Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ውይ ግፍህ የአሁን መስሎኝ ለመስማት ስጣደፍ ስልኬን በአፍጢሙ ደፍቼው ነበር
ኡፍፍፍ መጀመሪያ ደንግጬ ነበር ተረጋጋሁ እንጂ😂😂😂የሆነው ሆኖ በኢህአፓ ዘመን የነበረውን ክስተት ወደኋላ ተመልሰን ደስ በሚል አቀራረብ ሰምተነዋል🙏
@@DemismariamDemisMariam እውነት ነው
እኔስ! ከዝምባብዌ ኣሁንም ድረስ የመግደል ሙከራ? ምህረት ኣልተደረገለትም ዴ?
እኔ ደግሞ አስቀድሜ ኮሜንትህን ማንበቤ ጠቀመኝ. የድሮ ከሆነ ቧላ አዳምጣለው
@@MohamedAbdurahman-ox7kh 😄😄😄😄😄
ስለ የኢትዮጵያ ባህር ኃይል በድሮ ጊዜ ያለውን እና በአሁኑ ጊዜ ያለውን ሰፊ ዘገባ ብታዘጋጁ ጥሩ ነው።
ያሁን ግድያ መስሎኝ በስተርጅናም አይተውትም እንዴ ብየ በችኮላ ነበር ስራ ላይ ሆኜ የሰማሁት😢😢
ይህ ታሪክ ዩኒቨርሲቲ ቅጥር ግቢ ውስጥ ነበርኩ።ጥላሁን ግዛው ሞቶ አስካሬኑ ዩኒቨርሲቲ ግቢ ውስጥ ነበርኩ
እናመስግናለን❤❤
አሱ ባይገኝ ቤተሰቡ በዚ ኣለም ኣሉ አንድ ቀን ኣለ ። የፈጸመው ግፍ ኣይረሳም
ይሄ እርጉም ምነው ያኔ ተቀብሮ በነበር ለዚህ ሁሉ ጣጣ ያበቃን እሱ ነው
thanks for sharing salon ❤️❤️❤️❤️
Thanks for visiting
መንንጌ መንጌ የምትሉ መንጋጋችሁ ይውለቅ የበሰበሳችሁ
መገደል ነበረበት
ታሪካችሁን አስተካክሉ ሻዕቢያ ኣይደለም
መንጌ አሁን ወጥ ይሰራል!!
ኡፍፍፍ እርባችሁኝ ነበር🙏
#አህለን_ወሳህለን_የሳ_ቤተኞች❤😍
እነ እነተፈሪ ባንቲ የተወገዱበት ምክንያት ለዚህ ይሆን ?
ይሄን ባሪያ በጊዜዉ ቢያሰናብቱት ኖሮ ኢትዮጵያችን ይሄኔ እዚህ ውጥንቅጥ ውስጥ ባልገባች ነበር። ክፉ ሰዉ እድሜዉ ረጅም ነው የሚባለው እውነት ነው መሰለኝ
❤እኳን ❤ደና ❤መጣቹ❤ሳሎኖች❤❤❤
Mnm Suspense madreg aytebekbachum eko Salonoch 😢zm blachu btlekutm bzu sew yketatelal cheat madregu le tnnshwochu tewulachew😊
"ይህ ታሪክ" ብሎ የሚ ጀምረው ከዚህ ቀደም ሲል ከተነገረው ታሪክ ጋር ነው።
ጃንሆይ ከዙፋናቸው ሲወርዱ: ፖንዶራ ሳጥኗንከፈተችው ማለት ነወ?
Long life for our always hero mengistu
He was not a hero but serial killer!
bezhe masitawekya yedebral pls masitawekya atefu
መንጋጋው ይውለቅ ይሔ የታሪክ አተላ ነፍሰ በላ ጅብ ድሮም መጥፎ ሰው ቶሎ አይሞትም መንግስቱ መንግቱ ትላላችሁ ልክ ለሐገራችን ጥሩ የሰራ ይመስል እሱ የጀመረው አቢዮት ዛሬ እሱን አላጠፋ ሲል እኛን የሚያወድመው 😡
ውርጋጥ የታሪክ አተላ ነህ የመንጌን ኢትዮጵያዊ ማንነት አታውቅም ።ትረካው ራሱ አልገባህም። ራሱን ተከላከለ እንጂ ወንጀል አልሠራም። ቆሻሻ!!
የቀን ጅብ የሰራውን ጥሩ ስራ ይተማሩትን መተኪያ ያላገኙ ሙህር ተማሪን በላቸው ።ቤቱ ይፍረድ።
ውይ ግፍህ የአሁን መስሎኝ ለመስማት ስጣደፍ ስልኬን በአፍጢሙ ደፍቼው ነበር
ኡፍፍፍ መጀመሪያ ደንግጬ ነበር ተረጋጋሁ እንጂ😂😂😂
የሆነው ሆኖ በኢህአፓ ዘመን የነበረውን ክስተት ወደኋላ ተመልሰን ደስ በሚል አቀራረብ ሰምተነዋል🙏
@@DemismariamDemisMariam እውነት ነው
እኔስ! ከዝምባብዌ ኣሁንም ድረስ የመግደል ሙከራ? ምህረት ኣልተደረገለትም ዴ?
እኔ ደግሞ አስቀድሜ ኮሜንትህን ማንበቤ ጠቀመኝ. የድሮ ከሆነ ቧላ አዳምጣለው
@@MohamedAbdurahman-ox7kh 😄😄😄😄😄
ስለ የኢትዮጵያ ባህር ኃይል በድሮ ጊዜ ያለውን እና በአሁኑ ጊዜ ያለውን ሰፊ ዘገባ ብታዘጋጁ ጥሩ ነው።
ያሁን ግድያ መስሎኝ በስተርጅናም አይተውትም እንዴ ብየ በችኮላ ነበር ስራ ላይ ሆኜ የሰማሁት😢😢
ይህ ታሪክ ዩኒቨርሲቲ ቅጥር ግቢ ውስጥ ነበርኩ።ጥላሁን ግዛው ሞቶ አስካሬኑ ዩኒቨርሲቲ ግቢ ውስጥ ነበርኩ
እናመስግናለን❤❤
አሱ ባይገኝ ቤተሰቡ በዚ ኣለም ኣሉ አንድ ቀን ኣለ ። የፈጸመው ግፍ ኣይረሳም
ይሄ እርጉም ምነው ያኔ ተቀብሮ በነበር ለዚህ ሁሉ ጣጣ ያበቃን እሱ ነው
thanks for sharing salon ❤️❤️❤️❤️
Thanks for visiting
መንንጌ መንጌ የምትሉ መንጋጋችሁ ይውለቅ የበሰበሳችሁ
መገደል ነበረበት
ታሪካችሁን አስተካክሉ ሻዕቢያ ኣይደለም
መንጌ አሁን ወጥ ይሰራል!!
ኡፍፍፍ እርባችሁኝ ነበር🙏
#አህለን_ወሳህለን_የሳ_ቤተኞች❤😍
እነ እነተፈሪ ባንቲ የተወገዱበት ምክንያት ለዚህ ይሆን ?
ይሄን ባሪያ በጊዜዉ ቢያሰናብቱት ኖሮ ኢትዮጵያችን ይሄኔ እዚህ ውጥንቅጥ ውስጥ ባልገባች ነበር። ክፉ ሰዉ እድሜዉ ረጅም ነው የሚባለው እውነት ነው መሰለኝ
❤እኳን ❤ደና ❤መጣቹ❤ሳሎኖች❤❤❤
Mnm Suspense madreg aytebekbachum eko Salonoch 😢zm blachu btlekutm bzu sew yketatelal cheat madregu le tnnshwochu tewulachew😊
"ይህ ታሪክ" ብሎ የሚ ጀምረው ከዚህ ቀደም ሲል ከተነገረው ታሪክ ጋር ነው።
ጃንሆይ ከዙፋናቸው ሲወርዱ: ፖንዶራ ሳጥኗንከፈተችው ማለት ነወ?
Long life for our always hero mengistu
He was not a hero but serial killer!
bezhe masitawekya yedebral pls masitawekya atefu
መንጋጋው ይውለቅ ይሔ የታሪክ አተላ ነፍሰ በላ ጅብ ድሮም መጥፎ ሰው ቶሎ አይሞትም
መንግስቱ መንግቱ ትላላችሁ ልክ ለሐገራችን ጥሩ የሰራ ይመስል እሱ የጀመረው አቢዮት ዛሬ እሱን አላጠፋ ሲል እኛን የሚያወድመው 😡
ውርጋጥ የታሪክ አተላ ነህ የመንጌን ኢትዮጵያዊ ማንነት አታውቅም ።ትረካው ራሱ አልገባህም። ራሱን ተከላከለ እንጂ ወንጀል አልሠራም። ቆሻሻ!!
የቀን ጅብ የሰራውን ጥሩ ስራ ይተማሩትን መተኪያ ያላገኙ ሙህር ተማሪን በላቸው ።ቤቱ ይፍረድ።