ለ8 አመታት ያክል ከቤት ወታ የማታቀዉ ህፃን ልጅ የአባትን ጥንካሬ ይህንን ያክል ነዉ ልብ የምነካ ህፃን

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 29 сен 2024

Комментарии • 834

  • @LijTofik
    @LijTofik  3 года назад +145

    የዋሳፕ የግሩፑ ሊክ ነዉ👇👇 chat.whatsapp.com/DYodKzR3G4l92fEPEVZYOb

    • @tube2611
      @tube2611 3 года назад

      እሺ ደምረኝ ቶፊቄ

    • @habibansro6059
      @habibansro6059 3 года назад

      አላህ አፊያሽን ይመልስልሽ

    • @zd8918
      @zd8918 3 года назад

      ሀይ

    • @zd8918
      @zd8918 3 года назад

      ደምረኝ

    • @ነኢማቱዪብኢትዮ
      @ነኢማቱዪብኢትዮ 3 года назад +1

      @@zd8918 እሺ እንደማመር በቅንንነት

  • @fafimagnatube143
    @fafimagnatube143 3 года назад +116

    እንረዳለን ሰው ለመረዳት ሰው መሆን በቂ ነው😢😢😢

  • @medinawasu1585
    @medinawasu1585 3 года назад +1

    ያረብ እህቴ አላህ ያሽርሽ አላህ ልፋትህን ይይልህ አባቷ ያአላህ

  • @mekdesasrat7873
    @mekdesasrat7873 3 года назад

    Egziabher yimaresh yene konjo

  • @የፍቅርአድናቂ
    @የፍቅርአድናቂ 3 года назад +9

    ሱበሀን አላህ
    አላህ አፊያሽን ይመልስልሽ የኔቆጆ ልቤ ተርበሸብኝ ሳያት😭😭😭😭😭

  • @semutube4934
    @semutube4934 3 года назад

    ያረብ አላህ ጤናዋን ይመልስላት ያረብ ያረህማን

  • @fhhhj8227
    @fhhhj8227 3 года назад

    አላህ ያሽርሽ የኔ እህት በራህመት አይኑ ይይሽ

  • @momenahassan9718
    @momenahassan9718 3 года назад

    Allah midrin ena semayin yefexere geta allah mulu afiya yargish qomesh lemehed allah yabqash

  • @hayuti7791
    @hayuti7791 3 года назад

    አረ ስንት ጉድ አለ 😥😥
    እኛ ሙሉጤና እያለን አላህን እናማርራለን አልሀምዱሊላህ ጌታዬ 🙏🙏🙏

  • @ربغفرلي
    @ربغفرلي 3 года назад

    ሱቡሀን አለህ አለህ ያምሰነው ዬለም አለህ አፊያ ያዲርገት ያረቢ

  • @tube6989
    @tube6989 3 года назад

    የኔ ቆንጆ አላህ አፊያዋን ይመልስላት

  • @seadayeabideriwas8555
    @seadayeabideriwas8555 3 года назад

    ሱባሀን አሏህ ያአሏህ አሏህ በራህ መቱ ይዘንላት የኔ ሚስኪን 😭😭😭😭😭😭

  • @بتاديريسعحمدي
    @بتاديريسعحمدي 3 года назад

    سبحان الله
    الحمدلله
    لااله الاالله
    الله اكبر
    اللهم اشفي مرضانا وارحم موتانا يا ربي يارحمن يارحيم يا الله انت ايش فيها😭

  • @አቤቱሆይ21
    @አቤቱሆይ21 3 года назад +1

    በጣም ያሳዝናል ፈጣሪ ይማርልህ

  • @امكليد
    @امكليد 3 года назад

    የአላህ. አላህ. አፈያዋን. ይመልስልህ. ያረብ

  • @tubemedinatube7008
    @tubemedinatube7008 3 года назад

    የአሏህ አሏህ ጤናዋን ይመልስላት ያረብ

  • @آمنهآمنه-ش9خ
    @آمنهآمنه-ش9خ 3 года назад

    አላህሙሉ አፍያዋንይስጣት ያርብ

  • @ሂክማሰይድ-ሸ7ቈ
    @ሂክማሰይድ-ሸ7ቈ 3 года назад

    አላህያሺርሺ

  • @Aa-rb3lh
    @Aa-rb3lh 3 года назад

    ሱበሀን አላህ ያረቢ አላህ ሙሉ አፊያሺን ይመልስልሺ

  • @Lነኝየናቴናፋቂ
    @Lነኝየናቴናፋቂ 3 года назад +70

    እሺ ብራንክ ሲሰራ ለምንብራንክ ሰራ ስትሉነበር ብራክመስራቱጥሩነው ማለቴአይደለም ግንብዙዎቹ ሼርስታደርጉት አይቻለሁ እስኪ ይሀው ቁምነገር ይዞ መቷል ሼር አርጉት እንያቹ 😥

  • @senayityeenatenafaki4051
    @senayityeenatenafaki4051 3 года назад +69

    ፍጣሪ ይማርሽ የኔ ቆጆ 😥
    ሁላችንን ይመለከታል ,,,,,ሰውን ለመረዳት ሰው መሆን ብቻ ነው 👈👈👈

    • @nomore-qb1fo
      @nomore-qb1fo 3 года назад +2

      ትክክል

    • @gdhfjg5265
      @gdhfjg5265 3 года назад +1

      ጎበዝ ቅን አመለካከት....

    • @rakrak8867
      @rakrak8867 3 года назад +1

      የፖልዮ ክትባት ተከትባ ነበረ

  • @taibataiba.youtube4045
    @taibataiba.youtube4045 3 года назад +38

    ሰዉ ለመርዳት ሰዉ መሆን ብቻ በቂ ነዉ
    ሁላችንም በቻልነዉ አቅም እንርዳዉ
    መርዳት ባንችል እንኳን
    በዱአ በፀሎት ልጂቷን እናስባት።።።።።

    • @እረያ
      @እረያ 3 года назад

      😂😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @nurmedia9305
    @nurmedia9305 3 года назад +36

    በጣም ያሳዝናል የአላህ 😭😭😭አላህ ጤናዋን ይመልስላት اللهم اشفي مرضانا ومرضى المسلمين اللهم اشفي مرضانا ومرضى المسلمين اللهم امين يا رب اللهم فرج هم المهمومين

  • @አልሀምድሊላህ-አ9ዘ
    @አልሀምድሊላህ-አ9ዘ 3 года назад +23

    እኔ አልቻልኩም 😭😭😭😭😭አላህ ሆይ ሙሉ ጤና ስቶን አናመስግነውም
    ምናባቴ ላድርግ

    • @kali5447
      @kali5447 3 года назад

      😭😭😭😭😭😭☝☝☝

  • @saadaawal2493
    @saadaawal2493 3 года назад +37

    ቶፊቅየ ጠንክር አላህ ያበርታህ እሷንም አላህ ይማራት

    • @حياةحياة-ي4ح
      @حياةحياة-ي4ح 3 года назад +1

      ለወገኑ ደራሺ ወገነው በቻላችሁት

    • @ራቢወሎYouTube
      @ራቢወሎYouTube 3 года назад

      ወድም ተዉፊቅ ሠላምህ ይብዛልኝ ልጅቱንም የኔእህት አይይይአሏህ ይድረሥላት ሙሉ አፊያዋን ይመልሥላት

  • @zinetmuhamedimam222
    @zinetmuhamedimam222 3 года назад +22

    ኧረ ወላሒ በጣም ቅሥም ትሠብራለች አላህ አይቸግረዉም ትድናለች ኢንሸአላ 😭😭😭😭😭😭😭😭 አላህ ጤናሺን ይመልሥልሺ እህቴ

    • @hanaethiotube
      @hanaethiotube 3 года назад

      እንዛመድ ውዴ

    • @fasikawande3558
      @fasikawande3558 3 года назад

      እመቤቴ ትዳብስሺ ጌታ ይማሪሺ እግዝአብሄሪ ይማሪሺ

    • @hdkjdkh7225
      @hdkjdkh7225 3 года назад

      Amin ያክሥቴልናት ዱአርጉሥቲ

    • @fatumaabdallah2039
      @fatumaabdallah2039 3 года назад

      _ኢንሻአላህ ያረብ_

  • @አልሃምዱሊላህአለኩሊ-ጘ7ዘ

    ሀቢብቲ አላህ ሙሉ አፋያወን ይስጣት ቶፋቅ በርታ

  • @ያልተኖረልጂነትኤስዩቱብ

    ገና አሁን ውል ሰራህ አልሀምዱሊላህ ይልመድብህ😢😢😢አይ ዱኒያ

    • @ወለየዋነኝ-ኀ4ቨ
      @ወለየዋነኝ-ኀ4ቨ 3 года назад

      አወ እንደዚህ እርዳታ የሚፈልጉትን ቢያቀርብ ጥሩ ነው በሃሳቤ እምትስማሙ

    • @samsonga3059
      @samsonga3059 3 года назад

      ሡበሀንአላህ

  • @oumeimane7158
    @oumeimane7158 3 года назад +9

    ሰው ለመርዳት ሰው መሆን በቂ ነው እበከቹሁን ጉሩፕ ለይ ታሰታፉ በጠም ነው ልቤን የነከችኝ

  • @tube-fr4sh
    @tube-fr4sh 3 года назад +9

    እደዚህ ስትሰራ አበረታታሃለሁ በርታ ስታጠፋ እመክርሃለሁ ስትሳሳት ስህተትህን እነግርካለሁ እናም ይህን ስራ በርታ ጠንክር ።

  • @ዙዙየገጠርልጅ
    @ዙዙየገጠርልጅ 3 года назад +6

    ሱብሀን አሏህ ያረብ ቁም እምናያት ይሁን አይእዱኔ ቶፊቅየ እድህ አይነት ስራነው ላተ እሚበጂህ. ይህን እንገድፍሀል እናበረታሀል.

  • @hawosiraj8477
    @hawosiraj8477 3 года назад +1

    إنليلاحي وعينة إلح راجعون
    Wallahi ine indet inde honku sayat lijituwan 😭😭😭😭😭
    Ine bechakut aqim iredalew beyet, indet lireda ichilalew
    Ine ahun new yayehut

  • @ዜድየአላህባሪያ-ደ2ቨ
    @ዜድየአላህባሪያ-ደ2ቨ 3 года назад +10

    🌹ያረብ አላህ ሱብሀነው ተአለ ሙሉ አፍያዋ. የስጣት❤️ያኡመት ሙሀመድ ሰሉ አለ ነቢ አላሁመ ሶሊ ወሰሊም አለ ነብይና ሙሀመድ ዛሬ ቁራአን በተጅዊድ እይቅሩ መቅራት።የምትፍልጉ ቶሎ ተቀላቀሉ እዳያመልጣቹ በውንድሜችችን ማታ ጠብቁ

  • @እንዳልፈራየቢላልዘር-ረ2ቨ

    አሁን ገና ሠው መሠልክ ቶውፊክ ፕራክ ማፕራክ እያክ ስትንዘላዘም በጣም ታናደኝ ነበር ሠው ለመርዳት ሠው መሆን በቂ ነው

  • @najat4665
    @najat4665 3 года назад +3

    እግዚአብሔር አምላክ ይማራት አባታችንም ያበርታው

  • @አልህምዱሊላህአላኩሊሀል

    እፍፍፍ አላህ ሙሉ የሆነ ጤናሽን ይመልስልሽ ያረብ እሱ ምን ይሳነዋል

  • @fatumaabdallah2039
    @fatumaabdallah2039 3 года назад +1

    _ወይ ሰው አላህ ቀጥተኛውን መገድ ይምራን ፕራክ ቢሆን ወይየሆነ ቦታ ሁኖ ቢለቅ ከ500ሺእስከ 100ሺ_ ተመልካች ይኖረው በር

  • @አጆኺትግራይሃገረይ
    @አጆኺትግራይሃገረይ 3 года назад +10

    አይይይይ😭😭😭😭 ፍጣሪ ምህረቱ ይላክልሽ😭🙏🙏🙏 እህቴ
    ቶፈቅ የ አንም መልካም ስው ነህ ፈጣሪ ይጠብቅህ👍👍

    • @GgGg-jk2ph
      @GgGg-jk2ph 3 года назад +1

      ሠቡሀናላህ አላህ ፊያዋን ይመልሥላት

  • @tube-qf7kt
    @tube-qf7kt 3 года назад +7

    አሁን ምርጥ ስራ ነው የጀመረከው በርታ

  • @ወለተመቅደሥየማርያምልጅ

    እግዚኦ 😭😭😭😭😭
    እኛ ሠውስንባልግን በጣም ይገርመኛ ምንሣይጎልብን እምናማርረው ስቶቻችነን
    እግዚአብሔር ምህረቱን ይላክላት

    • @hanaethiotube
      @hanaethiotube 3 года назад

      እንዛመድ ውዴ

    • @hdskdk1593
      @hdskdk1593 3 года назад

      እውነትሽነው። እህት። አለህ ሱብሃን አላህ። አፍየዋን ይመልስለት

    • @kadjaahaaa8640
      @kadjaahaaa8640 3 года назад

      አላህ አፍያ ያርግሽ

    • @hdskdk1593
      @hdskdk1593 3 года назад

      ♥♥♥

    • @tube-qf7kt
      @tube-qf7kt 3 года назад

      በጣም

  • @zuzubintebaba1954
    @zuzubintebaba1954 3 года назад +3

    ያረብ የታሠጠንን በንናቅኖሮ የግዳላን ዬላም የረብ ጤናዎን መልስላት 😭😭

  • @ወለየዋነኝ-ኀ4ቨ
    @ወለየዋነኝ-ኀ4ቨ 3 года назад +16

    እፍፍፍፍፍፍ አላህየ አፍያዋን ይመልስላት
    ተውፊቅ እንዲህ ያለ ነገር ይልመድብህ ወንድም ጀዛከላህ ኸይር

  • @habiba8698
    @habiba8698 3 года назад +3

    ሼር አድርጉት በሁሉም ቦታ እንዲደርስ አላህ አፊያሽን ይመልሰው የኔ እህት እፍፍፍ

  • @ቅድሚያለተውሂድ-ሐ3ጨ
    @ቅድሚያለተውሂድ-ሐ3ጨ 3 года назад +8

    የአላህ አላህ ይድረሥላት የቻልን በገዘብ ያልቻልን በዱአ እንርዳት

  • @shetatube12340
    @shetatube12340 3 года назад

    ማነዉ ከእኔጋ የአላህን ቃል የሚየስታዉስ ቁራአን የሚቀራ አላህን የሚያስታዉስ ፖሮፈይሌ በመጫን ይቀለቀሉ

  • @genisfamily1272
    @genisfamily1272 3 года назад +3

    ውይ ሚሰኪን ትንሽዬ ልጅ ፈጣሪ ይማርሸ ዉይይይ እባካቹ እንርዳት እንረባረብላት ብዙ ሆነን ማረግ እንችላለን በገዘብ ምክንያት ደህና ህክምና አታ በጣም ያማል

  • @Ali-ng6eg
    @Ali-ng6eg Год назад

    አሰላሙአለይኩምወራህመቱላሂወበረካትሁየአላህእዝነትይሁንላችሁአላህይዘንላትቤተሰቦቿንምአላህይገድፋችሁእዝነቱንያውርድላችሁ

  • @ነኝኮመንትአንባቢ
    @ነኝኮመንትአንባቢ 3 года назад +3

    ሱብሀን አላህ ወላሒ በጣም ልብ ይሰብራል የኔ እናት አላህ ሙሉ አፊያዋን ይመልስላት ያረቢ

  • @melekamtube3913
    @melekamtube3913 3 года назад +1

    😥😥😥😥😥😥😢😢😢😢😢😢😢

  • @فرحبنتعمر
    @فرحبنتعمر 3 года назад +2

    وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته
    اللهمَّ انت شفيع اشفي يارب العالمين يالله 😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @ሳራነኝየልጀናፋቂ
    @ሳራነኝየልጀናፋቂ 3 года назад +5

    በጣም ልብ ይነካል እግዛብሄር ይማራት ኡፍፍፍፍፍፍፍፍ😥😥😥😥😥😥

  • @ፋጡምነኝወሎየዋየናቴምርኮ

    ሱብሀን አላህ😭😭 አላህ አፊያዋን ይመልስላት የኔ እናትየ ምነው ገና ተጫውተሽ ሳጠግቢ በልጅነትሽ ኡፍፍፍፍፍ😭😭😭😭 አላህ ሙሉ አፊያዋን ይመልስላት ያረብ🤲💔😥😭

  • @taibataiba.youtube4045
    @taibataiba.youtube4045 3 года назад +4

    ሱብሀን አላህ።።።።።
    የኔ ዉድ አላህ ምህረቱን እዝነቱን ይላክልሺ
    ቶፊቅ ይሄን ስራህን ወድጀዋለሁ
    ቀጥልበት የኔ ዉድም።።።

  • @አልህምዱሊላህአላኩሊሀል

    እፍፍፍፍፍ በየ ቤቱ ስት ጉድ አለ አላህ ይድረስልሽ ያረብ

  • @dhddgfuffhhrdufh1698
    @dhddgfuffhhrdufh1698 3 года назад

    የኔ ውድ አላህ ይሽርሽ ኢንሻ አላህ ያረብ ቀመሽ የማይሽ አላህ ያድርገን ያረብ ስታምር 💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @ሰላምለሀገሬ-በ2ተ
    @ሰላምለሀገሬ-በ2ተ 3 года назад

    የአላህ፡ያረቢ፡በራህመትህ፡ይችን ሚስኪን፡ባርያትህን እርዳት፡አፊያዋን፡መልስላት ያረብ፡ቶፊቅ፡ጀዛካላህ፡ኽይር

  • @إتقياللهنفسياللهمإنياسالكالجنا

    وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته ያአላህ አላህ አፈያሽን ይመልስልሽ ያኡምሪ ኡፍፍፍፍፍፍፍፍ በጣም ልብ ይሰብራል ያርብ አንተዉ እንደሰጠሀት አንተዉ አንሳላት ያርብ

  • @Tube-sb1hu
    @Tube-sb1hu 3 года назад

    ዋለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ የኔውድ አላህ መሉአፊያዋን ይመልስላት. ስታምር ያኢላሂ ኡኡኡፍፍፍ አብሽሩ ትድናለይ. ተውፊቅ. አሁን ቁምነገር ሰራህ. ይሄ ነው የሚያምርብህ. ረሱል ስለላሁ አለይሂወሰለም እንድህብለዋል በአላህ የሚያምን. አይዋሽ የኔን ጥናትና በአላህ ላይ የካዱትን ወዳጂ አትያዙ ብለዋል

  • @ስደትመድረሳየአልሀምዱሊላ

    ውይ ወላድ ቻይነው የኔወድም አላህ ያሽርልህ እሡ የሠጠውን እሱውይመልስልህ ጤናዋን አይሸግረውም 😭😭😭😭😭😭😭

  • @tube-dz6vq
    @tube-dz6vq 3 года назад

    ያረቢ አላህ መሁ አፊያ ይመልሥልሺ የአላማቱጌታ አልሀምዱሊላህ ሁሉ አፊያ ሠቶን ሠርተን እየበላን አላህን አምናማርረው ሥቶቻችነን ልብ በሉ ወገኔ አላህ አመሥጋኝ ባረያ እንሁን አላህ ኸይሩን ይምረጥላት ያረብ

  • @ኡምሙሀመድነኝአለምአቀፍየ

    ወአሊኩም ስላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ
    አላህ ያሺርለት ቶውፊቅ እንደዝህ አስታዋሺ የሌላችውን አቅርብ ስብስክራይቤን አንስቸ ነበር ልመልስህ ነው ግን አላህን ፍራ ወንድሜ ዱኒያ አጪር ናት ወጣትነቴን ልጨርስ የስራሁትን ልብላው ብለን አይደለም ሞት የሚመጣው አላህ ከድንገተኛ ሞት እና መከራ በሺታ እና ድህነት ይጠብቀን

  • @ሁሉምለበጎነው-ሠ4ሸ
    @ሁሉምለበጎነው-ሠ4ሸ 3 года назад

    እግዚያብሔር ይማርሽ የኔ ቅመም ልጅቱን የሚያድናት ፀበል ነው ወገኖቼ ሙስሊም ብትሆኑም ዛሬ ሙስሊሙም ፀበል እየሄደ እየዳነ ነው ሴጣን ዳቢሎስ ነው እስርስር ያደርጋት እና እኔ ፀበል ውስዷት ባይ ነኝ

  • @yallayallah4452
    @yallayallah4452 3 года назад

    ነብዩና መሀደመድ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም እንዲህ አሉ አሏህ አዘወጀለ ባርያውን ባርያውን በመርዳት ላይ ነው።
    ባርያው ወንድሙን በመርዳት ላይ እስከሆነ ድረስ
    ኢላሂ ለተጨነቀ ሁሉ ፈረጃህን ከጃዮች ነን

  • @tube1273
    @tube1273 3 года назад

    እኔኮ ግርምም የምትሉኝ
    👎እድህ የምትሉ ሰወች ወላሂብ የሰው አይምሮ ነው ግን ያያዛችሁት መርዳቱ ይቅር ዱአ አድርጉ ይህንንም ማድረግ ካልቻላቺሁ አይታችሁ ውጡ እኮን ሙሉ ሰውነት ማጣት እና እደፈለጋችሁ አለማዘዝ አደለም አውራጣትም ማጣት ይከብዳል እድህ እደጨርቅ እየተልፈሰፈሰችቺ እያዮት 👎ማለት አላህ ሂዳያውን ይስጣችሁ ምን ይባላል ሊላ

  • @gfrt309
    @gfrt309 3 года назад +1

    ኡፍፍፍፍፍ አለሀ ሙሉ ኣፊያ ይማልስሊሽ

  • @ወለተመቅደሥየማርያምልጅ

    ላያስችል አይሰጥም ፈጣሪ አባቴ መቻሉን ብርታኑን ይስጥ ዞዎት

  • @ለይላ-ቀ3ጸ
    @ለይላ-ቀ3ጸ 3 года назад

    ሱብሃን አሏህ ሙሉ ጤና ሰቶን እነመራለን አልሃምዱሊላህ ሙሉ ጤና ሰለ ሰጠን
    አሏህ አፍያ የርግሽ
    ይሄ ሰራ ይሻለሃል ፕራንክ ይቅርብህ

  • @MdSahed-tn1iw
    @MdSahed-tn1iw 3 года назад

    ሱብሀንአላህአላህሆይአላህያሽርሽመገኛቸውንእምታቁካላቹሁስጡኝ

  • @l.habeshawit2709
    @l.habeshawit2709 3 года назад

    ኢናሊሏሂ ወኢና ኢለይሂ ራጂኡን
    ኢላሂ አንተዉ ዲረስላት
    ያረብ ከእንደዚህ አይነት ፈተና አንተዉ ጠብቀን

  • @tube2611
    @tube2611 3 года назад +2

    ኑ በአላህ ቢያንስ ቢያንስ 100 ድርሐም 100 ሪያል ብናዋጣ ሲሰባሰብ ብዙ ይሆናል እንርዳቸዉ ካለን በርከት እናርገዉ👈👈 😭 አላህ አፊያዋን ይስጣት እህቴ እፍፍፍፍ

  • @yeshiderwaro7363
    @yeshiderwaro7363 3 года назад +1

    ufffff 🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽💔💔💔💔💔💔

  • @umu4052
    @umu4052 3 года назад

    ወአልይኩም ሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱሁ አላህ ሙሉ አፊያዋን ይመልስላት የኔ ማር

  • @ኡሙዩሥራነኝብትአብራርመር

    ያአላህ አላህ ይድረስልሽ ሀቢበቲ በጣም የምታሳዝን ልጅ በቻልነው እንረዳታለን ቶዬ በርታልን

  • @ቅድሚያለተውሂድ-ጐ2ወ
    @ቅድሚያለተውሂድ-ጐ2ወ 3 года назад +3

    ሱበህን አላህ አላህ አፊያዋን ይመልስላት የኔ ቆንጆ አይ እዱኒያ ፈተናሽ ብዛቱ😭😭😭

  • @تببتتل-غ9ف
    @تببتتل-غ9ف 3 года назад +2

    ያ አላህ 😭😭😭😭😭 ወላሂ ልቤ በጣም አዘነ አልሃምዱሊላህ ረቢል አለሚን ኢላሂ በእዝነትህ እየን

  • @memberMember-sp9dq
    @memberMember-sp9dq 3 года назад

    Yeramhami.yazaz.Anti.mearthae.lagisat.Aliha.Alchgeramhae.Antiwahuia.Afyia.Argati😭😭😭🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @meryloveyou3765
    @meryloveyou3765 3 года назад

    የአላህ አላህ መን የሰነዋለ አላህ የበቀተል የበላቸዉ አባትም ልጅም በጣም ያማል ጤናዋ የመለሰላት ያረብ

  • @ተስሊምታደሠ
    @ተስሊምታደሠ 3 года назад +2

    የአላህ አላህ ይሺፊክ ያሠብ እህቶች እሥኪ የቻልነዉን ያክል እናዋጣና ተረባርበን እንርዳት ያረብብብ

  • @ኑራቢትአሊየማየናፋቂ
    @ኑራቢትአሊየማየናፋቂ 3 года назад +1

    ያቅማችንን እንረዳለን እኛን ሠበብአድርጎ አፊያዋን መልሶላት እደጓደኞቿ ሥቧርቅ ያሣየንንንን ያረብብብብብብ😭😭😭😭😭ላተ ቀላልህ ነዉዉ

  • @hamdiyaahhussein8099
    @hamdiyaahhussein8099 3 года назад +1

    SubaanAllah Merti lej Tofikye

  • @makiya2113
    @makiya2113 3 года назад +1

    Subalhi Alhi 😭😭😭

  • @ኑሩልኝእናቴ
    @ኑሩልኝእናቴ 3 года назад +1

    ፈጣር ይማርሽ የኔ ማር ኡፍፍፍ

  • @ፈንታቲዮብ
    @ፈንታቲዮብ 3 года назад

    ፈጣሪ ያሽላት

  • @እምነትሚድያ
    @እምነትሚድያ 3 года назад

    የኔ ቆንጆ አላህ አፌያሽን ይመልስልሽ በየ ቤቱ ስንት ጉድ አለ አባት አላህ ምንዳህን ይክፈልህ

  • @fatumaabdallah2039
    @fatumaabdallah2039 3 года назад

    _የአላህ ምንም እማይሳነው ጌታ አፊያዋን ይመልስላት ያረብ ኢንሻአላህ በምንችለው እንረዳለን_

  • @Usman-ve6vk
    @Usman-ve6vk 3 года назад +1

    ያአላሕ አላሕ ሙሉአፊያሺን ይመለሥልሺ

  • @TነኝየMልጅ
    @TነኝየMልጅ Год назад

    ሱበሀንአላህ😢😢😢አላህ አፊዋን ይመልስላት በርታ ምርጥ አባት

  • @የዝናወለተማርያም
    @የዝናወለተማርያም 3 года назад

    በስመአብ በጣም ያሳዝናል እግዚአብሔር ይማርሽ

  • @fatimbadada7581
    @fatimbadada7581 3 года назад

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭⛪⛪⛪⛪⛪🤲🤲.agazaber.yadarasalsh.yimarsh.batam.yasazanla🙏🙏🙏🙏

  • @saadakwt4013
    @saadakwt4013 3 года назад +1

    😭😭😭😭😭😭😭😭🤲🤲🤲🤲🤲

  • @ሁንካለውይሆናልቲዩብ
    @ሁንካለውይሆናልቲዩብ 3 года назад +1

    ጁሐርየ አሏህ አሏህ ያሽርልህ ። ላንተ ይሄ ፈተና አይገባህም ነበር ። አብሺር አሏህ ሊከፋ አይሰራም። በቅርቡ ተሽሎት ማየት ያብቃን።

    • @ekrammohammed6059
      @ekrammohammed6059 3 года назад

      ልክ ነሽ የሚገባው አይደለም አላህ ያንሳለት ያረብ!

  • @mrkbemrkbe6748
    @mrkbemrkbe6748 3 года назад +1

    እግዚአብሔር ይማርሽ የኔ ቆጆ። የዳቢሎስ ስራነዉ በእግዚአብሔር ፀበልዉሰዶት ኽክምብላችሁብራችሁንና ገዘባችሁን አጨርሱ😭😭😭

  • @አማረችነኝምሕረትይባዛልኝ

    ፈጣሪ ጨርሶ የማርሽ 😥❤️

  • @ZuzuYouTube
    @ZuzuYouTube 3 года назад

    Wa wr wb አላህ አፍያ ያድርጋት አላህ ሙሉ ጤናሽን ይስጥሽ የኔ ውብ

  • @Selam-be9nk
    @Selam-be9nk 3 года назад

    Betam yasezenale weye yena konjo egizabher xareso yemarshe ,enamesegenale Tofik

  • @hanitube8013
    @hanitube8013 3 года назад

    አላህ አፍያዋ ይመልስላት ሥታሣዝን😥😥😥

  • @makiyayoutube6871
    @makiyayoutube6871 3 года назад

    Uufffii rabbii sif haa fayyisuu😭😭😭😭🥺🥺🥺🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏

  • @hahhah8928
    @hahhah8928 3 года назад

    fetari ymarsh ayzosh fetari MN ysanewal

  • @tubemedinatube7008
    @tubemedinatube7008 3 года назад +1

    እእእ ልብ ይሰብራል ሱብሀን አሏህ ሙሉ ጤና የሰጣችሁ አልሀምዱሊላህ በሉ

  • @hanantube5024
    @hanantube5024 3 года назад

    Wayine lije uuuuuuuuuuuuuuffffffffffff 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲😭😭😭😭😭😭😭😭😭