Ermias has to give response to the comments stated in this video. Otherwise, he will be responsible to all mistakes done in the church just because he did this wrong video and people will follow his teachings as footsteps in the church. He should have cared for his teaching prior to this video. Everything we did in 5he church should be for the benefit of others. That means, if it doesn't benefit the church, it has to be avoided. Christ died not for himself. besides the word of God says, let alone kissing, even if you have a spiritual gifts, and doesn't build others the word of God say, please avoid and do it for yourself when you are with God alone. But, our evangelist is telling us that as long as it please you and the word of God doesn't prohibits, do it if you find it pleasing to you. This is shame. Ofcourse ermias is a human being and we expect him to make mistakes. But, he has to say that he is mistaken for saying that it is good to do it in the church despite the fall of many !! 1ኛ ቆሮንቶስ 14 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ²⁷ በልሳን የሚናገር ቢኖር ሁለት ወይም ቢበዛ ሦስት ሆነው በተራቸው ይናገሩ አንዱም ይተርጉም፤ ²⁸ የሚተረጉም ባይኖር ግን በማኅበር መካከል ዝም ይበልና ለራሱና ለእግዚአብሔር ይናገር ❝እንግዲህ፥ ወንድሞች ሆይ፥ ምንድር ነው? በምትሰበሰቡበት ጊዜ ለእያንዳንዱ መዝሙር አለው፥ ትምህርት አለው፥ መግለጥ አለው፥ በልሳን መናገር አለው፥ መተርጐም አለው፤ ሁሉ ለማነጽ ይሁን።❞ -1ኛ ቆሮንቶስ 14: 26
ዘመናዊ ጴንጢ ነኝ የምትሉ ከዚክ ፔጅ ላይ ጥርግ በሉ። የጋብቻ ስነ ስራዓት ከተከናወነ በሃላ ለሙሽሮች የተከበረ ቦታ አላቸው እዛው ሂደው እንደፈለጉ ቢሆኑ ማን ከልካይ አላቸው?። በአደባባይ ግን አሳፋሪ ነው። ወንጌል ለመናገርም ሆነ ለሌሎች ለማደረስ እጅግ ከባድ ያደርገዋል።
ተባረክ ወንድሜ በአደባባይ መሳሳም ባህላችን ስላልሆነ ባይሆን ደስ ይለኝ ነበር
Aye bahel sew megedel new bahlachenema medfer
ይሄ ስብከት ግራ ቢገባም የጊዜው ተገቢ መልእክት ነው ተባረክ ኤርሚ
ሁሉን ለእግዚአብሔር ክብር እናድርግ
በፕሮግራማችን ማን ይታይ? ማን ይክበር? ምሳሌያዊ አካሔዳችን የት ነው? ከዓለም ልምምድ መለየታችን የት ነው?
ኣይዞህ ወንድሜ ሰይጣን አርር ብለዋል
ብዙዎች ተፍውሰናል በዚህ ቃል።
የናዝሬቱ የሱስ ገናናው የሱስ
ያለና የነበረ የሱስ ተመልሶ ሊመጣ
በደጅ ያለው የሱስ ምስጋና ይድረሰው
ክብር ሁሉ ለርሱ ብቻና ብቻ ።
ትክክክል የእግዚአብሔር ቃል እውነት ይህ ነው።።።ጌታ ይባርክህ ኤርሚ
የውስጤን ነው የምትገልፅልኝ አባቴ 🥰 አምላካችን እና አባታችን ይባረክ
ክብር ነዉ
Wow really we need like you more we love so much our beloved brother our God blessing your lifestyle.
ልክ ነህ ኤርሚ ሚስቱን መድረክ ላይ ቢስማት ምንም ችግር የለም የስርጉ ቀን ቃልኪዳን ካደረጉ በሃላ ሚስቱ ናት ።
ለትውልዳችን ወንጌልን እንዲደርስ ባህልና ቋንቋ የአኗኗር ዘይቤ መከተል የግድ ነው ።
የፈለገ ብታሽሞነምነው ይህ ልክ አይደለም ። ሚስቴ ናት ብለህ በየሜዳው በየ አደባባዩ ሚስትህን ትስማለህ እንደ???
በነገራችን ላይ ወጣት አገልጋዮች የአለምን ነገር አንድ በአንድ ወደ ቤተክርስቲያን እያስገቡ ስለሆነ አለምን እና ቤተክርስቲያንን መለየት እየከበደን ነው ።
ለሁሉም ጊዜና ቦታ አለው በተለይ አገልጋይ ቤተክርስቲያን በማያምኑ ዘንድ የመስድብ ምክኒያት እንዳይሆን መጠንቀቅ ይገባዋል ለዛውም አሁን ባለንበት ጌታ ኢየሱስ በእኛ ምክኒያት እየተስደበ ባለበት ይባስ መጨመር ልክ አይደለም ። ሁሉ በአግባቡ እና በቦታው በጊዜው መሆን አለበት ።
ተባረክ የነም ሃሳብ ነው
ፓስተሩ እኮ ነው ያዘዛቸው
እዉነት ነዉ ትልቅ መልእክት ነዉ ጌታ ይርዳን ለትዉልዳችን ።
ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ ኤርሚ
Yehn tyaka le paster chrra mtyk
በጌታ እግዚአብሔር ይባርክህ
ንግግርህ ባጣም ትክክል ነው
እንደዚህ ልክልካችን የሚናገሩ ይብዙልን
ተባረክልን ኤርሚዬ 🙏❤❤❤❤❤
ኤርሚ የአለምን ኮፒ እያደረግን ማድረጉ ምንድነው ጥቅሙ ይቅርታ አድርግልኝና በማግባቱ ደስ ቢለኝም ባሳዩቱ አለም አለም የሚሸተው ነገር ግን አልተቀበልኩትም ጌታ በነገር ሁሉ ማስተዋል ይስጠን።
tikikil
Lek bleshal
ኤርሚ ሰላም ላንተ ይሁን
የመጭረሻው ዘመን መገለጫዎች የዘመኑ በግ የመስሉ ተኩላዎች ጌት መንፈስ ቅድስ የሌላቸው የክርስቶስ መስቀል ጠላቶች
የአምልኮ መልክ ይላቸው የጌታ ፍቅር ፣ኃይል የሌላቸው
ቤተክርስቲያን የሚይስወቅሱ የዲይቢሉስ ልጅች ናቸው
የሚይምፅ ይምፅ ተብሎ ተፅፍል
በአግባቡና በመጠኑ አድርጉት
የአለም ብርሃን ፣የአለም ጭው መሆን
አለምን እንዳለ ገልብጦ ፣ፍረሃ እግዚአብሔር የሌለበት
እጅግ የሚይሳዝን ነው
ክርስቶስ ኢየሱሰ በዋለበት ይልዋሉ፣እራስን መግዛት ፈፅሞ የሌላቸው
ቅድስና ለእግዚአብሔር የሚለው የት ነው
ስጋን ማስደስት ለግዜው ይጠቅማል
መስናክይ እንዳትሆኑ ፣አንተም እንዳተስናከል ተጠንቀቅ
ጵውሎስ ፣ለጢሞቲዎስ አስጠነቀቀው
ጌታ ይቅር ይበላቸው አዝኛለሁ በጣም
ከአለም ጋር ገና አልተፍቱም ፣ጋብቻ ክቡር ነው መኝታው ቅድሱ ነው
ያውም በዝህ አምንዝራና ክፉ ትውልድ መካከል
ለጌታ ምስክር የሚሆን ትልቅ የህይወት ምስክርነት እንደ ቃሉ ቢሄዱ
ትንሽ ስርኦትና እራስን መግዛት ፈፅሞ የለም
መዝሙር ጭፈሩበት እንጂ ጌታ በዚያ የለም
የሩዝ ትል ሩዝ ይመስላል
የሚይመልኩትን አይውቁም
አንተ ኤርሚ በርታ ጌታ ስለ ስሙ ፣ስለ ቤቱ ዝም አይልም
betam yasafiral yawum zemari tebilo bicha geta yidresilen enji betekirstiyanm zim bilalech ena yahun zemen tiwild endemehone yihe neger betam new yasasenegh yawim medirek lay yaw yahunun zemen tiwild degmo tawukutalachuh bahil ayawik siratayawik aye bicha agi ziabiher yidres
በእጮኝነት ጊዜ ከንፈር ለከንፈር መሳሳም ወደ ዝሙት ይወስዳል ጥንቃቄ ማድረግ አለብን
ጌታ አብዝቶ ይባርክህ በእውቀትም በጥበብም ጌታ ይጨምርልህ
ትምህርትህ ደስ ይላል ብዙወች በመልካም ጎኑ ቢያዩት ብዙ ይጠቀሙበታል ፀጋ ይብዛልህ
እኔ ላንተ የማቀርበው ጥያቄ እደጌታ ቃል ብትመልስልኝ ደስ ይለኛል .. እንዳልከው የቃል ኪዳን ባልና ሚስት ሁነህ እደጌታ ቃል እርስ በራሳችሁ አትከላከሉ ይላል ..ሌላውንም እደገለፅከው ጋብቻ ቅዱስ ምኝታውም ንፁህ ነው እደተባለ ግን ባልና ሚስቱ በግንኙነት የማይጣጣሙ
ሆነው በግልፅ አውርተውበት ነገር ግን መፍትሄ ከሌለው ሁል ጊዜ በወንዱ ፍላጎት ሴቲቱ ግን ግንኙነት ለሷ ስሜት ካልሰጣት ይሄንን ችግር መፍታት ካቃታቸው እደዚሁ እዳልከው ፀቡ እየባሠ ከሄደ መፍትሄው ምን ሊሆን ይችላል
ከተነጋገሩ ባልና ሚስት እንዴት ማስተካከል ያቅታቸዋል መናበብ ትዳር ውስጥ አስፈላጊ ነው
አስፈላጊ የወንጌል ክፍል ነው ለወለዱት ለልጆቻቸው ሳይራሩ አራትና አምሰት ነፋስን ጥለው የምፋቱት ለራስ ወዳጆች እና እግዚአብሔርን ለማይፈሩት እግዚአብሔር ይባርክህ
በቀና ነገር የሚመልስ ከንፈርን ይስማል ።ምሳ:24:-2። ይህን ቃል የሚያስተምረኝ ቢኖር ደስ ይለኛል
ስንቱ ባገባት ሚስቱ በሚያፍርባት ዘመን ጌታ በሰጠው ድንቅ ስጦታውን ሚስቱን ቢስማት ያሰናክላል ብዬ አላስብም እኔ እና ባሌ እስክንጋባ አንድ ላይ ስክንኖር ጨንቆን ነበር ልክ ቃል ኪዳን እደተገባባን እዛው ነው የጀመርነው መሳሳም ለምን የእጮኝነት ጊዜአችን በቅድስና ነው የቆየነው እና ከተጋባን በዋላ ምን ልጠብቅ ነው ሐበሻ ሲያካብድ ዊ
ሃጥያትም ባይሆን ሰው የሚያሳናክል ማረግ ጥሩ ኣደለም ቢቻል ጌታ ሚከብርበት እና ወንጌል ሚሰበክበት ቢሆን ደስ ይላል ።
እውነት ነው በተለይ በኩርፊያ ሰአት አልጋ መለየት አደገኛ የጠላት ወጥመድ ነው በህይወቴ አይቼዋለው በንደዚህ የጀመረ 2 ልጆቼን ለ 16 አመት አጥቻለው አሁንም ተከልክያለው
ተባረክ ኤርሚ
አሜን መልካም የተባረከ ባል እግዚአብሔር ለኛ ለሴቶች እሱ ይስጠን
ተባረክ ወንድሜ
እውነት ተባረክ
ዛሬ ጥሩ ትምህርት በግልፁ ስላስተማርክ thank you 🙇🏽 🙏🏽💕
ጌታ ይባርክህ
ወንድሜ ጌታ ይባርክህ
በጣም ተባርኪያለሁ ተባረክ 7
አቤት ለእግዚአብሔር ልጆች አሉ።
አንተ እዉነተኛ ስባኪ ነህ
ጌታ ይባርክህ
እርሚያስ ይመስለኛል ኢሄ የተቀበልከው ውጭ እየኖርክ ስላለህ ነው ። ሀጥያት ኣይደለም ግን ሰውን የሚያሰናክል ከሆነ ቢቀርስ ምንድነው ?
Thats Realy True Brother 👍 😔 👏 ❤
አቦ ተመቸህኝ ዛሬ። "እኔ ሚዛን አደለሁም"
God bless you ermias.
እግዚአብሔር ይባርክህ
ኤርሚዬ ተባረክ
ወንድሜ ለምን አጠቃላይ የሰርጉ አውድ ጋር ያለውን ወይም ክርስቲያናዊ ሰርግ ምን መምሰል አለበት? በተለይ በትምህረት ጥቅስ ታዋቂ እየሆኑ በመጡ አገልጋዮ መካከል እየታየ ያለው ከታገቢኛለሽ (will you marry me) ጀምሮ እስከ ሰርግ ስነስርአት ያለው ሂደት ምን ህጸጽ አለበት? ምን መታረም አለበት? ብለህ ብታስተምር አይሻልም ወንድሜ ጊዜ ከወሰድክ አይቀር? አንዱ አንዱን ኮፒ ፔስት እያደረገ ከመቀጠሉ በፊት? ወይስ ዓለማዊውን የሰርግ ስርዓት መጠጡን እና ዘፈኑን ማውጣት እና በመዝሙር መተካት ብቻ ነው የሚጠበቅብን እረ ሰፋ ያለ መጽሐፍ ቅዱሳዊ ትምህርት ያስፈልጋል?
Ermias has to give response to the comments stated in this video. Otherwise, he will be responsible to all mistakes done in the church just because he did this wrong video and people will follow his teachings as footsteps in the church. He should have cared for his teaching prior to this video. Everything we did in 5he church should be for the benefit of others. That means, if it doesn't benefit the church, it has to be avoided. Christ died not for himself. besides the word of God says, let alone kissing, even if you have a spiritual gifts, and doesn't build others the word of God say, please avoid and do it for yourself when you are with God alone. But, our evangelist is telling us that as long as it please you and the word of God doesn't prohibits, do it if you find it pleasing to you. This is shame. Ofcourse ermias is a human being and we expect him to make mistakes. But, he has to say that he is mistaken for saying that it is good to do it in the church despite the fall of many !!
1ኛ ቆሮንቶስ 14
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
²⁷ በልሳን የሚናገር ቢኖር ሁለት ወይም ቢበዛ ሦስት ሆነው በተራቸው ይናገሩ አንዱም ይተርጉም፤
²⁸ የሚተረጉም ባይኖር ግን በማኅበር መካከል ዝም ይበልና ለራሱና ለእግዚአብሔር ይናገር
❝እንግዲህ፥ ወንድሞች ሆይ፥ ምንድር ነው? በምትሰበሰቡበት ጊዜ ለእያንዳንዱ መዝሙር አለው፥ ትምህርት አለው፥ መግለጥ አለው፥ በልሳን መናገር አለው፥ መተርጐም አለው፤ ሁሉ ለማነጽ ይሁን።❞
-1ኛ ቆሮንቶስ 14: 26
እንኳን መስማት እኛም እራሳችን አድርገነዋል
ልክ አይደለም ሰዎችን ያሰናክልል ለትውልድ መሠናክል !!
Tebarek wendm Erim
Anteko ewnet new yemtnagrow
Zebenh ybarekkkk
tabarakiii Ermiy getaa eyesuse abizito yibariki tabarakiii 📖🙏🙏
ታድያ ጳውሎስ ላየገባ ስለ ወሰነ እርሱን ሳታገባ አትናገር ማለት አይቻልም. ወንድሜ አስተውል የማይሆን ምሳሌ አትስጠን.
😄😄😄😄😄😄😄😄😄😄😄😄
ሀጢአት የሚሆነው በዝሙት ደረጃ በድብብቆሽ መሰራረቅ ከቡዙሀን ጋር የሚደረግ የልውውጥ ወጥ ቀመሳ አይሁን እንጅ ከትዳር አጋር ጋር እንዲያውም በርትተው በፍቅር እንዲጣመሩ ሚስት ስለ ባሏ ባል ስለ ሚስቱ መከላከል እንደሌላቸው አንዱ ለሌላኛው የተሰጠ እንደመሆናቸው ሁለቱም አንድ ስጋ አንድ አካል አንድ ፈቃድ የደስታ ጥምረት ሊኖራቸው ሊጣጣሙ ሊጣመሩ ይገባል ሐጢአት,የለውም በባለትዳር መኝታ በሁለት አንድ ላይ
ክቡር
ከሌሎች አለማውያን በምን ተለየን
God bless you brother aremi
Era alhu betame bezhu
God bless you and your family ❤❤❤
Tebarek ermiye
Geta yebrekeh
ስሜታዊ አትሁን ኤርሚ በቃ አያንጽም። ተው አቀዝቅዘው
Efrem is your friend that's why you support him ayeee ermiyas I trust you before
ቁጥርህን እስኪ ጻፍ እንደኔ ክርስትና አይሻሻልም በዘመናዊነት
ክቡር ነው
Addis Abeba ale koseme brother
Kalkidan kaderegu behuala aydelem
Please use polite words when you teach. Memar eyefelegin quanquah gin irritate eyaregen new, please
Mesasam beadebabay be Ethiopiana be Eritrea bahil alteledem. Be Europa mesasam bahlachew now. Be church malet kow.
tebark
bateami new mewdeke fateare yebareke 😍😍😍😍😍
ኤርሚ አፍ የሚያሲዙን ሰዎች የተሸነፉ እውቀት አልባዎች ናቸው
ደቡብ አብዛኛው ከንፈር ለከንፈር ይሳሳማል
ብዙም ተገቢ ባይሆን ከባለትዳር ውጭ
በመድረክ ላይ ቃል ኪዳን በገቡበት ሰአት ሚስቱ ሆናለች ስለዚህ ምንም የሚከለክለው ነገር የለም።
እንዴ ምን ችግር አለው ሚስቱ አይደለች እንዴ? ካገባት በሃላ ቃልኪዳን ካደረጉ በሃላ ምንድነው ችግሩ???
ሚስቱን ባገኝው ቦታ የሚስም አገልጋይ አለ እንደ ??? አገልጋይ ለሌሎች ምሳሌ ይሁን ወይስ እሱ ራሱ ልክ እንደ አለማውያን የፈለገውን ያድርግ ??
@@habatamhabatam8769 የስርጉ ቅን ብቻ ነው ያልኩት እንጂ ሚስቱን በየሜዳው ላይ ይሳማት አላልኩም ተባረኩ።
God bless you
ጋብቻ ክብር ነው
የጉራጌም ባህል ነበር
Ermiiii salaaaam yibzaa 🤲🤲
😄😄😄😄😄😄😄😄😄😄😄😄😄 እውነት ነው
ጋብቻ ክቡር ነው
God bless you.
7
እኔ እና ባሌ ከተጋባን 13 አመት ቆይታ 4 ልጆች አፍርተናል በጌታ ከሆንን 6አመት ሆነን ነገር ግን ህልም እንጨቃጨቃለን ላለመፍታት ብዙ ጥሪያለው አሁን ግን አልቻልኩም ጭቅጭቁ ከመብዛቱ የተነሳ እየጠላሁት ነው ባጭሩ አሁን መኝታም ለይቻለሁ እንፋታ ብዪዋለ እሱም ኦኬ ብሎኛል ጌታ ፍቺን እንደሚጠላ አውቃለሁ ግን ካልሆነ እንዴት ዝም ብሎ ይኖራል አሉ የሚባሉ መፍትሄዎችን ሞክሪያለው ግን የለቅሶ ዘመኔ እንዲያቆም እፍልጋለሁ
Ehite Eski ye'pastor Chere'n ye tidar timhirtoch semi Addis Ababa kehonshe demo esu gar betheji betam tiru new kemewesensh befit
የኔ እህት እንዳትፋቺ እኔም በተመሳሳይ አይነት ሁኔታ ውስጥ ነው ያለሁት .. የ1 ልጅ እናት ነኝ ባለቤቴ በጌታ አደለም:: ውጪ እያደረ ሊነጋ ሲል ነው የሚገባው.. አልጋ ከለየን 2 አመት አልፍናል:: ያንቺ ታሪክ ብቻ አደለም አይዞሽ! ግን የምልሽ አትፍቺው ዝም በይ.. እራሱ ከሄደ ነፃ ነሽ በህይወት እስካለ ሌላ ትዳርም ቀርቶብሽ ልጆችሽን ታሳድግያለሽ እግዚአብሔር ይረዳሻል:: ደሞ ማን ያቃል እሱም ተለውጦ መልካም ባል ይሆን ይሆናል:: ታገሺ እግዚአብሔር ያበርታሽ::
የኔ እህት በፍፁም እንዳታደርጊው በተለይ ስለልጆችሽ ስትይ ታገሺ እየፀለይሽ ካንቺ በኩል ያለውን ነገር አስተካክይ ለክርስቶስ እንደምትገዢ ተገዢለት የእግዚአብሔር ፀጋ ይብዛልሽ እፀልይልሻለሁ።
የኔ እናት አንቺ ጭቅጭቁን ነበር የጠላሽው
እግዚአብሔር ግን ፍቺን በጣም ይጠላል
የባልና የሚስት ጭቅጭቅ እኮ ይናፍቃል
ከውጪ ሰው ጋር ከመጨቃጨቅ ከባል ጋር ከሚስት ጋር መጨቃጨቅ ይሻላል ይኸ እኮ ክቡር ነው እናቱ
በሠፈር በሥራ ቦታ በቤተክርስቲያን በት/ት ቤት ምንም ከማይጠቅመን ሰው ጋር እንጨቃጨቅ የለ?
የባል ወይም የሚስት ጭቅጭቅ ግን የጥላቻ የሚሆነው ለፍቺ ሲዳረግ ብቻ ነው እንጅ እስከዛ የፍቅር ነው
4 ልጆች አፍርተናል ብለሻል
ተጣልተው ተጨቃጭቀው አያውቁም ? ከ4ቱ መሃል ቤቱን ለቆ የወጣ አለ?
ባልና ሚስት ማለት ወለዳችሁ እንጅ ልክ እንደ ልጆች ናቸው
እያወሩ እየበሉ ይጨቃጨቃሉ እንድሁም ሀገር ሰላም ነው ብሎ እየተጫወቱም ወዲያው ተለዊጦ ይጨቃጨቃሉ እማ ይኸ አብሮ የሚኖር የሁለት ሰው የኑሮ ምልክት ነው እንጅ የጥላቻ አይደለም
ፈጥነሽ ወደ አልጋሽ ተመለሽ አልጋሽ የደስታሽ ቦታ ነው ዙፋንሽ ነው የመክበሪያሽ ቦታ ነው
አንቺ አልጋሽን ስትለቂው የሌሊት ኤልዛቤል ቦታውን ትይዘዋለች
እህቱ ትዳራቸውን ለመታደግ ደግሞ ከባሎች ይልቅ ሚስቶች ጥበበኞች ናቸው ተጠቀምበት ለልጆቻችሁም ጥሩ ምሳሌ አይደለም ለመከራ አታጋልጡአቸው
ተባረክይ!
Geta yerdash ehyte,yet new yemetnoriw?
ኤርሚ ማመንዘር እኮ አይፈቀድም
ገናት ጌታ ይባርክሽ
እዛው እዛው አብራችሁ አልጋ አልጋ ለይ ተጣሉ ተጣሉ። ይሰማል ወይ
ኤርሚ፣ቨጣም፣ወጣ፣እያልክ፣ነው፣መድረኩ፣ጊዜዊ፣ሰቲዲዮችን፣ነው፣መከበር፣አለበት
GETA EGIZEHABIHER Yi barkachowu
ጋብቻ ክቡር ነው ::
ከኪዳን በፊት ፡ሐጢአት ነው።
Like ermi aygebam zememawi pentewoch yanetutute negere new
Areeee huluum ankonin wiiiiiii getaa hoyiii
eree getahoy ante yalkibet yamiral yamiral
በጭራሽ መቼም ሆን የለበትም 11111111111111111111111111111111111111111111111
7777777777777
ዘመንህ ይለምልም ! !
Geytaybarkh aunethnew tabarek
Gabichaa kibur🌹🔑🔥
7🌹
7
Ermi they are looking for something to stay about protestant
ብርሃንን ብርሃን ነው የምን ማማሻሸት ነው
እንካን በር ክፍታችሁ ዘመኑም ይሄ ነው
የሄ የግሩፕ ፣የቡድን መሳላችሁን ቤታችሁ ይዙት
ይሁዳ በአንድ ዲቂቃ ክርስቶስን ኢየሱስ ስሞ ነው የሽጠው
እናንተም ባደባባይ ሽጡት ይሄንን አልቀበልም
የቡድን ክርስትና ወዳጅነታችሁን እዚያው ይዙት
ክርስቶስ ኢየሱሰ እንዲህ አልተማርንም አውቀው ሳይሆን
ስፍራ ቦታ ፣ግዜ አለው
መብታችሁ ነው
ፋናቲኪ ጵንጤ ሁሉ ባንድ ባቡር ተስፍራችሁ የክርስቶስ እየሱስ ስም አትነግድበት
እይ ይሄ ዘመን ገና ጉድ ይስማማል
ጌታ ሆይ ምህረትና ማስተዋል ስጠን
በጭለማ ነው ያለንው ብርሃን መሆን አልቻልንም
ከነርሱ ተለዬና ውጡ
የመጭረሻው ዘመን ምልክቶች
እነኝህን ለስይጣን አሳልፌ ስጥቻለው የሚለው
በክርስቶስ ኢየሱሰ ወንጌል ምንም ችግር የለው ለሚሉት
ቤተክርስቲያን ለሚይቆሽሹ ነው
ብቻ ደግፈህ እንዳይሆን? ወጣቱ በቋፍ ነዉ ያለዉ እንኳን ደጋፊ አጊቶ
yesssss kisss is in ethiopia
Eremi getha yiberki maderki li yemi gabaha aydelami Tnshi ka koyu bala Tanu malathachu ayqarmi chigiri yelmi miluti sawochi lane migarmuni
የሚገርመው የጴንጤ ሰርግም ሆነ አምልኮ ከአለም ፈፅሞ አይለይም ስለዚህ ከአለም ጋር መፎካከሩ ይቅርባችሁ ሁለት እግር አለኝ ተብሎ ሁለት ዛፍ ላይ አይወጣም አንዱን ምረጡ ወይ የአለም ወይም የእየሱስ ክርስቶስን መንገድ !
ባል ለሚስቱ የሚገባትን ያድርግ ሚስትም እንደዛው ታድርግ
የዘር ድሪቶሽን አውልቂና ጠይቂኝ
መሳምና ሸራ መጎተት አፍ ለአፍ ተካፍቶ መቧረሽ ይለያያሉ
መሳም ከላይ ከላይ ሲሆን መቧረሽ የወሲብ በኩር ነው
ከጋብቻ በፊት አፍ ለአፍ መቧረሽ የግብረ ስጋ እንደመፈፀም ነው ከላይ ሲቧረሹ ከስር መለቃለቅ ስለሚፈጠር
ትዳር ወይም ጋብቻ የዚህ ሁሉ መሸከሚያ ቀንበር ነው ብክነትና ዝሙትነትን የሚከላከል የጥብቅና ህግ
@@yabesyebelay5541 🤔🤔🤔🤔🤔🤔
We dime tiru tastemiralek, gn tickets align
Medrek lay mesasam tikimu mindinew,
Beyemengedu indeed yemataderg ketone lemedrek lemn qelelek,
Zare 1 dekika lalmola children yelewm kalk nege 2,3,5 dekika qelo inagegnewalen
Yihen lemedegef yemisasatu sewechin misale metkes tegebi aydelem,
Sew yalgebawn siteyq melsun beqininet bitmelis are yimeslegnal, andande bemelsik batashemaqiq tiru new.