetluhal kafer ajib nachew
@@jemalomer5080 betam enji
አላሁማ አሚን
በረታ የኔጀግና ዲንህን አጥባቂ አላህ ይገዝህ በርታ ኢሸላህ የሠውልጅ እርዝቅ ከአላህነው❤❤
እግዚአብሔር መጨረሻህን ያሳምረው እንኳንም ወጣት በተለይ የኢትዬ ፊልም መላላስ ነው በጣም ያስጠላል እንኳን ወጣህ ለሌሎችም ማስተዋል ጥበቡን ያድላቸውና በመልካሙ መንገድ ይምራቸው
እኛ ክርሥቲያን እና ሙሢሊሞች ፍቅር አለን ግን ምቀኛ እየገባ ሥለሆነ ቦታ አታሥጡ በርታ በአልህበት እምነተህም ቢሆን ወገኔ ናችሁ የጋራ ሀገር አለን እወዳችሁ አለሁ ደሥታችሁ ደሥታዬ ነዉ
ትክክል ወላሂ የሰው ልጅ ስለሆን የሰዎች ደስታ ሊያስደስተን ይገባል መልካም ሰው ነሽ እንዳንቺ ያለው ይብዛ
ስሚ አላህ የህድሽ አንች ለምን እንደተፈጠርሽ ስለማታውቂ አንች ለሰውአስተያየት ለመስጠት ይቀርሻል እራሱን እማውቅ ድሮም ለሰው አይሆንም አላህ ያሳውቅሽ
@@gjghgffbfhhfubhikggg2053 ታውቂያለሽ በጣም አዝናለሁኝ እኛ ሙስሊሞች ነን ግን ኢስላም ይህንን የፃፍሽውን ግርፍጥ ንግግር ይፈቅዳል።ለራስሽ በጣም ይቀርሻል በደንብ ድንሸ አጥኚ ለወገኖችሽሞ ርህራሄ ይኑርሽ ።ሰወችን ጠማማ አናድርግ ።ከላይ የፃፈችው ወደ ኢስላምና ስለ ተመለሰ መጥፎ ነግግር አይደለም ።ከሚገርምሽ ነገር ካንቺ እሷ ቅን ናት ብየ አስባለሁኝ።በፃፍኩት ነገር ካልተስማማሽ አወፍ በይኝ
@@salesale314 አወ ለምን እንደተፈጠረ የማያውቅሰው በድናችን ገብቶ እንድዘባርቅ አልፈቅድም የምን ማስመሰል ሙስሊም ከሆንሽ ድንሽ ሲነካ ይቁጭሽ ባላገር
@@gjghgffbfhhfubhikggg2053 ታውቂያለሽ የምትገርሚ ነሽ ኬርስቲያን ዘመዶችሽ እቤትሽ ሲመጡ እንዲህ ብለሽ ነው የምትመልሽው።አንቺ ኢስላምን አሰዳቢ ነሽ ።ኢስላም መልካም እንዲንሆን እንጅ ክርስቲያን ቢሆንም በድናችን መጥተው እስካረበሹን ድረስ ከነሱ ጋር መዋዋልም ሆነ በሚፈቅደው መልኩ ደስታችንንም ሀዘናችንንም ብንካፈል አይከለክለንም።አንቺ አንዳንድ ክርስቲያኖች በጥላቻ ያደረጉት ነገር ሊኖር ይችላል እና ሁሉንም ክርሴቲያን መጥፎ ንግግር አያስፈልግም ።ብዙ ክርስቲያን ዘመዶች አሉን ጎረቢቶች አሉን ስንቸገር አብረውን የሚቸገሩ።እባክሽ አማኝ ከሆንሽ ሚዛናዊ ሁኚ ።ይህ ሁሉ ለድንሽ በጣም ተቆርቋሪ እንደሆንሽ ይገባኛል ።ግን በሚፈጠረው ነገር ካገኘሽው ክርስቲያን ጋር መጨፋጨፍ አያስፈልግም
የኔ ወድም በጣም ደስ ብሎኛል አልሀምዱሪላሕ እና ሲቀጥል አላሕ ይጠብቅሕ የኔ ጣፋጭ ኢሻላሕ አላሕ ኡስታዝም ዳይም ሀፊዘንም ያረግሀል አላሕ ይጠብቅሕ ወድሜ አስደሰትከን
hahaha ayi habesha zare yelibu sidares film hatiyat hone jil betaqew nuro temrti new ena yalawen nager mesaqe new
እጅግ በጣም ነው ምወድህ ኢሣም እውት መንገድህን ስለስተካከል ደስ ብሎኛል
የእኔው ጀግና አላህ በፈለገው መንገድ ይረዝቃል አላህ በሀላሉ ይረዝቅህ አልሀምዱሊላህ
የኔወድምአሏህበፍለከውይወፍቅህ፣ወሏሂሀቅነው፣ባአሏህፍቃድሁሉምይስተካከላል፣አወልክነህ፣የምንርዘቀውባአሏህነው
ኢሳምዬ ዛሬም አድናቂክ ነኝ ያደረካቸው ወይም የተወሪራብክ ነገሮች የኔ ርዕስ አይደለም ያደረከው ያደረክበት የራስክ ምክንያት አለክ
ልቡና ይስጥህ ልብስ ክስ
እስማይል ሀሰን እንኳን ደስ አለህ አላህ ቀጥተኛ መንገድ ለመራህ አላህ አልኸምዱሊላህ እረቢላአለሚን ;ሚፍታ መሀመድ፣ አብዱ ኪያ ፣ሀሊማ አህመድ ዲንቢ ብዙዎቹ እዚህ ውስጥ አሉ አላህ ይመልሳቸው ።መጨረሻችን ያሳምርልን ሁላችንም
ኡፋ ኢሳምዬ ምን እንደምልክ አላውቅም ቃላት ያጥረኛል ማሻ አላህ ጣፍጭ አንደበት አኮራኀን ለኛም አላህ መጨረሻችንን ያሳምርልን ኢሱ አንተንም አላህ ስለሚወድክ ነው ብቻ አላህ መጨረሻህን ያሳምርልክ ትክክል ነክ አዱንያ ጠፊ ናት አዲንያ በጣም አስቀያሚ ናት ታታልላለች ነብስያክን ማሸነፍክ ወላሂ ጀግና ነክ ከጀግናም ጀግና ይቺ ብልጭልጭ አለም ይቺ አስቀያም አለም መቼም አትጠገብም ካንተ ብዙዎቻችን ብዙ ነገር ቀስመናል ኢንሻ አላህ ወደፊት የበለጠ እንደምታስደምመን ተስፍ አደርጋለው ሰይፋሻ ወንድማችን እናመሰግንሀለን ኑርልን
ከአሁን በሁላ ለቃለመጠየቅ የሚቀርቡት እዳላምን አረከኝ ፊልም ላይ በጣም ነበር የምወድህ ግን በሚሥትህ እና በልጆችህ ያደረከው ነገር በጣም ልብ ይሠብራል 🤦♀️🤔
ኢሳምዬ አላህ ይጨምርርህ የኔ ወንድም አላህ ቀጥተኛውን ምንገድ ይምራህ ሌሎቹንም ህዲያ ይስጣቸው አድናቂህ ነኝ ልጆችህንም አላህ ያሳድግልህ አላህ ወኪል እውነትህን ነው እርዚቅ የኣላህ ነው
አሏህ የገዝህ ለዲንህ እሞምትደክም ያድርግህ ያረህማን በእዝነቱ ሪዝቅህንም ያብዛልህ በፊልም ከምተገኘው ገቢ የበለጠ የበለጠ ያበሺብሺህ ያረብ
ጀለሴ እውነትም ተዋናይ
🤣😂🤣😂🤨
Kkkkkk
ጀለስክ ከሆነ አንድ ነገር ልጠይቅህደ?
ጀለስህ ከሆነ አንድ ነገር ላስቸግርህደ ሃሃሃ
እግዚ አብሔር ይመሰገን ለሁላችነም ማስተዋሉን ይስጠን ክብር ለድግል ማሪያምልጂ
ፊልሞችህን በጣም ነው የምወደው ግን በማቆምህ ምንም ቅር አላለኝም እንኩዋን ወደ ቀጥተኛው መንገድ ተመለስክ ወንድሜ 🙏🏽
ወንድሜዋ እውቀቱን ሰቶሀል አሏህ ይጨምርልህ ቀናሁብህ ማሻ አሏህ
አይ አፈ ቅቤ ልበ ጩቤ የሆነ ሠው ለድኑ ቢያቅም አይጠቅምም የሚገርመው ነገር የሚወራው ሌላ ሥራው ሌላ አይ አች ዱኒያ 😂
አምን
ሰው ወደ እምነቱ ሲመለስ ያስደስታል አለም የምሰጠው ደስታ ጊዚያዊ ነው
ኢሳም በውሳኔክ ደስ ብሎኛል ሰዎችዬ የሰውን ምርጫና ውሳኔ አክብሩ ሲጀምር ጥሩ መንገድ ነው የያዘው አታካብዱ ሁላችንም መጨረሻችን አላህ ያሳምረው 🙏
አሚን
መልካም ሁሉ እመኝልሀለን
በመልካም አርቶችህ እንጠብቃለን
እነ ክርስቲያን ነኝ ያን ተራራ የገጠምከው ግጥም በጣም ተመችቶኛል
የኔ ምርጥ ያንቺ አይነቱ ያብዛልን
አላህ ያሳሀፍዝክ እስማኢልየ ሀፊዘል ቁርአን አላህ ያድርግልህ ቀጥተኛዉንም መንገድ ይምራህ ያረብ
እሳምየ የሰው ማኛ አንተ ስተለቅሰ እልቀስል ነበረኩ አሁን ደሞ ፊልምህን በመቆረጥ እልቅሳለሁ እኔ ግን ምስልም አይደለሁም ፈጣር እድመህን የረጂምህ ተወዳጀ የሆንክ ሰው ሰላምህ ይብዛ
ኡፍ የ እኔ ምርጥ ቅዱስ ገብርኤል ከ ክፉ ይጠብቅህ ።
Yane konjo
Tina Safo የተምታታብሽ ስለ ምን እያወራ እንኳን አልገባሽም ስለ እግዚአብሔር እኮ አደለም
@@dantsga4180 ምንም አልተምታታብኝም ወንድሜ አድናቂው ስለሆንኩነው ደግሞ ምርጥ ልጅ ነው ።ምንአለ ነገሮችችን በመልካም ብናይ
አሚን እሕታችን
@@akbirethagose5258 😘😘😘😘
ተበጣጠሰ የምትሉ ግን አልገባቹም ማለት ነው የእምነት ሚስጥሩ ደሞ ከጨለማ ወደ ብርሃን ምጣት ካላስደሰተተ ምን ሊያስደስት ይችላል
እይወላ እህቴ
አላህይጨምርልህ
የበለጠ ይስጥህ
ክክክክክ አይደል
አኮራከኝ ኢሳም አላህ የበፊቱን ሁሉም ለኛም ላተም ይቅር ይበለን አላህምዱሊላህ
*ኢሳምየ ስወድክ በፊልሞችህ ስታስለቅሰኝ ነበር አሁንደሞ በቆራጥነትህና በውሳኔህ እጥፍ አስለቀስከኝ አላህይጠብቅህ ባባየ*
እውነት ነው አላህ ሁላቸውንም ይመልሳቸው
ማሻ አላህ አላህ ያጽናህ ለኛም አላህ ልቦና ይስጠን 🙏🙏🙏🙏🙏
Aminnnn
Mashallah brother May Allah bless you Amen 🤲🏻.
እውነት የናቴ ልጅ ወንድሜ መሰልከኝ አልሀምዱሊላ ምርጥ የእስላም ወንድሜ ነህ
ለዲንህ የምትኖር ያድርግህ እሪዝቁንም የተትርርፈ ያድርግልህ ያሄራ ወንድሜ
ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ እንሁን፦ruclips.net/video/1VnygBDWDQg/видео.html
አልሀምዱሊላህ ሙስሊም ላረከኝ ጌታየ ❤❤❤ማሻአላህ አላህ ይጨምርልህ ወዲሜ❤❤❤
የኔ ጀግና እሪዚቅ ሚነሏህ
ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ እንሁን፦ruclips.net/video/1VnygBDWDQg/видео.html
ትክክል
አረ ይሄ ባለጌ
አለህ ይጠብቅህ ኢሰም ወንድሜ❤️❤️❤️❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ማሻአላህ አላህ ይጨምርልህ ሁላቺንንም አላህ መጨረሻቺንን ያሳምረው😍😍😍
ኢሳም የኛ ጅግና ትክክለኛው ውሳኔ ወስነሃል ኣላህ በእዝነቱ ይርዳህ ምናለ እኛም ስተታችን ኣሪመን ወደ ትክክለኛው መንገድ ኣላህ ያስገባን
ሰይፉየ፣አላህእድሜህንያርዝመው፣አላህሂድያይስጥህ፣ኢሳምንስላቀረብክልን፣እጅጉኑእናመሰግንአለን፣ኢሳምሀበሻን፣ለአላህብየ፣እወደውአለሁ፣አላህተውበትህንይቀበልህ♥♥ሰይፉንምእንወድህአለን♥♥
ማሻአሏህ ከአሏህ የሚያገኘው ሰላምና ደስታ ብቻ ብታቁ ብሩ አይታሰባቹም ነበር አሏህ የተሻለውን እጥፍ ድርቡን እርዝቅ አሏህ ይስጥክ የኛ ጀግና
እኔ የኦርቶዲክስ እምነት ተከታይ ነኝ እውነት ለመናገር የዚህ ልጅ ንግግሩ ግብረ-ገብነቱ፣ እውቀቱ የሚጠየቀውን ጥያቄ አመላለሱ እጅግ በጣም አስተማሪ ነው ተመችቶኛል በተለይም ከእምነቱ ጋር በተያያዘ የሚወደውን ሙያ እንዴት መልቀቅ እንዳለበት ራሱን አሳምኖ በቆየበት የፊልም ሙያ ለአድናቂዎቹ፣ ለተመልካቾቹ እና ለስራ ባልደረቦቹ የሰጠው የበሰለ መልስ እጅግ አስተማሪ ነው
ማሻ አላህ የኔ ወንድም የኔ አስተዋያ ሁሉ ነገር አሟልቶ ነው የሰጠህ እስልምና መታደል ነዉ አላህ ይጠብቅህ
አለም በቃኝ ማለትህና ፈጣሪህን መከተልክም ጥሩ ነው ግን ኢሳምዬ ተመፃደቅህብን እኮ😂😂
ትክክል አቦ
Betam
እሳም🔥🙋♂️❤️❤️❤️❤️❤️
ወላሂ አብሶ ስለዲን ስታወራ ሲያምርብህ የኔ ጀግና። ቤተሰብህን አንተን አላህ ይጠብቅህ ጀግና
ኢሳምዬ እኔ ባተ ፍቅር በጣም ነው የተጎዳሁት የኔ አስተዋይ ባይክ ባይክ አልጠግብም ሰይፉዬ በጣም እናመስግናለን ኢሳምዬን ስላሰይህን
አድናቂህ ነበርኩ ኢተርቭ ላይ ስትፎክር ሰማሁህ ኪስህ ሲሞላ እምነትህ ትዝ አለህ ጃዋር ጋር አገት ለመቁረጥ ነው የፎከርከው
ስደተኛዋ የልጇ ናፋቂ የራያ ልጅ denkoro dedab nash film be chiristian meserat yefekedal anchen naber mekurat doma Ras legu weda getaw memelas naw zemutegna balaga
Lesmu meskal anteleteleshal yeha naw hatemanotesh yasetemarash kenatam Ye enanata hayemanot telacha becha naw enda yemeyastemerachu
ድሮም ኩፍር እንዲህ ነው ሚያስበው ኣላህ ሂዳያ ይስጥህ
ማሻአላህ አላሁ አክበር አልሀምዱሊላህ ሙስሊም ላደረገን ጌታ
ወላሂ በጣም ነው ያኳረህኝ አላህ ይጨምርልህ አላህ እኛንም ይመልሰን
ግንከንቱአስቀራው
Hmmm he has really good reasoning. He is not even bragging. Good for you.
ሀሀሀሀሀሀሀሀ ካንተ የበለጠ እኔ ደስተኛ ነኝ በመተውክ አንተን ሳይክ አሚታፕ ይናፍቀኛል 😜😜😜😜
ግን ለ እምነትክ ከሆነ ጀግና ነክ
Mashallah Isam I am really proud of you. Your words make a lot of sense.
አልሀምዱሊላህ ሡመ አልሀምዱሊላህ አላህ መጨረሻክያሳምርልክ ያረብ ሀሳብክም አላህ ይሙላልክ እስማኤል
Masha Allah barek Allahu fik Ismael
ኢሳም የኔ ውዴ አላህ ያጥንክርህ ወላሂ ቀናውብህ። የኔ ውዴ
Afe kurtii yibela yene melakam egizabher be betu yanurik wandime be Ewunati tsanatak nur🙏
ባረከላህ ፊክ ኢስማኤል ከተሳሳቱ ይልቅ የተፀፀቱ ይበልጣል
አብሽር ኢስማኤል እንዳትመለስ አላህ ጥፋትህን ሁሉ ከልብህ ከተፀፀትክ ወንጀልህን ወደ ኸይር ስራ ይቀይርልሀል ኢንሻ አላህ የምሬን ነው የምለው አትፍራ ያወራ ያውራ ወንድሜ እሽ
"ሪዝቁን ሚነላህ !! "
Masha Allah betam des tlalek bor jegna
ምህረቱን ያውርድልህ በጤናህ ኣይደለምና😔
የኔ ዎንድም ኡንኸን ዎጠክ ከፊልም አለሀሚዱሊለሂ ድነል እስለሚ ዎንድሜነክ በድገሚ አለሀሚዱሊለሂ ደስ ቢሎኘል የለፈዉን አለሂ ይቅር በልክ የሚቀጥለዉን አለህ ይጠቢቅህ ከዚ ቡኀለ አለህ በድን መር የድርግህ
Maasha Allha Esmael iye Allha yetabeke
በጣም የምወደዉ ልጅ ማሻአላህ እኳንም አቆምክ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
masah allha betam des yelale
Mashllah brother right
ሌላ ሴት አፍቅሮ ስለ ፍልምን መወንጀል ጥሩ አይደለም እስከዛሬ ከሰራ በኃላ መወንጀል ጥሩ አይደለም ሚስቱን ልጆቹን ቁጭ አድርገእን ሰውን አትወንጅል ውሽታም ነክ ::
አይማሌከትሽ በብናሚስት ማከል የላዉችግር ፈታሪቢቻኖ የሚዉቀዉ
አራ ወይ ጣጣ ደግሞ አንቺሂ አንድ ፈትህዋ ሰጪ ሆንሽ መጀመሪያ እኔ መናኝ ብለሽ ራስሽን መርምር ምክናቱም የሰው ነውር አትካተታይ ok
እኮ@@nejuteshifeiammusilim554
አሏህ እድሜና ጤና በደምብ አርጎ ይስጥህ።አስደስተሀኛል አሏህ ያስደስትህ ድንህም አጠንክረህ ያዝ ከአሁን በኋላ።አሉህ ጀነትን ይዎፍቅሕ።
Maashaa Allah maashaa Allah
Mashaa Allah Mashaa Allah
Maashaaaallah maashaaaallah my brother Allah swt give you riqs health wealth inshaallah you are right riqs from Allah swt 😘😘😘😘😘😘☝️☝️☝️☝️☝️❤❤❤❤
የኔ ወንድ አሏህ ያፅናህ ያረብ
ማሻ አላህ ዋናዉ መመለሳችንን ነዉ አላህሚወድዉ መጨረሻችንን አላህ ያሳምረዉ
በጣም አሪፍ ግን በፊልም ያገኘህውንም በሙሉ ለድሆች መፅውት፡፡
ማሻ አሏህ ያሃቢቢ አላህ ሂድያውን ወፍቆሃልና አመስግነው እኛንም አንተንም በላኢላሃ ኢለሏህ አኖሮ በሱም ይውሰደን
ኢስማኢል ከተመለስክ በደንብ ተመለስ አልሸሹም ዘወር አሉ እንዳትሆን። ፊልም ተብሎ አለማዊም በለው መንፈሳዊ ሁሉም ሀጥያት ነው
ሳህ
ማሻ አላህ እንኳንም ወደእውነቱ ሀይማኖትህ ተመለስክ አለባበስህኳ ሱናውን የተከተለ ነው አላህ ሶብሩንና ትግስቱን ይስጥህ
በዚህ ልጅ ፊልም መተው በብዛት የተበሳጩት ሴቶች ናቸው ለምን ይሆን ??????🤔🤔🤔🤔🤔
Anchin liteyikish??
ነገረኛ
@Samre Walle ማነው ቆንጆው ክክክክክክ ኧረ አታስቂኝ
ያማቹሀል እንዴ ምንድነው 10ጊዜ post እያደረጋቹ አይተነው ስናበቃ አጥፍታቹ እንዳድስ post ምታደርጉት
ለማንኛውም የኛ አንደበት ርቱዕ ኢሳምየ አላህ ይጨምርልህ በኢስላማዊ ስራወችህ እንጠብቅሀልን ❤️❤️❤️ሌሎቹንም አላህ ወደልቦናቸው ይመልሳቸው እንወድሀለን አንዳንድ ክርስቲኖች ደግሞ በንደት ተቃጥላቹ እንዳትሞቱ ወደ ሀይማኖቱ ነው የተመለስው ለምን ሀፂያት አትስራም ብሎ መቃጠል ምን ሚሉት ድድብና ነው ነገሩ እንደፈለጋቹ
ትክክል ነሽ
Masha Allah☝
ልቤ በደስታ ታዋጣ ስሰማ ይብስ ብሎ ደስስስብሎኛል ምስጋና ለአለህ
Maashaallaa tabarakalaa
Maashaallaah
ተናደድክ እጂህን ሥቦ ያሥገባህ አለህ ብርህን አጠራቅመህ ትጨርሥ ሀይማኖቴን ማለትህ በጣም ጀግና ነህ
masha allah alhamdulilah yichemrlh
He needs to support his children. Do the talk
አላሁ አክበር አላሁ አክበር ማሻ አላህ ተባረክ እረህማን አልሀምዱ ሊላህ አላህ ቀኙን መንገድ እስከመጨረሻ ይምራን ያረብብብ
ፌልም ሳይሆን ሃጢአት የሆነብህ ሚስትህን የሶስትና 3ልጆችህን ጥለህ ሌላ ብለ3ልጅ ሴት ማግባትህ የጤናህ አይደለም.
አይኑ እራሱ ድራግ ውጥ ያለ ይመስላል.
አዲሳ ሴትዬ ምን የተለየ ነገር?