አስገራሚው ጭፈራ በቆንጆ ሴቶች
HTML-код
- Опубликовано: 7 фев 2025
- 👉ባሕል_ሚዲያ_Culture_Media
እንኳን በደህና ወደ ቻናላችን መጣችሁ እያልን በዚህ ቻናል ማህበራዊ ኢኮኖሚያዊ ፖለቲካዊ እንዲሁም ወቅታዊ እና አዳዲስ ነገሮችን የምንለቅበት ቻናል ነው እና ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ💚💛❤
👉ባሕል_ሚዲያ_Culture_Media
Welcome to our channel, this channel is a channel where we broadcast social, economic, political, current and new things. Subscribe and become a family 💚💛❤
👉Peace be to the people of the world
👉 peace to the people of Ethiopia
#habesha #gondar #amharic #Shelela #Traditional #abelbirhanu #anchor
ጎንደርዬ የኔ ገራገር ባልዉለድብሽ ይቆጨኝ ነበር❤❤
እውነት ነው
@@salamsa9966 ትክክል
የኔ ሰፍሳፋ እናትዋ ጎንደር 🇲🇱❤ሙቸ ነው ምወድሽ
,እኔኮ በጣም ደስ የሜለኝ ነገር ቤኖር ጎደር መወለዴ እናትዋ ጎደር ሙሽረየ ጎደር ምቸነምወድሽ 😘😘😘😘
እውነት ነው ወንድሜ
በርቱ ጎበዞች
በጣም ታምራላችሁ ያመት ሰዉ ይበለን
ስታምሩ ወይኔ ህፃኗልጂ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አዎ ቆንጆ ናቸው
Woww enkuanm tewelediku kenate❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
አዎ አማራ ትልቅ ሕዝብ ነው
ብቻ ሥላሴ ይቅር ይበለን በዓሉ የክርስቶስ ነው እኛ ግን ገለበጥነው ።
አብሮ የመጣ ትውፊት ነው እህቴ
አታፍርም? የሌላ እምነት ተከታዮች ናችሁ እንደዚህ አይነት ነውር የምትናገሩት ቤተክርስቲያኗን ስለማታውቋት!!! እኛ የጭፈራ ትውፊት ኖሮን አያውቅም መቼም አይኖረንም!!!! አጋንንት ካደረበት በስተቀር እንደዚህ የሚያደርግ ኦርቶዶክሳዊ ክርስቲያን የለም!!! @@CultureMediaባሕልሚዲያ
@@CultureMediaባሕልሚዲያ ትውፊት እና ሀይማኖት መለየት የማንችል ትውልድ ስናሳዝን
ጠላት ብዙ ያወራል ኦርቶዶክስይኖራል
በድንግል ማርያም ስም ዘፈን አታበረታቱ አለበለዚያ ተያይዘን መጥፋኒት ነዉ
አታሽቃብጥ
ባህል ባህል ነው
ባሕላችንን ለማስተዋወቅ እኔ ቆርጬ ተነስቼአለሁ
@@CultureMediaባሕልሚዲያ በርታ ቀጥልበት
ባሀላችን ነዉ አዳድ ሰዉች ግን እኔ ፃድቃነኝ የምትሉት ነገር ይገርመኛል😂
@@salamsa9966 ንገሪልኝማ
ይሄን አስመሳይ የዳቤ ሌባ ትውልድ
ጥምቀት ሀይማኖታዊ በዓል ብቻ ሳይሆን ባህላችንም ጭምር ነው
Àmhara beautiful people God bless also they caind but the government did not give them reast ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እውነት ነው እህቴ የራሳችን ማንነት የራሳችን ባሕል የራሳችን ቋንቋ የራሳችን ውበት ያለን ድንቅ ሕዝብ ነው አማራ የዛሬን አያድርገው እንጂ ግን አሁንም ወደፊትም እኔ ሥራዬን አላቆምም ባሕላችንን አስተዋውቃለሁ
ደስ ይላል
❤❤❤❤😂😂😂ትንንሾቹ. አልተቻሉም
ካአይን ያውጣችሁ❤❤❤
አሜን
❤❤❤❤❤ጥምቀት
ዋው
ዘፈኑ ተመቸሽ
@@CultureMediaባሕልሚዲያ ምንድን ነሽ/ህ
የቀይ ዳማ ጎራዳ ቆንጆ በደንብ ትችላለች
አዎ ❤❤❤
❤❤❤❤❤
❤❤❤❤🎉🎉🎉
❤❤❤❤❤❤
ጎንደርየ ባልወለድብሽ ምን ልሆን ነበር 💚💛♥💞💞💞💞💞💞💞💞💞
ወደድሽው ጭፈራውን
የከርሞ ሰው ይበላቹሁ
አሜን
ጎደር,ባልወለድ,ምንሁን,ነበር
አሜንከሪሞየዛሬአመትያድርሰንሰላምአይጥምቀትሲመጣአድቀንእካንሳልዘፍን😅😅😅😅😅
አሜን
ጥምቀት በጭፈራ መከበር አቁሙ
አብሮ የሚመጣ ትውፊት ስለሆነ ነው
አረ ተው ፈጣሪ ሆይ የምናደርገውን አይተህ ይቅር በለን😢 ጭራሽ ዳንስ በጥምቀት
ኧረ ዳንስ የለም
ምነው አሁን እሂ ምን ጉድለት አለው
ባመት አዴ የምንሠባሠብበት ሥለሆነ ነዉ እናም ጭዋታነዉ ታቦት ከገባ በሀላነዉ
ዘፍኝ መንገሰተ ሰማት አይገባም
አብሮ የመጣ ትውፊት ባሕል ስለሆነ ነው
ባህናላችን ነው😡😡👈በማያገባችሁ አትፈትፉቱ😮
This is not amaharas culture
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
❤❤❤
❤❤❤
❤❤❤❤❤🫶🫶
❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤
❤❤❤❤