/በቱሪስቶች ዓይን/ በሰው ሰራሽ ሀይቅ የተከበበው የሀገራችን ቅንጡ ሪዞርት ሀላላ ኬላ //በቅዳሜ ከሰዓት//

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 15 окт 2024

Комментарии • 164

  • @adanechshi9356
    @adanechshi9356 Год назад +42

    ኢትዬጵያ አገሬ በጣምታምሬያለሽ እናንተ ክፉ የምታስብ ሰዎች እግዚአብሔር ማስተዋል ይስጣችሁ ሌላ አገር አላችሁ?

    • @SintaSinta-so7vk
      @SintaSinta-so7vk Год назад

      አሜን እውነት ነው ክፉ ለሚያስቡ ሰዎች ፈጣሪ ልቦና ይስጣችሁ አገራችን ለም ናት መሬቱም ይበቃናል ሰው ግን ክፉ ነው

    • @ah6121
      @ah6121 Год назад

      Lela hagar alachew gin GOFUND ena youtube lay lamanor ethiopian mabatbet alebachew la hodachew. Hodachewun lamamulat hagar mabaxbax alebachew.

    • @michaelabaku5079
      @michaelabaku5079 Год назад

      እድሜ ልክህን ሄደህ ለማታየው ቦታ አታሽቃብጥ ኢትዮጵያ ውስጥ የሚሰራው ሀብታም ብቻ ለሆነ ነው ሌላውን ህዝብ ያማከለ አይደለም

  • @romanyosef7696
    @romanyosef7696 Год назад +16

    እግዚአብሄር ሳንሰጋ የምንሄድበት ግዜ ያምጣልን እስቲ አገር ሰላም ይሁን መጀመሪያ ፀልዩ ይደርሳል

  • @hailuyaku9848
    @hailuyaku9848 Год назад +16

    ሁሉ ሰው በመላው ሀገሪቱ እንዲህ በሰላም ተፈጥሮን አድንቆ ተዝናንቶ ይመለስ ይሆን ሀገሬ ሰላምሽ ናፈቀኝ 😢😢😢😢

  • @Kiki_african
    @Kiki_african Год назад +7

    ኢትዮጵያዩ ደስ ይበልሽ ፡ እንደዚህ ፡ አይነት ፡ ጊዜ ፡ ሰለመጣልን ፡ በጣም ፡ ያምራል ፡ የሰሩት ፡ እጆችና ፡ ያቀዱት ፡ አህምሮ ይባረኩ ፡ በጣም ፡ ነው ፡ ኩራት ፡ የተሰማኝ ፡ እንግዶች ፡ ይዘን ፡ ስንመጣ ፡ የምናሳየው የሚዝናኑበት ፡ ቦታ ፡ ስለተፈጠረልን ፡ እግዚአብሔር EBS እናመሰግናለን ሁሌም ፡ የምታረጉት ፡ አገራችንን ፡ ስለምታስተዋውቁልን በጣም ፡ ያምራል ፡ አገሬ ፡ ላይ ፡ ይህንን ፡ ስላየሁ ፡ እናመስግን ከጀግኖች ፡ ሰራዊቶቻች ሁሌም ፡ ከጎናችሁ ነን ፡ እንወዳችኧለን እናከብራችኋለን ፡ኢትዮጵያዮ ታሸንፋለች 🗣❤️❤️🌹❤️🌹❤️🌹🎈🌹❤️🌹🙏🏾😇❤️🇪🇹 ፡

    • @ah6121
      @ah6121 Год назад +1

      I don't believe this is made in Ethiopia. Very briliante mind in all ways. The design, finishing quality, everything is extremly beautiful. It looks as if it is in a developed country.

  • @wegayehudelelegn1281
    @wegayehudelelegn1281 Год назад +7

    ያሳነሰሽ ይነስ ውቧ ሀገሬ!

  • @mekdesadane8924
    @mekdesadane8924 Год назад +5

    በጣም ነው የሚያምረው ምን አለ እግዛብሔር ሰላም ቢያረገው መጥቼ ብዝናና😮

  • @lalisahjamal14
    @lalisahjamal14 Год назад +13

    ዳውሮ ማለትኮ በት ፌጠሮ የታደለች ሀገር ኔች ሀገሮ ዳውሮ ስላምሽ ይብዛ❤❤❤❤❤

  • @danayithabte4733
    @danayithabte4733 Год назад +6

    It’s unreal ❤❤❤ I will definitely visit when am back love Ethiopiaye❤❤

    • @tadelechdechasaa7344
      @tadelechdechasaa7344 Год назад

      It’s beautiful 😍 I will visit when we come to visit my mom and I wish to take my daughter ther for her birthday. Someone please tell what it’s called and where it is and their number

  • @lubabakemal8221
    @lubabakemal8221 Год назад

    እምዬ ኢትዮጵያ ከድንቅም ድንቅ ነሽ ❤❤❤🎉🎉🎉እንወድሻለን እንዴት አባቱ ነው የሚያምረው

  • @user-ev7xq1yj6v
    @user-ev7xq1yj6v Год назад +8

    ኢትዮጰያችን የምድር ገነት መልካሙን ተመኘሁልሽ

  • @addisalemayehutaye1428
    @addisalemayehutaye1428 Год назад +7

    I can't wait to go visit this place when I come to my mother land. The rest of the world needs to see this place amd my recommendation for the management is to invite a guy by the name Wode Maya. He will do justice to this place as far as selling it to the outside world.

  • @mariyambekele2595
    @mariyambekele2595 Год назад +4

    ጤና ይስጥልኝ ዋና ዋናው መንገድ ሰላም አገሩ ባጠቃላይ ሰላም አስፈላጊ ነው እናተ በጥንቃቂ ያያችሁት ደስ ይላል ዋስትና ከባድ ፈጣሪ አገራችንን ሰላም ያርግልን ለማንኛውም ይመቻቹ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @MyKeyEntertainment1
    @MyKeyEntertainment1 Год назад +1

    ያምራል እኛ ደሀ ስለሆንኩ በማየት እዝናናለሁ

  • @Keeyee148
    @Keeyee148 Год назад +4

    ዋው በጣም ያምራል ሀላላ ኬላ ይመቻችሁ ይጎበኛል

  • @aneshamood6033
    @aneshamood6033 Год назад +1

    ይህች ኢቢኤሰ ቆንጆ ጋዜጠኛ በጣም የምወዳት በድምፅዋ እደሰታለሁ ሰላም በሉልኝ ኢቢኤሰ በጣም እንወዳችሁዋለን

  • @amenhenok1483
    @amenhenok1483 Год назад

    Definitely, I'll visit this place on my next trip.

  • @ጌጥየወሎልጅ
    @ጌጥየወሎልጅ Год назад +4

    ሉላገዙ የለለችበት ጉብኝት አይነፋም

  • @boyetube6279
    @boyetube6279 Год назад

    ታሬ ስላየዉህ ደስ ብሎኛል ቀጨኔ ደብረ ሰላም 9 ነኛ ክፍል ተማሪህ ነበርኩ

  • @okoo3056
    @okoo3056 Год назад +2

    Its Amazing view 🙏👏👌

  • @Demenamorke2146
    @Demenamorke2146 Год назад +11

    እስት ተሰደቡ ብልጽግናችን አዳሜ እንደዚህ አይነት ስራ ያዩት ብልጽግና ነው ታምራት ሺ ዓመት ይነገስ ክብር ጠቅላይ ምንስቴራችን አብያችን🇪🇹🇪🇹🇪🇹ጠላትህ ግራ ይግባው

    • @mulatwayirga598
      @mulatwayirga598 Год назад +3

      መሀይም

    • @ah6121
      @ah6121 Год назад

      Dakamachew masalegn. Tasadbew tasadebew dakamachew🤣. Weshoch nachew. Zim bilo mayet new. Qusha chojo chojo sidakmaw zim yilal😅😅

    • @MeyeKasa
      @MeyeKasa Год назад +2

      ኦሮሚያ ክልልን ላለማቋረጥ ቀጥታ በ አይሮፕላን አርባምንጭ ከዛ ፈታ ብለው በመኪና...
      ኦሮሚያ ክልልን ማቋረጥ በህይወት ቁማር መጫወት ነው

    • @ah6121
      @ah6121 Год назад

      @@MeyeKasa
      Awoo. Tikur dorohin angatih lay anxalxilo yishahnuhal. Xankuay oromia aygabam. Leba, xankuay, safari, Eskindir oromia ayigabum.

    • @MeyeKasa
      @MeyeKasa Год назад

      @@ah6121 እነዚህ የ ebs ጋዜጠኞች ኦሮሞ ክልል መግባት ፈርተው መሰለኝ በ አይሮፕላን ያቋረጡት የ ዛሬ 30 አመት የተፈጠረው
      ህፃናት በ ኦሮሙማ ታርደው በግሬደር የሚቀበሩበት ክልል
      በቅርቡ ክልሉ ይፈርሳል እስከዛ ደማችሁን ጠጡ

  • @hannabiru8367
    @hannabiru8367 Год назад +1

    ደሰይላል አገራችን ይሄነው ሚገባት

  • @ethiolove2286
    @ethiolove2286 Год назад +3

    Amazing!!!!

  • @yetnayettesfaye8909
    @yetnayettesfaye8909 Год назад +7

    ደግነቱ ኦሮሚያ የሚባል ክልልን ሳይነኩ መሄድ ይቻላል ያንን የደም መሬት

  • @ah6121
    @ah6121 Год назад +2

    His shoes is bigger than him🤣🤣🤣
    You guys I am loving you. Wish I be back to my motherland😪

  • @mekele-d4n
    @mekele-d4n Год назад

    WOW endateyamwrale tnx king

  • @najatnajat3775
    @najatnajat3775 Год назад

    Wow its really amazing

  • @user-ev7xq1yj6v
    @user-ev7xq1yj6v Год назад +6

    አብቹ ሰላም ብተሰጡት ሰዉ እየገደላችሁ ፓለቲካ ባትሰሩ እንደሱ ድንቅ መሪ የለም አብረን እንስራ የሚል ወገኖቼ ወደስራ ሰርቶ እያሳየን ነዉ

    • @إتقياللهنفسياللهمإنياسالكالجنا
      @إتقياللهنفسياللهمإنياسالكالجنا Год назад +1

      ታዳ ህዝብ እያስጨፈጨፈ ነዉኮ መጀመሪያ የሰዉ ሂወት ይቀድማል ህስብ ሰላም ሲሆን ነዉ ሀገርም ሰላም የሚሆነዉ

    • @user-ev7xq1yj6v
      @user-ev7xq1yj6v Год назад +1

      @@إتقياللهنفسياللهمإنياسالكالجنا ህዝቡ እርስ በርሱ የሚጨራረ ሰዉ ቆም ብለን ማሰብ መጀመር አለብን

    • @matusala8322
      @matusala8322 Год назад +3

      መቃብራቸው ላይ ችግኝ እንተክላለን ያለው እሱ አይደል ክክክክ
      አብቹ የትግል መርያችን ይላሉ😂

  • @mekdi5556
    @mekdi5556 Год назад +1

    Tare ምርጥ ሰው

  • @ftumaassefa5501
    @ftumaassefa5501 Год назад +2

    በሰዉ ደም የተገነባ ዋነዉ ሠላምነዉ ሠላም እደሠማይ እርቆነል እነተ ተዝነኑ

  • @meazhamza3853
    @meazhamza3853 Год назад

    ካአርባምንጭ ምን የህል ክሎሜትር እንዳሆና ላምን አትገልጹትም ?

  • @Shiatey
    @Shiatey 9 месяцев назад

    Oh nice ❤️❤️❤️ good 👌 smart 👌 love 👌

  • @ኪዱዬኪዱ
    @ኪዱዬኪዱ Год назад

    ታሬ ምርጥ ታታሪ ሙያውን የሚመድ ጋዘጠኛ ነህ ሌሎቹም ደስ ትላላቹ ሌላው ደሞ ሃላላ ኬላ የሚያምር መዝናኛ ርዞርት ነው እኛም ሄደን እንጎበኛለን ስለጋበዛቹን እናንተንም ebsንም እናመሰግናለን በርቱ 🙏🏼‼️

  • @wintainternet4925
    @wintainternet4925 Год назад

    WOW its amazing

  • @okoo3056
    @okoo3056 Год назад +2

    How beautiful

  • @YemaneKidane-t8v
    @YemaneKidane-t8v 10 месяцев назад

    Beautiful

  • @MOMRakeb7
    @MOMRakeb7 Год назад

    My Ethiopia 🇪🇹❤️❤️❤️

  • @Noor-mf3yh
    @Noor-mf3yh 10 месяцев назад

    ጀግኖች 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @AsAs-zf1yr
    @AsAs-zf1yr Год назад

    ኦ 🎉🎉🎉🎉🎉mash Alah

  • @ziziEthiopia
    @ziziEthiopia 9 месяцев назад

    Agare Ethiopia 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️ l❤️❤️❤️

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime836 Год назад +1

    ዋው

  • @FeredeAlemu-b3z
    @FeredeAlemu-b3z Год назад +2

    የሆነ ቦታ ስቴዱ ዋጋውንም እስቲ ንገሩን ዝም ብሎ ማስጎምዠት አሁን እናንተን አይተን ትንሽ ብር ይዘን መጥተን ብንዋረድስ

  • @MeyeKasa
    @MeyeKasa Год назад +1

    ደቡብ የሰላምም የፍቅር ሀገር ነው
    ችግሩ ደቡብ ለመሄድ ኦሮሚያ ክልልን ማቋረጥ ግዴታ ነው

  • @amarechtato9964
    @amarechtato9964 Год назад +1

    በጣም ያምራል አስክጎበኘው ቸኩያለሁ

  • @topten2031
    @topten2031 Год назад

    wow i'm from there but i haven't visited till now🤭

  • @kassyyigezu962
    @kassyyigezu962 Год назад +1

    አጋች ነው ፈታ የሚሊበት? መቼም ታጋች ከአአ አደለም ከሰፈር አይወጣም

  • @futureethiopia343
    @futureethiopia343 Год назад

    EBS gazetegnoch betam edlegna nachhu hagerachnn bedenb yeteznanchu yemayet edlu alachhu

  • @ah6121
    @ah6121 Год назад +1

    Waw!!!❤❤❤❤

  • @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ
    @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ Год назад +1

    ኢትዮጵያዬ ምነው ሰላም ብትሆኝልን እንኳን ለመዝናናት ሰላም ወቶ መመለሱ አስፈሪ ሆኗል ውብ ሀገር ነበር ምን ያደርጋል

    • @fayzjibril8125
      @fayzjibril8125 Год назад

      atasheqabet ....ke america ezi selam new

  • @abdallahrachidi1423
    @abdallahrachidi1423 Год назад +2

    ❤❤❤❤❤❤

  • @abiytesh
    @abiytesh Год назад +1

    Shane sayagitachu medresachu tiru new

  • @ዘሀቡሰይድ
    @ዘሀቡሰይድ Год назад

  • @Ethopia22
    @Ethopia22 Год назад

    Wow❤❤❤❤❤

  • @ishakfekadu3381
    @ishakfekadu3381 Год назад

    Gizewn yemaymetn sira new sew bageru weto megbat segtowal enkuan liznana

  • @NeimaJemal-yl6ns
    @NeimaJemal-yl6ns Год назад

    ለአንድቀን አዳር ማለትም ከነመዝናኛው ሰንትብር ይበቃል

  • @beletetigist9830
    @beletetigist9830 Год назад

    ነበር ምን ዋጋ አለው 😔

  • @ah6121
    @ah6121 Год назад +1

    Loved her cicling😂😂😂. She is funny anyways. I tried to learn cycling while was in Bahardar polytechnic but never ever tried again since then. Ay, no😒

  • @tinsaelulu8212
    @tinsaelulu8212 Год назад

    greece is the correct answer

  • @De-DonAccess
    @De-DonAccess Год назад +1

    my teacher be come host

  • @amyentadese6914
    @amyentadese6914 Год назад

    ሀላላ ኬላ ሪዞርት ጥያቄ ይፈጥርብኛል

  • @ohiotube4435
    @ohiotube4435 Год назад +2

    አይ ብልጥግና፣ በለጠግን እንደጉድ

  • @mahletsolomon588
    @mahletsolomon588 Год назад +1

    But it’s very expensive it’s not affordable…..there prices is around 3450$per couple……..

    • @betty.n5218
      @betty.n5218 Год назад

      Thanks so much for this Information.

    • @ah6121
      @ah6121 Год назад

      Who said $3,450$ per couple? For how many days?

    • @User1-qp3vq
      @User1-qp3vq Год назад

      are you kidding me

  • @dalagadalaga5660
    @dalagadalaga5660 Год назад

    Tara merte journalist ebs selayaneh dase belonal

  • @ታላቁጥቁር
    @ታላቁጥቁር Год назад +2

    መንጋው ድሆች እየተባረሩ ዝናብ ላይ ተጥለው በቴሌቪዥን በሚያየው የአንባገኖነች መዋያን ያደንቃል መንጋው ገደል ግባ መንጋው አለመማርህ ደሀ ወገኖችህሰ ቤታቸው ስፈርስባቸው ምን አልክ መንጋው የ ብልፅግና ወንጌል የገባቸው ጋዜጠኞች ትታወቃላችሁ እስከዛው ወንጌሉን ስበኩን

    • @vftygyyi4799
      @vftygyyi4799 Год назад +1

      አንች ተቅራለሽ ወደ ክልልሽ ሂጂ

  • @sarkalemdawitdawit1930
    @sarkalemdawitdawit1930 Год назад

    Koy gin huleti sew bet aysreum lemin indezi tlki hone

  • @lalisahjamal14
    @lalisahjamal14 Год назад +2

    ኡኡኡኡኡኡኡ መቸ ነው ምአያው

  • @ccu3907
    @ccu3907 Год назад

    ይሄንን የምስለ ሥራ አምልጦሽ ነበር

  • @meronmengistu1868
    @meronmengistu1868 Год назад +1

    😍😍😍👍👍👍👍

  • @Be-crystsotom
    @Be-crystsotom Год назад

    አይ EBS

  • @hmerEthotube1122
    @hmerEthotube1122 Год назад +2

    እባካቹ ንገሩኝ በመታወቂያ ብቻ ያየር ትኬት መቁረጥ ይቻላል ሀገር በሀገር

    • @yordiame3457
      @yordiame3457 Год назад

      አይቻልም ፓስፖርት ያስፈልጋል

    • @yordiame3457
      @yordiame3457 Год назад

      የት አገር ነው ያለሺው

    • @hmerEthotube1122
      @hmerEthotube1122 Год назад

      @@yordiame3457 Ethiopia ያለሰው ማለቴ ነው

    • @yordimered5887
      @yordimered5887 Год назад +1

      @@hmerEthotube1122 awo yechalal

    • @ah6121
      @ah6121 Год назад

      Etiopia wisx lamaguaz paspoet ayasfaligim

  • @lily-gg4nh
    @lily-gg4nh Год назад +1

    ኑርውን ብታስተካክል ምን አለበት ስው የሚኖርበት የሚበላው አቶል ማን ሊዝናናበት ነው ትንሺ ለህዝብ ብታስብ መልካም ነው

  • @amnuelsolomon30
    @amnuelsolomon30 Год назад +2

    ሌላ ሰው የለም እንዴ የሚዝናና😂😂

  • @seifutilahun1204
    @seifutilahun1204 Год назад +1

    ለኤሜሬቶቹ ነውየተሠራው ለደሃ ኢትዮጵያዊ ሱሚነው😮😮

  • @tadlucky
    @tadlucky Год назад +1

    yalew yizenanal egna enayalen

    • @sanitizermen1690
      @sanitizermen1690 Год назад

      Kkkkkkkkk 😂😂😂😂😂😂😂🤣🤣🤣🤣🤣✌️❤

  • @joamman8257
    @joamman8257 Год назад

    😅😅ስደላእደትእደት.ያደርጋል

  • @MeyeKasa
    @MeyeKasa Год назад +2

    ኦሮሚያ ክልልን ላለማቋረጥ በ አይሮፕላን አርባ ምንጭ
    ከዛ በመኪና....

    • @vftygyyi4799
      @vftygyyi4799 Год назад +1

      እረረረረረረ ዲብን ኦሮምያ ብትሳይም አትረገጪም

    • @MeyeKasa
      @MeyeKasa Год назад +2

      @@vftygyyi4799 ሲጀመር እኔ ከዘረኝነት የፀዳው የ አዲስ አበባ ልጅ ነኝ
      ሲቀጥል
      ጦርነት ግድያ እገታ ያለበት ክልል ምን እሰራለሁ
      የ አንድነት ሀይል በቅርቡ ስልጣን ስለሚቆጣጠሩ አማራ እና ኦሮሞ የሚባለው ክልል ይፈርሳል

  • @bulakochebo7636
    @bulakochebo7636 Год назад

    say keelaa

  • @ohiotube4435
    @ohiotube4435 Год назад +3

    ሸረሪት ድሩን ጠረግ ጠረግ አድርጋችሁ ገባችሁ?😄፣ሽኔ ይዝናናበት ፣ አርዶ ሲጨርስ፣ ገጀራውን ይጠብበት ፣ አሳፋሪ ናችሁ ኢቢኤሶች፣ ማንን እንደምታታልሉ

    • @etenukeyo2654
      @etenukeyo2654 Год назад

      Mugelyam doma junta shint cherk

    • @ousmantsehay377
      @ousmantsehay377 Год назад

      ​6yyyyyyyyyyyyyyyýýy8yy8y8yyyyyyýyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyýyyyyyyyyyyyyyýyýýyyyyýyy8yyyýyyy8yy

    • @ousmantsehay377
      @ousmantsehay377 Год назад

      ​888888888888888888888888888888888888888888888998988898⁹9⁸8⁸8⁸89898⁹y⁸⁹yyyyy

  • @fasikaabel1676
    @fasikaabel1676 Год назад

    8179 book 24 hours

  • @Lucy-o2j6b
    @Lucy-o2j6b Год назад +2

    አቢቹ ያስመርቃል, ebs ይጎበኛል, ሸኔ ይገላል/ያግታል, ወገኔ በኑሮ ዉድነት ይሰቃያል, ፖለቲካዉ ጦዟል, ሰዉ ይገደላል/የታፈናል, … ህይወት ይቀጥላል!

    • @vftygyyi4799
      @vftygyyi4799 Год назад +1

      ገረዲ ፋኖ ምን? እየሰራ ነው

  • @1886ethio
    @1886ethio Год назад

    u guys need to change the 2 new hosts .they are so boring and dry . bring back lidu

  • @yonatangirma4679
    @yonatangirma4679 Год назад +1

    እንደዚህ ቀልል አድርጋችሁ ስታወሩ ሁሎም ሰው የሚዝናናበት አስመሰላችሁት እኮ ከፍተኛ የመግስት ባለስልጣናች ብቻ የሚዝናኑበት ነው አትዋሹ. ቦታ የለም ተይዛል ነው የምትሎት. ዋና እንኳን ለመዋኝት ተይዛል ለ21 ሰው ብቻ ነው የተፈቀደው ነው የምትሎት.

  • @ቃልየነኝ-ጠ7ቨ
    @ቃልየነኝ-ጠ7ቨ Год назад +2

    አማራ ክልል ነው ወይሰ

    • @liya5015
      @liya5015 Год назад

      ደቡብ ክልል ዳውሮ ነው

    • @simegnfeyisa3906
      @simegnfeyisa3906 Год назад

      Debub

    • @lalisahjamal14
      @lalisahjamal14 Год назад +1

      የምያምሪ ሀሎ አማራ ይሜስሊሻል የፍቅር ሀገር ዳውሮ ኔች እሺ

  • @biniyammelaku6300
    @biniyammelaku6300 Год назад

    አይ ዳጊ ኩሊ አለው ፀ 😂

  • @AbelKebrom
    @AbelKebrom Год назад

    ዳጊሻ

  • @jimihune9650
    @jimihune9650 Год назад +1

    እግረመንገድህንም በአዲስ አበባ ዙርያ ስለሚፈርሱት የግለሰብ መኖርያ ቤቶችና መስጊዶችም ዘግብልን ንፍጦ ምትበላው የላት ምትከናነበው አማራት. ።

  • @kausarsharu
    @kausarsharu 2 месяца назад

    Gn dims yalwum iko naw awkachu naw ebs woch gin 🙄🙄

  • @HabtewoldMersha
    @HabtewoldMersha Год назад

    ARE KEDEDA!!!

  • @mickymaco9735
    @mickymaco9735 Год назад +2

    አይ ጋዜጠኛ! አይ ሞራል! ወገናችሁ ህዝባችሁ በጦርነት,በረሀብ, በችግር,በመፈናቀል,ቤቱ ፈርሶበት መብቱ ተረግጦ በሰላም እጦት በመኖርና ባለመኖር መካከል ሆኖ ለዚህ ሽፋን ሳትሰጡ ሳትጠይቁለት የእርዳታውን የብድሩን ከኪሳቸው የተረፈውን መዝናኛ ተብሎ ሲከፈት ታራግባላችሁ።ገበሬው በማዳበሪያ እጦት ሲሰቃይ ዝም ነገ ምን ትበላላችሁ?ለይስሙላ "አሁን ያለንበት ሁኔታ ያሳዝናል ሀገራችን ሰላም ያርግልን" ማለት ብቻ ሰላም አያደርግም የጋዜጠኝነት የሚዲያና የዜግነት ኃላፊነታችሁን ተወጡ!!

    • @vftygyyi4799
      @vftygyyi4799 Год назад +1

      ገረዲ እዋጋለው ስልሽ ጀግና ተዋጋ ስትይ ከረመሽ አሁን ተወጋው አይነፋም

    • @mickymaco9735
      @mickymaco9735 Год назад

      @@vftygyyi4799አቤት እውቀት! ንፍጣም,የ አቡጊዳ ሽፍታ, ሀ ገደሉ ምንድን ነው የፃፍከው/ሽው?

    • @vftygyyi4799
      @vftygyyi4799 Год назад +1

      @@mickymaco9735 ቆማጣ የእሙሙ ሻጪ ልጂ

    • @mickymaco9735
      @mickymaco9735 Год назад

      @@vftygyyi4799 ውስጥህ የተቀመጠውን የሆንከውን/ሽ ነው የምታወራው/ሪ አሀ እንደዛ እየሸጡ ነው ያሳደጉህ

  • @matusala8322
    @matusala8322 Год назад +1

    ይሄን ቦታ የሚጎበኝ ኢትዮጵያዊ ካለ የአማራና የንፁሃን ኢትዮጵያውያን ደም ይፈርዳል::
    አብቹ "በመቃብራቸው ላይ ችግኝ እንተክላለን: በፓርክ እንዝናናለን"

    • @vftygyyi4799
      @vftygyyi4799 Год назад +1

      አይ ቆማጣ

    • @vftygyyi4799
      @vftygyyi4799 Год назад +1

      ገና ምላሳቸውን ካላደባቹ ትመነጠራላቹ

  • @temayob906
    @temayob906 Год назад

    የመናፈሻ መንግስት አለ ኢሳያስ አፈወርቂ እውነቱን ነው ሰው ወጦ በማይመለስበት ሀገር ይሄን የሰራው ለማን ነው አይ ሀገሬ ከብቱች ላይ ይጣልሽ ⛔⛔⛔⛔⛔⛔⛔

  • @raphaelmillion4456
    @raphaelmillion4456 Год назад

    ዳጊ ምን ሀላላ ድረስ አሰሄደህ ያንቦ ውሀ ጠርሙስ አይበቃህም ለዋና

  • @ሜላትጸሀይ
    @ሜላትጸሀይ Год назад

    እኔ ግን እሄ ሀላላ ኬላ የሚባለው ሆቴል ምኑም አላማረኝም በጣም ውብ ቢመስልም ነገር ግን ህዝብን ለማገልገል የተሰራ አይመስለኝም አስቡት እልም ያለ ጫካ ውስጥ ሆቴል በዛ ላይ እዱ ዲስፓራ ሊዝናና ያሁሉ መንገድ ሄዶ መግባት ርደማይችል አልጋም እንደሌለ ነው ምግብ ሲሉት ምግብም የለም ተብሎ ከደግና ያን ሁሉ መንገድ ተመልስዋ እና መንግስት የሆነ ነገር ሚስፈጽምበት ይመስለኛል ነገ የሆነ ነገር እንሰማለን

    • @عيشهمحمد-ع4و
      @عيشهمحمد-ع4و Год назад +2

      ደቡብ ክልል ነው ሰላማዊ ነው አረጎደነቱን ለመናፈሻ ተፈልጎ መሰለኝ አያስፈራም ህዝቡ ሰላማዊ የስራ ህዝብ ነው 😊😊 ጫካውም አራጁም ኦሮሞ ክልል ነው

    • @vftygyyi4799
      @vftygyyi4799 Год назад +1

      ቅናታም

    • @vftygyyi4799
      @vftygyyi4799 Год назад +1

      ​@@عيشهمحمد-ع4وቆማጣ ምን ወስደሽ የምትበይዉን አተሽ አይደለ የሂዲሹ ስጠገብ መሳደብ ጀመረሽ

  • @berhanumitiku8929
    @berhanumitiku8929 Год назад +1

    ለምን ታሪኩን በግልጥ አትናገሩም። እውነታው ዳውሮ ራሱን ከኦሮሞ ወረራ እና ስልቀጣ ለማዳን የሰራው የድንጋይ አጥር ነው።

  • @Fatuma-t6b
    @Fatuma-t6b 6 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤❤

  • @DAILYGOALHD
    @DAILYGOALHD Год назад

  • @mazaaregawi3335
    @mazaaregawi3335 Год назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤