ልጅ አለሽ ለሁሉም እውነቱን ተናገሪ 😳

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 10 фев 2025

Комментарии • 1,3 тыс.

  • @dessalech899
    @dessalech899 2 месяца назад +281

    ልጅ ቢኖር ራሱ የእግዚአብሔር ስጦታ ነው..😊

    • @setedegnuw4503
      @setedegnuw4503 2 месяца назад +2

      ውዴ ደምሪኝ እባክሽ አትለፊኝ

    • @Bggzb
      @Bggzb 2 месяца назад

      ❤️❤️❤️

    • @ابراهيمالجلاد-ز8ز
      @ابراهيمالجلاد-ز8ز 2 месяца назад

      በምንያሸማቅቋት,አልሸማቀቅላቸውብላነው,ምድረምቀኛ

    • @Frefre2427
      @Frefre2427 2 месяца назад

      ደምርኝ ውዴ🎉

  • @Hiwotdemse-iz5ce
    @Hiwotdemse-iz5ce 2 месяца назад +377

    ልጅ ፀጋ ነው ቢኖራትስ ሄሉን ለቀቅ አርጉዋት😢😢😢 እምትሉ ላይክ

    • @danaaklilu-l6p
      @danaaklilu-l6p 2 месяца назад +2

      ሒዊየ ደምሪኝ

    • @Murshida-z5q
      @Murshida-z5q 2 месяца назад

      ​@@danaaklilu-l6pደመረኩሸ መልሸ

    • @ምንቴመንገሻAR
      @ምንቴመንገሻAR 2 месяца назад +7

      በትክክል ምነው እኔም ልጅ አለኝ ግን በአሁን ሰዓት ከልጄ አባት ጋር አይደለሁም ልጅሽ ልጄናት አብረን እናሳድግ የሚል አለ ልጅ አካላት ደስ ይላል እድለኛ ናት ስለዚህ ከመጣ ፀጋ ነው

    • @Hiwotdemse-iz5ce
      @Hiwotdemse-iz5ce 2 месяца назад +1

      @danaaklilu-l6p እሺ ደመርኩሽ ውዴ

    • @Hiwotdemse-iz5ce
      @Hiwotdemse-iz5ce 2 месяца назад

      @@ምንቴመንገሻAR ፈጣሪ ያሳደግልሽ እህቴ

  • @f-io7sj
    @f-io7sj 2 месяца назад +70

    መልካም ንግግር ሥደቃ ነው ብለውል ነብዩ ሙሀመድ ስለላህ አለይ ወስለም 😢😢😢

  • @SamsungA05-je6sw
    @SamsungA05-je6sw 2 месяца назад +221

    ሄሉ ልክ ናት በተባለችው ሁሉ መልስ መስጠት የለባትኦም❤❤❤❤❤

  • @kiddist2235
    @kiddist2235 2 месяца назад +301

    ሄሉዬ እግዚአብሔር የሰዉ ፍቅር አብዝቶ ይስጥሽ ❤

  • @BrukKassa-t9k
    @BrukKassa-t9k 2 месяца назад +139

    ሰሞኑን የገባው ወርርሽኝ ልጂ አለሽ ልጂ አለኝ የሚል ነዉ ልጆች የእግዛብሔር ስጦታ ናቸዉ

    • @AssAUWU
      @AssAUWU 2 месяца назад +2

      ትክክክል የፌጣሪ ስጦታም ቢሆን በሀላሉ ሲሆን ነዉ

    • @HaniMar-g1z
      @HaniMar-g1z 2 месяца назад +1

      😂😂😂😂😂

    • @seadamohammed-u1l
      @seadamohammed-u1l 2 месяца назад +1

      ኧረ በሣቅ😂😂😂😂😂

    • @الحمدللة-ق5ذ
      @الحمدللة-ق5ذ 2 месяца назад +1

      😂😂😂😂

    • @FatumaAbdo-k4j
      @FatumaAbdo-k4j 2 месяца назад +1

      2017 አልከፈላቸውም

  • @MaryemSeid3040
    @MaryemSeid3040 2 месяца назад +288

    ልጄን ይዤ በመዳም ቤት የምሰራ ነኝ በቅንነት አምስት ሺ አስገቡኝ

  • @ttinaabate9710
    @ttinaabate9710 2 месяца назад +55

    ይች ልጅ ብምቢሏት ቢሏት አልወድቅ ስትላቸው ደሞ በዚህ መጡ እሳይ እንኳን ያላት ልጅ ላደለው ፀጋ ነው የእግዚአብሔር ልዩ ስጦታ ነው ❤❤❤❤❤❤ሄሉዬ መስሚያሽን ጥጥ አርጊው እራስሽን እራስሽ ታቂያለሽ ካላስ 🙏🙏🙏🙏

  • @Elham-j1z
    @Elham-j1z 2 месяца назад +203

    ሂሎንና አላዘርን የሚወዲ አሳዩኚ ❤❤

  • @meretechhassni305
    @meretechhassni305 2 месяца назад +39

    በትክክል ሄሉ ትክክል ነት ምክንያቱም ለሁሉም ነገር መልስ መሰጠት ያለበትም አንድ አንድ ሥራ ፋት ሰዎች አሉ ሚድያ ላይ

  • @fufuTube-v5f
    @fufuTube-v5f 2 месяца назад +213

    ሄሉ የኔ ጀግና ❤💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪

  • @rabiarabu3985
    @rabiarabu3985 2 месяца назад +47

    እኔ እኮ ሄሉየ ከመጣች ከማንም ቤት አልሄድም እስቲ ማነው እንደኔ የሚወዳቸው የእነሱን ጨርሶ ወደ ሌላ ቤት የሚሄድ

  • @TadyTady-k6s
    @TadyTady-k6s 2 месяца назад +90

    የኔ ዉቦች ለመጀመርያ ሰኮምት ለይኩኝ 😅ሄሉዬ እውድሻለሁ የኔ ጠንካራ ❤❤

  • @Almaz2024-c9p
    @Almaz2024-c9p 2 месяца назад +30

    በትክክል ሂሉየ ለሚጠይቁሺ ሁሉ መልስ አትስጭ ሲፈልጉ ገደል ይግብ ተያቸዉ

    • @yonatanteshome2121
      @yonatanteshome2121 2 месяца назад +1

      Alazar yetebale enatehe yedebedach shermuta lagegnehe afenchahen newou yemesebrewou👎👎👎👎

  • @DaniRoyal-n6k
    @DaniRoyal-n6k 2 месяца назад +134

    ውነትም የዛሬ ሰው ጭንቅላት የለውም ሄሎዬ አቺኮ አትናገሪ👌😂😂

    • @SaddKfas
      @SaddKfas 2 месяца назад +2

      ቁይ ግን አንተን ማንም አይቀድምክም እሺ ፕራንክ አድርጋት ሄሉን

    • @MeremaHusen-v6q
      @MeremaHusen-v6q 2 месяца назад

      ​@@SaddKfasምን አረገችደሞ ሄሉ

    • @PasPas-d5q
      @PasPas-d5q 2 месяца назад

      ደንአአይዴለምእኮ​@@SaddKfas

    • @KuWait-vc4qj
      @KuWait-vc4qj 2 месяца назад

      ዉነትሽን ነዉ የሸገር ሠዉ ሐሲድ ነዉ😂😂😂 ተናደደች

  • @MignotAb4
    @MignotAb4 2 месяца назад +98

    ልጅ የፈጣሪ ስጦታ ነው ሄሉ የሚዲያ ሰው ችግር አለባቸው ሄሉ rigth👌ትክክል ነሽ አንች ወደ ፊት👌

    • @Frefre2427
      @Frefre2427 2 месяца назад

      ደምርኝ እህቴ🎉

    • @MignotAb4
      @MignotAb4 2 месяца назад

      @Fre24-q5w እሺ😍ቪዲዮ ስሪ ቢያንስ 5 mint በሾርት ሰብ ያነሳብሻል🙏

    • @Frefre2427
      @Frefre2427 2 месяца назад

      @@MignotAb4 እሺ እናቴ💜

    • @AaAa-ud1po
      @AaAa-ud1po Месяц назад

      ትክክክክል❤❤❤ወለሂ

  • @astubtube
    @astubtube 2 месяца назад +164

    ስጠብቃቹ ነበር ስደሬላዋ አላዛር ❤❤❤

    • @FfFff-vr2gn
      @FfFff-vr2gn 2 месяца назад

      ስወድሽ እኮ❤❤❤❤❤

    • @Frefre2427
      @Frefre2427 2 месяца назад

      ደምሩኝ🎉

  • @rhamtistore3951
    @rhamtistore3951 2 месяца назад +19

    ምን አገባቸው
    ልጅ የእግዚአብሔር ፀጋነው ❤❤❤❤

  • @MaryamN-pl4in
    @MaryamN-pl4in 2 месяца назад +74

    ሄሉዬ እግዚእብሔር የስዉ ፍቅር አብዝቶ ይስጥሽ❤❤

  • @MaryemSeid3040
    @MaryemSeid3040 2 месяца назад +120

    በስደት ላይ ያላችሁ በሙሉ አላህ ተክፉ ነገር ይጠብቃችሁ

  • @SenyaNuru
    @SenyaNuru 2 месяца назад +26

    ብዙ ልጆች ናቸው እዴ ያሉዋት 😂😂😂ሄሉ የኔ ውድ ልጂም ልጆችም ትወልጃለሽ ለምድረ ወረኛ ቦታ አትስጪ❤❤❤❤❤

  • @HehsHeh-b4l
    @HehsHeh-b4l 2 месяца назад +9

    ልጅ ቢኑራትስ ኖርማን ነው የግዚብሔር ስጡታ ነው ትክክል ሂውቱን ሁላ ስዘረዝር መኖር የለባትም❤❤❤❤❤❤

  • @eritaEritakapelo
    @eritaEritakapelo 2 месяца назад +10

    አይዞሽ ሔሉዬ ባለፈነገር አትፀፀቺ ሒወት ይቀጥላል አላዘር እባክህን የማይሆን ነገር እያመጣክ አታስከፋት የሰዉ ወሬ አትስሙ😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @AlainAlfoah-k7q
    @AlainAlfoah-k7q 2 месяца назад +2

    ትክክልናት ሑሉ ምንአገባቸው ሲጀመረ ልጅ የእግዚአብሔር ስጦታ ናቸው ልጅ ፀጋነው❤😢

  • @NanaNana-n3y
    @NanaNana-n3y 2 месяца назад +13

    ልጅ ቢኖርም የእግዚአብሔር ስጦታ ነው ሄሉዬ ካለ እግዚአብሔር ያሳድግሽ 🥰🥰ከሌለም ደሞ ይስጥሺ ጌታ 🙏🙏

  • @shewayezenabu3036
    @shewayezenabu3036 2 месяца назад +10

    አላዛርሄሎ ልክ ነች ለተባለው ነገር መልስ መስጠት አይጠበቅባትም አንች ጀግና ነሽ❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @HehHeye-tb4ir
    @HehHeye-tb4ir 2 месяца назад +5

    ልጅ ቢኖር ራሱ የእግዚአብሔር ሰጦታ ነው 😊

  • @Taybial2022
    @Taybial2022 2 месяца назад +18

    የኔ እናት ካለሽ አላህ ያሳድግልሽ ደስ ይለናል ደግሞስ ምን አገባቸው ቢኖርሽ ባይኖርሽ አይክፋሽ ታያቸው ይለፍልፉ

  • @መሬምሰ
    @መሬምሰ 2 месяца назад +13

    ልጂኮ ፀጋ ነው ቢኖራትስ ምን ችግር አለው ሄለንየ የኔ ቆንጆ ወደኃላ ማለት የለም ወደፊት እሽ ማሬ ጠንካራ ነው መሆን❤❤❤❤ እንደዚህ አይነት ወሬ የምታራግቡ ከልጂቷ እራስ ውርዱ ተወዋት ትስራበት

  • @alamzniguse5007
    @alamzniguse5007 2 месяца назад +7

    እሰይ ሔልዬ እውነትሽን ነው ለሁሉም መልስ አትስጪ የራሳቸው ጉዳይ ምንም ያውሩ አንቺብቻ ሆነሽ አትገኚ የኔ ጠንካራ ወደፊት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @እሙየFእናF
    @እሙየFእናF 2 месяца назад +45

    ልጅ ፀጋ ነው ፏ በሉ ቢኖርም ዴሥ ይላል ከሌለም ወዴፊት ይወለዳል 🥰

  • @zidlove1142
    @zidlove1142 2 месяца назад +29

    ደግ ኖራት ምን ይጠበስ ልጅ የአላህ ስጦታ ነው ሄሉየ መልስ እዳሰጭ ዝምታ ወርቅ ነው የኔ ውድ❤❤❤❤😍😍😍😍😍❤❤❤😍😍😍😍😘😘😘😘😘😘😘😘😘❤❤❤😍😍

    • @rhamtistore3951
      @rhamtistore3951 2 месяца назад

      ትክክል ከመናገር ዝምማለት ይበልጣን❤❤

  • @ያልተኖረልጅነት134
    @ያልተኖረልጅነት134 2 месяца назад +25

    ሄሉ ትክክል ናት ከድሮስ እየተከታተናት አይደል ድራማ መፍጠር የፈለገሰው የሚያወራው እና እደዝህ ያለ ጥያቄ አጠይቋት አለዛር ወድሜ ሰምተህ እለፈው እደዝህ ያለ ጥያቄ አታቅርብላት

    • @Bety2026
      @Bety2026 2 месяца назад +2

      አላዛር አንዳንደ ችግር አለበት ባለፈ አልጠይቅም ሁለተኝ ብሎ ነበር😢😢😢እኔ ሄሉየ ሲከፍት አልወድም አብሮኝነዉ የሚከፍኝ

  • @MissZabiba
    @MissZabiba 2 месяца назад +35

    ሄለን እና አላዛር የሰው ውሬ አትስሙ 😊😊 እናተ ውደፊት ✌️✌️

  • @Makkati-d9l
    @Makkati-d9l 2 месяца назад +30

    ሄሉነቴ የኔ እነት ሙትት ብዬ እዎድሸለዉ በርች አለዘር የኔ አበት ሁሌም ከ ሄሉ ጎን ሁንለት አረ ቤተሰብ 100 ኬ እነስገበት😢❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @hayathayattadese9518
      @hayathayattadese9518 2 месяца назад +3

      ምንአባትየለገረጋት አላዛረ ዘረበጣምነወ የአነደደከኛ

    • @hayathayattadese9518
      @hayathayattadese9518 2 месяца назад +1

      ወላሂዘረ ሄሉየን ብቻሰይሆንእኔምአነደደኛ የሰወወረመሰማት እየወከ በህመምለይህመም አንተእነእሱእንደትለየዩየተደረገነወ

  • @MasrtiMasrtigeto
    @MasrtiMasrtigeto 2 месяца назад +17

    ሄሉ አንቺ እምሰሪዉ ሚድያ ላዪ ነዉ እና ስለምትበልጫቸዉ ነዉ እሚየወሩት አትስሚያቸዉ ሁሌም ወደፊት እወድሻለሁ

  • @DameSaleh
    @DameSaleh 2 месяца назад +61

    አላዛር ስደሬለን አታስከፋት❤❤❤

  • @ፍቅር-ሰ9ፀ
    @ፍቅር-ሰ9ፀ 2 месяца назад +52

    እንቅፋት ወደ ፊት እንጂ ወደ ዋላ አይጥርም የኔ እንቁዎች ሲንዴሬላዋ ማንም ምንም ይበል አንቺ ወደ ፊት 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @maryamdawood5052
      @maryamdawood5052 2 месяца назад

      ደምሩኝ🎉

    • @drr8432
      @drr8432 2 месяца назад

      ትክክል ❤❤❤❤

    • @ፍቅር-ሰ9ፀ
      @ፍቅር-ሰ9ፀ 2 месяца назад

      ​@@drr8432መቼም ካሁን በኋላ አታለቅስም ሳቅ ብቻ ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @fafibintEumi
    @fafibintEumi 2 месяца назад +47

    አቺ ልጅ አሁንስ😡😡እያደር ቆንጆ አትሁኚ ዋዋ የኔ ስቀቀን አይዞሽ ዝቅ ለጊዜ ከፍ በጊዜው የኔ የዋህ ሂወት እኛ እደፈለግናት አይደለም አሏህ ሲፈቅድጅ አላህን ለምኖ ደሞ የሚያፍር የለም ጠንክሪልኝ እስኪ ወላሂ ሴት ሁናችሁ ሴት አትሳደቡ
    ቢወፍሩ ዱባ ቢቀጥኑ ትንኝ
    ቢናገሩ አፈኛ ዝም ቢሉ ሞኝ
    እኔስ የሰው ነገር ምንም አልገባኝ
    ውሀ ያለ መሬት እንዴት ይመነጫል
    ባልሰሩት መታማት ባይጎዳም ይቆጫል
    ዉሀ ሂዶ ሂዶ አሸዋቀሪ ነው
    ትዝብት ነውጂ ቀኑስአላፊ ነው
    የሰማይ አሞራ ወርደሽ ተናገሪ
    ብቸኛ የሆነን ሰው ማን አለው መካሪ
    የኔ ስቀቀን አይዞሽ አቺኮ ጠንካራ ነሽ አንድ ቀን ታሪክሽን ስታካፍሊን ብዙ ሰው እንደሚፀፀት አውቃለሁ ይቅርታ እንደሚጠይቁሽም ተስፋ አለኝ ሰውኮ አፈ ቅቤ ውስጠ ጩቤ ነውና አይዞሽ በርቺ አላዘር አደራ ወላሂ ሄሉን እዳታስከፋ አደራ 😢😢😢

    • @setedegnuw4503
      @setedegnuw4503 2 месяца назад +1

      ትክክል ውዴ ክበሪልኝ ደምሪኝ እባክሽ አትለፊኝ

    • @SwefiehMobile123
      @SwefiehMobile123 2 месяца назад +1

      ትክክል የኔ እናት አሁንስአበዙት😭😭😭

    • @seadamohammed-u1l
      @seadamohammed-u1l 2 месяца назад

      አቤት ትንተና ክበሪል የኔናት

    • @MryamHdjjs
      @MryamHdjjs 2 месяца назад +1

      ኡፉፉፉፉፉ😭😭😭😭😭😭😭

    • @አልሀምዱሊላህ-ዙዙ
      @አልሀምዱሊላህ-ዙዙ 2 месяца назад

      የኔግጥምሽ እኮ😢😢😢😢

  • @user-ri9hj9ez
    @user-ri9hj9ez 2 месяца назад +46

    ባንቺና በፍቅር በጣም ስለሚቀኑባችሁ ለምን ተሰብርው አልቀሩም ብለው አንገት ለማስደፋት ነው የኔ ምርጦች አብሽር ጠንክራችሁ አሳዩአቸው🎉

  • @mrabdula5342
    @mrabdula5342 2 месяца назад +15

    ስንዴ ሬላዋ❤❤❤👍👍👍👍👍👌 ትክክል መልስ እዳሰጭ ሰዉ ብዙ ያወራል

  • @Hereya-zz7ji
    @Hereya-zz7ji 2 месяца назад +7

    ሠዉኮ ጤናቷል ቢኖራትስ ምን ችግረ አለዉ አሁን ይሄ የጠየቃል አላት የላትም ተብሎ አይዞሽ ሄሉየ ደሞ አድቀን ሁሉንም ለመናገር ሞክሪ ጠቅለል አድርገሽ የየት ሀገር ልጅ እደሆንሽ ከዛ፠ደሞ ስለቤተሠቦችሽ እዉነቱን ተናገሪ ወዴ ከዛ ነፃ ትወጫለሽ

  • @toyba3774
    @toyba3774 2 месяца назад +12

    ያረህማን ምንአርጋችሁነው እደ እረ ትኑርበት
    ልጅ የአላህ ስጦታነው ምንአገባችሁ
    ቢኖራት የወተት የዳይፕር አለቻችሁ
    ሆ ምነው ስራአጣችሁ ለምን ሳቀይነእ
    ያአላህ ትግስት ሰጠን 🎉🎉🎉🎉
    ሄሉየ ወላሂ ዝምበያቼው ❤እህት አላህ ይጠብቅች

  • @mayeaiem1353
    @mayeaiem1353 2 месяца назад +13

    መቸም የሄሉ ደስታን ለማጨለም የማይስቡት ነገር የለም እስኪተዋት ሄሉ በስንቱ ትጎዳ ልጅ የግዛብሔር ፀጋነው ምነው በኖራት እህትም ወንድምም ይሆናት ነበር ግን ተዋት ትኑሩበት ምነው ስለራሳችሁ ብታስቡ በማያገባችሁ እየገባችሁ ባታኩ

  • @Bura_tube_16
    @Bura_tube_16 2 месяца назад +66

    Alazer ehten tenkebakeblign❤❤❤❤

    • @BraktMulti
      @BraktMulti 2 месяца назад

      ቡራ❤

    • @EkimaIemlem
      @EkimaIemlem 2 месяца назад +5

      አሽቀባጭ አንተም ባትለዉም ይከባከባታል

    • @setedegnuw4503
      @setedegnuw4503 2 месяца назад +1

      ​@@BraktMultiውዴ ደምሪኝ አትለፊኝ እባክሽ

    • @MastowtSuyum
      @MastowtSuyum 2 месяца назад

      🙄🙄​@@EkimaIemlem

    • @gihfug2084
      @gihfug2084 2 месяца назад

      ቡራዬ❤❤❤🙌

  • @Habtama
    @Habtama 2 месяца назад +16

    ይኑራት ልጅ የእግዚአብር ፀጋነዉ ፀጋነዉአታስጨነቃት ❤❤❤❤❤❤❤ የኔ ጅግና ዉሪ ለሣምንት ነዉ❤❤❤

  • @EdelawitGonderewa
    @EdelawitGonderewa 2 месяца назад +17

    ልጅ እኮ የእግዛአብሄር ስጦታ ነዉ ደግሞ በዚህ መጣችሁ ልጂቷን ተዋት

  • @የሴዴሬላዊ
    @የሴዴሬላዊ 2 месяца назад +24

    ስማኝ አላዛር እዴህ አይነት ጥያቄ አጠይቃት ሄለንን እኛ እናቃታለን ስለዚህ እዴህ አይነት ጥያቄ ባጠይቃት ደስ ይለናል አተ ደሞ ታቃታለህ አይደለ ስለዚህ እኛ ስለምናቅ ለሊሎች መልስ መሥጠት አይጠበቅባትም እሷን ማሳዘን እና መጠል የሚፈልጉ ናቸዉ ይከን የሚጠይቁት ስለዚህ አጠይቃት 😢
    አተ ደሞ እያወቅህ ይከን መጠየቅህ ግን አለመንሀትም ማለት ነው ምክነያቱም ሄሉ ልጅ በጣም እደምትወድ እያወቅህ ይከን መጠየቅህ ግን 😢😢😢😢 4:31 4:34 4:35 4:35

    • @hayathayattadese9518
      @hayathayattadese9518 2 месяца назад

      ወላሂ እንደዘረወ አነደኛአየቀም እየወቀ እንደማየቀሰወ ለምንሰ ለብቻወአልጣየቀትም አሁንየአሰለቀሰከት አንተነህ መለየትከፈለከ ወጣነወ ነገረአፈልገ ሰንትእምነወደትአለን ይህየደሮጨንቀለት አሰተሰሰብነወ የምወደህን ዘረልብየንሰበረከወ ሄሉየእኔወደ አብሸረ አላህከቸጋረይሁን

    • @MozaRrrr
      @MozaRrrr 2 месяца назад

      ❤❤😢

  • @ZehraNesru
    @ZehraNesru 2 месяца назад +8

    ሄሉ አይዞሽ ንቀሽ ተያቸው ጠላትሽ ነው ስትደሰቺ ደስ አይለውም ጀግና ይደለሽ እዴ ቦታ አትስጪ ንቅሽ ስታያቸው በራሣቸው ያቆማሉ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ጆርየ
    @ጆርየ 2 месяца назад +40

    አራ ሼ ናዉ አላዛር ሄሉ ስግል ናት የኛ እቁ ሴት ስስቴ ❤❤❤😢🎉🎉🎉🎉እስኪ ሄሉን የምቶዱ በ👍👍👍👍አሳዩኝ ዋ ማለፍ አይቻላም 🎉🎉የምር ካምራቹ ያምቶዷት 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

    • @Meron-s1r
      @Meron-s1r 2 месяца назад

      ❤❤❤❤❤

  • @SUSUyoutube-n7e
    @SUSUyoutube-n7e 2 месяца назад +11

    የኔ ዉድ ሄሉየ ተያቸዉ ያዉሩ ወረኛ ማወራቱን አያቆሙም አስለቀሰችኝ ኡፍ ምናለ ቢተዋት ምን አድርጊ ነዉ የሚሉዋት ያስተሳስብ ደሀ ሁላ

  • @eman-tub
    @eman-tub 2 месяца назад +41

    እረ የምን ልጅ ነው እምታወራው አላዛር😳ልጆቿም እህቶቿም እኛነን😢😢😢ሄሉየ የኔጀግናሴት ጠክሪለኝ በርችልኝ አሰናካይን ይያዝልሽ የሠውፍቅር ያብዛልሽ የኔሴት አለሜ🌏👌ሄሉየ አብዘሀኛው ህይወቷ ሚዳላይ ነው😢😢

    • @SamsungA05-je6sw
      @SamsungA05-je6sw 2 месяца назад +2

      ሄሉዬ😢😢😢😢

    • @madinahAlkhater
      @madinahAlkhater 2 месяца назад +1

      ሳህ ውደ😢😢👌👌👌

    • @Yeabatualji
      @Yeabatualji 2 месяца назад

      😥😥😔

    • @نعيمهمم
      @نعيمهمم 2 месяца назад +1

      ወይ የኔዉድ❤❤❤❤❤❤❤❤❤👌👌👌👌👌👌👌❤❤❤❤

    • @አልሀምዱሊላህ-ዙዙ
      @አልሀምዱሊላህ-ዙዙ 2 месяца назад +1

      አበዱ በጎች የኔዋ አችደግሞእያወቅሽ እሷንለመጣል ነውይሄሁሉ ግንአይሳካላቸውም💪💪💪

  • @SanyitSani
    @SanyitSani 2 месяца назад +3

    የኔ ውድ ሄሉዬ ፈተናዎች ለበጎ ናቸው❤❤❤❤❤የቀና ብዙ ያወራል አትስሚ በተረፈ እንወድሻለን❤❤❤❤❤

  • @Nim-is3oq
    @Nim-is3oq 2 месяца назад +6

    አረ ኣልኣዛር ኣነጋገርህ አስተካክል ሰንደረላየ ኣታስካፋብኝ ቢኖራት ምንችግር አለው ልጅ አኮ የግዛብሄር ስጦታ ነው ሄሉየ አይዞሽ የኔ አናት በጣም ነው ምወድሽ 😢😢😢

  • @drr8432
    @drr8432 2 месяца назад +10

    ኣላዛር በህወታ በተወራዉ ነገር ሁሉ አትጠይቃት ይከፋታን ሄሉ ትክክል ናት በተባለችዉ ሁሉ መልስ መስጠት የለባትም ወንድሜ እንደዛ አይነት ስትጠየቅ ዘግተሃቸዉ ዝምበላቸ ኣባቴ
    ሄሉዬ የኔ ዉድ አይዞሽ ሁሌ ወደፍት ወርቅ ብበላሽም ግራሙ አይቀንስም ሰዉ ብፈተንም ወድቆ አይቀርም የኔ እህት አይዞሽ ሁሉም ለቦጎነዉ የኔ ጠካራ💕👌💪💪💪💪💪

  • @سلامهحبشي-ك3ب
    @سلامهحبشي-ك3ب 2 месяца назад +9

    ሄሉየ የኔ ጠካራ እህቴ ልጅ ብነርሽ ፀጋነው❤❤❤ኣላዛር ምርጥ ሰው❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @SSenaytgonderwa
    @SSenaytgonderwa 2 месяца назад +2

    ልጅ የእግዚአብሔር ስጦታነው👏

  • @MuliNursedas
    @MuliNursedas 2 месяца назад +24

    ሰንደሬላዬን በምንም እምልላታለዉ ሁለት አመት ከማርክ ስትስራ እንደ ሴት ፍቅርኛዬነዉ ብላ ሚደያላይ እንደ ሴት ሳትላላጥነዉ የተላያዩት

  • @Hand-s8t
    @Hand-s8t 2 месяца назад +8

    ሄሉዬ እግዚአብሔር የሰዉ ፍቅር አብዝቶ ይስጥሽ❤❤❤❤❤

  • @ደደደደደደደደደደደ
    @ደደደደደደደደደደደ 2 месяца назад +35

    ሲጀምር ይሄን ጥያቄ መጠየቅ አልነበረብህም ልጅቷ ብዙ ህመም አለባት ሄሉነቴ ስስቴ አይዞሽ እማ ሰው ቢወራ ልጅ መርፌ ነው እዴ ወዴት አረገችው ጥሩ ሰው ነበርክ ተሳስተካል አቺ ግን መልስና ንግግር ይመችሽ የኔ ኮራጥ❤❤❤❤❤❤❤ጀግና❤❤❤

  • @emuyeemuye6731
    @emuyeemuye6731 2 месяца назад +7

    ሄሉ እግዚአብሔር ይመስገን መልካም ምኞት ተመኙልሽ እግዚአብሔር ምቀኛ አታሳጣኝ እኮ ነው የሚባል ቆይ ምንችግር አለው ልጅ ቢኖራት ወገኖቼ ምነ እውነት ሆኖ በኖራት ወይ ዘንድሮ ተያቸው ያውሩ ሲደክማቸው ይተውሻል ማሬ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤አንች ስራሽን ስሪ

  • @ToybaMohammed-c8t
    @ToybaMohammed-c8t 2 месяца назад +12

    መቸም ሄሉን ለማስከፋት እማያረጉት የላቸውም አንድ አንድ ሰወች አይዞሽ የኔ ቆንጆ❤❤❤❤

  • @MryamHdjjs
    @MryamHdjjs 2 месяца назад +84

    አላዘር በናትክ ሄለንን አታስጨንቃት ኡፉፉፉፉ ስለሷ ካወሩክ እዛው መልስ ስጥ ሄሉዬ የኔ እናት እቺም ቀን ታልፋለች💔💔💔😭😭😭😭

  • @ራቢአዩቱብ
    @ራቢአዩቱብ 2 месяца назад +90

    ፍቅርም ልጂ አላት ሄሉም ልጂ አላት እሰይ ካላቸው ደስይለናል❤❤❤😂

  • @Bahar-v2m
    @Bahar-v2m 2 месяца назад +25

    ሄሉዬ የኔ ጀግና ጠካራ ሁኚልኝ 😢😢😢❤❤❤

  • @KokebGirma-c2l
    @KokebGirma-c2l 2 месяца назад +1

    ዋው ሄሉዬ አበሳ በምን ቃል ልግለፅሽ እውነትነው ለተባልሽው ሁሉ መልስ መስጠት የለብሽም ጀግና አይዞሽ ሁሉም ነገር እኛ እዳሰብነውና እደተመኘነው አይሆን ሁሉምነገር በእግዚያብሄር ፍቃድነው የሚሆነው

  • @ሞሚናTUBE
    @ሞሚናTUBE 2 месяца назад +30

    ይችን የምታነቡ በሙሉ አላህይጠብቃችሁ ደምሩኝ እነሡን የምቶዱ

  • @Taybah-b4z
    @Taybah-b4z 2 месяца назад +34

    የላትም እኔ አደማቃት ግማሹ ሂወቷ ሚደያላይ ነወ እናቃታለን የምትሉ😢😢

  • @ሰርካዓለም
    @ሰርካዓለም 2 месяца назад +6

    ሄሉዬ ሰዉ ሲባል ብዙ ያወራል ስለሰዉ አትጨነቂ አላዘርዬ በምካከላችሁ ክፍተት አታስገቡ አይዞሽ ሄሉዬ ያንቺን ደስታ ጤና ሳቅ ነዉ የምንፈልገው

  • @አየሱሰ
    @አየሱሰ 2 месяца назад +8

    ሄሉዬ የኔ እናት የኔ ጀግና ሴት የሰው አትስሚ ሄሉዬ የኔ ውድድድ አይዞሽ የኔ እናት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🍫🍫🍫🍫🍫🍫🍫🍫🍫🍫🍫🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰💪💪💪💪💪😊

  • @JbBb-l8o
    @JbBb-l8o 2 месяца назад +5

    ሄለንየ በጣም ጠንካራ ሴት ነሽ ❤❤

  • @MasiMokonin
    @MasiMokonin 2 месяца назад +33

    Heluyyee hassa namma qabbiin mee.sammu kee dhukkubsin 😢😢😢😢😢 bayyee namma marartii dhuggaa mee warrii Akkas jetanin rabbii sodadhaa😢😢

    • @munirataju1355
      @munirataju1355 2 месяца назад

      Aniyuu baayy'ee Jalalaa wallah miskin kana lamaa saniyuu utuu waliJalatani😢😢❤❤❤

  • @EmmanuelAdibayor
    @EmmanuelAdibayor 2 месяца назад +6

    አይዞሽ የኔ ውድ ጠንክር ፈተና ሲ በዛ ለመልካም ነው ማሬ ሊጥሉሽ የሚሞክሩትን ጠንክረሽ አሳያቸው ግን አንዳንድ ሰዎች ጤነኛ ናቹ ልጆቹን ለምን አትተዋቸውም ይሄን ሰሞን ደግሞ ሀይሚ እና ሄሉ ላይ ተነስታችዋል ለምን አሎደቁም ነው

    • @Tamri-s7t
      @Tamri-s7t 2 месяца назад

      ምን እሱ ብቻ እፍቅርም ለይ ነው ኡፍፍፍ

    • @EmmanuelAdibayor
      @EmmanuelAdibayor 2 месяца назад

      @@Tamri-s7t እነኚ ወንድ አምላኪ ቆሞ ቀር ሁላ ልጆቹን ምን አርጉ እንደሚሏቸው

  • @MaserteBalchotub
    @MaserteBalchotub 2 месяца назад

    ❤❤❤❤ ልጅ የልትም ልጅ ቢኖራትም መሳቀቅ መሸማቀቅ የለበትም ስለፈለገች ብቻ የሚሰጠኝ አይደለም ልጅ የእግዚሐብሔር ስጦታ ነው እግዚአብሔር ወልደው ፈቅዶች ከሰጠ አሜን ብሎ መቀበል ብቻ ነው

  • @Meron-s1r
    @Meron-s1r 2 месяца назад +56

    አላዞር ተው ግን😭😭😭 ሄሉዬ ቡዙ ህመም አለባት የኔ ሴት አይዞሽ እማ የኔ ጀግና የኔ ስስት😢😢😢💪💪💪

  • @MaskeeDesta
    @MaskeeDesta 2 месяца назад +24

    Dhugaa keti hiliyee namani waani namaa jedhu hin dhabuu dhugaa waqaa 😢❤❤❤ ayizoshi yene konjoo yene qimami ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @BiraKiya
      @BiraKiya 2 месяца назад +2

      Garaa naa nyatee🥺

  • @Rutatube_r-x3w
    @Rutatube_r-x3w 2 месяца назад +24

    የሄሉና የአላዛር አድናቂዎች አላችሁ አለን በሉ❤❤🤙🤙

  • @Samerah-r7s
    @Samerah-r7s 2 месяца назад +2

    ልጅቱንለምንተደሠትችነውእደጉድእኮነው ሠውየሠውደሥታሊያሥደሥተውይገባልእጅ ሠውንለመጣል መራራትምንድንነው ልጅቱንተዋት ኖራትአልኖራት ምንአገባችሁ አሣድጉልኝአላለች ምንችግርአለው የአላህሥጦታነው ልጅፀጋነው ሣታውቁአትቀባጥሩ ህይወታንትኑርበትተዋት ሄሉየእናአላዛርየሠውወሬአትሥሙ ሠወችከፋታችሁን ሁሉ ዉድቀታችሁንም እሚፈልጉ በዙሠወችይኖራሉ እናተብቻጉዞወደፊት ሁሉንም ባልሠማ ለሁሉምነገርመልሥተሠቶአይዘለቅም ሄሉትክክልናት ማሥረዳትአይጠበቅባትም ምንአገባቸውበሣህይወት ሠውማሠቢያውንአታል ሄሉየጀግናሤት ሁሌምወደፊትብቻ ዙረሽእዳታያቸውእነሡንያውሩ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢ውይውይሠውእድህነው😢😢😢😢😢

  • @FalaxyPrime
    @FalaxyPrime 2 месяца назад +10

    ይመችሽ ማንም ምንም አያመጣም ሄሉ አበዙት😢

    • @setedegnuw4503
      @setedegnuw4503 2 месяца назад +1

      ውዴ ደምሪኝ አትለፊኝ እባክሽ

    • @FalaxyPrime
      @FalaxyPrime 2 месяца назад

      @@setedegnuw4503 አድርጌሻለሁ

  • @simretmequanent6081
    @simretmequanent6081 2 месяца назад

    ሔለን 100% ትክክል ነሽ ከዚህ በዃላ በግል ህይወትሽ ጥልቅ ብለሽ መልስ አትስጪ ፈታ ለማለት ብቻ ነይ አላዛርም እንደዚህ አይነት ይዘክ አትምጣ በውስጥ ጨርሱ

  • @MedinKiduse
    @MedinKiduse 2 месяца назад +3

    ልጅ ያአላህ ስጦታ ነው እናም ለተባለችው ሁሉ መልስ መስጠት የለባትም መጠየቅም ካለብህ ለብቻክ ነበር መጠየቅ ነበረብክ

  • @mekdestens4401
    @mekdestens4401 2 месяца назад +1

    የኑራታ ልጅ ፀጋ ነው እንጂ በሸታ አይደለም ሔልዬ በንግግርሽ ትክክልሽ ነሽ የተባለው ሁሉ ሚዲያላይ አይወጣም አነተ አታሰገድዳት መብቷነው

  • @Zahra-b3v6n
    @Zahra-b3v6n 2 месяца назад +15

    ይመችሸ ምን አገባቸዉ ምድር አሩጊቱች ምንዉ ፍቅር እናያ ፍቅርን ሰማቸዉ ጣፍጣቸዉ

    • @setedegnuw4503
      @setedegnuw4503 2 месяца назад

      ውዴ ደምሪኝ አትለፊኝ እባክሽ

  • @use0-u7v
    @use0-u7v 2 месяца назад +1

    ሔሉዬ❤❤❤ ትክክል ነች ለሁሉም ነገር መልስ ሰታ አትዘልቀውም አላዘር አታስጨንቃት

  • @nta2615
    @nta2615 2 месяца назад +25

    ሄሉ እና አላዛርን እሚወድ ብቻ ትለዮብኛላችሁ 💜💜💕💕💪

    • @setedegnuw4503
      @setedegnuw4503 2 месяца назад +1

      ውዴ ደምሪኝ አትለፊኝ እባክሽ

    • @maryamdawood5052
      @maryamdawood5052 2 месяца назад +1

      እሽ ደምሪኝ🎉

  • @Redu78978
    @Redu78978 2 месяца назад +20

    ስታምሩ እኮ ለትናቱ ፕራንክ መልስ መሆኑ ነዉ ቀጣይ ጠብቅ❤❤😂

    • @hayathayattadese9518
      @hayathayattadese9518 2 месяца назад

      አላህየአደረገወ ወላሂሰቀማየት እጀአልቀሰ ማየትአልፈልገም ሄሉየ እወደሸአለሁ❤❤❤❤❤❤❤

  • @workineshiworkineshi6255
    @workineshiworkineshi6255 2 месяца назад +19

    የኔ ምርጦች❤❤ እምወዳችሁ ❤❤ የሲደሬላዋ መከታ❤ የኔ ሲደሬላ ጠበለሌ❤❤ መቸም የትላትናህን ብድር መመለስህነው😮😂 ያተ ፖራክ እኮ😮❤❤ ልጅ እኮ ግን ፀጋነው ❤ ለወደፊት ፈጣሪ የተባረ ከልጅ የሁለታቻሁ ይስጣችሁ❤❤🙏💍👫

  • @tube-zq8ot
    @tube-zq8ot 2 месяца назад +2

    የሉየ ለወረኛ መልስ አያስፈልግን የጨለመበት ሰዉ የሰዉን ህይወት ማጨለም ስራዉ ነዉ ካለሽም አላህ ያሳድግልሽ ቀለብ አትጠይቂቸዉ ምን አገባቸዉ ።

  • @ateeakapptube5393
    @ateeakapptube5393 2 месяца назад +26

    ምርጥ 🌹ባል 🌹ምርጥ አባት 🌹ምርጥ አስተማሪ 🌹ምርጥ አለ አዛኝ ናፋቂ 🌹 ምርጥ መሪ🌹 ምርጥ 🌹 ነብይ 🌹 መሀመድ 🌹ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም 🌹 ፖሮፋይሌን 🌹በመጫን🌹ኑ ወደቤቴ

    • @حبشي-ف2ي
      @حبشي-ف2ي 2 месяца назад

      SAW🌹🌹🌹🌹

    • @FgFg-ei7tl
      @FgFg-ei7tl 2 месяца назад

      SAW SAW SAW SAW SAW SAW❤❤❤❤❤❤❤

    • @نعيمهمم
      @نعيمهمم 2 месяца назад

      saw saw saw saw saw

  • @ف-م4ذ
    @ف-م4ذ 2 месяца назад +2

    እንደኤለን የሰለቸኝ ሰዉ የለም ጥምም ያለች ወሬዋ ሁሉ ጠማማ ቅንነት የለባትም ወሬዋ ጭቅጭቅ ችክ ያለች ለዛ የላትም ለምንድነዉ ሁሌም በቅንነት ሲያዋራሽ ነገሩን ማጣመም ነዉ የምትወጂዉ 😮😮😮😮😮😮

    • @EkramAhmad-l5x
      @EkramAhmad-l5x 2 месяца назад

      በረካ ሁኒ ወላሂ በጣም አነጋገርም አትችልም ቲሽ 😮😊😢

    • @UmSumaya-s1n
      @UmSumaya-s1n Месяц назад

      ወላሂ ለኔ ብቻ መሥሎኝ ነበር ፀባዋ የግራ ናት ሁልጊዜ አላህ ይሥጣችሁ

  • @tgay5642
    @tgay5642 2 месяца назад +5

    ሄሉ ጀግና ነሽ ለማንም አትናገሪ

  • @teddyabrishe3561
    @teddyabrishe3561 2 месяца назад

    ጌታን ልጅቷ ልክ ናት ለሁሉም ነገር መልስ አይሰጥም,,,, ሰው ማውራት መቼም አይተውም,,,

  • @SaddKfas
    @SaddKfas 2 месяца назад +32

    አረ የተቢ ያመጣችው ጣጣ እስኪ ልጅቷን ተዋት ትንሽ ታገግም አረ ቢስሚላህ🎉🎉🎉ለሷ እኔ ጨነቀኝ

    • @Bety2026
      @Bety2026 2 месяца назад +1

      እኔስ ብትይ እንደት እንደምታሳዝነኝ

    • @SwefiehMobile123
      @SwefiehMobile123 2 месяца назад

      ቀላል😢😢😢

    • @አልሀምዱሊላህ-ዙዙ
      @አልሀምዱሊላህ-ዙዙ 2 месяца назад +1

      እኔስከደከመኝቆየሁ አልወድቅላቸውአለች የኔሚስኪን😢😢😢😢

    • @mekiyatube2063
      @mekiyatube2063 2 месяца назад

      እሷን ለመጣል የማይፈነቅሉት ድንጋይ የለም ምድረ አሮጊቶች እዚህ እየመጡ ይለፈልፋሉ ለእሷ ጦስ ይሆኑባታል ቢሆንስ ምን አገባቸው ልጅ የአሏህ ስጦታ ነው ልጅ በልጅነት እንዴት ደስ እንደሚል ያየ ያውቀዋል ወላሂ የልጅ ደስታ ምን የሀክል እንደሆነ ስለማያቁት ነው እኔ በልጅነቴ ወልጀ አልሀምዱሊላህ ለባሌም ልጅም ወንድም ሁኖታል ለእኔም ልጀም ወንድሜም ሁኖልኛል አልሃምዱሊላህ አሏህ ያሳድግልኝ ።

  • @emoydseta2899
    @emoydseta2899 2 месяца назад +1

    በቃ😢ተዋት❤እሰይ❤ይኑራት❤❤ልጅ፡ሀብት፡ነው፡ሆ፡አዳድ፡ሰወች፡ፈጣሪ፡ማስተዋሉን፡ይስጣቸው፡😢ሜሰሩት፡ነው፡የጠፋው😢😮

  • @BrukKassa-t9k
    @BrukKassa-t9k 2 месяца назад +3

    አላዛር ከዚህ በኋላ ለሚነሱ ጥያቄዎች ለሚመጡት ሃሳቦች አንተ በልበ ሙለነት መመለስ አለብህ ከ ሄለን መልስ አጠብቅ ክፍተት አትፍጠር እስየ ደገ አርገች በል መከታዉ የተባልከዉ ለምንመሰለህ ሄለንላይ የሚመጡ ችግሮችን አንተ መጋፈጥ ስላለብህ ነዉ በርታ ወንድማችን ንግስትህን ይዘህ ወደፊት

    • @Hereya-zz7ji
      @Hereya-zz7ji 2 месяца назад

      አማቸም ቡየዉፐነበር እረኔስ ግን ምን ይሆናል

    • @BrukKassa-t9k
      @BrukKassa-t9k 2 месяца назад

      @Hereya-zz7ji እሁን ክፍተት እየፈጠር ነዉ ኮሜንትማንበብአለበት ሰዉን ለመጉዳት የሚያስብ ሰዉ በሚወዱት ጥላት ሊገባ ይችላል አላዛር በፍፁም ክፍተት አትፍጠር

  • @CxbzbssBdbdbbss
    @CxbzbssBdbdbbss 2 месяца назад +3

    ያዏሩ አያዏሩ እሱሃ ምን አጋባት አታስጨንቋት የኔ ቆጇ አይዞሽ❤❤❤❤

  • @RomanSibatu
    @RomanSibatu 2 месяца назад +10

    Kezich lij gen minalachewu ere. Fituati chewa lij eko nechi ayizosh helu❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @hhhgvg4542
    @hhhgvg4542 2 месяца назад +5

    አልአዛሪ ሄሉየይ ኣታሰከፋት አለበለዚያ ✊✊✊

  • @rakiyoutub22214
    @rakiyoutub22214 2 месяца назад +10

    ኣላዛርና &ሄሉዬ ስወዳችሁ❤በጉጉት ነበር የምጠብቃችሁ❤❤❤ ግን እያወቅኽ መጠየቅ ኣልነበርህም እኾ ለራስዋ ልጅ እያየሃት😌😌😌😌😌

  • @ዮሚ
    @ዮሚ 2 месяца назад +1

    ልጅ የፈጣሪ ስጦታ ፀጋ ነው መውለድ ሀፂያት አደለም መውለድ መታደል ነው ሄሉ አትናደጂ እህቴ ሰው ያልበላውን ያካል