ይህንን ሰምተን ያስችለናል ?

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024

Комментарии • 166

  • @alemadmassu1820
    @alemadmassu1820 4 года назад +6

    የእኛ ቤ/ክ እርዳታ ማሰባሰብ በመጀመሯ በጣም ደስተኛ ነኝ::❤️
    በፅድቅ የሚያገለግሉ አገልጋዮች ችግር ይገባኛል:: በደህናውም ግዜ ኑሮአቸው ከእጅ ወደ አፍ ነው:: ጌታ ግን ታማኝ ነው አይተዋቸውም🙏🏼
    ኤርሚዬ እናንተም በብዙ ተባረኩ🙏🏼

  • @zelekechbezu9020
    @zelekechbezu9020 4 года назад +1

    በሁሉ ክብር ለጌታ ይሁን !!ጌታ ዘመናችውን ይባርክ መውጣታቹን መግባታቹን ትውልዳቹን ይባርክ ከእናንተ ጋር አብረው የወንጌል ዲቦራኦች ባለቤቶቻቹ ይባረኩ የሆድ ፍሬኦቻቸው ይባርክላቸው ፀጋ በነገር ሁሉ ይብዛላቸው

  • @selamselam4583
    @selamselam4583 4 года назад +4

    አይዞህ ኤርሚዬ በሁሉም ነገር እግዙአብሔር ትክክል ነው። የመስዋቱን በግ እርሱ ያዘጋጃል እኛም በተቻለን መጠን እንሰጣለን ይህም ያልፋል እኔ በዘመኔ የማረሳው ብዙ ፈተና አሳልፌአለው አይዞን

  • @melsechmaekebogetaeysuslij7329
    @melsechmaekebogetaeysuslij7329 2 года назад

    Amen amen🙏🙏🙏

  • @mhmadghzayel4710
    @mhmadghzayel4710 4 года назад +3

    ሆሆሆሆሆሆሆ ጌታ ሆይ አገልገይ ማረብ የለበትም የሚንችለውን ሁሉ እነደርገሌን

    • @bilenniguse8737
      @bilenniguse8737 4 года назад

      ሰርተው ይብሉ ከጰውሎስ የበለጠ አገልጋይ የለም እሱ ሰርቶ ነው የሚያስተምረው የማይሰራ አይብላ ነው ያለው

    • @mhmadghzayel4710
      @mhmadghzayel4710 4 года назад

      @@bilenniguse8737 እነሱ ለስረ ከሄዱ ማን የስተምር ማን ይፀልይ ማን ይጾም አገልግሎትስ ስራ አይደሌም ወይ? እንድሁም ዝም ተብሎ ከመሬት ተናስቶ ማስተመር መስበክ ይቻላል ወይ ? ለመስተማስ መጥናት ማማር መፀለይ ዝግጅት ማድረግ አየስፈልግም ወይ ? አንድ አገልጋይ የሙሉ ጊዜ አገልጋይ ከሆና የምያስገውን ሁሉ መስጣት የለበት ህዝቡና ቤ/ያን ነው.
      እሽ ለምሳሌ አንድ የመንግስት ሰረተኛ ወሩን ጠብቆ ደሞዝ የምከፈልለት ለምድነው?ስለ ሰረ አይደሌም ወይ? መንግስት አንድ ሰረተኛን በናጸ አገልግል ወይም እየሰረህ አገልግል ብሎት ያውቃል ወይ? የእግዚአብሔር አገልገዮች የእግዚአብሔርን ህዝብ ከገለገሉ የምያስፈልገቸው ነገር የማይሰጥበት ምክንያት ለምንደነው? መልስልኝ ጎበዝ

    • @bilenniguse8737
      @bilenniguse8737 4 года назад

      @@mhmadghzayel4710 ስለዚህ አንድ አገልጋይና የመንግስት ሰራተኛ አንድ ናቸው ማለት ነው? ወንድሜ ይቺ ማመቻቸት አይሰራም ጰውሎስ የሙሉ ቀን ሰባኪ አደለም? እንደውም ጰውሎስ ከፀጋው ብዛት ድንጋዮን ዳቦ አድርጉ መመገብ የሚችል በፀጋ ላይ ፀጋ የበዛለት መምህር ነው ግን የስራን ታላቅነት በቃላት ሳይሆን በተግባር ያሳየ መምህር ነው ወንድሜ የማይሰራ አይብላ ነው ያለው አውን ሁሉም መምህር ተኝቶ ሲነሳ እንደዚ አየው እንዲ ሆነ እያሉ የዎ ምህመንን ደም ይመጣሉ ቁጭ ብለው መምህር ሲሆን ለገዛ እራሱ ነብሱን ለማዳን ሲል ነው እንጂ ለሆዲ ነው እንዴ በአሁን ያሉት መምህራን ኤርሚያስም ጨምሮ አስመሳይ ናቸው ምቀኞች ናቸው

  • @saronyegeta6382
    @saronyegeta6382 4 года назад

    ተባረኩ ወንድሞች ከልብ ያማል የእግዚአብሔር አገልጋዮች መቸገር መስማት እግዚአብሔር ባለን ነገር ለጋሾች አድርገን የደግነትን መንፈስ አፍስስብን

  • @ኢየሱስያድናል-ዀ4ሸ
    @ኢየሱስያድናል-ዀ4ሸ 4 года назад +4

    ምርጦች የአባቴ የክርስቶስ ልጆች ማለቴ ነው ከፊደል መፃፌ ነው ይቅርታ፡ትምህርታቹ በጣም ያንፀኛል ተባረኩ ዘመናቹ ይለምልም

  • @asteraster4546
    @asteraster4546 4 года назад

    አቤት እናተ የተባረካችሁና የፅድቁ የተመረጣችሁ አቤት ጌታሆይ በቀሪው ዘመኔ እደነኚህ ባረያዎችህ ገብቶኝ አውቄህ በቅናት እዳገለግልል ፀጋህ ይብዛልኝ ኤርሚ አስራታችን ወደነዚህ ወገኖች ብንልክ አይገባም ወይ ወይስ ችግር የለውም ማለቴ በኩራትና አስራት ለቤተክርስትያን ስለሆነ ሚሰጠው ከዚህ አንፃር ነው የምጠይቅህ

  • @astertadese4489
    @astertadese4489 4 года назад +5

    ኤርሚ ሁሊጌዜ እያለቃስክ ነው በእውነት እግዘአብሔር ብድርትን ዬከፋለል አይዞ ዎድሜ

  • @yordasemere2204
    @yordasemere2204 4 года назад

    ጌታ ይባርካችሁ አብዝቶ ይስታኩ ኣሜን

  • @samsonloha7537
    @samsonloha7537 4 года назад +2

    Thank you Ermi, Dere, and Pastor!

  • @elsaaelsaa3754
    @elsaaelsaa3754 4 года назад +2

    ቅዱሳን እኛ ለኛ መረዳዳት አለብን በዚህ ነገር ዝም ልንል አይገባም

  • @eysusyadinaleysusgetanew4992
    @eysusyadinaleysusgetanew4992 4 года назад +7

    እሺ ተባረኩ ፀጋ ይብዛላችሁ

  • @gashawbelay9657
    @gashawbelay9657 4 года назад

    Please donate through GoFundMe attached
    www.gofundme.com/f/Ethiopia-Evangelical-church-crises-CVID-19?+share-sheet

  • @aregashelias7930
    @aregashelias7930 4 года назад +1

    erim shalom shalom ye abet lij biruk hunilign!!!!!!

  • @yordasemere2204
    @yordasemere2204 4 года назад +1

    እሺ በሚገባ መርዳት አለብን የተቻለን ወገኖቸ በጌታ በየሱስ ስም ኦ ጌታ ድረስላቸw ኣሜን

    • @yordasemere2204
      @yordasemere2204 4 года назад

      እውነት ነው የተቻለን ወገኖች አንድ ፓውንድም ተሰብስባ ትልቅ ትሆናለች በትቻለን

  • @zelalembekele9185
    @zelalembekele9185 4 года назад

    God bless you brothers, I couldn't see the links for GoFundMe if you could please posted over your RUclips account Thank you again God bless you and your ministry!!!!!

  • @fetaashe7149
    @fetaashe7149 4 года назад +1

    Ermie Geta yebarkesh zare betam erasen endaie aderkhegne Eliase teleke nebie endehone engie endihe aynet nuro menorun alawekem neber ena aslekesegne.

  • @eyerusalemmitiku1235
    @eyerusalemmitiku1235 4 года назад +3

    God bless you!!!

  • @ንጉሴኢየሱስነው
    @ንጉሴኢየሱስነው 4 года назад +2

    ተባረኩ ኤርሚዬ በረታ

  • @kalkidanalemu2567
    @kalkidanalemu2567 4 года назад +17

    ኤርሚ በጌታ የባንክ አካውንት ስጠን ባለን የቻልነውን እንስጥ

    • @bilenniguse8737
      @bilenniguse8737 4 года назад

      ፃድቅ ከቶ አይራብም ዘሩም አይለምንም እናንተ እምነት የጉደላቹ ሰዎች ንቁ

    • @jesusisthewaythetruththeli2106
      @jesusisthewaythetruththeli2106 4 года назад +3

      @@bilenniguse8737 አንተ አሁን የሰው አእምሮ አለህ? እንዳንተ አይነቱ ነው ክርስትናን የሚያሰድበው ፡፡ ለመሆኑ መ/ቅዱስን በቅጡ አንብበሀል?
      ለአገልጋዮች በስጋቸው እንዳይቸገሩና አገልግሎታቸውን ለመደገፍ ጳውሎስ እንኳን ስንቴ ተናገረ አይይይይይይይይይይ

    • @bilenniguse8737
      @bilenniguse8737 4 года назад

      የዎ ነህ ብርህን ለደሃ ዘመዶች ላከው ወንድሜ

    • @bilenniguse8737
      @bilenniguse8737 4 года назад

      @@jesusisthewaythetruththeli2106 አየሽ በአሳብ ከማሸነፈ ሲሳንሽ ስድብ ነው ሚቀናሽ እስቲ አንድ ጥያቄ ልጠይቅሽ አንድ ሰው አገልጋይ የሚሆነው ለራሱ ነው ወይስ ለህዝቡ ? አሁን እስቲ እውነቱን እናውራ በዚህ ዘመን ያሉ መምህራን ከነ ጰውሎስ ዘመን ካሉት መምህራን ባዬች ጋር መወዳደር ቀርቶ ጫፈቸው አይደርሱም እሱ የሚያክል መምህር ሰርቶ ከበላ ያውኖቹማ መልሱን ላንተ ትቸዎለው ያውኖቹ ተኝተው ሲነሱ አደል እነዴ እንደዚህ አየው እንደዚህ ሆነኩ የሚሉት መጣብ ወረደ እሳት እያሉ አደል የሚውሉት|

    • @jesusisthewaythetruththeli2106
      @jesusisthewaythetruththeli2106 4 года назад

      @@bilenniguse8737 ሆኖ መገኘት ሌላ ማውራት ሌላ፡፡ ለማንኛውም ልጅህን ወደኸው ስለሳምከው ሳይሆን ስላበላኸው ነው የሚያድገውና እንዲሁ አንተ አገልጋዮች አሉኝ ብለህ ካመንክ መውደድህን የምትገልጥላቸው ስለተናገርካቸው ሳይሆን የሚያስፈልጋቸውን ስትረዳቸው ነው፡፡ ሙሉ ጊዜ አገልጋይ በኢትዮጵያ ሌላ ስራ የለውም፡፡ እስኪ አስተሳሰብህን ሰፋ ማድረግ ብትችል

  • @rsheedmohammed4297
    @rsheedmohammed4297 4 года назад

    Amen

  • @almazmekuria5134
    @almazmekuria5134 4 года назад +4

    Plz Ermi send the bank Account.
    God bless you.

  • @arsemageberemeskel9374
    @arsemageberemeskel9374 4 года назад +2

    Ewnet new Geta Jesus ybarkachihu lenkores ye Egziabher fekad new be menfesawew qal megltse balchilm hams lomi leand sew shekim new le hamsa sew get new ! shekimachiwen enagizachiw 😭😭😭eney Wendmochin eredalhu 💕

  • @samrawitande8596
    @samrawitande8596 4 года назад +1

    Amen amen tenarku

  • @astertadese4489
    @astertadese4489 4 года назад +1

    ጌታይበርከች

  • @ribhope5535
    @ribhope5535 4 года назад +1

    Please set up a PAYPAL or PATREON account and link them in your RUclips page on the description of every future video and in the about section of your RUclips. That way it is easier for international church members to donate and it will be easier for you also. It is very important that you use technology in this time to help spread your message.

  • @tesefanshwedagenw3877
    @tesefanshwedagenw3877 4 года назад

    Tebareku

  • @selamfikir8454
    @selamfikir8454 4 года назад

    Thank you ermi !!God bless you

  • @meronzergaw5719
    @meronzergaw5719 4 года назад +2

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ ትክክል ነው ልንደርስላቸው ይገባል !!!

    • @bilenniguse8737
      @bilenniguse8737 4 года назад

      እናንተ እምነት የጉደላቹ ፆድቅ ተርቦ ዘሩም ለምኖ አይታወቅም

    • @meronzergaw5719
      @meronzergaw5719 4 года назад

      Bilen Niguse ምን ለማለት ፈልገሽ ነው? የተቸገሩትን መርዳት አለብን ስላልኩኝ ?

    • @bilenniguse8737
      @bilenniguse8737 4 года назад

      @@meronzergaw5719 ሰርተው ይብሉ ከጰውሎስ ይማሩ ቁጭ ብለው አይረዱ የተጠሩበት የወንጌል አገልግሎት ከጨረሱ በኀላ ቁጭ ከሚሉ ሰርተው እራሳቸውን ይደጉሙ

  • @Ermias13
    @Ermias13  4 года назад +11

    ስልኬን ለምትፈልጉ +64211006367

    • @terushetwoldemariam9714
      @terushetwoldemariam9714 4 года назад

      I didn’t get your number

    • @ribhope5535
      @ribhope5535 4 года назад +2

      Please set up a PAYPAL or PATREON account and link them in your RUclips page on the description of every future video and in the about section of your RUclips. That way it is easier for international church members to donate and it will be easier for you also. It is very important that you use technology in this time to help spread your message.

    • @bilenniguse8737
      @bilenniguse8737 4 года назад

      እሺ አንተም ቀስ በቀስ ወደወንድሞች ስራ ልትሰማራ ነው በል አእንግዲ የምህመኑን ደምና ወዝ በደንብ ምጠጡት ቅዱሳን መናምን እያልክ ይመችህ

  • @firtemesgen5249
    @firtemesgen5249 4 года назад +2

    God bless you all!

  • @abebaabera6618
    @abebaabera6618 2 года назад

    ኤርሚ ጌታ ብርክ ያድርግህ

  • @መንፈሳዊየወጣቶችጉዞ
    @መንፈሳዊየወጣቶችጉዞ 4 года назад +2

    በእርግጥ መልካም ይሆናል
    ተባረኩ ወንድሞች

  • @hallowiegehts477
    @hallowiegehts477 4 года назад +1

    GBU more and more !!!

  • @selamabrha2139
    @selamabrha2139 4 года назад

    God bless you my brothers.

  • @jojoagape2601
    @jojoagape2601 4 года назад +3

    ተባረኩ ቤተሰብ

  • @mesaychaka1371
    @mesaychaka1371 4 года назад

    አገልጋዮች ን መደገፍ እርዳታ መስጠት አይደለም አገልግሎት ነው እንደ እግዚአብሔር ቃል እባካችሁ ስልካችሁን ላኩልን ኢትዮጵያ ነው ያለሁት ።

  • @addisdemeke1472
    @addisdemeke1472 4 года назад +3

    Please የደሉን ስልክ እንዴት ማግኘት እንችላለን እርዳን

    • @Ermias13
      @Ermias13  4 года назад

      አዎ ደውይልኝ +64211006367

  • @tegesttadele4803
    @tegesttadele4803 4 года назад +1

    Taberku

  • @eyesusyadinal1192
    @eyesusyadinal1192 4 года назад +2

    Ewneti new Geta Yibarekachu

  • @mesimesi3504
    @mesimesi3504 4 года назад +4

    Tewodejichi metachihuln geta zemnachihun yebarki ermi dere tebaot geta yebarkachihu

  • @selamawittadesse8346
    @selamawittadesse8346 4 года назад +3

    ሰላም ለእናንተ ይሁን ኤርሚ ጌታ ይባርካችሁ ተባረኩ የባንክ አካውንቱን ላኩልን እኔ በዩቱዩብነው የማገኛችሁና እንዴት ነው የምትሰጡኝ አካውንቱን

    • @bilenniguse8737
      @bilenniguse8737 4 года назад

      የአዞ እንባ ፀድቅ ዘሩ አይለምንም

    • @amsaletsehay1626
      @amsaletsehay1626 4 года назад

      www.gofundme.com/f/Ethiopia-Evangelical-church-crises-CVID-19

  • @elsaaelsaa3754
    @elsaaelsaa3754 4 года назад +2

    አሁንኮ ገንዘቡን እየበዘበዙ ያሉት ሀሰተኛ ነብያት እና ሀሰኛ አስተማሪዎች ናቸው እነሱ ገና ለገና አንድ ቀን እንጋለጣለን ብለው ይሂ ሁሉ ችግር ከመምጣቱ በፊት ገንዘብ አሰባስብው አፋቸውን ዘግተው ተቀምጠዋል እውነተኛ አገልጋዮች ይከብዳቸዋል ገንዘብ መጠየቅ እየራባቸው ለሰው ያበላሉ እኛ እናቃቸዋለን እውነተኞቹን ኤርሜዬ በቻልነው አቅም እንረዳዳለን ግን ከሁሉም የሚበልጠው የሁሉንም ችግር የኢትዮጵያንም ጭምር የሚለውጠው ፀሎት ነው በሀገራችን ላይ ርሀብ እና ድርቅ እንዳይመጣ አጥብቀን መፀለይ አለብን የሚያስፈራ ግዜ ላይ ነው ያለነው

  • @asterojoasterojo8272
    @asterojoasterojo8272 4 года назад +1

    Eg/r zamanachuni yibarek

  • @mosesdavid1103
    @mosesdavid1103 4 года назад +1

    Right brothers

  • @sanayttunta5993
    @sanayttunta5993 4 года назад +1

    🙏🙏🙏🙏🙏🙌🙌🙌🙌

  • @ogbssolomon2803
    @ogbssolomon2803 4 года назад +3

    አውነት ነው ወንድሞቼ ከለነአስራኤል ዳንሳ ገንዘባችን ማባከን ለአውነተኞችን መስጠት መልካም ነው በረከት ደግሞ ኣለው

  • @hannajesus5594
    @hannajesus5594 4 года назад +2

    😭😭😭❤❤❤

  • @mesaygebereyes950
    @mesaygebereyes950 4 года назад +1

    GOD bless you all!!!

  • @yegledemissie9469
    @yegledemissie9469 4 года назад

    Wow thank you

  • @zainazaina1971
    @zainazaina1971 4 года назад +3

    Habayi xuma watako እንኳን በደንና መጣችሁ well come

  • @addisdemeke1472
    @addisdemeke1472 4 года назад +3

    የወንጌላዊ ደሉን ስልክ please

    • @abebatafesse1515
      @abebatafesse1515 4 года назад

      የወንጌላዊ ደሉን ስልክ ፓስት ይደረግልን።

  • @comcell4351
    @comcell4351 4 года назад +3

    Wellllcom ማጠቹሁ ተባርኩ

  • @tigistamenu667
    @tigistamenu667 4 года назад

    Hi Ermines God bless you I am happy to help

  • @esteryuhuna3200
    @esteryuhuna3200 4 года назад +1

    Enanite ye abatea birukannnn wididi new yemdergachihu betam eyalekesku new yesemahachihu😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍enidananite kalutin geata yabizalinnn etiyopiwiw degu wedeatale eneam aberetatachihu alrhu

  • @ኢየሱስያድናል-ዀ4ሸ
    @ኢየሱስያድናል-ዀ4ሸ 4 года назад +2

    ምርትጦ ያባቴ ልጆች

  • @selambegeta6250
    @selambegeta6250 4 года назад +6

    ትክክል እነ እስራኤል በላይ ሱራፌል ታምራት ኤርሚይስና እዩ የመሳሰሉት በቻናል ሰብስበዋል። ግን ብዙዎች እየተራቡ ነው። ንገረን በቻልነው እንርዳ

    • @amsaletsehay1626
      @amsaletsehay1626 4 года назад

      www.gofundme.com/f/Ethiopia-Evangelical-church-crises-CVID-19

  • @suzanbubu9978
    @suzanbubu9978 4 года назад

    Enemanachew selekachewen. Mesetet.

  • @addisdemeke1472
    @addisdemeke1472 4 года назад +2

    ኤርሞያስ የደሉ ፀጋዬን ስልክ please በዚህ ግዜ ከቤተሰቡ ጋር ልሁን

    • @beckyj6977
      @beckyj6977 4 года назад

      ወንድም ደሉ ምን ገጠመው?

  • @terushetwoldemariam9714
    @terushetwoldemariam9714 4 года назад +2

    ስልክህን ፓስት ታደርገው እንዴት ለማን? ለመነጋገር እግዚአብሔር የሰጠንን ለመስጠት please

  • @girmayghebreyohannes877
    @girmayghebreyohannes877 4 года назад

    Okay

  • @elsaaelsaa3754
    @elsaaelsaa3754 4 года назад +1

    😭😭😭😭😭 አገልጋይ ሊራብ አይገባም

  • @netsanetabeyo7657
    @netsanetabeyo7657 4 года назад +1

    Ewenet new telike berakete new en mesikere nege

  • @selambegeta6250
    @selambegeta6250 4 года назад +3

    ስወዳቹ

  • @samrahnurea8756
    @samrahnurea8756 4 года назад +3

    ኤርሚ.አይዞህ.አተልቅስ

    • @bilenniguse8737
      @bilenniguse8737 4 года назад

      የአዞ እንባ የዎ ልብ ያላቸውን በእንባ በመሰበክ የዎ ሰዎችን አጥንታቸውን ይግጣሉ ከጰውሎስ ይማሩ የማይሰራ አይብላ ነው ያለው ስራ ይስሩ

  • @amarechdenbedenbel8745
    @amarechdenbedenbel8745 3 года назад

    የባንክ አካውንት ላክልኝ ጌታ እየሱስስ ይባርክህ

  • @zolfal2710
    @zolfal2710 4 года назад +3

    መርዳት አለብን

    • @bilenniguse8737
      @bilenniguse8737 4 года назад

      ከጰውሎስ ይማሩ ሰርተው ይብሉ ቁጭ ብለው የሕዝቡን ደም አይምጠጡ ይስሩ ይስሩ

  • @addisdemeke1472
    @addisdemeke1472 4 года назад +3

    እኔ ከደሉ ጋር መቆም እፈልጋለሁ ሳኩን ስጡኝ please

  • @kwowolde3127
    @kwowolde3127 4 года назад

    የሚያገለግሉ እ/ብሔር ብለዉ የወጡ በእዉነት አይጎሉም

  • @holyyoutube9855
    @holyyoutube9855 4 года назад

    🥰🥰

  • @yordiasgele6534
    @yordiasgele6534 4 года назад

    Selamhenok Selamhenok Ermi Bemn Mnged enagez

  • @yetemworkabreham6247
    @yetemworkabreham6247 4 года назад

    Ebakachihu woganochi la hasatagnochi kaminisati lanezihi misgin agalgayochi biniset wagachin ka geta zandi tilik now

  • @samrawitande8596
    @samrawitande8596 4 года назад +1

    Selmchu ybza

  • @tayechefo6312
    @tayechefo6312 4 года назад

    The problem with all of you including Pastor Tsadiku is not encouraging believers to give but you don't share the bank account, we have been asking for this for so long but no one responded yet. Please share the accoun number on your screen clearly. That's the most important thing.

  • @fetaashe7149
    @fetaashe7149 4 года назад +1

    Ere ye Ethiopia Christian encheken enenesa endegagef !yehen kefu zemen yalfal

  • @emushegeme8585
    @emushegeme8585 4 года назад +2

    ቅዱስ፡ዳዊት፡ቅዱስ፡ሰለሞን፡ቅዱስ፡ጴጥሮስ፡፡ቅዱስ፡እስጢፍኖስ፡እነዚህን፡ቅዱሳን፡ያልከው፡ወይስ፡እነእስራኤል፡ዳንሳን፡ነው፡ቅዱሳን፡የሚለው፡ቃል፡ማንኛውንም፡በክርስቶስ፡ያመነ፡ሰው፡አይመለከትም፡፡አድ፡ሰው፡ክርስቶስን፡ሰላመነ፡ቅዱስ፡አይባልም፡ቃሉ፡ለተመረጡት፡ነው፡ኮዛውጪ፡ከሆነ፡ደግሞ፡በራሳቸው፡እራሳቸውን፡የሾሙ፡ናቸው፡

    • @እናትሀገርወሎ
      @እናትሀገርወሎ 4 года назад

      (1ጴጥሮስ2_9 ) እናተ ግን ከጨለማ ወደሚደነቅ ብርሀኑ የጠራችሁን የእርሱን በጎነት እንድትነግሩ የተመርጠ ትውልድ ለርስቱ የተለየ ወገን ናችሁ እናተ ቀድሞ ወገን አልነበራችሁም አሁን ግን የእግዚአብሔር ወገን ናችሁ እናንተ ምህርትን ያገኛችሁ አልነበራችሁም አሁን ግን ምህርትን አግኝታችኃል ፡፡

  • @asterasefa1849
    @asterasefa1849 4 года назад +2

    Can you send for me your address Arem God bless you all

  • @mesimesi3504
    @mesimesi3504 4 года назад

    erami Gofademi Ymilew Eni Alechilm Gn ybaki Acawt Kale Lakilge Kata Melaki Echilalhu Lmne Aserwochi Esh Ayelum ybarnki Kutr Lakilge Ermi Beget

  • @mesimesi3504
    @mesimesi3504 4 года назад +2

    Erami Endt Nw Ymenlkew Yalenne Enakafilaln

    • @amsaletsehay1626
      @amsaletsehay1626 4 года назад

      www.gofundme.com/f/Ethiopia-Evangelical-church-crises-CVID-19

  • @ሀብታምእንገዳ
    @ሀብታምእንገዳ 4 года назад +1

    እስኪ ዱባይ ያላችሁ የቻልነዉን ያክል ሰብስበን እንላክ

  • @thankslordforlovemyyegetal3756
    @thankslordforlovemyyegetal3756 4 года назад

    Edemi yebank kuter yeseten yemenechelewen endenasegeba mekenyatum. Govend Mi masegebat anechelem so Ethiopeya. Bank akwent yeseten

  • @kwowolde3127
    @kwowolde3127 4 года назад

    የት አገር እንዳለህ በእዉነት አላቅም ዝምብዬ አዳምጣለሁ እንጂ ከሲያትል ለመደወል

  • @addisdemeke1472
    @addisdemeke1472 4 года назад +1

    Please ኤርሚ እንዳገኘው እርዳኝ

  • @kwowolde3127
    @kwowolde3127 4 года назад

    ኤርሚያስ ማልቀስ እኮ ልክነህ

  • @lemeja6589
    @lemeja6589 4 года назад

    ምን ማለት ነው? 9ኛው ደቂቃ ላይ። ruclips.net/video/CRgrOXsWx6s/видео.html
    ፓስተር ሐንፍሬ ናቸው።

  • @melsewtzazu6399
    @melsewtzazu6399 4 года назад

    አንተ.አገልጋይ.ነህ.ግን.መልሰህ.አገልጋዮችን.ትቃወማለህ.መጀመሪያ. የሱን.ችግር.መረዳት.ነው.አገልጋይ.ማለት

    • @deboradawite4527
      @deboradawite4527 4 года назад +2

      አገልጋዮችን አይቃወምም እውነት በርቶለት የክርስቶስ ፍቅር ልቡን ለውጦት ነው ወደ ጌታ የመጣው ከነበረበት ሀይማኖት ለወንጌል የሚቀና ነው። እህት ወንድሞቻችን ሲስቱ ሲያጠፉ መምከር መልካም ነው። ሰምተው ቢመለሱ ለሁላችንም ደስታ ነው። ማንም እንዲጠፋ ጌታ አይወድም። እንፀልይላቸው እንወዳቸዋለን። ተባረኪ/ክ

  • @kwowolde3127
    @kwowolde3127 4 года назад

    ኤርሚያስ እኔ የሚገርመኝ አለማዊያን ጎፈንድሚ እየከፈቱ ይረዳዳሉ ለምን አንረዳዳም?

  • @bilenniguse8737
    @bilenniguse8737 4 года назад

    ከጰውሎስ ተማሩ የማይሰራ አይብላ ነው ያለው ሰርተ ብላ ወዳጄ ጰውሎስ ሕይወቱ ተግባሩ ነው

  • @bilenniguse8737
    @bilenniguse8737 4 года назад

    በምን እንወቅ ትክክለኖቹን?ከአንተ ጨምሮ

    • @Ermias13
      @Ermias13  4 года назад +3

      ህሊና ካለሽ በህሊናሽ

    • @bilenniguse8737
      @bilenniguse8737 4 года назад +1

      @@Ermias13 ፆድቅ አይለምንም ዘሩም ከቶ አይለምንም እናንተ እምነት የጉደላቹ ሁሉ አንተንም ጨምሮ ንቆ

    • @bilenniguse8737
      @bilenniguse8737 4 года назад +1

      @@Ermias13 ከጰውሎስ ተማሩ ሰርታቹ ብሉ

    • @bilenniguse8737
      @bilenniguse8737 4 года назад +1

      @@Ermias13 ህሊና ማለት የማይሰራ አይብላ ነው ያለው ሰርተው ይብሉ እንደ ጰውሎስ መቼም እሱን የሚያክል አገልጋይ የለም የሚቀጥሉት አገልጋይ ነን ባዬች ቁጭ ብለው የምህመኑን ደም እንዳይመጡ ሰርቶ ያሳያቸው ነበር እንደውም የማይሰራ አይብላ ነው ያለው ገባህ

  • @bilenniguse8737
    @bilenniguse8737 4 года назад

    እንኳን ሸጠ የቱ ነው ፆድቁ ምቀኛ

  • @emushegeme8585
    @emushegeme8585 4 года назад

    ቅዱሳን፡አልክ፡አተ፡ደቆሮ፡እነማናቸው፡ቅዱሳን፡

    • @eysusyadinaleysusgetanew4992
      @eysusyadinaleysusgetanew4992 4 года назад

      Atisadabi zimbila sime

    • @kalkidanalemu2567
      @kalkidanalemu2567 4 года назад +1

      እንደ አንተ የማይሳደቡ

    • @emushegeme8585
      @emushegeme8585 4 года назад

      @@kalkidanalemu2567 ፡ቅዱስን፡ማለት፡ምን፡ማለት፡ነው፡ቅዳሳን፡በራሳቸው፡ክብር፡አላቸው፡ቅድስና፡ካልጠመረጡ፡በስተቀር፡አይገኝም፡ሁሉም፡አይፀድቅም፡ስለዚህ፡ሁሉም፡ቅዱስ፡አይደለም፡

    • @kalkidanalemu2567
      @kalkidanalemu2567 4 года назад +6

      @@emushegeme8585 ቅዱሳን ማለት በክርስቶስ አምኖ የዳነ የእግዚአብሔር ልጅ የሆነ ማንም በራሱ አልፀደቀም የሚናስቆጥረው ፅድቅ የለንም የተቆጠረልን ፅድቃችን ክርስቶስ እየሱስ ነው

    • @emushegeme8585
      @emushegeme8585 4 года назад

      @@kalkidanalemu2567 ፡ክርስቶስ፡እግዚአቤር፡አይደለም፡

  • @emushegeme8585
    @emushegeme8585 4 года назад

    ክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክ፡እነ፡ማናቸው፡ቅዱሳን፡ትንሽ፡አታፈሩም፡

    • @eysusyadinaleysusgetanew4992
      @eysusyadinaleysusgetanew4992 4 года назад

      Ba kirstose amino yedana hulu qidusan nachu kalgabashe ok?

    • @eysusyadinaleysusgetanew4992
      @eysusyadinaleysusgetanew4992 4 года назад +2

      ክርስቶስን ከለአመንሽ እመኝ ትቀደሸሌሽ እህቴ

    • @emushegeme8585
      @emushegeme8585 4 года назад

      @@eysusyadinaleysusgetanew4992 ፡በጣም፡ታሳዝኛለሽ፡ሰው፡ክርስቶስን፡ሰለመነ፡ብቻ፡ቅዱስ፡አይሆንም፡ቅዱሳን፡የሚለው፡ቃል፡በራሱ፡ለክርስቶስ፡ያላችሁን፡ንቀት፡ያሳያል፡ቅድስና፡የሚገኘው፡በስራ፡ነው፡ጴጤ፡ሆኖ፡ስት፡አጭበረባሪ፡አለ፡ታድያ፡ቅዱሳን፡የሚለው፡ቃል፡አይበዛም

    • @emushegeme8585
      @emushegeme8585 4 года назад +1

      @@eysusyadinaleysusgetanew4992 ፡እሺ፡አቺ፡ቅድስት፡ማን፡ትባያለሽ

    • @eysusyadinaleysusgetanew4992
      @eysusyadinaleysusgetanew4992 4 года назад +6

      @@emushegeme8585 አዎ በሥራዬ ሰይሆን ኢየሱስ በመስቀሉ ለይ ከሠራ ሥራ የተነሳ እኔ ቅዱስ ነኝ ።