በአይነ ስውሩላይ ማገጠችበት || የአይነ ስውሩን ማየት አይችልም ብላ ሐብት ንብርቱን በራሷ ካረገላት በኋላ ከዳችው

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 12 ноя 2023
  • በአይነ ስውሩላይ ማገጠችበት || የአይነ ስውሩን ማየት አይችልም ብላ ሐብት ንብርቱን በራሷ ካረገላት በኋላ ከዳችው #ethiopia #habmedia #ethiopian

Комментарии • 666

  • @user-wu4kw3sx2u

    ከወድ ጋዜጠኛወች የሴቶቹ ጀግና ናቸዉ

  • @wedikirosvisibleallyoutubc8590

    ከሁሉም ጋዜጦኞች ለቺ ልጅ በጣም ነው የሚወዳት በጣም ጅግና ነች💪💪💪

  • @tdfhoney9161

    ልጁ ግን የኔ ጌታ ስያሳዝን

  • @sadwsdhasdd4791

    ልጁ ሲያሳዝን ሚሲኪን ሰዉ ፈጣሪዉን መፍራት ትታል 😢☝️

  • @user-el4ul5lj9l

    ለተበደሉት፣ወንድሞች፣የሚቆሙ፣እህቶች፣ያብዛልን፡፡ጀግና፡ሴት፡ነሽ፡፡በርቺ፡፡

  • @user-he1di1yr5m

    አላህ ብርሀንህን ይመልስልህ ወድሜ አይዞህ❤❤❤ጋዜጠኛዋ ጀግና ሴት❤❤❤

  • @fatimaabdallah1397

    እህቴ ሁልግዜ ይደበድቡሻል

  • @aminamehammed8922

    ያረቢ ምን አይነት ዘመን ደረሥን😢😢😢😢😢የኔ አባት አይዞህ

  • @mariagatchwe

    ይሄ ብሮግራም በጣም ጥሩ ነው ወድጄዋለሁ እንደዚህ ላለልጅ ይጠ ቅማ

  • @user-ix2re8lg9y

    እቺ ልጅ ለእውነት የቆመች ልጅ ናት ጎበዝ መዓረይ

  • @Yyyhyuu-zx1df

    አላህ ብርሀንህ ይክፈትልህ ያረብ😢😢😢😢

  • @user-xy7ee2wp6r

    ለህግ ትቅረብ ፍትህ ለልጁ😢😢😢

  • @user-op7ru2hx1w

    ጌታን ጋዜጠኛዋ በጣም ትለያለች መጥፎዎችን የምትጋፈጥበት አቅሟን ስወድላት😢❤

  • @fotofoto378

    ፍትህ ለዚ ልጅ ፍትህ ለዚ ልጅ 💔💔💔😢😢😢😢

  • @Hana-3838

    ውይ በጌታ ወይ ነግ በኔን የማታቅ ሠገጤ ጌታ ፍርዱን ይሥጣት ያማል ወይ ወንድሜ😭😭😭💔💔💔

  • @user-os8fp2hw8b

    አላህ ብርሀንህን ይመልስልህ የኔ ሚስኪን አላህ በላውን ያውድብሽ አስቀያሚ😢😢አንች ቅመም ልጅ አላህ ይጠብቅሽ

  • @nardosamenu

    በእናትሽ እርጅው እህቴ ወደ ህግ ትቅረብ ንብረቱ ይመለስለት

  • @user-rn7kk8wu3e

    ምንም የማይሳነው አምላክ ፍቃዱ ሆነ ብርሃንህን ቢመልሰው ደሞ ሲምር በማሪያም ፈጣሪ ይጠብቅህ ይች አለም የክፎዎች መፈንጫ ናት 😢😢😢😢🙏🙏🙏🙏

  • @fasikakassaw7814

    አምላኬ ሆይ እባክህ ከእንደዚህ አይነት ሃጥያት ሰውረኝ🙏🙏🙏🙏

  • @tube-hk8nt

    እንደ ደና ሰው ስታዉ ትቆዩና ጉዳችሁ ስልክ ሲባል ይወጣል አቤቱ አምላኬ ሆይ ማረን ይቅር በለን በእውነት