ሳንባችንን ለማፅዳት መመገብ ያለባችሁ 8 ጤናማ ምግቦች| የሳንባ ህመም| 8 Healthy foods cleans your lungs fast

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 21 окт 2024

Комментарии • 35

  • @healtheducation2
    @healtheducation2  6 месяцев назад +4

    ይህ አዲሱ ቻናሌ ነው ያላችሁን ጥያቄዎች የምቀበለው በሱ ቻናል ላይ ነው ቤተሰቦቼ በዛውም ሊንኩን በመጫን ሰብስክራይብ አድርጉት አመሠግናለሁ!
    youtube.com/@DoctorYohanes?si=nVK221L6K124QLFz

  • @seyfegebrelmulugeta3277
    @seyfegebrelmulugeta3277 6 месяцев назад +2

    ምርጥ ትምህርት/ፕሮግራም ነው

  • @buzumeshbeqele6779
    @buzumeshbeqele6779 6 месяцев назад +1

    እናመሰግናለን

  • @samikahsai3114
    @samikahsai3114 6 месяцев назад +1

    Thank you Dr 👉👌👍👏💯💯👈❤️🇪🇷🌹🌹🌹🪷💐

  • @lelegualadwa2871
    @lelegualadwa2871 6 месяцев назад +1

    Enkuae beselam metahe Doctor thank you berokoli buzu new yembelaw ❤❤❤

  • @aleembanihani848
    @aleembanihani848 6 месяцев назад +1

    ስላምዶክተር
    ጠባሳውንስእንደትይለቃል

  • @HaftamuHebue
    @HaftamuHebue 5 месяцев назад +3

    በሳምባ ውስጥ መግል ከፈጠረ እንዴት ይወገዳል

  • @TahirTahir-s7s
    @TahirTahir-s7s 3 месяца назад

    ❤❤❤❤

  • @NOnonon89325
    @NOnonon89325 6 месяцев назад

    ስለ የሰሊጥ ዘሮች ንገረን thanks

  • @እናቴማርያም-ገ3ለ
    @እናቴማርያም-ገ3ለ 4 месяца назад +1

    ሰላም ዶክተር ሳባ በሽታ ያለበት ሰው ኦፕሬሽን ሊሆ ይችላል እንዴ ? ከይቅታ ጋር አትለፈኝ

  • @zinetmohemmed8211
    @zinetmohemmed8211 8 дней назад

    ዶክተር የሳባ ችፍታ አለብሽ አሉኝ እባክህ አጠቃቀሙን😢😢

  • @aminatamhed8267
    @aminatamhed8267 6 месяцев назад +1

    ዶ/ር እባክህ እኔ ፀጉራ በጣም ይበጣጠሳል

  • @redetadugna1392
    @redetadugna1392 Месяц назад

    አሳውን የት ነው የምናገኘው

  • @tamerMari
    @tamerMari 10 дней назад

    ሰላም ዶክተር እኔ ሳንባየ ላይ ጠባሳ አለብኝ ምን ይሻለኛል?

  • @TUBE-uj1yo
    @TUBE-uj1yo 6 месяцев назад +1

    ጥያቄ ጠይቄህ ነበር አልመለስክም 8ወር አርጉዝነኝ ሰሞኑን የወሀድምፅ አለዉ ሁደ እቡጭ የሚል ተኝቸ ስገላበጥ ከዛላይከብርቲ በታች ይወጋኛል ምን የሁን

    • @healtheducation2
      @healtheducation2  6 месяцев назад

      ክትትል ማድረግ አለብሽ በእርግዝና ወቅት ለየት ያለ ምልክት ካየሽ በተለይ በመጀመሪያዎቹ ሶስት ወራት እና በመጨረሻዎቹ ሶስት ወራት ለየት ያለ ምልክት ስታይ ግዴታ ሀኪምሽን ማየት አለብሽ እሺ! የቅርብ ሀኪምሽን ተመልከቺ እሱ ከኔ በላይ ስላንቺ ስለሚያውቅ! ማለትም የአካል ምርመራ ይፈልጋል። እርግዝና ላይ ለየት ያለ ምልክት ስታዩ ችላ አትበሉ!

  • @hasetty543
    @hasetty543 4 месяца назад

    አጠቃቀሙን ንገረን ለምሳሌ እርዱን ከምን ገር እንዴት አድርገን ነው ምንጠቀመው dr

    • @healtheducation2
      @healtheducation2  4 месяца назад

      እርድን ምግብ በማዘጋጀት ወቅት በፈለጋችሁት መልኩ መጠቀም ይቻላል! እርድ የሚፈልጉ የምግብ አይነቶች አሉ አይደለ! ለምሳሌ እንቁላል ፍርፍር ስትጠብሱ እርድን መጠቀም ይቻላል! በተለያየ መልኩ እርድን መጠቀም ይቻላል!

  • @sabatesfay9779
    @sabatesfay9779 6 месяцев назад

    ግራ ገብቶኝ ነበር ኣሁን ግን ተስፋ ኣረጋለው እንዲጠቅመኝ ምክርህ

  • @rahellsabesbee347
    @rahellsabesbee347 4 месяца назад

    ሰልመንን በሌላ መተካት ይችላል??

  • @fedilaabera
    @fedilaabera 6 месяцев назад

    do benatih endatlfegn❤ yesdst wer ke asra amst irguz negn ina😢😢 lije enqsqasewa qensowal chgir alew?😢😢😢😢

  • @MubarkeDawede
    @MubarkeDawede 2 месяца назад +1

    አታቃቀም እንደት ነወ

    • @MubarkeDawede
      @MubarkeDawede 2 месяца назад

      ሰልክ ቁጥር አሰቀመጥለን

  • @Sarina956
    @Sarina956 6 месяцев назад

    በሚቀጥለው ልባችንን የሚያፀዳ ነገር ንገረን ❤

    • @healtheducation2
      @healtheducation2  6 месяцев назад +2

      ያንቺ ልብ ከፀዳ ቆይቶአል!

    • @Sarina956
      @Sarina956 6 месяцев назад

      @@healtheducation2 ❤‍🩹💔🥹

    • @aminatamhed8267
      @aminatamhed8267 6 месяцев назад +2

      ክክክክክ ተውበት አደረገ

    • @umuyserassukura307
      @umuyserassukura307 2 месяца назад +1

      ​​@@healtheducation2 ወይኔ በስቅ ቶክታር ይቀልዳል ክክክክክ

  • @AnwarAhmed-vh3fm
    @AnwarAhmed-vh3fm 6 месяцев назад +1

    ሰላም ዶክተር ጥያቄ አለኝ እኔጨጓራዬን ያመኝነበር እናም መደሀኒት ወሰደ ነበረ እና አሁን ተመለሰብኝ ልቤንም ጭምርያመኛል ምን መመገብ አለብኝ መመገብስ የለለብኝ 🎉🎉😢😢

    • @healtheducation2
      @healtheducation2  6 месяцев назад +2

      ሰላም ቪድዮ ብሰራ ይቀለኛል በጣም ሰፊ ሀሳብ ነው!

  • @SaFk-hs4pk
    @SaFk-hs4pk 6 месяцев назад +1

    እናመሰግናለን