ህንዳዊቷ ድንቅ ልጅ!

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 9 ноя 2024

Комментарии • 629

  • @selam801
    @selam801 Год назад +147

    እኔኮ ድንቅ ልጆች ሰያይ ልጅ መውለድ ነው የሚያምረኝ🥺🙈

  • @tesfaun7888
    @tesfaun7888 Год назад +85

    እግዚአብሔር ያሳድግሽ ❤❤ ጣፋጭ የሆነች ልጅ አገራችን ሰላም ይመልስልን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @tebabe
    @tebabe Год назад +133

    ማነው ድንቅ ልጆችን ሲያይ መውለድ እሚያምረው😢 👍👈

  • @ሀኒየ44ቱ
    @ሀኒየ44ቱ Год назад +32

    እመቤቴ ማርያም ታሳድግሽ ጣፋጭ የሆነች ልጅ❤

  • @kalkali
    @kalkali Год назад +387

    ማነው እንደኔ እሼን የሚወድ👍

    • @ZahraZahra-rv2oh
      @ZahraZahra-rv2oh Год назад +4

      ማንም እንዳንቺ የሚወደው አይመሥለኝም😂😂😂😂

    • @ፍቅርጌታቸው
      @ፍቅርጌታቸው Год назад +10

      እሼን የሜጠላው ዳቤሎሰ ብቻነው

    • @mimibettii719
      @mimibettii719 Год назад +1

      Anai

    • @kalkali
      @kalkali Год назад +2

      ​@@ZahraZahra-rv2oh 😂😂😂

    • @hayatmuhammed2267
      @hayatmuhammed2267 Год назад +5

      እሼን እማይወድ ሰይጣን እደው እጅ ሰው የተባለ ሁሉ ይወደዋል

  • @የማርያምልጅ-ዘ6ዀ
    @የማርያምልጅ-ዘ6ዀ Год назад +65

    መድሀኒአለም ክርስቶስ በጥበብ ያሳድግ💗💗💗💗💗

  • @GalilaRout
    @GalilaRout Год назад +92

    እደ ልጅንት ምን ደስ እሚል ንገር አለ
    ልኡል እግዚአብሔር ልባችንን
    እደ እፃኖች ያርግልን

  • @birhanugerma3307
    @birhanugerma3307 Год назад +59

    እግዚአብሔር ስለ ህፆናቱ ብለህ ሀገራችንን ሰላም አድርግልን

  • @hiwot8723
    @hiwot8723 Год назад +11

    የኔ ጣፍጭ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ማርያምን ስትል ደስ ስትል 🥰🥰🥰

    • @ethiolife3
      @ethiolife3 Год назад

      የኔ ውድ እድግ በይልኝ እሸቱ እናመሰግናለን

  • @atsedewoday-hr1fw
    @atsedewoday-hr1fw Год назад +14

    ውይ የኔ ቆንጆ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እግዚአብሔር በጥበቡ ያሳድግሽ

  • @lemi7996
    @lemi7996 Год назад +14

    እናቷን አለማድነቅ አይቻልም ሙዚቃ እንድታደምጥ ስላላደረገች ይልቁንም ቅዱስ የሆነሙን የእግዚአብሔርን ቃል መዝሙር እንድታደምጥ ስላደረግሻት ክብር ይገባሻል❤

  • @aregashgabre824
    @aregashgabre824 Год назад +22

    እሼ የኔ ውድ ወንድም ፈጣሪ ረዥም እድሜ ይስጥህ ከክፉ ይጠብቅህ 🙌♥🙏❤👌

  • @memeaddis7928
    @memeaddis7928 Год назад +22

    እፉፉ እግዚአብሔር ያሳድግሽ እንደዚህ የህጻን አንደበት ይጣፍጣል

  • @ኤልሳቤጥየማርያምልጅ-ፈ3ዸ

    ለመዳም ቅመሞች መልካም ትዳርና እንደዚች ጣፍጭ የሆነች ልጅ መንታ መንታውን ይስጣችሁ ልጅቷ ውብ ጣፍጭ ነች

  • @bibibibi4369
    @bibibibi4369 Год назад +54

    እሽን የምትወዱ ፈቅራችሁን በላይክ አሳዩኝ 👍👍 ጣፍጭ የሆነች ልጅ ናት እግዚአብሔር ያሳድግሽ ❤❤❤❤🙏🙏🙏

  • @Mama-xy9hg
    @Mama-xy9hg Год назад +75

    ድንግሌ ማርያም ከሁላቹ ጋ ትሁን❤❤❤

  • @gig9732
    @gig9732 Год назад +9

    የቤተሰቦቿ ውጤት ናት የኔ ቆንጆ እመአምላክ ፍቅሯን ታሳድርብሽ ❤❤❤ ልጅን ማሳደግ እንዲህ ነው ፍፃሜያችሁን ያሳምርላችሁ እናንተን አለማድነቅ አይቻልም።❤❤❤

  • @Genet8983
    @Genet8983 Год назад +8

    መድሀኒአለም ያሣድግሽ ጣፍጭ የሆነች ልጂ ወላጆች ልጆቻችሁን በስነምግባር የታነፁ በመንፈሳዊ ሒወታቸው ጠንካራና ጎበዝ እዲሆኑ የሚከታተሉትን ነገር ትኩረት አርጎ በመከታተል የሠንበት ትምርትቤት በመውሰድ ለራሳቸውና ለሀገር የሚተርፉ ሕፆናትን እናሳድግ እላለው የውነት ጣፍጭ የሆነች ልጂነች ማርያም ታሳድግሽ

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ቘ6ዸ

    የኔ ጣፋጭ እግዚአብሔር በጥበብ በሞገስ ያሳድግሽ🥰🥰🥰

  • @kalkali
    @kalkali Год назад +7

    የኔ ቆንጆ ዘፈን አትልመጂ ምንም አይጠቅምም ሁሌም ዘምሪ

  • @የጌታየእናትለኔምእናቴናት

    ኡፍፍፍፍፍ የኔ ማር የጌታየ እናት በጥበብና በሞገስ ታሳድግልኝ ምልጀዋ አይለይሽ ❤

  • @uuuu2264
    @uuuu2264 Год назад +2

    ልጆች መልእክት ናቸው ፈጣሪ በበረከት ያሳድጋቼው
    ህጻነት ወደኛ በመጡ ጊዜ ይዘውት ስላም ፍቅር ከብት ነው የሜይስማሙ ጥንዶችን ብናይ ልጅ ከዉለዱ በኃላ በሌለ ፍቅር ነው እሚኖሩት
    ልጆቻችንን ፈጣሪ ይጠብቅልን🙏💓

  • @ኢትዮጵያትቅደም-ፐ6ኘ

    ተባረኪ እድግ በይ የኔ ቆንጆ ድንግል ማርያም እድግ ታድርግሽ ለትልቅ ቦታ ታብቃሽ እንደወደድሻት እንዳከበርሻት በሞገስ በእውቀት በትህትና በእምነት ታሳድግሽ እናትም የተባረክሽ ነሽ በልጅሽ ውስጥ አንቺን አይተናል መልካም አስተዳደግ ያስመሰግናል ለቁም ነገር ትብቃልሽ አሜን

  • @tinaethio3885
    @tinaethio3885 Год назад +2

    በእውነት ትክክል ህጻን ናት ሕጻን እንደ ህጻን ሳድግ ደስ ይላል እግዚአብሔር ያሳድጋሽ❤🥰

  • @zebutube9644
    @zebutube9644 Год назад +70

    አላህ ረመዷንን ደርሰው ከሚፆሙት አድርገን ያረብ😢

  • @tube8360
    @tube8360 Год назад +16

    የኔ ጠፍጭ ስውድሽ❤❤❤❤❤❤❤ እሼ ክብርልን። የእሼ ቤተስብች ስላማችሁ። ይብዛልኝ ሀገርችንን ስላም ፍቅር። አደነት። ይለገስን ❤❤❤❤

  • @እግዚአብሔርእረኛነው-ጨ3ጰ

    እግዚአብሔር ለቁም ነገር ያብቃሽ ጥሩ ቤተሰብ ያለው ሰው ለሕጻናት መዝሙር ያስተምራል ዋው 😍😍😍😍አንደኛ ነሽ ዘፈን የሰይጣን ነው

  • @user-hx4ep6yv9m
    @user-hx4ep6yv9m Год назад +7

    ማማየ እድግ በይልኝ በቤቱ ያጽናሽ ቃለ ሂወት ያሰማልን 🙏🙏🙏

  • @godisgodallthetime1519
    @godisgodallthetime1519 Год назад +5

    ማርያምን እድግ በይልን ቆንጅዬ 💚💛❤️❗️❗️❗️

  • @medanitlemma8507
    @medanitlemma8507 Год назад +18

    እኔም እወዳታለሁኝ ድንግል ማርያምን!!

  • @MimiMimi-df3dx
    @MimiMimi-df3dx Год назад +8

    እሼ የዘመናችን ጀግና ማናው እንደኔ የምወዳው❤❤❤❤🔥🔥🔥👌👌👌

  • @phonetastic8109
    @phonetastic8109 Год назад +13

    እመብርሀን ታሳድግሽ የኔ ጣፋጭ❤❤

  • @zaharaza3316
    @zaharaza3316 Год назад +3

    ❤❤❤❤❤ እመብርሀን በጥበብ በሞገስ ታሳድግሽ እሷን ያመነ የያዘ አያፍርም መልካም አስተዳደግ ነው ያደግሽው. አሳዳጊዎችሽ ይደጉ በእውነት አሜን ❤

  • @Meron-gw1wj
    @Meron-gw1wj Год назад +56

    ያሁኑ ልጆች ሳያው ደግሜ በእናቴ ማህፀን መፈጠር አማረኝ 😢

  • @እማፍቅርሶልያናእናቴ

    ማርያም ማርያም እናቴ እኔም ጽጌ ማርያም ልጅሽ እወድሻለው የኔ ሒወት

  • @emuyeemuye3917
    @emuyeemuye3917 Год назад +7

    እምትገርም ልጅ ለማርያም ያላት ክብር ማርያም ትባርካት የኔ ውድ❤❤❤

  • @meseretwoaldegorgis9602
    @meseretwoaldegorgis9602 Год назад +2

    ቅመም የማርየምን ሰም ሰትጠራ አንዴት ትጣፍጣለች አመቤቴ ታሳድግሽ አሼ በጣም ነዉ የምናከብርህ የምንወድህ ❤❤❤

  • @fasikabera6123
    @fasikabera6123 Год назад +4

    የኔ ጣፋጭ አደበተ ማር እግዚአብሔር ያሳድግሺ አሼ የምወድህ😊

  • @smallboy6808
    @smallboy6808 Год назад +6

    ማነው እንደ እኔ ድንቃድንቅ ልጆችን የምወደኝ ❤❤❤❤ እስቲ 👍👍👍 ሠላም ለእናንተ ይሁን ዉድ የሀገሬ ልጆቼ❤❤❤❤

  • @shhgshfg8631
    @shhgshfg8631 Год назад +8

    እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ትጠብቅሽ

  • @selmejons5098
    @selmejons5098 Год назад +4

    የኔ ጣፋጭ ድንግል ማርያም ታሳድግሸ

  • @Ezu....534
    @Ezu....534 Год назад +3

    ❤ ማርያም ታሳድግሽ እሼ በጣም ነው የማከብርእ

  • @fatimaali1413
    @fatimaali1413 Год назад +3

    የዛሬዉ አጠረ እሼ ደግሞ ምነዉ እንደበፊቱ ዘና አላልክም ብቻ አላህ ይጠብቅህ የኔ ደግ

  • @ሜሪጓልእመብርሃን
    @ሜሪጓልእመብርሃን Год назад +8

    መድሃኒ አለም ያሳድግሽ የኔ ጣፋጭ❤

  • @tenaberihun7379
    @tenaberihun7379 Год назад

    የኔ ጣፋጭ እዴት ነው አፍሽ የሚጣፍጠው አስተዳደግ እድህ ነው እመብርሀን እቅፍ ድገፍ አርጋ የፈለግሽበት ደረጃ ታደርስሽ ማር ነገር❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ጘ2ሸ

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን የኔ ቆጆ❤❤

  • @ወለተኢየሰስልብንወንቅሽት

    የኔ እናት እድግ በይ ጣፋጭ ድንግል ማርያም ታሳድግሽ

  • @እፁብፍቅር
    @እፁብፍቅር Год назад +3

    የኔ እናት ሞቸ አላዉቅም አለች 😂😂😂አሼ የኔ ትሁት ፈጣሪ ጤናህን ይስጥህ❤❤❤

  • @Bintmusatube
    @Bintmusatube Год назад +4

    የኔ ማር አላህ ያሳድግሽሽ ❤❤❤❤አፏ ሲጣፍጥ እሼ ሁሉም ኢትዬጲያዊ ይወዱሀል❤

  • @mihretsisay2930
    @mihretsisay2930 Год назад +12

    መድኀኔዓለም ያሳድግሽ 🙏❤️❤️❤️

  • @jemilaworku9737
    @jemilaworku9737 Год назад +1

    ወይይ ደቂቃው አነሰ እናመሰግናለን እሸ ምርጥ ሰዉ ማሻ አላህ አላህ ያሳድግሸ

  • @حليمهالخطيب-ش9ك
    @حليمهالخطيب-ش9ك Год назад +2

    እሼ ከነ ልጆችህ እንኳን ደህና መጣችሁልን የኔ እንቁዎች ወይኔ የኔ ጣፋጭ ወይይይይ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወድዬ❤❤❤❤❤

  • @hanakebede282
    @hanakebede282 Год назад +8

    እሽሽዬ። እንደው በጌታ። ከየት ነው። የምትአገኛቸው። እንዲሕ ጣፋጭ ልጆች። ወይ የአተን ልጅ መጥቶ አይቼው በወሩ መናገር ነው የሚጀምረው እንደአባቱ💖💖💖💖

  • @tamartamar5309
    @tamartamar5309 Год назад +8

    የማርያም። ልጅ።❤❤❤➕⛪

  • @ethiopiawitabraham
    @ethiopiawitabraham Год назад +5

    I am glad that Eshe you are back on the right track!! we saw lately the kind of kid just for their families fame/futur. This is the kind of kid which this show is all about! She is adorable and raised with good values

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 Год назад +4

    ልጅነት ደስ ሲል የማማትበው ወጥ ነገር ሲሆን ነው አልች እደጊ የኔ ቆንጆ🙏🏾🙏🏾🙏🏾❤

  • @medi574
    @medi574 Год назад +2

    መድሐንያለም ያሳድግሽ ልጅ እንደዚ ሲያድግ ደስ ይላል ድግል ትጠብቅሽ

  • @mezabekele4124
    @mezabekele4124 Год назад +11

    እሼ ምርጥ ኢትዮጵያው ሰላም ለሀገራችን❤❤

  • @lemaakalewold842
    @lemaakalewold842 Год назад

    የኔ ጣፋጭ ፈጣሪ ያሳድግሽ ። ለዘለአለም የማሪያም ብቻ ያድርግሽ

  • @ሀዛልዩቱብ
    @ሀዛልዩቱብ Год назад +4

    የአማራ ሙሥሊሞች በዉጭም ባገር ዉሥጥም ያለን እሮመዳንን ከተፈናቃዮችጋ ማፍጠር አለብን አላህ ይወደዋን እኛ አምሥት አይነት ሠርተን እንበላይሆነን ግን አድ አጥቶ በዉሃ እማፈጥር በማንነቱ የተፈናቀል ህዝብ አለን ሥለዚህ ባንሥ አንዱን ቀንሠን ለሙሥኪኑ ህዝብ ማሥፈጠር አለብን አላህም አጅር ይሠጠናን መልካም ፆም ለሁላችንም ይሁንለን ያረብ 😢☪️🕋🤲

  • @እግዛብሄርፍቅርነዉእማፍቅ

    እግዚአብሔር በሞገሱ እና በጥበቡ ያሳድግሺ የኔ ጣፋጪ

  • @mohammedzemzem9050
    @mohammedzemzem9050 Год назад +4

    የኔ ማር እድግ በይ ለዛ ያላት ጣፋጭ ልጅ

  • @abemeliek3162
    @abemeliek3162 Год назад +2

    የኔ ጣፋጭ እግዚአብሔር ያሳድግሽ

  • @ወለተማርያምእመቤቴሆይአን

    አፌ ቁርጥ ይበልልሽ እመብርሃን የኔ ማር እሺ ኑርልን የደስታችን ምንጭ እምዬ አገሬ ኢትዮጵያ እግዚአብሔር ሰላምሽን ይመልስልሽ 💚💚💛💛❤❤

  • @eduyedingillijedu2494
    @eduyedingillijedu2494 Год назад +13

    ድንቅ ልጆች የናፈቃችሁ❤❤❤

  • @pierrenajem3319
    @pierrenajem3319 Год назад +2

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልሽ የኔ ጣፍጭ መደሐኔሐለም በጥበቡ ያሳድግሽ

  • @maryamemne
    @maryamemne Год назад +2

    የኔ ጣፋጭ የማርያም ስጦታ ነሽ እውነት ነው❤❤❤

  • @mebrhitየስዋልጅነኝየእመቤ

    ማርያዬ ስትል እንዴት ደስ እንዳለኝ አመቤቴ ብጥበብ በሞገስ ታስድግሽ የኔ ውድ ግን ኣሼ በጣም ኣጥረዋል ልጅዋ ጣፋጭ ነች ስለ እምነትዋም ወላጆችዋ የምሰሰጋና ይገባችዋል

  • @mulumulu5957
    @mulumulu5957 Год назад +5

    የኔ እናት ማሬ እመቤቴ ታሳድግሽ❤❤❤❤😂🎉

  • @semiramuktar4988
    @semiramuktar4988 Год назад +1

    የኔ ማር እግዚአብሔር ይባርካሽ ቅድስት ድንግል ማርያም ታሳድግሽ ❤❤❤

  • @Mekdi8871
    @Mekdi8871 Год назад +7

    🥰🥰🥰የኔ ውድ እመብርሃን ታሳድግሽ 🙏🙏🙏

  • @Mayatube16
    @Mayatube16 Год назад +5

    “ሁሉን የሚችል አምላክም ለብዙ ሕዝብ ጉባኤ እንድትሆን ይባርክህ፥ ያፍራህ፥ ያብዛህ፤”
    - ዘፍጥረት 28፥3

  • @nebatube3260
    @nebatube3260 Год назад +5

    እግዚአብሔር ስለ እናንተ ህፃናት ሲል ለሀገራችን ሰላም ያውርድልን

  • @አማራነኝየአባሠሏንግስት

    የኔ ጣፍጭ ማርያምን ስትል ❤❤❤❤❤

  • @HannaH-cs5xc
    @HannaH-cs5xc Год назад +3

    Eshe.. I cant wait to see your child on this show... EGZIABHER LEZA YABKAN!

  • @thoibayoosuf7454
    @thoibayoosuf7454 Год назад +4

    የኔ ማር እውነት ነው የማሪያም ስጦታ ነሽ ♥

  • @hanaethiopia1059
    @hanaethiopia1059 Год назад +1

    ድንቅ ልጆችን በጣም ነው የምወዳቸው::❤️👍🏽👏🏽🇪🇹🥰

  • @hiwigetachew6244
    @hiwigetachew6244 Год назад

    የኔ ጣፋጭ እመብርሀን ከክፋነገር ሁለ ትጠብቅሽ ታሣድግሽ

  • @aboneshworku8027
    @aboneshworku8027 Год назад

    የኔ ቆንጆ ስታምሪ እመአምላክ በሞገስ ታሳድግሽ ስትጣፋጪ። ምን አለ የእኛ የክፉዎች ልብ በልጆች ልብ ቢቀይርልን

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 Год назад +7

    እግዚአብሔር በጥበቡ ያሳድግሽ የኔ ቆንጆ 🥰

  • @mlbmlb3659
    @mlbmlb3659 Год назад +4

    እሼ አንተእራሱ ድንቅነህ ፈጣሪ ዘመነህን ይባርክ❤

  • @ayelechmulatu3543
    @ayelechmulatu3543 Год назад +6

    እግዚአብሔር ያሳድግሽ የኔ ውድድድድ ❤❤❤

  • @Muledoyo
    @Muledoyo Год назад +2

    ድንቅ ልጅ ናቲ ማርያምን የምወዳት ፍጥረት ሁሉ ያስደስተኛል እደግ

  • @ayeloufayad5535
    @ayeloufayad5535 Год назад +2

    ጣፋጭ የሆንሽ ልጅ እድግ በይልን

  • @ውይዘንድሮአያልቅምተነግሮ

    ኮመድያን እሸቱ ብዙ ጊዜ ላገኝህ ሞክሬአለሁ ደዉየም አዉቃለሁ ግን ላገኝህ አልቻልኩም አሁንም አንድ ቀን እንደማገኝህ ተስፋ አደርጋለሁ :: የዘወትር ተከታታይህ ትህትና ሙሉቀን 🙏

  • @እሙከድር
    @እሙከድር Год назад +1

    የኔ ማር ሙቸ አላቅም አላለይም 😂😂❤❤❤❤ይመቺሽ🥰🥰🥰🥰

  • @soliyanaenate20
    @soliyanaenate20 Год назад +1

    የኔ ውድ እድግ በይ እመብርሐን በሞገስ ታሳድግሽ

  • @ላምሮት-በ8ኈ
    @ላምሮት-በ8ኈ Год назад +4

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን የእኔ ቅመም❤እመ ብረሃን ብጠብቅሽ

  • @lilitylility4864
    @lilitylility4864 Год назад +4

    ማሪያም ማሪያም . ማሪያም ብይ. ሲሚሽን ሲጠራ. 🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤💒💒💒💒❤

  • @tiginani3753
    @tiginani3753 Год назад +2

    ስታምሪ በዛላይ ጣፍጭ ነሽ ፈጣሪ ያሳድግሽ

  • @ወይኩንፈቃድከ
    @ወይኩንፈቃድከ Год назад

    የኔ ጣፋጭ ከድንቅም ድንቅ ልጅ እድግ በይልን እሼ መልካም ሰዉ ዶንኪ ቲዩቦች ሁላችሁ ሰላማችሁ ብዝት ይበል እግዚአብሔር አገራችንን ይባርክልን።አሜን

  • @yeshihabte3514
    @yeshihabte3514 Год назад +1

    እኔ በጣም ከመውደዴ በላይ የወንዶች እናት በመሆኔ እሼ ልጆቼን ይመስለኛል።

  • @sanikonjoo
    @sanikonjoo Год назад +1

    manew yemariyam sm stera endene des yemilew eski belayk glesulng❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏maryam mariyam mariyam maryam

  • @kidistalemu-nr7rj
    @kidistalemu-nr7rj Год назад +1

    One chips እሰጥሃለሁ ብለሀኝ አልነበር 😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅ልጆች እኮ ንፁህ ወረቀት ናቸው
    መድሀኒአለም የህፃናት አምላክ ያሳድጋችሁ

    • @Marinal0ve228
      @Marinal0ve228 Год назад

      እንዴት እንዳሳቀኝ የኒ ጌታ😅😅❤❤

  • @bitiyoutube4671
    @bitiyoutube4671 Год назад +1

    የኔ እናት የእመቤቴ ስም ሲነሣ እዴት ደሥሥሥ እደሚለኝ

  • @tigistitigisti4792
    @tigistitigisti4792 Год назад +3

    ❤❤❤ ዝማሬ መላእክት ያስማልን የኔ ውብ እመቤቴ አሁንም ትጠብቃችሁ አሳዳጊሽ ይባረኩ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @amsalmolla6955
    @amsalmolla6955 Год назад

    እውነትም አበባ ❤❤ እግዚያብሄር በጠበቡ ያሳድግሽ የኔ ወርቅ እመቤቴ ታሳድግሽ ❤❤

  • @mohammedabdin8393
    @mohammedabdin8393 Год назад +4

    ቅመሞቹ አላህ ያሣድጋቹ ❤❤❤❤❤❤እሼ እጁዋን አሣመምካት ምሥኪን

  • @tsehaytilahun4781
    @tsehaytilahun4781 Год назад

    Yene fikir devikiy predeep yene mar

  • @ሐምዜ
    @ሐምዜ Год назад +2

    ቸኩዬ ላይክ ሳላደርግ ጨርሼ ወጥቼ ላይክ ለማድረግ መልሼ ገባሁ