Ethiopia - ‹‹ሩሲያ ድል እንድታደርግ ጸልዩ!›› አስፈሪው የፑቲን የፍጻሜ አዋጅ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 22 сен 2022
  • Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
    #Ethiopianews #Ethiopia
    Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda

Комментарии • 145

  • @mekdesjaky871
    @mekdesjaky871 Год назад +15

    ድል ለሩሲያ የክፉ ቀናችን ናቸው ሁሌም ከሩሲያ ጎን ነን እኛ ኢትዮጵያዊ እና ኤርትራውያን 🇪🇷🇪🇹🇷🇺

  • @heyattube8847
    @heyattube8847 Год назад +29

    ያረብ ድል ለፑቲንና ለሩሲያ አምላኬ ሆይ የጆባይደንን ምት በቅርቡ አሰማኝ

  • @andualemzewdu2493
    @andualemzewdu2493 Год назад +29

    እግዚአብሔር ሆይ ሩሲያን እርዳ ጠብቃትም ኢትዮጵያንም ጠብቅልን ጠላቶቿን ጥላ ፈጥነህም አዝገዛልን አሜን

  • @user-vt4jz5pp9e
    @user-vt4jz5pp9e Год назад +24

    ድል ለሀገራችን
    ድል ለጥምር ሀይላችን
    ድል ለሩሲያ ከሀገራችን
    ጎን የቆመች የኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ወዳጅ🤗🇪🇹

  • @umhamza6749
    @umhamza6749 Год назад +2

    ድል ለኢትዮ ድል የክፉ ቀን ደራሺ ሩሲያ

  • @user-px7hr7zo1t
    @user-px7hr7zo1t 4 месяца назад +2

    አላህ ያግዛሀል አላሁ አክበር ደልልልልልል ሩሰያያያ🎉

  • @etakiya1740
    @etakiya1740 Год назад +4

    ፕቲን ወንድሜ እግዚአብሔር ዪርዳህ

  • @mekdesabebaw5870
    @mekdesabebaw5870 Год назад +2

    ድል ሩሲያ 🇫🇷🇫🇷🇫🇷🇫🇷🇫🇷🇫🇷🇫🇷🇫🇷🇫🇷

  • @bishawadere1091
    @bishawadere1091 Год назад +5

    ድል ለኢትዮጵያና ለሩሲያ🇪🇹🇷🇺

  • @WorkuBazo
    @WorkuBazo Месяц назад +1

    እግዚአብሔር ሆይ ሩሲን ጥብቅ እባክህ ህዳር። አለማችን እንቅልፍ አታለች እባክህ ህዳር!

  • @musemuse2980
    @musemuse2980 Год назад +1

    ድል ለሩስያ ድል ለኢትዮጵያ

  • @yemisrachyitbarek5014
    @yemisrachyitbarek5014 Год назад +11

    እሺ ሩሲያዬ እፀልይልሻለሁ። እንድታሸንፍ እግዚአብሔርን አብዝቼ እማጸናለሁ በእርግጠኝነት እግዚአብሔርን አምነዋለሁ ግን ስታሸንፍ ለአገሬ ምን ቃል ትገባልኛለች። ፑቲን በእግዚአብሔር ስም ቃል ግባ አሜን ።ጀሞሬያለሁ አምላኬ ሆይ ሐገሬንና ራሺያንም አምላኬ ሆይ እእርዳቸው ግን ሰው የተባለ በተቻለ መጠን በማዳንና ፈጣሪን በመፍራት ፀሎት አድርገሽ ወደፊት ሩሲያዬ ኢትዮጵያዬ ኑሪልኝ ።እግዚአብሔር ከእናንተ ይሁን። አሜን

  • @geteyousef1813
    @geteyousef1813 Год назад +2

    ድል ለሀገሬ ድል ለሩሲያ ውድቀት ለአሜሪካ ና ለአውሮፓዊያን

  • @meryemibrahim2415
    @meryemibrahim2415 Год назад +1

    ድል ለአገሬ ለጥምሩ ሀይል ድል ለሩሲያ ለፑቲን🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪❤

  • @norasesa1384
    @norasesa1384 Год назад +2

    ድል ለኢትዬጵያ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪 ሰላምሽ ይብዛ ሀገሬ 🙏🙏🙏

  • @user-uq5oi9kl6z
    @user-uq5oi9kl6z 3 месяца назад +1

    እውነተኛው የሩሲያ መሪድል በድል ሆኑ፡፡እንኳን ደስ አሎት!!! የአለማችን ጀግና፡፡

  • @mengistab1621
    @mengistab1621 Год назад +1

    እድሜህ አጭር ይሁን። ደንቆሮ

  • @useruserr6099
    @useruserr6099 Год назад +1

    ድል ለሩሲያ የኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ወዳጅ ሩሲያ

  • @ggd5773
    @ggd5773 28 дней назад

    ድል ለሩሲያ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-nb1vz6bt2y
    @user-nb1vz6bt2y Год назад +1

    አይዞሽ ሩስያ ታሸንፊያለሽ ከአውሬው ጋርነው ውጊያሽ ከጎንሽነንን

  • @MohammedAli-rd9vn
    @MohammedAli-rd9vn Год назад +2

    ድል ለራሻ አጋራቺን ድል ለኢትዮጵያ ሞት ለጠላቶቻቺን ድል ለሰራዊታችን ድል ለጥምር ሃይሉ ድል ለአናብስቶቹ አፋር ተፋላሚዎች ድል ለኢትዮጵያ ህዝብ

  • @user-tl9od9qj2z
    @user-tl9od9qj2z Год назад +2

    ድል ለኢትዮጵያ እና ለእሩሲያ።

  • @lijmilytube1553
    @lijmilytube1553 Год назад +4

    ሰለሀገራችሁ ፀልዩ ብትል ይሻላል የራሷ እያረረ የሰዉ ታማሰላለች

  • @user-bq8dr4wb1c
    @user-bq8dr4wb1c Год назад +7

    ፑቲን ይመቻቸው

  • @abebaabeba1272
    @abebaabeba1272 Год назад +2

    እሩስያወች እግዚአብሔር ይርዳችው...

  • @kibtes8320
    @kibtes8320 Год назад +7

    እግዚአብሔር ከራሺያ ጋር ይሁን::

  • @user-uq5oi9kl6z
    @user-uq5oi9kl6z 3 месяца назад +1

    ለአባት ሀገር ሶቨት ህብረት የሆነቺው/ ሩሲያ አሸናፊ አድርጋት አለምን የዘረጋሀው ፈጣሪ ሆይ ስማን ሰማን ሩሲያ ሁሉንም አሸናፊ አድርጋት ፈጣሪ እባክህን!!!!

  • @tadessemendesil1543
    @tadessemendesil1543 Год назад +2

    እግዚአብሔር መፍተሄውን ያውርድ።

  • @negashjimma5178
    @negashjimma5178 Год назад +4

    እንፀልያለን ለሩስያ እግዚአብሔር ይርዳችሁ

  • @jajah7767
    @jajah7767 Год назад

    እግዚአብሔር ለፈጠረው መሬት... ዘላለም ... የሰው ልጅ .. ይባላል.... ድል .... ለአሜሪክና... ለዩክሬን ...

  • @mohmmednuru6819
    @mohmmednuru6819 Год назад +1

    ድል ለአባት ሀገር ራሺያ 🇨🇳

  • @osman3415
    @osman3415 Год назад +14

    ድል ለኢትዮ ሩሲያ 🇪🇹💪🇷🇺

  • @emebet.emumaremuyewa438
    @emebet.emumaremuyewa438 Год назад +2

    ድል ለሩሲያ እና ለኢትዮጵያ እናት አገር ሞት ለጆባይደን

  • @tirhasdainel4906
    @tirhasdainel4906 Год назад +1

    ከልበ እጸሊያሎ 🇪🇷🇪🇷🇪🇷❤🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @tesemawendimu289
    @tesemawendimu289 Год назад +3

    ሀገራችንን ሰላም ያርግልን ❤️❤️

  • @millionmathewos8965
    @millionmathewos8965 Год назад

    እግዝአብሔር ከፍትህ ጋር ይሁን!!

  • @kassaleykun7880
    @kassaleykun7880 Год назад +1

    Let live Please
    🌈

  • @asmara3973
    @asmara3973 Год назад +6

    እግዝአብህር.ከሩሥያ.ጋር.ይሁን

  • @plusworld360
    @plusworld360 Год назад +3

    አዳምፅ ሰለ አረበኛ ዘመነ ከሴ በየቀኑ መረጃ ስጠን። የእኛ አማሮች አጀንድ ዘሜ ብቻ ነው። ከእኛ ጎን ተሰለፍ አጋርነትህን አሳየን። ሚዲያ ለዚህ ያልሆነው ለመቸ ልታደርገው ነው

  • @user-bs5qb6ff4w
    @user-bs5qb6ff4w Год назад +9

    ድል ለሩሲያ

    • @jajah7767
      @jajah7767 Год назад

      ድል ለአሜሪካ መራሹ

  • @tsehaykassa2619
    @tsehaykassa2619 Год назад

    አምላኬ ሆይ እሩሲያንና ኢትዬጵያን እባክህ ሀይል ሁነን።

  • @saraepherm7144
    @saraepherm7144 Год назад

    We Ethiopian standing with 🇷🇺🇷🇺Russia !!

  • @jonejo8648
    @jonejo8648 Год назад +30

    Ethiopians stands with Russia

    • @zerithadgu832
      @zerithadgu832 Год назад

      You are also daied by russia nucler

    • @jajah7767
      @jajah7767 Год назад +1

      I support western 💪💪💪 ምን ለአለም ያበረከቱት ... አለ ሩሳውያን....

    • @Bisrat1234
      @Bisrat1234 Год назад

      Russia mechem Dil atadrgem

  • @saeldeaeygu146
    @saeldeaeygu146 Год назад +1

    ላሀዉለዉላ አላህን ከሪም።

  • @abrihamworede113
    @abrihamworede113 Год назад +1

    May Almighty God help Rusia!!!

  • @samar119woowegezeabeharyeb2
    @samar119woowegezeabeharyeb2 Год назад

    fetari eruseyan yiredat enedihum ethiopam yireda

  • @wdasseandebrhan413
    @wdasseandebrhan413 Год назад +1

    ድል ለሩስያ ህዝብ እና ለርትራና ኢትዮፕያ

  • @tesfanshyoutube3814
    @tesfanshyoutube3814 Год назад +2

    🖤🇪🇹🖤🇷🇺🖤🙏🏼

  • @Rama-qw5dw
    @Rama-qw5dw Год назад +1

    🙏Russia 🇷🇺 💪

  • @ababachtessemahiko7108
    @ababachtessemahiko7108 Год назад +4

    I pray for Russia

  • @WorkuBazo
    @WorkuBazo Месяц назад

  • @hairo3250
    @hairo3250 Год назад +1

    🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @abtamuayasu4184
    @abtamuayasu4184 Год назад +4

    ቢቻል ተርጉመህ ንገርልኚ እኛማ ድሮም ከነሱ ጋር ነን

  • @yeshiworkalemu7932
    @yeshiworkalemu7932 Год назад +6

    አንዲት ሩሲያ አውሮፓንና አሜሪካን እየገጠመች ነው ቀላል እንፀልያለን እንዴ የአሜሪካን ውድቀት የማይፈልግ ሰይጣን ብቻ ነው ከዛ ውጭ ሰው የሆነ ሁሉ ሩሲያ ድል እንድታደርግ ይፀልያል ይል ለኢትዮጵያ እና ሩሲያ ውድቀት ለአሜሪካ እና ተከታዮቿ

  • @user-jz2kp6ww4h
    @user-jz2kp6ww4h Год назад +2

    ሠላም ለዓለም ህዝብ ይሆን

  • @Mila-ww4jp
    @Mila-ww4jp Год назад

    🙏🙏🙏🙏

  • @bereketberigelaye3126
    @bereketberigelaye3126 Год назад +1

    ቶሎ በተለኮሰ እንደየው በቃን አለም ውይ ጦርነተሐ አይጀምርም እንዴ ኤይጭ በቃኝ በቃን አሁን ቶሎ አለም ባበቃላት ውይ ሐጥያት የበዛባት አለም ሰለቸችን

  • @user-px7hr7zo1t
    @user-px7hr7zo1t 4 месяца назад

    ሩሰያ ታሸንፍ❤❤❤❤ጨራቆቹ ከአሏህ ጋር ድል ፑቲንንንንንን ****?

  • @samar119woowegezeabeharyeb2
    @samar119woowegezeabeharyeb2 Год назад

    Wedajachin erusiya del emegnelshalu

  • @Ahmed-ig5yq
    @Ahmed-ig5yq 7 дней назад

    እሩሴን አላህ ይርዳት ያረብ

  • @hairo3250
    @hairo3250 Год назад

    EGZABHER Yerdachew Putinyyyy🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @tigistutilahun2465
    @tigistutilahun2465 Год назад +1

    Eg/r almin salmi yadrigi Ethiopia 🇪🇹 salm tihun

  • @tsegayechinkilo9991
    @tsegayechinkilo9991 Год назад

    Le rusiya /Russia/ metseley le Ethiopia metseley new.

  • @tajuratesfaye1535
    @tajuratesfaye1535 Год назад

    Lmn download ayaderigm bro

  • @gezahagnwalelign7444
    @gezahagnwalelign7444 Год назад +1

    yes leke new

  • @solomonbeneberu3189
    @solomonbeneberu3189 Год назад +1

    ለአረመኔ ነው የሚፀለየው?

  • @aschebogala7673
    @aschebogala7673 Год назад

    የድግል ልጅ ሆይ እውነተኛዋ ሀቀኛዋን እሩሲያን አተ እርዳት ድል ለሩሲያ ድል ለብላድሚር ፑቲን ይሁን ሞት እና ውርደት ለአሜሪካ እና አውሮፓ ይሁን

  • @dolphinayalew1572
    @dolphinayalew1572 Год назад

    Ethiopia Always Stand With Russia

  • @zeleniguse61
    @zeleniguse61 Год назад +1

    Please stop the background music, ... couldn't hear ur voice clearly.

  • @ambauendeshew8982
    @ambauendeshew8982 Год назад +2

    Thanks Fetha Midya today for sharing the truth news mostly Ethiopan peoples news and the TPLF members of Tigray members.
    I am going to pray for Russian government and the Raseyan and Putin Russia leadership and Rasuan people's in Jenerale population for sure according to the truth word of God in Jesus Christ our Lord and Savior for sure ❤️🙏❤️

  • @aragaw172
    @aragaw172 Год назад +1

    This war is a game played by two groups with poor people & Soliders, not with money or gold ha!

  • @seidtubee
    @seidtubee Год назад +2

    አላህ ሆይ እሩሴያን እምየ ኢትዮጵያን አጋሯቻቸውን ይበላይ አርግልን አሜሪካን አተው አሳልን እስካጋሮቾ 🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @abrahammrg2332
    @abrahammrg2332 Год назад +2

    ድል ለጀግኖቹ ይክሬናውያን

  • @debelae
    @debelae Год назад +1

    Hurrra for Russia 🇷🇺💪🏽

  • @yibzuwoldeamanuel5494
    @yibzuwoldeamanuel5494 Год назад +1

    Always stand with Russia!!

  • @tesfaneshsisay752
    @tesfaneshsisay752 Год назад

    የፑቲን ስልጣን የተሰጠው ከሚያመልከው ከእግዚአብሄር ነውና ፈጣሪውን የሚያስቀድም ሁልጊዜም አሸናፊ ነው!

  • @danielg7367
    @danielg7367 Год назад

    ኒውክለር ለመጠቀም መዛት የመሸነፍ እና የፈሪነት ምልክት ነው። "የተናቀ ያስረግዛል" ለፑቲን ሆነበት

  • @lllllllllllllll4174
    @lllllllllllllll4174 Год назад +1

    💪🇷🇺Russia

  • @ifviwiivzkqvi7620
    @ifviwiivzkqvi7620 Год назад

    Ensa Allhe dele le Russa

  • @zinababafita4857
    @zinababafita4857 Год назад +1

    By

  • @Dntertainment
    @Dntertainment Год назад +1

    🇷🇺🇷🇺🇷🇺🇷🇺💚💛❤

  • @destawasefa2889
    @destawasefa2889 Год назад +2

    Russian is the hero as ethiopian I proud by Russia

  • @tesfshwegayehu3089
    @tesfshwegayehu3089 Год назад +3

    ድል ለአማራ እና ሩሲያ ሞት ለኦነግ መራሹ መንግሥት

  • @almazwondimu7328
    @almazwondimu7328 Год назад +1

    PUTIN IS ALREADY A WINER
    GOO BLESS RUSSIA 🇷🇺 AND
    ETHIOPIA 🇪🇹
    TWO IN ONE 🇷🇺🇪🇹

  • @user-rh4es6gu2v
    @user-rh4es6gu2v Год назад

    እሠይ ግልግል ይድፍን እኛ ሳንበላ ለራሱ በልቶ
    ሆድ ሲሞላ እና ልብ ሲጠግብ ታው ሲባል አይሰማም
    የሁሉንም ጥጋብ ብቸኛው አላህ ያስተፍስልን የድሀ መሳሪያው ዱአው ነው አበዙት አሁንስ

  • @kukulu99
    @kukulu99 Год назад +1

    ፍልሚያው ከአሜሪካ እና ከእስራኤል ጋር ነው ትንሽ ይከብዳል

    • @ebrahimabdu8847
      @ebrahimabdu8847 Год назад +1

      ድል ለሩሲያ ወዳጃችን እንዲሆን ዱአ እናደርጋለን

  • @tilahundamena8175
    @tilahundamena8175 Год назад +1

    Russia ye kidus Gebriel tsilat alat!!!! Yawm ke Ethiopia yehede.

  • @seni680
    @seni680 Год назад +2

    God be with Russia 🇷🇺 power to you Russia 🇷🇺

  • @jajah7767
    @jajah7767 Год назад

    ኢትዮጵያዊነት ... ሰሜን ላይ እንጂ..... ሌላውን ... አታካት ... ወይም የጥቁር ህዝብ በል....

  • @heylenigatu348
    @heylenigatu348 Год назад

    Ethiopia stand rusia

  • @deregeabay4735
    @deregeabay4735 Год назад +1

    No different for Africans to all black ppl

  • @johnsmart7220
    @johnsmart7220 Год назад +2

    Russia win win win I stand with Russian people

  • @Sam-sn8wu
    @Sam-sn8wu Год назад +1

    no amount of prayer will save him. he will LOSE

  • @Bisrat1234
    @Bisrat1234 Год назад +1

    Lemn tselot you are so mad

  • @Ismael-isa
    @Ismael-isa Год назад

    ሰው በመሬቱ እና ብህልውናው እንዴት ይደራደራል በፍጹም አይሆንም።ይሄን ነገር በኤርትራ አይተነዋል ።ባለቤት ያሽነፋል።ዩክሬንም መሬቶችዉን አይተውም

  • @enidegyewerew6045
    @enidegyewerew6045 Год назад +1

    🍈🍊🍎የውጭ ሐይሎች ሴራና ደባ እርስበርስ እንጠፋፋ ነው። እባከቹህ በጋራ ተጠቃሚነት በስምምነት ለመኖር እንንቃ።🍈🍊🍎

  • @mimiseifu9038
    @mimiseifu9038 Год назад +1

    ከኋላ ያለው ሙዚቃ ጩህቱ የተናገርከውን ለማዳመጥ በጣም ይረብሻል ።

  • @HOPE-yr2vb
    @HOPE-yr2vb Год назад

    Good luck Russia

  • @endrismohammed1214
    @endrismohammed1214 Год назад

    ይለይለት እስከመቸ ለማይቀረው ሞት ጦርነት ለሚያውጁ ሁሉ እደግፋለሁ

  • @mengistab1621
    @mengistab1621 Год назад +1

    ግን ስለመወረር ሰምተህ ታውቃለህ? ሰለጦርነቱ ምንአለ ወደ ቅድማያቶችህ መቃብር ሄደህ ሰለነፃነት ብትጠይቅ። ሌላው ሰለኑክሊየር ሊገባህ ስለማይችል እተዎዋለሁ። እንደመሰለኝ የሚየስጮኻችሁ የምትበሉት ነው። እግዚአብሔር የእጅ የጃችሁን ሊከፍላችሁ እየተፋጠነ ነው