💫ስላነገርኩሽ ይቅርታ ከልቤ እወዳታለሁ ግን አብሬሽ አልሄድም🙆‍♂️

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 янв 2025

Комментарии • 573

  • @የልቤAንጉስ
    @የልቤAንጉስ 3 дня назад +60

    ኒቃቧንም ትለብሳለች ትምህርቷንም ትማራለች😢😢😢😢😭😭😭😭😭😭

  • @Nigatwa-s2u
    @Nigatwa-s2u 3 дня назад +153

    እንኳን ለጌታችን ለመድሀኒታችን ለኢየሱስ ክርስትስ ልደት በዓል በሰላም አደረሳችሁ ❤❤❤

    • @Tighndngdh
      @Tighndngdh 3 дня назад +2

      እንኳን አብሮ አደረሰን❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @astu-p3s
      @astu-p3s 3 дня назад +2

      አሜን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏

    • @SaifulTana
      @SaifulTana 3 дня назад +2

      እኳን አብሮ አደረሠን🙏🙏🙏

    • @SaraAlaro-rx5ij
      @SaraAlaro-rx5ij 3 дня назад +2

      እንኳን አብሮ አደረሰን

    • @SaraAla-xg5fj
      @SaraAla-xg5fj 3 дня назад +1

      አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @FatimaA-hx2cv
    @FatimaA-hx2cv 3 дня назад +187

    የሀይሚ ግጥም ፍቅር አለቀስ እዉነት ትክክል ግጥም ሀይሚዬ😢😢😢😢😂😂😂😂😂😂

  • @EkimaIemlem
    @EkimaIemlem 3 дня назад +144

    ኒቋቧንም ትለብሳለች ትምህርቷንም ትማራለች ፍትህ ለአክሱም እህቶቻችን😢😢😢😢🙏🙏🙏

    • @zinabzinabZinabzinab-j2w
      @zinabzinabZinabzinab-j2w 3 дня назад

      😂😂😂

    • @shewitfsaha7779
      @shewitfsaha7779 3 дня назад

      ኣታሸቃብጡ በዛ ነው ተምረን የመጣን ክላስ ውስጥ ሙስሊም ትሁን ክርስትያን ሻርፕ ልታደርግ ኣይፈቅዱም,ከመግባታቸው በፊት በሩ ላይ ኣውልቀው ነው የሚገቡት ሲወጡ ደሞ ይለብሱታላቹ

    • @MerhawitYodahe
      @MerhawitYodahe 2 дня назад

      ስንሞት አትግደሏቸው ያላልሽ አሁን ኝኝኝ ትያለሽ አያገባሽም ራሳችን አለንበት ውሻ

    • @nefissaahmed6741
      @nefissaahmed6741 2 дня назад

      🙉🙉🙉🙉🙉👎👎👎😳😳😳😳😳😳😳

  • @Jemila-s4e
    @Jemila-s4e 3 дня назад +144

    የማዳም ቤት ስልችት ያላቹ ላይክ አርጉኝ ግን እኔ ብቻ ነኝ ሀገር ለመግባት ጊዜዬ ቀረበ ስል የሚረዝምብኝ 😢😢😢

  • @SimertTube-wd8vn7bb4w
    @SimertTube-wd8vn7bb4w 3 дня назад +69

    ተው ሀሰን ማሂን አታስከፍት የምትሉ👍👍👍

  • @SeadaSeatyhej
    @SeadaSeatyhej 3 дня назад +29

    ኒቃቧንም ትለብሳለች ትምህርቷንም ትማራለች ሰውነቷን እጂ አእምሮዋን አይደለም የምሽፍነው ፍትህ ፍትህ ለአክሱም ተማሪወች ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Berry-g4y
    @Berry-g4y 2 дня назад +7

    ሲጀመር ልጁ ተነግሮታል እንጅ እንድ አይልም ካሜራ ማን ነግሮታል ምትሉ😅😅😅ለይኩኝ በውነት 👍👍😅😅😅

  • @Alika-l2g
    @Alika-l2g 3 дня назад +39

    ማሂዬ አለባበስሽን አስተካክዪ አባያ ከነ ሂጃቡ ልበሺ የምትሉ የት ናቹ❤❤❤❤

    • @Afleza
      @Afleza 2 дня назад +2

      ምንም አይገበትም ስትግዜ ተነገርነል በድገዬ የዘነበ ዝነብ ነው አሰመም ?

    • @zaidahassazn6222
      @zaidahassazn6222 2 дня назад +4

      አሁንማ ባሰባት እኮ ቆንጆ ቆንጆ ቀበጥ ቀበጥ ሲሏት የባሱን ተመናቀረች አላህ ሂድያ ይስጠን ያረብ መጀመሪያችንን ሳይሆን መጨረሻችንን ያሳምርልን ያረብ

    • @AswWew
      @AswWew 2 дня назад +3

      አሚን የኔ ውዲ መጨረሻችንን ያሳምርልን ያረብ

    • @Alika-l2g
      @Alika-l2g 2 часа назад +1

      አሚንን ያረብ ያሳምርልን❤❤ውዴ​@@zaidahassazn6222

  • @hazyldada1918
    @hazyldada1918 2 дня назад +9

    ማሂዬ እባካችሁ እንዲህ አይነት ፕራንክ ይቅርባችሁ በኋላ ተትጎጃለሽ እረፉ ምን ነካችሁ ወንድ ልጅ ይሸነፋል ሴት ታማኝ ናት ብዙ ነገር አስተውይ እንዳትሸወጅ አይደረግም መንገድ ማሳየት እንዳይሆንብሽ ተረጋጊ ወይ ጉድ ዘንድሮ

  • @AswWew
    @AswWew 2 дня назад +20

    ሀሰን ወዲሜ ቡታ ጂራ ባል ፈልግልኝ😂😂የቡታ ጂራ ልጂ ነው ማግባት የምፈልገው እሽ😅😅 ላይክ አዲርጉኝ ባአላህ የመዳም ቅመም ነኝ

    • @الياسالأمدي
      @الياسالأمدي 2 дня назад

      ከማሥለቀሥ በቀር ምን ያቃሉና

    • @zaidahassazn6222
      @zaidahassazn6222 2 дня назад

      ወይ ጉድ ጭራሽ አላህ ትያለሺ እደ

    • @AswWew
      @AswWew 2 дня назад

      ለማስለቀስማ ወደሗላ አይሉም😢😢

    • @AssAUWU
      @AssAUWU День назад

      ወሎ ብለሺ ተመኝ ሁሉን ያሟላበት አገር

  • @እሙዶክተርEmuDokter
    @እሙዶክተርEmuDokter 3 дня назад +32

    ሱብሀነ አላህ አልሀምዱሊላህ ላኢላሀ ኢለላህ አላሁ አክበር ወላሀውለ ወላህ ቁወተ ኢላህ ቢላህ

  • @سلامهحبشي-ك3ب
    @سلامهحبشي-ك3ب 3 дня назад +26

    ሃይሚየ ፍቅር ኣለቀሰ ብላለች ኣይይ ዘድሮ😢😢😢 ማሄየ የኔ ቆጆ ኣታልቅሽ ማሬ❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢

  • @user-HaymiBuraLove
    @user-HaymiBuraLove 3 дня назад +57

    ይህን ኮሜንት የምታነቡ በሙሉ ያልታሰበ እርዚቅ ይስጣችሁ ጉሉአሚን ደምሩኝ እስኪ 😔😊

  • @amelAli-v7d
    @amelAli-v7d 3 дня назад +72

    ፍቅር አለቀሰ አለይ😅 ቅመሟ

  • @HabibaAhmed-t4k
    @HabibaAhmed-t4k 3 дня назад +23

    ፍቅር አለቀሰ አለች የኔ ቆጆ ሀይሚነቴ❤😂😂😂

  • @ነኢማነኝስደተኝዋ
    @ነኢማነኝስደተኝዋ 3 дня назад +60

    ያኡመተ ሙሀመድ ሰሉ አለ ረሱል

  • @fatumafatuma1689
    @fatumafatuma1689 2 дня назад +4

    ማሂ ሙስሊም አይደለሽ ለምንድነው እኛ ምክር ስንሠጥሽ የማትሠሚው ሙሉ አለባበስሽን አስተካክይ አሏህን ፍሪ ሞት መቼ እንደሚመጣ አናውቅም ግን ጭራሽ ስንነግራችሁ ይብስባችሁዋል

  • @እሙዶክተርEmuDokter
    @እሙዶክተርEmuDokter 3 дня назад +23

    ተዚክሮች በላጩ ዚክር ላኢላሀ ኢለላህ መሀመዲን ረሱለላህ የሚለው ነው አሉ ውዱ ነብያችን

  • @እሙዶክተርEmuDokter
    @እሙዶክተርEmuDokter 3 дня назад +37

    ይችን የምታነቡ ወቶ ተመቅረት ተክፉ ነገር አላህ ይጠብቅቃችሁ

    • @WasKan-m5b
      @WasKan-m5b 3 дня назад +1

      Amen amen amen

    • @AlMudam
      @AlMudam 3 дня назад +1

      አሚንንንንንንንንንን❤❤❤❤

    • @AlSaudia-v4t
      @AlSaudia-v4t 3 дня назад +1

      አሚንንንንንንን. ያአላሂ ያረብብብብብብብብብ🎉🎉🎉🎉🎉

    • @GgggFgggyy-d7n
      @GgggFgggyy-d7n День назад

      አሜን🙏🙏🙏

  • @AYshaAdem-oe4es
    @AYshaAdem-oe4es 3 дня назад +27

    ፍቅር አለቀሰ😭😭😭😭😁😁😁😁😁ወይዘድሮ

  • @MareNguese
    @MareNguese 3 дня назад +36

    ኡኡኡ ሀይሚ ናፈቀሽል😢😢

  • @samera5270
    @samera5270 2 дня назад +7

    ማሂ የኔ ቆንጆ ሀሰን ያሰበው እሺ ብሎ ገዛ ልነግርሽ ፈልጎ ነው እያየሽ እንዴት እንደምሳሳልሽ ማወቅ አለብሽ ❤❤❤ አሰተዋይ ነሽ እና ያፍቀርሻል አንቺም እንደዛ❤❤❤ሀሰን የዋሀ

  • @vmgkvljkk8170
    @vmgkvljkk8170 3 дня назад +30

    ድምሩኝ😢የመዳም😢ሰራትኛ😢ነኝ😢በአላህ😢በማሪያም😂ድምሩኝ😢ሸንትበት😢ማጥብ😢ምርርኝ

  • @VhdhHehhss
    @VhdhHehhss 2 дня назад +7

    ሀሰን ተበላህ እራት ማለት የፍቅር ጨዋታ ነው ማለቴ ከፍቅረኛ ጋር😂😂😂 አይዞህ ልጅቷን ይቅርታ ጠይቃት

  • @FjfVngjf
    @FjfVngjf 3 дня назад +52

    ፍቅር አለቀስ የሀይሚዬ ግጥም ❤❤❤

  • @MeronMeron-22
    @MeronMeron-22 3 дня назад +15

    ሀይሚና ቡሩኬን አስታርቁልን
    ❤❤❤ማሂየ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @HiwotFentaw-c9v
    @HiwotFentaw-c9v 3 дня назад +31

    ሀይሚና ቡሩኬን አስታርቁልን

  • @zedoTubi
    @zedoTubi 3 дня назад +17

    አራ ሀሠን 😂😂😂😢😢

  • @EeEe-km5dt
    @EeEe-km5dt 3 дня назад +18

    የኔማሮች ዛሬ አንደኛነኝ🤣🤣🙈🙉🙉❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️የኔሥሥቶች❤❤❤❤

  • @AswWew
    @AswWew 3 дня назад +8

    ወይ ዘዲሮ አለ ኤፍሬም ፍቅር አለቀሰ አለች ንግስቷ ጉዲ እኮ ነው😢😢😢

  • @gigu5963
    @gigu5963 3 дня назад +20

    ማሒ ሀይሚስ😢

  • @ቅድስትሙሀመድ-ለ8ቨ
    @ቅድስትሙሀመድ-ለ8ቨ 3 дня назад +21

    ማነዉ እደኔ ተስፋያልቆረጠዉ B💔H💕💕

  • @SaraSara-t9t
    @SaraSara-t9t 3 дня назад +7

    ሀሠን ነገሮችን ቀለል አድርጎ ስለሚያስብ ነው ማሂ

  • @kraasaayitha
    @kraasaayitha 3 дня назад +26

    እስኪሀሠንእና ማሂየምቶዱአሳዪኝበላይክ🎉🎉🎉🎉

    • @Haesha-b6i
      @Haesha-b6i 3 дня назад

      አቻኒሚ ማሂእንወደቹዉለን❤❤🎉🎉🎉🎉ሀሚዬ

  • @hustube8412
    @hustube8412 2 дня назад +2

    ሱበሀን አላህ
    አልሀምዱሊላህ
    አላሁ አክበር
    ላኢለሀኢለላህ

  • @KokiLavi-tz6np
    @KokiLavi-tz6np 3 дня назад +17

    የኔ ቆንጅ ተሻልሽ አነኳን ደና ሆንሽ❤❤❤❤❤

  • @SSenaytgonderwa
    @SSenaytgonderwa 3 дня назад +15

    ፍቅር አለቀስ አለች ቀዳማዊቷ ሀይሚ😂😂😢

  • @زينب-ه8س7ل
    @زينب-ه8س7ل 3 дня назад +4

    ማሂ አለባበሱዋን ታስተካክል የምትሉ

  • @luluTube-f9p
    @luluTube-f9p 3 дня назад +27

    ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ያረብብብ 🤲🤲አሚን በሉ

  • @Firiyeethiopan
    @Firiyeethiopan 3 дня назад +19

    አይ ሀሰን ቱ ከቱ እንደው ምን ይሻልሀል 😅😅
    ፈጣሪ ከቲክታክ መንደር ይፈውስክ😅😅😅😅

  • @جيناتالعلي
    @جيناتالعلي 3 дня назад +11

    ፍቅር አለቀሰ😢😢😢😢😅😅😅😅ሀይሚየ ናፍቀሽኛል😢😢

  • @Tigi_Habeshawit_tube
    @Tigi_Habeshawit_tube 3 дня назад +15

    ማሄ ትወድሀለች ሀሰን ተጋቡ ግን ሀሚዬ እና ብርኬ ዝም አልክ ጓደኛ እደዚህ ነው 😂😂

    • @KasayeWagaw
      @KasayeWagaw 3 дня назад

      ስለነሱ መልስ ሰቷል ሳታዉቁ አታዉሩ

  • @drr8432
    @drr8432 2 дня назад +3

    ሀሰን የዋህ ተጫዋች ስለሆነ ነገሮችን ቀለል አድርጎ ስለሚያሰብ ነዉ ማሂ ተረጋግ

  • @GfFr-u2z
    @GfFr-u2z 3 дня назад +6

    እረ በናፉቅት ለሞት ነዉ ሀይሚየ እና ቡሪኪ አይመጢም እድ😢😢😢😢😢😢😢😢😢ሀሰን እየ ምን ላይ ነህ 😮😮😮ማሄየ የኔቁጂ ሰዉድሺ❤❤❤❤❤❤❤

  • @ዲናረይ
    @ዲናረይ 3 дня назад +7

    ማሂዮ ሃሰን ሆም ብሎ ነው እንጂ የልቡ ኣደ ለም እሺ ያለው ለስዋ ለመፈተን የምራ ነው ጋደኛዋ ተብላ ኣራት ልጋብዝህ ትላለች ብሎ ነው ኣታልቅሺ

  • @AawyaAadr-vs8ev
    @AawyaAadr-vs8ev 3 дня назад +8

    ማሂዬተሽሎሽ፡ሥላየሁሽ፡ደሥብሎኛልእብድ፡የሆነባልሽጎደኛሽን፡ሊያሣብድልሽ፡ነዉተይማሂእንደዚአይነት፡ፕራንኮች፡ይቅርባች፡ከሀይሚና፡ከቡሩክተማሩ😮😮😮😮😮😮

  • @ኘኘ
    @ኘኘ 3 дня назад +14

    እናንተ ስጀመሪ አስመሳዮች ናችዉ አይደለም 😂😂😂😂

  • @HiijHjiijj
    @HiijHjiijj 3 дня назад +9

    😂😂እንዴ ማሂ ለምንድነው ምታለቅሽው ሀሰን የተመታህ😅

  • @HanaBekele-rn4qf
    @HanaBekele-rn4qf 3 дня назад +4

    የጨረቃዎ ፍማለ እንኳን በደህና መጣችሁ የኔ ውድች እንውድሽለሁ ፈጣረ ከክፍ ነገር ይጠብቃችሁ 🙏🙏🥰

  • @FatumaShawol
    @FatumaShawol 3 дня назад +7

    ቡራና ሀይሚን በአንድ አምጣልህ ሀሰን ❤❤❤

  • @fskghksv7956
    @fskghksv7956 3 дня назад +20

    አተም ጀመርክ ማሂ ደሞ ቆፍጠን በይ እደሀይሚ የምን ማለቃቀሥነዉ😂😂

    • @MuliNursedas
      @MuliNursedas 3 дня назад

      ሳህ❤❤

    • @Ubii-g6r
      @Ubii-g6r 3 дня назад

      Haymiye zare alqisa aslaqesechin 😢 yene miskin 😢😢😢😢

    • @SaidSaid-vp4kg
      @SaidSaid-vp4kg 3 дня назад

      ​@Ubii-g6r😂😂😂😂

  • @ፍቅር-ሰ9ፀ
    @ፍቅር-ሰ9ፀ 3 дня назад +7

    ልጅቷ ታምራለች ❤❤

  • @ሀዩነኝ-ቨ4ተ
    @ሀዩነኝ-ቨ4ተ 3 дня назад +12

    አቺ ልጅ ተይ አታልቅሺ😁😁😁 በይዉ😁😁😁🏌

  • @RamlaMuhammad-i4b
    @RamlaMuhammad-i4b 3 дня назад +3

    አረማሂ ዝምቡለሽ አታልቅሺ ለቤተሰቦችሽ ክቡርይኑርሽ ለወንድ😢😢😢😢

  • @JamanesheAdem-ue1le
    @JamanesheAdem-ue1le 2 дня назад +2

    ማሂትክክልናት. የጋበዘችህሴትጋ. ትጃጃላለህእንደ. ቢያንስየትአቀሽኝነው እራትእምትጋብዥኝ አይባልምእንደ. እይ ሀስን. የሆድህንነገርአደብለውሀልመሰልእናትህ. አሳከኝትንሽ. እብረንእንደርብትልህ እሽልትላትነው ይገርማል

  • @fatumaMohammed-x7y
    @fatumaMohammed-x7y 2 дня назад +1

    የአለባበሥሽ ነገር አላህሙሥተአን😢😢😢😢

  • @shaltoshalto-tj8zz
    @shaltoshalto-tj8zz 3 дня назад +3

    Wayinee tabalak asan eree wadoch gin last tamsmanuu set ikoo bilxii nat baa et idaa mit fating ataqim mayiii taragagii yenee qojoo

  • @fawziyaawal
    @fawziyaawal 3 дня назад +5

    ማሂ አንተም እደሌላ ሰው አይነት ነህ ቅኔው

  • @uutgmf0gy921
    @uutgmf0gy921 3 дня назад +5

    ተው ሀሰን 😂😂😂

  • @ቅድስትሙሀመድ-ለ8ቨ
    @ቅድስትሙሀመድ-ለ8ቨ 3 дня назад +4

    ወዶችኮ ልባችዉ አድ አይደለም አስረነዉ 🥺

  • @የሩታዬወዳጅ_19
    @የሩታዬወዳጅ_19 3 дня назад +9

    ማሂን አታስከፋብን😢😢😢

  • @araguaragu1859
    @araguaragu1859 3 дня назад +7

    እደው ሁሉም ሰው አስመሳይ ነው ልበል ጉድ

  • @Mahlit-i6
    @Mahlit-i6 3 дня назад +5

    ኣረ ወየው ሀሰን እሺ አለ 😢😢😢😂😂😂😂

  • @RanyRany-w5s
    @RanyRany-w5s 3 дня назад +4

    Wan gara na ma nyatuu yoo wa, ee dhiraa yadanii😢😢😢😢😢 vara duruba kan😢😢

    • @Oromiyaajituubadhatuu
      @Oromiyaajituubadhatuu 2 дня назад

      Dhugaa.keetii.dhirii.yeroo.amaa.gantuu.walahi😢😢😢.caramel.shamara.kanaa😢

  • @gvff5234
    @gvff5234 3 дня назад +5

    ወይ የኔቅመም ሀይሚየ ፍቅር አለቀሠ አለች

  • @yonatanteshome2121
    @yonatanteshome2121 2 дня назад +1

    Hi Mahiye yene konjo Am glad teshalesh Allah yimesgen , My other point i want 2 say Ebakehe hassene Mahiyen Ataskefat ba Allah beyehalewou beterefe bertu We love you Always We got your back Allah yitebekachou❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @JamanesheAdem-ue1le
    @JamanesheAdem-ue1le 2 дня назад +2

    ❤❤❤❤❤❤እይማሄ ይኔየዋህ. እስለቅሳለሁብለሽ ለራስሽ አለቀሻት ምስኪን በይእንግድህአላህይርዳሽ. ሆዳምሰው ፍቅርአያቅም ትልነበርአያቴ.

  • @kemery-de8th
    @kemery-de8th 3 дня назад +18

    ፈጣሪዬ ትግስቱን ስጠን ለመዳም ቅመሞች ዩቱበሮቹ ልያሳብዱን ነው ሆ

    • @loveጉራጌ
      @loveጉራጌ 3 дня назад +1

      ዶላሩ እኮ ነው

    • @SasddGaddd-bh2xk
      @SasddGaddd-bh2xk 3 дня назад +1

      ❤😂

    • @kemery-de8th
      @kemery-de8th 3 дня назад

      @@loveጉራጌ ተበረቼ ሰላም ባረ መስቃን ሆ

    • @loveጉራጌ
      @loveጉራጌ 3 дня назад

      @@kemery-de8th ብሪ አቴበደኖም ቀለዶብነም

    • @kemery-de8th
      @kemery-de8th 3 дня назад

      @loveጉራጌ በጣም እና ዋትበክ ምቃሩ ጥቅመህኖ

  • @Hwjvf
    @Hwjvf 3 дня назад +4

    ወየዉ ሀሰን😂😂😂

  • @MekiyaTube
    @MekiyaTube 3 дня назад +9

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
    ውይይይ ይከ ፕራክ አልሀምዱሊላህ እንኳንም ተሻለሽ ማሂዬ የኔ አልቃሻ😢😍😍❤

  • @HdnFjh
    @HdnFjh 2 дня назад +2

    🙆🙆🙆አይወዶች😅😅

  • @Abeni
    @Abeni 3 дня назад +5

    አሰላም አለይኩም ወራህመቱ ላሂ ወበረካትሁ ሸይኽ ፈውዛን ሐፊዞሁሏህ እንዲህ ይላሉ :
    "አቂዳው የተበላሸ ሰው በዱንያም በአኼራም ከሳሪ ይሆናል !! ግልፅ ክስረት የሚባለውም ይህ ነው። አቂዳው የተስተካከለ ሰው ግን በዱንያም በአሔራ ደስተኛው እሱ ነው።ሙስሊሞች ታው ፕራክ ውሸት ነው ውሸት ዴሞ በሥልምና በጣም የተጠላ ነው መጨረሻችንን አላህ ያሳምርል🇸🇦🇸🇦🇸🇦

    • @AlSaudia-v4t
      @AlSaudia-v4t 3 дня назад

      ትክክል. አሚንንንንንንንንንንንንን

  • @bortkhalaaa1582
    @bortkhalaaa1582 3 дня назад +5

    ፍቅር አለቀ አለይ ሀይሚዬ😂😂😂😥😥😥

  • @TigistBirhanu-x9u
    @TigistBirhanu-x9u 3 дня назад +8

    Woy..Hasan..tayizahal😂😂

  • @HalushAdem-h6b
    @HalushAdem-h6b 2 дня назад

    Mahi እሄ ልጅ ላንቺ አይሆንም የሚር የሱን ጋድኝይነት እብቃሽ እንዴት እሳ ደብቀን ይላል 🥹🥹😢

  • @BkAsd
    @BkAsd 2 дня назад

    ወይ ወድልጂ ምን ኣይነት ብሀሪነው ያላቺሁ ትገርማላቺሁ😢😢😢😢😢

  • @sojoo-zw2nb
    @sojoo-zw2nb 3 дня назад +3

    ማሂዬአላህ ኢዳያይስጥሽ ሂጃብሽን አስተካክሊእህቴ

  • @AskwalGebre
    @AskwalGebre 3 дня назад +12

    ሀሰን ና ማሂ ደና ነቹ ሀይሚ ናብሩክን አስማምታቹ አምጡልን ሀሰን ገን ላጲስ ውጣሀል መሰለኝ

    • @loveጉራጌ
      @loveጉራጌ 3 дня назад +2

      ውዴ እኛነን እንጂ እነሱ ምንም አልሆኑም ዶላር እኮ ነው እንዲ ሚያረጋቹው

    • @AskwalGebre
      @AskwalGebre 3 дня назад

      የአሁን ግን ሪል ነው መሰለኝ​@@loveጉራጌ

    • @loveጉራጌ
      @loveጉራጌ 3 дня назад +1

      ​@@AskwalGebreውዴ ሪል ከሆነ ሚዲያ አይመጡም ሀሰን እራሱ ዩቱብ አይሰራም ዶላር ነው አልተጣሉም እንዴ ፋኪ ተናግራለች እኮ

  • @MazaaMazaa-bo3uq
    @MazaaMazaa-bo3uq 3 дня назад +3

    Haseen tebelki eshi alemi damo mayii edasim alew🙉🙉😆😆

  • @Makiyah-lz3hh
    @Makiyah-lz3hh 3 дня назад +51

    ሀሰንም ቡሩኬ ሴት ይወደሉ😂😮

  • @ZeynebMhomde
    @ZeynebMhomde 2 дня назад +1

    ኧረ ማሂ አአላህን ፍሪ አለባበስሽሽነን አስስተካኪየዪ

  • @SaraAla-xg5fj
    @SaraAla-xg5fj 3 дня назад +5

    ማሂዬ😢😢😢አይዞሽ
    ሀስንዬ እኮ የሆዱ ነገር አይሆንለትም ለዛ ነው የኔ አዝግ ሀሰን😂😂

    • @SameraSamera-i3x
      @SameraSamera-i3x 2 дня назад

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤

  • @MeseretLemma-u6k
    @MeseretLemma-u6k 2 дня назад

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂bezi liki yewa atunu wondochi mahiye enatem endezi wondochunim anfetish mikiniyatum selamachin enatalen

  • @shaltoshalto-tj8zz
    @shaltoshalto-tj8zz 3 дня назад +3

    Okn faxarii marash okan baa salam maxash yenee qojoo❤❤❤❤

  • @الياسالأمدي
    @الياسالأمدي 3 дня назад +5

    ማሂ ቆፍጠን በይ የምትሉ

  • @kshuohffhj8420
    @kshuohffhj8420 2 дня назад

    እኔእኮ አፈቅርሀለሁ ልትልነበር አፍ ላመልጣት ወይኔ ብለሽዉ አርፈሽ በሆነማሂ😂😂😂😂😂

  • @Qamariyaaturaa
    @Qamariyaaturaa 3 дня назад +1

    Namni afaan koo kana dhagetani matii nafi ta.a please please

  • @astu-p3s
    @astu-p3s 3 дня назад +4

    ተው ሀስን አታስከፋት ማሒዬ እረፍ😂😂😂😂

  • @Ashuumohamed
    @Ashuumohamed 3 дня назад +2

    Ina wondi lij new iko sijamar anchi naw tifatu mayi 😅

  • @HulsinHulsin
    @HulsinHulsin 3 дня назад +1

    Maheia wde tasheloshe selamatashe fatare yemaseganenenen wd ❤❤❤❤❤

  • @Sifan-r8l
    @Sifan-r8l 2 дня назад

    Hasan jagana biraki sati honn biraki tadargale ikoo ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😅

  • @SaraAla-xg5fj
    @SaraAla-xg5fj 3 дня назад +2

    የኔ አዝግ ሀሰን😂😂😂
    ገና ሳያወራ ያስቀኛል ሀስን 😂😂😂

  • @زهرهمحمد-ذ1ر
    @زهرهمحمد-ذ1ر 2 дня назад

    አይይ ሀሰን ተበላህ😢😢😢😢😢

  • @HalimaaEmam
    @HalimaaEmam 3 дня назад +5

    Ere family day 100k🎉🎉🎉🎉Ensha allah

  • @Abu-e7w2j
    @Abu-e7w2j 3 дня назад +2

    Wone hassen🙆🙋🤭🤣🤣🤣🤗🤗🤗😉

  • @Emabet-tk4gg
    @Emabet-tk4gg 3 дня назад +2

    ቅማሞች የት ናችሁ ኡሩጉዝ ናኝ 😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅

  • @Sumaya-g4h
    @Sumaya-g4h 2 дня назад

    bagaa fayitee 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Frhdgy
    @Frhdgy 3 дня назад +1

    አላህ ደህና ተኛለሽ ደሥ ብሎናል

  • @gjgfg1247
    @gjgfg1247 2 дня назад +1

    ሀሰነ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😮😮😮😮