ፀጉር የሚያለሰልስ ውህድ ለሎ ፕሮሲቲ ፀጉር / moisturizing DIY for low porosity hair

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 11 янв 2025

Комментарии • 84

  • @abisiniyaethiopia6676
    @abisiniyaethiopia6676 3 года назад +3

    ፀጉርሽ ልዩ ነው ብዛቱ ርዝመቱ ፍሪዝነቱ ዋው ! በጣም እናመሰግናለን።

  • @bettytsegaye4165
    @bettytsegaye4165 3 года назад +3

    በጣም ጥሩ ትምህርት ነው ሜላትዬ ሙዝ ስቀባ ታጠብኩ ብዬ ጨርሼ ሳበጥረው ነጭ ነገር እየረገፈ ተቸግሬ ነበር መላው ገባኝ አሁን ተባረኪ

  • @tigistashuma6088
    @tigistashuma6088 3 года назад +2

    የኔ፣መልካም፣እህት፣መልካምነትሽ፣ለዘላለም፣አብሮሽ፣ይኑር፣እግዝያብሔር፣ረጅም፣እድሜ፣ከጤና፣ጋር፣ያድልሽ፣በርቺልን

  • @romanbeyene3558
    @romanbeyene3558 3 года назад

    Wow tseguresh betham yamral. Seleakafelshen enamesegnalen.

  • @inanu_youtube5148
    @inanu_youtube5148 3 года назад

    ሜላት እናመሰግናለን።

  • @fanatube5238
    @fanatube5238 3 года назад +1

    እንካን ደህና መጣሽ ሜሉየ እንወድሻለን በርቺ

  • @mihrettewelde4975
    @mihrettewelde4975 3 года назад

    Thank you for sharing your knowledge and your time ❤️❤️❤️❤️❤️

  • @ethiopianfoods8038
    @ethiopianfoods8038 3 года назад

    Beautiful hair amazing amazing amazing I a glad I found your videos👍👍👍👍

  • @hayatjemal4118
    @hayatjemal4118 2 года назад

    Meluyea Endeat neshe, stegurea wusitu dekeke ,gin enkebakebewalhu chenekegn ,ebakishe endefitea stegureanim melishilign

  • @kwkk6984
    @kwkk6984 3 года назад

    Melu yena tsegur low perosety naw betam aschegary setgur naw ahun lay chafu betam derki bilo kurt kurt eyale yebtesal

  • @ንፁህህሊናምቹትራስነዉ

    እናመሰግናለን እህታችን

  • @alemtsehayendalew2095
    @alemtsehayendalew2095 3 года назад +1

    Dry eye ues good for eyedr0p?

  • @semiramohammed8490
    @semiramohammed8490 3 года назад

    Thanks sis🙏🙏🙏

  • @MayetMaki
    @MayetMaki 3 года назад

    ቆንጆ ውህድ ነው ፀጉርሽም ፍሪዙም በጣም አሪፍ ነው በርቺ ቤተሰብ ሆኛለው ጎራ በይ ወደ እኔም
    🙏👍

  • @michotmandefro7442
    @michotmandefro7442 3 года назад

    እናመሰግናለን

  • @hirutabe
    @hirutabe 3 года назад

    olay cream anti wrinkle አሪፍ ነው እንዴ
    ከ cerave or cetaphil የቱ ነው ጥሩ
    ፊቴ my face type normar to dry ነው መልሽልኝ እባክሽ🙏🏽ፊቴ ላይ መስመር መስመር አለ ግን ብጉር የሚባል ነገርየለብኝም በሙቀት ሰዓት ግን ጉንጭ ላይ ትንንሽዬ ቀዳዳዎት ይወጣሉ ልክ እንደ እንጀራ አይነት ጠቃጠቆ እና ምን ልጠቀም

  • @abisiniyaethiopia6676
    @abisiniyaethiopia6676 3 года назад +1

    ዋዉ ፀጉርሽ ልዪ

  • @genettesfaye105
    @genettesfaye105 3 года назад

    Thanks melu

  • @dehabg1571
    @dehabg1571 3 года назад +1

    በጥም ጥሩ ነው ስለ መርሳት የምታውቂውን ብትነግሪኝ እየረሳሁ ተቸገርኩ እድሜ65 ነው

  • @senaithabtemariam6713
    @senaithabtemariam6713 3 года назад +1

    በጣም እናመሰግናለን ሜልዬ:: የኔ ጥያቄ ከታጠብኩት በሁላ የሚቀባ ቅባት በጣም እቸገራለሁኝ ፀጉሬ ደግሞ ደረቅ እና low ፕሮሲሲት ላይ ነው የሚመደበው እና ምን ልቀባ ትመክርኛለሽ?

    • @አልሀምዱሊላሕአለኩልሀል
      @አልሀምዱሊላሕአለኩልሀል 3 года назад

      ያገኘሽውን ዘይት ተቀቢ ግን ሞቅ አርጊው ትንሽ

    • @melatdemessie808
      @melatdemessie808  3 года назад

      ለሎ ፕሮሲቲ ወፍራም ቅባት አይሆንም ምክንያቱም ከላይ ቁጭ ነው የሚለው ወደውስጥ አይመጠውም እና ላይት የሆኑ ዘይቶች እንደ አርጋን ግሬፕሲድ ጆጆባ ዘይት ጥሩ ናችው በተጨማሪ ሎሽንነት ያላቸው ፈሳሽ ክሬሞችም ጥሩ ናቸው

  • @ማሬ-ቘ9ዐ
    @ማሬ-ቘ9ዐ 3 года назад

    በጣም ነዉ የገረመኝ ዛሬ የሰራሽውን አይነት ውህድ ተቀብቼ ታጥቤ ነው ያየሁሽ ማር ግን አላረኩም ነበር የሚሰለቸኝ ከተቀባሁት በሁዋላ ፀጉር ውስጥ የሚሰገሰገው ነገር ያስቸግረኝ ነበት ካንቺ መላ ስላገኝሁ አመሰግናለሁ ሜሉዬ እባክሽን ሻንፖ እና ኮንድሽነር ለፀጉር መጥፎ ነው እንዴ ለዛ ይህም ፀግሬ የሚወልቀው?

  • @esetekebede237
    @esetekebede237 3 года назад +1

    please please I wanna hear about scalp health from you please share us

  • @ethiopia9573
    @ethiopia9573 3 года назад

    እናመሰግናለን ጥሩ ትምህርት ነው ።እኔም ፀጉሬ በጣም ስለሚደርቅብኝና ከእንቺ ጋር ተመሳሳይ ስለሆነ እባክሽን ሎሽኑን picturen እና ከየት እንደሚገዛ ንገሪኝ ። አመሰግናለሁ ።

    • @melatdemessie808
      @melatdemessie808  3 года назад

      ቦሌ መድሀኒአለም ሞል ቀላቴ ኮስሞቲክስ አለ

    • @ethiopia9573
      @ethiopia9573 3 года назад

      እኔ ያለሁት አሜሪካ ነው ከዚህ የገዛሽው መስሎኝ ነው። ስለፈጣን መልስሽ አመሰግናለሁ ።

  • @bezawitgebre8746
    @bezawitgebre8746 3 года назад

    ሜሉዬ ለሎ ፕሮሲቲ coffee oil መጠቀም ይቻላል

  • @mariaabella6125
    @mariaabella6125 3 года назад

    Hi melat sle
    Vaitamen
    E atekakem asregn🙏

  • @እስልምነየየልቤትርታ

    ግንቶሎአይለቅምከፅጉርላይካላጠለላችሁት

  • @solihahesen2876
    @solihahesen2876 3 года назад

    እኳን ደህና በጣሽ

  • @asmeraworkmolla9018
    @asmeraworkmolla9018 3 года назад

    ሜላት በጣም አመሰግናለሁ የኔ ፀጉር ሎርፖሮሲቲ ነው እሞክረዋለሁ ግን ብዙ እየጣርኩ ነበረ መበጣጠሱ አልቀነሰም ምን ላድርገው? መልስሽን እጠብቃለሁ

    • @melatdemessie808
      @melatdemessie808  3 года назад

      የምትኖሪበት ሀገር ውሀው እንዳይሆን
      የት ነው ያለሽው?

    • @asmeraworkmolla9018
      @asmeraworkmolla9018 3 года назад

      ባህርዳር ነው የምኖረው

  • @etumechal3081
    @etumechal3081 3 года назад

    👀👀👍👍👍betam yameral thank you

  • @saronweba7354
    @saronweba7354 3 года назад

    ቆንጅዬ ጸጉርሽ ነው ወይስ ሂውማን ጸጉር???

  • @atsedewoldetsadik2558
    @atsedewoldetsadik2558 3 года назад

    Hi melu endet neshe extra vergin oil organic yehonewn yet new yemgenew?

    • @melatdemessie808
      @melatdemessie808  3 года назад

      በየሱፐርማርኬቱ አለ ይሄን የገዛሁት ሎሚያድ ነው

  • @hayatjemal4118
    @hayatjemal4118 2 года назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @rst5776
    @rst5776 3 года назад +1

    የልጀ ፀጉር በጣም ከርዳዳ እና ደረቅ ነው አንድ አመት ከ ስድስት ወሯ ነው ከዛም ላጨሇት አሁን መብቀል ጀምሯል ይሄን ውህድ ብጠቀምላት ምን ትመክሪኛለሽ

    • @melatdemessie808
      @melatdemessie808  3 года назад

      ልጆች ላይ አለርጂ ካላቸው ስለማይታወቅ ለህፃን ተጠቀሙ ማለት ትንሽ ይከብዳል

  • @tigistmengistu2948
    @tigistmengistu2948 3 года назад

    ዉስጥ ውስጡ ተበጣጥሳብኛል እባክሽ ምን ልቀባ

  • @saratakele5114
    @saratakele5114 3 года назад

    ሜሉዬ ቪድዬችሽን በቅርብ ነው ማየት የጀመርኩት በ እውቀት የታገዘ ስለሆነ በጣም ነው የወደድኩት አንድ ጥያቄ አለኝ እኔ የምኖረው ቺካጎ ነው እዚህ ከመጣሁ በጣም አልቆየሁም ፀጉሬ ያለእድሜዬ ሽበት በሽበት ሆነ ግን ለረጅም አመት ሪላክሰር ተጠቃሚ ነኝ ውሀው ነው ወይስ ሪላክሰሩ ነው ሽበት ያስወጣ ብኝ?

    • @melatdemessie808
      @melatdemessie808  3 года назад

      ውሀው እንኳን ሀርድ ዋተር ከሆነ ፀጉር ይጨርሳል እንጂ አያሸብትም ኬሚካሎች ግን ፀጉር ያሸብታሉ ሪላክሰር ፐርም የፀጉር ቀለም ሽቶነት ያላቸው የፀጉር ቅባቶች

    • @saratakele5114
      @saratakele5114 3 года назад

      @@melatdemessie808 አመሰግናለሁ ሜሉዬ ሽታ ያለው ቅባቶችን ለማስወገድ እሞክራለሁ እዲሁም ፐርሙንም ለመተው እየሞከርኩ ነው

  • @አነስ
    @አነስ 4 месяца назад

    ስንት እንግልዘኛ የማያውቅ አለ ሃይ ፕሮሲቲ ምናምን የምትይው ቀጥታ በአማርኛ አውሪ

    • @lolabakivideos3570
      @lolabakivideos3570 3 месяца назад

      ቅባት ቶሎ የማይቀበል ወይም ታጥቦ ቶሎ የማይደርቅ ፀጉር ማለት ነው እህቴ

  • @kumnegerdemissie2780
    @kumnegerdemissie2780 3 года назад

    Ethiopia yet new kibatoche yemitgezew pls?

  • @alemblehu6663
    @alemblehu6663 3 года назад +1

    ሰላም ሜላት ጸጉሬ ሙትት ይላል ብዛት እንዲኖር ምንልጠቀም ?

    • @melatdemessie808
      @melatdemessie808  3 года назад

      ሻምፖ ስትጠቀሚ ቮልዮማይዚንግ የሚለውን ተጠቀሚ ሞይስቸራይዚንግ ሳይሆን
      በቤት ውስጥ ትሪትመንት እንቁላል ተጠቀሚ

    • @alemblehu6663
      @alemblehu6663 3 года назад

      @@melatdemessie808 የኔ እህት ሜላትዬ በጣም እጅግ አድርጌ አመሰግናለሁ :: እግዚአብሔር ይባርክልኝ :: በቅነት በንጽህ ህሊና በተለያየ ስፍራ በተለያየ ኑሮ ላይ ያለውን እህቶችሽን ስለምታበረቻችንና በእውቀት እውነትን በፍቅር ስለምታስተምሪን ከልብ አመሰግናለሁ :: ጥያቄየንም ስለመለስሽ እንግዲህ ለውጡንም አሳውቃለሁ ዘመንሽ ሁሉ ይባረክ ውድእህታችን ::

  • @sdetmekerena1588
    @sdetmekerena1588 3 года назад

    ከ መታጠብ በፊት ነው ባሃላ?

  • @inanu_youtube5148
    @inanu_youtube5148 3 года назад

    ሰላም ስላም ብያለሁ

  • @momlove2688
    @momlove2688 3 года назад

    እኔ የፀጉሬን አይነት አላቅም ግን ይሄንን ውህድ ለ 2 አመት ተጠቅሜው ፀጉሬን በጣም ነው ያሳደገልኝ ማር አላስገባም አላጠለውም ግን ፀጉሬን ሹርባ ሥሰራው ጥቅልል ብሎ አጭር ነው ሚመስለው ቀጥ እንዲልልኝ ምን ልጠቀም?

    • @selamtube5095
      @selamtube5095 3 года назад

      ክል እንድ ቁጥር ጥር በሁት ትነግው ከታጠብሽ ብሃላ በጣም ኣሪፍ ነው

    • @melatdemessie808
      @melatdemessie808  3 года назад +1

      ቀጥ እንዲል ከፈለግሽ ከታጠብሽ በኃላ frizz control serum ተቀቢው እና ጎንጉኝው ከዛ የጎነጎንሽውን በግንባርሽ ዙሪያ ( ልክ ሻሽ ስናስር እንደምናደርገው ) እሰሪው እና አሳድሪው ( ሁልግዜ ማታ ) እደዛ አርጊ እና ይዘረጋል በኔ ፀጉር ሞክሬዋለሁ በጣም ስለሚሰበሰብ

    • @ሩሀማነኝየድንግልማርያምል
      @ሩሀማነኝየድንግልማርያምል 3 года назад

      @@melatdemessie808 ሜሉ እበክሽን ይሄንንFrizzcontrol serum የአልሽውን ከየት ነው ማገኛው እበክሽን በጠም የተቸገርኩበት ነገር ነው ፀጉሬ እረጅም ነው ግን ጥቅልል ብሎ ጆሮዬ ባለይ ይሆነል

    • @momlove2688
      @momlove2688 3 года назад +1

      @@melatdemessie808 አመስግናለው ሜሉየ ግን ፀጉር አይጎዳም ሁሌ ብቀባው ችግር አለው? ይቅርታ ጥያቄ ስላበዛሁልሽ

    • @momlove2688
      @momlove2688 3 года назад

      @@ሩሀማነኝየድንግልማርያምል ሰደልያ(ፋርማሲ) ወይም ኦንላይን ላይ አታጭውም

  • @edenaraya6643
    @edenaraya6643 3 года назад

    ሜሊ አንድ ጥያቄ ልጠይቅሽ ፈሳሽ ቅባቶች የፀጉራችንን ውስጥ ውስጡን ቆዳችንን መቀባት አለብን ወይስ የለብንም ? ለውስጡስ ምን አይነት ቅባትስ መቀባት አለብን

    • @melatdemessie808
      @melatdemessie808  3 года назад +1

      ከመታጠባችን በፊት ቆዳችንን በቅባት ሞይስቸራይዝ ማድረግ ጥሩ ነው ነገር ግን ወፍራም ዘይት እንደ ካስተር ኦይል አይነቱ ጥሩ አይደለም
      ቀላል ዘይቶች እንደ ሆሆባ እልመንድ ግሬፕሲድ ጥሩ ናቸው
      ኦሊቭ ትንሽ ወፈር ይላል ግን ቆዳን ተቀብቶ ለመታጠብ ቆንጆ ነው
      ሎሽንነት ያላቸው ፈሳሽ ቅባቶችም ጥሩ ናቸው

  • @solihahesen2876
    @solihahesen2876 3 года назад

    እኔ ሎ ነው ቅባት እሙባል አይውስድም

    • @melatdemessie808
      @melatdemessie808  3 года назад +2

      ሎ ፕሮሲቲ ፀጉር ቅባት አለመውሰዱ ሳይሆን የምትቀቢውን ቅባት አይነት መምረጥ ነው ያለብሽ ወፍራም ጭቃ ቅባት የሚባሉትን አለመቀባት በእሱ ፋንታ ውሀነት ያላቸው የፀጉር ሎሽኖች ለሎ ፕሮሲቲ ፀጉር ሞይስቸራዝ ያደርጋል

  • @sababeyene2621
    @sababeyene2621 3 года назад

    እናመሠግናለን
    ግን የኔ ፀጉር ሎ ሆኖ በጣም ሥሥ ና ሉጫ ነው ለንደዚ አይነት ፀጉር ምን አይነት ትሪትመንትና ቅባት ትመክሪያለሽ?

    • @melatdemessie808
      @melatdemessie808  3 года назад

      ስስ እና ሉጫ ከሆነ እኮ ሀይ ፕሮሲቲ ነው ፀጉርሽ

    • @sababeyene2621
      @sababeyene2621 3 года назад

      ሥነክረው ግን
      ሁሌም ከላይነው

    • @melatdemessie808
      @melatdemessie808  3 года назад

      @@sababeyene2621 በውሀ የሚነከረው መሞከሪያ ትክክለኛውን ውጤት ለማወቅ ምንም ነገር ያልተቀባ ንፁህ ፀጉር ከሆነ ብቻ ነው ውጤቱ ትክክለኛ የሚሆነው ከዚህ በተጨማሪ ፀጉርሽ ውሀ ስታፈሺበት በቀላሉ ቶሎ የሚርስ ከሆነ ፀጉርሽ ሀይ ፕሮሲቲ ነው ከዛ በኃላ ግን የያዘውን እርጥበት ቶሎ ይለቀውና ይደርቃል ይሄ በሙሉ የሀይ ፕሮሲቲ ፀጉር ባህሪ ነው እና በዚህ መንገድ ማወቅ ትችያለሽ

    • @sababeyene2621
      @sababeyene2621 3 года назад

      ልክ ነው በደንብ ታጥቤነው ምሞክረው ምናልባት መናልባት አንዳንዴ ውጤቱ ሊሣሣት ይችላል እንዳልሽው የፀጉሬ በሀሪው እንደ ሀይ ፕሮሲቲ ነው በጣም አመሠግናለሁ

  • @AAaaa-p2l
    @AAaaa-p2l Год назад

    አረ ውዴ መለ በይኝ ወለሂ ፀጉሬ የለ ውሀ አይበጠርልኝ በጠም የሰምመኛል ደረቅ ናው😢😢

    • @hayrin35
      @hayrin35 21 день назад

      የመጥበሻ ቅጠል(Rosemary ) ውሀ አዘጋጅተሽ በስፕሬ ፀጉርሽ ላይ እያደረግሽ ማበጠር ነው

  • @solihahesen2876
    @solihahesen2876 3 года назад

    ቅባትለማይውስድ ፀጉር ሙዝ አይመከርም አይሁንም አልገባኝም

    • @melatdemessie808
      @melatdemessie808  3 года назад

      ሙዝ በጣም ሞይስቸራይዝ ያደርጋል የማይመከረው ለሀይ ፕሮሲቲ ፀጉር ነው

    • @sdetmekerena1588
      @sdetmekerena1588 3 года назад

      ከ መታጠብ ቦሃላ ነው

  • @እስልምነየየልቤትርታ

    እኔሙዝሁሌምእየተበላሽነውእምንጥለውነበርአሁንግንመዳሜምተቀቢትለኘለችእነ በጣምእራሴንእድጠብቅትመክርኘለችስታገቢያርጀሽነውእምትመስይው እራስሽንጠብቂትለኘለች የሚያስፍልጉኝንምትስጠኘለችለፅጉሪ

  • @inanu_youtube5148
    @inanu_youtube5148 3 года назад

    በቅንነት ቤተስብ አድርጌሻለልሁ ቤተስብ ሁኝ