''ለከብቶች መኖ መግበን እበታቸውንም ዛቅንላቸው''...ወጣ እንበል በሀዋሳ... በሚሊየነሩ አርብቶ አደር እስክንድ እርሻ ላይ/20-30/
HTML-код
- Опубликовано: 10 фев 2025
- EBS TV-Watch on Roku(PC/Mac & iPhone/iPad & Android Devices) : iptv.ebstv.tv/
ያለዎትን ጥያቄና አስተያየት በ አጭር መልዕክት 7696 ላይ ይላኩልን
Follow us on: linktr.ee/ebst...
#ኢቢኤስ
#EBS
#20- 30
በጣም ድንቅ ዝግጅት ነው !!የተዋጣላችሁ በጣም በጣም አስተማሪ አዝናኝና ተስፋ በተመልካቹ ውስጥ የሚያጭር ነው።
በርቱ !!!!!
ምን ዓይነት አስደነቅ ትምህርት ቤት ነው በእግዚአብሔር ልትደናቅ ይገባል እስክንድር አንት ማላት ለኔ ታለቅ ወንድሜ ነህ እግዚአብሔር አምላክ እድሜን ከመይቀርጥ ጤና ጋር ይስጥልህ በጣም ነው የምትወድህ ።
እውነት ይሄን ስራ መስራት ውስጤ ነው ብታማክሩኝ ደስ ይለኛል እርባታ በጣም እወዳለው
በትክክል
እኔም በትክክል
@@goofygoofy3968 ኦ ደስ ይላል. ፈቃደኛ የሆነ ቢያማክሩን ሀሪፍ ነው መተባበር ያሳድገናል ያፋቅራል
ጠንክሪ በአንድት ላም መጀመር ትችያለሽ
እስክንድር ቲክቶክ ላይ ነበር የማይህ ወይኔ እንዴት እንደማደንቅህ ሆላንድ ድርስ ልምድ ለማግኝት የሄድክበትን አሳይተህናል በጣም ነው የማደንቅህ በርታልን ካንተ ብዙ እንማራለን
This shows getting better every week. The outdoors adventures make it worth watching. Keep up the strong work.
😘👍😘👍👍
very nice ❤....bravo Mr. Eskinder
Abushye go forward Good Job God Always With U
እዳተ አይነቱን ያብዛልን 👍👍👍👍👍👍🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
I had never seen this like amazing guy in my life , God bless him . Good job ...
እሚገርም ጥጃ በጡጦ ሲጠጣ ሳይ በዚህ አጋጣሚ የወደፊት እቅድ አለኝ በእርባታ ስራ ለመሰማራት እናመሰግናለን
Thank you for posting this vidio. I'm impressed to see this farming progress in Ethiopia. The government should also modify and rectify the regulations of land so that more interested people get into this business!
እበከችሁ የዚህን ልጅ አድረሽ የምገኝበት / ስልክ ቁጥር ለአረብ ሀገር ለሌነው እህቶች እድሜ እነ ጉልበት በሰው ሀገር ከምንጨርሴው በሀገረችን ሰርታን እንደግ እንዴው በአላህ
ማሻ አላህ ገራሚ ሰው ነህ አላህ እንዳንተ አይነቱ ምርጥ አርብቶ አርቢ ገበሬ ያብዛልን
Great job wonderful Man i like 👍 👌
Very good program. .. The owner mentioned education gap; the problem of most schools and colleges teach only theoretical part which is mostly true for all fields of study at least from my experience. I would really love to see you link with your community elementary schools and arrange farm tours for kids and lay foundation for next generation. May be EBS should sponsor the first year tours. I have great respect for farmers and anyone who supports the farming industry kidos to you and your team!!!
ዋው ወንድሜ ስራህ በጣም የሚያስደስት ነው በረታ እግዚአብሔር ይባረክ ❤ ወድጄዋለሁ
ጎበዝ የሥራ ሰው ነህ። በርታ
ዋው ጎበዝ በጣም ደሰ ይላል
Really, he is a man of potential.
Wawo siyameru lamochi tezitanew yastawesagn 😘🥰🥰🥰👌🇪🇹🇪🇹
Wow Great Work!
Good to see work
Very motivating video with the big energy 👏 👌
Good job
ጎበዝ ናችሁ ትዛዛችሁን አሰራራችሁ ተመችቶኛል
በጣም የምወደው ሥራ ነዉ
This is way to go great work well educated person love to do the same ..
ጀግና👏👏👍
ጀግና ነህ
Abusha ጀግና በርታ
Wow betam yemewedew sera nw
Amazing.
እባካቹ አንድ ሳምንት እዚህ ድርጅት ውስጥ እንድሰራ አመቻቹልን እንደዚህ አይነት ስራ መስራት እፈልጋለው በቅድሚያ ልምድ መቅሰም እፈልጋለሁ
Great Job!!!!!!!!!!!!!!!
ያ ጎበዝ በርቲ
ልጆቼ በደንብ አድራሻውን እና የስልክ ቁጥሩን ባገኝ ደስ ይለኛል ለምን በቅርብ ወደ ሀገሬ ገብቼ የከብት እርባታ ለመስራት ሀሳብ አለኝ አባካችሁ ተባበሩኝ
እህቴ እኔም የዚህ ሰዉ ስልክ ቁጥር ብፋልግ ልያገኝ አልችልኩሁትም እኔም በቅርበ ሀገር ልገበነው ግን በእውነት ኤሄንን ሰር ነው መስርት የምፋልገው ከገኛሽው እበክሽ ላኔም ለክልኝ
Enem January lay ethiopia selmehed awasa deres heje lemefelg asbialew
አድራሻው ኦሮምያ ክልል ከሻሽመኔ ስንወጣ አዋሳ ሳንደርስ ጥቁር ውሀ ከተማ ይገኛል እኔም በአካል አይቸዋለው
Yegil you tube alo bezaw litagenu ticyalesh
Denk negni❤❤❤❤❤❤❤
ተመቸኝ ማሻ አላህ
አብሬው መስራት እፈልጋለሁ እንዴት ነው እድሉን ማገኘው
በቲክ ቶክ አውቀዋለሁ በጣም ጎበዝ ልጅ ነኝ
Wow good job guys
በዩቱበር አስተምረን በናትህ ።
እስት እነም አብረያችሁ ላግዘው
Mashallahe
አቶ እስክድር በጠም ደስ የምትል የስራ ስው ነህ!ፈጠር እድሜና ጤና ይስጥህ!!በአጋራችን እትዮጵያ እንደዝህ የሥራ ሞራል የለው ስው በ ጠም ውስን ነው ስለዝህ ከአንታ ማመር የምፈልግ ነጋር ስለለ ፈቀደኛ ከሆንክ አድራሸህን ስልክህን ብትስጠኝ አመስግነለው
Wowww 👍
Betam des yilal. Gobezoch
አንተ ጎበዝ ነህ
20 30 is the best 😍
nice
👌
Wow
እደዚ መስራት ነው እኔ ምፈልገው
Hi Eskender how much is choper machine
ለእናቴ 1ጥጃ መግዛት ፈልጋለዉ plz
እበታቸውን ዛቅንላቸው ሳይሆን አዛባውንም አወጣን ነው የሚባለው ከሌላም ሰው አረጋግጡ ።
አቺም አላወቅሽበት እበትና አዛባ ይለያያል
እበትም አዛባም አንድ ነዉ
የዶሮውን ግን በምገባ ሳታሳዩኝ
jegna nek
አድራሻ ይስተካከል አድራሻው ሀዋሳ ሳይሆን ቢሻን ጉራቻ ወይም ጥቁር ውሀ በማለት አስተካክሉ
አይ ከተሜ መሆን አስጠላኝ ምናለ በልክ እንኮን ብታወሩ ከሆላ አይዋጉም ይበላል ሞልቃቃ
ጉዳዩን ቀለል አድርጋችሁ ነው የገለፃችሁት ደግማችሁ ልታሳዩን ነው ወይ?
አካፋው መቀየር አለበት
I needed to contact this guy. Can you give training for other ?
Meteyek yalebachun alteyekachum
የምትሽጠው ላም ብለህ እባክ
ወንዱ ጋዜጠኛ ሰነፍ ብጤ ነው።
ትረፍ ጡቶች😂😂😂
wow