📌ኤርትሪያኖችን በጣም ነው የማደንቃቸው በዚህ ዘዴ ተጠቅመው ብዙ ወገኖቻቸውን ያመጣሉ……ጠቃሚ መረጃ እንዳያመልጣችሁ‼️part 1

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 5 сен 2024
  • ጠቃሚ መረጃ በዛሬው ዝግጅታችን ጠበቃ ተክለሚካኤል አበበ እና የኦፊስ ማናጀሩ ብሌን ሰለሞን ጋር በነበረን ቆይታ ……
    ኤርትሪያኖች በአግባቡ እየተጠቀሙበት ያለ እና ኢትዮጵያኖች እንደሚገባው አልተጠቀምንበትን ያሉትን አካፍለውናል ።
    በዚህ ቻናል ጠቃሚ የምንላቸውን መረጃዎችና የህወት ልምድ የምንለዋወጥ ሲሆን
    በጎ ነገሮችንም ተጋግህዘን ለወገኖቻችን የምናደርግበትም ነው ።
    ሰብስክራይ በማድረግ የዚህ መልካም ጅማሮ ቤተሰብ ሁኑ እያልን በትህትና እንጋብዛለን እናመሰግናለን ።
    • Video

Комментарии • 397

  • @kidiethiopia
    @kidiethiopia  2 года назад +10

    ብሌን ሰሎሞን "የህግ ባለሙያ" የሚለው የህግ ባለሙያ እረዳት እና (office manager) በሚለው ይታረም።

    • @g-rainentertainment986
      @g-rainentertainment986 2 года назад +3

      ተክለሚካሜል አበበ ተብሎ የተፃፈውም ተክለሚካኤል አበበ በሚለው ታርሟል that's easy… ፕሮሰሱ ምን ያህል ግዜ እንደሚፈጅ ምላሹ ተቆርጦ ቀርቶብሽ ነው ወይስ ሳልሰማ ቀርቼ ይሁን ኪዲ anyways it is great information thank you & keept it up as always!

    • @mamithefirsttube6964
      @mamithefirsttube6964 2 года назад +1

      Ok kidi

    • @safaricom7312
      @safaricom7312 2 года назад

      ከሀገር ውጭ ያለኝ ዘመድ ክርስቶስ ብቻ ነው

    • @ahnfahnfknf802
      @ahnfahnfknf802 Год назад

      ሰላም ኪዲየ ከይዞሽ በርችልን በጣም ትልልቅ ትምህርቶች ነዉ ያስረዳሽን ማሚ እድሜና ጤና ይስጥሽ እስከ ቤተሰቦችሽ

    • @deneke873
      @deneke873 Год назад

      ኪዲ ሰላም ላንቺ ይሁን መልካምነትሽ ጥሩ ነዉ በዚዉ ቀጥይበት ጌታ ይባርክሽ ሌላው ደግሞ ለምሳሌ ለኔ ጠያቂዎች አሉኝ ስልክ ወይንም fb ትክክለኛ መገኛሽን እንዴትስ ለገኛዉ እቺላለዉ

  • @kidiethiopia
    @kidiethiopia  2 года назад +23

    ይሄንን እድል ሁሉም ይጠቀመዋል ማለት አይደለም የተጠየቀውን ለሚያሙዋሉ መልካም እድል ነውና ሼር በማድረግ እናድርስ ለወገኖቻችን …part 2 ሀሙስ ይጠብቁን መረጃ መለዋወጥ መልካም ነው !!

    • @ajibtube2131
      @ajibtube2131 2 года назад

      ሃቢብቲ አላህ ዕድሜና ጤና ይስጥሽ የኛ ጎበዝ ለምታደርጊያቸው ነገሮች ሁሉ ብድርሽን አላህ በጤና ይመልስልሽ❤🙏 እናመሰግናለን።

    • @sofiasherif809
      @sofiasherif809 2 года назад

      Selam selam bilenal😊
      ke Norway new
      Ine mekfel ichilalew -
      For Ex. le wendime (Ethiopia )
      Yemiyaz dolar 16500 yimelesal way ?
      With ❤️❤️❤️

    • @chiwea11
      @chiwea11 2 года назад

      @@sofiasherif809 as wa wr wb
      Sofi i am from ethiopia
      Ena can i talk to you inbox?

    • @besufekad4264
      @besufekad4264 2 года назад

      ቀጥይበት በጠም ደስየሚል ሥራ ነው እየሰረሽ የለሽው ኪዲ ብሩክ ሁኝ እግዚአብሔር ዘመንሽን ሁሉ ይባርክልሽ🙏🙏

    • @indiaahmed3491
      @indiaahmed3491 2 года назад

      ሀይ ኪዲ እንዴት ነሽ ከሳኡዲ ወደ ካናዳ በምን መልኩ ነው መምጣት የሚቻለው በስራ ወይም በትምርት ወይም ሌላ መንገድ ካለውምክርሽን አካፍዪኝ ሳውዲ ውስጥ እህቴ ከ25 አመት በላይ በስደት እየኖረች ነው አላገባችም አልወለደችም ቤተሰብ እየረዳች ለራስዋ ምንም አልያዘችም እባክሽ ኪዲ ስፖንሰር ታገኛለች መንገዱ እንዴት እንደሆነ ግለጪልኝ

  • @S.m543
    @S.m543 2 года назад +10

    ኤርትራዊያኖች ገንዘብ እየከፈሉ ወገናቸውን ይረዳሉ
    እኛ ጥሩ ኢንፎርሜሽን እያገኘን እንኳን
    የማይከፈልበትን Like እና Share አናረግም
    👍👍👍👍👍ኪዲዬ በርቺልን

    • @marrygemesekel8104
      @marrygemesekel8104 Год назад +1

      ኢትዮጵያኖች ምከነያተኛና ሰበበኛ ናቸው

  • @cudashcamlessonsacademy1534
    @cudashcamlessonsacademy1534 2 года назад +13

    እግዚአብሔር ቀን አለው
    ማንም ሰው ከሀገሩ
    ወቶ ሰርቶ መለወጥ
    ይፈልጋል ግን ገንዘብ
    ዘመድ ላይኖራቸው አይችላል
    እደኔ ግን ገንዘቤ አያስጨንቀኝም
    ዘመድ ወጃጄ አለመኖሩ የሚረዳኝ አለመኖሩ ተስፋ
    አያስቆርጠኝም ከዛ በላይ ሀገር አለኝ በሰማይ
    በፍጥረት ያልሰራው እርሱ እግዚአብሔር የሰራው
    እባክህ በምድሩ መልካም ምኖቴ እንዲፈፀም እባክህ
    ምህረት ክብርህ በኛላይ ይገለጥ

  • @user-th8gl7kw8q
    @user-th8gl7kw8q 2 года назад +3

    ኪዱዬ መልካምነትሽ ሞልቶ ይፍሰስብሽ ለብዙዎቻችን ደርሰሽልናል ዋጋሽን እግዚአብሔር ይክፈልሽ

  • @ummuyousuf1597
    @ummuyousuf1597 2 года назад +9

    ኢትዮጵያዊ ቢያውቅም አያደርግም እርጉም ዜጋ ስለሖነ፣ ቅንነት ውስጣችን ስሌለ ፣ክፋተኞች፣ምቀኞች ሖነን ስለተፈጠርን ። እንኳን ለማውጣት ይቅርና ቪዛ ይዘንም እንዴት እንምጣ ስንል ትክክለኛ መረጃ የሚሰጥ ኢትዮጵያዊ ማግኘት ብርቅ ነው ሐሲድ ሕዝብ

    • @eskutsiga8136
      @eskutsiga8136 2 года назад +1

      Ewinet new betam bizu Godegnoch Beteseboch Alugn gin Temama nachew turetegn mareg new yemifeligut

    • @elubanamedia
      @elubanamedia 2 года назад

      ህዝብ እንደ ህዝብ ቀርቶ ግለሰብም ቢሆን ካላደረገልኝ ተብሎ አይሰደብም።
      ነገር ግን ኢትዮጵያዊያን ይሄን አያደርጉም አዎ ለምን ከተባለ የተደረገለትም ወርቅ ተቀብሎ ጠጠር የሚመልስ ኢትዮጵያዊ ስለሆነ ሌላ ምንም ምክንያት የለዉም።

    • @ummuyousuf1597
      @ummuyousuf1597 2 года назад +2

      @@elubanamedia እኔ በግሌ በምኖርበት ሐገር ቤቴን ከፍቼ ባላስገብም ብዙ የሐገሬ ሕዝቦችን ረድቼአለሉ ። መልካምነት ለራስ ነው ሲቀጥል አልተሳደብኩም መሳደብ ሳይሖን እውነታውን ነው የተናገርኩት ስለዚሕ ሑሉ ሰው አንድ ነው ብለሕ አታስብ ። ሲቀጥል ጥሩ ምትሰራው ከሰው ጥሩ አገኛለሑ ብለሕ ነው?? ጥሩ የምትሰራውም ጥሩ የምታገኘውም ለራስሕ ለሒልናሕ ብለሕ ነው አለቀ።
      መረጃ ለሐስጠት እንኳን በር የሚዘጋ ዜጋ መሖኑን ትክዳለሕ?? ስራ አስገባኝ ብሎ ሲለምን በገዛ ጉልበቱ ሰርቶ ።ለፍቶ ለሚኖረው የሚሰራበትን ቦታ ላለማሳየት ስንቱ እንደሚጥር አታውቅም፣ ስንቱ በተሳሳተ መረጃ ሒይወቱ እንዳይሰተካከል ሖኖ እንደቀረ አታውቅም?? እውነታ ነጭ ነጯማ ታማለች ለምን ሑሌ ሐቅ መራር ስለሖነች ። ስለዚሕ ወንድም ሑሉን መናገር አይጠበቅብኝም እኔም አንተም ሕዝባችንን ጠንቅቀን እናውቃለን ። ሩቅ ሳትሔድ ። በአቅራቢያሕ ፊሊፒኒ፣ ልንድ እንዴት ተጋግዘው እንደሚኖሩ ማየት በቂሕ ነው እንዲሑም ኤርትሪያን

    • @elubanamedia
      @elubanamedia 2 года назад +1

      @@ummuyousuf1597 የኛ በፖለቲካና በዘር መካከል የረገጠ ማህበረሰብ ስለሆነ ሰብዓዊነትን እረስቷል።
      በአንፃሩ ደግሞ ኤርትራዊያን ማህበራዊ ህይዎት ላይ ከምንም በላይ ይተባበራሉ።
      ለምን ካልሽኝ የሚተባበሩት ሰዉ አንገት እንዳለዉ ያዉቃሉ።
      እሱም አንድ የኔ ብጤ ቢያገኝ ይረዳል።
      ላመጣዉ ሰዉ ቤተሰቡ አለኝታዉ ይሆናል።
      የኛ ሰዉ ለራሱም አይሆን ለቤተሰቡም አይሆን ለአንቺም አይሆንም።
      አብሶ ያለሽን መልካም ስም አጥፍቶት ይሄዳል አለቀ።
      ቪዛ ይዘን መረጃ የሚሰጠን የለም ላልሽዉ የአንዲት ሀገር ቪዛ ካለሽና ከዛም ተቀባይ ማረፊያ ካለሽ ምን ይዤ ልምጣ ወይም ልሂድ ካልሆነ በቀር ምንም መረጃ አያስፈልግሽም።

  • @ethiopiatube826
    @ethiopiatube826 2 года назад +3

    ኪዱ መልካም ሰው በመጀመሪያ እንኳን አደረሰሽ ለመካምነትሽ የሚገልፅ ቃልም የለኝም እግዚአብሔር ይጠብቅሽ 🙏🙏🙏

  • @ethioshaolin3717
    @ethioshaolin3717 2 года назад +1

    ኪዲ እህቴ በጣም እናመስግናለ ሁሌም ተቃሚ መረጃ እንዳካፈልሽ ነዉ ሁሌም ፈጣሪ ያሰብሺውን ያሳካልሽ 💚💛❤️🕊

  • @mamithefirsttube6964
    @mamithefirsttube6964 2 года назад +6

    ማነው እንደኔ የኪዲ ፕሮግራም በደንብ የሚከታተለው ❤❤❤

    • @user-th8gl7kw8q
      @user-th8gl7kw8q 2 года назад

      እኔም በናፍቆት ነው የሚጠብቃት

  • @walelegnyosef1437
    @walelegnyosef1437 2 года назад +8

    ኪዲ በጣም እናመሰግናለን። ካናዳ ያላችሁ ወገኖች እባካችሁ ስፖንሰር ሁኑን 🙏

  • @ephremmekonnen5250
    @ephremmekonnen5250 2 года назад +3

    ኪዲየ የዛሬው ፕሮግራም በጣም በጣም የሚጠቅም መረጃ ነው የያዘው.... ለብዙ ሰውም ትልቅ ተስፋ የሚሰጥ information ነው ...አንቺን ለማመስገን ቃላቶች የሉኝም🙏🙏🙏 .... አቶ ተክሌም በመረጃው ከጎንሽ ስለሆነ ከልብ እናመሰግናለን 🙏

  • @wubetdire3032
    @wubetdire3032 2 года назад +10

    wow wow ! ኪዲ, ተክልሽ እና ብሌኗ እጅግ በጣም እናመሰግናል ስለ ኢንፎርሜሽኑ ተባረኩልን, ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን. በድጋሚ እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን እንላለን 🤙🌼❤️

  • @mamithefirsttube6964
    @mamithefirsttube6964 2 года назад +4

    ኪዲ እናመሰግናለን ለምትሰጡን እውቀት አና ትምህርት ሁላችሁንም በጣም እናመሰግናለን ❤❤❤

  • @samitube2883
    @samitube2883 Год назад

    እናመስገናለን ኪዲ በርቺልኝ

  • @richwithgod8839
    @richwithgod8839 2 года назад +3

    እፍ። ከስር የተፃፋትን የስደተኞችን /በተለይ የሴት እህቶቻችንን የውሰዱኝ ተማፅኖ ያሳዘናል። ኪድዬ ስታሳዝኚ!! አንቺ እኮ የበኩልሽን እየጣርሽ ነው። ብዙ የሚያግዙሽ ፈጣሪ ያብዛልሽ።

  • @jasmintakle4213
    @jasmintakle4213 2 года назад +3

    ሀይ ኪዱ ጋሽ ተክሌ የተናገርከው እውነት ነው የርትራዊያን እኮን የሚያውቁትን የማያቁትን ኤርትራዊ ነው ከተባለ በጣምነው የሚርዳዱት አሚገርምሸ አኔ በምኖርበት እስራኤል በየአመቱ በብዙሽ የሚቆጠሩ ኤርትራዊያን ወደከናዳ ይመጣሉ ጎበዞች ናችው የኛ ሠው ደግሞ በሚሳዝን ሁኔታ ከናዳ ከገባ እኮን ሊረዳሽ ስልክ ኳን
    ብደውይ አያነሳልሽም ብቻ ፈጣሪ ልብ ይስጠን

  • @eliyaszemene8291
    @eliyaszemene8291 2 года назад +1

    አሜን ተክለሚካኤል አበበ እንዲሁም ቅድስት እና እህታችን

  • @yaredhailu99
    @yaredhailu99 2 года назад +1

    ኪዲዬ በዚህ እድል ተጠቃሚ ለሆኑ ሰዋች በገንዘብ ሊተመን የማይችል እዉቀት እና ለአዲስ አመት ስጦታ የሰጠሻቸዉ ይመችሽ ኪዲ ወገኖች እንዲጠቀሙበት ሺር ሺር አድርጉ🎉🎉🎉🎉🎉

  • @mcell1734
    @mcell1734 2 года назад +1

    ጠቃሚ መረጃን ጊዜ ሰታችሁ እንዲሁ በነጻ ሰለምታካፍሉን የእውነት ከልብ እናመሰግናለን ሰላማችሁ ይብዛ ከፍዩ ይክፈላችሁ
    ኪዲዬ የሂወት ታሪኬን የማማክረው ባለሞያ የሚተባበረኝ ባገኝ እስፖንሰር የሚሆን ሰው አግኝቻለው።❤❤

  • @biniyamsefiwe9719
    @biniyamsefiwe9719 2 года назад

    እንኳን አደረሳችሁ ወደ የኪዲ አድማጮች እና የተወደዳችሁ ኢትዮጵያዊያን ሰላማችሁ ይብዛ።
    ኪዲዬ እናመሰግናለን

  • @asnikaawoke541
    @asnikaawoke541 Год назад +1

    ኪድየ እግዚአብሔር ይባርክሽ የምታቀርቢው / የምታነሻቸው ነጥቦች በሙሉ በጣም ቆንጆናቸው

  • @AbebeDalbene-gx4sz
    @AbebeDalbene-gx4sz 3 месяца назад

    ጀግናዎች

  • @kedijahussin8264
    @kedijahussin8264 2 года назад +2

    ሠላም አቶ ተክሌ & ወ/ሮ ብሌን እኳን ደህና መጣቺሁ ኪድየ በጣም አሪፍ መረጃ ነዉ ኪድየ በጣም አሪፍ ጥያቄ ነዉ የጠየቅሻቸዉ ጥሩ መረጃ ወስደናን ደግሞ ተከታታዮቺሺም ይጠቀሙበታን ብየ ተስፋ አደርጋለሁ የካናዳ ህግ ግን በጣም ዳጀረስ ነዉ ኪድየ በጣም ነዉ እማመሠግንሺ በጣም ስትሺ ከፍለን የምናገኘዉን መረጃ በነፃ ስላካፈልሺን እጂግ በጣም አመሠግናለሁ የኔ ዉድለሁሉም ነገር አላህ ያቃንጂ ሳስበዉ ኪድየ በጣም ከባድ ይመስላል ብቻ በፈጣሪ ተስፋ አይቆረጥም

  • @emuyenega7046
    @emuyenega7046 2 года назад +5

    እኔ እንኳን ምን አልባት ፈጣሪ የኪድ ቤተሰብ የሆነ አንድ ሰው ያለሁበትን የሚያይ አምላክ ይሰልፍልኛል ብየ ተመኚቸአለሁ ምኞት አይከለከልም ይሳካልሽ በሉኚ እባካችሁ አምላኬ ሆይይይ

  • @yaredmichael5282
    @yaredmichael5282 Год назад +1

    Kidye yene malkam.sete enmsgnalen sele.metrgilen egza thanks

  • @SUNSHINE-hg5oz
    @SUNSHINE-hg5oz 2 года назад +2

    ችግሩ እንኳን አንድም የሚፈርም ኢትዮጵያዊ አይገኝም እኔ ምኖረዉ ካናዳ ነዉ ኡጋንዳ ያሉ የእናቴ ልጆችን ለማምጣት ያለመንኩት የለም ብዙ ያሳለፍን ጓደኞቼ እንኳን ምክንያት እየፈጠሩ ሸሹ እንኳን አምስት አንድም ለማግኘት በጣም ከባድ ነዉ

  • @fanab7580
    @fanab7580 2 года назад +1

    ኪዲዬ ስለመረጃው በጣም እናመሰግናለን እድሉን መጠቀም ለሚችሉ በጣም ጠቃሚ መረጃ ነው ተባረኩ

  • @jhonmatisy1320
    @jhonmatisy1320 2 года назад +1

    በቅድሚያ አክብሮታዊ ሰላምታዬ ይድረሰችሁ ወድ ያገሪ ልጆች እንኳን አደረሳችሁ ።

  • @ahmederina
    @ahmederina 2 года назад +3

    አሰላሞ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ
    አላህ ለወገኖቻችንና ለሀገራችን ሰላማቸውን ይስጣቸው ኪድዬ አንቺም ሰለም ፍቅር በረከት ይስጥሽ በርቺልን እህታችን ቅድስት

  • @tigisthailemariam3963
    @tigisthailemariam3963 2 года назад +1

    ሁላችንም በጣም እናመሰግናለን አዲሱ አመት መልካም የስራ እና የስኬት የጤና የበረከት የሰላም ያድርግልን

  • @miwedishhunegnaw6629
    @miwedishhunegnaw6629 2 года назад +1

    ኪዲ ተክሌ ብሌን እንኳን ለአዲሱ አመት በሰላም በፍቅር አደረሳችሁ
    ለሰጣችሁን መረጃ እጅግ በጣም እናመሰግናለን
    በርቱልን እወዳችኋለሁ

  • @sandragaming57
    @sandragaming57 2 года назад +2

    እንኳን አብሮ አደረሰን ኪዲ ቅንነታችሁን ወደድኩት እግዚአብሔር ይባርካችሁ ❤

  • @semiranurnur2654
    @semiranurnur2654 2 года назад +1

    ከተባበርን የማይቻል ነገር የለም ኪዲዬ አላህ መልካም ስራሽል ይቀበልሽ የኔ መልካም ሴት

  • @yeshiabebe7497
    @yeshiabebe7497 2 года назад +1

    ኪድ እንኳን ደህና መጣሽ ደስየሚል ነው ማወቅ ጥሩ ነው እናመሰግናለን እረጅም እድሜ ከጤና ያድልልን ,,,እግዚአብሔር የፈቀደው መቼም አይቀርም የልባችንን መሻት ይፈፅምልን ❤

  • @est2729
    @est2729 Год назад +3

    በተለያየ ሐገር ስደት የሚኖሩ አንዳንዴም የሚያዘውን ገንዘብ መክፈል የሚችሉ ኢትዮጵያውያን አሉ እባካችሁ እንተባበር እንረዳዳ ኢትዮጵያውያንና ኤርትራውያን🙏💚💛❤🙏

  • @user-oi8gw9us7m
    @user-oi8gw9us7m 2 года назад +1

    አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደርሰን እንኳን አደርሳችሁ ቅድስትየ ጥሩ መርጃ ነው እናመሰግናለን

  • @tofikhalidmuketar6098
    @tofikhalidmuketar6098 2 года назад +2

    ቅድሥትዬ እንኳን አደረሠሽ አሁን ይሄው ወደካናዳ ተመልሼ መጥቻለው ኢትዮጵያ ሆኜ ብዙነገር ነግሬሽ ነበር አሁንም ህዝቡ ካናዳ ትሄዳላቹ እየተባሉ ገንዘባቸውን እየተበሉነው እኔ ለማቃቸው ሠዎች ያንቺን ፖሮግራም እዲከታተሉ ነግሬያቸዋለዉ

    • @fisehaketsela1724
      @fisehaketsela1724 2 года назад

      እስቲ ውሰደኝ ሰርቼ ከፍላለው በችግር አለቅን

  • @ashueasefa8062
    @ashueasefa8062 Год назад +1

    አገራችንን ጠንክረን ማሳደግ አይሻልም ስደት አያኮራም

  • @dassmedia
    @dassmedia 2 года назад +2

    +++ ጠቃሚ መረጃ ። ፈጣሪ መልካሙን ሁሉ ያድርግልሽ ኪዲ +++

  • @tarikuabekele4986
    @tarikuabekele4986 2 года назад +1

    ኦውውውውውው ቤተኛው ተክሌ❤❤❤❤ በጣም ነው ሁሌ ማደንቅህ የእውነት። እንኳን አደረሳችሁ

  • @samrawitaddisu6693
    @samrawitaddisu6693 2 года назад +1

    ተባርኪ ኪዲ

  • @lamriworku2783
    @lamriworku2783 2 года назад +1

    ኪዲዬ እንኳን በደና መጣሽ ባዲሱ አመት ደስእሚል ነገር ያሰማን ፈጣሪ ።ካናዳ ያላቹ ወገኖቼ እከፍላለሁ እባካቹ እስፖንሰር አርጉኝ

  • @tigistchombe358
    @tigistchombe358 Год назад +1

    Kidiye tiyakewochish betam betam tekami ena wesagn yehonu tiyakewochin nw mitaneshiw thank you kidu ❤️

  • @jermaine1572
    @jermaine1572 2 года назад +1

    ኪዲ በጣም እናመሰግናለን!!

  • @mihiratuanne6315
    @mihiratuanne6315 2 года назад +2

    ይህን እድል በጣም አርፍ ነው
    እኔ የተባለውን ተዥ ገንዘብ በተባላ መንገድ በአሜሪካን በሚኖሩት ስዎች ብር ልውውጥ ማሳዝ እችላለሁ ግን እስፖንስር የመደርገኝ ቅን መልካም ስው እህት ወይንም ወንድም ከሌ በትህትና እጠብቃለሁ ደግሞም አምናለሁ ይኖራል የበላይ እንጂ የበታች አትሆንም ያለኝ ጌታ የታመነ ነው

  • @terhasberhane71
    @terhasberhane71 Год назад

    ከተቸለ ተሌፎናቸው ብትተባበሪን የኔ እሕት ከስራኤል

  • @emuyenega7046
    @emuyenega7046 2 года назад +4

    ኪድየ እንኳን ደህና መጣችሁ ቅን ወገኖቸ እናመሰግናለን። እመብርሀን የሁላችንን የልባችንን መሻት መትፈጽምበት ዘመን ይሁንልን ዘንድ ምኞቴ ነው አሜን(፫) በሉ ወገን

  • @wynshetabebe7600
    @wynshetabebe7600 2 года назад +1

    ኪዲ በጣም ጥሩ መልክት ነው በጣም እናመሰግናለን

  • @yeshiemebet1624
    @yeshiemebet1624 2 года назад +1

    እናመሰግንሻለን በጣም አንድ እርምጃ እየተራመድኩ ነው ከዚህ በፊት ዉሰዱኝ ከማለት ውጭ አይዲያው አልነበርኝም አሁን ግልጽ እየሆነልኝ ነው በርቺ ፈጣሪ ይጠብቅሽ

  • @shdj5565
    @shdj5565 2 года назад

    ኪዱዬ ተባረኪልኝ እማ ጋሽ ተክሌ እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጥክ

  • @የሚችል
    @የሚችል 2 года назад

    ኪዲ በርቺ

  • @berewazerezghi3210
    @berewazerezghi3210 Год назад

    Cioa
    ኦፍስ /ቸው ውይ ትርፍን እባኽሽ ጻፍልን፡

  • @BettyJ-il9fr
    @BettyJ-il9fr 2 года назад +1

    በጣም ጥሩ ሀሳብ ነው እድል ያለው ኑርሊኝ ኪድዬ

  • @efremtamirat1288
    @efremtamirat1288 2 года назад

    እናመሰግናለን ይሄ ወሳኝ መረጃ ነዉ

  • @hamzamuhabaw7112
    @hamzamuhabaw7112 2 года назад +2

    Nice job kidi it's good education 👏

  • @liliayana174
    @liliayana174 2 года назад +1

    ተባረኪ ሁሌ ሳሰለች ስለመትሰጭዉ መረጃ

  • @amaukidsmercymercykidsamau7494
    @amaukidsmercymercykidsamau7494 2 года назад

    ምርጥ ሰዎች ናቹ ዘመናቹ ይባረክ!!!!

  • @tube5209
    @tube5209 2 года назад

    ኪዲ በእውነት እግዚአብሔር ይባርክሽ ጥሩ መረጃ ነዉ እናመሰግናለን

  • @ajibtube2131
    @ajibtube2131 2 года назад +2

    ኧረ ኪዲ መላ በዪኝ አረብ ሃገር 10 ዓመት ሞላኝሃገር ገብቼ አላውቅ። ግን ቤተሰብ በመርዳት ብቻ እራሴን ረስቼዋለሁ እነሱ አይለወጡ እኔ አላገባ ይኸው አለሁ እንዳለሁ እናቴን እንኳ ሄጄ ማየት አልቻልኩኝም። አባቴ ኮሌጅ እያለሁ ሞቶብኝ የቤተሰብ ሃላፊነት እኔ ላይ ወድቋል። በቃ ህይወት ባለበት ሂድ ብቻ ሆነብኝ Please ሁኔታወች ቢመቻቹልኝ መምጣት እፈልጋለሁ🙏😔

    • @joh9711
      @joh9711 Год назад +1

      እመብርሃን ለ ሀገርሽ ታብቃሽ☺

    • @joh9711
      @joh9711 Год назад +1

      እመብርሃን ለ ሀገርሽ ታብቃሽ☺

  • @almazgizaw8675
    @almazgizaw8675 2 года назад +1

    Thank you 🙏🏾 god bless you guys

  • @akliluabebe1570
    @akliluabebe1570 2 года назад

    ድንቅ ነው በጣም

  • @selamawitlily8267
    @selamawitlily8267 2 года назад

    ትክክል ነሽ ኪዲዬ በርቺልን እያየነው ነው በመረዳዳት አንደኛ ናቸው

  • @tobiadesign4716
    @tobiadesign4716 2 года назад +1

    እንኩዋ ለአዲሱ አመት በሰላም: በጤና አደረሳችሁ

  • @bereketmered5122
    @bereketmered5122 2 года назад +4

    ኪዲ ጥሩ መልዕክት ነዉ ይስተላለፍሽልን እኔ ግን ማንም ሰዉ የለኝም ግን እግዚአብሔር አለልኝ ይሰብኩት አንድ ቀን ይሳካል
    መልካም አዲስ አመት ለሁላችሁም

  • @obseobse4517
    @obseobse4517 2 года назад

    Kidi bareduu koo barumsii kee bayee namaa tolaa bayee sii jaladhaa yenee mari barchi♥️♥️♥️♥️🐅👈✅

  • @abduababulgu4643
    @abduababulgu4643 2 года назад

    በጣም እናመሰግናቿለን

  • @meronhamza3988
    @meronhamza3988 2 года назад

    በጣም ጥሩ መረጃ ነው በርቺልኝ

  • @mihretgirma
    @mihretgirma Год назад

    በጣም ቆንጆ መረጃነው እናመሰግናለን አንድጥያቄ ልጠዬቅሽ

  • @mastewalgetahun4025
    @mastewalgetahun4025 2 года назад +4

    ኪዲየ ለተክሌ አድርሽልኝ ይሄን መልእክት
    እዚህም ሆነን እርዳታ የምንፈልግ ሰወች አለን መርዳት ከዚህ ቢጀመርም ጥሩ ነው

  • @tigistchombe358
    @tigistchombe358 Год назад

    Kidiye 💞💞💞🥰🥰🥰🥰 enkuwan abro aderesen wudoche 🙏🙏

  • @asamnewsamuel4780
    @asamnewsamuel4780 2 года назад +1

    Wow kidi tebareki Tekele gin gobazi saw naw

  • @aynadisworku4689
    @aynadisworku4689 2 года назад

    በጣም እናመሰግናለን

  • @messimessi2134
    @messimessi2134 2 года назад

    Thank you ኪዲየየ🙏❤️❤️❤️

  • @habeshantiktik1
    @habeshantiktik1 Год назад

    Kidi ስላም ነው አንድነገር ልጠይቅሽ ነበር አጎቶ south africa,ነበር የሚኖረው እና በሆነ አጋጣሚ ከ5,ጥይት በላይ መቶት እግዚሀብሄር ነዉ ያተረፈው እና ደጋሚ እዳያገኙት ስራም አገባም ስለዚ ወደ ካናዳ እንዴት ነው መምጣት ሚችለው

  • @kadernasser4466
    @kadernasser4466 2 года назад

    ቲጂ ጥረትሽን አላህ ያግዝሽ ሰው ብሎማለት ወይም አይማኖተኛ ብሎማለት ለሰው ጡሩ መስራት ነውና እግዶችሽን አመስግልኝ ከሳውዲ አረበያ

  • @tigestberhanu6679
    @tigestberhanu6679 2 года назад

    kede tebarklen melkam sew neshi

  • @seadahasen1825
    @seadahasen1825 2 года назад

    Kidi betam arif program

  • @lovegod8859
    @lovegod8859 2 года назад +1

    ኬዲ እንኳን ለአዲሱ አመት በሰላም፥በጤና አደረሳችሁ
    🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
    2015-
    🌻የሰላም የጤና 🌻
    እንዲሁም አገራችን ሰላም የምትሆንበት🌻
    🌻የስኬት ዘመን ይሁንልሽ !
    መልካም አዲስ ዓመት!
    🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻

  • @rorororo7967
    @rorororo7967 2 года назад +1

    እንኳን አደረሳችሁ ኪድ

  • @yeshiaregtsegaye4597
    @yeshiaregtsegaye4597 2 года назад

    ኪዲ እንኳን አደረሳችሁ አዲሱ ዓመት የሰላም የጤና የፍቅር ሀገራችን ሰላሟ የሚመለሰበት ያርግልን ኧረ በምን ላዋራሽ ኪዲ ካናዳ ያለ ሰው እንድታናግሪልኝ እፈልግ ነበር በምን ላግኝሽ እኔ ያለሁት ዱባይ(አብዳቢ)ነው ያለሁት የምታቀርቢው ፕሮግራም በጣም ጥሩ ነው በርች ድንግል ማርያም ከነ ቤተሰብሽ ትጠብቅሽ ለአቶ ተክል እና ብሌን ለስጣችሁን መረጃ እግዚአብሔር ይስጣችሁ

  • @sabi4735
    @sabi4735 2 года назад

    Thank you Kidi tebareki

  • @seblekitchen
    @seblekitchen 2 года назад

    በጣም ደስ የሚል አገላለፅ ነው ተባረኩ እውነት እኔ የሚመስለን አምስት ስደተኛ ሁኖ የሚኬድ መስሎኝ ነበር አሁን ተረድቻለሁ ኪድ ተባረኪ

  • @workyeadane9219
    @workyeadane9219 2 года назад +2

    እንኳን ደህና መጣችሁ ኪዲዬ እነ ቴክሌ ። እስኪ እግዚአብሔር ቢረዳን ለእኔም ይሄን እንድል ሞክሪልኝ ኪድዬ ከአረብ አገር ምንም ለውጥ የለም እማ

    • @kidiethiopia
      @kidiethiopia  2 года назад +3

      16ሺ $ የሚያሲዝልሽና 4 ሰው ካለሽ እኔ የምኖርበት ከተማ እኔ 5ተኛ ሰው ሆኜ ለመፈረም ቃል እገባልሻለው ።

    • @aschalewabebe9197
      @aschalewabebe9197 2 года назад +1

      Selekenenetish e/r yekefelesh commentun sanbew des bloghal kidu sew mehon endi new keep it

  • @iloveethiopia6348
    @iloveethiopia6348 2 года назад +3

    ግን ብዙ ኢትዮጵያውያን ከመጡ በሆላ ችግር ይፋጥራሉ ላመጣችዉ ሰዎች ለዛ ነዉ ኢትዮጵያውያን መርዳት የማይፋልጉ ይህን ሁሉ ብር ክፋለዉ ካመመጦችዉ በሆላ ለ አንድ አመት ቢመችም ባይመቺም በነሱ ስር ሆነዉ መቀመጥ አለባችዉ ካልያ ተቸገርን ተራብን በለዉ ወደ መንግሥት ከሄዱ ያመጣችዉ ሰዉ ይክስሳል ሌላም ሰዉ እዳያመጣ ይክለክላል እና የሌላዉን መነገድም ይዘጋሉ ኤርትራውያን ግን እደዛ አያደርጉም በብዛት ታማኝ ናቸዉ ለዛም ነዉ ብዙ ሰዉ የሚያመጡት

  • @abelgosaye545
    @abelgosaye545 2 года назад +2

    Enkuan adrsachu melkam beal le hulachum ....bertuln kidi ato tkekle yakbrln egizr yanurln🙏🙏🙏

  • @beza636
    @beza636 2 года назад +1

    Happy to see you with your professional advice kido (blenisha)

  • @Fabi163
    @Fabi163 2 года назад +3

    እሺ ኪዲ ግን እኛ ምናቀው ወይም ካናዳ ዘመድ የሌለን ሰዎች በቃ ካናደ በምኞት ብቻ ዋልለን ልንቀር ነው ማለት ነው ወይ አምላኬ😭😭

    • @fatmamohammed3913
      @fatmamohammed3913 2 года назад

      እኔም እንዳቺ ነኝ😢😢

    • @Fabi163
      @Fabi163 2 года назад +1

      @@fatmamohammed3913 አረ ምን ይሻለን እሺ በአላህ😭😭

    • @fatmamohammed3913
      @fatmamohammed3913 2 года назад

      ምን አቃላሁ ብለሽ ነው

  • @mekedsagana5644
    @mekedsagana5644 2 года назад +1

    Selame Lanich Yeuni Kidi berche Gata Anichena Batishen Yitebike Tebarek

  • @merryhailu5414
    @merryhailu5414 2 года назад +1

    Kidi bless you

  • @yonasgezahegn3875
    @yonasgezahegn3875 Год назад

    It’s very Crucial information should everyone need to know .kidi you’re so Amazing. Thank u !

  • @elubanamedia
    @elubanamedia 2 года назад +3

    ሰላም ኪዲዬ በመጀመሪያ እንኳን ለሀገራችን ኢትዮጵያ የዘመን አቆጣጠር ለ2015 ዓ/ም ዓዲስ ዓመት ዓደረሰሽ።💞
    ስቀጥል የምኖረዉ ካናዳ ዉስጥ ስለሆነ ሁሌም የሚሰሪያቸዉን ቪዲዮዎች እከታተላለሁ።
    በዚህም በጣም ብዙ ጥያቄዎቼ ተመልሰዉልኛልና ከልብ ላመሰግንሽ እወዳለሁ።
    ለወደፊቱም ከአንቺ ብዙ እንጠብቃለን በርችልን!
    መልካም በዓል💞

    • @kidiethiopia
      @kidiethiopia  2 года назад +1

      Thank u dear መልካም በአል🙏

    • @fisehaketsela1724
      @fisehaketsela1724 2 года назад

      እስቲ ውሰደኝ ሰርቼ ከፍላለው

    • @elubanamedia
      @elubanamedia 2 года назад

      @@fisehaketsela1724 በእዉነት መምጣት ትፈልጋለህ እንዴ?

    • @Mese-fm3hc
      @Mese-fm3hc 2 года назад

      ስፖንሰር አርገና

  • @menberalema3944
    @menberalema3944 2 года назад

    .1 ኪዴዪ,እንኳን ለአዲሱ አመት አደረሰሽ ከመላ ቤተሰብሽ የኔ ደግ ልጅ

  • @user-th8gl7kw8q
    @user-th8gl7kw8q 2 года назад +3

    ውድ የአገሬ ልጆች በካናዳ ያላቹ እባካቹ ከቻላቹ በካምፕ ላሉት ወንድም እህቶቻቹን እስፓሰር አድርጉ እባካቹ አሁን ላይ በጣም ችግር ነው ዋጋቹን ፈጣር ይከፍላል እኔን ኪዲ አድርጋኛለች እግዚአብሔር ይባርክሽ በሉዋት!!

    • @tigestyohannes5142
      @tigestyohannes5142 2 года назад +1

      እንኩዋን እግዚአብሔር እርዳሽ

    • @zeytonahelile3161
      @zeytonahelile3161 2 года назад +1

      ማሻአላህ እንኳን ደስ አለሽ

    • @user-th8gl7kw8q
      @user-th8gl7kw8q 2 года назад

      @@tigestyohannes5142 አሜን እህቴ

    • @user-th8gl7kw8q
      @user-th8gl7kw8q 2 года назад

      @@zeytonahelile3161 አሜን አመሰግናለሁ

  • @Raflow.
    @Raflow. 2 года назад

    Nice Sistuye G5 ተመችቶኛል።

  • @user-hc8ss9wl6z
    @user-hc8ss9wl6z 2 года назад +1

    እህታችን ከልብ እናመሰግናለን በእውነት የምታደርጊው ጥረት ቀላል አይደለም ግን 15 አመት ሳኡዲ ኖርኩ ሰው ከመርዳት ውጭ ለራሴ የሆነ ነገር የለም ተባበሩን ሰርተን ወደምንለወጥበት ሀገር እንምጣ

  • @tarikuabekele4986
    @tarikuabekele4986 2 года назад +1

    እንደ ሁሌው ፕሮግራሞችሽ👌👌👌👌👌👌 በጣምምምምምም ደስ የሚል ፕሮግራም ነው ኪዲዬ። ቁም ነገር ያዘለ ነው። ሁሌሞ መረጃ Update እያረግሽን ስላለሽ ኪዲ ሳላደንቅሽ አላልፍም በተጨማሪ ጋሽ ተክሌ እና የስራ አጋራቸውን ሳላደንቅ አላልፍም። የገዛ ትንሿን ሰዓታቸውን አቻችለው ለኛ መረጃ በመስጠታቸው። በርቺ👍👍👍

  • @balechewlameboro552
    @balechewlameboro552 2 года назад

    woooow enikone dahina matashe kide enkone adarasashi

  • @user-tx1hs6dk9i
    @user-tx1hs6dk9i 2 года назад

    ፕሮግራሙ ደስ ሚል፡ነው አጠቃላይ መርውጃ ምናገኝበት ነው ቅድየ ጎበዝ ልጅ

  • @muluworkshiferaw9681
    @muluworkshiferaw9681 2 года назад +1

    ከራሴ ልምድ ነው ይህን የማካፍለው ሌላው ደግሞ 5 ሰቱም ሰዎችን ጥሩ income የሚያስገቡ ከሆነ ምንም አይነት deposit አያስፈልግም ሁሉም ግን T4 መላክ አለባቸው።

  • @samiyamustafa2145
    @samiyamustafa2145 2 года назад +1

    Kidiya le merjawe enamsegenalen 🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰